Video není dostupné.
Omlouváme se.

ቃልዬን ብዙ ስጦታ ሰጥቼ አስደሰትኳት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 04. 2022
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 1,2K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 2 lety +230

    የመጨረሻው ስጦታ ይለያል እንዳያመልጣችሁ
    አቤል ጥበብ
    ይህ የ አቤል የ ቴልሌግራም ቻናል ነው በዚህ ቻናል
    የተለያዩ የ ሀገር ባህል ልብስ ያገኙበታል
    ሊንኩን በመጫን ይገልገሉ ይሎታል ከአቤል
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    t.me/abmeaz

    • @new-promtube1725
      @new-promtube1725 Před 2 lety +4

      Wow የመጨረሻው ትልቅ ምርጥ ስጦታ ነው በወጣ ይተካ እኛስ ምን እናግዝ ውዶቼ

    • @user-oc2bt6om7j
      @user-oc2bt6om7j Před 2 lety +1

      በዛዉም ስንት እደገዛህዉ ብትነግረን

    • @user-im4jl8id1w
      @user-im4jl8id1w Před 2 lety

      ቴሌ ግራሙ አይሠራም እኔ ፈልጌ ነበር

    • @eyuyetakelyalije6703
      @eyuyetakelyalije6703 Před 2 lety

      Kale yena konjo ehtealem besalam hagre semata ayeshalehu

    • @likelove8471
      @likelove8471 Před 2 lety

      Mare sent naw firge

  • @samirasamira2470
    @samirasamira2470 Před 2 lety +162

    በስመአብ ደስ ስትሉ ማርያምን ትዳራችሁ በፍቅር የተሞላ ይሁንላችሁ

  • @genitube9620
    @genitube9620 Před 2 lety +252

    እውነት እናተን ሳይ ማግባት ያምረኛል ፍቅም እንዳለ እንዳምን ያረገኛል እህት ወንድሞች የሚያስደስታቹ ባልና ሚስት ይስጣችሁ❤🙏ስወዳችሁ❤

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 Před 2 lety +24

    እውነተኛ እና ከውስጥ የመነጨ ማስመሰል የሌለበት ፍቅር ደስ ይላል። ወዳችኋለሁ።

  • @azizamehamed3568
    @azizamehamed3568 Před 2 lety +21

    ወላሂ በጣም አሳዘናችሁኝ አላህ አብዝቶ ይስጣችሁ የማያልቀዉን ሀብት ይስጣችሁ እና የምፍልጉትን አድርጉ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před 2 lety +93

    ደሰ የምትሉ ጥንዶች ሁሌም ቤታችው በደሰታ ይሙላ ውለዱ ክበዱ እኔም ከሰደት ሰመለሰ እንዲ አይነት ትዳር ይሰጠኝ መርቁኝ

  • @user-cv1xq5nd7w
    @user-cv1xq5nd7w Před 2 lety +33

    እንኳን ደሰ ያለሸ ቃልዬዬዬዬዬ ሚሰት ከዝህም በላይ ይገባሻል አዱሰዬ አሰተዋይ ልጅ እግዚአብሔር ቀርውን ዘመንህን ያብርባልን ሰወዶቼሁ ኑሪልን ፍቅር ያብዛላችሁ የቆንጆዎቹ 😘😘😘😍😍😍😍❤❤

    • @hddeff6391
      @hddeff6391 Před 2 lety

      ❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @kidustekle5632
    @kidustekle5632 Před 2 lety +4

    እኔ ምን ልሁንላችሁ,በጣም ነው እኮ እምወዳችሁ ቃልዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ውድድድድድድድድድድ ነው ምናደርግሽ አዲሴሴሴሴሴሴሴሴ ትልቅ ሰው ባለ አላማ አስተዋይ።ኧረ ወይኔ emuaaaaaaaaaaaaሺ ዓመት ኑሩልኝ።

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 Před 2 lety +10

    ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስ ይበልሽ የምታምሩ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 Před 2 lety +32

