ቃል እዮብን በጥፊ መታችው አዲስ ውሃ ሆነ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 11. 2022
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 1,6K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před rokem +291

    በዱባይ ለምትኖሩ መዝሙር መስራት ለምትፈልጉ የተዋህዶ ልጆች በታች ባለው የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ በመግባት መመዝገብ ትችላላችሁ t.me/haddisstudio
    ለበለጠ መረጃ 0985023778

    • @meremnigusemuzeyen7634
      @meremnigusemuzeyen7634 Před rokem

      እዳው እናተ ፍቅር የሆናቹህ በተሠቦች ሥወዳቹህ የኔ ምርጦች ፍቅራቹህን አላህ ይጨምርላቹህ

    • @hayatmae3622
      @hayatmae3622 Před rokem

      ኧረ ኑ እኔ ቃልን ባገኛት ደሥ ይለኛል ከኔ ህይወትጋ ይመሳሰላል ባገኛት ዱባይነኝ ከተመቻቹ ቁጥሬን ሰጣቸዋለው

    • @onelovefamily5228
      @onelovefamily5228 Před rokem

      ፍጣሪ በስም ይገላግልሽ ቃልየ በጣም ፈታኝ እና አስተማሪ ነው አድስ ምርጥ ሰው በእውነት ብያለሁ
      ቃል እና እዮባ እናተ ምርጦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
      አቦ💚💛❤🙏🙏🙏🙏

    • @user-bv2mj7yt9l
      @user-bv2mj7yt9l Před rokem

      እሽ

    • @user-pj2yk6gz3k
      @user-pj2yk6gz3k Před rokem +2

      ቃልዬ የኔ ቅመም

  • @nas7117
    @nas7117 Před rokem +516

    ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ
    ማነው እንደኔ አዲስ ያሳዘነው 👍👈

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube Před rokem +242

    ቃልይ እና ሐድስን የሚውድ በላይክ ስብስክራይብም አድርጉኛ ሀባይብ

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 Před rokem +34

    የኔ አባት ኡፍፍፍ ምን አለ ወንድ ሁሉ እንደአዲስ አስተዋይ ቢሆን ገራሚ ሰው ነህ ጌታ

  • @betty8479
    @betty8479 Před rokem +46

    ማርያም አዲስ አሳዘነኝ የኔ ቆንጆ ግራ ገባው እኔን አይዞህ ለወንድሙም ለብሚስቱም ያለው ክብር ገራሚ ነዉ ❤

  • @seadagyu1503
    @seadagyu1503 Před rokem +632

    ማነው የቃልየን ሳቅ እንደኔ የሚወዲላት

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +112

    ለጾመ ነብያት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    መልካም የጾም ግዜ ይሁንልን

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před rokem +230

    አቤት የአድስ ትህትና እርጋታ ዉ የተዋህዶ ልጆች ማለት እንደዚህ ነዉ!!!!!አስተማርነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ!!!

  • @user-db8ce7zt7y
    @user-db8ce7zt7y Před rokem +25

    ወላሂ አሁን ሶስተኛየነው ታይተው የማይጠገቡ ቤተሠብ አድስ የኔ ሚስኪን ትክክለኛ አመለካከት ተባረክ ሁላችንም አላህ እደዝህ የቤተሰብ ፍቅር ይስጠን

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před rokem +226

    እንኳን ለገናፆም በሰላም አደረሳችሁ🥀

  • @marat144
    @marat144 Před rokem +111

    ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና ፆም አደረሳችው አደረሰን በሰላም ያስጀመረን በሰላም ያስጨርሰን እግዚአብሔር 🙏🙏

    • @user-qd1im4jc3e
      @user-qd1im4jc3e Před rokem

      አሜን እንኴን አብሮ አደረሰን

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 Před rokem

      አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን እህታችን

    • @saa2475
      @saa2475 Před rokem

      Amen amen 🙏 amen 🙏

    • @bezidani7105
      @bezidani7105 Před rokem

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před rokem

      @@bezidani7105 ውዴ ደምሪኝ

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +83

    እንኳን ለገና ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🥰🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-el2jd2qv2t
    @user-el2jd2qv2t Před rokem +25

