ከ አዮብ እና ከአቤል ማን በደንብ ይጋግራል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 03. 2022
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፋታ ዘና ይበሉ

Komentáře • 835

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Před 2 lety +134

    Instagram👇👇
    instagram.com/eyobyemasa?utm_...

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety +5

      እዮባ 👍😍

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 Před 2 lety +3

      እዩባ

    • @almazgirmaa2921
      @almazgirmaa2921 Před 2 lety +2

      Wwwooww 🤣🤣

    • @user-rx7lo2um4w
      @user-rx7lo2um4w Před 2 lety +1

      😀😀😀አቦይመቻችሁ
      እኔ ሥድታከመጣቲበፊት 350እጀራ እጋገርኩበቀን ለወቲል አሥረክብ ነበር ዛሬ ግን አሏህ ብሎ ወደ ሀገር ከተመለሥኩ እደናተእለማመድአለሁ😂

    • @sahayasmar2229
      @sahayasmar2229 Před 2 lety +2

      👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @user-zk3iv3qb8k
    @user-zk3iv3qb8k Před 2 lety +323

    ዛሬ እኮ ወላዲተ እናታችንን ድንግል ማርያም ናት እንኳንም አደረሳችሁ እመቤቴ ማርያም በያላችሁበት ትጠበቃችሁ አሜን ➼በለሙያ ናችሁ ያምራል

  • @genitube9620
    @genitube9620 Před 2 lety +79

    በመጀመርያ በጣም ነው የምወዳችሁ😍😍 ወንድሞቼ ናፈቁኝ😥 እዮ እና አቤ ሙሉ የአዲስ ቤተሰቦች ይመቻቹ እና አሸናፊው ሁለታቹም😂😂

    • @ettalk123
      @ettalk123 Před 2 lety

      ገኒ የኔዋ አንዱ ነው የሻነፈው😂🤣🤣

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety +132

    በረራ በመ ጀመሩ ማነዉ ደስ ያለዉ 🙏🙏🙏✈✈✈🇪🇹🇪🇹🇪🇹ተመስገን አምላኬ 🙏

    • @amalamla5454
      @amalamla5454 Před 2 lety +1

      💚💚💚💚💚💚💚😀💚💚💚💚💚💚😀

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety +2

      @@amalamla5454 ደስ አለሽ አ🤗😁

    • @user-eu2cw4sn5j
      @user-eu2cw4sn5j Před 2 lety +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉምነገር

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety +1

      @@user-eu2cw4sn5j አሜን ክብሩ ይስፋ 🙏🙏🙏

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️

  • @saranegn2219
    @saranegn2219 Před 2 lety +29

    እነዚህ ልጆችኮ ሲመጡ ደቂቃው ያጥርብኛል ውዶቼ ሁለታችሁም ትችላላችሁ የኔ ምርጦች ፈጣሪ በፍቅር በደስታ በጤና አኑራችሁ😍😍

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 2 lety +63

    እነ ምርጦች ስወዳችሁ እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በአል በሠላም አደረሣችሁ 🙏❤❤❤❤

  • @user-wx9ov7gj9k
    @user-wx9ov7gj9k Před 2 lety +32

    እንኳን ደና መጣቹ የምወዳቹ የአድስና የቃልየ ቤተሰቦቹ እዮብና አቤል እወዳቸዋለሁ ፊቅራቹ ብዝት ይበልልን 💕💕💕💕🌹
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ወርሓው ክብረ በዓላ በሰላም አደረሳቹ 🕯✝️✝️✝️

  • @user-od7dp9lx1p
    @user-od7dp9lx1p Před 2 lety +15

    21 እናቴ. የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂያት።💚💛❤

  • @hana10837
    @hana10837 Před 2 lety +40

    እንኳን በደህና መጣችሁ እዮባና አቤላ ስወዳችሁ❤❤ ሳቃችሁ እኮ ይለያል በሳቅ ገደላችሁኝ😆😂😂

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (፫)
    ድስስ ትላላችሁ እንጀራው ያሥቃል በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁሁ

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Před 2 lety +28

    የሳቃችን ምንጮች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍😍😍😍

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x Před 2 lety +14

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።።።

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 Před 2 lety +4

    በጣም ነው የሚያምር እንጀራ ነው የጋገራችሁ በርቱ 👌👌👌👌👌

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před 2 lety +5

    _ዛሬ በጣም ደስ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ የሳኡዲ አረብያ በእስር ቤት የሚገኙ ወገኖቻችን ሀገር እየገቡ ነው መጨረሻችንን ያሳምረው አቤልና እዮባ ባለሙያ ናችሁ ጎበዞች ቃልዬ የኔ ጣፋጭ አዲስዬ ስወዳችሁ የኔ ጣፋጮች አቤል ምጣድ ሲያስስ ይችላል እዮባ ግን አንደኛ ነው😍_

  • @zahabaahmed
    @zahabaahmed Před 2 lety +10

    ምርጦችየ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +3

    እንኮን ደህና መጣች ምርጦቸ ቃልዬ የኔውብ🥰ጎበዞች ናችሁ ሁለታችሁም የአቤላ እጎቻ ብትሆንም ምርጥ እጀራ ነው የእዮባ ትንሽ ክብደቱ ነውእጅ አሪፍነው በሉ ብልት አሪጓት ስታስቁ እኮ😁😁😁🥰🥰🥰

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 Před 2 lety +4

    ይሄንን ፅሁፍ የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ አላህ እኛንም ከስደት ወደ ሀገራችን አስገብቶ ከበቴሰቦቻችን ጋር ደስተኛ ሁነን የምንኖር ያርገን
    እና እውነተኛ ታሪክ ግጥም መስማት ለምትፈልጉ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ😍😍

  • @hayathani5826
    @hayathani5826 Před 2 lety

    ጎበዝ ወንድሞቼ ትችላላችሁ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ሁሌም እንዲህ በፍቅር ኑሩ ደስ ትላላችሁ 💚💚💛💛❤❤😘😘

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    የወጣትነ ዘመናችሁ እመቤታችን ታባረክላችሁ🙏

  • @emuyeamare2970
    @emuyeamare2970 Před 2 lety +1

    እዮባ እንኳን ደህና መጣችሁ የቤተሰባችሁ ፍቅር በጣም ያስቀናል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ!

  • @wardward5356
    @wardward5356 Před 2 lety +1

    ወይኔ ሥታምሩ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ሁለታችሁም ጎበዝናችሁ

  • @user-bf1xg2by5d
    @user-bf1xg2by5d Před 2 lety +7

    እድሜ ና ጤና ይስጣቹ እግዚአብሔር ውዶቼ 🥰
    እና አሸናፊው ሁለታቹ ናቹ 😁
    አቤል ከ 50/35 ከ እዮብ 50/35,7 🤗❤️❤️❤️❤️❤️😍

  • @mytab1102
    @mytab1102 Před 2 lety +2

    አረ በማርያም እንዴት ደስ እንደ ምትክ ምሳየን እየበላው እናንተን እያየው በረደብኝ በጣም ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች በጣም ግብዞች በርቱልን አቤላ ትንሽ ግማሽ አረካት እንጂ አሪፍ ያንተ ነው እዩባም እንዳይከፋክ ምርጥ ነው ቃል ደግሞ ለሚቀጥለው ዙር እንጀራ ስጋግሪ ትንሽ ሻሽ ሸፈን ድርጊት በተረፈ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድ

  • @hhggbhgv9191
    @hhggbhgv9191 Před 2 lety +6

    ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety

    ዋዉ አዲስን በቀጣይ ቃልየ 😘😘ከኒ ከሴቷ ሁለታችሁም ትሻላላችሁ የምር እንጀራ መጋገር አልችልም 🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +2

    ሰወዳቹ ኮ የኔ ምርጦች እግዚአብሄር በፍቅር ያኑራችሁ
    ወይኔ እኔ ግን እንጀራ መጋገር ረሰቸዋለሁ

  • @mesireallifeethio472
    @mesireallifeethio472 Před 2 lety

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቃል ወንድሞችሽ ናቸው ትመሳሰላላችሁ😘😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-km9rd9vr9e
    @user-km9rd9vr9e Před 2 lety +16

    የኝዮብ እና የአቤል ቤተሠብች እባካችሁ አግዙኝ በሰደት 8 አመት ቆይታ ያልተሳካልኝን ሰአት ሀገሬ ገብቸ ይሳካልኝ አትለፉኝ ሁላችሁም ሰብሰክራይብ አረጉኝ

