ዛሬስ ተካስኩ በስጦታ አንበሸበሹኝ የዛሬው ቪዲዮ ይለያል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 11. 2021
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 1K

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 2 lety +431

    ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ። አዛኝቷ ሀገራችንን ሰላሟን ታስመልስልን ተወዳጆች ፍፃሜያችሁ ይመር🙏 እዮባ። እንኳን ደስ አለህ። ሀዲስና ቃል። በወጣ ይተካላችሁ😍😍

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c Před 2 lety +208

    የኔ ውቦች ወላሂ ስታምሩ የቤተስብን ጥግነት ያሳያችሁ ልጆች ረጋታችሁ ስነ ስረአታችሁ ለሀይማኖት ያላችሁን ሳላደንቅ አላልፍም የቃልየ አለባበስ ስርአት ረጋታ በቃ እወዳችሆለሁ 💚💛❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Před 2 lety +224

    ባሁን ግዜ እንደዚህ አይነት የወድምነት ፍቅር መገኘቱ ደስይላል

    • @shamesshames1959
      @shamesshames1959 Před 2 lety

      በጣም

    • @feventube288
      @feventube288 Před 2 lety

      ውዴ በቅንነት ደምሪኘ እማ

    • @taibakasi9840
      @taibakasi9840 Před 2 lety

      👍👍👍

    • @khadijamalki2266
      @khadijamalki2266 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭😭የእዉነትአስለቀሳችሁኝ በአሁኑስዓትፍቅርበጠፋበት የእናንተስልዩነዉ ፍቅራችሁ እስከመጨርሻዉያድልግላችሁ ቸሩእግዚአብሔር 1ኛቆሮ 13፥13

    • @ekramyoutube4927
      @ekramyoutube4927 Před 2 lety

      ደምርኝ

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 Před 2 lety +60

    አዲሰ አስተዋይ ነህ ቤተሰብህን አክባሬ ነህ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ ወንድምህንም ቃልዬንም(ጣፋጪ የሆንሺ) እወዳችሆለው❤

  • @user-no4rv5ym4q
    @user-no4rv5ym4q Před 2 lety +77

    የኔ እንቁዎች እንኳን በሰላም መጣችሁልን የኔ ዉቦች ደሰሰ ሰትሉ እዮባ ዛሬ የባለፈዉ ቁጣ በደንብ ተክሰሀል አይደል እመቤቴ ትጠብቃችሁ በጣም ደሰ ትላላችሁ የቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari Před 2 lety +93

    ደስ ስትሉ ወንድም እንዲህ ነው። በጣም ነው ደስ የምትሉት እዮባ ፊኛውን ሲነፋ ልቤ ተንጠለጠለ።

    • @feventube288
      @feventube288 Před 2 lety

      እማ በቅንነት ደምሪኘ ውዴ

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 Před 2 lety +75

    ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን እደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 2 lety +50

    ደስ ስትሉ የቤተስ ፍቅር ማለት እንዲህ ነው ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ እዮባ ይገባዋል

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u Před 2 lety +141

    እንኳን ለፂዮን ማርያም አደርሳችሁ ውዶቼ

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 2 lety +176

    እንኳን ለፂዮን ማርያም አደረሳችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹እመቤቴ ሀገራችን ሰላም ታምጣልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስታምሩ 🥰🥰🥰

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 2 lety +47

    እዮብ እንኳን ደስ አለህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ፂዎን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ እናታችን ፂዎን ማርያም ሀገራችንን ኢትዮጵያ ን ሰላም ታድርግልን 💚💛❤☝🙏

  • @user-ry4yc5uf5k
    @user-ry4yc5uf5k Před 2 lety +71

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዉ በአል አደረሳችሁ

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህቴ💚💛❤🙏🙏🙏

    • @user-pk2ho7wb9u
      @user-pk2ho7wb9u Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-ry4yc5uf5k
      @user-ry4yc5uf5k Před 2 lety

      @@asressetegn9050 ደምሬሻለዉ

    • @user-qd1im4jc3e
      @user-qd1im4jc3e Před 2 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-br8bb1zg4v
      @user-br8bb1zg4v Před 2 lety

      Amen amen amen amen 🙏⛪

  • @user-ny2cs4cj7u
    @user-ny2cs4cj7u Před 2 lety +19

    ማሪያምን አስደንግጣቹሁኝ ነበር ሰላሳ ካርቶን አሰከፍታቹሁ ልተውት ነው ብየ😂😂የኔ ምርጦች ፈቅራቹሁን እደምድር አሸዋ ብዝት ብዝዝት ያድርግላቹሁ🙏❤ ስወዳቹሁ የኔ መልካሞች🥰🥰✝️💒