    ወላሂ ደግሜ ደግሜ እያየሁ ሀ
    ሆደ ቆሰለ የኢላህ አቦ ነፈ አመት ኑሩልኝ በደሰታ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🇪🇹

  • @user-ub9sy8ly7l
    @user-ub9sy8ly7l Před rokem +161

    ሚስኪን አድስ ያሳዘናች እስኪ👍👍👍አሳዩኝኝ

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 Před rokem +102

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ምሪጥ ትወነወ በረቱ

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 Před rokem +47

    አዲስ ወድሜ ፍትሀዊ የሆነ ዳኝነት ያላዳላ ሙስቱንም የሚወድ ወድሙንም የሚወድ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +26

    ወይኔአዲስ ግራገባው እኮ ሲያሳዝንንን ምርጥልጅ ምርጥ ቤተሰብ ዘራቹ ይባረክ

  • @user-gp2ys2oy9k
    @user-gp2ys2oy9k Před rokem +147

    እንኳን ደህና መጣቹሁ ምርጦቸ. እነዚህ ቤተሰቦች. ማነው እንደኔ በፍቅር የሚወዳቸው እና ቭዶ እስከሚለቁ በጉጉት የሚጠብቃቸው ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ቃልየ እመብርሃን በሰላም ትቅረብሽ

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 Před rokem +34

    ወላሂ ምተስቀኑ ቤተሰብ ናችሁ አለህ ፍቅር ይጨምርለችሁ 🥰🥰🥰🙌 ቃልዬ የሳቄ ምንጭ ነሽ ፈገግታዬ 💋💋❤️
    ስወደችሁኮ በጥፊ አላለችም 😅🥰🤭😅

  • @blentube3002
    @blentube3002 Před rokem +11

    እንኳን ደህና መጣቹ በጣም ነው ደስ ምትሉት የገረመኝ ደስ ያለኝ የሐዲስ ሚስቱን አክባሪነቱ ሁላቹንም ፈጣሪ ያክብራቹ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Před rokem +20

    እውነት ቃል ካባድ ፕራንክ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንደበትህ ቁጥብ መሆንህ በትእግስት አለፍክ አዘንኩልህ አዲስ ፍቅር ናችሁ በርቱ መልካምነታችሁ ዘወትር ይቀጥል

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před rokem +21

    ሞስኪን አዲስ እንዲህ አይነት በቤተሰብ መካከል ከባድ ፕራንክ ነውና ቢቀር ባይ ነኝ

  • @user-wc2ni8ty6i
    @user-wc2ni8ty6i Před rokem +99

    የእዉነት ትምሕረት ያለዉ ፕራክ ነዉ እፍፍፍፍፍ ቃላት የለኝም ለናንተ ቤተሰቦች😍😘

  • @user-dt6bk6ob9v
    @user-dt6bk6ob9v Před rokem +5

    ዋው አድስዬ በጣም መልካም ሰው ነህ የእውነት ቢሆን እንኳ የመታችው ወድሞችህ ፊት አልመታሀትም አልገለመጥካትም እነሱ ከወጡ በሗላ በትህትና ለምን መታሽው አልክይሔ ነው ሰው ማለት ይሔ ነው ባል ማለት ሚዛናዊነገር ነው የሰጠኸው ጎበዝ ትምርት ነው ለሁላችንም

  • @JamaDegolo
    @JamaDegolo Před rokem +5

    አድስ እውነት በጣም አስተዋይ ነህ እወንድሞችህ ፊት አለማሳጣት ያደረከው ነገር ብዙወቹን ያስተምራል በርቱ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Před rokem +60

    በመላው አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u Před rokem +8

    ወይ ሚስኪን አሳዘነኝ አዲስ ትምህርት ያለው ፕራንክ ነው ደስ የምትሉ ቤተሠቦች ከዚህ በላይ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před rokem +7

    እኳን በሰላም መጣቹ ተወዳጆች ሲቀጥል ማርያም አዲስ ሳላደንቅህ አላልፍም በጣም ትህትና እግዚሐብሔር ይጨምርልህ በተረፈ በጣም ሀይለኛ ፕራክ ነዉ 🤣🤣🤣🤣

