አዲስ ንዴቱን መቆጣጠር አቃተዉ የመጨረሻዉ ክፍል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 03. 2024
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 1,5K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 3 měsíci +186

    ሙሉ ቪዲዮ ሳያዩ ሀሳብ አይስጡ 🙏🏻
    ቃል ፈርኒቸር 0986888887
    አቤል ጥበብ abel design
    ጥራታቸዉን የጠበቁ የሀገር ባህል ልብስ እኛ ጋር ያገኛሉ 0941259716 /0901919069
    👉🏻 t.me/abmeaz 👈🏻

    • @bitewnzemach1915
      @bitewnzemach1915 Před 3 měsíci +6

      በቃ ሰከሳችሁ ልናስተምር ፈልገን ምናምን ልትሉ ኮ ይሆናል ታጃጅሉናላችሁ አ ገንዘብ የደም ስር ነው አሉ😮

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 Před 3 měsíci

      እሽ አደስና ቃል እንወዳችሗለን እናም የበረከት ስራ ያልከው በጣም ደስ ይለል እደእግዚአብሔር ፈቃድ እናበረክታለን

    • @Marama30Muhamde
      @Marama30Muhamde Před 3 měsíci +3

      እኔም😂😂😂😂

    • @user-ol3jy8pn8y
      @user-ol3jy8pn8y Před 3 měsíci +2

      ቃልቆ ስትበቀል ከልብ ለው እኔ ያሳቀኚ የሱ አቅም ማጣት 😂😂😂 ተቅለሰለሰ

    • @user-yg4sy4ml7c
      @user-yg4sy4ml7c Před 3 měsíci +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b Před 3 měsíci +659

    እኔ ገና ከመጀመሪያው ፕራንክ እንደሆነ አውቄ ነበር ምክንያቱም ቃልየ እንደዚህ እንደማታደርግ በደንብ አውቃለሁ💯✅እንደኔ እርግጠኛ የሆናችሁ በላይክ አሳዩኝ ❤

    • @user-yd9sk8kc3l
      @user-yd9sk8kc3l Před 3 měsíci +1

      Awu enem ergtega neberku kali atadergewum gn yemr adis betam asaznogn neber

    • @user-sg7ge8dm5i
      @user-sg7ge8dm5i Před 3 měsíci

      100%

    • @user-yc3gr5gm9i
      @user-yc3gr5gm9i Před 3 měsíci +4

      ጉረኛ 😂😂😂 እንዴት በሰው ትተማመኛለሽ ልትሳሳት ትችላለች ሰው እስከሆነች ድረስ ስለራስሽ ብቻ አስቢ ገለቴ😂😂😂😂

    • @user-dw1uz7wm9x
      @user-dw1uz7wm9x Před 3 měsíci

      አዎ ምክንቱም አድስን አኮ በግድ ነው ከስረ ቦታ ዬወሰዱት

    • @momskiyyah77734
      @momskiyyah77734 Před 3 měsíci

      በጣም እርግጠኛ ነበርኩ

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x Před 3 měsíci +253

    ማነው እንደኔ መጨረሻውን ሲጠብቅ የነበረው❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 3 měsíci +230

    ዛሬ እኮ ቀኑ 21 ነው ማርያም ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ እመቤቴ ታሳካላቹ 🙏🙏🙏❤❤

