በጉዲፈቻ ጀርመን ያደገው ዬናስ ወላጆቹን ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት በDNA ያልታሰበ ዘመድ አገኘ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 05. 2023
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 232

  • @temesghenandebrhan3827
    @temesghenandebrhan3827 Před rokem +50

    ይገርማል በጣም ይመሳሰላሉ የኣፍቸው ኣከፋፈታቸ ው ኣፍንጫቸው ❤️🌹

    • @SolianaTewahido
      @SolianaTewahido Před rokem +2

      በጣም ነው እኔም የገረመኝ አፍቸው አፍንጫቸው አይናቸው ሁላ በጣም ይመሳሰላሉ

    • @mimizerom3158
      @mimizerom3158 Před rokem +1

      Exactly

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Před rokem +2

      ትክክለኛ እይታ ነው ያየሽው /እኔም እነደሱ ነው የሞለው

    • @tesfaldeweldeyessus6886
      @tesfaldeweldeyessus6886 Před rokem

      ኧረ አይመሳሰሉም😮መስሏችሁ ነው😅ሓበሻ ሁሉም ተመሳሳይ ነው😂

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +69

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን

  • @mihrettolla1579
    @mihrettolla1579 Před rokem +20

    የሚገርመው ከመመሳሰል በላይ ናችሁ በጣም አንድ አይነት ናችሁ እግዚሃብሄር ይርዳችሁ ልጅሽን እናደንቃለን

  • @HAseyaa729
    @HAseyaa729 Před rokem +61

    የትኛዉም ቤተ እምነት መፍረስ የለበት ፍትህ በላችሁ ድምፅ ሁኑ
    ፍትህ ለሚፈርሱ መስጅዶቻችን
    ፍትህ ለቤተ ክርስቲያናት ፍትህ

    • @istme4224
      @istme4224 Před rokem

      ❤❤❤❤

    • @Jocy939
      @Jocy939 Před rokem +1

      ያለቦታው መዘባረቅ ሲያስጠላ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před rokem +2

    ቢያንስ መፅናኛ እኳን እነሱን አገናኘው ፈጣሪ መልክም እሷ ጋር ይመሳሰላሉ ❤😢

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 Před rokem +20

    በጣም ይመሳሰላሉ ዋውውውው በተለይ ባፍንጫቸዉ በጣም ትመሳሰላላቹ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před rokem +1

      Tikikil

    • @SolianaTewahido
      @SolianaTewahido Před rokem

      ​@liyuliyu21 እንደማመር ውዴ

    • @user-ud1js7hp6r
      @user-ud1js7hp6r Před rokem

      አፋቸውስ ላይ ቢሆን አይናቸው አፍንጫቸው አፋቸው ሙሉ ገፅታቸው ተመሳሳይ ነው

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 Před rokem +11

    You look like mother and son.sorry for the loss of big brother!!!RIP.Hopefully you will get your family soon.stay blessed!

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před rokem +4

    መስዬ የኔ ትሁት ኢትዮጵያዊ ፊትሽላይ የሚታየው ሰዎች ደስስ ሴላቸው ያንቺ ደስታ የሌላውንም ልብ ያስፈነድቃል🥰እድሜ ከጤናጋር ያደልሽ🙏

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 Před rokem +5

    ከልጂቷ ጋር በጣም ይመሳሰላሉ አባትሽን ጠበቅ አርገሺ ጠይቂ

  • @SolianaTewahido
    @SolianaTewahido Před rokem +13

    በጣም ነው የሚመሳሰሉት እግዚአብሔር መንገድ አለው እንኳን አገናኛችሁ❤❤❤

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před rokem +1

      በጣም ይመሳሰላሉ ግን እሷ እንዴት ቤተሰቦቹን ልታዉቅ አልቻለችም??

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 Před rokem +1

    ወንድም አለም ይቅናህ ቤተሰቦችህን አግተህ ደስታህ እጥፍ ድርብ ይሁን!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před rokem +5

    ኮከበ ፅብሃ ስትል ስንሰማ እጅግ በጣም ቀላል እንደሆነ ነው የአንተ ጉዳይ በሚቀጥለው ቤተሰቦችህን በሙሉ አግኝተህ ለመገናኘት ያብቃን ወንድምህ ን ማጣትህ እጅግ በጣም ያሳዝናል ነገር ግን መሰል እህትህን እንዳገኝህ ቁጠር የአክስትህ ወይም የአጎትህን የልጅ ልጅ በማግኘትህ እንኳን ደስ ያልህ ደስታህን ሙሉ ያድርግልህ አንተን የመሰለ ሰው አለ አዲስ አበባ አማኑኤል ይባላል

