ቃል በድብቅ የእርግዝና መከላከያ ትወስዳለች ቤታችን ተበጠበጠ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 07. 2022
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 3,2K

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před 2 lety +2083

    ቃልዬ ፕራኩን ታይውና ልጅ በልጅነት ነው አትቀልጅ መውለድ አለብሽ የምትሉ Like አድርጉ ልያችሁ 👍

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Před 2 lety +27

      ዳይፐሩን ካች ከሆነ😂😂😂## ሀገሩ እኮ ኢቶ ነው

    • @zubaydah5837
      @zubaydah5837 Před 2 lety +2

      @@Lesewe-hm2fe1sv9A 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @suzananeb9861
      @suzananeb9861 Před 2 lety +1

      @@Lesewe-hm2fe1sv9A 😂😂😂😂😂😂😂

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před 2 lety

      @@Lesewe-hm2fe1sv9A 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @asegedchegatu6263
      @asegedchegatu6263 Před 2 lety

      Ao

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 Před 2 lety +847

    አቤት ትግስት አቤት ትህትና አቤት ፍቅር በስመስላሴ በወዶች ተስፍ እዳልቆርጥ ከሚያረጉኝ አዱ ሐድስ ነው የኔወድም ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ባርኮ ቀድሶ ያዝልቃችሁ ማርያምን ቃላት የለኝም ትእግስት ታድሏን በጣም በጣም ❤❤

  • @user-si3um2jy9u
    @user-si3um2jy9u Před 2 lety +89

    የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል ልጅይስጣቹው የዛሬ አመት መታልጅ ታቅፋቹው ሊያቹው ውዶቼዬ

  • @TT-lz3sz
    @TT-lz3sz Před 2 lety +39

    ውይ፡ልጅ፡ይፈልጋል፡ሚሥኪን፡🥺አላህ፡ይሥጣችሁ

  • @mrere917
    @mrere917 Před 2 lety +509

    እሰኪ እነዚነ ቤተሰብ የመትወዱ በለይከ አ

    • @bortkanbobo9843
      @bortkanbobo9843 Před 2 lety

      @NETSE Tube🖋🖋1111111111111111111111111111211111111111111111111111111111111111111111111111and111211111111111111 1111111111111111111111121111111211111111111111111111111

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @NETSE Tube🖋🖋 የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @mrere917
      @mrere917 Před 2 lety

      እሺ ደመሬሻለወ ወዴ

    • @vhsjssosvy2013
      @vhsjssosvy2013 Před 2 lety

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html

  • @embetwak3531
    @embetwak3531 Před 2 lety +711

    እንኳን ለሊቀመላአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታአዊ ክብረበአል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ሊቀመልአኩ ያሰባችሁትሁን ሁሉ ያሳካላችሁ ቃሊና አዲስ ፍቅራችሁን ትዳራችሁን ሁሉ ልሁል እግዚያብሔር ይባርክላችሁ

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 Před 2 lety +4

      አሜን። አሜን። አሜን

    • @user-mk9wr6yp7k
      @user-mk9wr6yp7k Před 2 lety +3

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Před 2 lety +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰🥰🥰

    • @martazhekale2063
      @martazhekale2063 Před 2 lety +2

      _አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን_

    • @user-eu7ih7ic9b
      @user-eu7ih7ic9b Před 2 lety +3

      *አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን*

  • @melonaabera1239
    @melonaabera1239 Před 2 lety +52

    ዉይ ቃልየ ታድለሽ የአንቺ መልካምነት ምርጥ ባል ነዉ የሠጠሽ ለኛም ይስጠን😍🙏🙏🙏

  • @hawaadem6676
    @hawaadem6676 Před 2 lety +45

    በዚ ሳአት እንዳትወልጂ የሚል እንጂ ውለጂ ብሎ የሚያለቅስ የለም ማሻ አላህ ብያለሁ 😢😢😢

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi5741 Před 2 lety +281

    ልጅ የእግዚሀብሔር ስጦታ ነው እና ዛሬ ደስታየን መቆጣጠር ተስኖኛል ጉረቤቶችአችን ናቸው እና ከተጋቡ ዘጠኝ አመታቸው ነው እና እሷ ሀኪም ናት እሱ መምህር ነው በልጅ እጦት ተከራተተኝ በየ ገዳሙ አሁን እርጉዝ ነች ብለው ደወሉልኝ ክብር ለእመብርሀን ❤❤🙏

  • @asemareadale212
    @asemareadale212 Před 2 lety +402

    ወይኔ ፍቅር የሆናችሁ ባልና ሚስት እግዚአብሔር ትዳራችሁን በልጅ በበረከት ቤታችሁን ይሙላው ደስ የምትሉ ናችሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋

    • @asemareadale212
      @asemareadale212 Před 2 lety

      እሺ

    • @roziyoutube1285
      @roziyoutube1285 Před 2 lety

      @@selamtube1319 wude kedemerkush koyew anchim demirgn🙏🙏🙏🙏🙏❤

    • @roziyoutube1285
      @roziyoutube1285 Před 2 lety

      @@asemareadale212 wude enegam ney

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety

      @@asemareadale212 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 2 lety +25

    አቤት ተግስት እዉነት የተዋህዶ ልጆች አንተነህ በትግስት ያጌጥህ
    ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ💚💛❤

  • @salakebede1484
    @salakebede1484 Před 2 lety +58

    በእውነት እናት እና አባትህ ዘመናቸውን የተባረከ ይሁን!! አቤት ትህትና ፈጣሪ ቤታቹን በልጅ ይባርከው ቃልዬ ታድለሽ በጣም እድል ነው እደዚ አይነት ባል ስለተሰጠሽ በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ!!!

  • @trukalchannel8266
    @trukalchannel8266 Před 2 lety +412

    ቃልዬ አንደኛ እዮባ ያለበት ፕራንክ ሁሉም ይደምቃል የአዲስ ትግስቱን ሳላደንቅ አላልፍም ጋይስ ለሁላችንም እንደ አዲስ አይነት አፍቃሪ ይስጠን አሜን አሜን አሜን በሉ

    • @user-yf5ff5vp4h
      @user-yf5ff5vp4h Před 2 lety +1

      አሜን

    • @lerolero6016
      @lerolero6016 Před 2 lety +2

      😂😂😂😂😂👍👍👍👍🥰🥰🥰

    • @najwamohammed7337
      @najwamohammed7337 Před 2 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @fserdsrf4281
      @fserdsrf4281 Před 2 lety +1

      Amen amen amen

    • @mekdestesfaye5647
      @mekdestesfaye5647 Před 2 lety +2

      ፍቅር የሆኑ ልጆች እግዚአብሔር ሁሌም ፍቅራቹን ይባርከው ያከበራቹት እግዚአብሔር ያክብራቹ ፍሬ ይስጣቹ ውለዱ ክበዱ አንተን በሷ ላይ አንቺን በሱ ላይ አይቀይራቹ ሁሌ ፍቅር ይሙላባቹ 🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾💐💐💐

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 Před 2 lety +560

    ስወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ💚💛❤🙏🍀። አቤል የት ሄደ አቤል የናፈቃችሁ🙋🙋🙋🙋

  • @user-kx3jp3in9w
    @user-kx3jp3in9w Před 2 lety +21

    የእውነት ብጣም ነው ደስ የምትሉ እንደ ሓድስየ ያለ ትእግስት ትህትና ፈቃር ባል ይስጠን የመዳም ቀመሞች እውነተኛ ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Před 2 lety +34

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብሬ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በያለንበት ይጠብቀን
    ቃል ና ሐዲስ ስወዳችሁ ኑሩልን በጣም እንወዳቸዋለን እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን ወንድማችን እግዚአብሔር ይማርህ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +89

    ነገ እኮ ያመቱ ገብርኤል ነው ከመኪና አደጋ ከሞት የተረፍኩበት ተመስገን ለዚች ቀን ያበቃሐኝ አምላክ 🙏አቤት ትትሕና አዲስ ምን አይነት ጨዋ ቤተሰብ ነው ያሣደጋችሑ እመብርሃን በልጅ ትባርካችሑ የአዲስ አይነት ባል ይስጠን የማዳም ቅመሞች 🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @hawi5630
      @hawi5630 Před 2 lety

      @@sinteblog5870 ነይ እኔጋ እንደማመር

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před 2 lety +104

    ለኦርቶዶክሰ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመላኩ ቅዱሰ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችው በሰመአብ ትግሰትክ አንደኛ ነው በጣም አድናቂቅ ነኝ አዲሰ እመቤቴ በልጅ ቤታችውን ትሙላው

    • @yoditgoitom550
      @yoditgoitom550 Před 2 lety

      Amen

    • @uoottennariyal1871
      @uoottennariyal1871 Před 2 lety

      አሜን

    • @naeemamubalm2212
      @naeemamubalm2212 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@yoditgoitom550 የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před 2 lety +16

    ፕራኩን እርጉዝ ሆነሽ ብታረጊው የበለጠ ያማር ነብር በንደት ለይ ደስታ አስቢው ቃልየ እግዚ አብሄር እስከመጨረሻ አይለያቹሁ በጣም ነው የምውዳቹሁ

