ለቃልዬ ከውጪ የሚያምር ስጦታ መጣላት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 08. 2022
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 1,3K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 2 lety +228

    ለ አዲስ አመት የታሰበውን ለመርዳት በ 0974024574 በቴሌግራም እዮብ ብለው ያዎሩን ወይም ይህንን ተጭነው 👉 t.me/Eyod1 ያዎሩኝ
    t.me/+CXQIAb2UVu04NDNk
    ከላይ ያለውን ሊንክ በመጫን ወደ ግሩፑ በመግባት ለምንሰራው ስራ ሀሳብ ሀስታዬቶን ያጋሩን

    • @tege6254
      @tege6254 Před 2 lety +5

      ውይ ደስ ስትሉ አዲስና እዮብ እኔም ወንድሞች ስላሉኝ እናንተን ሳይ ውይ ደስታዬ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 2 lety +2

      ወብይሁሸ።ማር።ሱሬለሚለብሱ።ሲቱችምክሬያችወ።ሁሎምያምራል።በሳላምለብሰሸወይለቅ

    • @desalegne10
      @desalegne10 Před 2 lety +1

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የተከበራችሁ ወገኖቸ ሰላመ እግዚአብሔር ባላችሁበት ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ💚💛💛💛❤❤ ፍቅርን አንድነትን መዋደድን መተሳሰብን ለሰው ዘር በሙሉ ተመኘሁ መልካም ሁኑ መልካምነት ለራስ ነው በጎ አድርጉ የበጎነት ዋጋው ሰፊ ነው እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክልን❤️❤️🙏😘🌹🌹 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ

    • @tonitooni9548
      @tonitooni9548 Před 2 lety

      ጥቁሩን መርጫለሁ ሰውየውን ግን አለማድነቅ አይቻልም

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 Před 2 lety +1

      ሠላም እዴናችሁ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Před 2 lety +305

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹

    • @za201
      @za201 Před 2 lety +1

      አሜን 🙏

    • @user-ch3hg9yt7j
      @user-ch3hg9yt7j Před rokem

      በሁሉም ቪድዮ ይህ ብቻ ነው እምኮምተው ክክክክክክክክ ሌላ ቃላት የለህም

    • @eg3549
      @eg3549 Před rokem

      Amen Amen Amen

    • @user-yh5ud4lf2l
      @user-yh5ud4lf2l Před rokem +1

      *አሜን አሜን አሜን*

    • @user-yh5ud4lf2l
      @user-yh5ud4lf2l Před rokem

      @@user-ch3hg9yt7j እናትየ ከዚህ በላይ ምን ትልቅ ነገር እኮ ነዉ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 2 lety +219

    እንዃን ለአቡነ ሐብተ ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን እንዃን ደና መጣችሁ አዲስ

  • @masytube16
    @masytube16 Před 2 lety +127

    በጣም የምታምሩ ቤተሰቦች ቃልየ ግን እርጉዝ ነችዴ ቢሆን ደስ ይላን የምትመኙላት ላይክ 💪

  • @user-fe9vj4rs8i
    @user-fe9vj4rs8i Před 2 lety +112

    እደነዚ ልጆች ፍቅርና መከባበር ደስ የሚልኝ ነገር ያለ እስከማይመስለኝ ነው የወደድኳቸው ማሻአሏህ ስርአት እድ አድርጎ ማመማር😍ከሚባለው በላይ ታስቀናላችሁ ክፉአይካችሁ

    • @amenmedia529
      @amenmedia529 Před 2 lety +1

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እህቴ

    • @user-fe9vj4rs8i
      @user-fe9vj4rs8i Před 2 lety +1

      @@amenmedia529 አድረኩሽ ማማ

    • @amenmedia529
      @amenmedia529 Před 2 lety

      ክበርልኝ እኔም መልሻለሁ

    • @Sabit33
      @Sabit33 Před 2 lety

      ማሻአሏህ ደስ ይላሉ አሏህ ሂዳየውን ይስጣቸው. ውድ ሰብስክራይብ አርጊኝ.