  • @user-rw8wx4or2s
    @user-rw8wx4or2s Před 2 lety +14

    በስመ አብ በጣም ነዉ ደስ የሚትሉ እግዚአብሔር ፍቅራቸው እሰከ መጨረሻ ያርግላችሁ

  • @user-ql7lr5nf5z
    @user-ql7lr5nf5z Před 2 lety +14

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ቃልየ ስውድሽ የኔ ቆንጆ

  • @asratyerga1406
    @asratyerga1406 Před 2 lety +23

    በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጥ ጥንዶች አዲስ ሚስትህን የምታከብር ሰው ነህ ተባረክ ቃልዬም ከቆንጅናሽ ጋር ስነ-ስርአትሽ ደሰ ይላል

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x Před 2 lety +38

    እውነት ያሸንፋል!! እውነት ደግሞ ከኢትዮጵያኖቺ ጋር ነው እንሻአላህ እናሸንፋለን!! ከኛ የሚጠበቀው ዱዓ ወደ አላህ መጠጋት ብቻ ነው አብሺሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @Sarasara-mu4kd
    @Sarasara-mu4kd Před 2 lety +25

    አዲስ እውነት ደስ ይላል በህይወት እያሉ ነው ፍቅርና ድጋፍን መግለፅ ይህንን ስል ዛሬ ውስጤን በጣም አሞኝ ነው እናም እባካችሁ የምቶዱትን ሰው ከማጣታችሁ በፊት ፍቅራችሁን ግለፁለት

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s Před 2 lety +77

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የከርሞ ሰው ይበለን አሜን ፫ //🕯🤲

  • @user-eq8zs4ez5n
    @user-eq8zs4ez5n Před 2 lety +10

    እንኳን ለመቤት ለቅድስት ድንግል ማርያም. አመታዌ በአል አደረሳቹ. የምምትህ ተስፋዬ ትምህርት ያዳመጥኩኝ ነበር ግን ስለምወዳቹ ሮጪ ነው የመጣሁት ማርያምን በርቱ ምርጥ ጥዶች ናቹ ምንፈስ ቅዱስ. የሞላበት ቤተሠቡ ነው ማርያምን

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Před 2 lety +17

    ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ወንድም ማለት እንደዚህ ነው

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před 2 lety +13

    ባሁን ሰአት እደህያለ ወዲም ማገኚት መታደል ነዉ ፍቅራቸሁ ለዘላለም ❤️❤️❤❤🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ggogggggggh8098
    @ggogggggggh8098 Před 2 lety +18

    በእውነት በጣም ደስ የምትሉት መከባበራችሁ😘💖 የፊኛው ነገር ደግሞ ተሸማቅቄ ልሞት ነበር እናንተማ አጠገቡ ያላችሁ ዝም ነው😆

  • @senaitberhanu1579
    @senaitberhanu1579 Před 2 lety +12

    ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ። የኢትዮጵያን ሰላሟን ትመልስልድ ድንግል ሀዲስና ቃል የኛ ምርጦች ለኛስ

  • @ewnettube7547
    @ewnettube7547 Před 2 lety +8

    እዮባ እግዚአብሔር ምርጥ ልጂ እግዚአብሔር ያሰብኸውን ያሳካልህ አስተዋይ ልጂ እቤሰቦች ፍቅር ናችሁ

  • @tibebmezemir7710
    @tibebmezemir7710 Před 2 lety +51

    ሀይ ምርጦች እንዴት ናችሁ መጀመሪያ ሰሞን እንደነበረው መግቢያችሁን መዝሙር ብታረጉት ጥሩ ነው በጣም ደስ ይል ነበር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 Před 2 lety

      💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰

    • @mignotwutabachew1866
      @mignotwutabachew1866 Před 2 lety +1

      ሌላ ይቱብ አላቸው በዛ ነው እሚለቁት ይሄ እሚጫወቱበት ነው 2 ነው ይቱባቸው

  • @yashiyashi4964
    @yashiyashi4964 Před 2 lety +25

    ወይ ስታምሩ ❤💚💛ፍቅሩን አብዝቶ ይስጣቹሁ ፈጣሪ

  • @axumawit381
    @axumawit381 Před 2 lety +6

    በጣም ነው ደስ ምትሉ ሁሉ ግዜ እከታተላለሁ ብዙ አማርኛ አላውቅም ግን ክፈትወኩም ምዓት እየ 😄🥰🥰

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Před 2 lety +24

    እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል 🌹🕯🌹🕯🌹🕯🌹💒🕯🌹🕯🌹🕯🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 3 měsíci +1

