ቃልዬ ለመጀመሪያ ጊዜ መኪና ስነዳ ....

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 05. 2022
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 1,6K

  • @user-nj6ny4ps7s
    @user-nj6ny4ps7s Před 2 lety +320

    እዉነት ለመናገር እኔም መኪና መዳት በጣም ፈላጎት አለኝ ከስደት ስመለስ ፈጣሪ ይስጠኝ አቦ ሰወችየ ያሳካልሽ በሉኝ በናታችሁ😂😂😂

    • @abc12452
      @abc12452 Před 2 lety +6

      ያሳካልሽ ይሳካል አይዞሽ

    • @user-nj6ny4ps7s
      @user-nj6ny4ps7s Před 2 lety +4

      @@abc12452 አሜን የኔ ዉድ

    • @medinaadem3807
      @medinaadem3807 Před 2 lety +5

      አረ ያሳካልሽ ውዴ ለሁሉም ፈጣሪ ነው የሚሰጠው ይሰጥሻል

    • @user-nj6ny4ps7s
      @user-nj6ny4ps7s Před 2 lety +1

      @@medinaadem3807አሜን እዉነት ነዉ ማር ለሱምን ይሳነዋል

    • @user-ie3db1tl4i
      @user-ie3db1tl4i Před 2 lety +3

      ያሳካልሽ የኔ ዉድ

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 Před 2 lety +240

    አደኛ ነኝ ማነው እነዚህን በተሰቦች እደኔ የሚወዳቸው👌👍👍👍

    • @AbaynshiDeris7110
      @AbaynshiDeris7110 Před 2 lety +1

      😍😍😍💯💯💯💯💯❤❤❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@AbaynshiDeris7110 ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Před 2 lety

      Demerign be qenenet

    • @zolfamohammed6668
      @zolfamohammed6668 Před rokem

      ስውድድድሽሽ የኔልዩ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +116

    *_ለዝክረ ስምከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይምስጋና የሁል ጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ጻድቃን ሰማዕታት ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይበሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሐሞትን ስለኔ ሕይወት የጠጣህ የአቀረብኳትን አነስተኛ የምስጋና መባ በቸርነትህ ተቀበል_*
    *_ለስእርተ ርእስከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይእኛን ስለማዳን መከራን ለመቀበል ዘንበል ላለው ርእስህና ስእርተ ርእስህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይከሰማየ ሰማያት ወርደህ ከድንግል ማርያም ተወልደህ በሥጋ ብእሲ በሕፃን አርአያ በተገለጽክበት ወራት።እናታችን ሔዋንን ያሳተ ከይሲ ዲያብሎስ ፈራ ደነገጠ በኅዘንና በልቅሶም ተዋጠ_*
    *_ለገጽከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይከሁለቱ ቀራንብቶችህ ጋረ ለሚያንጸባርቀው አመጸኛንና ከዳተኛን በማስደንገጥ ብቻ ለሚገድል ለገጽህ ግርማ ሰላም እላለሁ_*
    *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️የኃጢአትን ማዕበል ባሕር እንደምትገሥፀው መጠን። አቤቱ በጋሃነም እሳት ከመቃጠልና ከሲኦል ትላትል ቁንጥጫ በቸርነትህ አድነኝ፤ እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ እንደጋለ ብረትና እንደተሣለ ምሣር ነውና_*
    *_ለአዕይንቲከ 🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይየቅዱሳንን ጥሪ ለሚሰማ ዕዝንህና ድሆችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ ሰላም እላለሁ_*
    *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️በላይ በዘባነ ኪሩቤል ተቀምጠህ የባሕሮችን ጥልቀት ትመለከታለህ። አቤቱ ሰውነቴን ከስይጣን ፈተና ከአመፀኛ ከተንኮለኛ አድናት። አቤቱ ባሕሩን አድርቀህ ደረቁን ሣር የምታለመልም ክሂሎት ያለህ አሸናፊ አምላክ ነህና_*