  • @senayteyasu3588
    @senayteyasu3588 Před rokem +1

    መሲ ምርጥ ሰው ለብዙ ሰው መሰረት ነሽ የኔ ቆንጆ ስምሽ እና የአባትሽ ስም መልእክት አለው ረጅም እድሜና ጤና እምኝላችዋለው

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +33

    የፊታቸው ገጽታ ግን በደንብ ይመሳሰላል ይሄ የማንነት ጥያቄ የሚባለው ነገር መልስ ካላገኘ እጅግ በጣም ከባድ ነው ወንድሜ የሞተውን ወንድምህን ነፍሱን ይማር አንተንም ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ እግዚአብሔር ቸር ያሰማን

    • @tsegaelias4373
      @tsegaelias4373 Před rokem +2

      Awo Enatena Abatewa DNN madreg alebachew .Bedemb new mimesaselo

    • @Tube-lf3sr
      @Tube-lf3sr Před rokem +3

      መልካቸው አንድ አይነት ናቸው

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před rokem +8

    ይሄንን መልአክ የመሰለ ሸበላ ማነዉ ለጉዲፈቻ የሰጠዉ በፈጣሪ?? ዘመድ ወዳጅ ያብዛልህ የእኔ ልጅ!!

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před rokem +1

    ትመሳሰላላችው የቀሩትን ዘመዶቹን እንዲያገኝ እግዚአብሔር ይርዳው🙏

  • @SalamSalam-mt3ds
    @SalamSalam-mt3ds Před rokem +8

    መሲ ጀግና ነሽ እርጋታሽ ደስ ይላል መዶንያለም ይባርክሽ

  • @woinshetabera
    @woinshetabera Před rokem +2

    So heart broken to loose your older brother in this young age😢R.I.P Hope you will get soon your family😊good luck bro

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 Před rokem +1

    አሜሪካ አገር ውስጥ የተልመደ የመጣ ነገር ነው ,በጣም ነው የሚመስሉት አፉቸው አካባቢ በጣም ደስ ይላል👍

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před rokem +4

    አለምዬ በጣም ትመሳሰላላችሁ እግዚአብሔር ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ🙏

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před rokem +5

    ውይ የኔ ጌታ እግዙአብሄር ይርዳህ መስየ አንቺ መልካም ሰው ይቀነዋል በየእምነታችን እንፀልይላቸው ሌላ ምን ይባላል🙏🏾🙏🏽🌹♥️🌹♥️

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 Před rokem +2

    እህታችን ወንድሜ ነዉ
    ብትይም እዉነት ነዉ የምበለዉ በጣም ነዉ የምትመሳሰሉት አንድ ቤት ዉስጥ። ተወልዶ እንኳን እንደዝህ አይመሠሰልም ለእሱ
    በጣም ደስ ብሎኛል
    😅😅

  • @jamila8885
    @jamila8885 Před rokem +11

    በጣም ይመሳሰላሉ

  • @meserettadese8950
    @meserettadese8950 Před rokem

    በጣም ይመሰሰላሉ እግዚአብሄር ይረዳሀል ሚሲ አለምፀሀይ ጌታ ይባርካችሁ

  • @omabdhellaham2722
    @omabdhellaham2722 Před rokem +3

    ይገርማል አዎ በጣም ይመስልሻል አላህ ያገናኝህ የኔ ልጅ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před rokem +5

    ይህ ልጅ ቤተሰቡን ለማገኘት ቀላል ነው ለምን አያቱ ተቸግረው ለድርጅት የሰጡት መቸምጎረቤት ያቃል እና እባካችሁ ተባበሩት

  • @kedist1978
    @kedist1978 Před rokem +9

    They look like a mother and son amazing

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před rokem +3

    በጣም ነው የምትመሳሰሉት እንኳንም ተገናኛችሁ እግዚአብሔር ደግሞ እናትና አባትህን ያገናኝህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ደስተኛ ሆነህ ለማየት ያብቃን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤መሲዬ የኔ ምርጥ ኢትዬጵያዊት እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይጠብቅሽ ኑሪልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdhdhwhehhehs5302
    @hdhdhwhehhehs5302 Před rokem +1

    እግዚር ይርዳህ ታገኛቸዋለህ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před rokem +1

