ዳኒን አስቀናሁት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2020
  • አዲስ ዘና የሚያረግ ከፈር ሙዚቃ 👇
    • የፍቅር ሙዚቃ መሣሪያዎች ስብስብ_N...
    #daniroyal #tube #prank
  • Komedie

Komentáře • 787

  • @zulfaamar1046
    @zulfaamar1046 Před 3 lety +345

    ፀደዬ የእኔ ቆንጆ፣ስታድጊ ግን ዳኒን ብታገቢው ደስ ይልኛል።ማነው በ ሀሳቤ የሚስማማ ማነው?

  • @mercyniguse863
    @mercyniguse863 Před 3 lety +102

    ኡኡኡ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ከምር ከእውነት አፍቃሪ ነህ እናቴን እንዳተ አይነት አፍቃሪ ይብዙ ጀግና ትግስተኛ አስተዋይ ወንድ ነህ አጨበጨብኩልህ እሶ ግን አፈሰችህ እድለኛ ነች አንተን በማግኘቶ

    • @medinaadem3807
      @medinaadem3807 Před 2 lety +2

      ፍቅረኛሞች ናቸው እንዴ ግን

    • @tdf9673
      @tdf9673 Před 2 lety +1

      ፍቅረኞች ኣደሉም

  • @bezitube122
    @bezitube122 Před 3 lety +300

    ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰብስክረይብ በቅንነት ደስ ከአላችሁ

  • @foziabd7439
    @foziabd7439 Před 2 lety +27

    እስኪ እንደኔ ዳኒና ፅጌ እንዲጋቡ የሚፈለግ

  • @zuzutube7852
    @zuzutube7852 Před 3 lety +57

    ዳኒ የእኔ ሚሲኪን ትግስትህ ጎበዝ ነህ

  • @user-vx6fz9xe4g
    @user-vx6fz9xe4g Před 3 lety +32

    ምነው እሷ ብትመናቀር ምኖ እናተ ባሳቹሁ ከሷ ተመናቀሪ የኔ ፍልቅሎቆ እውነት እሲ የሰውት ነገር ከምትከታተሉ እኔ ማነኝ በሉ ቱሪናፍ ሁላ ዳጊ ምርጥ ሰው የእውነት አደኛ ነህ በቃ ወዳቹሀለሁ

  • @hesanaytbe9017
    @hesanaytbe9017 Před 3 lety +174

    በጣም ታጋሺነው እሧ ብትሆን እምታብዲ ይመሥለኛል😜

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 Před 3 lety +18

    ዳኒ ይች ፊቱ ቅጭም አለች ሀሀሀሀ አንዳንድ ወንዶች ደስ ይላቸዋል ሲሞላቀቁ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የእውነት ሀቂቃ ሁለቱም ይዋደዳሉ አላህ ለትዳር ያብቃችሁ

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 Před 2 lety +37

    ፀጌ ቅብጠቷን ሥወድላት 😍ዳኒ ትግስቱ ጥግ ድረሥ ነው😍👌

  • @user-xt9ly9my6z
    @user-xt9ly9my6z Před 3 lety +67

    ትግስተኛ ካንተ ውጪ እኮ የለም ፅግዬ የኔ መንቃራ ውድድድድድድድ ይመቻቹ 😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️

    • @faresrisha3709
      @faresrisha3709 Před 2 lety +1

      Merga በጣም ተጣላን ጴጥሮስ የጥር

  • @user-bb7nl2bl9l
    @user-bb7nl2bl9l Před 3 lety +33

    ትእግስትህ ገራሚ ነዉ ቀጥልበት ሶ ምርጦች ናችሁ ይመቻችሁ

  • @zuzutube7852
    @zuzutube7852 Před 3 lety +231

    አች በጣም መመናቀር አታብዢ

    • @martaabiko5975
      @martaabiko5975 Před 3 lety +9

      ሴት ለጅ እራጋ ስትል ነው ምያምርባት ኡፍፍፍ እርጋታ ይኑርብሺ እጭ

    • @mayalove6467
      @mayalove6467 Před 3 lety +7

      አረ ያምራባታል ምድረ ዥልጥ አርፋችው አታዩም ፅጌ በጣም ደስ ትላለች.....

