እርጉዝ ሆና ታፍሰን ወደማናውቀው ሃገር ወሰዱን || ጎዳና ላይ ወድቀን ነበር የተዋወቅነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 07. 2024
  • የህይወት ውጣ ውረድ
    #kehelot
    አስናቀ እና ገነትን ለማግኘት በዚህ ይደውሉ
    0967214324
    አቢሲኒያ ባንክ
    account 92700402

Komentáře • 493

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 Před 2 lety +194

    እነዚህን ልጆች እንርዳቸው እባካቹህ ወገን 💔💔

    • @user-dd9dl6ye1r
      @user-dd9dl6ye1r Před 2 lety +3

      ቁጥር ያሥቀምጡልን የቻልነውን እንርዳቸው

    • @alemtsehay8507
      @alemtsehay8507 Před 2 lety +6

      ውይ ኢቶዮጲያዊነቴ እሚያኮራኝ በዚህ እኮነው ሆደ ባሻዎች ነነ አመሰግናለሁ ማሬ መጨረሻለኝ ተናግሯል የናቱ ስልክ ነው እሱን ታገናኘናለች በዛ ደውሉላቸው ማሮችዬ ❤❤

    • @zdegusamerawy7818
      @zdegusamerawy7818 Před 2 lety +2

      ቁጥር አስቁምጠዋል

    • @user-xk1nj3uc4y
      @user-xk1nj3uc4y Před 2 lety +1

      የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ

    • @alemtsehay8507
      @alemtsehay8507 Před 2 lety +1

      @@user-xk1nj3uc4y አሜን ውዴ ላችም ይሁንልሽ🙏🙏🙏

  • @user-lo5rr2pl7e
    @user-lo5rr2pl7e Před 2 lety +81

    የመዳም ቅመሞች ይቲውብ ከፍተው ብናበረታታቸው ምን ይመስላችኋል ውዶቸ 😍

    • @ganet4158
      @ganet4158 Před 2 lety +1

      ishiWudd
      inemAlewubetMadameeDananat😁❤❤

    • @zenabyemam2541
      @zenabyemam2541 Před 2 lety

      ትክክል

    • @POWE4755
      @POWE4755 Před 2 lety

      የኔም ሀሳብ ነው

    • @user-tp3mt7hk5m
      @user-tp3mt7hk5m Před 2 lety

      እውነትነው

    • @abe____tube9158
      @abe____tube9158 Před 2 lety +1

      እኔ መሉ ቀን ስአት እንዲሞላለቸው ቪዶ ከፈቸ እውላለሁ ይክፈቱ

  • @yelfwagayelfwaga718
    @yelfwagayelfwaga718 Před 2 lety +68

    ወይይይ በማርያም ሲያምሩ ደግሞ ፍቅራቸው 🥰 ፈጣሪ ይርዳችሁ🙏

  • @tegestbrano8388
    @tegestbrano8388 Před 2 lety +14

    እባካቹ እነኚ ልጆች ሁላችንም ልንተባበር ይገባናል ወድ ኢትዮጵያን እባካቹ በኢትዮጵያ አምላክ

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z Před 2 lety +32

    አስለቀሱኝ 😭😭😭 ኢትዮጵያ እኮ ይረዳዳል ህዝቡ ይባላል ግን ሚገርመኝ ለስጋችን እንኳን ማንሆን : እስኪ እናግዛቸው ይሄ ልጅ በጣም ያሳዝናል በዚህ እድሜው ቁምነገረኛ መሆኑ በራሱ ያስመሰግነዋል : ሰሞኑ መጣለሁ እግዚአብሔር ይረዳኛል ጎበኛችሗለው አይዟቹ 💕

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před 2 lety +153

    በጣም ወጣቶች ናቸው ነገሮች ተስተካክሎላቸው እስከ መጨረሻው አብረው ቢሆኑ እሱ ደሞ ጎበዝ ልጅ ነው በእሱ እድሜ ያሉ ስንት የሴት እይወት የሚያበላሹ አሉ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před 2 lety +83