  • @user-bc7sw6bh1e
    @user-bc7sw6bh1e Před 3 měsíci +32

    የቃል ፕራንክ እኮ የአለም ጦርነት ያነሳል 😂😂ትልቅ ትምርት ነዉ ❤ግን ድራማው በማለቁ አዝኛለው ተፈፀመ🎉🎉🎉

    • @Hifeteasfea
      @Hifeteasfea Před 3 měsíci

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣♥️eko

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 3 měsíci +288

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r Před 3 měsíci +162

    የመዳም ቅመሞች የኔ ምስጊኖች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

    • @mimiayele2936
      @mimiayele2936 Před 3 měsíci

      Ameeeen

    • @user-oq5pq9ju7p
      @user-oq5pq9ju7p Před 3 měsíci

      ታጨወቱቢን እኮ ለሁሉነገር እበችን ቅርብነው አይይይይይይ ለመነኛውም አገረችን አለህ ሰለም የርግሊን

    • @almahrihoda7513
      @almahrihoda7513 Před 3 měsíci

      አሜንንንንንንንንንን

    • @user-rh3nv8mo6y
      @user-rh3nv8mo6y Před 3 měsíci

      አሜን

    • @comceill5279
      @comceill5279 Před 3 měsíci

      Ameeeen🙏

  • @egezabeheryemesegen821
    @egezabeheryemesegen821 Před 3 měsíci +24

    ኡፍፍፍፍ ተመስጌን ጌታየ በጾሙ በጣም ነበር የከፍኝ ያዘንኩት በቤተክርስቲያን ስርአት ተጋብታችሁ ውስጤ ተጨንቄ ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥

  • @user-uf1gz3rf7w
    @user-uf1gz3rf7w Před 3 měsíci +24

    እኔ በደብ እርግጠኛ ነበርኩ ፕራክ እደሆነ ሲጀመር ምንንም አልተጠራጠርኩም ቃል እኮ ምርጥ ታማኝ ሴት ናት ግን ተኮላ በጣም ይመቸኛል ጀግናነሽ ቃል❤❤❤❤❤አድስ እራሱ ጀግና ነህ ጓ አላልክም በጣም ትግስተኛ❤❤❤❤

  • @samsom455
    @samsom455 Před 3 měsíci +300

    እውነት መጭረሻቹን ለማየት የyoutub ዘበኛ ሆኘ ነበር 😢ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ተምስገን

  • @user-us6jx7on8i
    @user-us6jx7on8i Před 3 měsíci +293

    ቃል ጎበዝ ነች የምትሉ የት ናቼዉ ፈጣሪ ይጠቃችሁ❤❤😮😮

  • @fatumaadem9718
    @fatumaadem9718 Před 3 měsíci +62

    እኔ ግን ቃልየ እደማታደረገው እረግጠኛ ነበረኩ የኔ ደረባባ አድሰ ደግሞ በጣም ጀግና ነህ ትግሰትህ እከከ ጥግ ነው ወንድ ብሎ ዝም ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsango7292
    @elsango7292 Před 3 měsíci +11

    ሲጀመር በቁርባን መጋባቱ ትርጉሙ ለመታቀብና ለመተማመንዐእግዚአብሔር ለመፍራት ስለሆነ ምንም አይደንቅም ቃልየና አዲስ ለብዙ ሰወች ብረታትና ትምህርት ናችው መልካም ትዳር

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Před 3 měsíci +96

    ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነበር ግን አለቀ😂😂😂
    በነገራችን ላይ ብዙ ቁም ነገር አለው ለማህበረሰቡ ያስተምራል እናመሰግናለን በርቱ❤❤❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Před 3 měsíci +84

    የስደት እህቶች ❤አላችሁ እሲ እኔንም አበረታቱኝ😢😢አያስከፍልም የምር ከፍቶኛል

  • @user-qg6lm1iq5m
    @user-qg6lm1iq5m Před 3 měsíci +16

    ማሪያምን ሁለተኛዉን ክፍል ሳይ በጣም ዴነገጥኩ የኔ እቁዎች ለብዙ ሰዉ አስተማሪ እኮናችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-cg5yv4el5f
    @user-cg5yv4el5f Před 3 měsíci +12

    እውውው እዲህ ስታከብሩን አኛም ደስ ይለናል 🥰🥰🥰ቃል ና አዲስ ሰላማችሁ ይብዛልን 🥰🥰

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 Před 3 měsíci +32

    በስንቱን እራሱ እንደዚህ በጉጉት አልጠበኩም 😂ይመቻችሁ 👍👍👍

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf Před 3 měsíci +25

    መጨረሻውን ሳላይ አልኮመትም ብዬ ነበር ተባረኩ🤴👸🙏🥰

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg Před 3 měsíci +7

    እንኳን አደርሳችሁ ለእናታችን ቅድስት ድንግል
    ማርያም ትጠብቅን እንኳን ብራንክ ሆነላችሁ ደስ ብሎኛል

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 Před 3 měsíci +2

    እና የቆርበ ሰው እንደዚህ የዝሙት ይሰራል በጾምም ስአት ለህዝቡ ምን ያሰተምራል ከእናተ ይህ የሰይጣን ስራ አልጠብቅም የገርመኝ የጠበቃችሁ ጠብቃችሁ በጾም ስአት እይይይይ ልቦና ይስጣችሁ ምንም አያስተምርም እግዚአብሔርን ፍሩ ለሁሉም ጊዜ አለው ግን የቅርብ ሰው እንደዚህ አጸያፊ አይሰራም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ስርአታችሁ ከቤተ ክርስቲያን የወጣ ነው አይይይይይይይ ቻይው አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን

