ከ15 አመት በኋላ አባት መልስ ሰጠ! ያልተፈታው እንቆቅልሽ ክፍል 1 Ethiopia | EthioInfo.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 06. 2022
  • Follow us also on
    Subscribe @EthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

Komentáře • 503

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Před 2 lety +115

    እንደበግ ለታረዱት ሰዎች ድምፅ ሁኑ በወለጋ ኡፍ ባለሚድያዎች እባካችሁ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před 2 lety

      ምን አይነት ሜሴጅ ነው ኮመንቱ ስለልጅትዋ ነው ስለማነው?

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 Před 2 lety

      ምን አልሽ ስርዓት አድርጊ ያ ሁሉ ትግራዋይ የጨፈጨፋችሁት ነብስ አይደለም ???ነው አንቺና ዘመዶችሽ ስትጨፈጭፉ ጽድቅ ነው አይደል ???ገና ምን አይተሽ ገና ይቀጥላል ።ድል ለብልጽግና ለናንተምአድኃኒት ነው ።

  • @amarche5385
    @amarche5385 Před 2 lety +49

    አባትየው እውነቱን አወጣ በሴትልጅ አትጫወት እናት እናት ነች !!!

  • @Kitchen884
    @Kitchen884 Před 2 lety +14

    የደበቀዉ እዉነት አለ, ጥሩ ያልሆነ እዉነት. እግዚአብሔር ቀላሉን ያሰማሽ

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 Před 2 lety +75

    እኔ በጣም ደክሞኛል ልጄ እውነት በሄወት አለሽ እሮትዬ እባክሽ ካለሽ አግኝኝ በጣም የማታውቂው ነገር አለ እኔ ሲቀባበሎሽ አላየሁም እኔ ለምኜ አሳድግሽ ነበር ልጄን አገናኚኝ 😭😭🤔

    • @hiwetbehayilu5678
      @hiwetbehayilu5678 Před 2 lety +5

      አይዞሽ እማ

    • @bitubitu2374
      @bitubitu2374 Před 2 lety

      😭😭😭😭

    • @amarche5385
      @amarche5385 Před 2 lety +5

      ዘብር ገብሬኤል ተሳይ መልስ ይስጥሻል የእውነት ነው የምልሽ አልቅስሽ ንገሬው እውነቱ ይወጣልሻል

    • @ayngedadessie7076
      @ayngedadessie7076 Před 2 lety

      የድንግል ልጅ ቸሩ መዳህኒትአለም ያገናኝሽ ሰውየው ግን Stupid ነው

    • @meronyigzaw1088
      @meronyigzaw1088 Před 2 lety

      አይዞሸ ጌታ መልካም ነው

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 Před 2 lety +15

    በጣም ቀልደኛ ነው እናት መሆኗን ረስቷል የኔ ቆንጆ በህግ ጠየቀው

  • @hayatghaith2405
    @hayatghaith2405 Před 2 lety +57

    እባካችሁ መልካም ስትሰሩ ነው ማውካችሁ 😭😭😭እኛ በሰደት የምንኖረው ጭንቂላታቸን እረፍት ዓጣ
    ፍትህ ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹ህዝብ ፍትህ ፍትህ

  • @mehirtabera1863
    @mehirtabera1863 Před 2 lety +29

    የደበቀው እውነት አለ ምስሬ ይሄ ሃላፊነት የጎደለው እሱን ብሎ አባት መጨረሻውን እንይ በህግ ሊጠየቅ ይገባል ፍትህ ፍትህ

  • @saronmisgina3788
    @saronmisgina3788 Před 2 lety +27

    እናት እና ልጂ ምንም ቢሆን ማገናኘት አለበት አይዞሽ የኔ እናት አቤት የናት መከራ

  • @yayeshminal6219
    @yayeshminal6219 Před 2 lety +57

    በግፉ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ እባካችሁ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከልጅሽ ያገናኝሽ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před 2 lety +1

      ተባረክ፤yኔ፤ማሬ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před 2 lety +1

      yዳሀ፤ወገን፤አተነህ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před 2 lety +1

      yዳሀ፤ወገን፤አተነህ

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 Před 2 lety

      ምን አልሽ ስርዓት አድርጊ ያ ሁሉ ትግራዋይ የጨፈጨፋችሁት ነብስ አይደለም ???ነው አንቺና ዘመዶችሽ ስትጨፈጭፉ ጽድቅ ነው አይደል ???ገና ምን አይተሽ ገና ይቀጥላል ።ድል ለብልጽግና ለናንተምአድኃኒት ነውን ።