    ወላ ሁሉ ይመሳሰላሉ ሰው እንደሌለው ይህን ያህል
    ጥዜውን በማለፉ ቤያሳዝንም ዘመድ በማግአቱ ደስ ብሎኛል

  • @saronzakaryas1111
    @saronzakaryas1111 Před rokem +1

    በጠም ነው ሚመሰሰሉ ቀር ዘመዶችህም እግዚአብሔር በሰላም ያገነኛችሁ

  • @zed2899
    @zed2899 Před rokem +2

    እግዚአብሔር የመጨረሻ ልብህን የሚያሳርፍ ነገር ያሰማህ ወንድሜ

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 Před rokem +1

    አረ በጣም ይመሳሰላሉ በእውነት ደግሞ በስስት ነው የሚያያት ኡፍ አንድ ያለህን ወንድምህን ማጣትህ ያሳዝናል እኔ እነኳን ሲቃ ያዘኝ በስመአም😢😢😢

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem +2

    ❤እግዚአብሔር ያገኛኝክ መልካም እድል ወንድሜ

  • @beletechyoseph2650
    @beletechyoseph2650 Před rokem +2

    መሴዪ ቦረና ቤተሰቦቸ አሉ ግን እኔ የተወለድኩት ሳይንት ነው ያደግሁ አአ ነው ብዙውን እድሜይን አሜሪካ ነው ግን የቦረና ሰዎች ይተዋወቃሉ ከተመልካች የሜያውቃቸው አይጠፋም good luck, brother

  • @getealamdew1632
    @getealamdew1632 Před rokem +4

    በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏🏿🙏🏿

  • @tersite858
    @tersite858 Před rokem +4

    የሰው መመሳሰል ይባላል ! የእውነት መመሳሰል ይደንቃል!
    ትልልቅ ሽማግሌዎቹን ዘመዶቻችሁን መረጃ አይናቅም ደጋግመሽ ጠይቂ አንድ ሰው እንኳን አይጠፋም ርቆ የሔደ ዘመድ አይጠፋም

  • @shwalemregaza7370
    @shwalemregaza7370 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ጌታ

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 Před rokem +1

    ሲአሳዝን የኔ ጌታ

  • @user-me5qj7jm2p
    @user-me5qj7jm2p Před rokem +1

    እንዲ አለምዬ እንካን ደስ አለሽ

  • @aberashalemu600
    @aberashalemu600 Před rokem +1

    ይመስለኛል በጣም ቅርብ ዝምድና ቢኖራችሁ ነው የተመሣሠላችሁት እግዛብሔር
    ዘመዶችህን ያገናኝህ

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ያገናኝክ ወንድሜ ሞቶል ሲል በጣም ነው ያሳዘነኝ እግዚአብሔር ነብሱን ይማረው

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 Před rokem +2

    እንደሚያገኛቸው ይሰማኛል ፎቶ ግራፍና ስም ካለ ትልቅ ተስፋ አለው ።

  • @user-pg1qj2ws3n
    @user-pg1qj2ws3n Před rokem +1

    Meseret bezu you are the best person ever and keep it up the good work you are doing god be with you 😊

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm Před rokem +2

    ድንግል ማሪያም ታቃለች ዘመዶችህን ታገኛለህ እግዝእብሕር ያሳካልህ

  • @tigistdmk5728
    @tigistdmk5728 Před rokem +2

    በጣም በጣም ይመሳሰላሉ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @user-zy4fm4rs5e
    @user-zy4fm4rs5e Před rokem +3

    በጣም ነው የሚመሳሰሉት

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před rokem +4

    ወይኔ ሙሉሽ ዋውው አለምፀሃይ እንዴት እንደደነገጥኩ ሳይሽ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ወንድም ስላገኘሽ።

  • @almazmissgina560
    @almazmissgina560 Před rokem +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda5966 Před rokem +7

    መሲ አንች በጣም እድለኝ ነሽ ይሄ ልጅም
    ባንች መንገድ እንደሚያገኝቸው አልጠራጠርም

  • @genetakilas7098
    @genetakilas7098 Před rokem +1

    Ygermal bedemb new yemimeslut Afashew akebabi Ena afinsaw akebabi ❤🌹 ❤
    Egzabiher kante gar yhun🙏

  • @user-mx1ri4ne8p
    @user-mx1ri4ne8p Před rokem +3

    መሲዬ ሰወድድሽ ውዴ ❤❤

  • @mulufeker2859
    @mulufeker2859 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ያግዝህ

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Před rokem +8

    Technology is a great tool, amazing history, and hopefully, he will find his father good luck. 👍

  • @abebawoyesa1940
    @abebawoyesa1940 Před rokem +2

    የሚገርመው በጣም ይመሳሰላሉ

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 Před rokem +4

    በጣም ነው የሚመሣሠሉት

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Před rokem +1

    ውይ መሲ እኔእንጃ መልካቸው ራሱ ግን በጣም ይምሳሰላል በተለይ ከጎን ጎን ሲቀመጡ ግን የቅርብ እኳ ነው ሰከንድ ከዝን ከተባል!!