  • @user-sf6jg6ck4g
    @user-sf6jg6ck4g Před 2 lety +13

    አቤት ትግስት በስማአም 😍🥰🤲🏻 እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🙏

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 Před 2 lety +115

    የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል በልጅ ይባርካቹ ማርያምን አዲስ አሳዘንከኝ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹ የኔ ውዶች🥰🥰🙏🙏

    • @Tube-sr1rh
      @Tube-sr1rh Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @roziyoutube1285
      @roziyoutube1285 Před 2 lety

      Wude demirign🙏🙏🙏🙏🙏

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 Před rokem

      እኔ እራሱ እዴት እዳሳዘናኝ እባየ ነው የተናነቀኝ

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +220

    welcome back ውዶቼ🥰
    ለዓመታዊ ክብረ በዓል አበሳሪው መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች

  • @user-cj5ed8qw8g
    @user-cj5ed8qw8g Před 2 lety +17

    የእኔሙስሊምነኝ ግንፍቅራችሁያስቀናል ልጁንምፈጣሪይስታችሁ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 2 lety +14

    እኳን አደረሳቹ የመላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር በአል በያለንበት ምልጃዉ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን በጣምአይለኛ ፕራክ ነዉ ወይኔ ኧር እግዚሐብሔር ጅማሬያቹ ሳይሆን ፍፃሜያቹ ያሳምርላቹ የአዲስ ትግስት የሁሉም ወዶች ይስጣቸዉ የምር አይለያቹ 🥰🥰🥰🥰

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Před 2 lety +117

    ይሄንን ቤተሰብ የምትወድ ላይክ😂😂😂አልሳምኩሽምዴ አላለም አይንዴት😂😂 ሚስኪን አደስ ሲያሳዝን

    • @user-dt6bk6ob9v
      @user-dt6bk6ob9v Před 2 lety +3

      😂😂😂እሳት ጎርሶ

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 Před 2 lety

      ክክክክክክክ ትግስቱ ማተዳልኖ

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 Před 2 lety

      ሲብ አደረጉኝ ውዶችዬ ፕሊሰ

    • @mesitube8396
      @mesitube8396 Před 2 lety

      @@bazawitkassahun3184 እሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @user-if8vx3xw3s
    @user-if8vx3xw3s Před 2 lety +71

    ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ሁሉ እንኳን ለመለአኩ ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የማዳም ቅመሞች እደ ሐዲስ አይነት ባል ገብረኤል ይስታችሁ ይስጠን🙏🙏🙏

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 2 lety +9

    እረ ወይኔ ሐዲስ ሲጨናነቅ ሲያሳዝን😢😢ቃልዬ የኔ ልዕልት ጨክነሽ አጨናነቅሽው ።እንዲህ አይነት ፍራንክ ይቅር ሲያሳዝን ጨዋነቱ እንዲህ ተናዶ አንድ ክፉ ቃል አልወጣውም ተባረክ።
    ወይኔ ሰውዬው ሲያሳዝን ፈጣሪ ምህረት ይላክለት ፀበል ይሂድ ቦሌ አራብሳ እናቴ ቃፅላ ፂዬን ማርያም ይሂድ ፀበሏ ፈዋሽ ነው።

  • @user-em3ft6bk9o
    @user-em3ft6bk9o Před 2 lety +5

    ቃልየ የኔ ፋሲካ ሰወድሽ እዮባ አሳቀኝ የወር ነው የምታጠባ 😁😁 ሐዲስ ትግስትህ ግሩም ድንቅ ነው እመብርሃን ቤታቸውን ልጅ በልጅ ታድርግላችው የተባረከውን ልጅ እግዚአብሔር ይስጣችው ።
    ሐዲስ መጨረሻ ላይ ያቀረብከውን መልእክት በሰፊው እራሱን የቻለ ቪዲዮ ብትሰራበት ሰዋቹን ማየት እና መርዳት እዲቻል ያው ብዙ ግዜ ቪዲዮ እስከመጨረሻው የማየት እድል የማያገኝ ሰው ስላለ በቀጣይ አቅርቧቸው የመረዳት እድል እዲያገኙ

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +113

    *_እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 😊🤗አይይ ከበድ ያለ ነው ተስማምቶ ማፍረስ ነው ይሄ 🤗_*

    • @meronfikir3385
      @meronfikir3385 Před 2 lety +1

      አሜንንን

    • @fekertiteni538
      @fekertiteni538 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety

      @@meronfikir3385 *አሜን ሜሮን እህቴ አሜን እንኳን አደረሰሽ እህቴ ሜሪ ወደ ቤት ጎራ በይ ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኝ እህቴ 😊🤗❤️*