  • @yakobyehuda9887
    @yakobyehuda9887 Před 3 měsíci +113

    ተጫወቱበት ይሄን ምስኪን ሕዝብ😂

  • @user-ly7ds7zl8h
    @user-ly7ds7zl8h Před 3 měsíci +17

    መጨረሻውን ሳላይ አልኮመትም ብዬ ነበር ቃልዬ የኔውድ እምገርሚኮነሽ አዲስ የኔ አሳዛኝ ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 Před 3 měsíci +1

    ጥሩነው ሰው በታዳሩ ከተማመነ እግዚአብሔር
    ይባርከዋል ከመኮመታችሁ በፊት ጥሩጎኑን
    ለመረዳት ሞክሩ❤❤❤

  • @semrtfesah9809
    @semrtfesah9809 Před 3 měsíci +1

    Betamiey hazne neybrkuwe hnji gen welkam xbuke

  • @samsom455
    @samsom455 Před 3 měsíci +48

    ቃልዬ አንደኛ ነሽ ማርያምን ስውዳችሁ እኮ 🥰❤️❤️❤️

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před 3 měsíci +9

    ወይ እንኳን ደህና ሆነክ በጣም አቅም አንሶህ መቋቋም አልቻልክም ነበር ቃል በጣም ጎበዝ ተዋናዬ ነሺ ❤❤

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Před 3 měsíci +7

    ከክፍ 1 እስከ 3 ተመስጨ ነዉ ያየኋችሁ ዉድድደ ነዉ የማደርጋችሁ
    ቃልዬዋ እኔም እንደ አንች እናትና አባት የለኝም ግን በእናቴ ሀዘን መኖሬን እጠላዋለሁ ይሄዉ 2 ዓመት ሆናት

  • @tsgeredaengda2434
    @tsgeredaengda2434 Před 3 měsíci +3

    አዲስም ቃልዬም እጅግ በጣም ነው እምወዳችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ❤1ቀን ባገኛችሁ ደስ ይለኛል❤

  • @user-qr7vn8ru8f
    @user-qr7vn8ru8f Před 3 měsíci +25

    ከምንም በላይ የአዲስን ደስታ ማየቴ ደሥ አለኝ እንጂ እኔ በእውነት ነው ቃል በአዲስ ላይ ዝሙት አትሰራም አንደኛ ብዙ ነገር ሥለኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጠንቅቃ ታውቃለች ለማንኛውም ቃል ተሳክቶልሻል ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን አሥርቱን ትእዛዛት መቀበል ግድ ነው እህቶቼ ወንድሞቼ ዝሙት አሥፀያፌ ነገር ነው ❤❤❤❤

    • @KadejaTemam
      @KadejaTemam Před 3 měsíci

      በየተኛው ሀይማኖት ነው ዝሙት ሚፈቀደው?ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን ጠቅቃ ታቃለች የምትይ?

    • @KadejaTemam
      @KadejaTemam Před 3 měsíci

      ዝሙት የትኛውም ሀይማኖት አይፈቅድም ::

  • @gedam626
    @gedam626 Před 3 měsíci +4

    እኳን ደና መጣችሁ እኔ ግን ምንም አላልኩ ደስሲል ድራማዉ ቀጥልበት ዉዶች በረቱ❤❤❤

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i Před 3 měsíci +1

    አዲሥ ወንድሜ ትክክክል ነክ እመቤቴን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤

  • @user-jx6pg1qd8o
    @user-jx6pg1qd8o Před 3 měsíci +1

    ሰው ብዙ ያወራል እናንተ ጥሩ ጥንዶች የተባረካችሁ እናንተ ሳይ በጣም ደሰ ይለኛል ቃል የኔ ውድ በጣም ደሰ ትይኛለሸ እግዝአብኤር ይገብቃችሁ ሰደት ላይ ሆኜ ታበረቱኛላችሁ