  • @user-nk3jy3nt5q
    @user-nk3jy3nt5q Před 2 lety +40

    እዮብ ነው በጣም የሚያሰቀው ስወድክ የምስራችው ሁሉ ያስቃሉ በርታ

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před 2 lety +211

    ቃልና አድስ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ በፍቅር ኑሩልኝ 😍😍

  • @user-gf7yl5mt4p
    @user-gf7yl5mt4p Před 2 lety +46

    ቃልየኮ ማር ናት እና አድስ ና እዮብ እራሱ ምርጥ ቤተሰብ ወላሂ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      Endmamer

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

  • @hiwetsisay3001
    @hiwetsisay3001 Před 2 lety +9

    ታድለሽ ቃልየ ይሄን የተበጣጠሰ ልብስ ከመልበስ ምናምን ከመቀባት የሰዉ ልጅ አለምን ቢወድ ምን ይጠቅመዋል የኔ እቡጥቅላ ፍልቅልቅ ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ ካይን ያዉጣች

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 2 lety +107

    እኔም መኪና መንዳት ምኞቴ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ሺንት ቤት አጣቢ ሁኜ መቅረቴ ነዉ😁ብቻ ተመስገን አምላኬ ቃልየ ትችያለሺ 👍👍👍

    • @hayuhayu1868
      @hayuhayu1868 Před 2 lety +2

      እኔም ነኝ ግን አንቀሳቅሳለሁ መዳሜ የምታደርገዉን አያለሁ እና ሴትዩየም ትሰጠኛለች መንዳት ሞክራለሁ ምን ዋጋ አለዉ በትርፍ ጊዜየ ልሰልጥን መንጃ ፈቃድ ፕሮሰስ ልጀምር የመንጃ ፈቃድ ስላት ብዙ ብር ይፈጅብሻል አለችኝ ችግር የለም ስላት ላ አለችኝ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      Endmamer

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      @@hayuhayu1868 Endmamer

    • @egzabherantatabkan9210
      @egzabherantatabkan9210 Před 2 lety +23

      እህቴ ሽንት ቤት አጣቢ ሆንሽ ማለት ካሰብሽው አላማሽ ወጣሽ ማለት አደለም ሁሌ ያሰብሽውን ነገር ማሳካት እንደምትችይ ሁሌ ላይምሮሽ ንገሪው አሁን በስራ ላይ ነሽ ተመስገን በይ

    • @senaityoutubeshow6025
      @senaityoutubeshow6025 Před 2 lety +1

      🤠🤠🤠me to

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለአባታች ለቸሩ መድኋኔዓለም በዓል በአባትነት ፍቅሩ አይለየን🙏ለመጀምራ ጊዜ ተገናኝን ቃልዬ😍ሰወድሸ መንዳት አቺም ለበጎነው ቀሰ እያል ትቺያለሸ ይመቻቹሁ ታሰቀናላችሁ👍👍👍👌

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před 2 lety +47

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ እዴት ደስ እደምትሉ የኔ መልካሞች የመዳም ቅመሞች እዳይቀድሙኝ ብዩ ስሮጥ ልደፋ ነበር ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ አደኛ ነኝ ማንም አልቀደመኝም ።ሰላም ፍቅር አድነት ለናት ሀገራችን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-gu2we7qj1i
    @user-gu2we7qj1i Před 2 lety +19

    ጀግና ነሽ እውቀት ጥበቡን አብዝቶ ይግለፅልሽ በጣም የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @user-zn9uh1zy9u
    @user-zn9uh1zy9u Před 2 lety +27

    አረ ቃልዬ እኔ እንደዚ ትነዳለች ብዬ አላሰብኩም ትፈራለች ያዘኝ ያዘኝ ብላ ትጮሃለች ብዬ ነው ያሰብኩት እና ቃልዬ መኪና ይገዛልሽ በኛ ኣልፈሻል😁😁🌹🌹🌹❤❤❤❤❤ቸሩ መድሃጀ አለም ይጠብቃችሁ ምርጦችዬ❤🙏

    • @user-wi8ly8qr3g
      @user-wi8ly8qr3g Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@user-wi8ly8qr3g ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @qaleya4812
    @qaleya4812 Před 2 lety +54

    ኧረ ስወዳችው በማርያም 😍😍😍😍😍😍😍

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit Před 2 lety +50

    እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ ካልዬ አንደኛ ነሽ የእውነት👍👍 ❤❤❤❤🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mesertabedthanks707
    @mesertabedthanks707 Před 2 lety +19