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety

      @@fekertiteni538 *አሜን ፍቅርተ አሜን የነገ ሰው ይበለን መልካም በዓል ይሁንልን እህቴ ፍቅርተ ወደ ቤት ጎራ በይ እንግዳ ክቡር ነው ቤተሰብ ሁኝ ፕሮፋይሌን በመንካት 😊❤️🤗*

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 Před 2 lety

      አሜን እንኳን አብር አደረሰንፕሊሰ ሠብሰክራይብ አደረጉኝ

  • @user-if8vx3xw3s
    @user-if8vx3xw3s Před 2 lety +54

    በመጀመሪያ የታመመውን ወንድማችንን በለተቀኑ ቅዱስ ገብረኤል ምህረታውን ይላክልህ በሽታህን ይግፈፍልህ🙏ስቀጥል እደ ሐዲስ አይነት ትትና ትግስት ፍቅር እርጋታ ያለውን ሰው በሀገራችላይ ያብዛልን 🙏🙏

  • @tingirtyoutube8447
    @tingirtyoutube8447 Před 2 lety +8

    አቤት ትግስት ምነኛ መታደል ነው አዲስዬ ❤❤❤ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቃልዬ የኔ ቆንጆ

  • @user-pe8lx7zq4f
    @user-pe8lx7zq4f Před 2 lety +7

    የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለሊቀ መላይክት ለቅዱስ ገብርኤል አመታውይ ባእል አደርሳችሁ
    የአድስ ትግስ እና የቃል አለመሳቅ
    ይገርማል እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ የዛሬ አመት ልጃችሁን አቅፋችሁ እንያችሁ

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 Před 2 lety +164

    እመብርሃን ቤታቹ ልጅ በልጅ ታርግላቹ የኔ ባለ ማህቶቦች❤🙏

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety +1

      Endmamer

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @Sumayafanit
      @Sumayafanit Před 2 lety +1

      አሚንንንንንን

    • @amanithupia1201
      @amanithupia1201 Před 2 lety

      @@sinteblog5870 ሰብ ኣደረግኩሽ

  • @saadakadirtube4750
    @saadakadirtube4750 Před 2 lety +269

    እስኪ እደኔ ፕራንክ ከዚህ አለም ይጠፋ የምትሉ እሰኪ ላይክ 👍👍👍👍👍👍

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 2 lety +9

    ጎበዞች በርቱ ሀይማኖታችሁንም እየገለፃችሁ ነው ደስ ይላል

  • @user-ij5pb1rc4h
    @user-ij5pb1rc4h Před 2 lety +16

    የኔ አባት አይ ችግር አይ ማጣት አይ ድህነት
    እግዚአብሔር አምላክ በምህረት ይዳብስህ
    አድስ ምግባርህ ልዩ ነው በፍሬ ይባርካቹ

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před 2 lety +180

    እፍፍፍ የኔ መልካም አዲስዬ አሳዘነኝ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን 🙏🏾❤🙏🏾❤🙏🏾ታደለሽ ቃልዬ በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ ባል አይገኝም 👌👌👌👌

    • @ad1187
      @ad1187 Před 2 lety

      ትክክል

    • @amiyoutube1229
      @amiyoutube1229 Před 2 lety +2

      እሷን ሁኖ መገኘት ነው እንደሱ አይነት ባል ለማግኘት ምክንያቱም ድስት ግጥሙን አያጣም ክክክክክክክ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      Endmamer

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      @@ad1187 Endmamer

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      @@amiyoutube1229 Endmamer

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 Před 2 lety +57

    ውድ ኦርቶዶሳውያን እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በላም አደረሳችሁ ⛪🙏😇❤
    ሐዲስ እንደት እንዳሳዘነኝ 😂😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 Před 2 lety +6

    ወይኔ መታደልሽ ማርያምን አተን ሳይ እውነት ያታይነት ወድ ማግኝት መታደል ነው ፉቅራችሁን ያብዛው ሽ ታርጋችሁ

  • @mahletgetachew1048
    @mahletgetachew1048 Před 2 lety +8

    አይይ ፈጣሪ በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ወንድ አለ ተመስገን ነው 😍😍

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před 2 lety +46

    ቅዱስ ገብርኤል በእለተቀኑ ያብስራችሁ ወልዳችሁ ሳሙ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @mekditube4748
    @mekditube4748 Před 2 lety +146

