የቃል ቤተሰቦች በደስታ ተቀላቀሉን እዮብ ደንግጧል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2022
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 2K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před rokem +209

    እህታችንን ለመርዳት 0943740309
    1000220657136
    ይመር መኮንን በንግድ ባንክ
    እኛን ለማግኘት 0974024574 በ ቴሌ ግራም ወይም ይህትት ተጭነው
    👉👉t.me/Eyod1 ማግኘት ትችላላቹ

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g Před rokem +3

      የኔ ውድ ቃልዬ. እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

    • @fatheya9297
      @fatheya9297 Před rokem +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️💐💐

    • @tgstmulat8153
      @tgstmulat8153 Před rokem +4

      ሰላም ለእናንተ ይሑን ውዶች ስታምሩ እንኳን ደስ አላችሑ እያልኩ አዲስ በአንዳንድ ቪዲዎ እንጂ ቃልየን ብዙም ሚዲያ ላይ አታውጣት ማለቴ ይችን ጊዜዋን ደብቅ ብላ እራሷን ጠብቃ መቆየት አለባት ማለት የሰው አይንም ጥሩ አደለምና

    • @maram1757
      @maram1757 Před rokem +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋

    • @maram1757
      @maram1757 Před rokem +1

      😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +399

    የእማማ ኢትዮ ልጆች እንዴት ናችሁ አቤት 😁😁ድንች ልገዛ ወጥቸ እርጉዝ ሴት ሳይ አማራት 😂😁🤭🤭🤭እንዴው የኢትዮ ልጆች ለሁላችንም ልጅ ይስጠን እግዚአብሔር በረከት ነው እኮ 😊😍

    • @user-fm4gk2xu1j
      @user-fm4gk2xu1j Před rokem +1

      _አሜን አሜን አሜን_

    • @user-kr3eb3hx6t
      @user-kr3eb3hx6t Před rokem +1

      amen gne lmen yewashale you are not ከነዓን አይደለህም ውሸት ከትንሽ እያለ ነው የሚያድገው።

    • @user-dt6bk6ob9v
      @user-dt6bk6ob9v Před rokem +2

      @@user-kr3eb3hx6t 😁😂

    • @frekassaye141
      @frekassaye141 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @jerryhabeshawit9130
      @jerryhabeshawit9130 Před rokem +2

      ከናንዬ እኔና አተም እን ወልዳለን እሺ 😘😘😘

  • @user-jg3rz1bo4w
    @user-jg3rz1bo4w Před rokem +35

    ማነዉ በእዮብ በሳቅ ልቡ የቀለጠ በላይክ አሳዩኝ🤣🤣

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 Před rokem +38

    ቃልዬ አድሴ እንኳን ደሥ አላችሑ እኔ ከ 16,እስከ 22 አመቴ ሑለት ወንድ አንድ ሴት ሦሥት ልጅ ወልጂ ነው የተሠደድኩት ፈጣሪ ይመሥገን አብሪ እያደኩኝ ነው ያልወለዳችሑ ውለዱ ልጅ በልጅነት ትዳር በወጣትነት

    • @halimaabate5099
      @halimaabate5099 Před rokem

      1234

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před rokem

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ! Melkam addis amet yehunlachu👇👇👇
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

    • @jamilayasinraya8121
      @jamilayasinraya8121 Před rokem

      አላህ ያሳድግልሽ እህቴ

    • @user-fp4zz9sr5g
      @user-fp4zz9sr5g Před rokem

      ማሻአላህ መታደል ነው አላህ ያሳድግልሽ ሰላም ያገናኚሽ

    • @hsjsbhdjdcs5934
      @hsjsbhdjdcs5934 Před rokem

      @@tsihon4330 Ok

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 Před rokem +7

    ቃልዬ ድንግል ማርያም ትጎብኘሽ የኔ ውድ ♥️
    እህቴ ነብሰጡር ነች እናም ዛሬ hospital ገብታለች እህት ያላቹ በፀሎታቹ አግዙኝ እህቶቼ በድንግል ማርያም ስም 😢♥️♥️♥️♥️