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r Před 2 lety +68

    ሁሉም ቀሚሶች ቆንጆ ናቸው 🥰🥰🥰🥰ልጅን አለማድነቅ ንፍግነት ነው አመራረጥ ይችላል እግዚአብሔር ይስጠው🥰

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +116

    ድንገቴ ፈጠዝያ ይሉታል ደስ ይላል በጣም ልብሱ በሙሉ ሰረአት ያለው ነው ወጣ ያለ ልብስ የምለብሱ ከዚህ ተማሩ 💕👍

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před 2 lety

      Demerige yeni wud❤🙏

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 Před 2 lety

      ድንገቴ ፈጠዝያ 😂😂😂 እንደዚህ አይነት አማት አያድርድ አለማየሁ ታደስ ፈረደበት 😂😂

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety

      @@biruketawitkefelegn8010 😂😂

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety

      @@yordi8453 እሽ

    • @user-gt1lu4py7b
      @user-gt1lu4py7b Před 2 lety

      ፍቅራችሁን ይጨምርራችሁ ደስ የምትሉት

  • @mbet1840
    @mbet1840 Před 2 lety +44

    ቀሚሶች ሁሉም ያምራሉ የላክላት ልጅ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ በወጣው ይተካ ቀሚሶች ለእኔ ሁሎችም አደኛ ናቸው ሚገርም ምርጫ ነው እኔም ቀሚስ መልበስ አማረኝ

  • @user-pd4ob7tt6h
    @user-pd4ob7tt6h Před 2 lety +175

    እኛ የመዳም ቀመሞች እኦ ደኩተር ነን 🤣 ቃልየ እርጉዝ ናት የምትሉ🙋‍♀️

    • @SalamSalam-ex1fr
      @SalamSalam-ex1fr Před 2 lety +1

      ኣለን🙋♥👸😉

    • @user-xp6eb3mw3n
      @user-xp6eb3mw3n Před 2 lety +1

      😂😂😂😂😂😂ጥልቅብየ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před 2 lety

      ክክክክክ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před 2 lety

      @@user-xp6eb3mw3nረ በሳቅ

    • @sus2475
      @sus2475 Před 2 lety +5

      እኔእራሱ ጥርጣሬላይነኝ ውጤቱን ቀጣይ እናገራለሁ

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v Před 2 lety +23

    ቃል ማለት የሴቶች ተምሳሌት እረጋ ያለች ክብሯን የጠበቀች ድንቅ ሴት ናት ቃል ከመልክ መልክ ከስረአት ስረአት ለኔ በዩቱብ ካወኳቸው ሴቶች አደኛ #ሳምሪ #ቃል#ማሒ ከነዚህ ውጭ ያላችሁትም አላችሁ ጥሩወች ብቻ ለትዳራችሁ ክብር ያላችሁ በሚዲያም ላይ ስረአት ያላችሁ እስካሁን ያልተቀያየራችሁ ለኔ ድንቅጨሴቶች ናችሁ ኮሜታተሮችስ እውነት ነው ካላችሁ👍👍👍👍አሳዩኝ

    • @hani6647
      @hani6647 Před 2 lety

      ልክ ብለሻል ለኔ ግን 1.ፍሬ ❤❤❤❤2.ቃሊ 3.ሳምሪ 4.ማሂ

  • @Tiji-cw9xh5xp3i
    @Tiji-cw9xh5xp3i Před 2 lety +16

    ቃልዬ አርጊዛለች የምትሉ በላይክ 👍👍👍

  • @genetmamo6883
    @genetmamo6883 Před 2 lety +28

    ቃልዬ የኔ ምርጥ ሴት በጣም ነው የምወድሽ የማክብርሽ የምትስጡት ትምህርት በጣም ትክክል ናችሁ እውነት ነው ሴቶች ወደ ቀሚስ ለባሽነት ኑ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow Před 2 lety

