አዲስን በልደቱ ቀን ጉድ አረግነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 05. 2022
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 1,9K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 2 lety +347

    አቤል ጥበብ ይህ የ አቤል የ ቴልሌግራም ቻናል ነው በዚህ ቻናል
    የተለያዩ የ ሀገር ባህል ልብስ ያገኙበታል
    ሊንኩን በመጫን ይገልገሉ ይሎታል ከአቤል
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    t.me/abmeaz

    • @Mercy_Ethiopian
      @Mercy_Ethiopian Před 2 lety +6

      ከአገር ውጭ ትልካላችሁ እንዴ?

    • @tirigsetew1057
      @tirigsetew1057 Před 2 lety

      Kkkkkkk. Weyina. Motikugi. Kekilif. Kesikisachihu. Edezik. Milashun. Chaluti

    • @user-xc5pr1vs5q
      @user-xc5pr1vs5q Před 2 lety +2

      እዩ ግን ሥስቅ እዴትነው😂🎉❤ደሮየ ትዝአለችኝ እቁላል ልጥልስትን ሊደርሱባት 😅😅

    • @tigist3240
      @tigist3240 Před 2 lety +3

      ሊንኩን ሰጫነዉ አይሰራም አሰተካክሉ

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m Před 2 lety +1

      ከ7 አመት ወዳ ልዴት አይከበርም
      በእኛ ክርስቲያን ግን እንኳን ተወለድህልን ብያለሁ የዛሬ አመት የልጅ አባት ሆነህ
      የልጅህን ልዴት ለማክበር ያብቃህ አዲ ሳችን የንግስት ቃልዬ ባል

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 Před 2 lety +163

    ይኸንን ቤተሰብ የሚወድ👍💓💓💓💓👌

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @user-zt6jj8wt3m
      @user-zt6jj8wt3m Před 2 měsíci

      መሻአላህ ቀጡለበተ

  • @እምነት
    @እምነት Před 2 lety +116

    ዋውውው ደስ ስትሉ የኔውዶች ቃል ታድለሽ ኤደዚህ ያለ ቤተሰብ መቀላቀል 😍😍አድስየ መልካም ልደት😍😍😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @kedistifalke8192
      @kedistifalke8192 Před 2 lety

      .

    • @user-rf7es8sg5d
      @user-rf7es8sg5d Před 2 lety

      @@sinteblog5870 እሽ

  • @bethelihemtadesse3088
    @bethelihemtadesse3088 Před 2 lety +11

    እንኳን ተወለድክ ወንድማችን እድሜህን እንደ ማቱ ሳላ ይርዝመዉ ታምራላችሁ አብሮነታችሁ ደስ ይላል አንድነታችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ ከዚህ የበለጠ ጥሩ ነገሮችን እንደምታሳዩን ተስፊ አለን ።

  • @user-mb5tk5jh2h
    @user-mb5tk5jh2h Před 2 lety +12

    ስታምሩ ቃልዬ እሕታቸው እጂ ምራት አትመስይም የኔ ፍልቅልቅ እማምላክ ትጠብቃችሁ እድስዬ እኳን ተወለድክ እደግልን ከዚሕ በላይ ውለዱ ክበዱ መንታ መንታውን እዮብና አቤል ያሳድጋሉ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 2 lety +215

    ሚስኪን ዛሬ ቃልዬ ጉድሽ ፈላ😂😂😂😂😂 አቤልና እዮብ አያድኑሽም አዲስዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህ በደስታ ይለቅ

  • @user-ig1zo8qf9i
    @user-ig1zo8qf9i Před 2 lety +104

    እንኳን ተወለድህ አዲስዬ መልካም ልደት ቀሪው ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
    🤣🤣🤣ኧረ ወይኔ በሳቅቅቅቅቅ እንደው ከሻውሩ ሆኖ ብቻውን የሚያጨበጭበው ነገርስ ደስስስ ትላላችሁ

  • @habihabesheya1128
    @habihabesheya1128 Před rokem +4

    ወይኔ ደስ ስትሉ ማርያምን ቃልዬ ታድለሻል ምን አይነት ቤተስብ ውስጥ ነው የገባሽው መታደል ነው ምርጥ ወንድሞች አሉሽ ጌታን

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 2 lety +30

    😂😂😂😂😂ወይኔ እናቴ እመቤቴ ምስክሬ ናት በሳቅ ሞትኩኝ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ አዲስ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Před 2 lety