    • @urgiyewaketa780
      @urgiyewaketa780 Před 2 lety

      P1lppppppppppppp00
      You can 000000000000007j
      9

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 Před 2 lety +9

    ልብ.ይነካል.የወለደ.ያውቀዋል.እባክህ.አቶ.ዮናስ.ልጅና.እናትን.አገናኝ.ይከብዳል💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n Před 2 lety +49

    ፍት ወለጋ ላይ ላለቁት ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ ፍት ፍት ፍት

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 Před 2 lety

      ምን አልሽ ስርዓት አድርጊ ያ ሁሉ ትግራዋይ የጨፈጨፋችሁት ነብስ አይደለም ???ነው አንቺና ዘመዶችሽ ስትጨፈጭፉ ጽድቅ ነው አይደል ???ገና ምን አይተሽ ገና ይቀጥላል ።ድል ለብልጽግና ለናንተምአድኃኒት ነውን ።

    • @ethopiakwt1697
      @ethopiakwt1697 Před 2 lety +1

      ማን ይሰማናል እኛን

  • @marrygemesekel8104
    @marrygemesekel8104 Před 2 lety +15

    ይሄ ወንጀል ነው እኮ አነዚ የተማረን ነን የሚሉ ሰዎች ጭቅላታቸው አይሰራም

    • @tinamedia1719
      @tinamedia1719 Před 2 lety

      የምስራች ዮናስ አዘዘ በተለያዩ ሚዲያ ላይ የሰራ አንጋፋ ጋዜጠኛ ሲሆን በአሁኑ ሰአት ሱፐር ስፖርት ወይም ዲስትቪ ላይ እየሰራ የሚገኝ የስፖርት ጋዜጠኛ ሲሆን ግላዊ ባህሪውም ቁጡ፤ ውሸታም እና ግልፍተኛ ሲሆን ምናልባት ሚስት አግብቶ ልጅ ስለወለደ ሚስቱ ለምናው እሺ ካለ እንጂ ባህሪው አስቸጋሪ ውሸታም ቁጡ ነው:: አለች እያለ ሲያጨበረብርሽ ስለነበር ሚስቱ ትጠይቀው አለበለዚያ በህግ ይጠየቅ ያሾፍብሻል እሱ እውነቱን አይናገርም::

    • @user-bs2rg2xz9o
      @user-bs2rg2xz9o Před 2 lety

      በጣም አይገርምም ከተማረ ሠዉ የማይጠበቅነዉ የሚያረጉት

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 Před 2 lety +3

    የእኔ እህት አታልቅሽ እውነቱ ያለው ከአባቷ ዮናስ ጋር ነው ፈጣሪ የውስጥሽን አይቶ እውነቱን ገልጦ ያሳይሽ እንባሽ ታብሶ ፈጣሪ በድጋሚ በደስታ ያሳየን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety +64

    ፍትህ ከፈጣሪ እጠብቃለን
    ፍትትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻችን

    • @yohannes9450
      @yohannes9450 Před rokem

      Go and report to police...this is criminal..

  • @birkeedajura9864
    @birkeedajura9864 Před 2 lety +4

    በህግ ይታይላቸው ሰውን ያህል ነገር እንደ ቡችላ የለችም አላቅም

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 Před 2 lety +7

    ይህየማይመስል ነገር ነው ለመፍረድ ብዬ ሳይሆን ግን እንዳትረብሻት ነው ጎበዝ ተማሪ ስለሆነች ነው እያለኝ ሳላያት እመለሳለሁ ስትል የፈለገ ቢሆን ልጆ እኮ ናት እንዴት አላያትም ከመጀመርያ ጥፋት አለ ሁለቱም ጋ

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 Před 2 lety +3

    አብዩዝ አድርጓት እንዳይሆን እፈራለሁ። ትክክለኛ አድራሻዋን የማይነግርሽ። ስለሱ ከምትነግሪኝ ኢንፎርሜሽን አእምሮው ጤናማ የሆነ አይመስለኝም።

  • @user-qi9yp8bu5g
    @user-qi9yp8bu5g Před 2 lety +4

    ማማየ አትጨነቅ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር አዋቂ ነው እውነት አሳዘንሽኛ አባት ተብየው ግን ባለጌ ነህ እችን እናት 20 አመት ሙሉ ታስለቅሳታለህ የወለድከው ልጅህ ይካድህ አቦ

