ፀጉሬን ተቆረጥኩት አዲስ አበደ አላመነም ለመጀመሪያ ጊዜ ተቆጣኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 05. 2023
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 1,7K

  • @genethailu577
    @genethailu577 Před rokem +709

    እደኔ ቃልዬን እሚወዳት በላይክ ያሳየኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @billychidiac7351
    @billychidiac7351 Před rokem +192

    የመዳም ቅመሞች እንደኔ የመረራችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤

  • @rozaagzaw555
    @rozaagzaw555 Před rokem +235

    ትኩረት ወደ ቤተ ክርስትያን ባለ ማህተቦች እውነት ለቀልድ ሚሆን ጊዜ የለም😢😢

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Před rokem +1

      ትክክል

    • @etsegenet1178
      @etsegenet1178 Před rokem

      አውነት ነዉ: ግን ለእነሱንም ቪው መሆንና እኛም ትንሽ ከጭንቀት ወጣ ለማለት ይረዳናል:

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Před rokem

      ትክክል

    • @HaHu-ly6xi
      @HaHu-ly6xi Před rokem +1

      Sejajalu nw Duqetomoche nachaw

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Před rokem +1

      @@etsegenet1178 ቤተክርስቲያን ቁርጡን ሳናዉቅ ምኑን ከጭንቀን ወጣነዉ?

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Před rokem +395

    ፀጉሮን አልተቆረጠችውም የምትሉ ❤❤❤

  • @genzebjemal1051
    @genzebjemal1051 Před rokem +217

    እኔ እኮ ቪዶውን ሳላይ ኮመንት ነው የማነበው😂😂😂😂 ከዛ እውነቱን በኮመንቶች አቃለሁ ኑሩልኝ ኮመቶች ❤❤❤❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +369

    እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል እንዲሁም ለቅድስት ክርስቶስ ሰምራ እና ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንዃን ደና መጣችሁ አዲስ እና ቃል

    • @zenatberihun9324
      @zenatberihun9324 Před rokem +1

      አሜን እኳን አብሮ አደርሰን ዉድ እህታችን

    • @wynelove9718
      @wynelove9718 Před rokem +2

      አሜን እኮን አብሮ አደረሰን

    • @hanaa8530
      @hanaa8530 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @BetelhemAmare-cz1rc
      @BetelhemAmare-cz1rc Před rokem +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @acar4607
      @acar4607 Před rokem

      አሜን ፫እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +108

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +97

    ዛሬ እኮ ቀኑ 12 ነው ቅዱስ ሚካኤል አባታችን ውድ የአገሬ ልጆች ቅዱስ ሚካኤል ያሰባቹትን ያሳካላቹ 🙏🙏🙏❤

    • @fekermedia870
      @fekermedia870 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @fekermedia870
      @fekermedia870 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před rokem

      አሜንንን አሜንንን አሜንንንን

    • @Furtuna40
      @Furtuna40 Před rokem +1

      አሜን ያሰብኩት የኔ ከባድ ነዉ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před rokem

      @@Furtuna40 አይዞሽ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ሁሉ በርሱ ይሆናል ያሰብሽው ፈጣሪ ይሙላልሽ ለሁላችንም ያስበን ፈጣሪ

  • @tebabe
    @tebabe Před rokem +208

    የኔ ቢጤ ስደተኞች መልካም ባል ይስጣችሁ❤
    እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ወደቻናሌ
    የሱፍራ አሰራር ተማሩ🎉ሴቶችዬ❤

  • @sadasaeed3724
    @sadasaeed3724 Před rokem +93

    ቃልየ የኔቆጆ ማነዉ እንደኔ የሚወዳት ❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před rokem +84

    ስንቱ በየበረሀው እየሞተንው ለፀጉር ምንችግር አለው ፀጉር የሚያድግ ነገር ነው ነብሳቸውን በደጋጎች ጎን ያሳርፍልን በየበረሀው ለሚሞቱት እህቶቻችን 😢😢😢

  • @medinaebrahim8886
    @medinaebrahim8886 Před rokem +29

    ሴቶች ባሎቻችሁን ሳታስፈቅዱ ዘጉራችሁን አትቁረጡ ወንዶች ፀጉር ይወዳሉ

    • @user-ly6kr5gy6b
      @user-ly6kr5gy6b Před rokem

      የለለንስ😂

    • @ughv4928
      @ughv4928 Před rokem

      ​@@user-ly6kr5gy6b ኢ ወላህ የለለንስ 😢😂😂

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před rokem +241

    ቅዱስ ሚካኤልከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች🙏

  • @lulutube311
    @lulutube311 Před rokem +31

    ማነው እደኔ እነዚህን ጥዶች የሚወድ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ሁሉም ደስ የሚለው በሀገር ነው😢