      ሰላም ላንች ይሁን የኔውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @user-yx5mg5uz7h
      @user-yx5mg5uz7h Před 8 měsíci

      እኔ እራሡ ከምር😅😅

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +91

    መዝሙረ ዳዊት Psalms 120፡(121)።
    የመዓርግ፡መዝሙር።
    1፤ዐይኖቼ፡ወደ፡ተራራዎች፡አነሣኹ፤ረዳቴ፡ከወዴት፡ይምጣ፧
    2፤ረዳቴ፡ሰማይና፡ምድርን፡ከሠራ፡ከእግዚአብሔር፡ዘንድ፡ነው።
    3፤እግርኽን፡ለመናወጥ፡አይሰጠውም፤የሚጠብቅኽም፡አይተኛም።
    4፤እንሆ፥እስራኤልን፡የሚጠብቅ፡አይተኛም፡አያንቀላፋምም።
    5፤እግዚአብሔር፡ይጠብቅኻል፥እግዚአብሔርም፡በቀኝ፡እጅኽ፡በኩል፡ይጋርድኻል።
    6፤ፀሓይ፡በቀን፡አያቃጥልኽም፡ጨረቃም፡በሌሊት።
    7፤እግዚአብሔር፡ከክፉ፡ዅሉ፡ይጠብቅኻል፥ነፍስኽንም፡ይጠብቃታል።
    8፤ከዛሬ፡ዠምሮ፡እስከ፡ዘለዓለም፡እግዚአብሔር፡መውጣትኽና፡መግባትኽን፡ይጠብቃል።

  • @Hankewta12
    @Hankewta12 Před 2 lety +8

    ወዮው ኣቤል ኣዲስ ማለት ለኔ ከማንም በላይ ታላቅ ወንድሜ ነው ኣለለም🤣🤣🤣🤣 በነገራችን ላይ በጣም ነው እምወዳቹ♥️♥️♥️

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před 2 lety +6

    ትንብሎኝ ሳልሞት በሳቅ
    ወይኔ ፍቅራችሁ በእውነት ደስስስስ ስትሉ ነፍ አመት በሳቅ በደስታ ያኑራችሁ ቸሩ አምላካችን

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t Před 2 lety +6

    ሶስት አዝግ የሆናችሁ ልጆች ዋ ቃልዬ በአዲስ ጨክነሽ እንዲ ትጫወቱበታላችሁ 🤣🤣🤣 አዲስዬ አንተም ብድርክን መልስ እኛ ኮመንታተሮች እናግዝሀለን 🥰🥰🥰 በሳቅ ገዳላቹን እናንተ የሆናችሁ ሱስ አዲስዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን የተባረከና የተቀደሰ ይሁንልክ

  • @user-dt6bk6ob9v
    @user-dt6bk6ob9v Před 2 lety +54

    😀😀😀😀😀መኮመት አልቻልኩም መልካም ልደት አድስዬ ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ የኒ ተናፋቂዎች ቃልዬ ታድለሽ ከእደዚህ አይነት ቤተሰብ ፍቅር መመስረትሽ እግዚአብሔር ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤🥰🥰🥰

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @AaAa-qy7cl
    @AaAa-qy7cl Před 2 lety +9

    አቤል ግን ቀልዶችህ ጨዋታህ ሁሉ ነገርህ ደስ ይለኛል የም እስኪ አትጥፋ ፕራንክ ያዝና ና የምር

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 Před 2 lety +18

    ፉቅር የሆነ ቤተሰብ ስወዳቹ እግዛብሔር ፉቅራቹውን ያብዛላቹ ቃሊየኔ ሳቂታ ሀዲስ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት🎂🎂🎂

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 Před 2 lety +5

    ፉቅረ የሆነ ቤተሰብ በጣም ነው ደስ የምትሉት ቃልየ እህታቸው ነው እኮ የምትመስህ ፉልቅልቆቸ ፉቅራችሁ እሰከመጨረሻው እግዚአብሔር ያሳምረላችሁ