    _የእኔ እናት በጣም ነው እምታምሩት እግዚአብሔር ልጃችሁን በጥበብ ያሳድግላችሁ_
    _አይዟችሁ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ_
    _ስልክ አስቀምጡ_

    • @khelot
      @khelot  Před 2 lety +23

      አስናቀ እና ገነትን ለማግኘት በዚህ ይደውሉ
      0967214324
      አቢሲኒያ ባንክ
      account 92700402

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Před 2 lety +71

    እፍፍፍፍ እደት ነው የሚያሳዝኑት በአላህ 😭😭እንረዳቸው አድራሻ አስቀምጡልን።ልጁ እደት አጀት እደሚበላ በጣም እደተጨነቀ ፊቱ ላይ ጎልቶ ይታያል💔😭 አብሺር አይዟችሁ። ሁሉም ነገር ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው ተስፋ እዳትቆርጡ ጠካሮች ሁኑ ።

    • @khelot
      @khelot  Před 2 lety +9

      አስናቀ እና ገነትን ለማግኘት በዚህ ይደውሉ
      0967214324
      አቢሲኒያ ባንክ
      account 92700402

    • @KkKkk-ih6lc
      @KkKkk-ih6lc Před 2 lety

      ⁸⁸⁸888⁸8⁸888888888988

    • @KkKkk-ih6lc
      @KkKkk-ih6lc Před 2 lety

      ⁸⁸⁸888⁸8⁸8888888889888

    • @KkKkk-ih6lc
      @KkKkk-ih6lc Před 2 lety

      8888888888888888888

    • @KkKkk-ih6lc
      @KkKkk-ih6lc Před 2 lety

      8888888888888888888

  • @sae3aj584
    @sae3aj584 Před 2 lety +51

    ግና ልጆች ናችዉ እትልቅ ድርጃ ትድረሳላችሁ አብሽሩ 🙏

  • @zA-qd2tq
    @zA-qd2tq Před 2 lety +30

    አዳዴ ሀብታም ሆኖ ልጅ ይክዳል አዳዱ ምንም ሳይኔረዉ ለልጁ ሲል ያለዉን ይተዋል አላህ የተመቻቸ ህይወት ይስታቹ በዚህ እድሜ ልጄ እያለ ነው ሙያወራዉ ❤️

  • @user-zf1bn4jo3c
    @user-zf1bn4jo3c Před 2 lety +32

    አየ ማጣት አይዞህ ወድማችን ያልፋን 💔😍😍😭

  • @user-xg6bh5yf9y
    @user-xg6bh5yf9y Před 2 lety +72

    ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ያመኛል የኔ ወንድም አይዞክ እደመሸ አይቀርም ይነጋል ክህሎቶች ሱሶቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ

    • @zinashtekeste3314
      @zinashtekeste3314 Před 2 lety

      ሴትስ ስታለቅስ

    • @zinashtekeste3314
      @zinashtekeste3314 Před 2 lety

      እንባ እንባ ነው ሀዘን ሀዘን ነው። ወይ ጉድ።

    • @user-vm2qy9tw3q
      @user-vm2qy9tw3q Před 2 lety

      ዝኑ ይቅርታ አርጊልኝና ወንድ ልጅ ሢያለቅስ ምክንያቱን ባላውቅ እንኳን ያሳዝነኛል ያስለቅሠኛል እነዴ ወንድ ልጅኮ ነው

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety

      እኔም ወድልጅ ሲያለቅስ አልወድም 😭😭😭😭💔💔💔 ወድልጅ አያለቅስም ግን ካለቀሰ በጣም ዉስጡ ተጎድቷል ማለትነዉ 💔💔💔😭😭😭😭

    • @zinashtekeste3314
      @zinashtekeste3314 Před 2 lety

      ያስቀኛል ይሄ ባሕላችን ያለሁበት ለአገር እንባ ጥሩነው ይባላል ማልቀስ ሴት ወንድ አይልም። የሴት ለቅሶ ተፈጥሮአችን አደረጋችሁትኮ። ቲሽ