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Před rokem +99

    ፀጉሮን አልተቆረጠችውም የምትሉ በላይክ❤❤❤❤

    • @zaenb-oz1gh
      @zaenb-oz1gh Před rokem

      እስከመጨረሽው እይው

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před rokem +72

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

    • @haseenath7539
      @haseenath7539 Před rokem +1

      صلى الله عليه وسلم

    • @DDd-op5tz
      @DDd-op5tz Před rokem

      ስሎሏህአለይ ወሰለም🌹🌹

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@haseenath7539 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@DDd-op5tz ደምሪኛ

    • @haseenath7539
      @haseenath7539 Před rokem

      @@fatumawase እሽ ውዴ ኢንሻአላህ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Před rokem +236

    😂😂😂 እንዴኔ የተሸወዳችሁ እጁ ወደላይ😂😂😂😂😂😂

  • @worknehbelen1516
    @worknehbelen1516 Před rokem +39

    ከአዲስ በላይ እኔ በጣም ተናደድኩብሽ ማሪያምን ወይኔ🙊

    • @ykhgjdjguy8776
      @ykhgjdjguy8776 Před rokem

      እኔ እራሱ በጣም ነው ያስጠላኚ

  • @eta6376
    @eta6376 Před rokem +2

    ዋው መልዕክቱን በጣም ወደድኩ ቃልዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሰሰሰ ስትሉ 🥰🥰🥰

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před rokem +24

    ወይ ቃልየ ❤ሰራሽልን 😢😢መታገስ ዋጋ አለው እውነት ነው ብየ ተመስጨ ማየቴ

  • @yrgtexf2101
    @yrgtexf2101 Před rokem +13

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃልየ የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @BetelhemAmare-cz1rc
    @BetelhemAmare-cz1rc Před rokem +6

    ቃልዬ ፀጉርሽ በጣም ነው ሚያምረው አትቆረጭው በነገራችን ላይ ሀይማኖታችን እራሱ አይፈቅድም ሴት ልጅ ፀጉራን እንድትቆርጥ አይፈቅድም በዛላይ አዲስ ፍቅር ሲዝም ነው የመሰልከው

  • @my7minut
    @my7minut Před rokem +1

    ቃልዬ የኔ ውብ ሁሉም ያምርብሻል ግን አትቁርጭው ውዴ ትልቅ ትምርት ነው ያስተላለፍቹውት❤🙏

  • @etefworkkebede9531
    @etefworkkebede9531 Před rokem +4

    ሰላም ላገራችን እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልየ እና አዲስ

  • @LoveLove-ur1hi
    @LoveLove-ur1hi Před rokem +5

    ዉይ ቃል ተሳክቶልሻል ፕራንኩ ተናድጄ ነበር አንቺ በተፈጥሮሽ ዉብ ነሽ ይመችሽ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +47

    ቃልየ ቆንጆ ውብ ሴት የአዲስ ደስታ ❤❤
    ሠላም ለሠው ዘር በመሉ ሀገራችንን ሠላም ያድርግል መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ🙏

  • @TgMele-kl8yo
    @TgMele-kl8yo Před rokem +2

    ማርያምን ሳልጨርስ comment ልፂፊ ብዬ ከማስቀይምሽ ብዬ ነው እስከ መጨረሻ ችዬ ጠብቀ ያየሁት በጣም ተናዲጀብሽ ነበር ቃልዬ

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 Před rokem +1

    አዲስ ና ቃል የምንወዳችሁ የምናከብራችሁ ጥሩ ትምህርት ነው እናንተን ማየት ደስ ይላል በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ እንወዳችኋለን ኖሊንም ሳሙልን 🥰🥰

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Před rokem +65

    ከነ ናሂ ጋር አብራቹ ስሩልን

    • @hayatyimer3566
      @hayatyimer3566 Před rokem

      እኮ የኔም ሀሳብ ነው ናሂየ የኔ ጨዋ❤❤

    • @tsedeyzelalem808
      @tsedeyzelalem808 Před rokem +2

      Sijemir kenesu tekorjo new😁

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      ​@@tsedeyzelalem808 በቅንነት እነደማመር