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před rokem +39

    ቆይ ልይ ቅመሞች ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před rokem +9

    በዉነት በጣም ነዉ ያዘንኩ ግን አዲስ እግዚያብሔር እረዳህ ከባድ ነዉ ወደማንኛዉ ያደላል ብየ ነፍሴ ተጨነቀች ወደ ሁለቱም ሲሆን ደስስስ አለኝ ዉይ ግን እደዚህ ባታረጉ ባይ ነኝ እና በተረፈ በርቱልን👍👍👍👍👍❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @tsiwenyotob1787
    @tsiwenyotob1787 Před rokem +13

    ምርጥ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ከናተጋራ ይሁን ለኛም እግዚአብሔር ይድህ ያለ ትዳር ቤተሰብ ይስጠን የመዳም ቅመሞች

  • @sumyea2880
    @sumyea2880 Před rokem +66

    🌹 ፀባይሽ
    🌹 ዉበትሽ
    ሣቅና ፈገግታሽ ሁሉ ተደማምሮ
    አልወጣ ብሎኛል ልቤ ዉስጥ ተቀብሮ
    ወሏሂ ብዬ አምልልሻለዉ
    ከነፍሴ አብላጬ በጣም ወድሻለዉ
    ♥♥♥♥እወድሻለሁ ♥♥♥♥ቃል ዬማር

  • @helentube8485
    @helentube8485 Před rokem +72

    ወይ አዲስ በጣም ደስ የሚል ነግርነው ያደረከው
    ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 Před rokem

      ዬኔ ወንድም ቢሆን ሚስቱን ነበረ ዬሚመታት አዲስ ግን ለሚስቱ ክብር አለዉ

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 Před rokem

      ዬኔ ወንድም ቢሆን ሚስቱን ነበረ ዬሚመታት አዲስ ግን ለሚስቱ ክብር አለዉ

    • @user-ld6cc2xf9z
      @user-ld6cc2xf9z Před rokem

      ክክክክክክ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před rokem +15

    ውይ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ማልቀሴ እፋ😭😭 ነገሩ አዲስ ሲሆን የነበርው ነገር ነው ያስለቀሰኝ በጣም ምርጥ ወንድም ነህ በእውነት መጨረሻ ላይ አሳቁኝ ወይኔ 😁😁😁😁

  • @user-gz6qv8wq8l
    @user-gz6qv8wq8l Před rokem +6

    ከምር እጂግ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ አዲስ ቃል አቤል ኢዮብ ሁላችሁም በእውነት ቀናሁ በፍቅራችሁ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ደስታና ፍቅርን ያብዛላችሁ 💚💚💚💐🌹🌹🌻🌻🌻

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před rokem +3

    ምርጥ ቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር አይለያቹ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሸ

  • @molomolo1018
    @molomolo1018 Před rokem +26

    ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ አይለያቹህ 🥰🥰🥰🥰

  • @fafi.youtube922
    @fafi.youtube922 Před rokem +11

    ፍልቅልቅ ያለች ልጅ ነች ስወዳት በሰላም ይገላግልሽ

  • @mulimuli6211
    @mulimuli6211 Před rokem +3

    ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ፍቅር ደስታ ይጨምራላችሁ

  • @betitube1185
    @betitube1185 Před rokem +24

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před rokem +6

    ሰላም ውዶችዬ ኢዮባና ቃልዬ ግን ተንኮለቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለድነት ፆም በሰላም አደረሰቹ አደረሰን ፈጣሪ አምላካችን በሰላምና በፍቅር ያስፋፅምልን

  • @roseadugna2666
    @roseadugna2666 Před rokem +6

    ዋው ሐዲስ ምርጥ ባል ነክ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃሁ መቼም አይለያቹ እውነት በጣም ነው የምወዳቹ 🥰🥰🥰🥰🥰 አቦ ኑሩልኝ ያኑራቹ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +9

    ከአሁን በኋላ ቃልዬን ጠርጥራት እሺ አዲሰ ምክንያቱብ ከዚህ በላይ ልትፈትንሕ ትችላለች በወድሞችህ ላይ ክክክክክክ down down prank🙄🙄🙄😍😍🌿🌿🌿🌿🌿 ቃልዬ👍👍👍