  • @JerryYilma
    @JerryYilma Před 2 lety +55

    ምንም ሆነ ምንም የደበቀውን እውነትና ትክክለኛውን ነገር መናገር አለበት

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety +2

    ክፉ ተበቃይ ወንድ ነዉ! ለበጎ ሳይሆን ለመጉዳት! ቢገድል ይገደላል፣ ግን ባልተናነሰ መልኩ የልጁን እናት ሊያቆስል የቻለ ለሰተኛ ጋዜጠኛም ጭምር ነዉ። ይህን የመሰለ ቁስል ሊያድን የሚታገል ባይኖር ኖሮ፣ በተቻለዉ ሁሉ ተመልሳ ልጇን እንደማታገኝ በርቀት ይሄድ ነበር። ሲጋለጥ፣ ሀሰተኛ መከላከያ ሲያቀርብ እንኳ ከራሱ ጋር conflict ነበረዉ።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +6

    እውነቱ ናፈቀኝ በህይወት መጥተው እማማ አስካለ [ አምሳለ ] ተስፋዬ ተገኝተው በአካል ሁኔታውን ከነልጅቱ ቢቀርቡ እና ቢነግሩን አቤት ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ አባትየው እባክህን በፈጠረህ እውነቱን አውጣ አይን ለአይን አገናኛቸው አንተም ተቸግረህ ከሆነ ከተናገርክ መፍትሄ አለው በሽታውን ያልተናገረ መፍትሄ አይገኝለትም እባክህን ጤናህን እግዚአብሔር ይመልስልህ እጅግ በጣም ታሳዝናለህ አሳዘንከኝ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ራራልን ምን አይነት ነገር ነው ምህረት ያድርግላችሁ ገና ልጅ ሁነሽ ስለሆነ ነው የተታለልሽው በይ አርፈሽ ፀልይ ወንድ ልጅ ነው እረስቷል እናት አትረሳም እሱም ብትገኝ ደስተኛ ነው የሚመስለኝ ልዩነቱ እናትና አባት ይህ ነው ተፈጥሮ ፀሎት አድርጊ ሰላም ያገናኘን በቀጣዩ ቪዲዮ ላይ ሩት ትመጣለች አይዞሽ እግዚአብሔር ይችላል !

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 Před 2 lety +1

      ሰብ አርጉኝ።

    • @tinamedia1719
      @tinamedia1719 Před 2 lety

      የምስራች ዮናስ አዘዘ በተለያዩ ሚዲያ ላይ የሰራ አንጋፋ ጋዜጠኛ ሲሆን በአሁኑ ሰአት ሱፐር ስፖርት ወይም ዲስትቪ ላይ እየሰራ የሚገኝ የስፖርት ጋዜጠኛ ሲሆን ግላዊ ባህሪውም ቁጡ፤ ውሸታም እና ግልፍተኛ ሲሆን ምናልባት ሚስት አግብቶ ልጅ ስለወለደ ሚስቱ ለምናው እሺ ካለ እንጂ ባህሪው አስቸጋሪ ውሸታም ቁጡ ነው:: አለች እያለ ሲያጨበረብርሽ ስለነበር ሚስቱ ትጠይቀው አለበለዚያ በህግ ይጠየቅ ያሾፍብሻል እሱ እውነቱን አይናገርም::

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 Před 2 lety

      @@tinamedia1719 ሰብ አርጊኝ

  • @marrygemesekel8104
    @marrygemesekel8104 Před 2 lety +3

    ሚዲያዎች በርቱ በርቱ ሰንት የታፈነ ሰው አለ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před 2 lety +3

    ብቻ በሕይወት ትኑር።።። አንድ ቀን ትገኛለች። የአብዛኛውን ወንዶች ልብ ግን የሰው አይደለም። ምንድነው ያስጨከነው። ፎቶዋ እንኳን የለኝም ይላል እንዴ።

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 Před 2 lety +31

    አቤቱ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ የኔ እናት አይዞሽ ትገናኛላችሁ

    • @mekuanent8744
      @mekuanent8744 Před 2 lety +2

      አሳደገ እኮ የሷ የጣለቻትን ምን ያደርግ

    • @sameraheb4449
      @sameraheb4449 Před 2 lety

      @@mekuanent8744 ምን ማለት ነው የት ነው ያሳደጋት. የጣላበትን ቦታ እውነቱን እማይናገር. ይሄ ለኔ አባት ሊባል አይቻልም. ቢያንስ. ለወላጂ እናት እውነቱን ቢነግራት ጡሩ ነበር። ስንት መልካም አባት በአለበት ይሄን መስማት ይከብዳል.