  • @desalegne10
    @desalegne10 Před rokem +170

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ክፉ ዘመን በቸርነትህ አሳልፈን 🙏🙏🙏😭😭😭😭ለሞቱት ነብስ ይማር

  • @tsehaymnjarewatube4724
    @tsehaymnjarewatube4724 Před rokem +57

    እማዬ እመብርሃን ትዳብስዎት እግዚአብሔር አምላክ ምሕረትን ይላክልዎት ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭
    የኔ እናት 😭😭😭

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z Před rokem +2

    እናት የለለችበት ቤት እንዴት እንደሚያስጠላ😢😢😢 እንዲህ ታመው ሰለልጆቻቸው ያስባሉ ልጆችም እምዬ ትመጣለች ብለው በር በሩን ያያሉ😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ይማረዎት ደጋግ ኢትዮጵያዊያን እርዱዋቸው

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před rokem +4

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ውድ የሆናቹ ቤተሰብ እንኳን በደህና መጣቹ የኔ እናት ፈጣሪ ይማርሽ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን መልካም አዲስ አመት

  • @azitiaziyetube6514
    @azitiaziyetube6514 Před rokem +137

    አምላኬ ሆይ ይህንን አደሰ ቀን እንዳይ ሰለፈቀድክ
    አመሰግንሀለው በዚህ ሰአት ይህንን መልእክት
    የሚያዩትን የውሰጣቸን መሻት ፈፅምላቸው የኔ ውዶች ሁላችውም መልካም አዲስ አመት ይሁንላችው
    እናታችን ፈጣሪ ይማርሽ።

    • @user-hd8he8mb5n
      @user-hd8he8mb5n Před rokem +1

      ደምሩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበፈጣሪ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +2

      @@user-hd8he8mb5n ደምሪኝስያው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      @@fatumawase በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      @@user-hd8he8mb5n በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @Enen550
    @Enen550 Před rokem +90

    የዮባ ደስታ ልክ የወድሜ ሚስት ስታርግዝ የተሰማኝ ስሜት አይነት ነው የተሰማው እፍፍፍፍ እንኳን ደስ አላችሁ😍😍😍😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝ

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před rokem

      እኔም ስደውል ለወንድሜ አለምፀሀይ አረገዘች እያልኩ አሰለቸው ነበር በስተመጨረሻ የዛሬ ወር ሲነግረኝ ማርገዟን ከመዝለሌ የተነሳ ነፍሰ ጡር ብሆን አስወርጄው ነበር ክክክክክ በሶስት አመታቸው ሊወልዱነው ማለቴ ከተጋቡ ጠር ሶስት አመታቸው

  • @etiopia8398
    @etiopia8398 Před rokem +5

    የኔ እናት እግዚአቤሄር ይማሮት ሲቀጥል ቃል እና አዲስ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @tsigeredatefera6063
    @tsigeredatefera6063 Před rokem +3

    የሐዲስ እና የቃል ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ ለዝች እለት ያደረሰን አምላክ ይመስገን፡፡ እናታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት

  • @emurabaapppz9005
    @emurabaapppz9005 Před rokem +63

    ቃልየ መጀመሪያ እኳን ደሥ ያለሽ እኔም የ7ወር ነፍሰጡርነኝ በሰላም ተገላገይ በሉኝ ሼቃሊትነኝ ከወደ ሥደት

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +170

    ከአለም በተለዬ መልኩ የታደለች ኢትዮጵያ የ 13 ወር ጸጋ የአላት እንኳን አደረሳችሁ የእናት ኢትዮ ልጆች 😊ሀገራችንን ፍቅሯን ሰላሟን ይመልስልን ///ሰብስክራይብም እያደረጋችሁ 😍😊

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 Před rokem +3

    እንኳን ደስ ያላችሁ ያጥር ወፌ አይስማሽ በስላም እመቤቴ ትገላግልሽ🌹🌷🌺💐

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእርሱ ሆነ እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ቤተስብ ናችሁ ይመቻችሁ ስትአምሩ እዮባ ምርጥ ልጅ ቃልህን ጠብቅ