    በመሰረቱ ልጂ የሚሰጠው የ ሰራዊት ጌታ ብቻ ነው ቃሊዬ ወልዳችው ለማቀፍ ያብቃቹ

  • @user-oc8bf4yi2m
    @user-oc8bf4yi2m Před 2 lety +6

    ልኡል እግዛብሔር ቤታችሁን ልጅ በልጅ ያርግልችሁ የኔ ውዶች ስወዳችሁ ማርያምን🌹🌹🌹እዮባየ የኔ አሽቃባጭ😂

  • @derbydegfe5785
    @derbydegfe5785 Před 2 lety +5

    እዳት አይነት ወንድ ቢበዛል በእውነት እግዚአብሔር እዴሜያቻ ያብዛልን ቃል እወድሻለው ❤❤❤❤❤👏💓🌹🌹

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před 2 lety +98

    አድስ አሳዘነኝ🥺 ቃልና እዮብ የስራችሁን😂 አቤልን አጡልነ ተናፍቋል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @meserettube2479
    @meserettube2479 Před 2 lety +34

    አንተ የመሰልክ ባል ጌታ እንኳን ልጅ መውለድ ሌላ ይገባህል ቃልዬ ውለጅለት ልጅ በልጅነት 😘😘🙏🌹

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @umomar4384
    @umomar4384 Před 2 lety +10

    የኔ ጌታ ሲያሳዝን🥺 ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ የኔ ውዶች💜💜🌹 ቤታችሁ በልጅ ይሙላላችሁ🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Před 2 lety +6

    ወይ እናተ ተኮለኛ ልጆች ተው አድሥየ አላህ ልጂ ይሥጣችሁ እኛም አላህ ጡሩ ትዳር ይሥጠን ወልደን እንሣም

  • @bezazenebe1663
    @bezazenebe1663 Před 2 lety +65

    እኔ ምለው ከተለቀቀ 3 ደቂቃ ግን 200 like ደስ ይላል በጣም ከአመት አመት ፍቅር ይብዛላችሁ

  • @user-dt6bk6ob9v
    @user-dt6bk6ob9v Před 2 lety +43

    አድስዬ🥰😭😭😭ሳላስበው አስለቀስከኝ ለሚስትህ ያለህ ክብርና ፍቅር ኡፍፍፍምን ብዬ ልፃፍ😭ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውለድ ክበድ ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ አድስዬ ልጅ መውለድ ይፈልጋል ኡፍ ውለድ ክበድ ቃልዬ ታድለሽ እደዚህ አይነት ባል ስለሰጠሽ ፈጣሪን አመስግኝ አችም በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ ቃልዬ🥰🥰

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!

  • @user-bq8kp8rc5x
    @user-bq8kp8rc5x Před 2 lety +7

    ዋው ቃል ምንም መከላከያ አትጠቀመም ማለት ነው እመቤቴ ትስጣችሁ ልጅ በልጅነት ነው አዲስዬ ትግስቱ ምርጥ ናችሁ ❤❤አቤል ተናፍቆል😍

  • @user-lp6mz8bg6t
    @user-lp6mz8bg6t Před 2 lety +197

    ወላሂ ስወዳችሁ በቅርብ ነው ወደቤታችሁ የገባሁት ሙሉ ቪድዎቻችሁን በ 4 ቀን ነው አይቸ የጨረስኩት ምችት ስተሉኝ

  • @user-hg3lc7iu1b
    @user-hg3lc7iu1b Před 2 lety +72

    እንኳን ለሊቀመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ውይይይ ትግስቱ እመቤቴ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ 😍😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @user-hg3lc7iu1b
      @user-hg3lc7iu1b Před 2 lety

      @@sinteblog5870 ኧረ ጠላትሽ እማ እሺ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety

      @@user-hg3lc7iu1b ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን

  • @ababechetho5986
    @ababechetho5986 Před 2 lety +2

    ቃሊ ሰራሽለት ለ ሀዲስ ዉዉዉዉይ ማርያምን ልቤን በላኝ ስያዝን ፈጣሪ በቃሉ ታማኝ ነዉና ለቤቱ እሚሆን ልጆችን ይስጣቹ

  • @foziyamohammed3110
    @foziyamohammed3110 Před 2 lety +4

    አላህ የሚሳምልጂ ይስጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ያብዛላችሁ

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 Před 2 lety +65

    ምን አይነት ስው ነህ አዲስዬ የምር እግዚአብሔር ይባርክህ አቤት ትዕግስት !!!