    • @haniman3990
      @haniman3990 Před 2 lety

      @@mekuanent8744 በምን አወቅሽ ማሳደጉን ለፍርድ ባንቾክል ጥሩነው

    • @meskeremtaye3131
      @meskeremtaye3131 Před 2 lety

      መጀመሪያ ልጅቷን እነሱ ለምን ሰጡት ? አያቷ እንደምንም ማሳደግ ነበረባቸው ዮናስ ምንም ጥፋት የለበትም

    • @user-pe2ms9oo5f
      @user-pe2ms9oo5f Před 2 lety

      @@meskeremtaye3131 ምን ማለት ነው አባት ነው ወይስ አያት ግዴተው ልጅቱን የማሳደግ እረ ምናይነት ፍርድ ነው ወላጅ አባቷ እኮነው በጥርሱ ይዞ ማሳደግ ግዲተው ነው እናትም እደዘው

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 Před 2 lety +6

    አይዞሽ እህት አለም መልካምነትሽ ገንግግርሽ ያስታውቃል እግዚአብሄር ይረዳሻል።

  • @zedethiob2562
    @zedethiob2562 Před 2 lety +2

    አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ደስታን ያብስርሽ

  • @meridbekele4008
    @meridbekele4008 Před 2 lety +5

    ይሄ ሠው ወንጀል ሠርቷል ስለዚህ መፍትሄው ህግና ህግ ብቻ ነው ፡፡ ልጅቷ ላይ ጉዳት አድርሶባት ሊሆን ይችላል ፡፡

    • @hanajebesa7975
      @hanajebesa7975 Před rokem

      እኔም የምለው ይህንን ነው ይሄ ውሸታም ባለጌ ምናልባት አፍኖ አደንዝዞ አስቀምጧት ይሆናል ወይም ጉድፈቻ ሰጥቷታል

  • @tsegayetariku7505
    @tsegayetariku7505 Před 2 lety +4

    ዮኒ ከፋና ጀምሮ የምወደው የስፖርት ጋዜጠኛ ነው በእንደዚህ አይነት መንገድ ባላውቀው ደስ ይለኛል ችግሩንም ይፈታዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ። እናትየው ግን ምን ሆና ነው 18 ዓመታት የት ሆና ነው

    • @titishaethio308
      @titishaethio308 Před 2 lety

      Negerechik eko atrebishot tinish koye eyale ajajalat

    • @ephynow1421
      @ephynow1421 Před 2 lety

      ዮናስ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው።። ወንጀለኛ አባትም ነው።።

  • @fifinegash3816
    @fifinegash3816 Před 2 lety +1

    Elyas tebarek teru setaderg tiru yemlselihal 💞💞💞🙏🙏🙏 Igzabher nurohini yebark

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před rokem +2

    ኢንፎ ሚዲያ እባካችሁ ውጤቱን አሳውቁን

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 Před 2 lety +2

    በጣም ነዉ ምታሳዝነዉ ከመጀመሪያ ለምን ዋሻት የኔ እህት አይዞሽ ጠንክሪ ፈጣሪ ያገናኘሽ

  • @maki4428
    @maki4428 Před 2 lety +1

    ውይ የኔእናት እመብርሃን ከልልጂሺ ታገናኝሺ ኡፍፍፍ ከልጂ መለዬት ከባድነው ህመሙ ፍትህ ሁሌም በግፍ ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻችን

  • @tsionazeze7682
    @tsionazeze7682 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 Před 2 lety +3

    God’s be with you l will pray for you

  • @meserettaddesse6630
    @meserettaddesse6630 Před 2 lety +3

    እኔ ግን ሚመስለኝ ከገዛ ልጁ ጋር ማግጧል ባይ ነኝ ለዚ ይሆናል ሲነቃበት ሀሳቡን ሚቀያይረዉ የሆነ የፈራው ነገርማ አለ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Před rokem

      እናቱዋን፣ካገኝች፣ሚስጥሩ፣እዳይወጣ፣ይሆናል፣እናትየው፣ግን፣ታሳዝናለች

  • @temimaibrahim7179
    @temimaibrahim7179 Před 2 lety +1

    አላህ ጤናሽ ይመልስልሽ ልጅሽንም በጤና በመልካም ሆኔታ ያቅርብልሽ የአላህ ፍቃድ ሆኖ በቅርቡ ያሳይሽ አሚን

  • @salayshtamrat3134
    @salayshtamrat3134 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽና ልጅሽን እንድታገኛት ይሁን

