ቃልዬ የምጠላውን ሸረሪት አምጥቼ ጉድ አረኳት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 10. 2021
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 632

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 2 lety +197

    መንፈሳዊ ዝማሬዎችን እና ፕሮግራሞችን በሐዲስ ዜማ 2 👉czcams.com/channels/l2SlLog2JSHQiU-i2BIHtg.html👈

    • @user-xg8dw3rh9f
      @user-xg8dw3rh9f Před 2 lety +1

      እሺ ውድ መምህርችን ለኛ ህወትነህ ኑሪልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መዝሙርህ ትምህር ሁሉነገርህ ልበን ይመሰጣል አዲሰዬ እግዚአብሔር ይባርክልህ

    • @weltetinsaye80
      @weltetinsaye80 Před 2 lety

      Weyyyyy Des Sitlu Betam Nw yemwdachu ewnt Tamralachu
      Yefker Amlak Fikrachun yabzalachu Yenya Liyuwech ❤️❤️❤️🌹🌹🌹

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      😗😘😘😗😘😘

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety

      እሺ😘

    • @user-xh8rf6ve5b
      @user-xh8rf6ve5b Před 2 lety

      እሺ በርታልን ሐዲስ

  • @enateneshimaryam2852
    @enateneshimaryam2852 Před 2 lety +192

    የዋህዶ ልጆች የሆናችሁ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ በአል አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

    • @eehanahana5182
      @eehanahana5182 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @hyme7165
      @hyme7165 Před 2 lety

      እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-fj7jy7fq3j
      @user-fj7jy7fq3j Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-lg2uy6iu7j
      @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-zk5ns8pl8d
    @user-zk5ns8pl8d Před 2 lety +79

    እውነት ቃልየ እንድህ አሰቃይተውሽ ብድርሽን መልሽ እዮብን ፕራክ አድርጊው በማርያም

    • @user-xh8rf6ve5b
      @user-xh8rf6ve5b Před 2 lety +3

      አዎ ቃልዬ እዮብን ፕራክ አድረጊ

    • @yordi9376
      @yordi9376 Před 2 lety +2

      Awo keleye berek aderegiwe eshi ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-tn1mw3nz9i
      @user-tn1mw3nz9i Před 2 lety +4

      ለፕራንክ በማርያም ስትይ አታፍሪም በአዛኚቱ!? ምን ሊጠቅምሽ ነው ፕራንኩ!? ኢትዮጵያ ማርልኝ ብለሽ ፀልይና በማርያም በይ ያኔ ፈጣሪ ያዝንልሻል ዝም ብለሽ በማርያም አትበይ እህቴ

    • @selam801
      @selam801 Před 2 lety +2

      @@user-tn1mw3nz9i ልክ ነሸ ውዴ እግዚአብሄር መሰተዋሉን ይሰጠን እንጂ

    • @user-pl6dc5js6l
      @user-pl6dc5js6l Před 2 lety +1

      @@user-tn1mw3nz9i ልክ ነሽ ውዴ🌹 እግዚያቢሄር ማሥተዋሉን ይሥጠን

  • @tizuyedegelemaryameleje4819

    ሰላአም ለናተ ይሁን የሀገሬ ልጆዎች ይችን ኮመት የምታነቡ ቅዱስ ገብርኤል አገራችንን ሰላአም ያድርግልን

  • @user-xg8dw3rh9f
    @user-xg8dw3rh9f Před 2 lety +98

    እናተ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ሰወዳችሁ በሰማም እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችን♥♥♥ የእኔ ቆንጆዎች ምርጣች

    • @user-ew6wh8tm3p
      @user-ew6wh8tm3p Před 2 lety +1

      በቅንነት እስኪ ቤተስብ እንሆን ጀማሪ ነይ

    • @user-xg8dw3rh9f
      @user-xg8dw3rh9f Před 2 lety

      @@user-ew6wh8tm3p እሺ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety

      @@user-ew6wh8tm3p ደምሪኝ እማ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety +1

