አዲስን ቢያመውም በሰርፕራይዝ አስደሰትኩት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 03. 2022
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 1,5K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 2 lety +370

    ሄኖክ ጥበብ ለፋሲካ ካሁኑ ይዘዙ
    0911095545

    • @yeshewalemhailu1402
      @yeshewalemhailu1402 Před 2 lety +6

      እመብርሀን ቤታችሁን ትሙላላችሁ እድሜ እና ጤና ትስጣችሁ መልካም ትዳር መልካም መተሳሰብ

    • @user-lt8ro7ee4b
      @user-lt8ro7ee4b Před 2 lety +1

      እኔለአደሰአመት ነወየማዘው

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      😘😘👍👍👍😘

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 Před 2 lety

      Betam tasazigalesh meshefafen kere eske gabicha dires bicha neber
      Kegabicha behwala tegelta tilbeees aylim yetekedese alebabes ahun endelebeshiw ejige gurd deretu kift sayhon ye kidisina alrbabes digame asafershign ay enante tawaki nen bayoch

    • @linuliyue5800
      @linuliyue5800 Před 2 lety

      Addisy Endt nachw ena kechalchw ene gashyn ena ememayn teykachw pls ke tegbau 69 ametachw nw ena bezu getmgn ena ye tedare life alachw tekami ena contact me

  • @genitube9620
    @genitube9620 Před 2 lety +527

    እንደዚህ አይነት ሚስት ስለሰጠህ እንዲ አይነት ባል ስለሰጠች እድለኛ ናቹ እና ያላገባቹ እውነተኛውን አፍቃሪ ባል ሚስት ይስጣቹ🙏 በጣም ነው የምታምሩት❤

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 Před 2 lety +123

    ወላሂ ደስ ስትሉ
    በኛም በእስልምናችን
    የኛ ዉዱ እረሱላችን። ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምራል ብለዋል።።።።

    • @yo-dj7yk
      @yo-dj7yk Před 2 lety +2

      ሰለላህ አለህ ወሰለም 😘😘😘

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 Před 2 lety +1

      አቤት ስወዳቹ እደናት ፍቅር የሆነ ትዳር ለመዳም ቅመሞች

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv Před 2 lety

      ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @ekiramtube442
      @ekiramtube442 Před 2 lety

      @@Tube-cn7rv ደምሪኝ ዜድ

    • @halima1020
      @halima1020 Před 2 lety +1

      ስ ዐ ወ

  • @user-jv9vc6wl1y
    @user-jv9vc6wl1y Před 2 lety +49

    ይሄንን ልጅ የማናበረታታዉ ግን ለምንድን ነዉ የተዋህዶ ልጆች ሀዲስ መልካም ወጣት ነዉ ጌታን በፋይናስ ብናበረታታዉ ምን ይለናል

  • @mnh8512
    @mnh8512 Před 2 lety +366

    እኔ ሙስሊም ነኝ አሽቃበጥሽ አትበሉኝና ይሄ ልጅ አሁን ላለዉ ወጣት ያስፈልጋል ማለቴ ለኦርቶዶክሳዊያን ወጣቶች ተምሳሌት ነው ዉጭ ያላችሁ ዘማሪወችም እድሁም የምነቱ ተከታዮች እሱን በሜስፈልጉት ማቴሪያል አወታችሁ ብገዙለት እንደዚህ እስከሚቸገር ባጠብቁ ብታበረታቱት ጥሩ ነው