    ጌታን በፍቅር ነው የምወዳችሁ ጌታ ኢየሱስ ቤታችሁን በማያልቀው በረከት ይሙላላችሁ 🤲🤲😍😍

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Před 2 lety +13

    እሠይ የኔ ውቦች ቤታችሁ በበረከት ይሙላ 😍😍😍😍 ቃልዬን ሳያት ገና የምስቀው ግን እኔ ብቻ ነኝ

  • @user-rn5vf9wb4n
    @user-rn5vf9wb4n Před 2 lety +13

    በስመአብ ደስ ስትሉ የኔፍልልቅልቆች የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😍😍😍😍

  • @abroa7052
    @abroa7052 Před 2 lety +5

    ቃልዪ አደሰ በእዉነት ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ እደናት ትዳር እደሰጠኝ ፀሎት አደርጉልኝ በእዉነት

  • @user-vx8oc8vd5l
    @user-vx8oc8vd5l Před 2 lety +7

    ዋውውው በጣም ደስ የሚል ስጦታዎች ነው የሰጠሽ ቃልዬ ደሞም ስወዳቹ እግዝአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +9

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልዬ አዲስ 🥰
    በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናችሁ አንድ ላንድ ሲተሳሰብ በጣምም ደስ ይላል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የናተ ፈገግታ ሳቅ ለኛም ትልቅ ደስታ ነው አዲስ ምርጥ ስጦታ ነው በተለይ የመጨረሻውም ዋው እንወዳችኋለን🥰🥰🥰🥰

  • @meron6797
    @meron6797 Před 2 lety +5

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ተናፋቂሆች 💖 ቃልዬ ከዚ በላይ ይገባታል ግን አዲስን ሳለደቅህ ማለፍ አልፈልግም እጅግ በጣም አስተዋይ ነህ

  • @toyebaemame8364
    @toyebaemame8364 Před 2 lety +6

    ወላሂ መታደል ነው እንድህ አይነት ፍቅር ማግኘት

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x Před 2 lety +33

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 Před 2 lety

      👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌💝💝

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን በጣም ነው ደስስስስስስስስስስስስ የምትሉት ፈጣሪ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ

  • @bdtts351
    @bdtts351 Před 2 lety +5

    በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰቦች ናቹ እግዚኣብሔር ኣምላክ ይጠብቃቹ ማሮቼ🤲

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 Před 2 lety +5

    ድንግል ማርያም የጎደለው ጓዋዳችሁ ትሙላለችሁ በእውነት ስታስቀኑ እኮ መድኃኒአለም ቤታቹ ሁሉ በበረከት ይሙላለችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤

  • @rajeevbadu6658
    @rajeevbadu6658 Před 2 lety +4

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ጠፍታችሁ ነው ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ደዚህ በላይ ያብዛላችሁ

  • @user-wx9ov7gj9k
    @user-wx9ov7gj9k Před 2 lety +55

    እንኳን በሰላም መጣቹሁ ተወዳጆየ በጣም ተናፈቃቹ ኮ ቃልየ ከዝ በላይ ይገባሻል እግዚአብሔር በፊቅር ያኑራቹ እሰይይ ውለዱ ዘምዱ 💕💕💕✅

  • @abdurahmankooliyyatt4672
    @abdurahmankooliyyatt4672 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን በእውነት ደስ ስትሉ ከዚህም በላይ እመብርሃን ቤታችሁንን በበረከት ትሙላው🥰🥰

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 2 lety +1

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ዋላቹሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ቃልዬ ደስታሽ ደስታችን ነው
    ሐዲስ ለቃልዬ ስላስደስካት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ሺ አመት ኑሩልን

  • @user-bq2rv5ry1y
    @user-bq2rv5ry1y Před 2 lety +43

    እንኳን በሰላም መጣቹህ ናፍቃቹህኝ ነበር ማርያምን የኔ ተወዳጆች ❤

    • @tubemelat
      @tubemelat Před 2 lety

      ደምሪኝ የኔ ቅን

    • @hgdch976
      @hgdch976 Před 2 lety

      💚💛❤🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit Před 2 lety +12

    ወይኔ እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ❤❤❤❤

  • @user-lg1ik2ix1s
    @user-lg1ik2ix1s Před rokem +2

    ወይ እዴት ደስ እደምትሉ የእሥራኤል አምላክ ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛላችሁ የሰው መውደዱን ያደላችሁ ጎብዝ ባል ጠቃቃ ሚስት ፍቅር የሆነ ወድም ምርጥ ቤተሰብ ይባላን እናተ ናችሁ

