ሌላ ሰው ለማግባት እስክትወስን ድረስ ተጣላን || ልተዋት ብዙ ጊዜ ወስኜ ነበር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 05. 2023
  • ሌላ ሰው ለማግባት እስክትወስን ድረስ ተጣላን || ልተዋት ብዙ ጊዜ ወስኜ ነበር
    #kehelot #rohe #ethioinfo #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ

Komentáře • 150

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Před rokem +62

    እኔሥ ከወር ድርሐሜ በቀር ፍቅር የሚባል ትዝ አይለኝም የማዳም ሸቃላነኝ ድርሐሜ ሢመጣ አቤት ያለኝ ደሥታ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Před rokem +5

    ▫️ብልህ ሰው
    ▫️ስነምግባሯ ያማረን
    ▫️በመልካምነቷ የምትታወቅ
    ▫️ከጥሩ ቤተሰብ ውስጥ የተገኘች
    ▫️በእድሜዋ ከእሱ ጋር ተቀራራቢ የሆነችን፡
    ▫️ከደሃ ቤተሰብ ጋር ያደገችን ልጅ ያገባል፡፡
    ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
    በድህነት ያደገች መሆኗ ባለቤቷ የሚያመጣላት ትንሽ ነገር ብትሆንም ብዙ እንዳመጣላት በመቁጠር በትዳሯ ደስተኛ እና የተብቃቃች እንድትሆን ያደርጋታል፡፡
    ✨✨✨✨✨✨
    💎ከኢብኑል ጀውዚ ምክር የተወሰደ
    منقول

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před rokem +14

    ታምራላችሁ ግን እደኢስላም እደዝህ በፍቅር እደነበራች ባታወሩት አሪፍ ነበር ባደባባይ መመስከሩ አግባብ አይደለም በተረፈ በጣም ታምራላችሁ ያዝልቃችሁ በረግጥ ስራአት አላችሁ ያው እደኢስላም ብየነው ቁጥቦች ናችሁ ❤ አላህ ያሳምርላችሁ❤❤❤❤

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před rokem

      😂ምን ነው ሀቅ ደብቁ የሚል ኢስላም የለም

    • @Idhidyshdjhd
      @Idhidyshdjhd Před rokem +3

      @@user-gp9sf9cn7g ምኑ ነው ሀቁ ከጋብቻ በፊት ፍቅር የሚባል የለም ወንጀል ነው ስለዚህ ቢደበቅ ከይር ነበር ወንጀል ባደባባይ አይመሰከርም በተረፈ እኔንም እነሱንም አላህ ይዘንልን እነሱም ተናግረዋል አግባብ እዳልሆነ አንች ምን ሆንሽ በኢስላም የለም ብለዋል የላኩትን አንብቢው በደብ የከፋ አይደለም

  • @user-tr8rl7pk4w
    @user-tr8rl7pk4w Před rokem +7

    እደው ማሪያምን እኔ ያለሁበት ኑሮ ነው በቀን3እንጣላለን እኔ ነኝ ከመሬት ተነስቼ እምጣለሁ ከተጣለሁ ቴክስቱንም ፎቶውንም እልም አደርጋለሁ ብቻ እንደ እናተ ትዳሩን እሞክራለሁ ደግሞ በጣም ነው እምንዋደደው 7አመታችን😢

    • @user-ub8hw5wu5p
      @user-ub8hw5wu5p Před rokem

      😂😂😂😂😂😂

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem

      በቀን 3ግዜሆሆሆሆሆ ግን ምድነው የሚጣላቹሁ ይህንያህል

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před rokem +1

    ዋው በጣም ደስ የሚትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ በልሽ በጣም ይወድሻል ተንከባከብው።

  • @suzantaytu3686
    @suzantaytu3686 Před rokem +5

    የፌሰቡክ ፍቅር ለመዳም ልጆች እከክ ነዉ እዛዉ እራሳችዉን ቻሉ የመዳም ልጆች ይሄንን አይታቹ ጅንጀናችዉን እንዳትጀምሩት

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c Před rokem +10

    😂😂እኔኮ. ግርም እምትሉኝ ተከታዩቹ ናችሁ አሁን ከዚህ ቻናል ስለትዳር ከሚቀርባቸው ምንልትማሩ ነው ስለትዳር ትምህርት ከፈለጋችሁ እናት. አባቶቻችሁን ጠይቁ ተማሩ ከወለዱት ከበሰሉት. እድህ አይነቶች ለእኛ. ተምሳሌት አይሆኑም