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 Před 2 lety +26

      የኔ ውድ እህት እንዳንች አይነት መልካም አሥተሣሠብ ያላቸውን ያብዛልን መልካም ሀሣብ ነው በርች

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe Před 2 lety +22

      ትክክል ብለሻል እህቴ ባይገርምሽ ምንም ያላሰብኩትን ሀሳብ እንዳስብ ያደርግሽ ተባርኪ

    • @shebrestotaw8648
      @shebrestotaw8648 Před 2 lety +1

      🌹🌹🌹

    • @mastwalebezabh2349
      @mastwalebezabh2349 Před 2 lety +12

      አቤት አሥተሣሠብ የእኔ ቆንጆ ሁሉም እንዳች አርቆ ቢያሥብ እውነተኛ ማለት ይህ ነው ልክ ብለሻል ማሬ ኑሪልን

    • @babanon9062
      @babanon9062 Před 2 lety +6

      እሺ የኔ ውድ አመለካከትሽ በጣም ግሩም ነው

  • @user-rm6rn1nc5j
    @user-rm6rn1nc5j Před 2 lety +273

    ወላሂ በጣም ነው ደስ የምትሉት ፍቅራቺሁ በዝዝት ይበል ዉዱቸ❤❤

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +2

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

    • @user-cd8ho1zf8d
      @user-cd8ho1zf8d Před 2 lety

      💚💛🧡❤️🧡💛💚💛🧡❤️🧡💛💚💛🧡❤️🧡💛💛💛💚💚💚💛🧡🧡🧡💚💚💛💛💛💛🧡❤️❤️🧡💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️❤️🧡🧡🧡🧡🧡💛💛💛💚💚💚💚

    • @masrakm2478
      @masrakm2478 Před 2 lety +1

      💋💋💋💛❤️💚

    • @user-ex3rp9pj3b
      @user-ex3rp9pj3b Před 2 lety +2

      የመዳም ባጃጆች የኛ ስ ነገር ምን ይሆን እርጎ ባል ይስጠን እደ አዲስ አይነቱን መቼም ስደተኛ ስንባል ንሮ የሚቃጥለን አሶን ወንዱ ሁሉ አቃጣይ ነው በርበሬ ማቃጠሉን በተወበት ዘመን ሰው አቃጣይ ሆነ ንሮ አቃጣይ ሆነ የሚቀዘቅዝ ተየት ይምጣ ጌታ ያድለን ብቻ

    • @user-uy3pz7vi7j
      @user-uy3pz7vi7j Před 2 lety +1

      እግዚአብሄር ያክብርልን ውድ

  • @user-uc9sc5nl3e
    @user-uc9sc5nl3e Před 2 lety +62

    ውይ ቃልየ ተንኮልሽ ሰራሽለት😁😁 ሐዲስየ እድለኛ ነህ ምርጥ ሚስት ሰቶሀል እግዚብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤

  • @user-fn3oq9gv3x
    @user-fn3oq9gv3x Před 2 lety +51

    ቃል በረችልኝ ደስ ትይኛለሽ እርጋታሽ እና ለሃይማኖትሽ ያለሽ ቦታ እኔ ሙስሊም ብሆንም እናተ ቤተሰብ ያለው የእምነት ቦታ ደስ ይላል በርቱ

  • @user-js8wp3ho3q
    @user-js8wp3ho3q Před 2 lety +59

    የእኔ ልዕልት አንቺ እራሱ ስጦታ ነሸ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ ወልዳችሁ ሳምልኝ የጥንዶች ተምሳሌት ናችሁ በረቱልን አድሱን ፕሮግራም ደግሞ በጉጉት እንጠብቃለን እኔም ሀገሬ ስመጣ ግን እንግዳችሁ እንዲታረጉኝ ከባሌጋ😂😂😂

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g Před 2 lety +162

    ተዋህዶቼ ስወዳችሁ
    እግዚአብሔር በምህረቱ ይማርህ አድስዬ
    ፍቅራችሁን ብዝት ያድርጋችሁ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

    • @ethiopia2846
      @ethiopia2846 Před 2 lety +1

      ዋውው💖💖💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌

    • @user-ri1qh5zn2g
      @user-ri1qh5zn2g Před 2 lety +1

      @@ewnettube2001 አድርጌሻለሁ

  • @messayan3845
    @messayan3845 Před 2 lety +115

    "ሚስት ያገኘበረከት አገኘከእግዚአብሔርም ሞገስን ይቀበላል "ምሳሌ 18:22የፍቅር አምላክ የሆነው እየሱስክርስቶስ ፍቅራችሁን ያብዛው ❤️🙏
    በርቱየተዋህዶ እንቁዎች ❤️🤗

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

    • @messayan3845
      @messayan3845 Před 2 lety +2

      @@ewnettube2001ውዴ መልካምነት ለእራስነው ለነገም ስንቅ ☺️

    • @user-fv2cb6qe3h
      @user-fv2cb6qe3h Před 2 lety +1

      እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @messayan3845
      @messayan3845 Před 2 lety