  • @user-zn7fz4xr3p
    @user-zn7fz4xr3p Před 2 lety +31

    አይዞቹሁ ፆሎት አድርጉ እግዚአብሔር. ያልታስበውን እንጀራ ይስጣቹሁ ፍቅራቺሁም ለዘላለም ይኑር

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Před 2 lety +20

    ወይ በጣም ተጎድተዋል በሰነ ልቡና 😥😥😥

  • @maremaru
    @maremaru Před 2 lety +20

    በጣም ነው አንጀት የሚበሉት በስመአም 😥

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 Před 2 lety +27

    ወይኔ ትንንሾች ናቸው አሏህ ያግዛቸው 😢😌

  • @aswasw1646
    @aswasw1646 Před 2 lety +7

    ወላሂ ፍቅርን እኮአሚያቁት እነዚህ ልጆች ናቸው ፈጣሪ ይርዳችሁ ውዶቸ ኡፍፍ እኔ ቀናሁባችሁ በፍቅራችሁ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před 2 lety +15

    ወይ ስታምሩ አይዞዋችሁ የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ያልፋል ወንድሜ አይዞህ

  • @hawahawa8959
    @hawahawa8959 Před 2 lety +16

    አብሽርአይዟችሁ ልጂ በልጂነትነው ይሄም ቀን ያልፋል ዋናው ጥድ ሁናችሁ ተጋፈጡት የሂወትንጣእም

  • @tsionabate6609
    @tsionabate6609 Před 2 lety +9

    ዛሬ ብታለቅሡ ነገ ትሥቃላችሁ እግዝአብሔር ታሪካችሁን ይቀይረዋል ታምራላችሁ ደሞ እድለኛ ናችሁ በዝህ እድሜችሁ ልጅ መውለዳችሁ አይዞችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @user-wz1fx8kv1t
    @user-wz1fx8kv1t Před 2 lety +2

    እንባህ ታብሶ በቅርቡ እንደ ምትስቅ አልጠራጠር አሏህ ፈረጃዉ ቅርብ ያርግልህ እናትህም ምትክባከብ አሏህ ያድርግህ

  • @user-zi2uk7fx5n
    @user-zi2uk7fx5n Před 2 lety +4

    ውይይይ እሲ እነዚህን ልጆች እንርዳቸው በፈጣሪ

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 Před 2 lety +7

    እናንተ በጣም ልጆች ናችሁ ጌታየሱስ ይርዳችሁ

  • @user-sk3my5dh1m
    @user-sk3my5dh1m Před 2 lety +7

    አይዞአችሁ እየሳቃችሁ ዳግም እንደምትቀርቡ እርግጠኛ ነኝ

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 Před 2 lety +12

    አታልቅስ ወንድሜ ገና ልጅ ነክ ሁሉም ያልፋል ጥንክሩ ስራ ስሩ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው

  • @user-ps1es9le3g
    @user-ps1es9le3g Před 2 lety +11

    የኔ ጌታ ለምን ምታለቅስ እስኪ ላዳምጥና እኮምታለሁ ወድ ልጅ ሲያለቅስ ውስጤ ሰላም ያጣል

  • @ganimar5853
    @ganimar5853 Před 2 lety +10

    አይዞህ የኔ ወንድም ይሄም ቀን ያልፋል ልጁም የድሉን ይዞ ነው የሚመጣው አይዞችሁ እመቤቴ ታቃለች

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Před 2 lety +17

    ስልካቸውን ስጡን እንርዳቸው ውይ አንጀቴን በላው

    • @khelot
      @khelot  Před 2 lety +3

      አስናቀ እና ገነትን ለማግኘት በዚህ ይደውሉ
      0967214324
      አቢሲኒያ ባንክ
      account 92700402