  • @getuakranga9573
    @getuakranga9573 Před 2 lety +1

    ሰላማቹ ይብዛልኝ የክርስቶስ ቤተሰቦች እዴት ቆያቹልን እንኳን በደና መጣቹልን አዲስ አተ እኮ ልዩ ባል ነህ ልዩም ወድም ነህ ቃልዬ እኳን ደስ አለሽ አበሻበሸሽ አደል አምላክ ፍቅራቹ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርላቹ

  • @user-zc9wg5vh9d
    @user-zc9wg5vh9d Před 2 lety +15

    እምወዳት እናቴ እማምላክ በልጆች ትባርካችሁ እናተን ሳይ የወደፊቱ ሄወቴ ይናፋቀኛል ከስደት መልስ እኔም ለባሌ መልካም ሜስት ኤድሆን በጸሎት አስብኝ እወዳችሆለሁ በፋቅር ኑሩልኝ ውዶችዬ

  • @begenatube293
    @begenatube293 Před 2 lety +5

    እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ከነሙሉ ቤተሰባቹ ይስጣቹ

  • @tigitigi6579
    @tigitigi6579 Před 2 lety +2

    ቃልዬ እና አዲስ በጣም ነው የሚተምሩት እግዚአብሔር ትደራችሁን ይባርክ ቤታችሁን በልጅ በረከት ይሞለ

  • @tesfaneshkebede5878
    @tesfaneshkebede5878 Před rokem +2

    ዎው አደኛ ነክ እሽ የ ጌታ ጀግና ተባረክ
    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አሁንም ሌላ በረከት ያድርጋችሁ 💞💞💞💞

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety +10

    ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ እማ በጣም ደስ ትለለቹ ውዶቼ እራሰቹም ፍቅር ነቹ ፈጣሪ ይበርከቹ የኔ ምርጦቼዬ🙏🙏🙏

  • @user-qn6sh2so4z
    @user-qn6sh2so4z Před 2 lety +3

    አቤት ደስስስ ስትሉ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ በጣም ተናፍቃችኃል ቶሎ ቶሎ ኑ

  • @admacom75
    @admacom75 Před 2 lety +2

    ቃልየ ማር እኮ ነሽ ስወድሽ አዲስ መልካም ሰው ፍቅራቹህ ይብዛልኝ በጣም ደስስ ነው የምትሉት !!!!

  • @mulubelay4925
    @mulubelay4925 Před 2 lety +2

    አድስና ቃልየ እንኳን ሰላም መጣችሁ ተናፍቃችኋል ፍቅር ያብዛላችሁ ስታምሩ. ቃልየ ይገባሻል ወልዳችሁ ሳሙ

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 Před 2 lety +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች ተናፍቃችሁ ነበር አዲስዬ በጣም ምርጥ ስጦታ ነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ተወዳጆች

  • @user-lw5ym3wu3q
    @user-lw5ym3wu3q Před 2 lety +3

    አይለያያችሁ ውዶቸ አንተ ማለት እናቷም አባቷም ወድሟም በጣም እየተከባከብካት ነው ደስ ትላላችሁ 🌷🌷

  • @zadeyekiya7862
    @zadeyekiya7862 Před 2 lety +1

    ስወዳችሁ አዲስና ቃልዬ እግዚአብሔር በልጅ በበረከት ይባርካችሁ አዲስ በጣም ምርጥ ባል ነክ አንበሳ እቃዎቹ ሁሉ በጣም አሪፍ ናቸው እኔ መጀመሪያ የገመትኩት ፍሪጅና ልብ ማጠቢያ ማሽን ነበር 😘😘😘

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j Před 2 lety +2

    አቤት ደስስስስስስስ ስትሉ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያብዛላችሁ

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 Před 2 lety +17

    ወይኔ ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ😘ችግሩ ኢትዮጲያ መብራት በፈረቃ ነዉ😪የመብራት ችግር አለ🤔