      @@user-fv2cb6qe3h አሜን የኔ ውድ የቃሉ ባለቤት የተመሰገነይሁን 🙏

    • @user-rw5hd3cw7f
      @user-rw5hd3cw7f Před 2 lety +1

      czcams.com/channels/M5XitH4BgC904wDkW3REfA.html
      የሰብክራይብ እና የደዎል ምልክቱን ይጭኑ ላይክ ሽር በቅንነት በሉይ

  • @bareehadesta2162
    @bareehadesta2162 Před 2 lety +21

    ማሮች ደስ ስትሉ በእውነት እግዚአብሄር ፍቅራቹ ጨምሮ ጨማምሮ እስከ መጨረሻ ያኑራቹ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 2 lety +16

    በጣም ነው ደስ የምሉት አዲስ &ቃል እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ ውለዱ ክበዱ ቤታችሁ ይሙላ ይትረፍረፍ ከዚህ በላይ ሥጦታ የምትሰጣጡ ያድርጋችሁ

  • @umreem6436
    @umreem6436 Před 2 lety +103

    የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ ወድማችን አላህ አፊያህን ይመልሰው

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 Před 2 lety

      ስወድሽ🌺🌺❤❤❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 2 lety +70

    እግዚአብሔር አምላክ
    ወልዳቹ እምስሙት
    ልጅ የድግል
    ማርያም ልጅ ይስጣቹ
    የመልካም የስርአት
    ትምሳሌወች ናቹ ❤️❤️

    • @user-bj3wi5rk5b
      @user-bj3wi5rk5b Před 2 lety +1

      🙏❤🙏አሜን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

    • @GalilaRout
      @GalilaRout Před 2 lety +1

      @@ewnettube2001
      አሪጌሻለው እኮ
      የሆን ቡታ ጠይቀሽኝ
      እናትዬ

    • @ganatbereyoutube9441
      @ganatbereyoutube9441 Před 2 lety

      Galila yene melkam sahu yene betimi nehiling

  • @user-os7qs7pk6j
    @user-os7qs7pk6j Před 2 lety +11

    አቤት ደስ ሲሉ በማርያም እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን እንዲህ ያለ ትዳር ይስጠን ❤️😍

  • @letariktube960
    @letariktube960 Před 2 lety +17

    ባለማህተቦቹ በጣም ነው የምታምሩት ቃልዬ በጣምነው የምወዳችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @user-wn6hu3dk2s
    @user-wn6hu3dk2s Před 2 lety +64

    በጣም ታምራላቹ ዘመናቹን ሁሉ በፍቅር በደስታ በመከባበር ያኑራቹ ውድድድድ የማደርጋቹ ሙሉ ቤተሰባቹ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Před 2 lety +19

    ውቦች ታምራላችሁ ምስት የእግዚአብሔር ስጦታ ናት እውነት ነው ጎደሎህን አይታ የምትሞላ ምስት እንዴት ደስ ትላለች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ አሜን💞

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

  • @ephremdebesay7492
    @ephremdebesay7492 Před 2 lety +19

    ልክ እንደናንተ የሚያምር ልጅ መቼ ለመውለድ አስባችዋ ውዶቼ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 2 lety +28

    በዉነት እግዚአብሔር ፋቅርን ብዝዝትያድርግላችሁ
    ሚስትም እህትም እናትም ናት ቃልዩ ወልዳችሁ ሳሙልን 💞💔💔💞💔💔💔👏

  • @sirkyasirkia7160
    @sirkyasirkia7160 Před 2 lety +39

    ክክክ ጉረሻት አላለም😂😂እግዚአብሄር ይማርህ አዲስዩ ቃልዩ ጀግና ብየሻለው😘😘😘

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 2 lety +15

    ልኡል እግዚአብሔር
    ምድራችንን ህዝባችንን
    ይጠብቅልን
    እደኛ በደል ሳይሆን
    እደ ደግንቱ
    እደ አባትንቱ
    እምዬ ኢትዮጵያ
    ስላሟን ይመልስልን

  • @engidaweloyewa5886
    @engidaweloyewa5886 Před 2 lety +6

    የኔ ማሮች ሥታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኢትዮጵያን ትንሣኤዋን ያሠማን ማነዉ የሀገሩ ሠላም የናፈቀዉ እፍፍፍፍፍፍፍ ሠለችኝ ሥደት