  • @efratahaile3560
    @efratahaile3560 Před rokem +1

    ሙልዬ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ይመስልሻል ይገርማል

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před rokem +1

    ይመሳሰላል❤❤❤ የእግዚአብሔር ስራ

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před rokem +2

    ፈጣሪ ይርዳህ ።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem +1

    ልዩ ነዉ❤ እጅግ ደስ ይላል❤❤❤

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Před rokem +1

    አር መሴ ይህ ልጅ አንቸንም የመሰላል የኔ ወንድም ፈጣሪ ይረዳህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +2

    ይመሳሰላሉ

  • @samrawitstegay5376
    @samrawitstegay5376 Před rokem +4

    መልካቸው በጣም ይመሳሰላሉ

  • @medhanitkotu8473
    @medhanitkotu8473 Před rokem +1

    በጣም. ይመሳሰላሉ

  • @shwalemregaza7370
    @shwalemregaza7370 Před rokem

    መስዬ መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘር ይባረክ

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před rokem

    መሲ እግዚአብሔር ይባርካሺ መልካም ስራ ትልቅቦታ ትደርሻለሺ መሲ ቤተሰብሺ ይባረክ

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j Před rokem +1

    መስየ እኒህ ሰወች ትክክለኛ በተሰቦች ናቸዉ በፊታቸዉ ከንፈራቸዉ አረ ሁሉ ነገራቸዉ ልዮነት የላቸዉም እና መስ በደንብ እያቸዉ ግን በበለጠ ደግሞ ከአለምፅሐይ ጋር ዲኤንኤን ቢያደርጉ የበለጠ ቅርብ ይሆናሉየ እገምታለሁ❤

    • @alemtsehaymengistu4905
      @alemtsehaymengistu4905 Před rokem

      DNA adregen yetegenagnenew eko

    • @rahwa138
      @rahwa138 Před rokem

      DNA ke lijua gar new. S

    • @alemtsehaymengistu4905
      @alemtsehaymengistu4905 Před rokem +1

      Both my son and me took the DNA test. He matched both of us.

    • @rahwa138
      @rahwa138 Před rokem +2

      @alemtsehaymengistu4905 ahh, I see. Thanks for replying. I hope he finds his immediate family. You look so much alike, by the way

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 5 měsíci

      ልጁ የተወለደበት አካባቢን👈
      እዛ አካባቢ ማን ሊኖር ከዘመድ እንደሚችል👈
      ከቅርብ ዘመዶችሽ በመስጠትና ሌሎችም ነገሮችን ቁጭ ብሎ ካልኩሌት በማድረግ ብዙ ነገር ማወቅ ይቻላል።👈
      አሁን ምን ላይ ደረሳችሁ???

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před rokem +1

    ይመሳሰላሉ🙏❤💖🇪🇹

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪም ከቤተሰቦችክም ጋር በሰላም ያገናኝክ

  • @efratahaile3560
    @efratahaile3560 Před rokem

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ

  • @genetregassa5880
    @genetregassa5880 Před rokem +2

    በጣም ነው የሚመሳሰሉት እስዋ ማንን እንደምትመስል ታቃለች ቀላል ነው ዝምድናቸው ከአባቱ በኩል ይመስለኛል በእናቱ በኩል አይመስልም እንደሚመስለኝ እናቱ ሰው ቤት እየሰራች ከአሰሪዋ የወለደችው ይመስለኛል እንዳይታወቅ ስለሚፈልጉ የስንቱ ልጅ እንደዚህ ዋጋ ያስከፍሉታል እስዋም ብትሆን በደንብ ታቃለች መናገር ስላልፈለገች ነው እንጂ ብቻ እግዚአብሔር ይቅናህ