      @@user-xg8dw3rh9f ደ
      እማ ደምሪኝ ስወድሽ

    • @user-ew6wh8tm3p
      @user-ew6wh8tm3p Před 2 lety

      @@eduyedingillijedu2494 ደምርኩሽ እኔለምን አንችስ እኔ ንአተደመሬም ውዴ በይ አንችም ቀቤይ እማ እንተጋግዝ

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 2 lety +29

    የፍቅር አምላክ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹሁ ለሊቀ መላአክ ቅዱሰ ገብርኤል ወርሀዊ በአል ሀገራችነን ሰላም ያዲርግልን አሜን፫

  • @yeshalemderbew6618
    @yeshalemderbew6618 Před 2 lety +45

    ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ሰርጋችሁን በጉጉት እጠብቃለን

  • @user-wq2wk6xz3n
    @user-wq2wk6xz3n Před 2 lety +43

    እኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወረሀዊ ብአል አደረሳችሁ አደረሰን
    የለተ ቀኑ ቅዱስ ገብርኤል ሰላም ያድርግልን መልካም ነገር ያብስራን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት አይለየን

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety +32

    ስወዳችሁ ማርያምን የተዋህዶ ምርጦች 😍😘😘😘😘ቃል የኔ ፍልቅልቅ😻😻😻😻

  • @entisarmefta12
    @entisarmefta12 Před 2 lety +28

    የኔ ውዶች አላህ ፍቅራቹ ያብዛው በፍቅ ነው ምወዳቹ ውዶቼ ቪድኦአቹ ደግሜ ነው ማየው በጣም ታዝናኑኝ አላቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +9

    ውይይይ ቃልዬ ፍርሐትሽ ፍርሀቴ ነው ፍትህ ለቃል 💪💪💪💪💪😃😃😃😃🙆🙆
    እኔም በጣም ነው የምፈራ በተለይ ግን አይጥ አሁን ፅፈው እራሱ ሰውነቴን ይወረኛል ስሙ ሲጠራም ከሰማሁ ይነዝረኛል በስመአብ
    ፍቅር ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅርን በእጥፍ ይጨምርላችሁ

  • @tekrstosfkrmanyleyegnal8585

    ውይይ ደስስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-ro3cy3np4k
    @user-ro3cy3np4k Před 2 lety +4

    ወይኔ ቃልዬ እደው ወርቀት ለይ ናቸው የኔ ፍልቅልቅ በጣም አስቀሽኛል ግን እኔም በጣም ማየት ከሚያስጠላኝ ነገር እባብ ነው ሌላ ምንም ሀይመስለኝም ለማንኛውም የሳቄ ምንጮች ናቹ ስወዳቹ ሙሉ ፋሚሊ ፍቅር ናቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ኑሩልኝ

  • @rarecell7098
    @rarecell7098 Před 2 lety +5

    ደስ ሰትሉ እውነት በጣም ያሰቃል ቃል ዬ እና አድሱ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ያብዛላቸው

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ ስታምሩ በእውነት ደስ ትሉኛላችሁ

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i Před 2 lety +8

    በጣም ደስ የምትሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ውዶችየ❤❤❤❤❤

  • @emukiya7490
    @emukiya7490 Před 2 lety +7

    ሰላማቹ የብዛቹ እንኳን ዳና መጣቹ ሰላም እና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹እግዚአብሔር የላከልን

  • @user-ce5dq1zt2m
    @user-ce5dq1zt2m Před 2 lety +30

    የምር በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አቤት ስወዳችሁ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይባርክ በእዉነት በጣም ነዉ የምታምሩት ዉቦችዬ❤

  • @user-xu3fi4uq5x
    @user-xu3fi4uq5x Před 2 lety +46

    የኔ ውቦች ስወዳችሁኮ ፍቅራችሁ ለዘላለም ብዝት ይበል♥♥♥😍😍😍😍😍♥♥♥♥🙏

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Před 2 lety

      👍👍👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😍😍😍😍😍😍😍🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-un3nl4zi9v
    @user-un3nl4zi9v Před 2 lety +8