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před 2 lety

    Egziabher yirdash yene konjo ayzon tigegnalech

  • @tadutadu6190
    @tadutadu6190 Před 2 lety +3

    አይዞሽ ፈጠር ይርደሽ

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 Před 2 lety +3

    ምንም ይሁን ምን እናት እናት ናት የደበቀውን አነገር ይናገር ልጇን ያሳያት ካልሆነ በህግ መጠየቅ አለበት ክፋቱ በተማሩት ብሷል እሱን ብሎ ጋዜጠኛ

  • @ejesera
    @ejesera Před 2 lety +1

    ስላም ለሀገሬ

  • @eh9850
    @eh9850 Před 2 lety +4

    አይዞሽ ልጅሽን ታገኚያታለሽ::

  • @meridbekele4008
    @meridbekele4008 Před 2 lety +2

    ፊቱ የጨካኝና የአጭበርባሪ እንዲሁም የበቀለኛ ሠው ይመስላል ፡፡

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Před 2 lety +29

    አዉነቱ ያለዉ አቶ ዮናሰ ገር ነዉ ❗️❗️❗️ፍትህ ለንፁሐን ኢትዮጵያውያን 😢

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 Před 2 lety

      Betkkl liju astlabet ahun esun lemekses stdefr defar nechu

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 Před rokem

      @@jesusking7000 አልገባኝም ?

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 Před rokem

      @@jesusking7000 አዉነቱ አቶ ዮናሰ ጋር የለም አያልክ አንዳይሆን እግዚያብሔር ይመሰገን አትዬ አምሳለን በህይወት ያቆየ አምላክ ከነ ፎቶዉ እዉነት ትመነምናለች አንጂ አትበጠሰም !

  • @user-rq6nd7ri9u
    @user-rq6nd7ri9u Před 2 lety +2

    ዋውውውውው

  • @wengelawitmengesha4838
    @wengelawitmengesha4838 Před 2 lety +2

    እህታችን አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ ምንም አትሆኚ እስፖርት ስር ምግብሽን ጠብቂ ከፍና ዝቅ እንዳይል ተጠንቀቂ ወደ ቬጂ አዘውትሪ በተረፈ ለአምላክሽ ሁሉን ነገር አሳልፈሽ ስጪ አይ ዞን በርቺ

  • @sarashewangizaw9120
    @sarashewangizaw9120 Před 2 lety +20

    I wish I have mother like you. I hope you can meet ur daughter soon

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 Před 2 lety +4

    አይዞሽ አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ ልጅሽን እንደምታገኛት ተስፋ አለኝ ራስሽን ጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 Před 2 lety +1

      ደምሩኝ

    • @mintewabbeyene2864
      @mintewabbeyene2864 Před 2 lety +1

      Leja leja atebeye teleshate hadeshe ahune leja leja atebeye.kadegeche behewala lejeshe mehonwa gebashe.lemene werewereshelete .yadege leje felega.esume tekatelo newe.

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 Před 2 lety

      @@mintewabbeyene2864 sub……sub

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 Před 2 lety +2

    እናትዬ እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ።አባትየው አቶ ዮናስ አዘዘ እባክህ ተረጋጋና አስብበትና ለዚህች ልቧ ለተሠበረባት በሀዘንም ለምታለቅስ ምላሽ ስጣት ።

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Před 2 lety +9

    እኔስ ፈራሁ እንደሚባለው ልጅቷን ሽጧት እንዳይሆን እንጅ 😢 ፈጣሪ ይርዳሽ እማ

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 Před 2 lety +1

      እሷ አለች አይደል እንዴ ጥላት የሄደችው ዛሬ 20 አመት በዋላ ምን ፈልጋ እሺ ለሰው ቀላል ይመሰላል ልጅቷ በትመጣም እመኑኝ ለእናቷ ያለው ፍቅር የላትም እንዴት ጥላዋት ሰለ ልጅ ሳይሆን ሰለ እራሷ ነበር የምትኖረው

    • @user-bs2rg2xz9o
      @user-bs2rg2xz9o Před 2 lety

      @@mekdesjaky871 ተይ አትፍረጂ እናት ነች አያስችላትም አልሰጥ ብሏት ይሆናል

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 Před 2 lety

      @@user-bs2rg2xz9o ታሪኩን መሰማት ጥሩ ነው

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ እደቃልሺ ያርግልሺ አግኛት

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před 2 lety +1

    እግዙአብሔር ይርዳሽ እናቴ የልያስዬ ትለይ አለክ እኮ ምርጥ አባት ነክ አዛኝ

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጋዜጠኛዉ የልቤንምክር መከርሀት መጨረሻላይ

  • @meazaasmare9245
    @meazaasmare9245 Před 2 lety +3

    አባትየው የሚወራሽ በሙሉ ልቦለድ ነው።ሙሉ ለሙሉ ዋሽቶሻል።የሆነ ሊነግርሽ ያልፈለገው ችግር አለ።እናት እያለው እንዴት ለአከራይ ሰጠ።ኸረ እቺ ልጅ ምንሆናነው