    ወይ ደስ ስትሉ እመቤቴ ተጠብቃቹሁ የመምህር ተስፋዬ መጸሐፍ ስሰጡት ደስ አለኝ የምር በመምህር ተስፋዬ ትመርህት ከቡዙ ነገር ተቀይረናን

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 Před 2 lety +14

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለቅድስት ድግል ማሪያም ጽወንዬ አደረሳችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i Před 2 lety +16

    ዋው በጣም ደስ የሚል ስጦታ እግዚአብሔር ይስ ጣችሁ በወጣ ይተካችሁ ❤❤

  • @user-go8fo9ei3o
    @user-go8fo9ei3o Před 2 lety +49

    እንኳን ሰላም መጣችሁ
    ስጦታ ይገባዉ ነበር
    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ታምራላችሁ

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 Před 2 lety +12

    ዋውውውው በጣም ደስይላል የቤተብ ፍቅር እንዲህነው ❤❤❤ካሜራውን እኔ እችላለሁ እዩባ በርታ

  • @user-zk3iv3qb8k
    @user-zk3iv3qb8k Před 2 lety +7

    እንኳንም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልች ለእናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ጽዮን ማርያም በያላችሁበት ትጥበቃችሁ 💚💛💛➼➼➼🇪🇹❤

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 2 lety +5

    በጣም ደስ የሚለው ቤተሰብ ለቤተሰብ መተሳሰብ እንዳለበት ትልቅ ትምህርት ወስደናል ቃልዬ የኔ ሳቂታ ሁሌም ሳቂ እዮባ ዋው ወንድም ማለት ይሄ ነው ተባረከ መልካም ዘር የዘራቹሁ

  • @abdoha9079
    @abdoha9079 Před 2 lety +7

    አቤት... ዴስ ስትሉ ፈጣሪ አይለያችሁ፤ እውነት ለኔ እንዳረጋችሁልኝ ነው የተሰማኝ እንኳን ካሳችሁት ሰርጋችሁንም በሰላም እና በዴስታ እንድሆንላችሁ እመኛለሁ...!!

  • @user-ko6xu7of6q
    @user-ko6xu7of6q Před 2 lety +10

    ዋው ቃልዬ ደግመሽ ፕራንክ አድርጊው ካሜራ እንዲገዛለት😂

  • @maritubelete634
    @maritubelete634 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚያብሄር ፍፃሜያችሁን ይባርክ ቃልየ በጣም ነዉ ምወድሽ ሚወደድ ቤተሰብ ተባረኩ፡፡

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 2 lety +10

    እንኩዋን ለጽዮን "ማርያም ማሕደረ አምላክ" እና ለቅዱሳኑ "ጐርጐርዮስ ወዮሐንስ" ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን 🙏

    • @haymanot9489
      @haymanot9489 Před 2 lety +1

      ዋው በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ በወጣ ይተካልህ ወንድሜ መልካምነት ለራስ ነው ወንድሜ ፈጣሪ ያክብርህ👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @user-kn7wy6ib9q
    @user-kn7wy6ib9q Před 2 lety +5

    በጣም ደሰ ትላላቹ ፍቅራቹ ይብዛ ለሀገራችንም እንደዝ ያለ ፍቅር ይሰጥን እዮብዬ እንኳን ደሰ አለህ 👏💞💞

  • @user-jz8pz3xo5b
    @user-jz8pz3xo5b Před 2 lety +1

    የኔ ምርጦች ሁላችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ ቃልየ በምክንያት ነው የምወድሽ ትህትናሽ አለባበስሽ በጣም ጥሩ ነው በዛላይ ከዱቄት ነፃ ነሽ

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o Před 2 lety +5

    በጣም ደስ ተምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ትዳራችሁን በልጅ ይባርክላችሁ ብዙ ተምረናል ተናንተ አብሶ ከቃልዬ ታለባበሷ ጀምሮ አሁላይ ብዙ የምንባል አለባበሳችን ከስረአት ውጭ ሆኗል ሴት ልጅ የወንድን ልጅ ልብስ አትልበስ እሚለውን እረስተናል ተዛም አልፈን እራቀታችንን ሆነናል ስረአት ተቃልዬ ተማሩ