    • @zuzutube7852
      @zuzutube7852 Před 3 lety

      @@mayalove6467 አችም ተጭመሪ ምድረ ቀዥቃዣ ሁላ ደሞ አች ምን ባይ ነሽ

    • @mayalove6467
      @mayalove6467 Před 3 lety

      @@zuzutube7852 ክክክክክክ ጅል ተመስጠሽ ሪፕለይ ታደርጊአለሽ ክክክክክክክ

    • @zuzutube7852
      @zuzutube7852 Před 3 lety

      @@mayalove6467 ረ ወዳ ያይጥ ምስክሯ ድቢጥ ነሽ

  • @user-rh5hd4bu9j
    @user-rh5hd4bu9j Před 3 lety +35

    አምላኬ ሆይ ለሁላችንም የዝህ አይነት ጎድኛ እንዴኖረን ምኞቴ ነው

  • @mimidibrye7427
    @mimidibrye7427 Před 3 lety +53

    ቅናት አይደለም ያናድዳል እንዴ ዳኒ እውነቱን ነው እኔ እራሱ ተናደድኩ 🤔😏🤣🤣🤣🤣

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +42

    ዳጊ በጣም ጨዋነሕ ትግስትሕን
    ሳላደንቅ አላልፍም እኔብሖን
    በጥፊ ነው የምላት

  • @erstegebryes5362
    @erstegebryes5362 Před 2 lety +2

    በስመአብ ለስንተኛ ጌዜ አየሁት በእውነት እናንተን አለማድነቅ አይቻልም ሁለታእሁም ተመችታችሁኛል ግን ሁለታችሁ በፍቅር ብት ኖሩ እጅግ ደስ ትሉ ነበር ሁለታችሁም ያሳለፍችሁት ታሪክ የሜያራርቅ አይደለም ነገ ጥሩ ቤተሰብ ለልጆቻችሁ የምትነግሮዋቸው ታሪክ ያላችሁ ናችሁ እና ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ በርቱ

  • @user-hk3zf7up8v
    @user-hk3zf7up8v Před 3 lety +21

    አይጽጌ አሥቀናውት ሣይሆን አበሣጨውት ነአው በሚለአው ሀሀሀ ሽኮሪና

  • @user-yf5ev5yy8e
    @user-yf5ev5yy8e Před 3 lety +4

    ዋዉ ዳኒ ትግስተኛነህ እኔ ብሆን በጥፌነበረ የማቄጥላት ወይም ስልኩን ቀምቸ ነዉ የምሰብረዉ አድናቂህ ነኘ ዳኒ በረቱ ምረጥ ጥዶቺ፡፡፡፡፡