    እንኳን ለቸሩ መድሀኒአለም ወራዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ውብ ኢትዮጵያ ዊያኖች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ስርዓት መከባበር ፍቅር እግዚአብሔር አሟልቶ ያደላችሁ ከነቤተሰባችሁ እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ቃልዬ የኔ ቆንጆ የኔ ልዕልት የሴት ጀግና የህይወት ዘመንሽን ትዳርሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው አሜን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety +9

    ሰላም ሰላማች ይብዛልኝ ቃልዬ የኔውድ ጎበዝ ነሽ በርች አዲስ እና እዮብ ለቃልዬ ሽልማት ይገባታል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!! ስለደመራችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ!!

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 Před 2 lety +11

    ዋወ አንድኛ ነሽ ቃልዬ አንበሳ አዲስ ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር በፍቅር ይሙላው ቤታቹሁን 👍❤️❤️

  • @mel7623
    @mel7623 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንቅ ናችሁ!!! ቃልዬ ለጀማሪ ከ 10 መቶ አጊተሻል ጎበዝ።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

  • @ሳምሪ
    @ሳምሪ Před 2 lety +4

    ወይኔ ደስ ስትሉ 🥰በጣም ጎበዝ ነሽ10/10%❤️ ፍቅራቹ ይብዛ🙏🙏🙏🥰

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +4

    ቃልዬ ጎበዝ::🙏🏽👍🏽👏🏽💐 ኢትዮጵያ መንዳት እራስ ምታት ነው በርቱ::

  • @tsfatsfa2859
    @tsfatsfa2859 Před 2 lety +19

    ቃልዩ አድስየ ሁላችሁም ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ እዮባ የኔ ፍልቅልቅ ካላንተ አያምርም ሁሉም ነገር አዳማቂ ነህ ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ውዶችየ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

  • @user-xu5gj3vv6s
    @user-xu5gj3vv6s Před 2 lety +38

    ቃልየ ልክ እንደ መዳሜ እኮ መስልሽኝ😁🤣እስዋ ስትለማመድ ልክ እንደ ኣንቺ ነበረች ኣሁን በጣም ጎበዝ ሆነች እና ኣንድ ነገር ልንገራቹ ኣድሴ እና ቃሌ መኪና ከመንዳታቹ በፊት መማተብ ኣለባቹ ውዶቼ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @user-rw2nd9wf9y
    @user-rw2nd9wf9y Před 2 lety

    ዋዉ ቃልዬ የኔ ጣፋጭ አንደኛ ነሺ በተረፈ ፍቅራችሁን ብዝዝት ያድርግላችሁ

  • @user-wx9ov7gj9k
    @user-wx9ov7gj9k Před 2 lety +41

    እንኳን በሰላም መጣቹ ተወዳጆዬ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑሯቹሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቸሩ መድሃኔአለም ወርሓው ክብረ በዓል አደረሰቹ 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @yenegusasnakew445
    @yenegusasnakew445 Před 2 lety +3

    ጎበዝ ቃልየ በጣም ነው ደስ የምትሉት ይህንን ፍቅራችሁን አይቀይረባቹ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety +9

    ደስ የምትሉ ጥዶች ቃል እና አዲስ ስታምሩ ፍቅራችውን ያብዛው እሺ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v Před 2 lety

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቃልየ እና ሀድስ እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ቃልየ ጎበዝ ነሽ 100% አልፈሻል💚💛❤️

  • @SalamSalam-il1jb
    @SalamSalam-il1jb Před 2 lety

    ጎበዝ ቃልዬ እግዚአብሔር የፍቅራችሁን ፍፃሜ ያሳምርላችሁ

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 Před 2 lety +3

    እወዳችኋለሁ ተባረኩ አትጥፊ ቃልዬ እኮ ጐብዝ ናት ሠላማችሁን እግዚአብሔር ሠላማችሁን ብዝዝት የድርግላችሁ ተባረኩ ❤️💛💚 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 Před 2 lety +9