    የእግዚአብሔር ሳላም ለእናቴ ለሀገር ይሁን
    ቃልዬ አድሱ አይለያቹ ተባረኩ ዘመናቹ በክርስቶስ እየሱስ የተባረኬ ይሁን። እወዳቸዋለሁ

    • @genettube1107
      @genettube1107 Před 2 lety

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @ry8319
    @ry8319 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛልን ፍቅራቹ ይብዛ ማሮቸ እረ በጣም ያስፈራል ሐድስየ ቃልየ የኔ ማር❤❤

  • @user-bq8kp8rc5x
    @user-bq8kp8rc5x Před 2 lety +2

    ከምንም በላይ ደስ ሚለኝ ቤተሰብ ፍቅር ሲኖረው ነው ስታምሩ ቃል የኔ ፍልቅልቅ ብድርሽን መልሽ

  • @mytab1102
    @mytab1102 Před 2 lety +3

    የኛ እንቁዎች የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን. ብዝዝዝዝት ያርግላቹ ሁለት ጥንዶች ሁሉ ሲያአምርባቹ

  • @hayathayat461
    @hayathayat461 Před 2 lety +2

    ውይይይይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @enateneshimaryam2852
    @enateneshimaryam2852 Před 2 lety +22

    አዲስዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @tigyadigillij8086
    @tigyadigillij8086 Před 2 lety

    ወይኔ ስታምሩ ቃልዬ እደት ነው የምፈሪዉ 😅😅😅😅 ፍቅር ያብዛላችሁ ብድርሽን መልሽ

  • @user-em8wb7iv7z
    @user-em8wb7iv7z Před 2 lety

    ውይይይ ወይኔ ሥታሣዝን ቃልዬ ውድ እረ አዲሥ በሥመአብ እንካን እሥዋን እኔም ፈራው ግን በጣም ደሥ ትላላችሁ

  • @magdismagda4792
    @magdismagda4792 Před 2 lety

    ደስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዚት ያድርጋላችሁ😘😘😘

  • @biritukanjenere3549
    @biritukanjenere3549 Před 2 lety +2

    አድስየ ስታምሩ እንደ. ፊልም እናንተን ነው CZcams ገብቸ የምከታተለው ሰላሙን ፍቅሩን አልፋና ኦሜጋ ያብዛላቹህ
    😍😍😍

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 2 lety +1

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ምርጦቼ ወይኔ ቃልየ እግዚአብሔር ይሁንሽ እወዳቸዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ🕊

  • @user-yn1yk7rx9s
    @user-yn1yk7rx9s Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቃልዬ አዲስዬ በጣም ነው የምታምሩት❤️❤️

  • @afgfxxdfghuui9016
    @afgfxxdfghuui9016 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ወይ እዮብ ሁሌም ያስቀኛል

  • @werkalemabebe8738
    @werkalemabebe8738 Před 2 lety +5

    ቃልዬ ምስኪን ክክክክክ እንድው ስታምር ደግሞ አለባበስ ውብ

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c Před 2 lety +3

    የኔ ማሮች ስታምሩ በአላህ ቃልየ ብድረሽን መልሽ በፈጠረሽ😃😃😃😂😂😂😂

  • @iemlemlemlem4084
    @iemlemlemlem4084 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እመብርሀን አትለያችሁ
    ደስ ትላላችሁ

  • @tigesttasfaye8711
    @tigesttasfaye8711 Před 2 lety +3

    እፋፍፍፍፍፍፍ ስውደችሁ ፍቅርቹ በጣም ደስይላል እግዚአብሔር አምላክ ይበሪክላቹ ውዶች

  • @user-tf6gu6xj1e
    @user-tf6gu6xj1e Před 2 lety +1

    ቃልየ የኔ ማር ስወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sehenyee
    @sehenyee Před 2 lety