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x Před 2 lety +38

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

    • @teshomebiyazn4971
      @teshomebiyazn4971 Před rokem

      Yehe eko yemeznagna enji yemnet video aydelem Bota bnmert tru yimeslegnal

  • @genitube9620
    @genitube9620 Před 2 lety +54

    አዲስዬ ተጫወቱብህ አይዞህ😂መልካም ልደት🎂🎂🎂 አዲስዬ የምወዳቹ ቤተሰብ እናተን ሳይ ፍቅር ፍቅር ይሸተኛል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Před 2 lety

      እንዛመዱ

  • @kokob5829
    @kokob5829 Před 2 lety +7

    ዋው እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ሁለየም መልካም ልደት አቤት ትግስቱ

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Před 2 lety +9

    መልካም ልደት አዲስ 🎂🎂🎂🍾🍾🍾እንኳን ተወለድክ!!! እግዚአብሔር እረጅም እዴ ከጤናጋር ይስጥህ!! ቤተሰቦችህን ቃልዬን ሁሉንም እግዚአብሔር ጤና ፍቅር ያብዛላችሁ!!! 🎂🍾🎉🎊💗

  • @grrdasmariyam141
    @grrdasmariyam141 Před 2 lety +7

    😂😂😂😂እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች መላካም ልደት አዲስየ

  • @msbshs2005
    @msbshs2005 Před 2 lety +2

    ሁሉን ነገር ነው ይመውድላችሁ ደስ ይምትሉ ቤተስቡች ሐዲስ መልካም ልደት ቀረ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከለህ 🎂

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 Před 2 lety +6

    ኢዲስ Happy birthday 💕💕💕💕
    ቀሪ ዘመንህን ይባርክ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር በፀጋ ያኑራችሁ ❤️❤️❤️❤️
    የሻወሯ ነገር በጣም ታስቃለች 😁😁😁😁

  • @ruhama824
    @ruhama824 Před 2 lety +3

    ወንድማችን ሐዲስ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክልን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ !!!

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Před 2 lety +4

    እናንተ እኮ ትለያላችሁ ማርያምን አዲስ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ዘመንህ የተባረከ ይሁን 🙏💚💛❤️

  • @masarramasarra9700
    @masarramasarra9700 Před 2 lety +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉትኮ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ አዶናይ ሀያል ጌታ ክፉውን ያርቅላችሁ

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 2 lety +7

    ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛው ቃልየ ታድለሽ እነዚህን የመሰለ የባል ወድሞች ስላሉሽ በጣም ነው ምታምሩት አይ አቃጠላችሁት በወሞ😂❤😍 መልካም ልደት ሐዲስ👑💦

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před 2 lety +11

    ኦሞ በአዲስዬ ጸጉር ማስታወቂያ ተሰራበት አዲስዬ የኔ #መልካም እንኳን ተወለድክልን መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @sosimelaku3330
    @sosimelaku3330 Před 2 lety +17

    እንኳን ደና መጣችሁ ውዶችዬ ስታምሩ መልካም ልደት አድስዬ ወይኔ ተጫወቱበት 😂😂😂😂😂

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před 2 lety +2

    እንደው ደስ ስትሉ ሁሌም ሳቁ መልካም ልደት ይሁንልህ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ የቅዱሳን አምላክ አድስየ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ።

  • @mesertabedthanks707
    @mesertabedthanks707 Před 2 lety +2

    እጅግ በጣም የምታምሩ የምታስደስቱ የምትናፈቁ ውብ ተወዳጅ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን አዲስዬ እንኳን አደረሰህ መልካም ንደት ቀሪ ዘመንህን ስራህን ትዳርህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን በጣም አስተዋይ ልበ ቀና ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያሰብከውን ይሙላልህ አሜን

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 Před 2 lety +7

    ለሁላችንም እንደዚ አይነት ቤተሰብ ይሰጠን አዲሰ መልካምልድትቐ🎊🎊🎊🎊🎊

  • @user-uq1wn7wm9k
    @user-uq1wn7wm9k Před 2 lety +23

    ወይኔኔኔኔኔ አሳዘነኝ ዛሬስ ሚስጊን ደግሞ ጥሩ ነገር እዳዘጋጁለት heppyy በርስደይ ይላል ሻዉር ቤት ሆኖ 🤣🤣🤣🤣እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ማለቴ መልካም ሸወር እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ 🙏🙏🙏