    • @sabelamena8135
      @sabelamena8135 Před 2 lety

      Ftre bwetaw ytka 🙏🙏🙏

  • @heavenheaven3746
    @heavenheaven3746 Před 2 lety +12

    በጌታ ስልካቸውን አስቀመጡልን እናገዛቸው

    • @khelot
      @khelot  Před 2 lety +1

      አስናቀ እና ገነትን ለማግኘት በዚህ ይደውሉ
      0967214324
      አቢሲኒያ ባንክ
      account 92700402

    • @sabelamena8135
      @sabelamena8135 Před 2 lety

      Ftre bwetaw ytka

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv Před 2 lety +2

    😭😭 አሏህ ያግዛችሁ ያረብ ልጃችሁንም አሏህ ያሳድግላችሁ አብሽሩ ይህቀን ያልፋል

  • @zebibaali7119
    @zebibaali7119 Před 2 lety +8

    አተታማኚ አፍቃሪነህ ሌላዉ ቢሆን ትቶት ይሆዲነበረ እኮወለደችሁ ልጂ በልጂነትነዉ

  • @user-wu9ne8wt6j
    @user-wu9ne8wt6j Před 2 lety +4

    አይዟችሁ እግዚአብሔር ያበርተታችሁ ገነ ልጆች ነችሁ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ

  • @genetsisay1805
    @genetsisay1805 Před 2 lety +6

    ጌታ ሂወታቹን ያስተካከልላቹ እስከመጨረሻው አይለያቹ

  • @astergizat7652
    @astergizat7652 Před 2 lety +2

    እግዚአቤሔር ትልቅ ደርጃ ላይ የአድራሳችህ 🙏🙏🙏💚💛❤💋💋

  • @user-by1hj4di8b
    @user-by1hj4di8b Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳነዋል ለዚች ቀን ያደረሳችሁ ይክበር ይመስገን አይዙችሁ ገና ከዚህበላ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳላችሁ ልጃችሁንም እማምላክ ታሳድግላችሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘👍

  • @godislove8937
    @godislove8937 Před 2 lety +6

    ሰዉ ምን ነካው በሆነነገር ለምን አይባልም በዛላይ በፈጣሪ ፍቃድ ነው ፈጣሪ ይርዳቹ አይዛቹ ገና ወጣት ናቹ ብዙ ተስፋ አላቹ🙏!

  • @ethiopia1903
    @ethiopia1903 Před 2 lety +6

    አይዟቹ ይሄም ቀን ያልፍና ደስ የሚል ታሪክ ይሆናል ይሄ ቀን 😭

  • @user-yp5iy6qk5x
    @user-yp5iy6qk5x Před 2 lety +13

    ማሻአላህ ስታምሩ አላህ የተሻለ ህይወት ይስጣችሁ ያረብ😭😭😭

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Před 2 lety +5

    ፈጣሪ ያበርታችሁ በርቱ ለበጎነው ፈጣሪ ልጃችሁን ዬሣዲግላችሁ

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h Před 2 lety +9

    በጌታ ስም ተሚመች ቦታ ያላችሁ ለዚች ክፉ ቀን 5 ሺ ብር ብቻ ላኩላቸው አንጀቴ እርር አለ እኔን ወገኖቼ እግዚአብሔር ያልታሰበ እንጀራ እንዲሰጣችሁ እፀልያለሁ አይዞችሁ እንዲህ ነው ሂወት ደግነቱ ይህ ቀን አላፊ ነው ሁኔታ ይቀየራል 🙏

  • @zeynabaqaasim4497
    @zeynabaqaasim4497 Před 2 lety +4

    አላህ ይርዳቹ ሁለቱም በጣም ልጆች ነቸው

  • @Bettyafro
    @Bettyafro Před 2 lety +5

    ደሞ ሲያምሩ ይመሳሰላሉ😍

  • @tigtadele2424
    @tigtadele2424 Před 2 lety +2

    😢😢😢😢😢Yeni.meretuchi Yedegile mareyame lej fekirachihun yabezewo lejachihun yasadegilachihu

