Video není dostupné.
Omlouváme se.

አብሮ አደግ ለትዳር ይሆናል????? ||| ከልጅነት ጀመሮ አንድላይ በመኖር ጓደኝነታቸውን ወደትዳር የቀየሩ ጥንዶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 05. 2023
  • አብሮ አደግ ለትዳር ይሆናል????? ||| ከልጅነት ጀመሮ አንድላይ በመኖር ጓደኝነታቸውን ወደትዳር የቀየሩ ጥንዶች
    #eyohamedia #ክህሎት #kehelot #rohe #donkey

Komentáře • 99

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Před rokem +17

    በጣም ደስ የምትሉ አንድ እይነት ከለር ያላችሁ የምታምሩ ከፈጣሪ ቀጥሎ ቤተስቦቻችሁንም የምትወዱና የምታከብሩ ልጆች ናችሁ የተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ ተባረኩ::

  • @ef6079
    @ef6079 Před rokem +8

    እናትና አባቴ አብረው ያደጉ ናቸው የማይቁዋረጥ ፍቅር ነው ያላቸው ልዩፍቅር ይስጣችው ስታምሩ በርቱ ተቻቻሉ ትመጣጠናላችው ማንም ከማንም አይበላለጡም በሩቱ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před rokem +5

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም በቃ መታደል ነው አብሮ ካደጉት ጋር አብሮ የትዳር ሂዎት መቀጠል። ፍቅርን ጤናን አብዝቶ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 Před rokem +5

    እኔም የሰፈሬን ልጅ ስወደው አሁን ልንጋባ ነው እስከመጨረሻው ያርግልሽ በሉኝ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před rokem +26

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን

  • @kassaareda3078
    @kassaareda3078 Před rokem +2

    ምርጥ ጥንዶች አይለያችሁ እስከመጨረሻው ፈጣሪ ይርዳችሁ።

  • @sawatube
    @sawatube Před rokem +1

    መጨረሻ ላይ ስለ እግዚአበሔር እምነት የተናገርሻት ልቤ ነካኝ ተባረኩ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Před rokem +15