  • @user-uq1wn7wm9k
    @user-uq1wn7wm9k Před rokem +19

    ወይኔ አዲስ እዴት እደሚያሳዝን 😂😂😂ዉይ ቃልየ አንቺ የምታነሽዉ ፖራንክ የእዉነት ትልቅ ትምህርት አለዉ😘😘❤️

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እህቴ በቅንነት ሱብስክራይቭ አድርጊኝ

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 Před rokem

      @@tube-bp7ew ደምሪኝ በቅንነት

  • @nffinew5558
    @nffinew5558 Před rokem +8

    እምታስቀኑ ቤተሰቦች ናችሁ ቃል እድለኛ ነሺ ከዚህ ቤተሰብ በመቀላቀልሽ

  • @samri733
    @samri733 Před rokem +3

    ውይይ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ማሮች ኣዲስዬ ትህትናህ እግዚአብሔር ይባርክህ በኡነት ከናንተ ብዙ ነው የምማረው ❤

  • @user-gh4cs7ps4e
    @user-gh4cs7ps4e Před rokem +3

    ትንሽ ሁኖ ፈታኝ ነበር አዲስ አይዛህ ❤️ ሁላችንም አይለያቹ ታምራላቹ ❤️👏❤️

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 Před rokem +21

    I love this family BABA is very nice husband and great brother 👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +18

    _ማይ ፈረስት ፕራንክ ዩ አለ አቤሎ ከምር በሳቅ ሙትትትትትት አልኩት 😆😆😆😆😆😆😆እፍፍፍፍፍ። ግን ግን ሐዲስ አሳዘነኝ ከምር 💔😢😢_

  • @meazareda2063
    @meazareda2063 Před rokem

    አዲስዬ እንዴት እንደሚያሳዝን በጣም ደስ የምትሎ ቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የኔ ማሮች እናመሰግናለን

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Před rokem +3

    እነዚህ ምርጥ ቤተሰቦች በሳቅም በፍቅርም ሊጨርሱን ነው። ቃልዬ ፕራንክ የግልሽ ነው ማንም እንዳንቺ የተስሳካለት አላየሁም!

  • @kalyemaryam
    @kalyemaryam Před rokem +9

    እንካን ለገና ፆም አደረሰችሁ💞

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Před rokem +3

    ወይኔ በሣቅ 🤣🤣🤣ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚

  • @mekelitelifeoffyoutube6399

    መልካም ቤተስብ አዴስ እዴት እዳሳዘነኝ
    ቃልዩ የኔ ሳቂታ እዴት እድምወዳችሁ ወልድሽ ለማቀፍ ያብቃሽ

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Před rokem +1

    የኔ ወንድም በጣም ነው ያሳዘነኝ ወዴት ይሁን ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም የድግል ማርያም ልጂ አማኑኤል ይባርካቹ

  • @Adne_
    @Adne_ Před rokem +6

    😍😍😍😍😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹ስወዳችሁኮ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እንዲህ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @bizuhanbizuhan635
    @bizuhanbizuhan635 Před rokem +3

    አድስን አለማድነቅ አይቻልም ሚስቱን እወድሙ ፊት እንዳይናገር ሲሄድለት ምርጥ ወንድም ምርጥ ባል ነህ የምር አለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም ትክክል ነው

  • @delbaniali5574
    @delbaniali5574 Před rokem

    ይሄን ቤተሰብ🙏 እግዚአብሔር🙏 ይጠብቅ ሁሌም በፍቅር በደስታ ኑሩልኝ እዮብዬዬዬዬ መከባለልክ ድምቀት ናችሁ ውድድድድድ🙌እመቤቴ 🙌ትጠብቃችሁ ቃልዬዬዬዬዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እማኮዬ እኔን አዲስዬዬዬ አቤላዬዬዬ ሁላችሁንም ውድድድድድድ💙💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውይ ፍቅራችሁ ደስ ሲል አዲስ ሲያሳዝን

  • @yeshiwondimu2443
    @yeshiwondimu2443 Před rokem +3

    የምር በጣም ታምራላችሁ አዲስ ምርጥ ሰዉ ተመቺኝ ፈጣሪ ፍቅርአችሁን አሁንም ያብዛ

  • @tarytary495
    @tarytary495 Před rokem +4

    ውይ ደስስ የምትሉ ፍቅራችውን እግዚአብሄር ያብዛው

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h Před rokem +5

    ማርያምን በጣም ደስ የሚል ቤተስብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Před rokem