  • @geraratube12
    @geraratube12 Před 2 lety +13

    "ብዙዎች ቢጾሙም የሚከሱ፣ በሕመም የሚጠቁ፣ ውበታቸው የሚደበዝዝ ስለሚመስላቸው፣ ከጾም ይርቃሉ፤ በጾም ምክንያት ሥጋ፣ ዕንቁላል፣ ወተት... ባለመብላታቸውም እንደተጎዱ ያስባሉ፤ የሚፈሰክበትንም ጊዜ እጅግ አድርገው ይናፍቃሉ፤ ለበሽታቸው ኹሉ መድኃኒቱ መብላት ይመስላቸዋል፤ በአብዛኛው አመመኝ፣ አዞረኝ፣ ደከመኝ፣ ቆረጠኝ...በማለት በጾም ጊዜ ይናገራሉ፤ ይኽ ግን ጾሙ የሚፈጥረው ሳይኾን፣ ጾማቸው በዘልማድ ወይም በመጠራጠር ስለሚደረግ ነው፤ የዚኽም መነሻው የእምነት መጉደል ነው፤ ጾምን ያራቀ፣ የናቀ፣ ያቃለለ በጎውን ነገር ኹሉ ከራሱ ያርቃል።"
    👉 ('ጾም እና ምጽዋት')
    የሰላም ሌሊት ያድርግልን እግዚአብሔር
    የትንቢቱ መፈጸሚያ ከመሆን ይሰዉረን
    ምስጋና ይሁን
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    አንድ አምላክ ለሚሆን እስከ ለዘለዓለም
    አሜን አሜን አሜን

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 Před 2 lety

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ማስተዋልን ይስጠን

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 Před 2 lety

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ማስተዋልን ይስጠን

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 Před 2 lety

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ማስተዋልን ይስጠን

    • @user-nz9dw5pn2i
      @user-nz9dw5pn2i Před 2 lety

      ደምረኛ

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Před 2 lety +2

    ቃልዬ ሃዲስ አንዳንዴም በ Live ብትመጡልን ደስ ይላል ከቻላችሁ ውዶቼ ተከታታያችሁ ከ ምድረ አውሮፓ !!!

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před 2 lety

    ዋው በጣም ደሰ ቃልዬ እንኳ ደሰ አለሽ አዲስ መልካም ባልነዉ አሳተዋይነዉ እግዚአብሔር ቤታችሁን በፍቅር ይሙላላችሁ

  • @elenibiruk1963
    @elenibiruk1963 Před 2 lety +7

    ትዳራቹ ይባርክ ቤታችሁ በደስታ በፍቅር በሰላም ይሙላ መልካም መልካሞን ሁሉ እመኝላችዋለው

  • @sinantube9825
    @sinantube9825 Před 2 lety +3

    በጣም ነው ደስ ዬሚቲሉት ፈጣሪ ፍቅረችው ይብዛላችሁ ዬኔ ዉዶች ❤❤❤❤

  • @djdhsh2721
    @djdhsh2721 Před 2 lety

    ስታምሩ እኮ እማምላክ ቤታቺሁን በፍቅረ ትሙላው ውዶቺዬ አቤት ስረአት ከነቤተሰቦቻቹሁ እግዚያብሔረ ይጠብቃቺሁ

  • @nunununu602
    @nunununu602 Před 2 lety +2

    ወላሂ ፍቅራችሁ ያስቀናል ማሻ አላህ ከካሜራ በስተጀርባም እንዲህ ከሆነ ፍቅራችሁ ዋው😍

  • @user-es4fn5dv8i
    @user-es4fn5dv8i Před 2 lety +3

    ፍቅር የሆናቹ ልጆች አግዛኣቢሄር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ አንዳንተ ኣይነት የተባረከ ባል ይሰጠኝ ፈጣሪ ለሁላችን

  • @user-ri8ej6vp4h
    @user-ri8ej6vp4h Před 2 lety +11

    እፍፍፍ ስወዳቹ በማርያም በጣም ከነቤተሰቦቻቹ ውድድድድ ነው ማረጋቹ እዳተይነት አፍቃሪ ተፈቃሪ ይስጠን እናተም ወልዳቹ በፍሬ ይባርካቹ❤❤❤❤