  • @comcell819
    @comcell819 Před 2 lety +1

    እንዳትለቂዉ ዬናስን በደብ ያዉቃል ያለችበትን አንቺ አነጋገር ያስታዉቃል እዉነቱ እሱ ጋር ነዉ አይዟሸ መዱአኒያለም በሰላም ያገናኝሽ

  • @negisttelahun6147
    @negisttelahun6147 Před 2 lety +2

    እመብርሀን ትርዳሽ እማ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የእባግዜ😭😭😭😭😭😭

  • @massamo4596
    @massamo4596 Před 2 lety +1

    Bizu gifegna abatoch allu ayzosh ihite geta yiredashal!!

  • @azeberena995
    @azeberena995 Před 2 lety

    Btam yasaznal truneth kelgh ygnagyh egzabher yrdah

  • @betelihemdelelegn7206

    እመቤቴ ልጅሽን በሰላም አገናኝታ እንባሽን ታብስ ደስታሽን ትመልስልስ ምስርዬ ቆንጆ

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Před rokem

    ፈጣሪይርዳሸ

  • @electronics3617
    @electronics3617 Před 2 lety +1

    Pls tolo belu part 2

  • @donatelaezu2242
    @donatelaezu2242 Před 2 lety +2

    Lejesh erasewa alew bela temtalech egezeabehre misanew yeleme ayzosh 🙏🙏

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 Před 2 lety +5

    በመድሃንያለም ወንድሜ ኢትዮ ኢንፎዎች የዚህችን እናት እምባ ብታብሱ ጭንቀቷን ብታወርዱላት ዉሸቱ ቢጋለጥ ፍትህ ናኘ እላለዉ ቢያንስ በህይወት መኖሯ ጤናዋን ይመልሳል በሚዲያ ላይ እየሰራ ልቦናዉ የተበላሸ ያሳዝናል በይቅርታ ልቧን ጠግን እግዚአብሔር ያያል የግፍ ጥርቅማቹ ነው በየጓዳዉ ልብ የምትሰብሩት አንተ ልበ መልካም ጋዛጠኛ በመድሃንያለም ፍትህን አሳየን በናትህ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 2 lety +1

    ኡፍፍፍ እናትስ መቸም ኣታልቅስ ኣይዞሽ

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs Před 2 lety +1

    ያርብ እሩት በህይወትካለች አላህ ያገናኛችሁ ይሄኔ እሷም እናቴ እያለች አይይይይይ

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Před 2 lety +1

    የሚያመካኘው ነገር ሁሉ የሚያስጠላና የሚያሳፍር ነው እንዴ ሰውየው እኮ እናቀዋለን ብልግና ነው ድንግል ማርያም ታገናኝሽ በወለጋ ለማጨፈጨፍት ወገኖች ድምፅ ሁኑልን

  • @senisfamily5411
    @senisfamily5411 Před 2 lety +5

    አገር ውስጥ ሆና እንደዚህ አይጨነቅም ምናልባት ቸግሮት ለጉዲፈቻ ሠጥቶ ነው እንደዚህ ግራ የገባው

    • @walkthewalktalkthetalk6371
      @walkthewalktalkthetalk6371 Před 2 lety

      ያንቺ ግምት ያስኬዳል።ለዚህ ምናልባት ማህበራዊ ጉዳይ ሲባል የነበረው መስርያቤት በ90ዎቹ ማለትም እሱ ለአከራዪኝ ሰጥቻት ሄድኩ ያለበት ወቅት ወላጆቻቸው በ HIV ያጡ ጨቅላ ህፃናት ለ ማደጎ የተለያዩ አገራት ዜጎች የሠጠበት ጊዜ ስለነበረ እንዲያጣሩላት ብትጠይቅ ይሻላታል።

    • @senisfamily5411
      @senisfamily5411 Před 2 lety

      @@walkthewalktalkthetalk6371 ትክክል

  • @woine123
    @woine123 Před rokem +1

    የምስራች የምታሳዝን ልበ ጠንካራ እናት ናት እግዚአብሔር ይርዳት::

  • @yafetabel2474
    @yafetabel2474 Před 2 lety +7

    አቶ ዮናስ የሚድያ ሰው ሁነህ እንደዚህ ቴሌቪዥን በድንጋይ የሆነ ተረትተረት አትናገር ልጅቶን ከንእናቷ ጋር አገናኛት ክፉ ሰው ነህ ሲበዛ።

    • @yohannes9450
      @yohannes9450 Před rokem

      Huge crime...need police investigation...