  • @user-cj9nj5lt1f
    @user-cj9nj5lt1f Před 3 měsíci +4

    ኡፍፍፍፍፍ የምራ አሥጨንቃችሁኝ ነበረ የኔ ዉዶች❤❤❤❤

  • @BizualmeTigabu
    @BizualmeTigabu Před 3 měsíci +14

    ቃልየ የኔ አራያ ነሽ አዲስ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ በጣም አስጨነቅሽው በነገራችን ላይ እኔም እዉነት መስሎኝ አናደሽኛል ዝሙት ፀያፍ ነዉ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ::

  • @user-ux4lk4ee6w
    @user-ux4lk4ee6w Před 3 měsíci +2

    🥰🥰🥰wwwwwww qaliye jegna bidirun yemayimals lij ayiwalad 💪💪💪yene gobez ine pirank mahonin befit new yawaqut ❤️❤️❤️❤️selamachu yebzaligni

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Před 3 měsíci

    በእውነት የቃል አይድያ ወይም ትውና በጣም የመቸኛል እኔና በተመስቶ ነበር ስከታተል የነበረው
    ዋው ቃል ይመችሽ ❤❤❤

  • @emano5974
    @emano5974 Před 3 měsíci +23

    ምንም ጥፍት የለባችሁም ነገር ግን ትምህርት ነው በተለይ ለወጣቱ ያስተላለፍችሁት በርቱ ይቀጥል ነው የምለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አድስዬ ከምር ሲወድቅ በጣም አሳዝኖኛል ግን ብድር በምድር የቃል እንባነው😂

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 Před 3 měsíci +6

    የኔ ውዶች ተባረኩ ሀሀሀሀሀ😂😂😂እሚገርም ፕራንክ ኧረ ያልሆነ አስተያየት እምትፅፉ ሰዎች እባካችሁ ጨርሳችሁ እዩ

  • @yonasteshome-3831
    @yonasteshome-3831 Před 3 měsíci

    ለማንኛውም እኔ አውቀዋለሁ ግን በጣም ነው ያስጨነቀኝ አድስ እኮ ተጨንቆ ነበር እና በርቱ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g Před 3 měsíci

    ዋውው ሳልናገር ያለፍት ነገር ሶፋችሁ በጣም ያምራል አይገልፀውም እጃችሁ ይባረክ በርቱ

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 Před 3 měsíci +2

    ፍቅራቹ ያብዛላቹ እወዳቹአለዉ በክርስቶስ ፍቅር
    ቃልዬ ቃልዬ አዲሲዬ አዲሲዬ በርቱ

  • @KhadheejaDubai
    @KhadheejaDubai Před 3 měsíci +6

    ድሮም ጠርጥሬ ነበረ ድራማ መሆኑ ሀሀሀሀ😂😂😂ለማንኛወም ደስታቹ ያብዛላቹ❤❤❤

  • @felegeamin
    @felegeamin Před 3 měsíci +5

    እኛ በርቀት የምናውቃት እንደዚ እንደማታደርግ እና ኘራንክ መሆኑን በርግጠኝነት አውቀን አንተ በእግዚአብሔር ፊት ቃል አስገብተህ ያገባሀትን ሚስትህን በትንሹም ቢሆን መጠራጠርህ የምር አዝኜብሀለሁ። ለማንኛውም ለሌላ ጊዜህ ትምህርት ይሁንህ።

  • @user-sw2zy9cj2g
    @user-sw2zy9cj2g Před 3 měsíci +1

    አድስ ትግስትህና እምነትህ በጣም የሚደነቅልህ ነው ፈጣሪ ልቦናህን አይቅይረው ❤❤ቃል የኔ የሴቶች በላይ እኮ ነሽ ❤❤

  • @user-qt9dx8yr1n
    @user-qt9dx8yr1n Před 3 měsíci +3

    አላህ ይጠብቅህ አድሥ የምሬነዉ ፈገግታህ እምነትህ ምነዉ ሁሉም ወንዶች እዳንተ ቢሆኑ

  • @YemsgenLesu-ud2bm
    @YemsgenLesu-ud2bm Před 3 měsíci +5

    ቃል በጣም ጎበዝነች❤❤

  • @tibabuyeyis430
    @tibabuyeyis430 Před 3 měsíci

    Uuuuuuffffff Ena betam nabre part 2 lamayet ya chokolkugn.❤❤❤ Best.
    Like arigayalew ya enante CZcams