  • @user-rb9rm5yl6r
    @user-rb9rm5yl6r Před 2 lety +5

    ወይኔ የዛሬወቹደሞ አስራቤትናቸውመሠል አይዞህየባባአታልቅስ ወንድልጅሲያለቅስሆደይንሰፈሰፋልእእህህ አይዟችሁ

  • @yoniyonas7425
    @yoniyonas7425 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Před 2 lety +5

    ሲያምሩ እግዚአብሔር ይርዳቹ😍 እኔምለው ኢትዮጲያ ዩቱበራች ሶፍት እንኩዋን አይገዛም ዩተብ ምትሸቅሉት ብር እንግዳ እያለቀሰ በእጃቸው ሲጠርጉ እያያቹ አይ ሰው

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před 2 lety +16

    የአላህ መጀመሪያ እራሳችሁን ስትችሉ ነበር መውለድም ምንም ያለባችሁ ገና ልጆች ናችሁ ብቻ ለበጎ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ

    • @firehiwottadesse5814
      @firehiwottadesse5814 Před 2 lety +2

      zm bleshe atawere eshi lemeferede ende ende blo mawerate kelale new byanse zm bleshe ademeche

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 Před 2 lety

      Awo lela demo endaydegmu , erasachewn mekoteb alebachew kezi behualam, masadeg kelal adelem endemewled

    • @mekdes-ei5lp
      @mekdes-ei5lp Před 2 lety +4

      ልጅ እኮ ስጦታ ነው ምን ይደረግ ልጅ እንዳይመጣ መጠቀም ኃጢአት ነው

    • @rozalove7257
      @rozalove7257 Před 2 lety +5

      @@firehiwottadesse5814 ስሚ እኔም ሴት ነኝ አልፈርድም ግን ደግሞ እነሱ ያሉበት ሁኔታ ያውም የጎዳና ሂወት እያወቁት ልጃቸውም ያንን ሂወት እንዳይፈረድበት እንጅ ማን ፈራጅ አደረገኝ ዝም ብለሽ ሰውን አትዘርጥሽ ደግሞ የተሠማኝን ነው የተናገርኩት ገባሽ

    • @user-vz5hy1ey3e
      @user-vz5hy1ey3e Před 2 lety +1

      @@rozalove7257 ትክክል ነሽ እህቴ

  • @user-ey6bf5nl4x
    @user-ey6bf5nl4x Před 2 lety

    ወልደው ልጆዎቻቸውን በሚከዱበት ዘመን ጀግና ወጣት ትንሹ ወጣት በኡነት ልጁ ጀግና ነው ሁሉም ለበጎ ነው አብሽሩ

  • @user-uj1yy8sq6e
    @user-uj1yy8sq6e Před 2 lety +2

    ወይኔ በእግዚአብሔር ሲያሳዝኑ የምትችሉ እርዷቸው አይዟችሁ እግዚአብሔር ያልታሰበ ደስታ እና ቤት ፍቅር ይስጣይሁ ልጃችሁም በጥበብ እና በሞገስ ትደግላችሁ

  • @mekdinaashu9184
    @mekdinaashu9184 Před 2 lety +9

    እባካችሁ ቢያንስ የቤት ኪራይ 😭

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ልጃችሁንም ይባርክላችሁ

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 Před 2 lety +2

    በጣም ታሳዝናላችሁ እግዚአብሔር ይድረስላቹ ግን እናንተ ተቸግራችሁ ምን አለ ሌላ ሕይወት ባታንገላቱ መዋደዱ መልካም አሁን የወሊድ መከላከያ መጠቀም ቢቻል መጠንቀቅ መልካም

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 2 lety +2

    ውይይይ መሳኪን አግዝአብሄር ምሳኩም ይኩን ኣጆኩም ክሓልፍ አዩ ዘይሓልፍ የለን😭😭😭

  • @alemneshbeyene5539
    @alemneshbeyene5539 Před 2 lety +2

    አባዬ አይዟቹ አንጀቴን በላቹህት ቢኖረኝ እና ብረዳቹ ደስይለኝ ነበር ግን ያልፍል እመቤቴ የኔ እናት ሙሉጤናህን ታድል ትፈውስ

  • @user-bp1gc2mq9o
    @user-bp1gc2mq9o Před 2 lety

    በጣም ነው እምታምሩት እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @laylaabdulla4370
    @laylaabdulla4370 Před 2 lety +3