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 Před 2 lety +2

    ወይ ምን አሁን አንዳንድ ሴጣን የተፀናወታቸዉ አባቶች ለልጆቻቸዉ አያዝኑም የደበቀበት ምክንያት ይኖራል አንቺ በተቻለሸ መጠን መጠዬቅ ባለበት አግባብ ልጅሸን ጠይቂ

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před 2 lety +1

    የልጁ ጉዳይ ሳያስጨንቀዉ የሴትየዋ ነገር ነው ያስጨነቀዉ ? ግሩም ድንቅ አባት ነህ፤ አይዞሽ እህቴ ታገኛታለሽ። የሴት እህቶቻችን ጉዳት ከመጠን አለፈ

  • @haadhajiruu3494
    @haadhajiruu3494 Před 2 lety +5

    ስለ ሀገሬ ሳስብ ያመኛል ፍትህ ለሀገራችንላሉ ንፁሀን ሰዎች

  • @senaytassefa278
    @senaytassefa278 Před 2 lety +1

    እመብርሀን የጭንቅ አማላጇ ትርዳሽ

  • @askaletouka1887
    @askaletouka1887 Před rokem

    መጨረሻ ፈጠረ ያሳየኝ አናት አይዞሽ እግዚአብሔር አለው ልጅ አለች ነገር አባት ገረ የውሸት ሰው ሰወይ 😭😭😭

  • @samruth536
    @samruth536 Před 2 lety

    Lijishin lemefeleg betam zegeyesh. minim mikinyat Yonas bisetish balebetsh eyaweke eyafalegesh , akimu eyalsh lijishin 20 amet mulu tileshat ahun enatish sileteywku eyeye malet newr new.

  • @yeneyejruwa7892
    @yeneyejruwa7892 Před 2 lety

    ayizoshi ema lijshin yagenagnshi amlake

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Před 2 lety +3

    እኔ አባትዬው አንድ የደበቀው ሚስጥር እንዳለ ነው የሚሰመኝ

  • @bute5158
    @bute5158 Před 2 lety +2

    እናት ነሽ እስከዛሬ የት ነበርሽ መውለድ ከቻልሽ ልጅ አይደለሽም 15 አመት? ትዳርሽ አድርገሻልአህን የምትበቀይ ነው የምትመስይው ለልጅሽ ዘግይተሻል ልጅትዋ ብቻ በሰላም ትኑር ትንሽ ??????

    • @frewzerinuh5951
      @frewzerinuh5951 Před 2 lety

      መጀመሪያ በደንብ አድምጪ እስኪ

  • @melukinfe669
    @melukinfe669 Před 2 lety +1

    Balebetun hiduna eyowat esuwaga yeminor misxir yinoral way taqalech way......???? Mesxir tinagerachuwalech

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r Před 2 lety

    የምትናገረው ይምታታል ደብቆኛል እርሱጋ ናት ትልና እንደገና አይዞህ ልጃችንን እናገኛለን አልኩት አለች አንዴ ለእናቴ ፀልይ ስለተጨነቀችም ይሆናል ይሄ አረመኔ ለእርስዋ እናት እርሱ ነው የሚፀልይ

  • @mekirtube1732
    @mekirtube1732 Před 2 lety +2

    እረ ምን አይነቱ ነው ይሔ ደሞ ወ ይ ጉ ድ መድሃኒዓለም ይርዳሽና ከልጅሽ ተገናኚ

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b Před 2 lety +2

    ይህ ሰውዬ ለነጮች አሳዳጊዎች ሰቶቶል እጂ ይህ ሁሉ አመት ብትጠፋ እኮን እሰካሁን ባለማመልከቱ ወንጀለኞ ነው ።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍ የእናት አንጀት የት እንዳለች አላውቅም ማለት ምን ማለት ነው አውቆ ላለመገናኘት ፈልጎ ይሆናል እንጂ እንዴት አድራሻዋን አላውቅም ይላል ይቀልዳል እንዴ ምን አይነት ጨካኝ ነው ምኑ የተረገመ ነው ጋዜጠኛ ዮናስ እባክህን የዚህች እናት እንባ ትንሽ እንኳን ያሳዝን ልጅቷ የት እንዳለች አሳውቃት ለምን ማንገላታቱ አስፈለገ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @meseretseifu3810
    @meseretseifu3810 Před 2 lety +1

    Yehi sew gene weye godefecha seto new weye motabete new seleze behuge aseteykwe geta yeredashe

  • @indigenoussociety3676
    @indigenoussociety3676 Před 2 lety

    ELIAS, WID WENDIMACHIN IGZIABHER YISTIH IBAKIH TAGEZAT.