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ እምትሉ ጥንዶች ቤተሰቦች።እዮባ ባለፈው አሳዝነህኝ ነበር ዛሬ ክሰዉሀል ጎሽ😘😘😘

  • @AaAa-wd9ht
    @AaAa-wd9ht Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክ ባላችሁበት ሠላማችሁን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በወጣ ይተካ የበለጠ ይስጣችሁ በእዉነት በጣም ደስ የምትሉ የፍቅር ቤተሰቦች ናችሁ ዉድድድድድድድ

  • @adanechyvlog7461
    @adanechyvlog7461 Před 2 lety +2

    በጣም ታምራላቹ ምርጥ ቤተሰብ አሁንም ፍቅራቹን የበለጠ ያብዛላቹ ደስ ስትሉ ቃልዬ ስዎድሽ 🙏🙏

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Před 2 lety

    ተባረኩ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንኳን ደስ አለህ ታናሹ መልካም ስራ ትልቅ ደረጃ የምደርስበት ይሁን

  • @user-ts8tc3no5n
    @user-ts8tc3no5n Před 2 lety +4

    እዩባ ባለፈው አስለቅሶኝ ነበር በእውነት አሁን ደግ አድርጋችኋል መካሳችሁ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety +17

    እንኳን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +2

    እንኳን ለናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ ባሕል አደረሣቹሕ የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ ምርጥ ስጦታ ነው ቃልየ አዲሥ እውነት ባለፈው አንጀቴን ነበር የበላኝ እዮባየ ተመርቀሕ በስራሕ ሑሉ ድንግልየ ትቅደምልሕ

  • @sirkyasirkia7160
    @sirkyasirkia7160 Před 2 lety

    ወይነ ደስ ስትሉ በሳቅ ሞትኩኝ ማሪያምን እግዚአብሒር ፍቅራችውን ያብዛላችው ምርጥ ቤተሠብ

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před 2 lety +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለእመቤቴ ባአል እዩባ ይገባሀል የኔ የዋህ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው ቃልየ ሁሌም ምርጥ ነሽ

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m Před 2 lety +3

    ተመስገን የባለፈዉ አሳዝኖኝ ነበር ዛሬ ደግሞ በጣም ደስ ብሎታል ተመስገን በርቱልኝ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @መቅዲየ
    @መቅዲየ Před 2 lety +2

    የኔ ማሮች እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነው እምንጠብቃችሁ እንኳን አደርሳችሁ ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር ባእል እግዚአብሔር አብዝቶ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ከእምነታችሁ ጋር

  • @fggygu1088
    @fggygu1088 Před 2 lety +2

    እንኳን ደና መጣቹ የኔ ውዶች ቃልየ እና አዱስ እግዚአቤሔር ያክብርራቹ እዮብ እንኳን ደስ አለህ

  • @mahialem9025
    @mahialem9025 Před 2 lety +7

    እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ባአል አደረሳቹህ ያመት ሰው ይበላቹህ ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድቅ ቤተሰብ ስወዳቹህ እኮ🥰🥰🥰🥰❤️❤️ እዮባ መልካምነት መልሶ ይከፍላል ተማሩበት❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @SalamSalam-mx9wq
    @SalamSalam-mx9wq Před 2 lety +3

    እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ ደደዚህነው ቤተሰብ ሁሉም ሰው እደዚህ ቢያስብ ሀገር ትለማነበር ብርቱ እጅግ በጣም ጥሩነው

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube440 Před 2 lety +2

    እር እዮባ ተመቻችቶ መዉድቅ እ ሀሀሀሀ ተመቻችሁኝ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችሁን ያብዛዉ

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v

    እኔስ ቃልዬን ተጫወተባት ብዬ ነበር ደስ ሲል እንኳን ደስ አለክ ዮባ🥰

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Před 2 lety +4

    አቤት ስታምሩ ውብ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እዬባየ የኔ ቅን ፀባየ ሰናይ እኮ ነው ♥♥♥ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ነው እምታምሩ

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 2 lety +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ ዉቦችዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před 2 lety +1

    በእውነት በጣም ደስስ የምትሉናችሁ እመብርሐን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ውዶች።