  • @nevergiveup8958
    @nevergiveup8958 Před 3 lety +34

    አሁን ይሄ ቅናት ነው የሚባለው ክርት ነሽ
    የዳኒ ሁኔታ በጣም ትክክለኛ አክት ነው😎

    • @m.o3412
      @m.o3412 Před 2 lety +1

      እረክርት እይደለችም ቆንጂዬ ናት ሰውን ዝቅ ለማለት ችኮላችሁ

    • @maskuebashe7846
      @maskuebashe7846 Před 2 lety

      እኔ የሷ መሞላቀቅ እጂ ማስቀናት ብዬ አላየውም ምኗም አልጣመኝ

    • @user-gy5fr1dv9g
      @user-gy5fr1dv9g Před 2 lety

      ቅናታም ዶቄት ነሽ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Před 3 lety +47

    ለማንኛውም የዳኒ አድናቂነኝ እንዳልዎስድብሽ ተንከባከቢው😅

    • @user-ye9bk6yg4i
      @user-ye9bk6yg4i Před 3 lety +2

      ተመቸሽኝ አቦ 😂😂😂😄😃😃

    • @khadejatasfaa6433
      @khadejatasfaa6433 Před 3 lety +2

      @@user-ye9bk6yg4i ይመችሽ ማር አልችልም እንዴ😅😅😅

    • @safas535
      @safas535 Před 3 lety

      Enidiyem temechechigni 🤣🤣🤣

    • @khadejatasfaa6433
      @khadejatasfaa6433 Před 3 lety +1

      @@safas535 ይመችሽ ማር በግድ እንዲቀና አደረገችውኮ ታዲያ🙆😂

    • @bezasisay644
      @bezasisay644 Před 3 lety

      @@khadejatasfaa6433 ፍቅረኛሞች ናቸዉ አይቻቸዉ አላቅም

  • @makedi6966
    @makedi6966 Před 3 lety +25

    ዳኔ ❤ ጽጌ ስውዳቹህ 💏👫ጥንዶች ✌

  • @bereketendale193
    @bereketendale193 Před 2 lety +4

    ዳኒዬ ስትቀና ያምርብሀል 👍👍

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Před 2 lety +2

    ተሳክቶላቺሀል የዉነት አሳዘንከኝ ወድሜ ግን በጣም ትግስተኛ ነህ የዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-fv4yy3zc8m
    @user-fv4yy3zc8m Před 3 lety +69

    ግድ ቅናብኝ ነውደ ሆ ትግስትህ ዳኒየ የኔጨዋ

    • @lolman8495
      @lolman8495 Před 3 lety

      አንች ማቀራ ናሺ አተ ማናቀር
      ራገበይ እደሴት ልጂ ደበር

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js Před 3 lety +1

    ዳግዬ ሳላደንቅህ አላልፍም በጣም ትግስተኛ ነህ የኔ ጀግና ለላ ብሆን በጥፍ ነበረ ምላት

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety +4

    ዳኒ አሳዘንከኝ ምርጥ ትግስተኛልጅነህ አቦ ዝህ👍👍👍😂😂😂😂😂😂

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg Před 3 lety +3

    ዋው ዳጊ ረጋነትህን ሣላደንቅልህ አላልፍም ምችት ይበልህ በርቱ

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 Před 3 lety +2

    በጣምነው የምወዳቹሁ ብትጋቡ ጡሩነው ካልተጋባቹሁ ደኒን እኔ ላግባው 😂😂😂😂የእውነት እረጋታክ ፍቅር ያሰይዛል

  • @tilahunbeyene2128
    @tilahunbeyene2128 Před 3 lety +7

    በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 Před 3 lety +4

    ወይኔ ዳንዬ ታጋሽ ነክ ሁሉም ወድ እዳተ ቢሆን በጢፉነበር ሌላሰው ቢሆን የሚልሽ

  • @amannisrra3985
    @amannisrra3985 Před 2 lety +4

    አሳዘነኝ! እያለቀሰ ነው ቴክስት ያደረገው 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-gg6lt8jq8c
    @user-gg6lt8jq8c Před 3 lety +2

    ቅልዥልዥ አትበይ ሴት ልጅ ሀያአ ሲኖራት ደስ ይላል ልጁ ግን እርጋ ያለ የኔ ጀግና

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 3 lety +2

    ወይኔ ዳኒየ አቤት ትግስት ደሞ ድምፅህ ስያምር

  • @ghanemcell2548
    @ghanemcell2548 Před 3 lety +4

    በጣም ልዩ ጨዋ የኔው ቢሆን አንድ ስልክ ሳነሳ እዛው ነበር ሚያስቀረኝ በጥፊ ሀሀሀሀ አንቺ ግን ምላስሽ በለው

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b Před 3 lety +2

    ክክክክ ጽጌና እኔ የሚያመሣስለን ነገር ቢኖር ድርቅናችን ቆራጥነታችን ኡፍ እኔም ጣጣ የለኝም መለማመጥም አልወድም ላሽ ነው የምላቸው ግን ቂም ይዤ አላኮርፋቸውም በቃ በጸባይ መቀየስ አለ አ😂😂😂ጽ😍😍😍😘