  • @rediyadengellej9761
    @rediyadengellej9761 Před rokem +122

    ቃልዬ እመቤቴ ከነ ልጅሽ ትጠብቅሽ 🥰🙏 በጣም ነው የምወዳቹ እና እንኳን አደረሳቹ አዲሱን አመት 2015 የሰላም 😍የፍቅር❤ ያንድነት
    🤝 ያድርግልን 🙏😍❤

    • @user-mk9wr6yp7k
      @user-mk9wr6yp7k Před rokem +1

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️

    • @keneofficial7620
      @keneofficial7620 Před rokem +1

      💓💓💓

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      @@user-mk9wr6yp7k በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před rokem

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ! Melkam addis amet yehunlachu👇👇👇
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před rokem +28

    ቃልዬ አንቺን የስማች.. እመቤቴ
    በ አለም ለሚገኙ.. ልጅን ለሚመኙ
    ልጅ እልወለድሽልኝም ብሎ... ካማረ.. ትዳራችው ለሚፋቱት
    ሁሉ.. ልጅ ይጣችው... ልጅን እሚስጠው.. ፈጣሪ ነው.. እና
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️

  • @mulumola6496
    @mulumola6496 Před rokem +3

    እንኳንም ደስስስ አላችሁ በእዉነት በጣም ደስስ ትላላችሁ ከዚህም በላይ የፍቅር ባለቤት ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቃልየም በሰላም በጤና ወልደሺ ለመሳም ያብቃሺ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችሁ አለሁ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ የኔ እናት እመብርሃን ምህረቱን ትላክልሺ እናት አታልቅስ በእዉነት 😭😭😭

  • @world12384
    @world12384 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ቃልየ ሆድሽን እምነት ቀቢው ፀበል በብዛት ጠጪ አሪፍ ነው ያለሽበት ሁኔታ እመቤቴ ድንግል ማርያም ዘወትር አትለይሽ!

  • @desalegne10
    @desalegne10 Před rokem +13

    ከዚህ ከባሰው መከራ መድሃኒያለም ይጠብቀን አቤቱ ማረን ጌታ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለ ድንግል ብለህ ከጥፋት አድነን። እርሱ ይታረቀን።

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c Před rokem +10

    አድስ፣ለልጅ ያለው ጉጉት እደት ደስ ይላል ያሁኑ ወጣት ልጅ አፈልግም አረገስኩ ሲባሉ ይቆጣሉ

  • @user-oh4bc9yr3c
    @user-oh4bc9yr3c Před rokem +2

    እምወዳችው እና ከርግዝና ቡሃላ ብራንኪ እንዳታረጉ ኡነቴነው ጥሩ ኣደለም የቅርታ ቡዙ መፃፍ በኣማርኛ ኣችልም እና ደስ ክትብሉ ዕድመና ጥዕና ይሃብኩም ነፀላ ግበሪ ጥንስኪ ሸፍኒ ደጊም ቅልዕልዕ ፅቡቅ ኣይኮነን 💘💘

  • @serkalemworku5491
    @serkalemworku5491 Před rokem +15

    እንኳን ደስ ያላችሁ እመቤታችን እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም በጤና የምትሳም የምትወደድ ልጅ ትስጥሽ በሰላም ትገላግልሽ

  • @user-gi4xt9jw8g
    @user-gi4xt9jw8g Před rokem +18

    ደስታችሁ ደስታችን ነዉ እመቤት አትለይሽ የኔ ውድ🙏🙏🙏 ለክርስትና ግን ካልጠራቹን ዋ አንፋታቹም እዮብ ግን በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂

  • @melikt2476
    @melikt2476 Před rokem +29

    እንኳን ለትንሿዋ ወር ለኢትዮጵያ በረከት ለሆነችው ጳጉሜን ከአሮጌው አመት ወደ አዲሱ መሸጋገርያ ድልድይ ለሆነች ለኢትዮጵያ ብቻ የተሰጠችው ፀጋ ለጳጉሜ ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ለዘመን መለወጫ በሰላም ያደርሰን ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን የጳጉሜን ወር ሁሉም በፆምና ፀሎት በጥምቀት በማሳለፍ መጪው አመት ለኢትዮጵያ ብሩህ እንዲሆን ሁላችንም እንትጋ
    ቃሊዬና አዲስ እንኳን ደስስ አላችሁ 2015 ከልጃችሁ ጋር እመብርሀን ትጠብቅሽ ቃል