  • @user-hw8xg1jp4h
    @user-hw8xg1jp4h Před 3 měsíci

    እውነት ለመናገር በጣም ቆንጆ ትምርቲ ነው በጥም በጣም ደስ ብሎኛል ኣይለያቹ እስከመጨረሻ በቤቱ ያፅናቹ ግን በትዳራች ልላ ሰው ባይገባ ባይ ነኝ ራሳችን ነው መፍታት ያለብን

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 Před 3 měsíci +3

    እባካችሁ እንዲህ አይነት ነገር ይቅር የእትነት ምክሬ ነው በተረፈ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @yeworkwuhatesfaye9781
    @yeworkwuhatesfaye9781 Před 3 měsíci +4

    እግዛብሔር ይመስገን እንኳንም ከአፌ ክፉ ነገር አልወጣ በዚህ ፆም ግን በዚህ አጋጣሚ በጣም ተናድጄ ነበርግን ቃል በትዳራ ቀልድ የለም በአዲስ አትደራደርም አልኩ ተመስገንእግዛብሔር ይመስገን እንኳንም ፕራንክ ሆነ ግ

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 Před 3 měsíci +1

    በጣም በጣም በጣም ተጨንቄ እስከመታመም ደርሼ ነበር እንኳን ፕራንክ ሆነ እኔ እኮ ሁሌ ትናፍቁኛላችሁ። አዴ ቃልዬ እኮ በቃ ምን ልበልህ ኡፍፍፍፍፍ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ታድለሀል ደሞ በምንም አይነት ነገርና ሁኔታ የምትጠረጠር ልጅ አይደለችም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሌም ጸሎቴ ነው እንባዬ ሁሉ ነው የሚመጣው እወዳችኋለሁ ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝዝት ............ ይባልልኝ ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw Před 3 měsíci

    አሪፍ ተከታታይ ፊልም ቃል ዋው👏👏👏👏 ይልመድብሽ ቆጆ ስራ ነው

  • @jacarandatube-4132
    @jacarandatube-4132 Před 3 měsíci +4

    ባለጌዎች ቁርባንን(ክርስትናን) አረከሳችሁት !

  • @user-bd6tx5yb4m
    @user-bd6tx5yb4m Před 3 měsíci +3

    በስም አብ ጾም ምድር እግዚአብሔር ይገስፅክም 😭😢😢😢😢😢

  • @prasadlanda7419
    @prasadlanda7419 Před 3 měsíci +1

    መጨረሻዉን ለማወቅ እደት እደጎጎሁ ነበር ቃልየ ስወድሽ ❤❤❤

  • @alammassafa186
    @alammassafa186 Před 3 měsíci +1

    Qalye 1gna birank seri nesh Mariyamn edzih perank guaguche yayehut eskzare yelm ketyibt 🎉🎉🎉🎉

  • @user-iw5ib6np6v
    @user-iw5ib6np6v Před 3 měsíci +26

    ታዳ ይሄ ህዝብኮ እስከመጨርሻው ቪድወን ሳያዩ ነው የስድብ መአት ለማንኛውም እወዳችሆለሁ ቃልዬና ሐድስ❤❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před 3 měsíci +4

    ቀልዬ ግን ታማኝ እኔ ግን በጣም ተጨንቄ ነበር❤ በማሪያም ደሰ አለኝ እንዳሰብኩት ሰለሆን 👍❤❤❤

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን ። በጣም አሰተማሪ ነው በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 Před 3 měsíci

    Wey keleben eko gefefachehut betam aznene nebere oh thanks to god 🙏 god bless you 🙏