    • @aminamolla6017
      @aminamolla6017 Před rokem

      በትክክልእህትብለሻልእኔይገርመኛል

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Před rokem

      እኮ ስሰማቸዉ እቃቃ ጨዋታ ነዉ ሚመስለኝ ወላጆቻችን በቂ ናቸዉ ለኛ ምክር አያስፈልገንም

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem

      ትክክክል

  • @endalehibebo2545
    @endalehibebo2545 Před rokem +5

    በጣም ታምህራላችው❤

  • @dhgdvud6497
    @dhgdvud6497 Před rokem +1

    Mash,allaa

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z Před rokem +2

    የ 10 አመት ትዳር ግን ያወራችሁት ብዙ ነገር የለም

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Před rokem

    Meshallah disse sitlu Allah rejiem gize yanurachehu weldu kibedu

  • @user-ku5lc6ni5d
    @user-ku5lc6ni5d Před 10 měsíci

    ታምራላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-vz7ze1dj6d
    @user-vz7ze1dj6d Před rokem

    አላህበፍቅርበሂድያበኢህላሥ፡በመውለድ፡በመክበርያኑራችሁ ።ግንግንኢሥላምቦይፈርናደገርልፈርናደየለምሌሎቻሁእዳትደግሙት

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z Před rokem +6

    እኔ 1 ብሎክ ብደረግ ደግሜ የፈለገ ይሆናል እንጂ ድጋሚ ከዛ ሰውጋ አልሆንም : የምትጣሉበትን ነገሮች ትንሽ ብትነግሩን ጥሩ ነበር : እኔስ ውድና ምርጥ ባል አለኝ አምላኬ ይመስገን

    • @user-cx7tn7mx7b
      @user-cx7tn7mx7b Před rokem

      በጣም ደሰ ይላል ግን በደንብ ተንከባከቢው ወንድ የብሃር እቃ ነው እንግልት አይችልም

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 Před rokem +3

    እኔማ የጎደለ ሰውነት ሳይኖረኝ አይቀርም እሱም ልብ ❤😂ፍቅር እደት ነው ቤተሰብ እየጨነቀኝ ነው😂😂😂😂

    • @ezs530
      @ezs530 Před rokem

      😆😆😆

    • @jamilaajamila2704
      @jamilaajamila2704 Před rokem

      አምላክ ይመስገን አፍቃሪ ልብ ኑሮኝ ጎዳኝ እጅ አልጠቀመኝም😢 እማዬ

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Před rokem

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ነው የምትሉት

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Před rokem

    ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው

  • @hanihani7020
    @hanihani7020 Před rokem +2

    አሁን ከናተ ምን እንማር🤔😳

  • @foziyafozu9353
    @foziyafozu9353 Před rokem

    Yegnan Tarik eyawerachut new yemeselegn 10 amet mekoyetachu texaltachu lala gar yehadachut

  • @yafetksl3498
    @yafetksl3498 Před rokem

    Yemigeremew bedimtshn new yawkush ziyadaye ayleyachu

  • @nahena123
    @nahena123 Před rokem

    ደሥ ምትሉ እብዶችናቹ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hz8pi3yw5e
    @user-hz8pi3yw5e Před rokem +1

    ማሻአላህ

  • @user-vl9vi7vj2d
    @user-vl9vi7vj2d Před rokem +3

    እኔ የሚገርመኝ ጆሯቸውን ለምንድን ነው የሚገልጡት አንዳንድ ሴቶች አያለሁ ሙስሊም ከሆንሽ ከነጆሮሽ መሽፎን

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 Před rokem +1

      ጆሮ የጎረቤት እቃ ይመስል ለብቻው ያወጡታል ፋሽን መሆኑ ነው አሁን እሷ ለብሻለሁ ትል ይሆናል

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před rokem +2

      የጆሯቸውን ጌጥ ለማሳየት አላህ ይስቱር

  • @eyasuatalieandargie54

    ሰላም ክህሎቶች ሰልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን እባካችሁ ?