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 Před 2 lety +1

    ሠላም ይህ አቀራረባችሁ የምያስመሰግን እንጂ ፍፁም የምያስወቅስም የምያስከስስም አይደል ስንት አገርንና ሕዝብ በውሸት ወሬ ለግጭት የምጋብዙ ዩቱቦች አሉ ማን ከሶአቸው? እናንቴ ፕሮግም ግልፅ ሰውን ለመርዳት ልዩ ትኩረት የምያድርግ በመሆኑ ከአቅራብዎች ስነ ምግባር ጀምሮ አነ መሲዬ የምታደርጉት ጥረት ፈጣሪ ይክፈላችሁ ይህ የበለጠ ልያጠነክራችሁ ይገባልና በርቱ!! ጌታቸው

  • @user-yp9nv9bl2l
    @user-yp9nv9bl2l Před 2 lety +7

    ከጠፋች ቆየች ያለው በቅርብ ጠፋች ካለ ፎቶ እንደሚጠየቅ ስለሚያውቅ ነው ህጉ ምን ይላል ብለሽ አማክሪና ወደ ክስ ብትሄጂ ይሻላል ባይ ነኝ ልጅሽን አላህ በሰላም ያገናኝሽ

  • @saroonsaroon1547
    @saroonsaroon1547 Před 2 lety +1

    Mien albte bengrate yalchebten ente endhe setchanke aye wande

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 Před 2 lety

    Please tergagi tagegnatalesh anch selam setehogn new metagegnat tselye ayzosh yene konjo cher were yaseman

  • @mimi-jf8kl
    @mimi-jf8kl Před 2 lety +1

    Uffffff yena enat egzabhar yerdash.

  • @almetowgashaw6986
    @almetowgashaw6986 Před 2 lety +2

    በስማም አደገኛ ሰው አገርችን እደዝህ ነው እሚፈርሱት

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk Před 2 lety +4

    ለነገሩ አገር የሚሸጡ ጋዜጠኞች ልጃቸው ቢሸጡ አይገርምም ልጅቷ አለች ዋሽቶሽ ነው ጋዜጠኛ ውሸት ደማቸው ውስጥ ነው ያለው ከጥቂቶች በቀር ወደ ህግ ሂጂ ይሄ ባለጌ አውቆ ነው ተስፋ ሊያስቆርጥሽ ነው ተስፋ እንዳትቆርጪ በእምነትሽ ፀልይ ወደ ህግ ሂጂ

  • @saratube5851
    @saratube5851 Před 2 lety +2

    Ere behig yiteyek

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 Před 2 lety +1

    Egzabher yerdash yene ehet

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r Před 2 lety +3

    አውቆ ላለማገናኘት ፈልጎ ይሆናል ልጅቷ ትሄድብኛለች ብሎ ይሆናል ልጅን ያህል ነገር ስራ እያለው እናት እያለው አያደርገውም የደበቀው ነገር አለ

  • @eteneshassefa2575
    @eteneshassefa2575 Před 2 lety

    ጌታየ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Před 2 lety +3

    የእኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ አመቤቴ እንባሽን ታብልሽ🙏🙏🙏

  • @kewakebit
    @kewakebit Před rokem

    I am saddened by this story...may God help u to find your daughter 🙏

  • @gemelatemamee1926
    @gemelatemamee1926 Před 2 lety

    Yna ente ayzoshe yenme hywete treke newe

  • @caleb7859
    @caleb7859 Před 2 lety +5

    በአብዛኛው ውሸታም ሰዎች ጨካኞች ናቸው ልጅቷ በህይወት ካለች ታገኛታለች
    እንደገባኝ የቤተሰቡ ቤት ቡልጋርያ ማዞሪያ ነበር ጦርሀይሎች ያለው ውሸቱን ነው አሁን ጉሮሮውን ታንቆ እውነቱን ያወጣል
    አንቺ ጀግና እናት በርቺ አይዞሽ