    የፍቅር ቤተሰቦች እንኳን ደሕና መጣቹ ቃልየ ጎበዝ ነሽ እኔም ፍላጎት አለኝ ግን በጣም እፈራለዉ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላን ቃልየ እደመጀመሪያሽ ጀግና ነሽ አኮራሽን ፈጣሪ ይጠብቃቹህ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Před 2 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ በርቼ እህቴ በዚህ ቀጥይበት ለውጥ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @kalye4857
    @kalye4857 Před 2 lety +10

    እውነት ከስደት መልስ እናተን ማየት ፈልጋለሁ መድሀኒያለም ለዛ ቀን ያብቃኝ 😍😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!! ስለደመራችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @brtukanyedengiije2434
    @brtukanyedengiije2434 Před 2 lety +6

    በጣም ደስ ትላላቹው🙏😍❤እዬባ ምርጥ ወንደም ነህ ፈጣሪ ይባርክ🙏😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @dgdbdb1684
    @dgdbdb1684 Před 2 lety

    ውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ቃልዬ በርች

  • @user-so8pj9dl6r
    @user-so8pj9dl6r Před 2 lety +1

    ደስ እምትሉ ጥዱች ተምሳሊት እምትሆኑ ናችሁ ቃልየ እደለማጂ አደለሺም ጉበዝ ነሺ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +15

    ለምን በህዝብ ማመላለሻ እንደሚፈትኑ አይገባኝም መንጃ ፍቃዱ ለቤት መኪና የሚል ሁኖ ሳለ በትልቅዬ መኪና ይፈትናሉ ።መንገድ ትራንስፓርት እስኪ አስተካክሉ🤔🤔
    ቃል ጎበዝ 👍👍👍👍👍👍 💕
    ሐዲስ & እዬብ 👍👍👍👏
    10/10

    • @zewdneshshewarega7386
      @zewdneshshewarega7386 Před 2 lety +1

      Merta yetemarechiw new enji beMinibusm ale

    • @slemadoha123
      @slemadoha123 Před 2 lety +1

      የእወነት በጣም ፈቅር የሆናቸሁ ቤተሠብ ናቸሁ ወዳቸ😍😍😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@zewdneshshewarega7386 ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      @@slemadoha123 ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

  • @user-kp4sq3hr1f
    @user-kp4sq3hr1f Před 2 lety +4

    ዋውው በጣም ደስ ትላላቹ ጎበዝ
    (ቀስው በቀስ እንቁላል በእግሩ ይሄዳል) ሁሉም ነገር ቀስ በቀስ ነዉ 10/7

    • @user-xf6eq6xs2v
      @user-xf6eq6xs2v Před 2 lety

      ስወዲሽ ሰብስክርስይብ አርጌኝ

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +1

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ጎበዝ በእውነት እደጀማሪ አይደለሽም መኪናዋን አበረርሻት እኮ

  • @user-vi9gc6ez4d
    @user-vi9gc6ez4d Před 2 lety

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዩ ወይኔ እዩባ በሩጫ ሞተ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 2 lety +2

    ስዎዳችሁ እኮ ማሮቼ ❤ እዮባ ግን አሳዘከኝ በሞተር ነበር መቅረፅ የነበረብህ ቃልዬ ጎበዝ ነሽ የኔ ማር 10/10 ሰጥቼቻለሁ።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

  • @abc12452
    @abc12452 Před 2 lety +3

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ አነዳድሽ እዮባን ከኋላ ኩስ ኩስ አስባልሽልኝ👍👍👍አድንቄሻለዉ በርቺልኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!! ስለደመራችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ!!

  • @bayushabebe2731
    @bayushabebe2731 Před 2 lety

    እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ ቃልዬ በጣም ከአዲስ ጋር እና በይበልጥ ከወንድምክ የመልክ መመሳሰሏ ነገር ነው።በእውነት የእግዚአብሄር ድንቅ ተምርን አነብባችኋለሁ። ደሞኮ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁሉ ነገራችሁ ደስ ያሰኛል ሁሌም ፈጣሪ በፍቅር እና በጥበቃው ይጎብኛችሁ።