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 Před rokem

      አሜን እንኳን አብሮን አደረሳቹ

    • @user-jt4sm9qp1n
      @user-jt4sm9qp1n Před rokem

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን የሰላም የደስታ የፍቅር ያድርግልን

    • @user-mu9wj1hf3k
      @user-mu9wj1hf3k Před rokem

      ኦግዚያዚያብሔርይማር

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před rokem

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ! Melkam addis amet yehunlachu👇👇👇
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před rokem +9

    ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ እምወዳችሁ የዮብ ጥፉ ይለያን 😂 የኔ እናት እግዚአብሔር ይማረወት 😭😭😭

  • @user-by6hm2zd9p
    @user-by6hm2zd9p Před rokem

    እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ማሮች እግዚአብሔር አምላክ የተባረከና የተቀደሰ ልጅ ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @dembechatube
    @dembechatube Před rokem +57

    *አቤት የዚህ ቤት ፍቅር 😁😁😁እንዴት ነው ሰርፕራይዙ 😊ደስ ይላል እንደዚህ መመኘት ኢዮ እና ሀዲስ 😁የማርገዝ የደስታ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ልጅ ይስጠው ያብዛን ኢትዮጵያዊያንን በጦርነት አለቅን 😊እንተዋወቅ ሁላችንም ፕሮፋይሌን ነክታችሁ ተዋወቁኝ 😊😍*

    • @Lubaba2
      @Lubaba2 Před rokem

      ደምረይ ወዱም በቀንነት እመልሣለሁ

    • @aynadissehayneh9477
      @aynadissehayneh9477 Před rokem

      ፈጣሪ ምህረት ያውርድልሽ እናቴ

  • @genetbirihanweloyewa6221

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ በእውነት በዚህ ስዓት አረገዘችብኝ ብሎ እንጅ እሚያለቅሠው አረገዘችልኛ ብሎ እሚያለቅስ የለም ።

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Před rokem

    ቃል &አዲስ እና ቤተሰቦች በሙሉ እንካን ደስ አላቹህ ወልደሽ ለመሳም ያበቃሽ ለእናታችን ምህረት ያምጣ ።

  • @user-px8tm3bf4w
    @user-px8tm3bf4w Před rokem +3

    እንኳን ደሕና መጣችኹ አዲስ ቃል እንኳንም ደስ አላችኹ እዲኹም ለመላዉ ቤተሰቦቻችሁም ደሥ አላቸዉ❤😘

  • @yordanosworku6390
    @yordanosworku6390 Před rokem +10

    በጣም ደስ ይላል ማርያምን እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታርጋችሁ መልካም ቤተሰብ ለብዙ ሰው አርአያ ናችሁ በጣም ደስ ይላል የእናትህን ሪያክሽን እስካይ ጉዋጉዋዉ የ አባትህንም

  • @sehenyee
    @sehenyee Před rokem +17

    እንኳን። ደህና።መጣችሁ የምወዳቺሁ የማከብራችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ። ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን። ደስ አላቺሁ ቃልዬ እና አዲስ

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Před rokem +1

    ጌታ ይባርካችው እውነት በጣም ነው የምወዳችው ስለሀይማኑት ስለፑለቲካ አታወሩም እንደሊሎች ያልተፃፈ አታነቡ ሰላም ያላችው ቤተሰብ ናችው ተባረኩልኝ በሰላም ተገላግለሽ ለመሳም ያብቃችው ጌታ ሰላማችው ብዝት ይበል ምድራችን ሰላም ያድርግልን በኢየሱስ ስም