      ገኒ ደምሪኝ ቪደወ እይና

  • @user-bq2rv5ry1y
    @user-bq2rv5ry1y Před 2 lety +54

    እዮባ የቤቱ ድምቀት እኮ ነህ😍😘

  • @Amele8427
    @Amele8427 Před 2 lety +125

    ቃልዬ እርጉዝ ናት የምትሉ እጅ ወደ ላይ🖐🖐🖐ማርያም ትቅረብሽ ቃልዬ በሰላም ወልዳችሁ ለማቀፍ ያብቃችሁ❤
    በቃልዬ እርግዝና ይሁንባችሁ 👉ሰብስክራይብ እያደረጋችሁኝ በቅንነት❤😘😘

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před 2 lety +5

      እኔ ጠርጥራለሁ በባለፈው

    • @user-iw3mt3qw6n
      @user-iw3mt3qw6n Před 2 lety +3

      አወን ናት በእውነት

    • @Amele8427
      @Amele8427 Před 2 lety +14

      እኛ እኮ አንቻልም ለመጠርጠር😂😂

    • @zuzu_tube1234
      @zuzu_tube1234 Před 2 lety +4

      አወ እርጉዝ ናት ባለፈው ሳምሪ ፕራክ ስሰራ አትየኝ ለእሷ ጥሩ አይደለም ስትል ነበር

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety

      @@nefisa70 ደምሪኝ

  • @tigyoutube2999
    @tigyoutube2999 Před 2 lety +56

    አንች ሁለት ሁኚ ወልደሽ እቀፊ ቃልየ እኔ ደግሞ ለልጅሽ ከዱባይ በሻንጣ እልክልሻለሁ የኔ ውድ ሌላም ስጦታ እያዘጋጄሁላችሁ ነው ውድድ ነው ማርጋችሁ

    • @user-kw9yg5il7h
      @user-kw9yg5il7h Před 2 lety +2

      ቲጅየ እስኪ ለኔም ላኪልኝእ

    • @user-pv5uq4pc4o
      @user-pv5uq4pc4o Před 2 lety +1

      @@user-kw9yg5il7h ከከከከከ እረ

    • @user-fd8dd1bb6l
      @user-fd8dd1bb6l Před rokem +1

      መልካምነትሽ ፊትሽ ላይ ያፀባርቃል😍😍😍😍ለኔም አድ ሻርፕ ቢሆን ላኪልኝ😜😂አላህ ያሣብሽን ያሣካልሽ ለነሡ ያሠብሽላቸውን ማለቴነው😍😍😍

    • @tigyoutube2999
      @tigyoutube2999 Před rokem

      @@user-fd8dd1bb6l አድራሻሽን ስጭማ እህቴ አብሽሪ

    • @tigyoutube2999
      @tigyoutube2999 Před rokem

      @@user-pv5uq4pc4o ልጃለሽ ወይስ ላንች ነው

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před 2 lety +39

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጻድቁ አረጋዊ ቅዱስ ዮሴፍ
    ዓመታዊ የዕረፍት በዓል ለአቡነ ሀብተ ማርያም እና ለአቡነ ኢየሱስ ሞዐ ዘሐይቅ ወርሐዊ በዓል እንዲሁም በእለቱ ታስበው ለሚውሉ የቅዱሳን አባቶቻችን በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን
    እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ደስ ትላላቹ
    ፐ ልጅ ግን በጣም ጉበዝ ገማች ነው እግዚአብሔር ይስጠው

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety +63

    ቃልዬ እርጉዝ ናት እምትሉ 😁😁👍👍

  • @user-ur1nf8vp5f
    @user-ur1nf8vp5f Před 2 lety +28

    ስታምሩ እኮ ቃልዬ ደሞ እርጉዝ ነች እደኔ ያወቀ

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 Před 2 lety +24

    ቤተሰቦቼ እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ደስ የምትሉ ፍቅራቹ ሌሎችን ያስተምራል ቃልዬ እንኳን ደስያለሽ

  • @user-uh8tp7wx6g
    @user-uh8tp7wx6g Před 2 lety +8

    እኔ ኮሜት አልወድም ግን ገና ሳያት እርጉዝ እደሆነች አወኩኝ እኔም ወልጃለሁ 7ወር ልጅ አለኝ አላህ ያሴድግልኝ እጅ

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 Před 2 lety +77

    _እንዴት እደምታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛ በክርስቶስ_
    _ቃልዬ የኔ ውድድ♥♥♥_