    ውይ ስታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛ እኔ ግን እባብ እፈራለው አንድ ግዜ ሞል ውስጥ አስጮሁኛል ልጆች አንገቴ ላይ አድርገው ውይይይይ

  • @haymanot9489
    @haymanot9489 Před 2 lety

    የኔማሮች ፈጣረ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ታምራላችሁ በተረፈ እንወዳችሀለነ በርቱ❤❤👏👍

  • @user-rp1ql6bl1k
    @user-rp1ql6bl1k Před 2 lety

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምርው ሥልክህ ፍልጌው ነበር ላክልኝ

  • @merrymerry1262
    @merrymerry1262 Před 2 lety

    ወይ አዲሥዬ ምርጥ ልጅነህ የምር ቃልዬ እድለኛነች በጣም ታሥቀናላችሁ ፈጣሪ ለኛም እንደዚህ የሚያሥቀና እውነተኛ ፍቅር ይሥጠን ♥♥♥♥♥♥

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 2 lety

    የኔ ዉዶች ሥወዳቹህ እመብረሀን ትጠብቃቹህ ቃልየ አድሥ የሚጠለዉ ነገር እዮባን ተይቀሽ ብድርሽን መልሽ ባላሠበዉ መልኩ በተረፈ ዉድድድድ

  • @fikeryemululije3200
    @fikeryemululije3200 Před 2 lety

    የኔማሮች ፍቅራችሁ ይብዛልኝ ውይ እኔም በጣም ነው ምፈራው ቃልዬ የኔፍልቅልቅ አሳዘንሽኝ

  • @tiruneshhailu3492
    @tiruneshhailu3492 Před 2 lety

    እንዴት እደምወዳችው እግዚአብሔር ፍቅራችውን ያብዛላችው😘😘😘

  • @hayahayene9441
    @hayahayene9441 Před 2 lety

    ስወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @mulu6386
    @mulu6386 Před 2 lety

    በጣም ደስ ትላለች እግዚአብሔር ፍቅር ይጫምራላችሁ❤

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 Před 2 lety

    ውይግፍችሁ በመቤቴ አቤላ ምነው አተ እኳን ብታዝንላት ቃልዬ የውድ የሰፈሬ ልጅ ስወዳችሁ ከቀዩ ከነጩ እፍ ዘና አረጋችሁን ውዶቼ ሺአመት ኑሩልኝ እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g Před 2 lety +1

    ስወዳችሁ እናንተ ሳያችሁ ተዋህዶ በመሆኔ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይመስገን
    ሰላማችሁ ይብዛልኝ
    መዝሙሩንም አትርሱ

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 Před 2 lety

    ሥታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አረረ እኔም አልወድም

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 Před 2 lety +1

    ደስ ስትሉ ይዘገንናሉ እኔም አልዎደድኳቸውም ደስየምትሉ ጥዶች ፍቅራቹን ያብዛው 🙏🙏🙏🙏

  • @sh4_st195
    @sh4_st195 Před 2 lety +4

    😩😩😩😩አይዞሽ እናቴ ሁሉም ያስፈራሉ እኔ ከቤት እንስሳት ውጭ ሁሉንም እፈራለሁ

  • @user-ih3fb7tk9x
    @user-ih3fb7tk9x Před 2 lety

    ስላም የእግዚአብሔር ቤተስቦች ወይ ቃልዬ እዴት ትፈራለሽ ስወድሽ ኢዮ ፍቅርርር

  • @nardinardi9385
    @nardinardi9385 Před 2 lety

    ቃልዬ ስታምር ፍቅራችሁ አብቦ ያፍራ ደስ ትላላችሁ❤❤

  • @alemalem9999
    @alemalem9999 Před 2 lety

    የኔ ውብዎች ስታምሩ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው🥰🥰🥰🥰

  • @merymery382
    @merymery382 Před 2 lety

    ቃልየ ስወድሽ ማሬ ❤️ ሠላማችሁ ይብዛ 👏

  • @user-us3du4jd4t
    @user-us3du4jd4t Před 2 lety

    ደስ ስትሉ በጌታ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😍😍😍

  • @senaytburuk7248
    @senaytburuk7248 Před 2 lety +1

    የኔ ማሮቼ መጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው 🙏🙏🙏💟

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety

    የኔ ማሮች ሥወዳቹሕ ፍቅራቹሕን ብዝትዝት ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ በልጅ ይባርካችሁ