  • @afiyatube6273
    @afiyatube6273 Před 3 měsíci +12

    እቺን ኮምንት ይመትንቡ ብሙሉ ፍጣሪ ከድግተኛ አድጋ ያጥብቃችሁ አሜን👈👍👍

  • @user-vf2pd4ru8f
    @user-vf2pd4ru8f Před 3 měsíci +10

    የወንድማችን ደስታ ተማለሰልን ታማስገን

    • @bitewnzemach1915
      @bitewnzemach1915 Před 3 měsíci

      ይሄን ኮ ከወንድምህ ጋር አብረህ/ሽ የማትበላ ነህ😢😢

    • @user-vf2pd4ru8f
      @user-vf2pd4ru8f Před 3 měsíci

      @@bitewnzemach1915 ማለት

  • @tigistkasiti4237
    @tigistkasiti4237 Před 3 měsíci +1

    Geni sitijajaluu anadedachugni jilochii maweq yalebachu maramin tanadije neber❤

  • @shewagirma5459
    @shewagirma5459 Před 3 měsíci

    ደግማችሁ ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አልደዉልላችሁ ስልካችሁ የለኝ እራሴን ሁሉ አሞኝ ነበር

  • @rehima4916
    @rehima4916 Před 3 měsíci +2

    አንደኛ😜

  • @rorott4134
    @rorott4134 Před 3 měsíci +4

    ስለ ስጋው ደሙ የገለፅከው ነገር ጥሩ ነገርነው ማስተዋልን ይስጠን የውነት ነው ብላ ጏደኛዬ ጉድ ስትል ኸረ ብራክነው ብላት አላመነችኝም ነበር አሁን ታምናለች 😂😂አይ ባናውቀው ነገር የምንፈርደው😢

    • @user-bm5uh8zr6p
      @user-bm5uh8zr6p Před 3 měsíci

      ምርጥ ፕራክ ነው ግን መጀመሪያ ያስደነግጣል ከተረዱት ግን ምርጥ ነው

  • @hellenhellen728
    @hellenhellen728 Před 3 měsíci +1

    Begugut neber yexbekuachu besmam❤❤❤❤❤❤kaliye tilyalsh

  • @romanhabte9153
    @romanhabte9153 Před 3 měsíci

    ስላም ጤና ይስጥልን እኔ የጠበኩት ክፍል3 በዚ መልክ አልንበረም ግን በጣም ነው የተዝናናሁበት በተልይ የድብድቡ ክዛም የአዲስ መናደድ ❤❤❤

  • @user-gt9le8jy2m
    @user-gt9le8jy2m Před 3 měsíci +4

    ሳይደርሱባቸው እየደረሱ ይመለሳሉ እየቀመሱ አለ እማችለውን ነክትህ አበረከከችህ😂😂

  • @tesfaneshtefri
    @tesfaneshtefri Před 3 měsíci +7

    በእናንተ ምክንያት የማዳመ እቃ እንዳለ ሰባብር ጨርስኩኝ በእየሱስም
    ብቻ እንኳን ፕራንክ ሆነ ዋናው የእናንተ ሰላም ነው ሆሆሆ

  • @yonasbalcha3581
    @yonasbalcha3581 Před 3 měsíci

    ምርጥ የፕራንክ ትምርት ተባረኩ፠ፈጣሪ ትዳራችውን ይባርክ ይጠብቅ

  • @user-fx9lb2zk1l
    @user-fx9lb2zk1l Před 3 měsíci +1

    እኔ ቲክታክ ላይ ነበርኩኝ ማሥታወቄ ሣይ ነዉ ሩጨ የመጣሁት አሥጨንቀሽኝ ነበር አልሀምዱሊላህ እንኳንም ዉሸት ሆነ ሆ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eexx5392
    @eexx5392 Před 3 měsíci +11

    ፕራክ ቢሆን በሌላ ነውጅ በዝህ አደልም ለእንግድሁ አታድርግ ብዝ ሞልቷል ፕራክ ማድረጌ ታው ታው እግዚአብሔርን አናሳዝነው 😢😢

    • @user-jb5rk5zv2g
      @user-jb5rk5zv2g Před 3 měsíci +2

      እግዚአብሔር የሚያዝንበት ብዙ ሺህ አጥያት የት ሄዶ ነው ብራንክ ማስተማር ሀጥያት ሆኖ እግዚአብሔር የሚያዝነው በመጀመርያ እራሳችንን እንመርምር ።ምሮን እንጂ መርምሮን ቢሆን ማንም ፊቱ አይቆምም ነበር ስንት ሀጥያት ስንሰራ አይታየንም የሰው ትንሽ ጉድፍ ለማተለቅ አንደኛ ነን