  • @sifida5177
    @sifida5177 Před 2 lety

    Wawww baxam naw dasi yemtilut faxar yaqer hiwotachun yasmirewo ishi yen wudochii💗💗

  • @user-zn9uh1zy9u
    @user-zn9uh1zy9u Před 2 lety +1

    ውድድድድድ የኔዎች ቃልዬ ያለ ምንም ቃላት ታድለሽ አድስም ቃልዬ የመሰለች ምስት ስለ ሰጠህ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💝💝💋

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Před 2 lety +12

    ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክላችሁ❤❤💋💋🥀🌹🌹🥀💋❤

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před 2 lety +4

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ያፂናችሁ

  • @weyinshettube7615
    @weyinshettube7615 Před 2 lety

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ዉዶች በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁን ያብዛዉ

  • @user-oi1ld5uc7i
    @user-oi1ld5uc7i Před 2 lety +1

    ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ ቃል እንኳን ደስስስስ አለሽ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ እግዚአቢሔር ያጣመረዉን ማንም አይለየዉም እግዚአቢሔር አምላክ በፍቅር በጤና ያኑራችሁ እመብርሐን በልጄ ትባርካችሁ💚💛❤️

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před 2 lety +8

    እነሸጋ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ውዶቸ የምወዳቹህ🙏👏👏

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Před 2 lety +6

    እንኳን ደስ ያለሽ ቃልዬ ሚስት ከዝህም በላይ ይገባሻል

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před 2 lety +2

    እኳን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ ቃልየ አድስየ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቃልየ አድስን የመሰለ የትዳር አጋራ ሰለሰጠሽ እድለኛ ነሽ እዱሁም አድስ እደለኛ ነሕ ቃልን የመሰለ ሚስት ስለሰጠህ ስታስቀኑ❤❤❤❤

  • @MT-ii4hl
    @MT-ii4hl Před 2 lety +1

    የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እመቤታችን አዛኝት ከቤታችው አትጥፋ 🙏🙏🙌ሁሌም ደስ ይበላችው

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před 2 lety +5

    ትዳራችሁን በልጅ ትባርክላችሁ እመብርሃን ደስ ስትሉ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Před 2 lety +15

    በጣም ነው ደስ ያለን በስጦታው ቃልዬ ትልቅ እረፍት የሚሰጥሽ እቃዎች ናቸው የበረከት ይሁንላችሁ !!!!

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 Před 2 lety +1

    በጣም ነው የምወዳቸው ❤️❤️❤️ ሁሌም እግዚአብሔር ደስታቸውን ይሙላለቸሁ ፍቅራቸውን የብዘለቸ።

  • @fevenyemaryam5176
    @fevenyemaryam5176 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹህን አብዝቶ ይጨምርላቹ አቦ የእናቴ የእመቤቴ ልጆች እሱዋ ከፊት እየቀደመች የልባቹህን ሁላ ትሙላላቹ 😍😍😍

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 Před 2 lety +3

    የኔ ውዶች እግዚያብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ውለዱ ክበዱ

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c Před 2 lety +12

    ረጋ ስከን ያላችሁ ልጆች ቆንጆ ቤተስብ ያሳደጋችሁ ሁለየም ደስ ይበላችሁ ተደስቱ ❤❤❤😘😘

  • @ahmadalmhifer7599
    @ahmadalmhifer7599 Před 2 lety

    ወይኔ ደስ ስቱሉ ቃልየና አዲስ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ለዘላለም ይባርክላችሁ

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před 2 lety +1

    የኔ ጣፋጭ ዉድ አዲስዬ እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃም የሳራን ትዳር ያርግልን የኔ ዉድ ቃልዬ እመብርሃን በልጅ ትባርካቹ የዶኪማስን ጓዳ የጎበኘች የናተም ጓዳ ትጎብኝላቹ