    ክህሎቶች ዛሬ አሪፍ ጥንዶች ሥላቀረባቹልን እናመሰግናለን ደሞ ሚሥቴን የምትመሥል ልጅ ከየት መጣች ብዬ እያየው ጭራሽ ሥለ ሃይለኝነቷ ሥሰማ ገረመኝ ለምን ገረመህ አትሉኝሜ በመልክ ሚሥቴን ቁጭ እሱ ሲገርመኝ ደሞ ፀባዋ አይለኛ ናት ሲል ከሚሥቴጋር መመሳሰላቸው ገርሞኛል የኔዋ ሂጃብ ሥለምትለብሥና መልኳ ፀየም ሥለምትል ብቻ ነው
    ቧሏ እንዳለው እኔም ሚሥቴ ሃይለኛ እንደሆነች አላቅም ነበርና አንድ ቀን በሆነ ነገር ተጋጨንና እኔ ደሞ ከሷ የባሥኩ ተናዳጅ ነኝና ባይለኛው ለጣላንና ቤተሰቦቿ ጋር ሄደች ከተጋባን ከ 7 አመት በኋላ ማለት ነው ያሁሉ ጊዜ ሥንኖር ትናንሽ ግጭቶች ሥነበሩ እኛው በኛው ነበር የምፈታው ከዛ የዛንቀን እቤት ሥትሄድ መጣም ተናዳለች አባቷን በጣም ሥለምቶዳቸው እሳቸው ጋር ገባችና እንዴ ዛሬ ደሞ ምንተገኛ ዝግት ዝግትግት ምታረጊኝ ከዛ የሆነውን ሥትነግራቸው ፋዘርየው እኔን ለብቻዬ ጠርተው አነገሩኝና ሥለሚሥቴ ፀባይ ሁሉኑም የዛንቀን ከሷ አባት ነው የሰማሁትና ሰፈራቸው ውሥጥም እንደምትፈራና እቤት ውሥጥም እንደሚፊሯት የነገሩኝ እሳቸውናቸው
    የባለቤቴ ቤተሰቦች ጋር ዚያራ ሥንሄዴ ለኔ የተለየ ቦታ አላቸው በጣም ነው የሚንከባከቡኝና የሚያከብሩኝ እኔ አልገባኝም ነበር ለካ ጉልበተኛ ልጃቸውን ወይም ሚሥቴ ሥላገባውላቸው ደሥ ብሏቸው ነው ሃሃሃሃሃሃ
    በነገራችን ላይ ሃይለኛና ተናዳች ሴቶች ፀባያቸውን ካወከውና የመጣውን ነገር እንደየ አመጣጡ ካሥተናገድከው በጣም ደሥ የሚል ሚሥት መሆን ይችላሉ
    እኔም የሚሥቴን ፀባይ ካቧቷ ሥለተገረኝ ደሥ ብሎኝ ታረቅንና ይቅርታ ተደራርገን ወደቤታችን ከሄድን በኋላ ጠየኳት ለምን እንደዚ ጉልቤ እደነበረችና ቤት ውሥጥም እህት ወድሞቿም እንደሚፈሯት ሥጠይቃት ደነገጠች ምክንያቱም ያሃንን ሁሉ ጊዜ ሥንኖር ሥምቼ ሥለማቅ ከዛ ምን አለቺኝ እኔ ተፈጥሮዬ ነው አንተንም ሳይህ አይለኛ ነህ እንዋደዳለን ኢሄንን ነገር ካወክ ደሞ የማጣህ መሰለኝ ሥትለኝ በቃ እኔ እራሴላይ መሥራት ጀመርኩ
    ምን በማድረግ በሆነ ነገር ሥንጋጭ መልሥ መመላለሥ ትቼ ነገሩ በረድ እሥኪል ወደ ውጪ ወጥቼ ቆየት ብዬ ሥመለሥ ተረጋግታ አገኛታለው ከዛ የተጋጨንበትን ነገር እንፈታዋለን ማለት ነው ደሞ ቤተሰቦቿ ከሷ በላይ ነው የሚወዱኝ እኔም ወዳቿለው
    አሁን 14 አመታችን ነው ከተጋባን ታሪካችን ብዙ ነው ሌላ ጊዜ ደሞ ልክ እደዛሬው ቁምነገረኛ ባለ ትዳሮች ሲመጡ እነግራቹአለው ኢሄ ሁሉ የተረኩላቹ የዛሬዎቹ እንግዶች ሚሥትዎ በብዙ ነገር በጣም ከምወዳት ሚሥቴጋር ሥለሚመሳሰሉ ነው
    ላንዳድ ገለፍተኛ ወንዶችና ሴቶችም መማራ እንዲሆን ብዬ ነው ሰከን ባለ መንገድ ከተነጋገር የማይቻል ነገር የለም ባይነኝ የሬ እንግዶች መልካም የትዳርና ወልዳቹ ከብዳቹ እንያቹ

    • @user-rr4ef4if7b
      @user-rr4ef4if7b Před rokem

      አቤት ጋዜጠኛነህደ ብሮ 😂

    • @amm4537
      @amm4537 Před rokem

      ጀዛከላህ ኸይረን ወንድሜ እንዳጋጣሚ ቪዶው መጥቶ ኮሜንት ስለምወድ ምክርህን አላህ ለገሰኝ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Před rokem

      ኡፍፍፍ ማንበብ ደከመኝ የቀረው ላላነበቡት ትቻለው 😉🙄🙄

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Před rokem

      ​@@user-rr4ef4if7bመሆን አለበት 😁😁

    • @elohe-tu9fv
      @elohe-tu9fv Před rokem

      ​@@asdpeh3842እኔም ደከመኝ

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l Před rokem +6

    በጣም ደስስስስ ስትሉ ❤

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Před rokem +1

    በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር አሁንም ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በልጅም በሐብት ተባረከ ይሁንላችሁ ።

  • @mardegnet7272
    @mardegnet7272 Před rokem +1

    በትክክል እንደውም ትዳር ማለት ይህ ነው።

  • @marinaer12
    @marinaer12 Před rokem +4

    ውይ ውይ ከመጠን በላይ ተናጋሪ ነሽ

  • @amifaethio4224
    @amifaethio4224 Před rokem +5

    ሲያምሩ

  • @addistube8191
    @addistube8191 Před rokem +5

    ሚኪ የፓርላማ አፈጉባኤ ነው ያገኘህው 😂😂 ይባርክልህ::