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      😁😁እኒስ ብትይ

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Před 2 lety

      Hhhh🙄

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před rokem

    ዋዉዉዉዉ በጣም ምርጥ ቤተሰቦች አዲስዬ መልካም ልደት ልዑል እግዚአብሔር ዘመንክ ይባረክልክ ቃልዬ በእዉነት ታደልሽ

  • @zenashgossa7532
    @zenashgossa7532 Před 2 lety

    አቤት በጣም ነው ምታስቁት ፈጣሪ ሁሌም ደስታችሁ ያብዛላችሁ አዲስ መልካም ልደት ፈጣሪ ቀሪ ዘመንክህ ይባርክልህ አመሰግናለሁ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před 2 lety +5

    እንኳን ተወለድክ ደስ የምትሉ ፋሚሊ ለዛ ኛው ልደት ደግሞ ከልጅ ጋር የምታከብሩ ያርጋችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 2 lety +41

    አዲስየ እንኳን ተወለድህ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ የቃልየ ወድም ልክ እንደናተ ያለ ቤትስብ ለሁላችንም ይስጠን አሜን 🎂🎂🎂

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @seblaabate9113
      @seblaabate9113 Před 2 lety

      አዲስየ እንኳን ተወለድህ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን እግዝአብሔር ይባርክልህ

  • @getnetyeshtla4483
    @getnetyeshtla4483 Před 2 lety

    እንኳን ተወለድህልን ሀድስ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንክን ይባርክልህ አቦ ደስ ስትሉ ዋዉ ይመቻችሁ

  • @mairym766
    @mairym766 Před 2 lety +5

    በጣም ተስቀለችሁ እውነት ደስ ስትሉ መልካም ልደት አድስ እንኳን ተወለድክ 🌷🌷

  • @user-kv8dy4xw3b
    @user-kv8dy4xw3b Před 2 lety +6

    አዲስ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ኸረ ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ ወይ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ተናፍቃችሁ ነበር አኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍😍😍😍😘😘😘❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 2 lety +4

    መልካም ልደት አድስዬ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ የኔ ምስጊን ❤️😘🤣🤣🤣🤣

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j Před 2 lety +2

    እንኳን ተወለድክ አዲስዬ ቀሪውን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @lolman7109
    @lolman7109 Před 2 lety +2

    እንኳን ትውልድህ አዲስ ቀሪ ዘመንህን ቸሪቱ እመ አምላክ ትባርክልህ ወንድሜ

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 Před 2 lety +32

    ስወዳችሁ አቤል ናፍቆን ነበር መጣልን🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

    • @user-nt3tr9qn4h
      @user-nt3tr9qn4h Před 2 lety +1

      እንኮን ደህናመጣህ አቤል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐መልኮም ልደት

    • @bfjtjfggh2583
      @bfjtjfggh2583 Před 2 lety

      ስወዳቹኮአቤልየ💖💖💖💖💖

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Před 2 lety +10

    ሰላም ምርጦች አዲስ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልህ መልካም ልደት
    በሳቅ ክክክ ተጫወታችሁበት ግፈኞች😆😆😆

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 Před 2 lety

    ሥታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እንኳንም ተወለድክልን ወድማችን ሥወዳችሁ እኮ በስማም በጣም በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ መልካም ልደት

  • @haymiandhaniyoutube4838
    @haymiandhaniyoutube4838 Před 2 lety +1

    በጣምም ሚስኪን ነዉ ሲያሳዝን እንዴት እስከነሳሙናዉ ዉሀ ትለቁበት አላችሁ እናንተ ደግሞ ደስ ትላላችሁ ምርጥ ቤተሰቦች

  • @destawork5301
    @destawork5301 Před 2 lety +4

    የተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል:: ስወዳችሁ::
    አዲስ መልካም ሰው እንኳን ተወለድህ ቀሪ ዘምንህን ፈጣሪ ይባርክልህ::

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @teshomebiyazn4971
      @teshomebiyazn4971 Před rokem