  • @user-wg8ym6tk2w
    @user-wg8ym6tk2w Před 2 lety +57

    እዬብ በቃ ድምቀታችሁ ነዉ ❤️❤️ ዉድድድድ ሁላችሁንም ስታምሩ 😘😘

  • @user-dt6bk6ob9v
    @user-dt6bk6ob9v Před 2 lety +24

    የመዳም ቅመሞች እኮ መጠርጠር አደኛ ናችሁ ቃልዬ🥰🥰🥰🤪እውነት ያርገውብያለሁ መቸም አይናችን እኮ😂

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 2 lety +3

    ሲያምርብሽ ቀሚሱ ልጁ ደሞ ምርጥ ልጅ ነዉ ሁሉም የሴት የሆነ ስርአቱ የጠበቀ ልብስ ላከልሽ ተባረክ

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 Před 2 lety +45

    የኔ ውቦች ፍቅር የሆነችሁ ፍቅርን የምታስተምሩን ቤታሳብ ድንግል ማርያም ትጣብቃችሁ ቃልዬ ስጦታውን እንደ አቀፍሽው ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ የኔ ሳቅታ❤❤

    • @emebetasefa6721
      @emebetasefa6721 Před 2 lety +1

      ሁሉም ልብሶችሽ ያምናል የጫዋ ልብስ ናው እናንት እረሳችው ስተምሩ ያተወህዶ ልጆች ፍቅረችውን እግዚአብሄር የብዘላችው

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Před 2 lety

      @@emebetasefa6721 demerign melesalewu

  • @Kdisttube
    @Kdisttube Před 2 lety +12

    እንኳን ደህና መጣችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልላችሁ ዋዉ የኔ ደርባባ ሁሉም ያምርብሻል በርቱእናመሰግናለን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +26

    ለሰጪው እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጠው :: ቃልዬ ሁሉም ስጦታ አምሮብሻል::👍🏽👏🏽

    • @selamawitameha1747
      @selamawitameha1747 Před rokem

      በጣም ነው ቀሚሶቹ የሚያምሩት ቃልየም በጣም ነው የምታምር ሴት ነች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 2 lety +5

    ቃልዬ የኔ ልዕልት ስወድሽ❤❤❤❤ሁሉም ያምርብሻል።እግዚአብሔር ይባርካቹ።ላኪውም ፀጋ ልበስ

  • @wudeejigu4448
    @wudeejigu4448 Před 2 lety +33

    እዮባ መልካም ስው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @user-vi1ku7vt8g
    @user-vi1ku7vt8g Před 2 lety +14

    ይህ በቀልድ የምትጀምሩት ነገርስ ስወድላቹ ፍቅር ይብዛላቹ

  • @yeshihu2956
    @yeshihu2956 Před 2 lety +2

    ውድ ቤተሰቦቼ በእውነት በጣም ደስ ትላላቹ
    እኔ መጀመሪያም ቀምስ ለባሽ ነኝ
    ቃልዬን አይቼ ደግሞ እንደምቀጥልበት ተስፋ አደርጋለሁ። ብዙ ትምህርት እየወሰድኩባቹ ነኝ
    በጣም ነው የምወዳቹ ኑሩልኝ!!
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታችን ለዘላለም ትኑር!!!

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety

    እንኳን ደና መጣችሁ እዲስ ቃልዬ እና እዮባ ሁላችሁንም እንውድችዋለን ቃልዬ ሁሉም ቀምሶች በጣም ያምራል ውንድማችን በወጣ ይተካ በለናል

  • @Tube-pq8ge
    @Tube-pq8ge Před 2 lety +53

    ቃልዬና አዲሥ ሥወዳችሁ ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ሠላምን ፍቅርን ያብዛላችሁ

    • @fkcnhjghchgu5387
      @fkcnhjghchgu5387 Před 2 lety

      በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ያበረታችሁ ዉዶቼ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አድርኝ እህት