  • @yonashaile6136
    @yonashaile6136 Před rokem +3

    ዋው ደስ ትላላቹ ።

  • @mabeeted5390
    @mabeeted5390 Před rokem +2

    ዋው. በጣም ደሰትላላችሁ. እኔም. እንደናተነኝ

  • @ItaferDamoz-xx2gr
    @ItaferDamoz-xx2gr Před rokem

    በጣም ደስ ይላል ። ሀይለኝነትሽ ስታገቢ ይበርዳል ጊደለሽም እየተውሽ ትሔጃለሽ

  • @jerrymk1641
    @jerrymk1641 Před rokem +4

    Wow sweet couple's

  • @mulugetaworku378
    @mulugetaworku378 Před rokem +1

    Wowwwwww--Dasi Sitelu

  • @mesiamanuabigiya5220
    @mesiamanuabigiya5220 Před rokem

    ትልቅ እድል ነው ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem +1

    በጣም ታምራላችሁ❤❤❤

  • @yeneMB
    @yeneMB Před rokem +1

    Akwamish endene newu... fetarie yeyaze newu

  • @user-rr4ef4if7b
    @user-rr4ef4if7b Před rokem +2

    ላዳምጥ ፈለጌ ነበር ግን የሷ ጩኸት አናቴን በወዘው እናማ ኖርማነው ብየ ውልቅ ልበል😅😅ቻሉት የመዳም ቅመሞቺ😅

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Před rokem +1

    ትዳር የእድሜ ልክ ትስስር ነው ትምህርት ቤት ነው

  • @assegedech3380
    @assegedech3380 Před rokem

    You're special couple God bless you,

  • @dubais7336
    @dubais7336 Před rokem

    ስታምሩ❤

  • @Melattube725
    @Melattube725 Před rokem +2

    Wow

  • @derbemetku4036
    @derbemetku4036 Před rokem +2

    Wow dese telalchu❤🥰🥰🥰🙏

  • @senit.k5262
    @senit.k5262 Před rokem

    Early blessing. 🙏🥰🥰🥰btfl C.

  • @user-vz7ze1dj6d
    @user-vz7ze1dj6d Před rokem +2

    እኔኮኮሜቶችምንልበላችሁ

  • @Melattube725
    @Melattube725 Před rokem +5

    የእዉነት ተዘብኩዋቸዉ የመደም ቅመሞች ግን እኛን ለምንድነው ሰብስክረይብ የማታደርጉት አራ #1000 // ሽ ብቻ አስገቡኝ በፈጠራቸው ይዤላቸዋለሁ profileን ጫን አርጋችሁ አበረታቱ አመሰግናለሁ ኑሩልኛ 🙏

  • @rozashaicho1207
    @rozashaicho1207 Před rokem +6

    ልጅቷ በጣም ትጮሀለች. ቀስ ብላ ማውራት አችልም እንዴ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem +1

      ክክክክክክ አረበሀገረ መታእደሆነ መቸም እኛነን የምንጮኸው

    • @user-ct5cd4br8k
      @user-ct5cd4br8k Před rokem

      @@tube-ms3iq 😃😃😃

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Před rokem

      @@tube-ms3iq 😂😂😂😂

    • @mezeretworku3030
      @mezeretworku3030 Před rokem +2

      አንዳንድ ሰው እንደዚህ ነው ለራስ አይታወቅም። እኔም እንደእሷ ነኝ

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 Před rokem

      ​@@tube-ms3iqአረብ አገር የኖረ ሁሉ ይጮሀል ማለት ነውደ ለምሳሌ እኔ ሳወራ ቀስ ብየ ነው ግን አረብ ሀገር ነኘ😊😂

  • @messeretassefa-buechler9476

    Denglun antchi nesha yewesedshiw? Men men yilal?

  • @user-mh6or5ye1s
    @user-mh6or5ye1s Před 7 měsíci

    የወደል ቀላል ቃስ ብለሽ አዉሪ😮😮

  • @aynalemtadesse3742
    @aynalemtadesse3742 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @addismasresha
    @addismasresha Před rokem

    miki kante bzu new yetemarkut, ena yeabreham yesara tdar yadrglachihu.

  • @ruthbeyene7111
    @ruthbeyene7111 Před rokem

    Am seeing my self in her

  • @mekonnenhailu3951
    @mekonnenhailu3951 Před rokem

    The law of life is the law of believe.