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 Před 2 lety

    ዋው ጎበዝ ቃልዬ እኔ በጣም ነው የምፈራ እንደለማጅ አይደለሽም ቃልዬ ፍቅራችሁን ያብዛልኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…… ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @rasheedpathappiriyambinuar6897

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሌላ ምንም አልልም እውነት ደስ ስትሉ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @user-ow5kl5ds1d
    @user-ow5kl5ds1d Před 2 lety +2

    የኔ ማሮችችች እግዚአብሔር የጠብቃቹ

  • @user-fw4my1mo4f
    @user-fw4my1mo4f Před 2 lety

    ዊዪ ደሰ ሰሊ በጣምነዉ ማደኒቂሺ ጎቦዚ እግዚአብሔር ይጢቢቂሺ

  • @almazalmaz8382
    @almazalmaz8382 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውቦች ቃልዬ በጣም ጎበዝ ነሽ 10/10

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!! ስለደመራችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ry8319
    @ry8319 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ማሮች እንኳን ደና መጣችሁ ቃልየ ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት ማር😍😍❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 Před 2 lety +5

    የኔ ውዶች ደስስትሉ እግዚያብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቃልዬ አንደኛ ነሺ ጎበዝ በርች

    • @martamarti824
      @martamarti824 Před 2 lety +1

      Betami desi tilalachu

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!! ስለደመራችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@martamarti824 ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!! ስለደመራችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 2 lety

    ቃል እና እዮባ ግን በጣም ነው የሚመሳሰሉ ግርም ነው የሚለኝ ፍቅሩ የሆናችሁ ቤተሰብ ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዛት ይበል

  • @Getetsegaye
    @Getetsegaye Před 2 lety

    ዋው በጣም አሪፍ ነው እማምላክ ትጠብቅሽ በርቺ

  • @user-gn9ib2ff7r
    @user-gn9ib2ff7r Před 2 lety +24

    የምወዳችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ👏👏❤❤❤አይለያችሁ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      Endmamer

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

  • @user-oi1ld5uc7i
    @user-oi1ld5uc7i Před 2 lety +16

    ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለቸሩ መድሐኒአለም አደረሳችሁ አደረሰን ቃሌ አዲስ እዮባ ቸሩ መድሐኒአለም ይጠብቃችሁ ጎሽ ቃልዩ ቀጥይበት እመብርሐን ትጠብቅሽ💚💛❤️

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      Endmamer

    • @liyuliyu3696
      @liyuliyu3696 Před 2 lety

      @@hannatube3952 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

    • @user-xf6eq6xs2v
      @user-xf6eq6xs2v Před 2 lety

      @@sinteblog5870 ስወዲሽ ደምሪኝ

  • @MohamedMohamed-is3bl
    @MohamedMohamed-is3bl Před 2 lety +1

    በጣም ነው የምወዳቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ ውዶቼ

  • @zedleerasd3825
    @zedleerasd3825 Před 2 lety +1

    የሆንሽ ጣፋጭ አንደበት ተለማማጅ አትመስሊም በርቺ ቃል አዲስ እዮባ ዉድድ

  • @user-bw6je3tv4o
    @user-bw6je3tv4o Před 2 lety +5

    አሁን የመጠፍላችሑ ከሳውዲ ነው በጣም ነው የምወዶች ውዶች አዱስየ ምርጥ ባል ነህ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

    • @user-xf6eq6xs2v
      @user-xf6eq6xs2v Před 2 lety

      ስወዲሽ ሰብስክርስይብ አርጌኝ

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 Před 2 lety +2

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ሁሌም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

  • @tarikabyeneh6153
    @tarikabyeneh6153 Před 2 lety

    የኔ ጣፋጭዬ በጣም ጎበዝ ነሽ hulachunim wuddddd ere atigechum demo good luck for your test

  • @user-ql7lr5nf5z
    @user-ql7lr5nf5z Před 2 lety

    መኪና እበዛበት ቦታ ባትሆኑ ጥሩ ነበር ቃልዩ በረች ሀያቴ

  • @user-dd8tx2mz4j
    @user-dd8tx2mz4j Před 2 lety +4

    ሥወዳችሁ አዴ ቃልዬ እዮቤ ❤ጎበዝ ነሺ ከ10/10
    ሰጥቸሻለሁ 👍👍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!! ስለደመራችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ!!