  • @andinettube6718
    @andinettube6718 Před rokem +1

    ማሸአለህ አለህ ይጨምርልህ ግን ለምን ጆሮሽን አወጠሽ አርቴነው ወይስ ወርቅ

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 Před rokem

      መጃጃል ነዉጅ ጆሮየን ተምገልጥ ሞት እመርጣለሁ

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Před rokem +1

    የኔ ፍቅር ከመኖሬ ቀጥሎ እንኳንም አተ አልቀረህብኝ እወዲሀለሁ የኔ ውድ ❤

    • @meki3909
      @meki3909 Před rokem

      በዉስጥ ንገሪዉ😂😂😂

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 Před rokem

      @@meki3909 በየ ሰከዱ ነው የምነግረዉ

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 Před rokem +3

    ማሻ አላህ ደስ ትላላቹሁ ትዳራቹሁን አላህ ያሳምርላቹሁ❤❤❤❤

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Před rokem +1

    ክህሎቶች መች ነውእኔንስ የምትጋብዙት😂

    • @jamilaajamila2704
      @jamilaajamila2704 Před rokem

      መጀመሪያ አግቢይ ወይም ጥበሽ😅😅😂

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Před rokem

  • @azkar8021
    @azkar8021 Před rokem

    ወላሂ እኔ የኢትዮጵያ ወንድ እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ እሞትልሻለሁ ቢል ታንቆ ሙቶ ካላየሁት አላምንም😂 እውነት ቢያውሩም ውሸትነው የሚመስላኝ 😢 ደሞ እንዳትጎዳዱ ተዋደዱ ተፋቀሩ የተመረቁ ልጆችን አላህ ይስጣችሁ ቤታችሁን ፍቅር ሀብት ደስታን አላህ ይሙላላችሁ ነገረኛን ሸረኛን ሀሜተኛን እናንተን በመጥፎ የሚያስቡትን አላህ ይያዝላችሁ በጣም ታምራላችሁ ማሻአላህ❤❤እህታችሁ ነኝ ለኔም ዱአ አርጉልኝ😢

    • @user-zy8bt6tm2e
      @user-zy8bt6tm2e Před rokem

      😛😛 አች የስዉ ሞት ያስደስትሻልዴ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem

      ተንቆ ከመቶ ምንይሰራልሺ ከመቶ ቡኋላ ክክክክክ

  • @maryammohammed8422
    @maryammohammed8422 Před rokem +1

    ወይጉድ እሺ 😂

  • @Nebu1619
    @Nebu1619 Před rokem

    ❤❤❤

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Před rokem +3

    ቆይ ግን ጆሮሺን ያቀረፈፍሺው ወርቅ ነው አርቲ ጆሮሺን ሸፍኝ ክንብንብ ብትይ ሲታምሪ

    • @hjtube2467
      @hjtube2467 Před rokem +1

      አንቺ ደሞ ተረጂ ጆሮ ጌጥ አይታይም ጆሮ ከተሸፈነ አላህ ይስቱር

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 Před rokem

      ​@@hjtube2467😂

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 Před rokem

      @@hjtube2467 ወዮ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂

    • @jdjdjdid3536
      @jdjdjdid3536 Před rokem

      ​@@hjtube2467 😅😅😅😅😅

    • @sart820
      @sart820 Před rokem

      እኔማ ፓስቦርት ላወጣ ፈቶ ተነሽ ተባልኩ ከዛ ጆሮ ሽን ግለጭ ሲሉኝ እቢ😂😂አላልኮቸዉም በጣም ሳቁ በሁለተኛዉቀን ተነሳሁ አሁን በየሚዲያዉ ጆሮቸዉን አቀርፍፈዉ አታርግብኝ