  • @user-ev3jx2kr9b
    @user-ev3jx2kr9b Před 2 lety +7

    ምርጦችየ ማሻአሏህ ብያለሁ ቃልየ
    የጤና ልብስ ይሁንልሺ ውደ

  • @mstina1238
    @mstina1238 Před 2 lety +6

    አቤት ደስ ስትሉኮ ፍቅርን በናተ ተማርኩ የተለያቹ ቤተሰብ ናቹ ሰላማቹ ብዝት ይብል እወዳቹሀለዉ አዲስና እዮብ

  • @hadiya3761
    @hadiya3761 Před 2 lety +1

    ሁሎችም ያምራሉ ቃልዬ እንኳን ደስ ያለሽ ወንድማችን አላህ ባወጣሃው ይተካህ 👍

  • @konjitbasazin9243
    @konjitbasazin9243 Před 2 lety +6

    ዋዉ ሁሉም ያምርብሻል ።5,4,1,3,2 እንደዚህ አሪፍ ናቸው

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před 2 lety +5

    ሰላም ሐዲስ ና ቃል እና እዮቤ የ እግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ 🙏🏾❤🙏🏾በጣም ነዉ የምወዳችሁ ♥️❤❤♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 2 lety +1

    ዋዉዉዉዉ በጣም ያምራል ቃልዬ በውሀ ይለቅልሺ ለሰጪው እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጠው

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ስትአምሩ ዋው በርቱ መልካምነታችሁ ዘወትር ይቀጥል ደስ ትላላችሁ

  • @tsigeredatefera6063
    @tsigeredatefera6063 Před 2 lety +5

    እንኳን አደረሳችሁ ከእለቱ ታስበውና ተከብረው የሚውሉ በአላት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ውድ ሐዲስ and ቃልዬ እዮባ ደስስስስ ስትሉ የኔ ውዶች ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ👍👍

    • @amalalbalooshi1288
      @amalalbalooshi1288 Před rokem +1

      የምወዳችሁ ሁሉም ያምራል በሚሡ እናተ ቁመቷን ለክቷታል እዴ የእዉነት አመራረጥ በጣም ጎበዝነዉ እዮባየ ወድም አለምየ ጎበዝ በር አተነክ በዚች ምድር ላይ ለብዙ ወጣቶች ጎበዝ መሪ እየሆንክንነዉ ክፉክን አንሥማ እዮብየ ድግል ከነልጇ ትጠብቅክ

  • @user-uz4qi8qd9s
    @user-uz4qi8qd9s Před 2 lety +6

    ዕድመና ጥዕና ይሃብኩም እግዚአብሔር ኣምላክ የኔ ማሮች🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @genetayalew7838
    @genetayalew7838 Před 2 lety

    ቃልዬናአዲስ ሁሉም በጣም ያምራሉ
    በእውነት በልኴ የተስፉ ነው የሚመስሉ
    ለስጪ እግዚአብሔር ይስጠው በወጣ ይተካ ብለናል የቤተስብ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ፍቅሩን
    ያብዛላችሁ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před 2 lety +1

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች አይ እዬባ የቤቱ የሳቃ ድምቀት ነህ እኮ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ 🙏🥰🥰🥰 እንደ እኔ ሁሉም ያምራል ለላኪው ፈጣሪ ሰላምና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @beatyaa4415
    @beatyaa4415 Před 2 lety +3

    እዮባ ያለበትን ፕሮግራምን ማየት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ደሞ አንዳዴ አቤሎንም አስገቡልን

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Před 2 lety +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏 ቃልየ ሰውነቷ ቀንሷል ያ ማለት ደግሞ ይዛበታለች 😁 ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ቀሚሶቹ ሁሉም ያምራሉ እናንተም ቆንጅየ ናችሁ።ወንድምየው ገራሚ😍

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +14

    በጣም የምታስቀኑ ቤተሰቦች ናችሁ:: እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርክ::🙏🏽❤️

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před 2 lety +1

    አቤት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-ev3jx2kr9b
    @user-ev3jx2kr9b Před 2 lety +10

