የአዜብ አባት አሜሪካ ተገኘ! በፎቶ ማቀው አባቴን ድምፅ ሰማሁ! Ethiopia | EthioInfo.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 06. 2023
  • Follow us also on
    Subscribe @OfficialEthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

Komentáře • 70

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በጣም ነዉ የሚመሳሰሉት አባት እና ልጅ

  • @negashakele4873
    @negashakele4873 Před rokem +5

    እንኳን አባትሽን ለማግኜት እግዚአብሔር እረዳሽ አክስትሽንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካት

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Před rokem +4

    እህቴ እንኳን ደስ አለሽ አንችስ በፎቶ ብቻ ብታውቂውም አሁን ግን አገኘሽውእኔ ግን በፎቶ እንኳን አላውቀውም አባቴን አላውቀውም ያደኩት ከአያት ጋር ነው ተመስገን ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před rokem +4

    አዜብ እንኳን ደሰ አለሸ ባይበላ ባይጠጣ ባይገባ ከቤት ከደጃፍ ሲቀመጥ ደሰ ይላል አባት አባት ኩራት ነው

  • @tejegessese3695
    @tejegessese3695 Před rokem +8

    አዜብ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆነጆ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እንካን ደስ አላት❤

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @tgzeleke2150
    @tgzeleke2150 Před rokem +4

    እንኮን ጀስ አላቹሁ ተመስገን

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před rokem +5

    በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ

  • @kalkidantessema7993
    @kalkidantessema7993 Před rokem +4

    እንክዋን ደስ ያላችሁ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před rokem +4

    አዜብ እኳን ደስስስስስስስ ያለሽ ❤❤❤

  • @user-sv1bw7mn8v
    @user-sv1bw7mn8v Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @aazz2412
    @aazz2412 Před rokem +6

    እኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @ontheway7089
    @ontheway7089 Před rokem +4

    እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Před rokem +6

    ፈጣሪ ይመስገን

  • @-zedye
    @-zedye Před rokem +5

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 🌹

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před rokem +6

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እኳን አገኘሺው አባትሽን❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před rokem +6

    God is good all the time. Congratulations to you all 👏🏼 🙏 👍 ❤

  • @user-yl5ce5xh9s
    @user-yl5ce5xh9s Před rokem

    አዜብየ የኔ ቆንዶ ባላውቅሽም ያንች ደስታ የኔም ደስታ ነው ምክኔያቱም የሰው ልጅ ተከፍቶ ማየት አልወድም እንደሰውኛ ስናስብ

  • @HawawwwHawawww
    @HawawwwHawawww Před rokem +3

    እንኳን ደስ አለሽ አዜብ💐💐💐💐💐

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 Před rokem +3

    እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před rokem +2

    ሰላም እጅግ በጣም ደስ ይላል አዜብ እንኳን ደስ አለሸ ያልሞተ ሰው ይገናኛል ክብር ምሰጋና ይግባው ለፈጣሪ ለእግዚአብሔር የእኔም እህት አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህን ብናገኛት አዜብ በአጠቃላይ እንኳን ደስ አለሸ ትልቅ ደሰታ ነው የማንነት ጥያቄሸና እንባሸ ታብሶልሻል አሁንም በድጋሜ እንኳን እንኳን ደስ አለሸ አዜብ

  • @BelnLove7164
    @BelnLove7164 Před rokem

    እኔንም አባቴን ብታገናኙኝ ደስ ይለኛል ስሙ ፍቃደ በለው የባላል እሚኖረው አሜሪካን ነው አሁን እኔ 32 አመት ሆኖኛል ግን ላገኘው አልቻልኩም ጓደኞቹ በፊት አገኛቸው ነበር እና እነሱም አሜሪካን እደሚኖር ይነግሩኝ ነበር እናቴም እዛ ነው የሚኖረው ትለኛለች እባካች ብታገናኙኝ

  • @godislove5271
    @godislove5271 Před rokem +6

    Congratulations ❤

  • @mawaysh
    @mawaysh Před rokem +1

    እንኳን ደሥ ያለሽ ፈጣሪ ያገናኘሽ እህታችን ደምሩኝ ቤተሰብ የሰው ደሥታ የሜሥደሥተው

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před rokem +4

    ❤❤❤እንኳን ደስ ያለሽ❤❤

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Před rokem +9

    እሄንን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ወድሜን 23 ዓሜት ፈልጉልኝ በፈጠራቹ ስሙ ጋሻዉን ገዛሀኝ ይባላል የተወለዴዉ ምዛን ፔፒ ልዩ ስሙ ዝንክ ቄበሌ ድንግ ኑስ ነዉ እኔ እህቱ አያልነሽ ገዛሀኝ እባላለዉ ከዱባ 😢 😢

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 Před rokem +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ መሰረት በዙን ስልክ ደውለሽ አነጋግሪያት ልትረዳሽ ትችላለች

    • @rosarosa9032
      @rosarosa9032 Před rokem

      @@jesusloveyou5996 እሽ አሜሰግናለዉ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před rokem +2

      Allah yirdash

    • @rosarosa9032
      @rosarosa9032 Před rokem

      @@nejatali7088 አሜን አሜንንንን

    • @dadcool1199
      @dadcool1199 Před rokem +1

      Egzhaber yirdash 🤲🙏
      be ethio info lay kirebe.