      Amen ye tewahdo lijoch

  • @mokelema3816
    @mokelema3816 Před 2 lety +4

    እንኳን ተወለድክ ሺ አመት ኑር። አሳዘንከኝ ተጫወቱብክ ፍቅር ናችሁ አይለያችሁ ምሳሌ የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c Před 2 lety

    ውይ ቃልዬ ዛሬስ ቸከንሽበት አዲስ ላይ ግን ለየት ያለ አከባበር ነው ደስ ይላል እንኳን ተወለድክ አዲሴ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j Před 2 lety +1

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ አዲስዬ መልካም ልደት ❤❤❤❤🎂🎂🎂🍰🍰🍰ቀሪው ዘመንህ እመብርሃን ትባርከው

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke Před 2 lety +4

    አዲስዬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ነፍ አመት ኑርልን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +4

    እዴት እዳሳቅከኝ አዲስ 😂 መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @amarosamaros7951
    @amarosamaros7951 Před 2 lety +1

    እንኳን ተወለድክ አደሰዬ መልካም ልደት በጣም ደሰ ትላላችሁ አይለያችሁ ውድድድድ

  • @user-bo5vj1so7y
    @user-bo5vj1so7y Před 2 lety

    ዉይይ ደሥ ሥትሉ አዲሥየ እኮን ተወለድክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርክልህ ሽ ሽ ሽ አመት ኑርልን

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 2 lety +19

    እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት አዲስ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 Před 2 lety +14

    የፍቅር ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣቹ አዲስ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህ ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-qz3il7tv4m
    @user-qz3il7tv4m Před 2 lety +1

    ደስ ስትሉ እግዚያብሄር ልደትክንም ይባርክ። ቃልየ እራሱ ጨንቃት ነበር እኮ ሲበዛበት

  • @user-cf9md3xk7m
    @user-cf9md3xk7m Před 2 lety +2

    እንኳን ተወለድክ አዲስ መልካም ልደት ወይኔ በሳቅ 😂😂😂ቃልየ ና እዮባ አቤሎ ታምራላችሑ

  • @bizuyetube8
    @bizuyetube8 Před 2 lety +5

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ ፍቅርሩ ያብዛላችሁ በጣም ደስ ስትሉ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ መልካም ልደት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን ውዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @selam87
    @selam87 Před 2 lety +29

    አድስ መልካም ልደት ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ ስወዳችሁ እኮ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @devan8265
    @devan8265 Před 2 lety +3

    ስታምሩ አዲስዬ መልካም ልደት አቤት ግፋችሁ ቃልየ እዮባ አቤል ተጫወታችሁበት ሚስኪን 😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @elsaa-vq1wt
    @elsaa-vq1wt Před rokem

    ባያቹ ባያቹ የማልጠግባችሁ ልጆች ሰላማቹ ባላችሁበት ይብዛልኝ መታደል ይሉታል ይሄ ነው ቃል❤❤❤❤

  • @amhara74
    @amhara74 Před 2 lety +37

    ኧረ ሆዴ እንደ ዛሬ ስቄ አላምቅም😂 ስታምሩ😍😍😍😍😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 Před 2 lety

    መልካም ልደት አዲ ቀሪው ዘመንህ የተባረከ የስኬት ይሁንልህ የዛሬ አመት ደግሞ ከመጀመሪያ ልጅህ ጋር እንድታከብር የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን

  • @jeriy7391
    @jeriy7391 Před 2 lety

    አድስዬ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህ የደስታ ይሁንልህ ምርጦችዬ

  • @asteraster5758
    @asteraster5758 Před 2 lety +7

    ስወዳችሁ እኮ ሰላማችሁ ይብዛ 🙏❤️😍

  • @user-jt8ul4bh4v
    @user-jt8ul4bh4v Před 2 lety +4

    ሀራም አለይኩም በዝህ ብርድ አሰፈሰፍችሁት ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል ቃልዬ ልዬ ውድድድድ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @hddhshhddusuus2000
    @hddhshhddusuus2000 Před 2 lety

    መልካም ልደት አዲሰየ የኔ መልካም ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ እንኳን ተወለደክ ደሰ ሰተሉ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ ቃልየ ጋር በፍቅር አረጁ