  • @zinashymaramiliji3567
    @zinashymaramiliji3567 Před 2 lety +17

    ሰላም እንካን ለእመቤተችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በሰላም አደረሳቹ ሁለተችም በጣም ጎበዝ ነቹ አያያዘቹ በጣም ያምራል በሰቅ ገዳለቹኝ መልካም በዓል ⛪️➕💚💛❤️🌾🌾🙏

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv Před 2 lety +8

    በዚኛው ዙር አቤል ብታሸንፍም እዮብም አያያዝህ አሪፍ ነው ስለዚህ ይደገም ማጣሪያ.... የምር ግን እንደጀማሪ አይደላችሁም ሁለታችሁም ጎበዝ ናችሁ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před 2 lety

      እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g Před 2 lety

      ሚሊዬ የኔ።ባለሞያ ካንቺ።ብዙ ተምሪያለሁ

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g Před 2 lety

      ሚሊዬ የኔ።ባለሞያ ካንቺ።ብዙ ተምሪያለሁ

  • @user-mk5sb5tc9g
    @user-mk5sb5tc9g Před 2 lety +1

    የኔውቦችማሻላህደስይላል ሁላችሁምጎበዝነችሁ ❤️

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před 2 lety +1

    ሰላምለዚህ ቤት ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @tsedaletsedale9081
    @tsedaletsedale9081 Před 2 lety +3

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም የምታምሩ ቤተሰቦች

  • @vudy1554
    @vudy1554 Před 2 lety +4

    እዮብ የኔ ባል ጎበዝ በቃ ወደፊት አልቸገርም እንተጋገዛለን😁😁

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 Před 2 lety

    ሞክራችህኾል !! አይዞአቹህ ትማራላችሁ.. አልችልም የሚባል ነገር የለም!! በርቱ

  • @user-uo7wp5lu2e
    @user-uo7wp5lu2e Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላማችሑይብዛ ከነሞላበተሠባችሑ ጎበዞች በርቱ ደሥሥትሉእኮ👏👏

  • @janatath7473
    @janatath7473 Před 2 lety +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👌👌👌ምሀሉ ነው የሠማው 😁😁😁😁ኧረ ተውኝ ወፈር ሲል 🤣🤣👌ውይይ ሣቃችሁ ውሥጤነው ሁሌም በደሥታ ኑሩ

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Před 2 lety +1

    እውነት በጣም ጎበዝ ናችሁ በድጋሚ ብትሙክሩ ትችላላችሁ ቀጥሎበት 👌

  • @user-yz7ct9iz9f
    @user-yz7ct9iz9f Před 2 lety +1

    እዮባና አቤሎ ስወዳችሁ 💕💞💕እንኳን ደህና መጣችሁልን እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወረሃዊይ በአል😍😍😍😍

  • @nissaneryebarekehamesegnal4619

    እንኳን ደህና መጣቹ ሰላማቹ ይብዛላችሁ

  • @sarasayalewu4249
    @sarasayalewu4249 Před 2 lety +1

    ሁለታችሁም ባለሙያ ናችሁ የኔ ዉቦች መሰባችሁ እና መሞከራችሁ ብቻ በቂ ነው የምር ፍቅር ናችሁ

  • @user-rb4hj2xy4d
    @user-rb4hj2xy4d Před 2 lety +1

    ደስ ስትሉ ዋው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    አስተያየት ልስጣችሁ አንተ አንተ ተባባሉ አንች አትባባሉ ወንዶቹ

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o Před 2 lety

    ስታምሩ በፍቅር ያኑራችሁ ምርጥ ቤተሰብ

  • @ttee9429
    @ttee9429 Před 2 lety +10

    እኔ አደኛነኝ ዛሬ እንኳን ደህናመጣችሁ ወድሞቸ❤️❤️❤️

  • @user-qn6sh2so4z
    @user-qn6sh2so4z Před 2 lety +2

    አቤት እናንተ ልጆች በጣም ደስስ ነው የምትሉት የከፋውን በጣም ፈታ ነው የምታደርጉት ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 2 lety +1

    የኔ ተናፋቂወች ሥታምሩ እኮ ልዩ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ እዮባ አተ እረባሽ ሁላቹህንም ዉድድድድድድ💕💕💕💕💕💐🌹

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 2 lety

    ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛ ተወዳጆች በጣም ደስ ትላላቹ እጀራዉ የእዮብ አሪፍ ነዉ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Před 2 lety +1

    ሙከራችሁ ብቻ ግሩም ነው !!! ቃልዬ እንዴት ነሽልን ሃዲስን ሰላም በይልን !!!!