  • @sehenyee
    @sehenyee Před 2 lety +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ ሰላማችሁ ብዝዝዝት ፍቅራችሁ ብዝዝት ይበል

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      Endmamer

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

  • @Sarasara-mu4kd
    @Sarasara-mu4kd Před 2 lety

    ቃል በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም

  • @user-pt7gj3jh7o
    @user-pt7gj3jh7o Před 2 lety

    በጣም ነው ምታምሩት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-ff8hv5xf5e
    @user-ff8hv5xf5e Před 2 lety +7

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውዶችየ ውይይይ ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልኝ እዮባየ ምርጥ ልጅ ምርጥ ፋሚሊ ናችሁ ቃልየ 10/10%

  • @elisayesilasefixuri4752
    @elisayesilasefixuri4752 Před 2 lety +2

    ምርጦች በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

  • @adinaeshetuadinaeshetu1614

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔማሮች

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 Před 2 lety

    ቃልየ ጎበዝ በርች እዮባ ደግም የሁሉም ድምቀት ነህ

  • @sumyea2880
    @sumyea2880 Před 2 lety +2

    ቃል እና አዲስ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ፍቅራችሁ እስኪ መቃብር ይሁንላችሁ ያረብብብ ዉድታ እስኪ ጀነት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

  • @hiethosp6531
    @hiethosp6531 Před 2 lety +3

    ቃልየ የኔ ጀግና በረች እምወዳችሁ እመብረሀን ትጠብቃችሁ እየቤ አደከማችሁት እኮ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!! ስለደመራችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567

    እዮባዬ የኒ ማር ደከምህኮ ድምቀታቸውኮነህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃልዬ ጎበዝ👌👌👌

  • @hantshalemo1567
    @hantshalemo1567 Před rokem

    በጣም አሪፍ የኔ ውድ በጣም ነው ምወዳቹ አድናቂቹ ነኝ በጣም ተስቀናለቹ

  • @fatimaomar35
    @fatimaomar35 Před 2 lety +11

    አች ፈገግታሽብቻ ይማርካል የኔ ቆጆ ሁሉችሁም ልዩ ናችሁ🌷🌷

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

  • @yordanos3320
    @yordanos3320 Před 2 lety +4

    ቃልዬ ና አድስ በጣም ነው ምወደችሁ እግዚአብሔር ዘመነችሁን ይበርክህ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před 2 lety +1

    ቃልዬዬዬዬዬ እንኳን ለአቅመ መኪና በቃሽልኝ የኔ መልካም በቃ አዲስዬ ቁልፍ ስጣት በቃ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 2 lety

    Kaliye betam gobez confidence alesh hadis Ena eyobam eyeredush silehone yasdenikal berchee!!!

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +27

    እዮቤ የቪዶ ድምቀት እኮ ነህ ፎቶ እንሳ አድናቂ ነኝ ተመቸኝ😁😁 ሀሀሀሀ ቃልየ የኒ ፍቅር 😘👍👍የኒን መዳም በልጠሻታል ሆሆይ ባሏ ቢለቅላት ደፍታ ልጨርሰን ነበር ፈጣሪ አተረፈን

    • @hiwetsisay3001
      @hiwetsisay3001 Před 2 lety +4

      ያለፍላጎቴ አሳቅሽኝ

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 Před 2 lety +3

      🙄😅😅😅😅😅😅

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@hiwetsisay3001 ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@shaikhaalthani2822 ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @user-yu7rn2un5o
    @user-yu7rn2un5o Před 2 lety +2

    ናፍቃችሁኝ ነበር ቪድዮ ከመልቀቃችሁ በፊት አስታዉሻችሁ ጠፍተዋል በሠላም ነዉ እያልኩ ነበር ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል.ቃልየ በጣም ጐበዝ ነሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

    • @user-yu7rn2un5o
      @user-yu7rn2un5o Před 2 lety

      ኧረ ምን ቸገረሽ

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před 2 lety

    ቃልዬ ጐበዝ በረቺ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @tigistmelese8423
    @tigistmelese8423 Před rokem

    በእውነት በጣም ነው የምታምሩት ቃልየ አዲስ እዮባ በቃ ፋሚሊቺሁ በጣም ነው እሚያምረው

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Před 2 lety +3

    የኔ ውዶች ስታምሩ ቅዱስ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቃችሁ🤲❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

  • @bogemessi4868
    @bogemessi4868 Před 2 lety +5

    የቆንጆ ስታ ምር እግዚአብሔር ፍቅሩ ያብዛለችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!! ስለደመራችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ!!