  • @user-rf7es8sg5d
    @user-rf7es8sg5d Před 2 lety +8

    አድስ ፈጣሪ ይማርህ ቃልየ አድስየ ስወዳችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔርይ ይጨምርላችሁ ደስትላላችሁ በርቱ አትጥፉ

  • @user-dn4sc4yb7n
    @user-dn4sc4yb7n Před 2 lety +53

    አለህ ይጣብቃቹ ፍቅረቹ ደስ ይለል አለህ አፍየህን ይመልስልክ አለህ ከክፉ ነገር ይጣብቃቹ🌷🌷🌷

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

    • @abcdefghijklmno5701
      @abcdefghijklmno5701 Před 2 lety +1

      አሜን እህታችን

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 Před 2 lety

      ስወደሽ♥♥♥

    • @user-ux8qx8xj1z
      @user-ux8qx8xj1z Před 2 lety

      አንችንም ይጠብቅሽ ባለሽበት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety

      💓💓💓💓💓

  • @asteradise2467
    @asteradise2467 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔረ መጨረሻቹህን ያሳምረላቹህ ዉድድድ ስታምሩ አድስ እግዚአብሔረ ይማረክ ቃል የኔ አስተዋይ

  • @mithakkemithakke8661
    @mithakkemithakke8661 Před 2 lety +16

    በሣቅ ሞትኩኝ😆😆😆😆ሴትልጂ እኮ ተኮለኛ ናት😄😄ግን እውስጡ ያለው ሌላ ሲሆን እደት እዳሣዘነኝ አድስየ😥

  • @user-xg3is2hz3e
    @user-xg3is2hz3e Před 2 lety +13

    እግዛብሔር ሆይ እንደዚህ አይነት ትዳር ላሁላችን አድለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vx8qo8sn6s
    @user-vx8qo8sn6s Před 2 lety +62

    ደስ ትላላችሁ ሁሌም በፍቅር በሰላም በጤና ያኑራችሁ እግዚአብሔር ❤️❤️ውድ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰቦች እንሁን እንላለን ኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ....አብራችሁን ሁኑ።❤️❤️

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Před 2 lety

      👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 Před 2 lety +31

    እግዚአብሔር ሆይ እንዲህ አይነት ትውልድ አብዛልን አንዱ ለአንዱ እሚያስብበትን ደስ ስል 💓💓💓💓💓

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

    • @sanegerma3942
      @sanegerma3942 Před 2 lety

      Chgre yalmi ente aderglshlwe

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +5

    የኔ ውቦች እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ የአለህ ሐዲስ ወይኔ ቃልዬ ሰራሽ እለትግን ድሲደነግጥ አሳዘነኝ በርቱ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před 2 lety +11

    በእውነት ምን መታደል ነው እውነተኛ ጓደኛ ማለት እናንተ ናችሁ እዴት ልበላችሁ እና ከልቤ ያለውን አውጥቸ ልናገር ለናንተ ያለኝ ፍቅር ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Před 2 lety +5

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች👌🏽
    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ቤታችሁን እብዝቶ ይባርካችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    ቃልዬ በጣም አሪፍ ፕራንክ ነው በርቺ!

  • @heedaskeedas5722
    @heedaskeedas5722 Před 2 lety +7

    እንኳን ሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ይማርህ አዲስ ወድማችን ደስ ስቱሉ

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 Před 2 lety +4

    የኔ ዉድሆች ዉድድ ነው የመረገችሁ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን የብዘለቸ ቀልዬ ጥሩ ነው የረገሸዉ ሰዉ ሰተመ ም ህመሙን መሰረሰት ጥሩ ነው አዲሰዬ እግዚአብሔር ይማረይህ ❤️❤️❤️❤️

  • @rtecujh4666
    @rtecujh4666 Před 2 lety +24

    በጣም ደስ ትላላችሁ የእውነት እመብርሀን ፍቅራችን ታብዛላችሁፍ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

  • @hlfthlft8357
    @hlfthlft8357 Před 2 lety +13

    የኔ ማሮች እንኳን ሰላም መጣችሁ ግን ለምንድነው ምትጠፉት እውነት በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር ቃልየ የእውነት መልካም ሴት ነሽ ሓድስየ ይገባሃል ፍቅራችሁ እግዚአብሔር እምላክ እስከ መጨረሻው ያድርግላችሁ እወዳችሁ እለሁ👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጌኝ ብልሽ ይደብርሻል ውዴ በቅንነት ደምሪኝ 🥰🥰🥰❤