  • @user-by6hm2zd9p
    @user-by6hm2zd9p Před 2 lety +1

    መልካም ልደት አዲስ እንኳን ተወለድክልን በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ በፍቅር በጤና በሰላም ለወድያኛው አመት በዘር ፍሬ ተባርከህ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ በሰላም ያድርስክ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ

  • @user-ik6yh2nl4h
    @user-ik6yh2nl4h Před 2 lety +7

    በስማም ዘና ነዉ ያረጋችሁኝ አይለያችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣🤣

  • @user-bh3sd1jc9z
    @user-bh3sd1jc9z Před 2 lety +10

    ለየት ያለ ልደት ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂አዲስዬ መልካም ልደት እግዚአአብሔር ዘመንህን ይባርክ

    • @borkenamusictube
      @borkenamusictube Před 2 lety

      ደምሪኝ በቅንነት

    • @fusiyahfusiyah3075
      @fusiyahfusiyah3075 Před 2 lety

      ሥወዲቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤ደሠነወየመትሉትአዱሠየመልካምልደት

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 2 lety

    እንኳን ተወለድክ አድስዬ ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ በጣም ደስስ የምትሉ ፋሚሊወች❤🥀🥀🥀

  • @sali3185
    @sali3185 Před 2 lety +1

    አድስዬ እንኳን ደወለድክ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ❤️❤️❤️

  • @user-gk6gl6oj9h
    @user-gk6gl6oj9h Před 2 lety +6

    ክክክክክክ እንኳን በሰላም መጣቹ ውዶቼየ መልካም ልድተ እድሰየ💓💓💓💓💓💓💓💓💓ውድድድድድ በክርሰቶሰ ፍቅር

  • @mulimuli6211
    @mulimuli6211 Před 2 lety +4

    መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ በፍቅር በደስታ ኑሪልን በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን ውዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @ymenushalyoutubemedya8340

    ሰላማችሁ ይብዛልኝኝ አድሱ መልካም ልዴትት አቤላ አንንተ ሞዛዛ ጠፋክ በሰላም ነዉዉ

  • @selamenda9588
    @selamenda9588 Před 2 lety +1

    እንኳን ተወለድክ አዲሲ ቀሪ ዘመንህ ፈጣሪ በፍቅር በደስታ ዘመን ይባርከዉ

  • @Mekdes1212
    @Mekdes1212 Před 2 lety +6

    መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን ይባርከው በጣም ደስ ትላላችሁ

    • @engdaget12
      @engdaget12 Před 2 lety

      ደምሪኝ ውድ እመልሳለሁ

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c Před 2 lety +12

    ግን ስእል አድህኖ ከምትኝታቤት ባታረጉ ባይ ነኝ ቅዱሳን ስእላት ቦታ ቢሰጣቸው ብየ አስባለሁ አዲስዩ መልካም ልደት ይሁንልል

    • @user-zt6wl5pe6u
      @user-zt6wl5pe6u Před 2 lety

      የሚጠብቅሽ አይተኛም አያቀላፋም ምንም ችግር የለውም ብቻውን ለሚተኛ ሰው

    • @Meheretu
      @Meheretu Před 2 lety

      ከምን መጽሐፍ ነው ያገኘሽው ይህንን

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c Před 2 lety

      @@user-zt6wl5pe6u አዎ ልክ ነሽ የአዲስ እና ቀቃልየ መትኝታ መስሎኝ ነው ለእዮባ ከሆነ ችግር የለውም ብቻውን ስለሆነ

  • @user-ev8gy8pw8s
    @user-ev8gy8pw8s Před 2 lety +2

    መልካም ልደት ኣዲስየ ለሁላቹም ዕድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 Před 2 lety +2

    አዲስዬ የኔወንድም በላርጎ አጠቡህ 😂 አይዞኝ ቃልዬ ጨከነች ?🥳🎂 መልካም ልደት ለአዲስ እንኳን ተወለድክልን ወንድማችን !!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @samrawitalemu8069
    @samrawitalemu8069 Před 2 lety +71

    ክክክ እዴት እዳሳቃችሁኝ 😂😂😂ስወዳችሁ እኮ ሐዲስየ እንኳን ተወለድህ ቀሪዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ወልደህ ከብደህ እንይህ 🎂🍰🍬🍬❤❤💞💞💗💗