  • @user-nw5zd7uh7g
    @user-nw5zd7uh7g Před 3 měsíci

    ደግነቱ እሥከመጨረሻ ዝምብየነው ያየሁት ሥለምወዳቸው መፍረድ ከብዶኝ ነበር እናተ የብዙ ትምህርት ናችሁ እመቤቴ በበለጠ ትባርካችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d Před 3 měsíci

    በጉጉት ስጠብቅ ነበረመጨረሻውን ቃልየግን ጎበዝነች አድስ አሳዝኖኝነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r Před 3 měsíci +7

    እንኳን ፍራክ ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ፖራኩ ትምህርት አለው ተማሩበት እውነት ብላችሁ ብዙ ውሸት ያወራችሁ ንስሐ ግቡ 😢😢😢😂😂😂😂😂ፍቅራችሁ ለዘላለም የጸና ይሁን የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Před 3 měsíci

      ድሮምአኮ ፓራክ መሆኑን እናቃለን ስሞኑን የምትሳድቡ ልጆች ደና ናቸው😅😅

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 3 měsíci +25

    ቅመሞችዬ የረመዳን ስራ እንዴት ይዘችኃል 😊❤👍

    • @user-id2pz2gv3v
      @user-id2pz2gv3v Před 3 měsíci +1

      እኔሥ መሞቴ ነው😢😢

    • @tedg4564
      @tedg4564 Před 3 měsíci +1

      ​@@user-id2pz2gv3vአይዞሺ እማ በርች

    • @meryeshetu3412
      @meryeshetu3412 Před 3 měsíci +2

      እግዚአብሔር ይመስግን❤

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 3 měsíci +3

      ክብሩ ይስፋ ቆንጆ ነዉ🙏

    • @user-uo2zj3ui3p
      @user-uo2zj3ui3p Před 3 měsíci

      አራ እኔስ አልቻልኩም ለዘውም አዲስ ነኝ😢😢😢😢

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 3 měsíci

    .እግዚያብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይጨምረዉ በጣም መልካም ናችሁ ቃልየ በትክክል ሁላችነም በሐቅ መኖር በስጋ ወደሙ ልክ ነዉ አረ አድስየ አወ በጣም አሳዝነህኝ ነበር ልየን አልጠረጥርም ግን ግራ አጋብቶኝ ነበር ብዙ ተምሬበት አለሁ በፕራካችሁ ሁሌም ሠላማችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ይብዛ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 3 měsíci +1

    ያበደ ነው የተሠራው ብቻ ፍቅር ያብዛላችሁ እኛም ጠርጥረናል መቸም ቃልየ ይሄን እንደማታደርገው ❤❤❤

  • @aberashdebele8701
    @aberashdebele8701 Před 3 měsíci +12

    Addis ina kalin mitwedu demirugn kimemochiye❤❤❤❤

  • @selamferede71
    @selamferede71 Před 3 měsíci +4

    የገረመኝ የእዮብ ካልቾ የሱን አመታት ሳየው እውነት አልመሰለኝም ነበር የቃል መልስ ምን አገባሕ ያለችው ትንሽ ተጠራጥሬ ነበር ደሞም እዴት በትዳር ይቀለዳል ብዬ ነበር እኳን ፕራክ ሆነ ግን ተጠቁ አቤት ያዲስ ሁኔታ ዝርግት ብሎ የተቀመጠበት ቦታ

  • @afiyatube6892
    @afiyatube6892 Před 3 měsíci

    አድስዬ ከምር አሳዝነኸኝ ነበር ኮሜንት ሠኮመት ስለማልዘድ ነው🎉🎉🎉

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 3 měsíci

    Endee betam new enjee!!! Bertu ewdachihualehu betam!