  • @user-mu3hl3ws8g
    @user-mu3hl3ws8g Před 2 lety +3

    ዉይይ ደስ ስትሉ የኔዉዶች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-xr2ub5kx5c
    @user-xr2ub5kx5c Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃችሁ እንዲህ አይነት ምርጥ ፍቅር ምርጥ ባል ሳይ ደስ ይለኛል ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ይስጠን በርቱ👏👏👏🥰🥰🥰🥰👫👫👫👫👫👫

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před 2 lety +6

    _ሐዲስዬ እግዚአብሔር ይማርክ ቃልዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ በወጣ ይተካ ፍቅራችሁ ብዝዝት ይበልልኝ😍😍😍❤_

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 2 lety +23

    ትዳር እንደናተ ምሳሌ ሲሆን ደስ ሲል የምር በቃ የናንተ አይነት ትዳር ፍቅር መተሳሰብ ሁሉም ነገር ቢኖረኝ ብየ እመኛለሁ የማግባት ምኞቴ ይጨምራል ማለት አንዱ ላንዱ ደስታ ሲሆን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤😍😘እግዚአብሔር ይማርህ አዲስ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

    • @ganatbereyoutube9441
      @ganatbereyoutube9441 Před 2 lety

      Abiti yene marr yene betii nahiling

  • @user-fv2cb6qe3h
    @user-fv2cb6qe3h Před 2 lety +7

    የኔ ማሮች ስታምሩ በእመብርሃን እግዚአብሔር ይማርህ 😘😘😘😘

  • @almaazalmaaz6503
    @almaazalmaaz6503 Před 2 lety +1

    እንኳን በስላም መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ውዶች ቃልዬ ውድ እህቴ ካንቺ ቡዙ ነገረ ታምህረሎ ሰላምሽ ብዝዝት ይባላልኝ አድስ ውንድማችን እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 2 lety +4

    ጎበዝ ቃልዬ እንዲህ ለማስደሰት መጣርሽ በጣም ደስ ይላል 👏👏👏

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 2 lety +27

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልዬ ተናፍቃችኃል አዲስዬ እግዚአብሔር ይማርህ በጣም ነዉ ደስ እምትሉት እግዚአብሔር ፍቅርን ይጨምርላችሁ ስጦታው ላይ እኔ ምን አስለቀሰኝ 🤣😂 የሰው ደስታ ያስደስተኛል ለዛ መሰለኝ እናማ በርቱ ቃልዬ ጠብቂ ይሰራልሻል አዲስ 😀

  • @mahderdegefu2907
    @mahderdegefu2907 Před 2 lety +1

    የኔ ምርጦች በጣም ነው ምታምሩት በጣም ነው ምወዳችሁ
    ትዳራችሁን የአብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ
    ሐዲስ የምትሰራቸውን መንፈሳዊ ስራዎች በጣም ነው ምወደው በርታ ወንድሜ

  • @ethiopiyayemama9556
    @ethiopiyayemama9556 Před 2 lety +1

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ትዳራችሁን ይባርክላችሁ። እግዚአብሔር አብሮነትን የሚፈቅደውና የሚባርከው እውነተኛ ፍቅርን በሁለቱም ጥንዶች ልብ ውስጥ ሲያገኝ ነው። ፍቅራችሁ ይብዛ። መልካም ፍሬ ይስጣችሁ።

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před 2 lety +12

    አግዚአብሔር ይማርህ አዲስዬ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤🙏🙏❤🙏🙏❤❤❤🙏🙏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +9

    ቃልዬ እና ሐዲስ በጣም ነው የምወዳችሁ :: የምታምኑት አምላክ ሁሌም ከናንተ ጋር ይሁን :: 🙏🏽 እግዚአብሔር ይማርህ ሐዲስ::

    • @ggffy2144
      @ggffy2144 Před 2 lety

      ሥወዳችሁየምርቃልየ አድሥ ደሥየምትሉጥንዶች እግዚአብሔርአምላክወልዶለመሣም ያብቃችሁ ፣💋💋💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před 2 lety +2