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b Před rokem

    ❤❤

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 Před rokem +2

    ታምራላቹህ ዩቱብ ክፈቱ

  • @user-ub2jh9tr4u
    @user-ub2jh9tr4u Před rokem

    እኔ የገርመኝ ያለባበሷ ነገር አይ አለማወቅ ይብላኝላችሁ

  • @user-rk9gs1fh1g
    @user-rk9gs1fh1g Před rokem

    መገንእኔ አለባበስ 😮

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Před rokem +1

    😏😏😏😏እንደአረብ አገርሰዉ አላለም መላጤ

    • @user-nn1nz7qn5f
      @user-nn1nz7qn5f Před rokem

      እወነቱን ነው እኮ ለምን በክፋት ታስቢዋለሽ ኢትዮ ያሉት ዋሳብ ብዙም አይጠቀሙ እኔም እዛ ሆኚ ዋሳብ የምገበው ለእህቴ ስል ነበር አረብ ሀገር ሰለነበረች አሁን እኔም ሀረብ ሀገር ነኝ እና ሁሉንም በክፋት ማሰብ ጥሩ አደለም በመልካም ለማሰብ እንሞክር

  • @sem4043
    @sem4043 Před rokem +2

    መች ይሁን እኔስ የምር ባል ሚኖረኝ😢😅

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 Před rokem

      1ቀን አይቀርም

    • @user-cx7tn7mx7b
      @user-cx7tn7mx7b Před rokem

      እግዚአብሔር ያለው ቀን ጥሩ ጠባይ አሰተዋይ ፍራ እግዚአብሔርን የምታውቂ ከሆነ በመነጋገር ችግር የምትፈች ከሆነ ወዘተ ፈልጎሸ ይመጣል

    • @fatmabinaslam4165
      @fatmabinaslam4165 Před rokem

      የኔዉድአብሽሪአላህላችያለዉንአስቀምጦልሻል

    • @r2e344
      @r2e344 Před rokem

      አብሽር ባል እና እቅልፍ ሳይታሰብነው የሚመጣው

    • @user-pj6vf2qj5w
      @user-pj6vf2qj5w Před rokem

      የዉሸት ነበረሽ እንደ አብሸሪ አንዲ ቀን

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před rokem +6

    🙄ፎንቃዬ መቼ ነው የምንቀርበው

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před rokem +1

      😅😂😂😂ጠብቂ

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 Před rokem +1

      Beqirb.qen.habibtii

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 Před rokem +1

      አይዞን ይደርሳል

    • @user-cx7tn7mx7b
      @user-cx7tn7mx7b Před rokem

      ብትቀርቡ ባትቀርቡ ምን ጥቅም አለው ምን ጉዳት አለው። ዋናው ፍራ እግዚአብሔርን መቀበል ባልሸ ከውጭ ወደ ቤት ሲመጣ በደሰታ መቀበል በእጁ እቃ ከያዘ መቀብል ሰለውሎው መጠየቅ ወዘተ ነው የሚያሰፈልገው ሰለትዳር አያያዝ እናትሸን ብትጠይቃት በደንብ አድርጋ ታሰረዳሸ አለች በሚዲያ ወጥቶ መታየቱ ምንም ጥቅም የለውም ሰለዚህ ወላጆችሸን ጠይቂና ተማሪ እቱ