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 Před rokem +2

    እኔግን ያወሩት ሁሉ ምንም አልገባኝ አስተማሪነው ልበለው😂 ጫፍና ቂጡን አላወኩትም😂

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Před rokem +1

      መሀሉን ካወቅሽው በቂ ነው 😂😂

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n Před rokem +1

    ያገርልጂ ለኔጥላቴ ነዉ😢😢😢😢 ብቻአልሀምዱሊላህ

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 Před rokem +1

      አብሽሪ የሆነ ስብራት ቢኖርብሽ ነው

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před rokem

      ​@@hawahawa7709 ❤❤አላህያበሽርሽ ዉዴ

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 Před rokem +1

      @@user-fo8je1md8n አሚን ወኢያኪ

    • @user-rr4ef4if7b
      @user-rr4ef4if7b Před rokem +1

      እኔም ድጋሜ ያገሬን ልጅ ማግባት ይቅርና ማውራትም አልፈልግ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před rokem

      @@user-rr4ef4if7b በጣም ወላሂ

  • @user-nc3fi7br1s
    @user-nc3fi7br1s Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @rahwa138
    @rahwa138 Před rokem

    Yemejemeriyaw negn abezash lesu anchi , lanchi gin adelem malet new she seems like she controls him she takes over when he talks

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 Před 9 měsíci

    ❤️❤️❤️❤️

  • @adetub1854
    @adetub1854 Před rokem +1

    ለኔም እዶዉ ቤት ሚያፀዳ የስጥኚ

  • @sdakmo7939
    @sdakmo7939 Před rokem

    Dese tlalech betachu belege yemula

  • @Future979
    @Future979 Před rokem +2

    ካሜራውን ከፍ አድርገው ከታች ወደላይ ስትቀርፅ ዊርድ ይሆናል

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Před rokem +1

      አይባልም ስነ ስርዓት የሚባል ነገር አለ እኮ!!

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 Před rokem +3

    28:25 ሚኪ ይችን ሚስትእና ቻላት በጣም ለፍላፊ ናት ቻል አርገው

  • @dastaatube8371
    @dastaatube8371 Před rokem

    😍😍😍😍🥰🥰🥰

  • @seadaapp3133
    @seadaapp3133 Před rokem +9

    በቃ እኔም የሰፈሬንልጅ ላግባ 15አመት ትውውቅ❤❤

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem +2

      እኔም ላገባነው አደሰፍረነን ኢንሻአላህ አላህያሳካልኝ

    • @user-dm8fw4po3o
      @user-dm8fw4po3o Před rokem +2

      እኔ ምየስፈሬ ልጅ ባለቤቴ ሁለታችንም ስደት ላይ ነን አላህ በስላም ያገናኝን ❤❤

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Před rokem +2

      ይሳካላቹሁ😊

    • @toyiba7644
      @toyiba7644 Před rokem +1

      እኔም የሰፈሬን ልጅ ላገባ ነው ድስ ብሎኛል

    • @user-dm8fw4po3o
      @user-dm8fw4po3o Před rokem +1

      @@toyiba7644 እንኳን ደስያለሽ ውዷ መልካም ትዳር ይማር የስመር አላህ ያደርገላቹህ ያርብ

  • @danagg4231
    @danagg4231 Před rokem +6

    በስመአብ ሴት ልጅ ለወሬ ልኬት ይኑራት ቀስ ብለሽ አዉሪ አቴጩሂ :በተረፊ የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ::

    • @AA-ln2fk
      @AA-ln2fk Před rokem +2

      መቸም የኛ ሰው የስውን ሞራን መንካት በጣም ይወዳል በጭራሽ ከላይ እንደተፃፈው አይባልን አለመሰልጠንና በጣም ኃላቀርነት ነው ምንም የተልየ አነጋገር አልተናገረችም የመናገር ችሎታዋ የሰልጠነ ስው አነጋገር ነው:: ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ኮሜንት ስናደርግ ብናስብ ጥሩ ነው::

    • @danagg4231
      @danagg4231 Před rokem

      @@AA-ln2fk በለዉ ሃሃሃ ...

    • @jemalabdurehman2551
      @jemalabdurehman2551 Před rokem

      Kinat new ende

    • @rezenegebreab4743
      @rezenegebreab4743 Před 6 měsíci

      MiQegna. Qinat

  • @messeretassefa-buechler9476

    Weregna bite nesh? Tultula.😂😂😂😂😂😂

  • @user-eu5qf8uz9l
    @user-eu5qf8uz9l Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