    ቃልዬ የእኛም ስራ አፋጠንሽልን ማለት ነው እናመሰግናለን አዲስዬ በርቱ የኔ መልካሞች

  • @user-mb5tk5jh2h
    @user-mb5tk5jh2h Před 2 lety +2

    ሰላማችሁ ይብዛ የኔ እቁዎች ስታምሩእማምላክ ትጠብቃችሁ
    እናትሕ እሕትሕ ውድ እቁ ስጦታሕ ባለቤትሕነች አድስዬ

  • @MelatNiguse
    @MelatNiguse Před 2 lety +3

    ዋው በጣም ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቸሩ መድኒኃለም እግዚአብሔር ይማርህ

  • @helentube325
    @helentube325 Před 2 lety +7

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ሰላም መጣችሁ ፍቅራችሁ ብዝዝዝት ይበል 🥰🥰

  • @TeddyEthiopia486
    @TeddyEthiopia486 Před 2 lety +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ፊፃሜያቸውን ያሳምሪላችሁ

  • @biruktiyoutube7404
    @biruktiyoutube7404 Před 2 lety

    Kaliye yene asteway egziabher fikirachun yabza Haddis bertulin egnam en wedachewalen❤❤❤

  • @yodittube11
    @yodittube11 Před 2 lety +3

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ዋውውውው ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን እንደሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልኝ🌹🌺🌺🌸🌸🌺🌹

  • @mitikewondimu4968
    @mitikewondimu4968 Před 2 lety +3

    በእዉነት በጣም ነው ያሳቃቹሁኝ ቃልየ ጡሩ ነው ያደረገሹዉ ብርቱ እና ደግሞ ነይ ጉርሺ 😂😂😂😂😂😂

  • @sehenyee
    @sehenyee Před 2 lety +1

    ሰላምችሁ ይብዛ በክርስቶስ የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ እንደ ጅማሪያችሁ መጨረሻችሁ ይመር በጣም የምወዳችሁ አዲስ እግዚአብሔር ይማርህ ቃልዬ በጣም ደስ ትያለሽ

  • @mulubelay4925
    @mulubelay4925 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Před 2 lety +5

    ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ ስታምሩ💖💖💖💖💖💖💖🙏

  • @meron6797
    @meron6797 Před 2 lety +6

    በጣም ደስ ትላላቹሁ እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛላቹሁ የኔ ቅሞች 😍😘 ግን የኔ መደሰት ምን ይሉታል

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 Před 2 lety +2

    ኡፍ ምንእንደምል አላቅም ቃል የለኝም ብቻ እሱ ቸሩ መዳህኒአለም ፍቅራችሁን ያብዛው ጤና አብዞቶ ይስጣችሁ ለሌች ምሳሌ ናችሁ እናተውስጥ ሁሉም አለ ኑሩልኝ😍🇪🇹mis you Gay's

  • @user-rm4qz6qm8u
    @user-rm4qz6qm8u Před 2 lety

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያኑራችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ የምናያችሁ ያድርገን

  • @user-uw3cd8qy1j
    @user-uw3cd8qy1j Před 2 lety +3

    አግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወድማችን አድስ✝️✝️✝️

  • @user-sm7oo8qe4d
    @user-sm7oo8qe4d Před 2 lety +17

    በጣም ነው የምወዳችሁ አዲስዬ ቃልዬ ኑሩልኝ እግዚአብሔር ይማርህ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 Před 2 lety

      👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Genet-is6xr2jr1j
    @Genet-is6xr2jr1j Před 2 lety

    እንኳንም ሰላም መጣችሁ አዲስ ና ቃል በጣም ድስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ በፍቅሩ አፅንቶ ያኑራችሁ አሜን

  • @noname-hb4jr
    @noname-hb4jr Před 2 lety +31

    Please በዘመድ ጥየቃ ኘሮግራማችሁ ላይ mahi and kid vlogs ጋብዙልን ከሀገር ውጪ ናቸው ግን በጣም አስተማሪ ናቸው በተለይ ለወጣቶች ።

  • @misiraaguddato3570
    @misiraaguddato3570 Před 2 lety

    ብያት ተመችቶኛል አዲስዬ ቃልዬ የኔ እናት በጣም ነው ምወድሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለው ፈጣሪ አሁንም በቤታችሁ ውስጥ ፀጋውን ያብዛላችው