    የኔ ማሮች ደስ ስትሉ አዲስየ ልክ ነው ያደረከው እንዴት እንደምወዳችሁ በሳቅ ነው የገደልከኝ እይብ ክብልል ስትል😂😂😂

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 Před rokem +4

    ቃልዬ እንደዚህ ያለ ፕራክ አትስሪ ፣ወይ አዲስ አሳዘነኝ በተረፈ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ❤❤❤

  • @user-iz3lk5cz3v
    @user-iz3lk5cz3v Před rokem +8

    ሰላማችሁ ይብዛ ሐዲስ የእግዚአብሔር ሰው ክበርልን

  • @Dandibor1216
    @Dandibor1216 Před rokem +1

    እንኳን ለገና ጸም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጁች

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 Před rokem +1

    ሥታምሩ ከምር ቃልዬ የኔ ዉድሁላችዉንም እወዳችዋለዉ

  • @ADAMHEW
    @ADAMHEW Před rokem +7

    nice family እንኳን ለገና ፆም አደረሳችሁ ፐሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ በመሆን አበረታቱን የተለያዩ ዝማሬዎችን ታገኛላችሁ

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Před rokem +4

    ባል የእግዚአብሔር ስጦታ መሆኑን በናተ ኣየሁ ኣድስየ ኣሳዘነኝ ፍቅራችሁ እስከወዲያኛው ክፉ ኣይንካው

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 Před rokem

    ዋው ምርጥ ፕራንክ ጎበዝ አዲስ ጥሩ ነው ያደረከው ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ💕💕💕🥰🥰

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h Před rokem +15

    ሁሉም ሰው የእራሱ የሆነ እንግሊዘኛ አለው ለካ ማይ ፈርስት ፕራንክ ዩ አላለም አቤላ 😂😂😂
    ደስ የሚል ቤተሰብ ስወዳችሁ ሐድስ ግን አሳዘነኝ😂😂😂

  • @serkalemmengesha8215
    @serkalemmengesha8215 Před rokem +4

    እኔ በጣም ነዉ የምውዳቹ ሳያቹ እቀናለዉ እግዜያብሄር የጠብቃቹ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ሰርኬ በቅንነት ደምሪኝ

  • @azutube6342
    @azutube6342 Před rokem +10

    መግቢያውን እንዳላየ ሰው ማርያምን እኔ ከአዲስ ጋር በጭንቀት ልሞት ቃልዬ ሰራሽለት እስክትወልጂ አንቺን ማንም ፕራንክ ስለማያረግሽ በደንብ ስሪላቸው አዲስ አለማዳላትህ ጥሩ ነው በተረፈ ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እንደማመር በቅንነት

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y Před rokem +1

    ወይኔ የእውነት የአድስየ ድንጋጤ. ያስደነገጣችሁ 👍👍👍የኔ እናት

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j Před rokem +1

    ውይይይይ አዲስዬ አሳዘነኝ ማርያምን ሁላችንም አንደበታችን ክፉ ነገር ከመናገር እግዚአብሔር ይጠብቀን ትግስቱን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s Před rokem +4

    ወይእናተ ፍቅርየሆናችሁቤተሰቦች 🥰❤ቃል ተሳክቶልሻልውደ

  • @SadiaSadia-tm1fv
    @SadiaSadia-tm1fv Před rokem +19

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስወዳ ችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤😘

  • @tirhasatsebeha3863
    @tirhasatsebeha3863 Před 10 měsíci +2

    ወንድ ልጅ እንዲህ ነው ሊሆን የሚገባው ለሚስቱ ትልቅ ክብር ሊኖረው ይገባል በጣም ኮርቼብሀለሁ አዲስዬ ቃልዬ እና እዮባ ደግሞ ትወና ሚችላችሁ የለም ጎበዞች ምርጥ እና አስተማሪ አዝናኝ ፕራንክ