  • @elsabetgirma1275
    @elsabetgirma1275 Před 2 lety +3

    በጣምም እምወዳቹ ደሞ እኮ ወንድም እና እህት ነው የምትመስሉት♥♥♥♥♥♥ ለልጅ ልጅ ያብቃቹ ፍቅራቹ እስከእርጅና ይሁንላቹ

  • @emukiya7490
    @emukiya7490 Před 2 lety +8

    ሰላም ለናቴ ይህን ውድ የአገሬ ልጆች እንኳን ዳና መጣቹ የምወዳቸው ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላሙን የላከልን እግዚአብሔር

  • @adanechworku3464
    @adanechworku3464 Před 2 lety +7

    ውይይት በሳቅ ሞትሁ ፊኛው ሲፈነዳ በጉጉት የምጠብቃችሁ የኔ ምርጦች እመቤቴ በለተ ቀኗ ትጠብቃችሁ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 Před 2 lety +1

    እናነት ምርጦች ሁላችውም ፈጣሪ ይጠብቃችው ስወዳችው ቃልዬ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦችውስጥ ስላለሽ በጣም እድለኛ ነሽ

  • @ggdd7111
    @ggdd7111 Před 2 lety

    መታደል ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛዉ

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 2 lety +4

    እፍፍፍፍፍ ጨዋ ቤተሰብ እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ እዮባ አድስ ቃልየ 😍😍😍😍

  • @masratmasrat2564
    @masratmasrat2564 Před 2 lety +3

    ደስ ትላላቹ የተዋህዶ ልጆች እዮብየ በእውነት ይገባሃል የኔ አባት

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 Před 2 lety +1

    የኔማሮች ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹ እጥፍ ድርብ ያርግላቹ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ አዲስ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በወጣው ይተካልህ የወንድምነት ጥግ አንተጋነው

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před 2 lety

    አዲስየ ቃልየ እዴት ናቹህ በጣም ደስ ይላን ጠካራ ወድም ጠካራ ያረጋን በርቱልን

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před 2 lety +11

    ወይኔ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰው ናቹ ፈጣሪ አይለያቹ ሰላም ለሀገራችን ለወገናችን ይሁን 🇪🇹💚💛❤

  • @user-ru3jf1pw8s
    @user-ru3jf1pw8s Před 2 lety +5

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ጽዮን ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
    ዋውውው ደስስ ይላል ወንድምነት ለራሱ ትቶ ለወንድሙ

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t Před 2 lety

    Wow Dess setelu Egziabher Fikrune yabezalachehu Abet Setasekenu tadelachehu

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n Před 2 lety +1

    እውነት በታም አስተዋይ ነች ቃልዬ አዲስ መዳንያለም በወጣ ይተካላቹ ተባረኩ እኔን እደዚ ደስ ያለኝ እዮባዬ እዴት ደስ ብሎክ ይሁን

  • @marta-kj6xw
    @marta-kj6xw Před 2 lety +3

    እኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድግል ማርያም በአል በሰላም አደረሳችሁ አገራችን ሰላም ታድርግልን ውዶች በጣም ታምራላችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @anchinalukasa1862
    @anchinalukasa1862 Před 2 lety +5

    እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ባኣል

  • @user-md6jy3rq9s
    @user-md6jy3rq9s Před 2 lety

    ዋው ብራቦ በጣም ዱስ ትላላችሁ ሰውን ማስደሰት ምንኛ ደስ ይላል በጣም ታምራላችሁ አዲስ ቃል እዮባ

  • @tube564
    @tube564 Před 2 lety

    እዮባ በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ስላለህ አዲስ እና ቃልም ፈጣሪ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ

  • @ry8319
    @ry8319 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛልን እምወዳቹ በእዉነት ደስስስ ትላላቹ እዮባ ይገባሃል የኔ የዋህ ሐድስም ቃለየም ጎበዞች ናቹ በተረፈ ፍቅራቹ እስከ ዘላለም ይሁንላቹ በጣም ነው የምወዳቹ የተዋህዳ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ፀዮን አመታዊ ክብረ በአልዋ አደረሳቹ አደረሰን አሜን ሃገራችንም ሰላም ታድግልን አሜን👏👏

  • @mekdestenamergia4367
    @mekdestenamergia4367 Před 2 lety +8

    ዋዉ ወነድምህ የሚወደድ ልጅ ነው በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ጌታ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ በርቱልን

  • @user-wi4vo6pp3o
    @user-wi4vo6pp3o Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልየ እንዴትናችሁልኝ እዬብየ እንኮን ደስ ያለህ በጣም ነው ደስ የምትሉት ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ