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d Před rokem +4

    እንኳን ደስ አላችሁ ተወዳጆች እግዚአብሔር ደስታውን ያብዛላችሁ እዮብ በሳቅ😀😀😀😀

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před rokem +3

    ደስ የምትሉ ጥንዶቸ በጣም ደስ ይላል የሰው ደስታ የሚስደሰተው ብቻ በላይክ ቃልዬ የኔ ደረባባ ካፍሽ የማትለያት ኪዳነ ምህረት ትጠብቅሽ

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 Před rokem +16

    ቃልዬና አዲዬ እንኳን ደሰ ያላችሁ ለዚህ ከበር ሰለበቃችሁ ደሰታችሁ ደሰታችን ነው ይመቻችሁ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደርሳችሀ

  • @mahletzerihun7917
    @mahletzerihun7917 Před rokem +2

    የኔ ውዶች ኪዳነምህረት በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ በሆድሽ የያሽውን በጀርባሽ ለማዘል እመብርሀን ታብቃሽ

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 Před rokem +1

    ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው የቤተሰብ ደስታ በጣም ደስ ይላል የእውነት እግዚያብሄር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ቃልዬ እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @user-ee6uo8rs1s
    @user-ee6uo8rs1s Před rokem +9

    የቃልዬ እህቱች በጭራሽ ታላቅ እህቱቿ አይመስሉም እና ቃልዬ በስላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ 😘አዲስዬ እንኳን ድስ አለህ 😘እኔም ከስደት መልስ ምኞቴ ነው

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +16

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ ደጋግ ኢትዮጵያውያን አትለፏቸዉ በምንችለው ከሚተርፈን ሳይሆን ካለን ላይ በማካፈል እንርዳቸዉ ለዚች ከንቱ አለም አንሰስት የደሀን እንባ እናብስ 😭

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před rokem +1

    ቃልየ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደስስስስ አላችሁ የኔ ባለማህተቦች ማዘርየ እሚሻለውን ያምጣለወት አሜን

  • @diyanfanual8524
    @diyanfanual8524 Před rokem

    ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችሁ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ተመስገን

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Před rokem +3

    እንኮን ደሣላችሁ ቃልና አዲሥ እግዚአብሂር በአይናችሁ እድታዩ ያድርግልንፋ ቅራችሁ ብዝትዝት ይበልላችሁ

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 Před rokem +3

    እንኳን ደስ አላቹ ወልደሽ ለመታቀፍ ያድርግሽ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ ፈጣሪ ድንግል ትርዳሽ እማማ ፈጣሪ ይማሮት

  • @taketgashawe8445
    @taketgashawe8445 Před rokem

    በጣም ደስ ትላላችሁ መላው ቤተስብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!!

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Před rokem +3

    እንኳን ደስ አላችሁ የአዲስና የቃል ቤተሰቦች ቃልዬ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
    እናት ክፉ አይንካት ቅዱስ ሚካኤል ይፈዉስዎት አይዞት እግዚአብሔር ይማርዎት ማዘር😢😢💔

  • @EmamuTube
    @EmamuTube Před rokem +62

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብለናል ሁላችሁንም ውዶቸ ከላይ እስከታች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ አሜን አሜን አሜን እኳን ሰላም መጣችሁ ምርጦችየ

  • @tube-ii9kv
    @tube-ii9kv Před rokem +40

    ውይ አቤልየ እህቶችሽ ሁላቸውም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ያድርግላቹ

    • @user-dc8ys3zo3q
      @user-dc8ys3zo3q Před rokem

      ሰላም ለዚህ ቤት ቤተሰብ እንሁን

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před rokem

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ! Melkam addis amet yehunlachu👇👇👇
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @user-sj2nq3ow4h
    @user-sj2nq3ow4h Před rokem