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před 2 lety

    ማርያምን መኪና መንዳት በጣም ነው የምወደው አገሬ ሰገባ የመጀመሪያ ሰራዬ መለማመድ ነው ቃልዬ ጉበዝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…… ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!.

  • @dasanpuliyakkod5618
    @dasanpuliyakkod5618 Před 2 lety +1

    ቃልዬ የእውነት ማማዬ ጎበዝ ደስ ይላል በርችልን አዲስም በደብ አበረታታት ግን ኢዮባዬ ደከመብኝ ስታሮጡት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ !...

  • @tigesttadesse566
    @tigesttadesse566 Před 2 lety +8

    እዮብኮ ድምቀታችው ነው በእውነት

  • @sarayijjk2443
    @sarayijjk2443 Před 2 lety +4

    ቃል እና አዲስ እናም ወድማቸው ደስ ትላላችሁ የእውነት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!! ስለደመራችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @alemneshbeyene5539
    @alemneshbeyene5539 Před 2 lety +2

    አዲስየ ቃልየ በጣም ነው ምወዳቹ የእናተአይነት ፍቅር ለሁላችንያድለን ይሳካልሽ በሉኝ ተዋህዶ ወገኖቼ

  • @natnaelleulseged4305
    @natnaelleulseged4305 Před 2 lety

    Ewnet kalye jegna neshi 15/10 setcheshalehu አግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ ewedachihualehu eyob ayzoh wendme

  • @abc12452
    @abc12452 Před 2 lety +17

    የሳቄ ምንጮች እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @emuzeethiopia1208
    @emuzeethiopia1208 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በልጅይባርካችሁ😍😍💕💕🙏🙏

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      Endmamer

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!! ስለደመራችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ!!

  • @tegestasyopia9932
    @tegestasyopia9932 Před 2 lety

    ሰላም የእኔ ዉዶች የምወዳቹ አድስዬ ቃልዬ እዮባ ሰላማች ብዝት ብዝዝት ይበልላቹ

  • @user-hj8ux8wi3z
    @user-hj8ux8wi3z Před 2 lety +1

    ማሻአላህ በጣም ጎበዝነሽ ቀጥይበት በጣም አሪፍነዉ

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላማችሁ ይብዛ ዉዶችዬ ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔ ምርጦችዬ ቃልዬ ጎበዝ ነሸ ❤❤❤

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      Endmamer

    • @helenabrham2758
      @helenabrham2758 Před 2 lety +1

      ወይኔበማሪያምስወዳችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@helenabrham2758 ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

  • @zenebseid7011
    @zenebseid7011 Před 2 lety +4

    ማሻአላህ ባጣም ታምራላቺሁ

  • @MMm-pr9nq
    @MMm-pr9nq Před 2 lety

    ዋው በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ 10/10 ሰጥቼሻለሁ በጣም እወዳችኋለሁ እዮባዬ በጣም ነው የምወድክ ኑሩልኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…… ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል ጎብዝ ነሽ በርች

  • @destawork5301
    @destawork5301 Před 2 lety +14

    የተዋህዶ ልጆች ሁሌም በደስታ ኑሩ::

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

    • @user-qx3px1hs9p
      @user-qx3px1hs9p Před 7 měsíci

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +2

    ዋው ቃልዬ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች 💞💞💞💞

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!! ስለደመራችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ!!!

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Před 2 lety

    ፍቅራችሑን ያብዛላችሑ ልኡል እግዚአብሄር 🙏😻 ጥሩ ነው ከ 10%9 መንገዱ ነፃ ስለሆነ መኪና የበዛበት ቢሆንና ወደ ክፍለ ሐገር ቢሆን ትፈሪ ነበር

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ቃልዬ