  • @user-gs1cb3go3h
    @user-gs1cb3go3h Před 2 lety +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ታምራላችሁ እዮብ እንኳን ደስአለህ ደስ ትላላችሁ

  • @eyobyemasalij5034
    @eyobyemasalij5034 Před 2 lety +24

    በጣም አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏

    • @amanawittube6945
      @amanawittube6945 Před 2 lety

      Eyob phone number laklgn

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Před 2 lety

      ወዲም በጣም ጥሩ ነዉ የምትሠሩት ሥር መሸአላ ብየአለሁ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Před 2 lety

      ደምርኝ ወዱም በቅንነት

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 Před 2 lety +5

    እዮባዬ የኔምርጥ 😘 የኔትግስተኛ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝዝዝዝዝዝዝት ያርግላችሁ😘😘😘😘😘😘❤

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 Před 2 lety

    ዋው ዋው እዮባ ንኳን ደስ አለክ ቃልዬ አዲስ ያሰባችሁን እመብርሀን ታሳካላሁ ውድድድድ

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 Před 2 lety

    እንኳን ደና መጣቹህ የኔ ዉዶች እዮብየ ይገባሀል ባለፈዉ አዛዝነኸኝ ነበር የኔ ትግስተኛ ዉድድድ ነዉ የማረጋችሁ ሁላችሁም በርቱልን

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k Před 2 lety +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰቦቻችን እዮባ ዛሬ በደንብ ተክሰሀል ደስ ይላል አዲስ እና ቃልዬ አከብራችኋለሁ እወዳችኋለሁ ደስ የሚል እና ጠቃሚ ነገር አድርጋችኋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ደስ ብሎኛል ሁሌም ሳቁልኝ ሁሌም ኑልን አትጥፉ ወድማችሁንም አምጡት አቤልን ጠፋኮ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 2 lety +4

    ሰላም እግዚሐብሔር ይብዛላቹ የተዋእዶ ልጆች እኳን አደርሳቹ የእመቤታችን አመታዊ በአል 😍😍😍 በጉጉት ነዉ የጠበቅናቹ የነበርዉ በርቱልን እንወዳቹዋለን 🌷🌷🌷🌷

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ወንድም እንዲህ ነው እዮባ ደሞ ይገባዋል ስራአቱ ብቻ ይበቃል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-fm9vd3jv1g
    @user-fm9vd3jv1g Před 2 lety

    የኔ ምርጦች ያላችሁ ፍቅር ደስስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራሽሁን ያብዛላችሁ የመምህር ተስፋዬንም መፅሐፍ ስላስተዋወቃችሁ ደስ ብሎኛል በርቱልኝ

  • @fafitube5614
    @fafitube5614 Před 2 lety +5

    ሥታምሮ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ የመምህር ተስፋየ አበራን እንኳን መጽሀፉን ትምህርቱን ግቡ እና አዳምጡ ማለት ቀላል አይደለም መምህርየ ክበርልን የኛ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ክፉ አይካብኝ

  • @kidistbe6018
    @kidistbe6018 Před 2 lety +2

    ውዶቼ እንኳን ደህና ምጣቹ እዮባ እንዃን ደስ አለክ ፍቅራቺው ደስ ይላል እውዳቺዋለህ🥰🥰🥰🥰

  • @mulualemasefa2903
    @mulualemasefa2903 Před 2 lety

    በጣም ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ በፍቅራችሁ አፅንቶ ያዝልቃችሁ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን

  • @jossykind7869
    @jossykind7869 Před 2 lety +5

    ከ ኮንፒውተር አትንካ ወደ ኮንፒውተር እንካ ከባድ ለውጥ ነው በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-de7ww1wz4c
    @user-de7ww1wz4c Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶች🥰

  • @gfftggt6311
    @gfftggt6311 Před 2 lety

    ወይኔ ከኣይ ያውጣቹ ስታምሩ የኔ ማሮች እግዚኣብሔር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ የሚሉ ቤተስብ!!

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před 2 lety +8

    *_ውይ በጣም ደስ ትላላችሁ አዲስዬ ቃልዬ በወጣ ይተካ ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ እዮባ እንኳን ደስ አለህ በል🎁🎁የኔንም ክፈተው ላንተ ለወንድሜ የማልሆነው የለ_*

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Před 2 lety

      ማሂ እንደማመር በቅንነት

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Před 2 lety

      ሥትመጪ በኩሚት አሣዉቂይ