  • @sumyea7931
    @sumyea7931 Před 2 lety +5

    ፍቅር እስኪ መቃብር የኔ ጥንዶች ስታምሩ ❤❤❤😍😍😍😍😍😍

  • @nomore2686
    @nomore2686 Před 2 lety +2

    ምርጧች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @moonebrahiem2788
    @moonebrahiem2788 Před 2 lety

    ፍቅራቹ ያብዛላቹ ደስ ትላላቹ ወንድሜ እህቴ የምኣስታምር ብታመጡልን ደስይላል እናንተ ቡዙ ተመልካት ስለ ኣላቹ እባካቹ ስለ እግዚኣብሔር ስም ብላቹ ቡዙ ሰዉ ከናንተ የምማር ኣለ እና ተጠቀሙበት ለሃይማኖት የምጠቅም ብታመጡ በተረፈ ሰላማቹ ይብዛ

  • @user-kp7ut5ie6k
    @user-kp7ut5ie6k Před 2 lety +2

    ደስስ ሰትሉ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @myyoutube2696
    @myyoutube2696 Před 2 lety +3

    ልዩ ናቹህ የክርስቶስ ስላም ይብዛላቹህ ውዶቸ

  • @lovemamilovemami6873
    @lovemamilovemami6873 Před 2 lety

    የኔ ማሮች ሰውዳችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ወይኔ እኔም አልወድም ቃልየን ለኔ ሰትል ሳምልኝ አድሰየ

  • @sofiatsofiat409
    @sofiatsofiat409 Před 2 lety +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአበሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 Před 2 lety +1

    ቃል ጉድሽ የኔማር ፈጣሪ ካችጋር ይሁን ብድርሽን መልሺ እኔ በጣም የምፈራው እባብ ነው

  • @user-xh8rf6ve5b
    @user-xh8rf6ve5b Před 2 lety

    እንኳን ደና መጣችሁ የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ይጠብቃችሁ 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @heyimanotyenatau7025
    @heyimanotyenatau7025 Před 2 lety

    ውይይይ ማሮች ሰላማችሁ ብዝት ይበል
    ውይይይ እኔም እንዴት እንደምፈራቸው ቃል አሳዘንሽኝ

  • @genettube1107
    @genettube1107 Před 2 lety

    የኔ ውዶቺ ስታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💚💛❤️

  • @user-yf4sv9bv6v
    @user-yf4sv9bv6v Před 2 lety

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹህ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety +58

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @rt5fghh652
    @rt5fghh652 Před 2 lety

    ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቹሕ ዉዶቸ ቃልዮ የፍራትሽነገርስ

  • @louatlouat6615
    @louatlouat6615 Před 2 lety

    ደስስ ስትሉ እድህ ትንሽ ዘና እርሱን በጭቀት የሀገራችን ሰላም ማጣት የቤተሰብ ናፍቆት አስጨንቆናል

  • @sefineshbekele6647
    @sefineshbekele6647 Před 2 lety +1

    ዋዉዉ በጣም እግዚአብሔር መጨረሻ ያሰምርልን

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 2 lety +1

    ሰላማችሁ ይንዛልኝ እመብርሀን ፍቅር ታብዛላችሁ ❤❤❤❤
    እዩየ ስውድክ እኮ❤😘

  • @dhxgdhdtdc8667
    @dhxgdhdtdc8667 Před 2 lety +1

    ስታምሩ ፈጣር ከናተ ገር ይሁን ቀጥልበት

  • @user-vo3yx2vk1r
    @user-vo3yx2vk1r Před 2 lety

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ♥😍ስወዳችሁ‼

  • @dhjfhukgu3860
    @dhjfhukgu3860 Před 2 lety +5

    ድንግል ከነልጅዋ ትጠብቃችሁ

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛ

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f Před 2 lety +12

    ስወዳችሁ መች ነው ሰርጋችሁ ። ሰርጋችሁን ለማየት ጓጉቻለሁ።😍

    • @genettube1107
      @genettube1107 Před 2 lety

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት እህቴ

    • @user-uu3fn2jx8j
      @user-uu3fn2jx8j Před 2 lety

      @@genettube1107 ደምሪኝ እመልሳለሁ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 2 lety

    ሰላማቹ ይብዛ ተናፍቃቹ ነበር እኮን በሰላም መጣቹ ተወዳጆች ሰላም እግዚሐብሔር ይብዛላቹ 👏👏👏👏

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 2 lety

    ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @user-gs9zr8of6k
    @user-gs9zr8of6k Před 2 lety

    ኢካን ሰላም መጣቹው ሐድስየ ኢየብየ ቃልየ ሰላማቹው ብዝት ይበሊልኝ ብክርስቶስ

  • @husseinhussein2133
    @husseinhussein2133 Před 2 lety

    ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @user-xy9nr5mg7i
    @user-xy9nr5mg7i Před 2 lety

    አሪፍ ጥንድ ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ያሳምረው👉👉👉👉🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 2 lety +2

    ውይ ስታምሩ 😍😍

  • @letshabadi6062
    @letshabadi6062 Před 2 lety

    እንካን ደህና መጣቹ እማከብራቹ ለቃልየ እንደኔ ምወዳት👍

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 Před 2 lety

    ወይኔ አንችነው እምፈራው አላለም የኔ ማሮች👫👪 ወልዳችሁ እስካያችሁ ናፍቄ አለሁ

  • @beziyemaryamlji4833
    @beziyemaryamlji4833 Před 2 lety

    Wawu Tamralchihu Betam Adis Eti Ye Eyoban Slki Tebabeegni 😍

  • @eyeruseyrus4650
    @eyeruseyrus4650 Před 2 lety

    Ewunet Betam New Desssss Yalachhugn😍😘👌

  • @WjwjJjj
    @WjwjJjj Před 2 lety

    ወይ ቃልየ የኔ ምስጊን እንደኔ ስትፈሪ አውሬ አልወድም ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-oq7gi5px3g
    @user-oq7gi5px3g Před 2 lety

    ፍቅራችሁን ለዘላለም ቃልየ ስታምር ታድለህ አድስ

  • @kidistbe6018
    @kidistbe6018 Před 2 lety

    ውዶቼ ሥታምሩ ቃልዬ እንደዚህ አትፍሪ እሺ 🥰🥰

  • @tizuyedegelemaryameleje4819

    እንኳን ደህና መጣችሁ 😘😘😘😘😘

  • @kumnikumneger2599
    @kumnikumneger2599 Před 2 lety +1

    ድንግል ማርያም አትለያችሁ የኔ ውቦች❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @hiethosp6531
    @hiethosp6531 Před 2 lety

    የፍቅረ አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቃልየ የኔ እናት እደዚህ እንደተጫወቱብሸ ተጫወቺባቸዉ እዮብን ፕራክ አረጊዉ

  • @masrathmasrath604
    @masrathmasrath604 Před 2 lety

    በጣም ነው የምታምሩት ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 2 lety

    ሠላም ለናተ ይሁን የምወዳችሁ ቤተሠቦች በፍቅር ያኑራችሁ ቃልየ ዛሬ አሳቅሽኝ የኔ ፍልቅልቅ

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 Před 2 lety +5

    ውይ እኔ የምፈራው እባብ ነው ውይይይ