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před rokem

      @@user-cx7tn7mx7b 👌👌❤❤❤❤ ምርጥ ምክር

  • @user-nn1bu4ci4y
    @user-nn1bu4ci4y Před rokem

    ጆሮን እውጥቶ ሂጃብ ምን ማለትነው አላህ ሁዳያይስጥ

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 Před rokem

      ለብሳለች ግን አለበሰችም

    • @user-sb5yg9lf5r
      @user-sb5yg9lf5r Před rokem

      😅😅😅😅😅

    • @yube3674
      @yube3674 Před rokem

      የበግ ጆሮ ይመስለል😂😂😂😂😂

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Před rokem +2

    እዚ ላይ ቀረቡ ደሞ ኧረ የሰፈሬ ልጅ ናት እኮ ግን ይገርማል ውሸት ነው የሰማሁት 😮😮

    • @amarche5385
      @amarche5385 Před rokem

      😂😂እስኪ ዝም በይ 😮

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k Před rokem +1

      🤣🤣🤣🤣🤣እስኪ እውነቱን ለኔ ሹክ በይኝ

    • @LuLu-ii2ih
      @LuLu-ii2ih Před rokem

      ​😂😂😂😂😂😂

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem

      ፍቅራቹውነው ወሸት ወይሰምን ክክክ ከጀመረሺ አይቀር ጨረሺው

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w Před rokem

      ንገሪን እስኪ

  • @hadiyahadiya7440
    @hadiyahadiya7440 Před rokem

    🥰🥰🥰❤❤❤😘😘

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i Před rokem +4

    ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 😊

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před rokem

      ነገስ😝

    • @user-ij4bz5zv1k
      @user-ij4bz5zv1k Před rokem +2

      እንደዠህ ያለፍቅር ይስጠኚ እኔስ እቢብሎኛል ፈጣሪይስጠኚ

    • @user-cx7tn7mx7b
      @user-cx7tn7mx7b Před rokem +2

      @@user-ij4bz5zv1k ፈጣሪ ያለው እርዱኝ እረዳችሁ አለሁ ነው ሰለዚህ ከፈጣሪ በታች ባለቤቱ ማሰተካከል ወንድ ከሆንክ የምትፈልጋትን ለማግባት ወይም ለማፍቀር ጣር እሴት ከሆንሸ ደግሞ አንች የፈለግሸውን ወንድ ሳይሆን የፈለገሸን ወንድ እሸ ብለሸ ተቀበይው

    • @user-ij4bz5zv1k
      @user-ij4bz5zv1k Před rokem

      @@user-cx7tn7mx7b የኔውድእህት ሲመጡ ልቤንእከፍትላቸዋለሁ እነሱግን ለጊዜውይነውየሚፈልግኚ አፈቀርኩሽሲሉኚ እንዳይጎዱብየ እቀበላቸዋለሁ ለኪ የውሸትነበረ ልቤን ሰባብረውን ሁሉም ሄዱ በቃ ባዶየንአስቀሩኚ በደካማጎኔእየገቡ በሴትነቴ አሰቃዩኚ እኔስ ተስፋአጥቻለሁ በቃኚ

    • @user-cx7tn7mx7b
      @user-cx7tn7mx7b Před rokem

      @@user-ij4bz5zv1k የእኔ ሸጋ አይዞሸ ተሰፍ አትቁረጭ እግዚአብሔር ላንች ያለውን ይልክልሻል ፀሎት አድርጊ ፆም ፅሚ ንሰሐ ግቢ ፀበል ተፀበይ በንፁህ ልብሸ እሸ። ግን የት ነሸ ያለሸው

  • @user-xr6bt8gq3w
    @user-xr6bt8gq3w Před rokem

    ዛሬ ሙስሊሞች መጡ ልንገራችሁ እናተ የመጀመሪያ ሙስሊም ወላ አያስፈልግም ይላልደ ሀራም ነው ሀራም ነው በቃ አሁን ተለያዪና ቆዩና ከዛ በሁዋላ 3 ወር በሁዋላ ተጋቡ አናደዳችሁኝ ወላሂ

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 Před rokem

    ሙስሊም ሁናችሁ ችት ስታርግብኝ ምናምንትላላችሁ ሰገጤ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Před rokem +1

    እኔ በኢሞ እጅ በፌስቡክ አልተጀናጀንኩም😂

    • @user-qh4et3pi1g
      @user-qh4et3pi1g Před rokem

      ያምሺልሺ የኔተመሳሳይ ስመርጥ ስመርጥ ጥለዉኚ ሂደዋል kkkkkkk

    • @adh61
      @adh61 Před rokem

      ​@@user-qh4et3pi1g 😅😅😅enem tilewgn hedu😊

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 Před rokem +2

    እነዚህም ከሰሞኑ ይፋታሉ ይሄ ጣቢያ የሆነ ነገር አለው😂😂

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c Před rokem +1

    😂😂እኔኮ. ግርም እምትሉኝ ተከታዩቹ ናችሁ አሁን ከዚህ ቻናል ስለትዳር ከሚቀርባቸው ምንልትማሩ ነው ስለትዳር ትምህርት ከፈለጋችሁ እናት. አባቶቻችሁን ጠይቁ ተማሩ ከወለዱት ከበሰሉት. እድህ አይነቶች ለእኛ. ተምሳሌት አይሆኑም