    የኔወድም አይዞክ በምችለውእናግዝሀለን

  • @amyam2368
    @amyam2368 Před 2 lety +3

    አያዞቹህ ሁሉም ያልፍል ፈጣሪ አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹህ

  • @user-gh6nx4or4d
    @user-gh6nx4or4d Před 2 lety +2

    የኔ ወድም አታልቅስ ነገ ሌላ ቀን ነው ከጅግርም ቡሀላ ምኞት አለ ሁሉም ነገር ያልፋል ልጅ ደሞ የአላህ ስጦታ ነው በሪዝቁ ያድጋል 💙💙💙

  • @user-ef9gu9fy3w
    @user-ef9gu9fy3w Před 2 lety

    ደሰ የሚል ፍቅረ ነው ትክክክለኛ ፍቅረ አያለው እንኳን አሰወረጂ ይላል ምሰኬን ላይ ነው ፍቅረ ነው

  • @edenmesfin481
    @edenmesfin481 Před 2 lety +2

    😢😢😢liju batam halafinat misamawe bazalaye polite nw fetari yebarekachehu

  • @zanacha236
    @zanacha236 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ ያግዛቹሁ አይዞእ አታልቅስ

  • @user-nh1cv9xj2y
    @user-nh1cv9xj2y Před 2 lety +14

    ይሄን ሁላ ሥትጠይቁዋቸው ለምን ቁጥራቸውንም አብራችሁ አላሥቀመጣችሁትም እውነተኛ ልጅነው ከዛሬ ዘበን ወጣት በልጅነቱ የአባት ጥግ ልጁን ሢል ሚሥኪንን

    • @khelot
      @khelot  Před 2 lety +6

      አስናቀ እና ገነትን ለማግኘት በዚህ ይደውሉ
      0967214324
      አቢሲኒያ ባንክ
      account 92700402

    • @fatimaswa3171
      @fatimaswa3171 Před 2 lety

      ይሄው አስቀምጦልሻል

    • @user-nh1cv9xj2y
      @user-nh1cv9xj2y Před 2 lety

      @@fatimaswa3171 እሽልዴ ሽኩራን

  • @hhana1232
    @hhana1232 Před 2 lety

    አይዟችሁ በርቱ ፈጣሪ ይረዳቸዋል 💝💝

  • @rozadubaii2446
    @rozadubaii2446 Před 2 lety +4

    አይዛችሁ ሂዎት ይቀየራል
    ፈጣሪ ከናተ ጋር ነው 🙏🙏🙏😭😭

  • @yeshiyeshi9901
    @yeshiyeshi9901 Před 2 lety +4

    አብሽሩ🙏🙏🙏

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před 2 lety

    ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሰካላቹህ አይዛቹህ

  • @user-ps1es9le3g
    @user-ps1es9le3g Před 2 lety +5

    ውይ ደስ ሲል የፈጣሬ ድቅ ስራ አወላለዷ እዴት ደስ ይላል ልባችሁ ንጹ ስለሆነ ነው እኮ አይዟችሁ ይህም ያልፋል ወርቅ በሳት ተፈትኖ ነው አገት ላይ የሚውለው እና አይዟችሁ ፈጣሬ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ጡሪ ምትባል ከተማ ላይ ሱሉሉታን አለፍ ብሎ ያለች ከተማ ላይ መኖር ምችሉ ከሆነ ንገሩኝ እስኪ መልሱልኝ መልስ እና የዋሳብ ቁጥራቸውን አስቀምጡ ክህሎቶች ፈጣሬ ይባርካችሁ