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před 3 měsíci +6

    ብድር በምድር ነው አይዝክ አድስ ቻለው😂😂የኔቆንጆ🌹🌹🌹

  • @aynalamteshome3997
    @aynalamteshome3997 Před 3 měsíci +7

    አደስ አንቺም. ልጆቼ እኔ. በጣም ነው ያዘንኩት የነበረው ቃል ሁለተኛ እንዲህ አይነት. ፕራንክ. ይቅርብሽ ግዜው የሴጣን ዘመን ስለሆነ. እንዲህ ያለ ቀልድ. ይቅር ብሽ እሱ በድንጋጤ አንድ ነገር ቢሆንብሽ ኖሮ ምን እንደምትሆኚ. እኔ አላውቅም ሁለተኛ እንደዚህ ከባድ ነገር. ባትስሪ ደስ ይለኛል።ቃልዬ እንዳይለመድሽ።

  • @meskeremabebe1605
    @meskeremabebe1605 Před 3 měsíci +2

    Prank mehonun mejemrya awkyalehu yekal prank hulem kebad new astemari new fetari yetebkachehu ❤❤

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před 3 měsíci

    የጠበኩት ስለሆነ ደስ ብሎኛል ቃልዬ ብድርሽን ስለመለሽ አድናቂሽ ነኝ እዩብ ይቀርሻል እዩብን ደሞ ከረዱ ጋር ፍራንክ አርጉት አዲስ እሰይ ብድሯን መለሰች ሰላማቹ ይብዛ

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 Před 3 měsíci +11

    አዲስ ዉነትም ፍራ እግዚአብሄር ያለውና በጁም በአፉም አይቸኩልም ሰውየውን ቢጎዳውስ አቸንሸ ቢጎዳሸ ይህ ጥሩ አይደለም

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 Před 3 měsíci +11

    እኔ ግን የሀይማኖት አባት በምሀል ስላመጣችሁ ማስታማር ፍልጋችሁ እንደሆነ በድብ ተርድቻለሁኝ ግን ስለዝሙት በደብ ማስተማር አለባችሁ ምክነያቱም በጣም ያስፍልጋል

  • @user-ef6rq2dy4d
    @user-ef6rq2dy4d Před 3 měsíci

    ኡፍፍፍፍ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-xg1ir5zg8w
    @user-xg1ir5zg8w Před 3 měsíci +1

    እውነት በጣም አሳዝነከኝነበር ቃል ይሄን መቼም አታረገውም አቃለሁ❤❤❤❤

  • @hani8649
    @hani8649 Před 3 měsíci +4

    እኔ ቀድሜ ፕራንክ መሆኑን ስለገባኝ ብዙም አልፈራሁም ምክንያቱም ቃልዬ በጣም ታማኝ እና በጣም ስለምወድህ በአንተ ላይ ትሄዳለች ብዬ አልጠረጥርም ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Před 3 měsíci +7

    እኔ ግን ስለምተማመንባችሁ ፕራክ እንደሆነ አውቂአለው

    • @Bzu632
      @Bzu632 Před 3 měsíci

      እኔም::👈

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im Před 3 měsíci

    በቃ እወዳቹሀለዉ😂😂😂😂እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቃቹ ልጃቹን ያሳድግላቹ❤❤❤❤ቃሊ አንደኛ እዮባ ደሞ ይለያል አሙቁልኝ😂😂😂

  • @EbroRde
    @EbroRde Před 3 měsíci

    Alhmdulila betam des blognal kalye chenkogn neber

  • @mahiaw7292
    @mahiaw7292 Před 3 měsíci +6

    እዮብ እኮ ያስታዉቅበታል በጣም እሱንም ነበር ፕራንክ ማድረግ ያለብሽ ቃል

  • @Bereketchekole
    @Bereketchekole Před 3 měsíci +5

    የመጀመርያ ኮመንንት እስቲ👍👍👍👍👍👍👍

  • @bayushtsega6635
    @bayushtsega6635 Před 3 měsíci

    እኔ ማ ሪያምን አድስየና ቃልየን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በጣም ልቤ ተሰብሮ ነበርፕ ራክ መሆኑንሳይደስአለኝ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4f Před 3 měsíci

    ቀልዬ አልተቸልሺሚ❤❤❤❤❤ በሪቺ እዮቢን ተበቀዬ