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋

    • @godisgood1338
      @godisgood1338 Před 2 lety +1

      ዝራኝ ነሽ ወይስ አይደለሽም ጥያቄ ነው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety +1

      @@godisgood1338
      ኖ አይደለውም ገብተሽ ማየት ትችያለሽ ውዴ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 Před 2 lety +54

    ባለ ማተቦች እንኳን ደሕና መጣቹ ቅዱስ ገብርኤል የተባረከ ልጅ ይስጣቹ ወንድማችን መድኃኔዓለም ይፈዉስ አሜን አሜን አሜን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @frutlove2219
    @frutlove2219 Před 2 lety +3

    ቃላት የለኝም ምርጥ ባል ትህትናዉ እመቤቴ በልጅ ትባርክላችሁ

  • @user-kf9uk8fp7e
    @user-kf9uk8fp7e Před 2 lety +6

    አዲስ ቃልኪዳን እንካንም መላው ኢትዮጵያን በሙሉ እንካንም በእለቱ ታስበውና ተዘክረው ለሚወሉ አመታዊይ ወራሐዊ ቅዱሳ ባአላት እረፍታቸው በሰላም አደረሳችሁ አዲስ እና ቃልኪዳን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፕራክ አታብዙ ትጣላላችሁ ውዶችዬ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ላተም እድሜ እግዚአብሔር ሰላምን ይስጥህ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i Před 2 lety +25

    አላህ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ 💚💚💚 በጣም ነው የምታምሩት አድስ እንደ አንተ ያሉ ወንድሞችን ያብዛልን በዚ ህ ዘመን ተጠቀሚ የሚል በበዛበት አንተ የምትደነቅ ነው አቦ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ 💟💟💟💟💟

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r Před 2 lety +24

    ቃልና ኢዮብ ጥሩ አልሰራችሁም አድስ አሳዘነኝ😭😭 እንደ አድስ ያለ አዳም ያድለን የመዳም ቅመሞችየ🤲🤲🤲

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @hadiya3761
    @hadiya3761 Před 2 lety +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ እወዳችኋለሁ መልካም ልጆችን አላህ ይስጣችሁ🌹🌹

  • @user-lb2mb2wy9x
    @user-lb2mb2wy9x Před 2 lety +5

    ወላሂ አዳዱ ባል ቢሆን በጥፊ ነው የሚልሽ ቃልዬ ምረጥ ባል ነው 🥰🥰🥰😥

  • @hjtuu1118
    @hjtuu1118 Před 2 lety +28

    እውነት ቅዱስ ገብርኤል በለተ ቀኑ ያብስራችሁ አሜን

  • @user-bx7hq1wh5l
    @user-bx7hq1wh5l Před 2 lety +17

    ኡፍፍ ወንድማችን ፀበል ተጠመቅ ፍቃደ እግዚኣብሄር ከሆነ ብኣቅማችን እናግዝሃልን ገጠመኝም ኣዳምጥ የመምህር ተስፋዬ

  • @teebh7448
    @teebh7448 Před 2 lety

    አቤት ትግስርህ በስመአብ እግዚአብሔር. አምላክ በልጅ ይባርካችሁ በእውነት. አዲስ አስታዋይ ልጅ ነህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @tsimariamogi9074
    @tsimariamogi9074 Před 2 lety +1

    በስመአብ ምትገርም ነህ እንደዚ አይነት ስብና ከፈጣሪ ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በልጆች ደስታን ያብዛላቹሁ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @trsitweldeyes7757
    @trsitweldeyes7757 Před 2 lety +38

    ምንም ቃል የለኝም እናንተን የምገልፅበት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @ahmaddaud1668
    @ahmaddaud1668 Před 2 lety +53

    ውይ እናተ የተባረካችሁ ልጆች እንዴት እንደምወዳችሁ አይ ሁሉም እንደናተ ቢሆኑ ፈጣሪ በልጅይባርካችሁ የዛሬ ወዶች እንኳን መድሀኒት ለምን ትጠቀሚያለሽ የሚል ቀርቶ ከተረገዘ አስወርጂ ይላሉ አዲስ መልካም ልጅ ነህ

  • @helenkassaye582
    @helenkassaye582 Před 2 lety +4

    ደንግል ትጎብኛችሁ ትዕግስት ፍቅር በረከት በቤታችሁ ይግባ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +1

    የኔ ወድም እግዚአብሔር ይርዳክ አዲሲዬ ፀበል እዲወስዱት ንገራቸዉ ለቤተሰቦቹ

  • @belanebelane237
    @belanebelane237 Před 2 lety +17

    ኮመንታተሮች ግን ታዘብኳችሁ ሁሌ ጨዋታ ብቻ ሲሆን እንጅ መዝሙር ምናምን ሲለቁ ወፍ የለም አይይይይ እኛ

  • @toybshi
    @toybshi Před 2 lety +48

    አላህ የምትፈልጉትን አይነትልጅ ይወፍቃቹ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏👏👏
    ተመልካቾች ደግሞ ግርም ይሉኛል "ይልቁንስ አይቀልጅ ውለጂ፣እንዴ እረውለጂ በልጅነት " በጣም ትገርማላችሁ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይሰጣቸዋል ምን እያልተጠቀሙ እንደሆነ እንዴት አይገባችሁም ?እናስተውል