  • @herutigraweyti5269
    @herutigraweyti5269 Před rokem +3

    የኔ ቃልዬ በጣም ነው እምያምርብሽ😊❤❤

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx Před rokem +2

    ስወዳቹ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ 😘

  • @wudenane6364
    @wudenane6364 Před rokem

    ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እና የእዉነት የተቆረጠች መስሎኝ ነበር ፕራኩ ተሳክቶልሻል ቃልዬ❤❤

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 Před rokem +14

    እንደ እናንተ አይነት ትዳር ይስጠን

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Před rokem +7

    1ኛ ነኝ የቃልዬ ወዳጆች like አድርጉኝ 💎

  • @user-bv9yy8xg3z
    @user-bv9yy8xg3z Před rokem

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል አይለያችሁ

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Před rokem +1

    ዋው አዲስ ንግግርህ ምርጥ ሰው ምርጥሀሳብ ምጥ መልስ ሃሃሃሃ አረቃልዬ አሣቀችኝ

  • @Helen-jm6vn
    @Helen-jm6vn Před rokem +40

    አንተን ብቻአደለም እኛንም ፍራንክ አርጋናለች ቃልየ ❣️❤❤❤

    • @medinamohammed9813
      @medinamohammed9813 Před rokem

      ፍራንክ አይባልም ፕራንክ በይ😂❤

    • @fatemafatema7835
      @fatemafatema7835 Před rokem

      ​@@medinamohammed9813 😂😂😂😂😂

    • @Helen-jm6vn
      @Helen-jm6vn Před rokem

      @@medinamohammed9813 ምነው አራዳነኝ አልሽ 🤣🤣

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před rokem +3

    ወይኔ እኔን ነው ፕራንክ ያደረግሽኝ ቃልዬ እመብርሀንን❤

  • @zedzed8903
    @zedzed8903 Před rokem +9

    ፍቅራችሁ ለዘለአለም ይኑር❤❤❤❤❤

  • @diboradibora
    @diboradibora Před rokem

    በጣም ቆንጆ ያምርብሻል ቃልዬ

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Před rokem +5

    ቃልየ ማሪያምን እኔ እራሱ ደንግጫለሁ ሁለኛ እንዳትቆርጭ ቻፉን ደሞ ሌላሰው ፍትሽ አበትርሽው ነው እኩል መቆርጥ ያለበት ለማንቻውም ደንግጨ ነበር😢❤

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 Před rokem +6

    ቃልዬ ቆጆ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤️❤️❤️

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Před rokem +1

    እውነት ቃል እግዚአብሔር መርቆ ነው የሰጠሽ እማምላክ ትባርካችሁ

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 Před rokem

    ወይ ቃልዬ ስችይበት አላህ ትዳራቹ የበለጠ ያሳምርላቹ

  • @hawahussain1836
    @hawahussain1836 Před rokem +4

    ሁሉም ያምርብሻል

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 Před rokem +3

    ቃልዬ እኔም ተሸወድኩኝ በስመአብ እውነት ነበር የመሰለኝ 😂🤣አዲስ ግን ኢትዮጵያዊ ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገው ነውተባረክ 🙏 ሴት ልጅ ደርባባ ቆንጆ ስትሆን ደስ ይላል እኔም መቆራረጥ አልወድም 😂👍👍

  • @user-et9vg4cs4n
    @user-et9vg4cs4n Před rokem

    የኔ ቆንጆ ሰታምሪ ቃልዬ እመብርሀን ትጠብቅሸ😔🙏🥺❤

  • @muluemebetwoldegiorgischew1472

    እግዚአብሔር ይይልሽ እኔም ተናድጄ ነበር። ጥሩ አክትረስ ይወጣሻል። ❤

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 Před rokem +4

    ስታምራ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Před rokem +41

    እኳን ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን❤ መላእኩ ከክፉ ነገር ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @hiwi1077
    @hiwi1077 Před rokem

    Wow Kaliy techiyalshe eko egnanm new prank yadrgshew yene mar gobz ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Betty7271
    @Betty7271 Před rokem

    በጣ ጡሩ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @Ethio40
    @Ethio40 Před rokem +4