    እረ ሁሉም የምራል የሚመረጥ የለውም ማሻአሏህ ነው

  • @fkertube3593
    @fkertube3593 Před 2 lety +13

    ሰላም በጣም የምወዳቹ ሁለት አዝጎች እንካን ሰላም መጣቹ ዛሬ አደኛ ነኝ

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 2 lety

    አዲስዬ ሀሳብህን በጣምነወ የወደዲኩት ስዉ ሲረዳ ለዛሰዉ ቃሚ ሰርቶ የሚቀየርበት ጥሩነወ ታናሽ ካተ ስላየነወ የተባረከ የሆነወ እዮባዬ ተባረክ እደናተ አይነቶቹን ያብዛልን ንግስቲቱ ዉብ ሁነሻል ለሰጭ ይስጥልን🙏

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +35

    welcome back ቃልዬ ና አዲሰ ሰወዳችሁ🥰
    ለወርሀዊ መታሰብያ ጻድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች

  • @Mr.NMr.M
    @Mr.NMr.M Před 2 lety +3

    ቃልዬ ያለንበት አገር እንኳን ቀሚስ 1 ሱሪ አድርገን ብርዱን እልቻልነውም። ክርስትናን በልብሳችን ባንገመገም መልካም ነው።

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 2 lety +3

    ዋዉ ሲያማምሩ በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ይስጠዉ ለነገሩ ከመስቀያዉ ነዉ ቃልዬ አትታማም በዚህ😂 ሁሉም ያምራል ምንም የሚመረጥ የለዉም

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d Před 2 lety +1

    ቃልየዋ የኛ ሳድሬላ አምሮብሻል የሰጠውም ይሰጠው የጤናልብስ ይሁንልሽ ማሜ

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 Před 2 lety +8

    ስታምሩ እኮ በአላህ ስም ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Před 2 lety +5

    ቃልዬ ለኔ ብቻ ነው እርጉዝ የምትመስለኝ

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 2 lety +11

    በጣም የሚያማምሩ ቀሚሶች ናቸው ጥቁሩ ግን ጃኬት አያስፈልገውም ውዴ 😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌የላከው ልጅ ደግሞ በሰጠህ ይሰጥህ ብለናል🙏❤

  • @user-gu1vq8fu9s
    @user-gu1vq8fu9s Před 2 lety

    በጣም ነው የምታምሩት የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ ሁሉም ያምርብሻል

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +2

    ለስጦታ ሰጭው ወንድማችንም በወጣ ይተካለት እድሜ ይስጠው

  • @ethio9875
    @ethio9875 Před 2 lety +18

    ቃልዬ እርጉዝ እርጉዝ ሸታኛለች እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ሌላሎቻችሁም ሸታቹሃል ልጅ ልጅ ይሸተኛል

  • @halimaxxx4573
    @halimaxxx4573 Před 2 lety +3

    ወይ ከዚህ ቤት ያለ ደስታ አሏህ ይጠብቃችሁወላ ስውዳችሁእኮ

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před 2 lety +1

    እኳን ደህና መጣችሁዉዶችየ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤ ሁሉም ያምራል እዮብ የመረጣት ታምራለች ❤❤😘

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 Před 2 lety

    ሰላማችሁ ይብዛ የእግዚአብሄር ቤተሠቦች ደስ ትሉኛላችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ ሁሉም ልብሶች ያምራሉ አክብሮ ለሠጠልን ወንድማችን በወጣ ይተካልን አብዝቶ ይስጥልን 🌹🌹🌹👍👍👍👍👍

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Před 2 lety +14

    የኔ ምርጫ እዮባና ስራው😂 አዝግ ድምቀት ነህኮ
    ሰማያዊው ቀሚስ አንደኛየ
    እኛ ያደግነው ልጃገረዶች ጉርድ እስከ ገጠመ ለብሰን ነው ከጋብቻ በኃላ ደግሞ ቀሚስም ይጨመራል😊❤

  • @devan8265
    @devan8265 Před 2 lety +3

    ሠላም እንዴት ናችሁ ቃል አዲስ እዮባ በጣም ነዉ እምወዳችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነዉ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před 2 lety