  • @samritube645
    @samritube645 Před 2 lety

    ሰላም ለዚህ ቤት ወይኔ የኔ ምርጦዎች እንኩዋን ደና መጣችሁ ስታምሩው እንጀራው ልዩው ነው አንደኛ ነው እጃችሁ ይባረክ

  • @user-ku4id6yj9b
    @user-ku4id6yj9b Před 2 lety +6

    ምርጦቼ❤❤❤😍😍

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u Před 2 lety

    የኔ ማሮች የኔ ባለማህተቦች በርቱልኝ

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o Před 2 lety +15

    እሽ ውዳች እንያችሁ ምርቶች ፍቅራችሁ ብዝት ይበል

  • @user-ju5ne3ri3e
    @user-ju5ne3ri3e Před 2 lety +3

    እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @user-wf6he3nt4e
    @user-wf6he3nt4e Před 2 lety

    የኔ ማሮች እንዴት ደስ ትላሉ😘

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @amarosamaros7951
    @amarosamaros7951 Před 2 lety +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ሁለታችሁ ባለሞያ ናቸው

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 Před 2 lety

    ዋው ስታምሩ የኔ ማሮች
    😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ እነሸጋ❤❤❤

  • @senaytgtube3979
    @senaytgtube3979 Před 2 lety

    ጎበዞች በርቱ ምጣድ እና ፍርጅ ኣቀማመጣቹ ልክ ኣይመስለኝም ኣራርቁት

  • @tube4796
    @tube4796 Před 2 lety +1

    ውይ ስወዳችሁ እኮ በምክንያትነው የምር💚💛❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +6

    ስወዳቹሕ የኔ ማሮች በጣም ጎበዝ ናቹህ 🙄😂ቃልየየኔውድ❤😘እንኳን ለእመቤታችን ወራዊይ ባሕል አደረሳችሁ የበረከት ፆም ያድርግልን ለብርሐነ ትንሳኤው በሰላም ያድርሰን

  • @user-zi5hj6qw1j
    @user-zi5hj6qw1j Před 2 lety

    በእውነት ሥታምሩኮ

  • @user-dm6oi2ju5p
    @user-dm6oi2ju5p Před 2 lety

    ጎበዞች ትችላላችሁ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @user-em8wb7iv7z
    @user-em8wb7iv7z Před 2 lety

    ዋውውው ደስ ትላላችሁ አ አቤል የመጀመሪያው ስለሆነ ጥሩ ነው በርቱ ጎበዞች

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o Před 2 lety +1

    የእዮባ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ በሳውዲ በሲቃይ ላይ ያሉ ወገኖቻችን ወደ ሀገር እየገቡነው ተመስገን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም በለተ ቀኗ እንባችንን እንዳበሰች ሁሉም ገብተው ለመደሰት ያብቃን አሜን

    • @hfhgfh7994
      @hfhgfh7994 Před 2 lety

      💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před 2 lety

    የኔ ምርጦች ሰወዳችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t Před 2 lety +1

    እውይስወዳችሁ ምርጥወንድማማቾች ቃልዬስወድሽ ምጣዱን እንዳይሸነቆር እኔእህቶቸ እንለማመድ ብለው ልሞክር ሲሉኝጣልቃ መግባት አሎድም