    እንኳን ደስ አላችሁ ውዶች ደስስስስስ ብሎኛል እናንተን ያሰበ አምላክ እኔንም እዲያስበኝ ፀልዩልኝ እመብርሀን ትጎበኝ ዘንድ

  • @birkehailu7402
    @birkehailu7402 Před rokem

    እልልል ደሥ ይላል እንኳን ደሥ አላችሁ ፈጣሪ ደግም ለመሣም ያብቃችሁ የሁለየም ምኞቴ ነው ፈጣሪ አብዚቶ የባርካችሁ አሜን

  • @asteradise2467
    @asteradise2467 Před rokem +8

    እዮብ እረጉዝ ነኝ አለ😃😃😃😂😁😁😁😁😁😁😁😁ቃል እና አድስ ይመቻቹህ እንኳን ደስ አላቹህ

  • @zuzuyoutube4965
    @zuzuyoutube4965 Před rokem +4

    የዚህ ቤተሰብ ፍቅር ይምር ያስቀናል ፈጣሪ አይለያችሁ ለዘላለም ቃልዬ በሰላም ውለጅ

  • @edenafeworki8964
    @edenafeworki8964 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አላቹ 💐
    ቃልዬ መልከ ሩፋኤልን ፀሎት አርጊ ሳታቆርጪ
    ወላዲተ አምላክ አትለይሽ በርቺልን

  • @user-rt2th8hd6u
    @user-rt2th8hd6u Před rokem

    እኳን ደስ ያላችሁ የፍቅር ትምሳሌቶች በሰላም እመብረሀን ትገላግልሽ ቃልዬ

  • @user-fv9vw3ii6m
    @user-fv9vw3ii6m Před rokem +3

    እንኳን ደስ አላችሁ ቃል እና እዲስ እንዲሁም መላው ቤተሰቦቻችሁ እኔ ከምንም በላይ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር መጨረሻውንም ያሳምረው

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před rokem

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ! Melkam addis amet yehunlachu👇👇👇
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @user-pb4ux5qs5q
    @user-pb4ux5qs5q Před rokem +4

    እንኳን ደስ አላቹ ቃል እና አዲስ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የእውነት በጣም ነዉ ደስያለን

  • @nesanetabebe4051
    @nesanetabebe4051 Před rokem

    እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬና አዲስ የናተ ተከታይ ቤተሰብ ነኝ እዮቤ በጣም ነው ያሳቀኝ ሲቀጥል የምትለቁት ለተመልካች በጣም ቁም ተገር ያለውና አስተማሪ ነው በርቱ በዝሁ ቀጥሉበት እህቴ የአጥር ወፍ አትስማሽ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Před rokem +2

    እንኳን ደስስስስ ያላችሁ ምርጦች የሀገራችንን ሠላም ይላክልን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před rokem +3

    ወይ እዬብ በ ሳቅ ገደለኝ.. ምስኪን 😀😀😀🙏🙏🙏✝️❤️…ምርጥ
    ቤተስብ... ቃልዬ እመብርሀን.. በስላም ትገላግልሽ... እዬብ.. አጎትነትን.. ታየዋለህ 🙏

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 Před rokem +13

    በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ ሰላም ለአገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ መድሀኒለም

  • @selammesitube
    @selammesitube Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን አደረሳችሁ ለጳጎሜ ወር💚💛💖💐💐💐💐

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před rokem +2

    እንኳን ደስ አላቹ እናንተን የመሰለ ቆንጆ ልጅ ለማቀፍ ለመሳም ያብቃቹ ማሮቼ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před rokem

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ! Melkam addis amet yehunlachu👇👇👇
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @ndnb913
    @ndnb913 Před rokem +13

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ የምትሉ ቤተስብ ናችሁ ቃልየ ያጥር ወፍ አትስማሽ ሀገራችንን ኢትዩፒአን ይጠብቅልን በጦርነት የሚታመሰውን በቃይብለን ፈጣሪ ይታረቀን

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 Před rokem +34

    ስወዳቹህ ባለማተቦች ደስታቹህ ደስታየነው ፈጣሪ በልጂ ያንበሽብሻቹህ

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 Před rokem

      አረ እዮብ ምስኪን

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před rokem

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ! Melkam addis amet yehunlachu👇👇👇
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @fantayesahle2963
    @fantayesahle2963 Před rokem

    ቃልዬ እመቤቴ ማርያም ክብር ይግባት እግዚአብሔ አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልሽ እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል እመብርሃን ጤነኛ የሚታቀፍ ልጂ ይሰጥሽ ዘንድ በጸሎት እና ምልጃዋ ትራዳሽ እንኳን ደስ ኣላችሁ የቅዱሳኑ ጸሎት ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @dembechatube
    @dembechatube Před rokem +20