  • @zmzmzmzm6020
    @zmzmzmzm6020 Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን የተመቸ ህይወት እመኝላችሁአለሁ የኔ ዉዶች

    • @emebet591
      @emebet591 Před 2 lety +1

      Zmzm ውድ ቤተስብ እንሁን

    • @zmzmzmzm6020
      @zmzmzmzm6020 Před 2 lety

      @@emebet591 እሽ እህት

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይማርህ አዲስ
    የኔ ፈገግታዎች አቤት አዲስ ሰራችልህ 😂
    ቃልዬ የኔውብ በጣም ደስ የሚል ስጦታው ነው እር በርስ መተሳሰብ እዴት ደስ ይላል በፍቅር ሁልግዜ ኑሩልን ❤❤💕
    ዘመድ ጥየቃ የሚለውን እስከምናየው በጉጉት እጠብቃለን💕

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      አግዚአብሔር፣ደማርህ፣🙏🙏🙏

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 Před 2 lety +2

    ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ ስጦታ ፍቅርን ይጨምራል ጓበዝ ቃልዬ😍አዲሴ እግዚያብሄይ ይማርክ ድምፅክን ዝግት ብሎአል

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 Před 2 lety +1

    አዲስዬ እግዚአብሔር ይማርህ ቃልዬየኔ ውድ ፋቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @senaliben4460
    @senaliben4460 Před 2 lety +4

    I'm protestant but i'm really envey of you guys. I appriciate the respect and love you have for each other. May your love last till the end!
    I love you both..i can say you guys are the best match..

  • @user-xc3fq5gi3c
    @user-xc3fq5gi3c Před 2 lety +3

    ሁለት ነውዴ ፔጅህ ወይኔ አረ እኔስ ዝማሬዎቹ ደስ ሲሉ እከታተላለሁ

  • @asemareadale212
    @asemareadale212 Před 2 lety +2

    እኔ በመጀመሪያ እግዚአብሔርን አመሰግናሁ ምክንያቱም እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ነውና እንደዚህ በፍቅር የተሞሉ ጥንዶችን እንድ ላይ እንዲጣመሩ የሱ ፍቃድ በመሆኑ አሁንም የሱ ቸርነት በነዚህ ጥንዶች ላይ አድሮ በልጆች ባርኮ ዘመናቸሁን ይባርከው እድሜና ጤና ይስጣችሁ የናተ ትዳር ለብዙወች አርያ ነውና ::

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před 2 lety

    ከአይን ያውጣችው አብዝቶ ፍቅሩን ያብዛላችው በብዙ ተባረኩ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው በልጅም እመብርሀን ትባርካቹ

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 Před 2 lety +3

    ውይ እነዚህን ጥዶች ሳይ ደስታ ይሰማኛል

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před 2 lety +8

    ዋው የኔ ውድ ስወዳችሁ እመብርሃን ፍቅራችሁን ያበዛው ❤♥️🙏

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር በፀጋ ያኑራችሁ ዉለዱ ክበዱ ❤️

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Před 2 lety

    የኔ ምርጦች ስታምሩ ቃልየ እግዚአሔብየር ይስጥሽ ደስ የሚል ስጦታ ነው

  • @user-vp5pw6kb5u
    @user-vp5pw6kb5u Před 2 lety +42

    የኔ ዉዶች በጣም ደስ ትላላችዉ ፈጣሪ ፍቅራችዉን ያብዛላችዉ😍

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl Před 2 lety +21

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ምርጦች እደት ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅራችሁን ያብዛው የኔ ምርጦች እንጠብቃለን በርቱ ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ 💚🧡❤️✔️✔️✔️ ፍትህ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

    • @hanawebeshet5604
      @hanawebeshet5604 Před 2 lety

      አዲስናቃልየሰላማችሁብዝትየበል1000አመትኑሩልኝ

    • @sabanegashtube2200
      @sabanegashtube2200 Před 2 lety

      ትዳራቹህን አምላክ ይጠብቅላቹ

  • @user-kp2mz5wq6p
    @user-kp2mz5wq6p Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አዲስ እግዚአብሔር ይማርህ ቃልዬ የእኔ ውድ