    • @khelot
      @khelot  Před 2 lety +1

      አስናቀ እና ገነትን ለማግኘት በዚህ ይደውሉ
      0967214324
      አቢሲኒያ ባንክ
      account 92700402

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 2 lety

    የኔ ማሮች ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ አይዞህ አታልቅስ አብ ሽር ሁሉም ይቀየራል እሺ አይዞህ

  • @user-ux7rb7vs2o
    @user-ux7rb7vs2o Před 2 lety

    አይዞህ ወንድሜ የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ያልፋል ልጅ ነህ ሁሉንም ነግር ወደፊት ይስተካከላህ ልጅ የአላህ ስጡታ ነው እሱም ያድጋል እህቴ አንችም ብርቱ ሁኝ አይዞሽ

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 Před 2 lety +3

    አይዞችሁ ያልፋል ይህም ሁሉ ሳይፈተን የኖረ የለም 😭😭😭

  • @zehara605
    @zehara605 Před 2 lety +8

    ወይኔ ልጁ ይጨናነቃል ሚሰኪን አላህ ቀጪቀት ያወጣችሁ ኡፍፍ😭😭

  • @selamhailu5392
    @selamhailu5392 Před 2 lety

    አይዟችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር የፈጠረውን አጠልም እመብረሀን ትድረስላችሁ

  • @tubekuruhabeshalijtube9230

    ሲያሳዝኑ ደሞ ገና ልጅ ናቹ እኮ አብሽሩ ሒወት ያቀየራል አይዞአቹ ነገም ሌላ ቀነው🙏🇪🇹❤

    • @selemahussen2209
      @selemahussen2209 Před 2 lety

      ሼር አርጌላቸው ይረዱ እናተ ትችላላችሁ ዩቱ ያላችሁ ስዎች እተመኛ በጌታ ይረህቢ

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 Před 2 lety

      😃😃😃😃😃😃🏃‍♀️በይቶብሽ እርጃቸው እ።

  • @Sara-ne3cl
    @Sara-ne3cl Před 2 lety +9

    ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ ጥሩ ነዉ ይህን ቢዴወ የምትመለከቱ ሁሉ እንርዳዉ

    • @tsigetsige6022
      @tsigetsige6022 Před 2 lety

      እ ቪድወዉላያአለ

    • @Tube-bm7te
      @Tube-bm7te Před 2 lety

      0931735576

    • @khelot
      @khelot  Před 2 lety

      አስናቀ እና ገነትን ለማግኘት በዚህ ይደውሉ
      0967214324
      አቢሲኒያ ባንክ
      account 92700402

  • @meskifkr6760
    @meskifkr6760 Před 2 lety

    የእውነት በጣም አስለቀሱኝ ፈጣሪ ይርዳችሁ የውነት ብዙ ሰውች ጥንካሬን ታስተምራላችሁ

  • @feraassefa710
    @feraassefa710 Před 2 lety +2

    ልጁግን ሲያሳዝን በፈጣሪ ፈጣሪ ይረዳቹ አይዞን

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr Před 2 lety

    አይዞህ ወደም አላህ አሠባቸሁን ያሳካላቸሁ አይ ድህ ነት አላህ ይጎበኚቸሁ ስያ ሳዝን ጀግና ነህ

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před 2 lety

    እይዟችሁ የኔ ጌታ እታልቅስ ጠንካራ ሁኑ ተሳሰቡ የማያልፍ ነገር የለም

  • @fentyfanty7283
    @fentyfanty7283 Před 2 lety +1

    ወንድ ልጅ ሲአቅስ በጣም ያመኛል አይዞህ ሆደ እደመሸ አይቀርም ይነጋል
    አንተ ደግሞ በጣም ወይኔ በቅርብ ሆኘ በነበር ወስጀ የበላሁትን በልተሽ አርስሽ ነበረ
    እንኳን ቤት ሣይኖር ቤትም ኖሮ ከባድ ነው ያወቀ ያውቀዋል ጎበዝ በርች እማምላክ ከነልጆ አትለይሽ እድግ ትበልልሽ አይዞሽ