    ስትቆርጭው ተሳቅቄ ነበር ያየሁት ማርያምን. እንኳንም ፕራንክ ሆነ ሆ😊😅😅

  • @gechkassie88kasseie5
    @gechkassie88kasseie5 Před rokem +9

    የምር ቃልየ ፀጉርሽን እንኳን አድስ እኔም እወድልሻለው ለመቆረጥ ባታስቢ ይመረጣል

  • @bethelalemayehu7056
    @bethelalemayehu7056 Před 11 měsíci

    Wedachualew❤....yalayewut videoachuko yelem😍😍

  • @user-qe3dj8mv7u
    @user-qe3dj8mv7u Před rokem

    በጣም ነዉ የምታምርዉ ቃልዬ

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh Před rokem +4

    የሴት ልጅ ወበቷ ፅጉሯ ነው ይባላል እኔም ጥርጠሬ ነበር ፀጉርሽ እድልሆነ 👍🏻የኔ ቆንጆ ቃልዬ 😍😍😍

  • @EmebetAecehnef
    @EmebetAecehnef Před rokem +2

    ኧረ በሳቅ አድስ 😅😅 አላመንኩም ነበር ፀጉርሽን እንዳትቆርጭ የኔ ቆንጆ

  • @saras6084
    @saras6084 Před rokem

    ቃልየ ኪዳናን የምር መስሎኝ በጉጉት እየጠበኩ ጌታን ያምርብሻን ወለላየ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před rokem

    ያምራል ቃልዬ

  • @zebenalemu-mm6br
    @zebenalemu-mm6br Před rokem +13

    ቪድዮውን ጨርሳችሁ ሳታዩ አትኮምቱ 😁😁🥺😁🥺😁🥺😁🥺😁🥺😁😁😁😁😁😁😂😂

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před rokem +3

    ሴት ልጅ ውበታ ፀጉራ ነው ጎበዝ ቃልየ 🥰🥰🥰

  • @azebazi3104
    @azebazi3104 Před rokem

    ሰላም ቃል በጣም ያምራል ማለት ከፊትሽ ጋር ይሄዳል በጣም

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Před rokem

    በጣም ያምርብሻል ማርያምን ቃል እራስሽን ጠብቂ ደሞ እስፖርት ጂም ስሪ

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 Před rokem +5

    የምር የተቆረጥሸዉ መሰሎኝ ተናድጀ ነበር🤭ፈታት ልልህነበር

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před rokem +26

    😢😢ውይ ቃል ጭካኔሽ እኔ ፀጉሬን ልቆርጠው አደለም ሳበጥር ለሚወጣው እራሱ ያሳዝነኛል ❤❤❤በተለይ እየረዘመ ሲሄድ እንደ ልጅ ያሳሳኝ ጀመር

    • @user-vt4jz5pp9e
      @user-vt4jz5pp9e Před rokem

      እኔም ባለፈው እየተበጣጠስ እኩል እንድሆን ብየ የቃልየን የሚያክል ቆርጨ እርፍ በጣም አዘንኩ አሁን እያደገ ነው😢

    • @user-db2el3hp5t
      @user-db2el3hp5t Před rokem

      @@user-vt4jz5pp9e ውዴ የተበጣጠሰ ፀጉር ሲቆረጥ ያድጋል ሚሉት ውሸት ነው ስራዬ ብለሽ ተንከባከቢው እንጂ አትቁረጪው ስታበጥሪ ውሃ ርጭተሽ አበጥሪ ብዙ እንዳይሰባበር

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 Před rokem +1

      ​@@user-db2el3hp5t ዉድ ለኔ አንድ በይኛ ፀጉር በጣም እየተነቀቀለ ወይም በጣም የተዘበበር ነዉ ምን ይሸለኛ እስቲ በበቀደም ጫፊን ቆርጥኩት ግን ባስበት እንጂ😢

    • @user-db2el3hp5t
      @user-db2el3hp5t Před rokem

      @@fateiyahamza6072 አትቁረጪው ውዴ በሳምንት አንዴ ታጠቢው በእርጥቡ ቅሉን ፈሳሽ ቅባት ዘለላውን የጭቃ እየቀባሽ 4 ቦታ ስሪው በ 3ኛው ቀን ፈተሽ አበጥሪውና እዛው እንደገና ስሪው በዛ ለውጥ ካላየሽ ውስጥሽ ሚያስጨንቅሽ ነገር ካለ ቀንሺ ዬኔ ፀጉር መንታ፣ደረቅ፣ብዙ ፣በዛ ለይ ይሰባበር ነበር አሁን ትኩረት ስሰጠው ተስተካከለ