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 2 lety +2

    ወይኔኔኔ እናንተ ልጆች ደስ ስትሉ

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 Před 2 lety

    ወይኔ ደስ ሰትሉ ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ

  • @KsaKsa-fe9dh
    @KsaKsa-fe9dh Před 2 lety

    ሠብሮ እንዳያሣርፉሽ ቃልየ

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před 2 lety +1

    አቤላ እና እዮባ ቃልዬ እና ሐዲስ ሁላቹም እንኳን በደህና መጣቹ እና የሁለታቹም አሪፍ ነው በርቱ 👍👍😘

  • @user-pc6os9kn3c
    @user-pc6os9kn3c Před 2 lety

    ማሻአለህ

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567

    ሠላም ውዶቼ እዴት ናችሁ ውይ ስወዳችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰

  • @nissaneryebarekehamesegnal4619

    ወይኔ እንጀራዬ ተናፍቃለች መን እንደ ሀገር አንደመጀመሪያ የሁለታችሁም ቆንጆ ነው በርቱ

  • @uae1023
    @uae1023 Před 2 lety +24

    ስወዳቹ ፉቅራችሁን ያብዛላቹ ውዶቼ

    • @tubemelat
      @tubemelat Před 2 lety +1

      ደምሪኝ የኔ ቅን

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety

      😍💓💓ሰላም እንዴት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ💗💘💘

  • @user-qg6mn6dk8t
    @user-qg6mn6dk8t Před 2 lety

    ማሽአላህ

  • @meriyenatenafki1123
    @meriyenatenafki1123 Před 2 lety

    ስታምሩሩ😘😘😘😘

  • @habhabshi8454
    @habhabshi8454 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ ናችሁ በእዉነት

  • @user-hc9ef4mi3g
    @user-hc9ef4mi3g Před rokem

    የኔ ውዶች ደስ ስትሉ የመጀመርያ ጊዜ እያየኋችሁነው

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh Před 2 lety +1

    ዋው ጎበዞች 😘😘

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 Před 2 lety

    ዋውውውው በጣም ነው ደስ የምትሉትአላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-qb4zw1kn2o
    @user-qb4zw1kn2o Před 2 lety

    ምርጥ ናችሁ እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ለምን ትጠፋላችሁ ቶሎቶሎ ልቀቁልን

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před 2 lety +1

    ጉበዝ ናችሁ እኔ ብዙግዜየነው እንጀራ መጋገርዐከተውሁኝ እርሰቸዋለሁ አቤል ድራማ እየሰራህ ነው

  • @user-fy7fh4cm9f
    @user-fy7fh4cm9f Před 2 lety

    ያምራል♥♥♥

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 Před 2 lety +1

    አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ ምርጥ መሪ እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው አላህ ልቦና ይስጠን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @user-ig1zo8qf9i
    @user-ig1zo8qf9i Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶችዬ ደስስስ ስትሉ

  • @user-zu2ik2xs7r
    @user-zu2ik2xs7r Před 2 lety +1

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ስወዳችሁ❤❤🥰

  • @sarahsaid177
    @sarahsaid177 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ
    ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SolyanaMedia
    @SolyanaMedia Před 2 lety +6

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ወደ ቻናላችን በመቀላቅል እርቶዶከሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን እንዲሁም ግጥሞችን ይከታተሉ በቅንነት

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 Před 2 lety

    Wawe betam des sitlu Egizhabhar cezih belay fikrachu bezt yebl

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Před 2 lety +5

    እኔ 11 አመቴ ስደት ከመጣሁ አሁን ሀገር ስገባ የሚጠፋኝ ይመስለኛል

  • @heedasleeasd5448
    @heedasleeasd5448 Před 2 lety +1

    ሁላትችሁም ጎበዝ ናችሁ😍

  • @ry8319
    @ry8319 Před 2 lety +1

    ➲ዋውውውውውው ጎቦዞች ናችሁ የኔ ማሮች➲❤❤❤

  • @mebirtaedise373
    @mebirtaedise373 Před 2 lety +1

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ ፍቅር እንዳበዛላችሁ ሙቱ

  • @fromtgray6076
    @fromtgray6076 Před 2 lety +15

    ፍትዉቱውውውው ስወዳቹ እኮ ሉዩዎች all family ♥

  • @hck7096
    @hck7096 Před rokem

    የምወዳቹ♥️♥️♥️♥️♥️ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኔዉዶች

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i Před 2 lety +2

    እረዮባ.ማርያምን.ጎበዝነክ ሆዴቆሰለበሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @senaitmedhin6268
    @senaitmedhin6268 Před 2 lety

    God bless you guys 🙏❤️betam betam new des metelu

  • @zinetbilal6986
    @zinetbilal6986 Před 2 lety

    ጎበዞች ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ

  • @lilitube8139
    @lilitube8139 Před 2 lety

    ወይ የናተ ቤተሰብ መሆን መታደል ነው ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ቃልዬ ታድለሺ በማርያም