    *_ሰላም ኢትዮጵያዊያን 😊😊እንኳን ለአስራ ሶስት ወር ለጳጉሜ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እማማ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን በያለንበት መልካም እለት ይሁን /// ፍቅር ተስፋ ለውድ ኢትዮጵያ 😊😍ፕሮፋይሌን በመንካት ተዋወቁኝ 😁😊😍_*

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před rokem +9

    እመቤቴ ከአንች ጋር ትሁን ቃልዬ❤ ወንድማማቾቹ እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ::

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před rokem

    ደስታችሁ ደስታችን ነው ወላዲተ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ የተባረኩ ልጇች ትስጣችሁ

  • @user-pz2qq8dx2n
    @user-pz2qq8dx2n Před rokem

    እንኳን ደስ ኣላቹ የፍቅር ተምሳሌቶች 👏❤😘የታመሙ እናታችንም ፈጣር ይማራቸዉ👏

  • @RUhama21
    @RUhama21 Před rokem +6

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን ሰላም መጣችሁ ቃል እንኳን ለዚህ አበቃሺ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሺ እዮባዬ ክክክክክክክ ወተት ነጨነው በሉ አልክ

  • @ssarah7569
    @ssarah7569 Před rokem +12

    አሰይይይይ ሙቁራት አይይ ብጣዕሚ እዩ ደስ ኢልኒ ብሓቂ አምላክ ፍቅርኩም ይብዛሕ እዛ ዓለም እዚአ ፋቅሪ ሓልዮት ደስታ ውላድ እዩ መክሰባ

    • @FRETUBE-oz4pm
      @FRETUBE-oz4pm Před rokem +3

      ሰብስክራይብ ግበርለይ ጋል ሪመይ

    • @samri9089
      @samri9089 Před rokem

      እወ

    • @ssarah7569
      @ssarah7569 Před rokem +1

      @@FRETUBE-oz4pm ኢሺ ማዓረይ

    • @FRETUBE-oz4pm
      @FRETUBE-oz4pm Před rokem

      @@ssarah7569 የቀንየለይ ሰበይ

  • @ngstigalkdusmikael2879

    እሰይ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ በላቹ በእውነት እውነተኛ ፍቅር በናንተ ነው ያየሁት ቃሉየ እመ ኣምላክ በሰላም ትገላግልሽ

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před rokem

    በእዉነት ስታስቀኑ የኔ ምርጥ ቤተሰቦችዬ ቃልዬ እኛም የምንወድሽ በጣም ደስ ብሎናል ደስታችዉ ደስታችን ነዉ እንካን ደስ አላቹሁ

  • @tsehaymnjarewatube4724
    @tsehaymnjarewatube4724 Před rokem +5

    በጣም ደስስስስስስስ ይላል በእውነት ቃልዬ እና አዲስዬ እንኳን በድጋሚ ደስስስስስስስ አላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
    እመብርሃን ታስባችሁ
    ቃልዬ የጭንቅ አማላጅቷ በሰላም ትፍታሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-jz8pz3xo5b
    @user-jz8pz3xo5b Před rokem +12

    የኔ እናት እመቤታችን ማርያም ትማርሽ 😭😭😭

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 Před rokem +2

    እንኳን ደስ አላችሁ የሁሉም አቀባበል ደስ ይላል በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ይከተልሽ ያሰባችሁት እንዲሳካ እመኛለሁ 😍😍😍😍🥰🥰

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před rokem

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ! Melkam addis amet yehunlachu👇👇👇
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @zinashdesta5022
    @zinashdesta5022 Před rokem +1

    Congratulations እንኳን ደስ አላችሁ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před rokem +7