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 Před rokem

    ክክክክ አቤት የቃል ተንኮል አድሰዬ ምርጥ ሰው ነህ አሰተዋይ ፍቅራችሁን ያብዛው እግዚአብሔር አምላክ

  • @y.5206
    @y.5206 Před rokem +4

    በፍቅር የተሞላ ቤተሠብ😍😍 ይባርካችሁ.አይለያችሁ🙏💕❤💓💞❤💓👍👍👍

  • @user-tj3sr9tc7o
    @user-tj3sr9tc7o Před rokem +3

    በጣም እምወዳችው ቤተሰብ
    እመቤታችን በሰላም ተጋላግልሽ ቃልየ
    ኣማርኛ ብዙ ኣልችልም ከተሳሳትኩ ኣርሙኝ

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před rokem +1

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁፐየኔውዶች♥️🇪🇹

  • @azitiaziyetube6514
    @azitiaziyetube6514 Před rokem +2

    አዲስ አንደኛ ውይ ግን እንኳንም ቀልድ ሆነ ለአዲስ ላይክ 👍👍

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Před rokem +6

    የኔ ወድቹ በጣም ታምራላችሁ እንኳን በሰላም መጣቹ 😄😄😄😄😄👍👍👍💔💔💔❤❤❤

  • @toyba6187
    @toyba6187 Před rokem +3

    ፍቅር ናችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ደስ ስትሉ

  • @eteneshidea9156
    @eteneshidea9156 Před rokem

    አድስዬ ምስኪን እግዚአብሔር ይባርክህ ታድለክ ጎበዝ ነክ ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @user-pe7nu6se4j
    @user-pe7nu6se4j Před rokem +1

    ሠጠሽ ባል ቃልዬ ወላዲትዋንፍቅራቹ ይጨምርላቹ የአዲሥ ትግሥት እርጋ ያልክ ባል ነክ ሠጠህ ፈጣሪ ሁሉም አማልቶ ውዶቼ አይለያቹ በእውነት

  • @user-tj6gd3nw6j
    @user-tj6gd3nw6j Před rokem +4

    😍😍😇በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Před rokem +4

    አዲስ አሳዘነኝ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች💖

  • @bezayoutubechnal4270
    @bezayoutubechnal4270 Před rokem

    አድስዬ ቅን እግዛብሔር ይጠብቅብህ
    ሁላችሁም ዉድድድድድድ ቃልዬም እጊዛብሔር በሰላም ፈጣሪ ይፍታሽ

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ❤

  • @almanal7784
    @almanal7784 Před rokem +55

    ተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ፆመ ነብያት
    በሰላም በጤና አደረሳችሁ ፆሙን
    የሰላም
    የጤና
    የፍቅር
    የአድነት አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግንል ⛪️🙏

    • @user-rb3cq8fo3o
      @user-rb3cq8fo3o Před rokem

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před rokem

      Amen Amen Amen enkune abero adarsen

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Před rokem

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏😻

    • @edantirfe8994
      @edantirfe8994 Před rokem

      Amen 🙏

    • @mdet2995
      @mdet2995 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-uz2do7sx3x
    @user-uz2do7sx3x Před rokem +3

    የምወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ ፍቅራችሁ ብዝትትትትት ይበልላችሁ ትናፍቃላችሁ
    ቃልዬ በሰላም ሁለት ታድርግሺ እማዬ

  • @mulusetzemn4752
    @mulusetzemn4752 Před rokem

    ወይኔ ጉዴ በሳቅ ሞትኩኝ አዲስየ የኔምስኪን አይዞህእሽ ቃልየ እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ

  • @adiseads1876
    @adiseads1876 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በዉነት ደስ ስትሉ

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 Před rokem +3

    በጣም ደስስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ 😍😍😍

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 Před rokem +7

    ወይኔ ቃል ግን😂😂😂 ነገረኛ ብትሆኚ ሲያምርብሽ😂😂

  • @tigistmekonnen9505
    @tigistmekonnen9505 Před rokem +2

    Wow so sweet Addis god bless you guys wonderful family I like kaleye always she bring nice prank that’s real family god bless more more more thanks

  • @mhrubabulo4165
    @mhrubabulo4165 Před rokem

    አድ አስተዋይ ሰዉ ኔዉ 💓ተባረኩ ፍቅረቸዉ ይጨመርላቸዉ ፈጣር 💓💓💓💓😘😘😘😘

  • @user-rx3pr7sf5j
    @user-rx3pr7sf5j Před rokem +5

    በጣም ደስ የሚል ፕራክ ነው ዋው አዲስ