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Před 2 lety +4

    እንኳን ለአብሳሪው መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ/አደረሰን አሜን
    አዲዬ እና ቃልዬ በጣም ትለያላችሁ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 2 lety +19

    እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክበረ በአል አደረሣችሁ የአመት ሠው ይበለን ከቁጥር አይለየን እነ ቃልየም የዛሬ አመት ልጅ ወልዳችሁ ለመሣም ያብቃችሁ ደስ ትላላችሁ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 2 lety +52

    ቃል እና ኢዮብ ይመሳሰላሉ።

  • @haymimeri2546
    @haymimeri2546 Před rokem +2

    ኧረ እንዲ ተናዶም ማርዬ እያለሽ ነው አዲስ ምርጥ ባል ነህ ይመችህ ቃልዬ ስወዳቹ

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 2 lety +4

    አቤት ትግስት ቃልየ ታድለሽ ወላሂ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችው እናተን ሳይ ትዳር ያምረኛል

  • @መቅዲየ
    @መቅዲየ Před 2 lety +42

    በትክክል በቤተክርቴናችን የተከለለ ነው እግዚአብሔር የስራውን መጥፍት ከባድ ሀፂት ነው።የማታውቁ ከዚህ ተማሩ ቅዱስ እግዚአብሔር ልጅ ይስጣችሁ H&H🙏⛪❤✅

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      Endmamer

    • @inspireinspirationalaudiob4853
      @inspireinspirationalaudiob4853 Před 2 lety

      czcams.com/video/V1XJZH755jY/video.html ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ስለ ውርጅና ስለ ወሊድ መከላከያ ያስተማረው።

    • @Future979
      @Future979 Před rokem

      እና ሃያ ልጅ ይወለድ?😂

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Před 2 lety +57

    አይ እዮባ የ24 ሠት የወር የምታጠባ ትለኛለይ አላለም ልብህ አወለቀችህ አይደል የጣጣ ብዙነው ቃልዬ ደሞ ውለጂ ልጂ በልጂነት ነው ምርጥ ቤተሠብ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od Před 2 lety

      እደምታይዉ መከላከያኣት ጠቀምም ግንመዉለድ እደማችል ግልፅ ነዉ የባልየዉ ንግግር እደዛነዉ እሡ ልጅ ይፈልጋል እሷም መከላከያ ኣትጠቀምም ግን ወፍ የለም

    • @user-np2yf5ji5q
      @user-np2yf5ji5q Před 2 lety +3

      @@Mamamama-re9od ምን አስቸኮለሽ ገተጋቡ ገና አመት አልሞላቸውም ልጅን የሚሰጠው ደሞ ፈጣሪ ነው ዝም ብለሽ ያልሆነ ወሬ አታውሪ

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 Před 2 lety

      @@Mamamama-re9od
      እንደዛ ሳይሆን በተፈጥሮ መጠንቀቅ ይቻላል ለዛ ይሆናል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@Mamamama-re9od የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @maritudejen9951
    @maritudejen9951 Před 2 lety +3

    ማነው እደኔ ቃልየ እና እዮባ እህት እና ወድም እሚመስሉት

  • @missjomila7833
    @missjomila7833 Před 2 lety +1

    በሰመአብ አዲስ እግዚአብሔር ይባርክህ ትግሥትህን ፈጣሪ ለሁሉም የአገራችን ወንዶች ልብ ይስጦችው

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 2 lety +24

    ውድ የአገሬ ልጆች ነገ እኮ ቀኑ 19 ነው ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል እንኳን አደረሳቹ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቃቹ🙏🙏💒💒❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንህ በፈጣሪ ደምርኝ የኔ ውድ ስሞትልህ!