  • @user-zy5vo6wt9i
    @user-zy5vo6wt9i Před rokem +1

    እኔም ኣባቴ ባገኘውት 😢😢

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 Před rokem +9

    በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ በመቀጠል ኤሊያስ የት ጠፋ

    • @abebssisay7271
      @abebssisay7271 Před rokem

      የእራሱ you tube ከፍቶል እርገጠኛ ነኝ

    • @biranacom7761
      @biranacom7761 Před rokem

      ኤልያስን Gize Media 1974 ብላችሁ ብትገቡ ታገኙታላችሁ።

  • @amineam3568
    @amineam3568 Před rokem +2

    እካንፈጣሪረዳሽ😢😢😢እኔአባቴሞቴ እርር

  • @meye1988
    @meye1988 Před rokem +2

    በጣም ነበር ያስለቀሰችኝእንኳን ደስስስስ ያለሽ,,ኤሊያስ የት ሄደ

    • @biranacom7761
      @biranacom7761 Před rokem

      ኤልያስን Gize Media 1974 ብላችሁ ብትገቡ ታገኙታላችሁ።

  • @lemlem5344
    @lemlem5344 Před rokem +1

    ♥️♥️♥️

  • @MuhammadEbrie-lm4vd
    @MuhammadEbrie-lm4vd Před rokem +3

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aazz2412
    @aazz2412 Před rokem +9

    ኤልያስ በሰላም ነዉ የጠፋዉ ኧረ ንገሩን ተመልካች ያስባል

    • @abebssisay7271
      @abebssisay7271 Před rokem

      የእራሱ You tube ከፍቶል

    • @AD-ty4eo
      @AD-ty4eo Před rokem

      His CZcams is Gize Media

    • @biranacom7761
      @biranacom7761 Před rokem +1

      ኤልያስን Gize Media 1974 ብላችሁ ብትገቡ ታገኙታላችሁ። pls ቤተሰብ በመሆን እናበርታው።

  • @yeshewalulsisay4790
    @yeshewalulsisay4790 Před rokem

    Where is Elias Degenet???

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 Před rokem +2

    Enkuwan dese alesh

  • @heywet
    @heywet Před rokem

    Ye Abesha wenden abat belachew setfelegu yegermegnal!

  • @LidyaLidya-fk8nq
    @LidyaLidya-fk8nq Před rokem

    ጆሮዬን አሳመ ሙኝ

  • @user-cn6nl4px9h
    @user-cn6nl4px9h Před rokem +2

    temesgen enkuan des alachu

    • @biranacom7761
      @biranacom7761 Před rokem

      ኤልያስን Gize Media 1974 ብላችሁ ብትገቡ ታገኙታላችሁ።

  • @user-cn6nl4px9h
    @user-cn6nl4px9h Před rokem +6

    elias yet tefa ere be mariam

    • @biranacom7761
      @biranacom7761 Před rokem +1

      ኤልያስን Gize Media 1974 ብላችሁ ብትገቡ ታገኙታላችሁ።

    • @user-cn6nl4px9h
      @user-cn6nl4px9h Před rokem

      @@biranacom7761 ohhh thank you ma dear
      wushet gen fetari yefrdbeal or yeferdbeshal

    • @user-cn6nl4px9h
      @user-cn6nl4px9h Před rokem

      thank you so much God blessd you

    • @biranacom7761
      @biranacom7761 Před rokem +1

      @user-cn6nl4px9h
      እውነቴን እኮ ነው።ይሄን ሚዲያ ከለቀቀ ቆየ እኮ።ጎጆ አዋጡኝ ችራሴን ልቻል ብሎ Gize Media1974 ብሎ መጥቷል።
      ኢትዮ ኢንፎዎች ግን ደብቀውናል።

    • @user-cn6nl4px9h
      @user-cn6nl4px9h Před rokem

      @@biranacom7761 agegewet thank you

  • @awoke9283
    @awoke9283 Před rokem +1

    ኤልያስ የት ጎበዝ ጋዜጠኛ

  • @destata7749
    @destata7749 Před rokem

    ኢሳይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ

  • @fekrayenealem
    @fekrayenealem Před rokem +2

    አይ ወንድ ክፉ ናችሁ ወልዳችሁ ክዳችሁ ትቀመጡና ልጆቹን እናት አፈር በልታ ደም ተፍታ አሳድጋ ስራ ይዘው ሲመቻቸው አይተው አለን ይላሉ ለመብላት የአባት ፍቅር እኮ አዝሎ ሲያሳድግ ነው የሚያምረው በየቦታው እየወለደ ማንጠባጠብ ነው የምትወድት ውሾች😂😂😂

  • @muluemebetbeyene7568
    @muluemebetbeyene7568 Před rokem +4

    ኤልያስ ጠፋ በሰላም ነው?

    • @biranacom7761
      @biranacom7761 Před rokem +2

      ኤልያስን Gize Media 1974 ብላችሁ ብትገቡ ታገኙታላችሁ።

    • @yeshibekele7983
      @yeshibekele7983 Před rokem

      Good question!!

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před rokem +4

    እንካን ደስ አላችሁ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před rokem

    Congratulations ❤