  • @user-ur8ni4fe5o
    @user-ur8ni4fe5o Před 2 lety

    አላህ ይደረስላችሁ አብሸሩ ያልፋል

  • @hana967
    @hana967 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ እፍፍፍ ችግር ክፉ ነው ልዑል እግዚአብሔር በማያለቀው እጁ የጎደላችሁን ይሙላላችሁ እመብርሃን ትርዳችሁ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety

    የኔ ውዶች አይዞአችሁ ያልፋል ልጂም ትልቅ ሀብት ነው ደስ ትላላችሁ 💕

  • @fatumasedyoutube4033
    @fatumasedyoutube4033 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ይድረስላቸው ያላላህ አይዞን

  • @fatimahfatimah9454
    @fatimahfatimah9454 Před 2 lety +1

    አይ ማጣት የኔ ወዲም አላህ ይገዝህ

  • @galaxyprimer8697
    @galaxyprimer8697 Před 2 lety +3

    የኔ አባት አሳዘነኝ ወላሂ እንርዳው ውገኖቸ እፉፉፉፉ

  • @hwitareknyoutube3150
    @hwitareknyoutube3150 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችው አጄት ትበላላቹ

  • @user-de6kr7eq3w
    @user-de6kr7eq3w Před 2 lety

    ኢሻአላህ ሁሉም ለክይር ነው

  • @alemyoutube7802
    @alemyoutube7802 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቸው በእውነት በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ ህይወት እፍፍፍፍፍፍ ሲያሳዝኑ አይዞህ ወንድሜ ያልፋል ሁሉም አታልቅስ

  • @timatim1607
    @timatim1607 Před 2 lety

    አብሽሪ ሁሉም ያልፋል

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይዟችሁ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 2 lety

    ወይኔ እሮጣቹ፡ሳጠግቡ፡በጣም ልጆች ናቸው አይዞቹሁ

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před 2 lety

    ውይ ደስ ስሉ ፍቅራቸው ያስቀናል እሱ እርጋታው ውይ እግዚአብሔር ታርክ ይቀይራል

  • @alemneshbeyene5539
    @alemneshbeyene5539 Před 2 lety

    እማይዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል

  • @maki4428
    @maki4428 Před 2 lety

    የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉምያልፋል ኡፍፍ ነገ ሌላቀነው

  • @AliMohammed-hg7ye
    @AliMohammed-hg7ye Před 2 lety +1

    ማሻኣላህ ኣላህ ከናተይሁን ወንድማች ጎበዝነህ🥰

  • @Dinamohamed2235
    @Dinamohamed2235 Před 2 lety +3

    ያሳዝናል አይዞን ከችግር በሃላ ምቾት አለ

  • @sifen5
    @sifen5 Před 2 lety

    ሚስኪን ጎበዝ ነው ልጁ የኔ ጌታ ዴሞ ልጂ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @kuraztube2285
    @kuraztube2285 Před 2 lety +2

    እንደነዚህ አይነት መጠይቆችን የቤተሰብን ገበና ላለመናገር ሲፈልጉም ለምን በሚል አታሳቁ ። ለቤተሰብም ሌላ ጥላቻን እየፈጠረ ይሄዳል

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +1

    የኔ ውዶች ነገሮች ተስተካክለውላችው እስከመጨረሻ ድረስ አብራችው እንድትኖሩ ምኞቴ ነው ወንዱ ጎበዝ ነው መኖሬን ያወቅኩት ልጄ ከተወለዴ በዋላ ነው አለ ሀቢቢ አላህ መጨረሻችውን በመልካም ነገር ቀይሮ ያሣምርላችው አብሽሩ አይዞን ሒወት ይቀየራል በዚህ አይቀጥልም በርቱ

  • @rakrkv7423
    @rakrkv7423 Před 2 lety

    አይዟችሁ እግዛብሄር አለ ሁሉም ያልፋል ጸሎት አድርጉ