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 Před 2 lety +13

    ቃልዩ ፍልቅልቅ ፍቅራችሁ ያስቀናል እናተን ሳይ አግብ አግብ ይለኛል ፍቅራችሁን አላህ ይብዛላችሁ

  • @hareguzewdu6530
    @hareguzewdu6530 Před 2 lety +7

    happy couple great example to the young generation God bless both

  • @ssxdy4923
    @ssxdy4923 Před 2 lety +1

    ቃሉየ የኔ ጣፋጭ ከመኪና ወደ ሶፋ ዋው ያምራል ምኞቶ እግዚአብሔር አምላክ ሰላማቹ ያብዛላቹ ውዶችየ በጣም ነው የምወዳቹ♥♥♥♥😘

  • @user-bs2rg2xz9o
    @user-bs2rg2xz9o Před 2 lety

    ዋዉ እቃዉ አደኛ እና አስፈላጊ ነገር ነዉ የገዛከዉ ጎበዝ ሶፋ ደሞቀጣይ😀😀

  • @user-qs3px6rm2y
    @user-qs3px6rm2y Před 2 lety +3

    ብጣዕሚ ኡኩም ፀብቅት ዕደመ ጥዕና ይሃብኩም እግዚአብሔር

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před 2 lety

    _እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ውይ ስወዳችሁ ሐዲስዬ በወጣ ይተካ ተባረክ ምርጥ ባል ነህ ቃልዬ ታድለሽ ስታስቀኑ ቃል መልካም የስራ እቃዎች ይሁኑልሽ በሰላም በጤና የምትጠቀሚበት ይሁን የኔ ልዩ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው ስወዳችሁ ቃላት የለኝም 😍_

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Před 2 lety

    ቃልየ እኳን ደስ አለሽ የኔ ፍልቅልቅ አዲስ እግዚአሔብየር ይባርክህ ጥሩ ባል ነህ

  • @eyarustube9545
    @eyarustube9545 Před 2 lety +5

    ዘመናችሁ ሁሉ እንዲህ በበረከት ይሙላ ትለያላችሁ ቃል እና አዲስ ወንድም አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @messayan3845
    @messayan3845 Před 2 lety +3

    የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ ደግሞ ስወዳችሁ ምርጦች ምርጥ የተዋህዶ እንቁዎች 😍😍

    • @ghvxcjhcd3642
      @ghvxcjhcd3642 Před rokem

      ቃል እና አዲስ ከምነግራችሁ በላይ ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ እንደናንተ ያለ ትዳር እንዲኖረኝ በፀሎታችሁ እስቡኝ

  • @user-qh8ol4vo3u
    @user-qh8ol4vo3u Před 2 lety +1

    እንኳን ብለም መጣችሁ ቃልየ አድስየ በጣም ነኝ እምወዳችሁ ፍቅራቹ ብዝት ይበለልኝ😘😘

  • @user-jz7fg4xu5s
    @user-jz7fg4xu5s Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላማችሁ ይብዛልኝ በጣም ነው ደሥ የምትሉት ፍቅራችሁን ይጨምርልኝ🥰🥰🥰🥰

  • @ensratube
    @ensratube Před 2 lety +3

    ወይኔ ኤልክቶሮኒክስ ልትከፍቱ ነው እንዴ አዲስና ቃልዬ😂😂😂😂😂😂ሴት እኮ የቤት እቃ ትወዳለች ቃልዬ እኳን ደስ አለሽ ሶፋው በቅርብ ተገዝቶ ሰርፕራይዝ እንደምትደረጊ ተስፋ አለኝ💚💛💝😘😘😘

  • @AleshgnTilahun9507
    @AleshgnTilahun9507 Před 2 lety +3

    የመጨረሻው ላይ ቃልዬ ተመቸሽኝ 😂😂 ወደ አዲስ ዙረሽ ሰጦሀል ወደ እዮብ ዙረሽ ኧረ ሰጦሃል ድክም ነው ያረግሽኝ😂😂 ስወዳችሁ😘😘😘