  • @user-vn6ee3pi1w
    @user-vn6ee3pi1w Před 2 lety +1

    በጣም ደሰ ትላላችሁ ውዶችየ ፈጣሪ ፍቅራችሁን አብዝቶ ይባርክላችሁ

  • @getuakranga9573
    @getuakranga9573 Před 2 lety +5

    ውድ ቤተሰቦች እደምን ሰነበታቹ እኳን በደና መጣቹልን የሳቄ የትምርቴ ምጮች ስወዳቹ ከልክ በላይ ነው እና ፍቅራቹ ደስ ይላል አይለያቹ መልካም የሆነ ባልና ሚስት ናቹ 💖💖💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +3

    አላህ ይጠብቃችሁ ዘራችሁ እደምድር አሸዋ ብዝዝዝዝዝዝት ይበል

  • @sebleseble178
    @sebleseble178 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን
    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ❤️🥰

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt Před 2 lety +1

    እግዚሐብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ ደስ ምትሉ

  • @hermayanti2265
    @hermayanti2265 Před 2 lety +6

    ስታምሩ❤
    ፍጣሪ😍
    ዝምናቹሁ❤
    ይብርክ🙏

  • @user-ct9yz5vi7z
    @user-ct9yz5vi7z Před 2 lety +8

    እባካችሁ የተዋህዶ የእናቴ ልጆች ጀማሪ ዘማሪ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አንድ ከ8ወር በፊት በወንድማችን አዲስ የተሰራ ዝማሬ ገብታችሁ አድምጡልኝ አሁንም ተሰርቶ ከፆሙ ቡሀላ የሚለቀቅ እናቴ እመቤቴ የሚል ዝማሬ ለመልቀቅ በዝግጅት ላይ እገኛለሁ ለዛ ደግሞ ፀሎታችሁ ብሎን የእናተ ድጋፍ ያስፈልገኛል❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety

    እንካን ደና መጣቹ የኔ ማሮች ቃልዬ የኔ አስተዋይ በጣም ጎበዝ ነሽ የቤተስብ ጥየቃው ላይ መምህር ተስፋዬ አቅርብልን ሐዲስዬ 💞💞💞

  • @munahamdu9497
    @munahamdu9497 Před 2 lety

    በጣም ደስ ትላላቹ አላህ አይለያቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እርጋታቹ ይማርካል አይለያቹ 🥰🥰🥰

  • @ilhamtube7434
    @ilhamtube7434 Před 2 lety +4

    አላህ ፍቅራቹ ይጨምርልቹ

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 Před 2 lety +3

    Setamru Egizhabhar cezih belay fikr ystachu 🤲🤲🙏🙏🙏🙏 kaliy edlga neshe ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aaaaaa9246
    @aaaaaa9246 Před rokem

    የኔ ውዶች ደስስትሉ እግዚያብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @samrisunny1493
    @samrisunny1493 Před 2 lety

    fetari yetebekachu yebarkachu....betam nuw yemetamrut. kaleyee betam endemetiwejew tasetawkiyaleshe. mare tebareku....

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Před 2 lety +4

    ቃልየወላሂእርጋታሺደሥነዉየሚለኛ

  • @user-cb4fb4in9f
    @user-cb4fb4in9f Před 2 lety +12

    ሳታለቅስ ማልቀሴ ስትከፍተው መደገጤ ምን ይሉታል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹ ምርጦች ❤❤❤❤❤❤

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰😘🥰

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe Před 2 lety

      እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር 😂🤣🤣😂

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Před 2 lety

      🤣🤣

    • @user-cb4fb4in9f
      @user-cb4fb4in9f Před 2 lety

      @@Tube-tj9qe ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነኝ ማጣት እዴት እደምያስከፋ 😥😥😥

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe Před 2 lety

      @@user-cb4fb4in9f በጣም እኔ እራሱ እንባዬ አነቀኝና እንዴ ምን ሁኘ ነዉ አልኩኝ የሰው ደስታ ስለሚያስደስተኝ መሰለኝ

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před 2 lety

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ ቃልዬ የኔ ሳቃታ ሁላም ሳቃ አዲሰዬ እግዚአብሔር ይማርህ ብርቱካን አፈልተህ በማር ጠጣበት በጣም ቆንጆ ነዉ ድምፅህን ይከፈታልሀን