    የኔ ዉዶች በድጋሚ እንኳን ደሥ አላቹህ እመብረሀን ተክፉ ሁሉ ትጠብቃቹህ

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Před rokem +3

    ቃል የኔ ልዩ እመቤቴ ትጠብቅሽ ሠላማቹ ብዝት ይበልልን ውዶቼ እዮባ የኔ የዋሕ

  • @kkd2528
    @kkd2528 Před rokem

    እዬባ በቃ በጣም ደስ የምትል ነህ። እኔም ለልጆቼ እንዳንተ አይነት አጎት ተመኘሁላቸው።

  • @adwadw4864
    @adwadw4864 Před rokem

    አዲስ እውነትም አዲስ ዘርህ ይባረክ ወንድሜ እመብርሐን ትጠብቅሕ ይሒን ላረገ ውድማችን እግዚአብሔር ጤናውን ከድሜጋር ያድለው

  • @user-lx1rf8zb1o
    @user-lx1rf8zb1o Před rokem +6

    እናተ ውቦች እፍፍ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 Před rokem +3

    alhemdulilah እንኳን ደስ አላችሁደስታችሁ ደስታችን ነዉ

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 Před rokem

    በጣም ደስ ስትሉ እግዚአብሄር አምላክ ከጉንሽ ይቁምልሽ ቃልየ አድስ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @hermitube8470
    @hermitube8470 Před rokem +1

    እዮብ ክክክክክክ😀😀😀😀 በሳቅ ደከመኝ እንኳን ደስ አላቸው ቤተሰብ እልልልልልልልልልልል

  • @user-dv4pc1yp7k
    @user-dv4pc1yp7k Před rokem +5

    እንኳን ደስ አላቹ አዲስየና ቃልየ ሲወዳቹ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እኔ የትግራይ ልጅነኝ በጣም ነው የሚወዳቹ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን 👏👏👏👏👏💝💝💝💝

  • @foziamohamed6550
    @foziamohamed6550 Před rokem +39

    በድጋሜ እኳን ደስ አላችሁ ውብ የሆናችሁ ቤተሰቦች ቃልየ ያጥር ወፍ አትስማሽ በሰላም እሁለት ያድርግሽ የኔ መልካም ደግሞ 8ወርሽ ጀምረሽ ትንሽ መንገዶች በግርሽ ወክ አድርጌ ለምጥ ይረዳሻል እሽ

  • @user-hk7uk2pt3g
    @user-hk7uk2pt3g Před rokem +1

    እንኳን ደስ ኣላቹ እግዚኣብሔር ኣምላክ ፍቅራቹ ያብዛለቹ🙏😘😘

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv Před rokem +1

    ወይኔ እህቶቾ ሳምሩ ቶሎ ነዉ የገባቸዉ😁 እየቦ በሳቅ😁😁ስታምሩ አሏህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ቃልየ ማር

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +6

    በድጋሚ እንኳን ደስስ አላችሁ!የነ ማዘርን አለመቅረፃቹ ታናድዳላቹ ግን ይሁን።እዮባ እንኳን ደስስ አለክ!!የኔ እናት እግዚአብሔር ይማሮት እመቤቴ ትዳብሰዎት🖤🖤

  • @freshmantube7592
    @freshmantube7592 Před rokem +14

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልዎት በእውነት ልጆችዎትን እግዚአብሔር ይርዳልዎት😭😭😭😭😭😭

    • @Lubaba2
      @Lubaba2 Před rokem +1

      እንዛመዱ በቀንነት እመልሣለሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      @@Lubaba2 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @GhG-oy1cu
    @GhG-oy1cu Před rokem

    ወይኔ እዮቧ በሳቅ😂😂😂😂😂እኳን ደስ አላችሁ አላህ በሰላም ለሁለት ያርግሺ ውዶቸ🌺🌺🌹🌹🌹

  • @mesretleyew1174
    @mesretleyew1174 Před rokem +1

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ የሰው ደስታ ያስደስተኛል

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 Před rokem +6

    እንኳን ደስ አላችሁ ❤️❤️❤️
    እመብርሃን ትጠብቅሽ

  • @workabebaamare5401
    @workabebaamare5401 Před rokem +17

    እንኳን ደስ አላችሁ የእውነት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እዮባ የእውነት የበለጠ ደስ ትል ነበር ቃልዬ በሰላም ታገላግልሽ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዜአብሄር አምላክ መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