  • @lidyamengistu8068
    @lidyamengistu8068 Před 2 lety

    በጣም ደስ ብሎኛል ቃልየ እንኳን ደስ አለሽ ዘመናችን አመብርሀን ትባርክላችሁ

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před 2 lety +2

    እንኳን በሰላም መጣቹህ እንኳን ደሥ አላቹህ ደስ ብሎናል ውለዱ ክበዱ

  • @selamftsum954
    @selamftsum954 Před 2 lety +6

    የኔ ቆንጆወች ስታምሩ እድሜ ና ጤና ይስጣቹ ሽኮሪናታት ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘

    • @feventube288
      @feventube288 Před 2 lety +1

      ውዴ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

  • @hanamolla8369
    @hanamolla8369 Před 2 lety +4

    ወይ እናንተ ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ
    ሐድስዬ ተሽሎሀል አይደለ ወንዶምአለም

  • @hash3196
    @hash3196 Před 2 lety +1

    እግዚአበሔረ ፈቅራቹ ያበዛላቹ ኦፈ ሰታመሪ❤❤❤

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z Před 2 lety +3

    ግን ምን ብላችሁ ፀልያቹነው ኢናንተ የተጣማራቹት በጣምነው ምተስቀኑት ምርጥ ጥንዶች እመቤቴ ትዳራችሁን ትበርክላችሁ ክፉን ሁሉ ታርቅላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @heedaskeedas5722
    @heedaskeedas5722 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ፍቅር ሰላም ይስጣችሁ የምወዳችሁ ❤❤🌹

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před 2 lety +1

    ትለያላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ነዉ እምወዳችሁ ምርጥ ስጦታነዉ አድስ 👍🥰🥰🥰🥰

  • @user-yu7rn2un5o
    @user-yu7rn2un5o Před 2 lety +1

    እኳን ደህና መጣችሁ የኔ አደኞች ስወጣችሁ እኮ እኔማ ሱስ ሆናችሁብኛል. ዉለዱ ክበዱ ፍቅርና ሠላም ብዝት ይበልላችሁ

  • @user-ud3zh9ml3u
    @user-ud3zh9ml3u Před 2 lety +4

    እኳን ደህና መጣቹሁ ጠፈታቹሀን አኮ ተናፈቃቹሀን

  • @poop6034
    @poop6034 Před 2 lety

    በጣም ደስ ትላላችሁ ቃልየ እንኳን ደስ አለሽ አድስም ምርጥ ባል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @amarosamaros7951
    @amarosamaros7951 Před 2 lety

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዘመናችሁ ሁሉ በፍቅረ የተሞላ ይሁንላችሁ ሰወዳችሁ❤❤❤

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j Před 2 lety +8

    ስወዳችሁ ስወዳችሁ ስወዳችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ አትለያችሁ በልጅ ትባርካችሁ❤❤❤💕💕💕

    • @tig9564
      @tig9564 Před 2 lety +1

      በጣም ደሥ ይላል

    • @tig9564
      @tig9564 Před 2 lety +1

      ከሁሉም ነገረ ይጠብቃቺሁ በጣም ነዉ የምታምሩት

  • @aliahh8526
    @aliahh8526 Před 2 lety +3

    እውነት ብዙ ነገረ ነው የተማረኩት ከእናንተ 🌺🌺🌷🌹💞

  • @etalemzewde7027
    @etalemzewde7027 Před 2 lety

    ቃልዬ እና አዲስ በጣም ደስ ትላላችሁ፣ እግዚአብሔር አምላክ ያየላችሁን ክብር ያሳያችሁ…

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከክፉ አይኖች ሁሉ ይጠብቃችሁ
    ፍቅር ካለ ቀስ በቀስ ሁሉም ነገሮች ይሟላሉ❤️

  • @user-sq7xh3xy8v
    @user-sq7xh3xy8v Před 2 lety +7

    ዋጋውን ንገሩን ተወዳጆች እኛም እድናውቀው እሽ

  • @mimi7324
    @mimi7324 Před 2 lety +3

    እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦች 😍😍😍 በጣም ደስ ምትሉ ቤተሰቦች ታስቀናላችሁ እግዚአብሜር ይጨምርላችሁ ❤️❤️❤️

    • @user-ud5cy2dz6e
      @user-ud5cy2dz6e Před 2 lety

      ዉዶቼ እንደማሙር በቅንነት አብረን እንደግ