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💋👩‍❤️‍💋‍👩

    • @muluethio3513
      @muluethio3513 Před 2 lety +3

      @@selamtube1319 ደምሬሻለዉ እህቴ በይ እኔንም ደምሪኝ

    • @allenm9678
      @allenm9678 Před 2 lety +1

      Malkam lidat

    • @engdaget12
      @engdaget12 Před 2 lety

      @@muluethio3513
      ደምሪኝ ውድ እመልሣለሁ

    • @user-ud5cy2dz6e
      @user-ud5cy2dz6e Před 2 lety +1

      @@engdaget12 እማ በቅንነት እንደማመር

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před 2 lety +7

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ ዋው እዴት ደስ እደምትሉ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አዲስ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ ።የመዳም ቅመሞች ለመቅደም ስሮጥ ብታውኝ ትገረሙ ነበር ።እግዚብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l Před 2 lety +1

    ስታምሩ ቃልየኮደሞ እህታቸው ነውእምመስለው ሰላማችሁይዛልን🌹🌹

  • @user-jz7fg4xu5s
    @user-jz7fg4xu5s Před 2 lety

    እንኳን ተወለድህ አዲሥ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ🎂🎂🎉🎉🎊🎊🎈🎈❤️❤️

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 Před 2 lety +6

    መልካም ልደት ቀር ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @user-fm9vd3jv1g
    @user-fm9vd3jv1g Před 2 lety +6

    እኔኮ እሚያስቁኝ የእዩባና የአቤል ሳቅ ወይኔ
    እንኳን ተወለድክ አዲስዬ መልካም ልደት

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት💋👩‍❤️‍💋‍👩

  • @user-vp5pw6kb5u
    @user-vp5pw6kb5u Před 2 lety +2

    አዲስዬ መልካም ልደት እንኳን ተወለድህ
    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላችሁ😂😂❤❤

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v Před 2 lety +1

    ወይጉድ እናተ አሳዘነኚ እደዚህ ትጨቅኑበታላችሁ 😄እንኳን ተወለድክ አዲሥ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርክልህ መልካም ልደት ምርጦች ታምራላችሁ

  • @habtshtube4263
    @habtshtube4263 Před 2 lety +14

    እንኳን ተወለድህልን ምርጦችየ ታምራላችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @tegestasyopia9932
    @tegestasyopia9932 Před 2 lety +4

    የእኔ ፎቃወች እኳን ደና መጣቹ አድስየ መልካም ልደት እናተግን ግፋቹ ወይ😂

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před 2 lety

    አዲስየ የኔ ምስኪን እንኮን ተወለድህቀራ ዘመንህ ይባረክ ደስትላላች ፍቅራችሁን ይብዛ።

  • @user-xx8ne7pj6s
    @user-xx8ne7pj6s Před 2 lety

    ከማንም በላይ ታላቅ ወንድሜ ነው😁😁😁😁
    መልካም ልደት አድስ እንኳን ተወለድህ

  • @Dubai825
    @Dubai825 Před 2 lety +8

    እንኳን ተወለድክ አዲስ ወድማችን መልካም ልደት ❤❤❤ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳችሁ 😍እነ እዮባ ምላሹን ቻሉት ሚስኪን አሰቃያችሁት እኮ😥😄

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 Před 2 lety

      ❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏

  • @kf4113
    @kf4113 Před 2 lety +3

    አድስዬ እግዝአብሔር አምላክ ፍቃዱ ሁኖ የዛሬ ዓመት ከልጅህ እንድታከብር ረጅም እድመ ይስጥህ መልኳም ልደት

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት💛💋👩‍❤️‍💋‍👩

  • @rahilemma7551
    @rahilemma7551 Před 2 lety

    አዲሰዬ እንኳን ተወለዲክ መልካም ልደት ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @user-kx3jp3in9w
    @user-kx3jp3in9w Před 2 lety +1

    ኣድስየ እንካን ተወለድክ ቀር ዘመንህ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክልህ እምወዳች ፍቅራች ብዝትዝት ይበል

  • @user-zz2um4wb8g
    @user-zz2um4wb8g Před 2 lety +5

    መልካም ልደት አዲስየ❤😍
    😂😂😂 ተራችሁን ጠብቁ