    ሁሉም ያምራል ለሰጭ እግዚአብሔር ይስጥልን በየጣ ይተካ ቃልዬ አዲስ እዮባ በጣም እናመስግናለን ልደትዬ በያላችሁበት ትጠብቅልን

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před 2 lety

    ሐዲስ ቃልዬ እዮባ እንኳን በደህና መጣቹ እና ቃልዬ በጣም አምረውብሻል እንኳን ደስ አለሽ የሰጠሽም ልጅ ፈጣሪ ይስጠው በወጣ ይተካ እዮባ አሪፍ ሀሳብ ነው በርታ ሁላቹም በርቱ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 2 lety +6

    ወንዶችኮ ቅኖች ናቸው

  • @yezna2219
    @yezna2219 Před 2 lety +13

    ቃልየ እርጉዝ እምትመስለኝ እኔን ብቻነው ወይሥ እናተንም ነው ኮሜተሮች እስኪ ንገሩኝ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰

  • @yordanos3320
    @yordanos3320 Před 2 lety

    የኔ ውድ ቃልዬ ሁሉም ያምርሉ
    እዝቤት ፍቅር በፍቅር እመቤቴ ወለድተ አምላክ ትጣብቃችው

  • @user-jq5eg8xi9enjoyed
    @user-jq5eg8xi9enjoyed Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
    ቃልዬ፣እዮብ።እነ አዲስ። የሀገር ልጆች
    እውዲችአሉ።💯💯💯💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇨🇿🇨🇿🇨🇿

  • @mokelema3816
    @mokelema3816 Před 2 lety +6

    በጣም ነው የምታምሩት ምርጥ ቤተሰብ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Před 2 lety +7

    ቃልዬ እርጉዝነሽ ድንግል ትቅረብሽ

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 Před 2 lety +1

    ቃልዬና አድስ ምርጦች እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅርን ያብዛላችሁ እኔ የምትለቁትን እከታተላለሁ ግን ለመጀመሪያ ጊዜነው ኮሜንት የጻፍኩት ሰወዳችሁ 💚💛❤️

  • @user-xc3fq5gi3c
    @user-xc3fq5gi3c Před 2 lety

    ቃልዬ እዮባ አዲስ ደስስስስ ስትሉ የኔ ውዶች ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před 2 lety +25

    💜💞እናሲዝ 💞ቃልዬ 💜👈ሆጵ 💜ብላለች ሀይለኛ ሰርፕራይዝ እየሸተተኝ ነው እንደኔ የጠረጠረ 👍👈

    • @kidustekle5632
      @kidustekle5632 Před 2 lety +1

      Yihe ግልፅ ነው ባለፈው መከላከያው ላይ እኮ ተናግራለች።

    • @mrsworkiya7407
      @mrsworkiya7407 Před 2 lety +1

      አወ፡ቃልአርግዛለች

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m Před 2 lety +5

    ወላሂሰወዳቸሁ መሻአላ😍😍😍ፍቅራቸሁን አላህያብዛላቸሁ

  • @jemila5475
    @jemila5475 Před 2 lety +1

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል ስራችሁም ጥሩ ነው እንደናንተ አይነት ክርስቲያን ወገኖቻችንን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ማሻአላህ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Před 2 lety +1

    ዋውውውው ቃልየ እዴት እዳማረብሽ ከላይ ከትክሻሽ ነው❤️ ወድማችን በወጣው ይተካልህ

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před 2 lety +8

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች 👍

  • @heedasleeasd5448
    @heedasleeasd5448 Před 2 lety +4

    ቃልዬ እርጉዝ ነሽ መሰለኝ እማ እመብረሀን ትጠብቃችሁ😍😍

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před 2 lety

    ዋዉ ሁሉም ቆንጆ ነዉ ቃልየ ለስጨዉ ፍጣሪ ጭመሩዉ ያሰጣዉ ሴትችየ እሰክ ከዚህ ተማሩዉ እሩዠማ ቀማሰ መልበስ ወየየየ ደሰ ሰል

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety

    ሰላም ሰላምታ እንኳን ደህና መጠችዎ ውድ ቤተሰብ
    አንደኛ የመጀመሪያ እና የመጫረያው እኔ ደስየልኝ
    ጥቁሩ ያምረል

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Před 2 lety +75

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ🇪🇹👈

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g Před 2 lety +3

    ቃልዬ የኔ ማር ያረገዝሽ ይመስላል እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 Před 2 lety