    • @tsiadnew7675
      @tsiadnew7675 Před rokem

      Eso enaton new yemitmeslew Bitak mn yasdebikatal

  • @user-pc6nj5ij8f
    @user-pc6nj5ij8f Před 11 měsíci

    በጣም ነው የሚመሳሰሉት ❤❤

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Před rokem +2

    ቤተሰብሽን ጠበቅ አርገሽ ጠይቂ ዲኤን ይሱጡ ምን አልባት አጎቶ አክስቶች. ቤተሰብሽ ውስጥ ነው በጣም ትመሳሰላላችሁ

  • @RGChannel520
    @RGChannel520 Před rokem +1

    Egezabehar yiredachu amen 🙏

  • @Alem844
    @Alem844 Před rokem +1

    መድሃኒያለም ይርዳህ🙏

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před rokem +1

    ፈጣሪ ይርዳክ

  • @beletechyoseph2650
    @beletechyoseph2650 Před rokem +1

    ደሴ ያጠያይቅ ብዙ የቦረና ሰው እርስ በርሱ ይተዋወቃል

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev Před rokem +1

    ሀቂቃ የኛ ሀበሻ በጣም ከባዲ ነው ልጁን ላሣዳጊ መሥጠት ልጂ ጥሎ መሂዲ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @BeziBe
    @BeziBe Před rokem

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @HhhHhh-kf2xb
    @HhhHhh-kf2xb Před rokem +1

    ድንግል እመቤቴ ትረዳሃለቸ ወንድሜ

  • @arsamaliga2910
    @arsamaliga2910 Před rokem +3

    በሰማም በጣም ነው የምትመሳሰሉት ኧረ አጣሪ በደብ እህትየ ዘመድማ ናችሁ ታናሽ ወድምሽ ነው የሚመስለው

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 Před rokem +1

    Oh my God ,They look like each other!

  • @SofiSofi-bg7qn
    @SofiSofi-bg7qn Před rokem +1

    በጣም በጣም ነውየሚመሳሰለት

  • @almir692
    @almir692 Před rokem

    እግዚአብሔር ይርዳው ከቤተሰቦቹ ጋ ድንግል ማርያም ታገናኘው ሁለቱ ግን በጣም ይመሳሰላሉ

  • @shewayewerede1900
    @shewayewerede1900 Před rokem +1

    Alemthay our diamond 💎 ✨️ Heart we love you 😍 congratulations Yonas and Alemthay. It's so inspiring story. God bless you all.

  • @efratahaile3560
    @efratahaile3560 Před rokem +1

    ሙልዬ ሳይሽ በጣም ደነገጥኩ ግን ❤❤

  • @gihi2885
    @gihi2885 Před rokem +1

    በጣም ይመሥሰላሉ

  • @askalandargie9750
    @askalandargie9750 Před rokem +10

    መልካቸዉ ይመሳሰላል

  • @user-lp7ib1mq1j
    @user-lp7ib1mq1j Před měsícem

    ግን እኮ በጣም ያመሳሰላሉ ❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před rokem +1

    እናት ህፃናት ልጆቿን ጥላ አትሙት እናት የሌለው ልጅ ይበተናል ብትኖር ኖሮ ተቸግራም ቢሆንታሳድጋቸው ነበር ከወንድሙ ጋርም ተለያይተው ማደጋቸውም ትልቁን ሊጎዳው ይችላል እድሜው ከፍ ስለሚል ለዚህም ይሆናል በአጭሩ የተቀጨው እግዚአብሔር የቀሩትን ያገናኘው

  • @memberekidane9096
    @memberekidane9096 Před rokem +3

    Is so amazing she looks like you

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Před rokem

    መሰይ የእኔ ቆንጆ የጥሩ ቤተሰብ ልጅ ነሸ የመቅድ የመሰረት ሌሎችን እረሳኋቸው አንድ አካባቢ ነበርን ሻሼ ተባረክ🙏

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 Před rokem

      መሲ የሻሸመኔ ልጅ ናት?

  • @yetmworkjagema9467
    @yetmworkjagema9467 Před rokem +1

    ❤በጣም ይመሳሰላሉ

  • @HhhHhh-kf2xb
    @HhhHhh-kf2xb Před rokem +3

    እኔምለወ በቴሰብ ከሆነች ቦረና ያሉ ቤተሰብ ካለ ትጠያይቅ

  • @alemejiju143
    @alemejiju143 Před rokem

    በጣም ይመስልሻል

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392 Před rokem +3

    ይማስላሉ ይገርማል ።

  • @medhanitlema717
    @medhanitlema717 Před rokem +1

    በእዉነት የገርማል ይመሳሰላሉ

  • @hirutnegash6903
    @hirutnegash6903 Před rokem +1

    መልካችሁ በጣም ይመሳሰላል❤

  • @mercyyenet7448
    @mercyyenet7448 Před rokem +1

    Omg they look like mother and son!!