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 Před 3 lety +17

    በፈጠረሽ አሳዘኝ እንደዚህ አታድርጊ😥

  • @betyig7996
    @betyig7996 Před 3 lety +1

    መታየት ያለበት ነው ከከከ ትቀናለህ እደ ተመችቶኞል

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 2 lety +5

    ክክክክክክክ አፈር ልብላልህ ዳኒ በጣም አሳዘነኝ ማርያምን ትግስቱ ሳላደቅ አላልፍም

    • @saifkhattak5720
      @saifkhattak5720 Před 2 lety

      ስወዳቹህ..ምርጦች❤❤❤❤😍😍😍😍😘😘

  • @daniroyal9689
    @daniroyal9689  Před 3 lety +10

    ዘና የሚያረግ ከፈር ሙዚቃ ተጋበዙልን 👇👇
    czcams.com/video/VQEmATj9MPc/video.html

    • @awal2125
      @awal2125 Před 3 lety +1

      እስኪ እደሴት ስራአት ያዠ ረጋ በይ አቅማመጥሺን አስተካክሊ

    • @user-vd7zt8pp9l
      @user-vd7zt8pp9l Před 3 lety +1

      የኔማርወች. ሰወዶችሁ

  • @abedumaru2181
    @abedumaru2181 Před 3 lety +21

    በዛላይ የናጋገሩ ስራአት ከምር ተመቸኝ

  • @ghanemcell2548
    @ghanemcell2548 Před 3 lety +4

    ዳኒዬ ምርጥ ሰው ጨዋ ታጋሽ ነክ

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn Před 3 lety +3

    ምርጥ.አፍቃሪ.አቤት.ትግስትህን.ወደድኩት.ዋውውውው

  • @alemyoutube6818
    @alemyoutube6818 Před 3 lety +26

    ዳኔ ጎበዝ ነው እሷ ፕራንክ አትችልም ጌታን አትታናቀሪ እንደ ፈላ ውሃ ረጋ

    • @hanaleweyehu3429
      @hanaleweyehu3429 Před 3 lety

      እውነት ምንም አትችልም ተመናቀርችብን እኮ

  • @sadatube9234
    @sadatube9234 Před 3 lety +5

    ፕራክ.ትጠላለህ.ወየዉ.ፊቱን.እዴት.እንደኳሠተረዉ

  • @bikitube7453
    @bikitube7453 Před 3 lety +5

    He so sweet ❤️❤️

  • @kgtrak6084
    @kgtrak6084 Před 3 lety +3

    አሪፍነዉ በርቱ ታምራላችሁ

  • @semret978
    @semret978 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይስጥህ ትዕግስተኛ ሰብ ያቀናኛል እኔ በሆነም ባልሆነም ግፍል ግፍል ባይ ነኝ ልጅትዋም ትችላለች በርቱ ተባረኩ።

  • @user-zz8lx3uk6i
    @user-zz8lx3uk6i Před 3 lety +15

    😂😂😂😂😁ወድ ሲቀና ደስይላል

  • @ellayeetete
    @ellayeetete Před 3 lety +1

    ሰላም ሰላም የምር ግን በጣም አፈጣጠንሽው ለማንኛውም ጥሩ ስራ ነው እኔም አዲስ ጀማሪ ለመሆን መንገድ ላይ ነኝ ቤተሰብ ሁኑኝ አመሰግናለሁ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před 2 lety +7

    ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤

  • @taibataiba.youtube4045

    ፅጌ ደስ ትይኝ ነበር ግን ሰዉ በጣም አናደሽ ትደፊያለሽ ትንሽ እረጋ ለማለት ሞክሪ በተረፈ ዳኒንም አንችንም ዉድድድ

  • @balprasimdamessa5161
    @balprasimdamessa5161 Před 3 lety +3

    Prank naw aydal ምን መቅበጥጠጥ አሰፈለገው እረረረጋ በይ ወይስ በተፈጥሮ እንዲህ ነሽ

  • @emantube4496
    @emantube4496 Před 3 lety +23

    እርግጠኛ ነኚ ተመካክራቺሁ ነው

    • @ziyadabh1866
      @ziyadabh1866 Před 3 lety

      እኔ ድሮም የሀበሻ ፕራንክ አይጥመኝም

    • @lubaba29
      @lubaba29 Před 3 lety

      ክክክ

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h Před 3 lety +1

      ኧረ አደለም የሱ ፊት ያስታውቃል አልቀናም ግን በስራ ሰአት መደወሉ ነው ያናደደው

    • @lubabaa9539
      @lubabaa9539 Před 3 lety

      @@ziyadabh1866 የሀበሻ አትበይ ሀዐሻ አይደለሽ

  • @tedes9115
    @tedes9115 Před 3 lety +5

    ዋውውው ምርጦችየ

  • @sabikonjo2414
    @sabikonjo2414 Před 3 lety +25

    ፊቅራችሁን አላህ ያዝልቅላችሁ ደስ ሲል የሚወድትን ማስቀናት

    • @thomaslalago1718
      @thomaslalago1718 Před 2 lety +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤😂😂😂😂🩲🩲wowo