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 Před rokem

      @@user-db2el3hp5t እሺ የኔ መልኳም አመስግናለሁ እኔ በጣም አልከበከበዉም ጫቃ ቅባት ስቀባ ፎሮፍሪ የለቅብኛ እሰቲ እሞክራለሁ እንዳልሸኛ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před rokem

    ቃልዬ አምሮብሻል የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Před rokem

    እውነት ደስ ስትሉ በጣም ተሰምቶኝ ነበር ቃልየ ኣዲስየ ለበጎ ነው

  • @bituu126
    @bituu126 Před rokem +4

    ፍሪዙ ሲያምር😮😮😮 እኔም ጫፉ ተበላሽቶ ተቆርጥኩትኝ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před rokem +2

    ፕራንክ መሆን አለበት ቃልየ አታደርጌውም የሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሯ ነው

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Před rokem

    ካካካካካ አዲስ አንተ ላይ ቃልዬ ግን የሰራሽው ዋውውው ነው ሰላማችሁ ይብዛ መቼም እንዳትቆረጭው።

  • @lilibiwota2552
    @lilibiwota2552 Před rokem

    ወይኔ ቃልየ የፀጉር ቁርጥሽ እንዴት ያምርብሻል ቆንጆ ነሽ ይበልጥ አሳምሮሻል!!!🙏🙏🙏

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Před rokem +117

    እንደ እኔ እውነት መስሎት ደሙ የፈላ ቃልዬ አጠገቧ ብሆን እጣላት ነበር እንኳንም ውሸት ሆነ 😂😂❤❤❤❤❤

    • @AlexAlex-wd6jj
      @AlexAlex-wd6jj Před rokem +1

      አውቃ ነው እንዴ😂😂😂

    • @maa4631
      @maa4631 Před rokem +1

      የኔ እንደት እደደነኩ

    • @hobsee5626
      @hobsee5626 Před rokem +1

      Yenchin coment mababee xaqamanyi enji enem damee tiktik malat jamerwo nebar qalyee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Před rokem

      @@hobsee5626 አረ በሳቅ ገደልሽኝ ደሞእኮ የእውነት የቆረጠችው ነው የሚመስለው ሰራችልን😂😂😂😂

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Před rokem

      @@maa4631 ቀላል ያናድዳል የእውነት ቢሆንማ ደግነቱ ፕራንክ ሆነ እንጂ😂😂

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 Před rokem +34

    ውይ ቃል ትክክለኛ እውነት የሆነ ፕራክ እንየም አብሬ ነው ፕራክ የሆንኩት ፕራኩን እናት ስሩት ይመቻችሁ

    • @mesemese3004
      @mesemese3004 Před rokem

      እረ ኮርጃኮነው ከውብየ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před rokem +1

    ተባረኩ እውነት ጥሩ ትምርት ነው በባልና ሚስት መሀል አንድ ላይ መወሠን ነው ግን መጀመሪያ አሳዝኖኝ ነበረ ፀጉርሽን ያምርብሻል ግን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před rokem +1

    ቃሊ በጣም ነው ያኮረፍኩሽ እደኔ ያኮረፈ ካለ ስሜቱን መግለፅ የችላል በ 👍 ገን አለመሆኑ ደስ የላል በትቆርጪው ኖረ.......❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aaasssaaasss8739
    @aaasssaaasss8739 Před rokem +3

    ቃልዬ የስራሽን ይስጥሽ እዴት እዳስደነቀጥሽኝ ሁፍግፍፍ ሁፍፍፍ 😅😢😢 ግን እኔ ልጅ ነኝ ግን ምናለ ባታደርጊው እያልሁ ሳለቅስ😊

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 Před rokem +3

    እኔንም ሁለት ግዜ አስኮመትሽኝ ወይኔ ቃልዬ😂😂😂😂😂😂

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Před rokem

    የኔ ዉዶች አዲስ ቃል ❤❤❤❤ በጣም ጥሩ እኒም ደግጫለሁ

  • @yednglmaryamlij6124
    @yednglmaryamlij6124 Před rokem

    Atkorachi yamrbshal gn ehegnawu Norma tsegursh yebelete yamral❤

  • @gghhh7965
    @gghhh7965 Před rokem +5

    እፍፍፍ እውነት መስሎኝ ደንግጨ ነበር😥 እንኳን ፕራንክ ሆነ👍ይመቻቹ ውዶችየ❤😘

  • @askal6750
    @askal6750 Před rokem +1

    የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ ቃልዬ ውዷ

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Před rokem

    የእዉነት በጣም ነዉ ያማረብሽ ቃልዬ ❤❤❤የቁመቱ ማጠር ግን እኔንም አስከፍቶኛል

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před rokem

    አሪፍ ነወ ቃልዬ አትቆርጪ ❤❤❤የኔ ቆንጆ እንዲሑ ዉብ ነሽ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před rokem +17