    • @user-em5ow4xg6r
      @user-em5ow4xg6r Před rokem

      አሜን አሜን አሜን♥✝️♥🕊🙏

  • @user-wr9st9um4d
    @user-wr9st9um4d Před 2 lety +120

    እማምላክ የፍቅርቹን አይታ ልጅ ትስጣቹ😍😍😍

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 2 lety +1

    ጌታ እግዚአብሄር በልጅ ይባርካችሁ፡ልጅ የእግዚአብሄር ስጦታነው። ተባረኩ

  • @abebabekele3255
    @abebabekele3255 Před 2 lety +4

    መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ዳግም አድስን የመሰለ ልጅ ይስጣቹ ።አሜን

  • @user-vx3ok5ti1u
    @user-vx3ok5ti1u Před 2 lety +33

    የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መእላክቱ ቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ አደረሰን በእውነት ከእናተ ብዙ ተምሪያለሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ብዝዝዝዝዝዝት ያድርግላችሁ

  • @amhara74
    @amhara74 Před 2 lety +64

    አንደኛ ነኝ ተናፍቃችኋል ወልዳችሁ ማየት ናፍቆናል 😍😍😍😍😂እዮባ

  • @hannaeskasim
    @hannaeskasim Před 2 lety +3

    ውይ ኣንቺ ግን ምስኪኑ ባልሽን እኮ ኣስጨናነቅሽው ኣሳበድሽው ኣቤት ትግስት ኣቤት ጸባይ ።በጣም ነው የምውዳቹ ከኤርትራ🥰

  • @user-mp3bn1ty8f
    @user-mp3bn1ty8f Před 2 lety +2

    ስወዳቹ ፈጣሪ ያሰባችቱን ልጆች ያሳቅፋቹ ትግስቱን ፈጣሪ አድሎካል አዲዬ

  • @SarahSarah-rc4lj
    @SarahSarah-rc4lj Před 2 lety +42

    እግዚአብሄር በልጅ በፍሬ ይባርካችሁ እመቤቴ ያሰባችሁትን ሁሉ ትሙላላችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ተክሩ💕💕

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      Endmamer

    • @Yesuftube-rz9ce
      @Yesuftube-rz9ce Před 2 lety +1

      አቤት አላህየ ያተንአይነት ያብዛልን

    • @thfg8981
      @thfg8981 Před 2 lety

      ወይ ትግሰቱ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@Yesuftube-rz9ce የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @tigitube1665
    @tigitube1665 Před 2 lety +133

    በጣም ደስ ትላላችሁ ቤተሰቦች ፍቅሩን ያብዛላችሁ🌹ከባድ ብራንክ😥

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      Endmamer

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od Před 2 lety

      የቤቷንገበና ኣደባባይ ኣወጣችዉ ኣሁን የሡቤተሠቦች እደማትወልድ ያዉቃሉkkk

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@Mamamama-re9od የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Před 2 lety +2

    ውይ የኔ ቆንጆ ትእግስቱ ለብዙዎች ትምህርት የሚሆን ነው። ዉይ ጌታ ቆንጆ ልጅ ይስጣችሁ።

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Před 2 lety +4

    አቤት ትግስቱ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከዉ ደስስ ሲሉ

  • @user-sn6vt6oh8s
    @user-sn6vt6oh8s Před 2 lety +10

    እመ ብርሃን ትዳብስህ አብሪ መልኣክ ቅዱስ ገብሪኤል የአንድነቱ ገዳም ቅዱስ ገብሪኤል ከሁሉ በሽታህ ይፈውሰህ ለምስክርነት ያብቃህ ልኡል እግዚአቢሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ ቃልዮ ና አዲስየ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @user-dt6bk6ob9v
    @user-dt6bk6ob9v Před 2 lety +75

    ኮሜታተሮች ግን ስራም የለ እዴ የዩቲበር ዘበኛ ነው ስራችሁ ልበል😁😂😂😂😂ከተለቀቀ8ሚነት ነው 500ሰው አይቶታል ከምኔው አይታችሁ ነው የምትኮምቱት🥰😂😂😂ስወዳችሁ እኮ ኮሜታተሮች የሳቅ ምጭ
    አድስየ ቃል እዩባ🇪🇹(🥰🥰🥰🥰

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v Před 2 lety +2

    ካልተበላሻችሁ አሁን ላይ ጥሩደረጃላይናችሁ አደራ እዳትበጫበጩ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታነው እመቤቴ ማርያም ፍቅራአችሁን ታብዛላአችሁ

  • @tigistamubekeklejust251
    @tigistamubekeklejust251 Před 2 lety +22

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረስን አድስ ዋዎ እግዚአብሔር ትግስቱን ከዝየበለጣ ይስጥህ ቃልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤

  • @mel7623
    @mel7623 Před 2 lety +2

    አዲሴ ትህትናህ፣ ትግስትህ፣ለቃልዬ ያለህ አክብሮት እጅግ በጣም ድንቅ ነው ። ከእዮባ ጋር እንዳትጣላ፣ እያየን ባለንው የዘመኑ ውጣቶች መዘላዘ prank ቢሆንም ትልቅ ትምህርት ነው።