  • @atronesentertainment8056
    @atronesentertainment8056 Před 3 lety +4

    harifi new gen yezeh ayenet ngr beza youtube laye addis feterala

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 Před 3 lety +1

    በርቱ ትግሥትህ ጥሩ ነዉ ቀጥልበት

  • @martamekonen2702
    @martamekonen2702 Před 3 lety +2

    የኔ ውድም እርጋታህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @fevyez5408
    @fevyez5408 Před 3 lety

    dani besmam OMG ur z coolest person i like u u guys andlay tamralachu

  • @fatimaunajuaatali7106
    @fatimaunajuaatali7106 Před 3 lety +4

    ኦፍፍፍፍ ወድልጂ ሲቅለሠለሠ ያሳዝነኛል😥

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 Před 3 lety +6

    ስታምሩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @emu6335
    @emu6335 Před 3 lety +3

    እውነት ዳግየ ምርጥ ስው ነህ

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 Před 3 lety +11

    በግድ ቅና አይፅጉ ዳንዬ ምርጥ ሠወነሕ እውነት እንዳተ አይነቱን ያብዛልን👏👏👏👏👏

  • @user-nm4ct6kf1z
    @user-nm4ct6kf1z Před 3 lety +9

    ፕራክ ነዉ ድራማ

  • @mareyamhadhatoo7931
    @mareyamhadhatoo7931 Před 3 lety

    Dagi ehenin tigistihin egzabeher endazihu abro Yanurihi👍👍

  • @user-oy9vl7sg2t
    @user-oy9vl7sg2t Před 3 lety +11

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ልጅቱ

  • @bintabumuhamed2636
    @bintabumuhamed2636 Před 3 lety +2

    ሀሀሀሀ ሚስኪን ልጁ ግን ታጋሺ ነው በንዴት ስልኳን አለመስበሩ

  • @rafaachour6217
    @rafaachour6217 Před 3 lety

    Wow Dani tigstih batam dasi yilal eda anita ayinati wsndochin yabizaln Dingil tibarkih fatari ayilayachu la kumngar yabikachu. Tsge gin garami nash acting yanchi nati gin andashignl bihonm wadishalw barchilgn

  • @zaynabyoutube4108
    @zaynabyoutube4108 Před 2 lety +4

    ወላሂ ደስስትሉ አላህፍቅራችሁንይጨምርላችሁ

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 Před 3 lety +3

    ልጅው ምረጥልጅ ከይቅረታጋ sis ረጋ በይ የሴትልጅ ውበት አንደኛ እረጋታዋ ነው

  • @user-mn5un3pf6h
    @user-mn5un3pf6h Před 3 lety +1

    የኔ ቆጆ ተናደደ እደኔ ባል እርርርርር ይላል

  • @user-wh5ti3xi3v
    @user-wh5ti3xi3v Před 3 lety +3

    ግድ ቅና ነውደ አይንባይን ልጁ ግን ምድር ነው የወድ ጨዋ ውስጤ ነው

  • @user-gp1vh1ld4o
    @user-gp1vh1ld4o Před 2 lety +2

    ዳኒ የኔ ምሥኪን ፅጌ ደሥትያለሽ ግን የሰው ልጅ ውበቱ ፀባዩ ነው አነጋገርሽ ላይ ቀነስ አድርጊ

  • @utut3754
    @utut3754 Před 3 lety +42

    ተማክረው ነው እምትሉ ሰወች ዳጊን አታዩትም እንዴት እንደተበሳጨ አንች አትመናቀሪ ረጋ በይ

  • @user-ei5kk7ku8l
    @user-ei5kk7ku8l Před 3 lety +1

    kkkkተመካክራችሁ ነው የሠራችሁት ሳትመካከሩ ቢሆን ትግስተኛ ነበር ልጁ

  • @user-lc1te8sl3f
    @user-lc1te8sl3f Před 3 lety +1

    አቤት ትግስትህ😍😍

  • @senaitiniye7870
    @senaitiniye7870 Před 3 lety

    Wow arif prank new ine gin betam new yetemechegn betam new yasakegn

  • @user-yw7lk1ul7e
    @user-yw7lk1ul7e Před 2 lety +2

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን እያልኩኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርኩኝ ውድ ኢትዮጵያዊያኖች በሙሉ🙏