    ኩመንት ማንበቤ ጠቀመኝ ክበሮልኝ ኩሜንቱች ሰላም ላገራችን ያርብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @GgHh-wd9ud
    @GgHh-wd9ud Před rokem +7

    አዲስ ሲለብሰዉ ጃር ማሮን መሰለ😂😂😂😂

  • @royrit4601
    @royrit4601 Před rokem

    Yene konjoo ayamiribishim yekoretishiw mesilogn enem ke Adessi belayi new yetenadedikut❤

  • @ssd7247
    @ssd7247 Před rokem

    የእዉነት የቆረጥሽ መስሎኝ አናደሽኝ ነበረ ቃልዬ ፀጉርሽ በጣም ነዉ የምያምረዉ

  • @amsaladgo
    @amsaladgo Před rokem +1

    ቆንጆ ነው

  • @user-hq6fh3lt5o
    @user-hq6fh3lt5o Před rokem +3

    ወዶች በፀጉር ዙርያ ለምድነው እንቆረጥ ስንላቸው አይወዱም የኔ ውም በጣም ነው የሚናደደው😊😊

  • @MonaaTbigy-yw6vq
    @MonaaTbigy-yw6vq Před rokem

    ታምሪለሽ የኔ ውድ

  • @abcDef-lb5eq
    @abcDef-lb5eq Před rokem +1

    ቃልን እኮ የምወዳት በምክኒያት ነው የኔ ብርቅየ ❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před rokem +11

    መጋኛ ወንዶች ተለጭው በቅባት ብሬን ከምጨርሽው ይላሉ
    ጥሩ ባሎች ደግሞ ለሚስቶቻቸው ውበት ይጨነቃሉ
    ይች አለም ዥንጉርጉር ናት😢

    • @Abc-zl6ts
      @Abc-zl6ts Před rokem

      😂😂😂😂

    • @alemkebede
      @alemkebede Před rokem

      እኔ ነደድ ያለኝ ግዜ ልቆርጠው ነው ብየ አስፈራራለሁ ስራት የዢ ለፀጉርሽ ይጠቅማል ያልሽውን ተጠቀሚ ይላል😂😂

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ቃል እንኳን ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አደረሳቹ የተዋሕዶ ልጆች

  • @user-ek7js6qo6d
    @user-ek7js6qo6d Před 9 měsíci

    በጣም ያምራል ቆንጆ ነው አጭር ጥጉር ያምራል

  • @lilibiwota2552
    @lilibiwota2552 Před rokem

    ወይኔ ቃልየ የፀጉር ቁርጥሽ እንዴት አያምርብሻል ቆንጆ ነሽ ይበልጥ አሳምሮሻል!!!🙏🙏🙏

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před rokem +11

    😂😂😂😂😂አዲስ ፀጉሩን ሲያረግ የኛን ቤት ህዱ ሹፌር መሰለ 😂😂😂😂ቃልዬ ግን ሰራሽልን

  • @Enen550
    @Enen550 Před rokem +71

    ሰላም ላገራችን ❤❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤

    • @sadiaabdu7269
      @sadiaabdu7269 Před rokem

      I love you more daggy show♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul Před rokem

      አሚን ያረብ ❤❤❤❤

    • @sadiaabdu7269
      @sadiaabdu7269 Před rokem

      Ameeeen

    • @user-jd8mz2fc9r
      @user-jd8mz2fc9r Před rokem

      አሚንንንን

    • @tigisttigist7511
      @tigisttigist7511 Před rokem +1

      በዳጊ አካውት ለምን ከፈታችሁ ቆይ😏😏😏

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 Před rokem

    በእውነት በጣም ነው የሸወድሽኝ ቃልዬ መጀመሪያ ታዲያ ምንድን ነው የቆረጥሽው አልገባኝም ዝርዝር እፈልጋለሁ😂😂😂

  • @KjgftBmmbzuzumulu
    @KjgftBmmbzuzumulu Před rokem

    ያምራል ቃልዬ❤❤