    ዋው ቃልዬ ማር በጣም ያምርብሻል ሁሉም አንደኛ ናቸው ምርጫ ላይ በጣም ገበዝ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጠው ደስ ይላል😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-io4bw1wp8l
    @user-io4bw1wp8l Před 2 lety +2

    ኣዲስ ቃልየ እዮባ ስወዳቹ እግዝኣብሄር ፍቅር ሰላም ጤና ያብዛላቹ💓💓💓💓💐💐💐

  • @user-nv6gg4ml4q
    @user-nv6gg4ml4q Před 2 lety +25

    እምነታችንን ማክበር አለብን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚

  • @user-su9nd9xy4n
    @user-su9nd9xy4n Před 2 lety +19

    ከፍቶኝ እያለቀስኩ ነበር ትንሽ አሳቃችሁኝ በስዴት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ክፉ አይንካችሁ

  • @getuakranga9573
    @getuakranga9573 Před 2 lety

    እንኳን በደና መጣቹ ውድ ቤተሰቦች ዋው ቃልዬ አደኛ ማረያምን እኔም እደዚ አይነትጨቀሚሶች ውስጤ ናቸው የሰጠውም በወጣ ይተካ ፍቅራቹ ያስቀናል ብቻ አምላክ እድሜና ጤና ያድልልን ውዶችዬ ለናተ እዲ ነው ለማለቴ ቃላት ያጥራል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘

  • @sus2475
    @sus2475 Před 2 lety +1

    እናንተም ስጦታም ያምራል ምርጥ ቀሚሶች ናቸው ሰተር ያሉ አለባበስሽን ከድሮም ያምራል ያልሆነ ልብስ ስለብሽ አላየሁሽም ቆንጆ ነሽ ስወድሽ

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 Před 2 lety +7

    የኔ ውብ ወንድሞቼ ስውዳችሁ ፍቅራችሁ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ የፍቅር ባለቤት ፍቅሩንያብዛላችሁ ታምራላችሁ. ተምእና ጀሪ ናችሁ እናተ. ቃልዬ የኔፍልቅልቅ ጥሎሽ ይለቅበውሃይለቅ. እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ በጣምነው የምታምሩት. ዛሬአንደኛነኝ
    እስኪ የዚህ የፍቅር ቤተስብ. ቤተስብአድርጉኝ

  • @tsehay2watiro250
    @tsehay2watiro250 Před 2 lety +4

    አይለያችሁ በርቱ ምንኛ የታደላችሁ ናችሁ እንዴት እንደሚውዳችሁ ፤፤፤፤ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ፨፨፨፨፨፨፨፨ነፍሰ ጡር ትመስላለች ይሁንላት !!!!

  • @bezazenebe1663
    @bezazenebe1663 Před 2 lety +1

    ቢጫው በጣም ሄዶባታል ቃልዬ እና የመጨረሻው ጥቁሩ ዋው ነው ከውበት እና ከሰውነትሽ ጋር ሄዷል

  • @nesanetgobzie9538
    @nesanetgobzie9538 Před 2 lety

    ሁሉም ያምራል በጣም ሞረ የሚያምረ ቢጫ ነገሩ እና የመጨለሻ የለካሽው ባንደኝነት ዋውው

  • @tube8934
    @tube8934 Před 2 lety +21

    ቀልዬ አምሮበብሸን 😍🤰🤱

  • @rahmaomar3443
    @rahmaomar3443 Před 2 lety +5

    ቃልየ ሁሉም ቀሚስ ያምራል

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Před 2 lety +1

    ስታምሪ እኮ ቃልዬ! ደሞ የሆነ ነገር ጠረጠርኩ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety

    ዋውው ነው ሑሉም ቃልየ ወንድማችን በወጣው ይተካ ምርጫሕ እራሱ 👌👌