  • @samuelwondesen4035
    @samuelwondesen4035 Před rokem +1

    ዳኒ በጣም ትመቹኛላቹ እወዳቹሃለው መናንተ ጋ ብሰራ በጣም ከምታስበው በላይ ደስ ይለኛል እወዳቹሃለው

  • @kidist6498
    @kidist6498 Před 3 lety +1

    Wy tsge gn awerarsh leza yelewm yemr demo program atkorju bzu sew lay taytawl eresun new yekeyerachhut😊

  • @user-tq2do1ju6b
    @user-tq2do1ju6b Před 3 lety +1

    ፅግዬ የምር ለሰው ክብር አለሽ የምር

  • @melatbekalu4043
    @melatbekalu4043 Před 3 lety +2

    Benegerachen lay kenat sayihon anadedeshew new yemibalew sera lay honachu endi act madereg eko masekenat ayibalem makatel new yemibalew 😁

  • @user-ju8ts8ef3y
    @user-ju8ts8ef3y Před 3 lety +10

    ፅግጌ አለባበስሽን አስተካክሊ

  • @rahmarahma6390
    @rahmarahma6390 Před 3 lety +15

    ዳኒ በእዉነት ትግስተኛነህ

  • @hymihaymi5795
    @hymihaymi5795 Před 3 lety +2

    🤣🤣ቅናት እደዚህ ነው ለካ

  • @saharhawi6978
    @saharhawi6978 Před 3 lety +1

    ወይ አታምር ወይ አታፍር መቆላት ለቡናም አልበጃት ቁሌታም ብጣሻም ኤጭ አገረሸችኝ ቋቅ

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 Před 3 lety +2

    እረ ዴያ መቃራ የባስ አበላሸሽው አክት አሳየው ብለሽ ተሽቀረቀርሽ😳😫😫

  • @makibel8327
    @makibel8327 Před 3 lety +6

    ስታምሩ የኔማሮችችችች

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 3 lety +2

    ስታምሩ

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 Před 3 lety +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮች

  • @user-qp7ps2bb8k
    @user-qp7ps2bb8k Před 3 lety +31

    ጥሎብኝ አልወድሽም እደት እደሚያደርግኮ ኧረ ረጋ በይ

  • @najattube423
    @najattube423 Před 3 lety +1

    እማየን ውይቅናት ስትቺል

  • @omehamudi4832
    @omehamudi4832 Před 3 lety

    Wiwww tegestu Gen leju

  • @aeshsalkuwait1826
    @aeshsalkuwait1826 Před 3 lety +18

    ንፁ አፍቃሪ ነህ ተመቸከኝ ዋው

  • @alifawwaz7005
    @alifawwaz7005 Před 3 lety +5

    ልጁን አስቀናሁት ትያለሸ እንዴ አናደድኩት ነዉ የሚባለዉ ሰራቱን ግን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @semuatube6219
    @semuatube6219 Před 3 lety +2

    አረ ጭራሽ ምቅር ምቅርቅር አልሽሳ የሚድያው አላፊእኔነኝ መባሉ ነው አሯ🤗

  • @user-po8wv7us1w
    @user-po8wv7us1w Před 3 lety +1

    አቤትእብደት ጸጌ😉ዳኒ ትግስቱንይስጥህ

  • @abelb5604
    @abelb5604 Před rokem +1

    ሲለማፍቅርሺ ነው የቀናብሺ መልካም የፍቅር ጊዜ

  • @user-iw6sp9ec9p
    @user-iw6sp9ec9p Před 3 lety +4

    Omg ወንድ ልጁ ግን ያለው ስነ ስርአት

  • @user-yf2qr2ke6z
    @user-yf2qr2ke6z Před 3 lety +8

    እኔ እሷ ለዉራችዉ እኔ ደከመኝ