//የቤተሰብ መገናኘት// "ብቻዬን አደኩ እኮ አባቴ ሞቶብኝ " አሳዛኝ ታሪክ ከ19አመታት በኋላ የተገናኙ እህትና ወንድማማቾች //በቅዳሜን ከሰአት//
Vložit
- čas přidán 24. 05. 2024
- በእናታቸው ሞት የተለያዩት እህት እና ወንድማማቾት ከ19ዓመታት በኃላ ተገናኙ "ብቻዬን አደኩ እናተ እየናፈቃችሁኝ ሲል አንጀት
ይበላል" የሰዓሊ ዲያቆን ፋሲል ብርሀን ከቤተሶቹ ጋር መገናኘት
After being separated for 19 years due to their mother's passing, a sister and brother finally reunite, embracing the precious bond that time couldn't erase. Painter Deacon Fasil Birhan captures this poignant moment, where the warmth of reunion intertwines with time.
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv - Zábava
ወጣቶች ተመልከቱ በቤተ ክርስቲያን ማደግ ፡ስነስርዓት፡ትህትና፡ቸርነት፡አንደበት፡ሰው አክባሪነት፡ራስን መጠበቅ ፡ከፋሲል እንውረስ
ተባረክ ልጁን በጥሩ አገላለጥ ገለጥከው
በትክክል እኔ ታዘብኩት ከፀጉር አቆራረጥ ጀምሮ በተለይ ጎንደር በጣም እወዳችዋለሁ ለሃይማኖታቸው ያላቸው ቅርበት ይገርመኛል❤
በጣምምምምም❤❤❤❤
እንካን የምታምናት እመቤቴ እረዳችህ ወንድማለም❤
Betam awnet new ye tebareke ljj
የበሶ ጭብጦ እየበላና የስው እጅ እያየ በአዲስ አበባ ወንድምና እህቱን የፈለገውን ወንድማችሁን በጣም ውደዱት❤❤❤
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
ኡፍፍፍፍ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ 😢😭 😢
አይይይይ ዛሬም የጎንደሩ ልጅ ቤተሰቦቹ አልተገኙለትም እንደ እኔ የጎንደሩ ልጅ ጉዳይ ያሳዘናችሁ በላይክ😢😢😢❤❤❤.
ቅዳሜ ሲመጣ እሱን ነው ማስበዉ ኡፍፍ
@@user-ei4hl9rg9p፦ኔራሡ
እኝክ አትበሉ ለላይክ ብላቹ ሲገኝ ይመጣል
እኔም ሁሌም ነው የማሥበው አዳዴ ምናልባት በጦርነቱ ሙታ ይሆን እላለሁ ማርያምን ብቻ እግዚአብሔር የልቡን አይቶ ቤተሠቡን ያገናኛው
በድብቅ ስለሆነ አይገኙም አታምንም
ወላሂ አይኔ ፈነዳ በለቅሶ መቸም አዝኘ አላቅም እንደ ዛሬ አላህ ያስድስታችሁ ብቻኑሮ ጨለማ ነው እስቲ እንደኔ ያዘናችሁ የተደሰታችሁ ላይክ አድርጉኝ
አረ ወላ እኔም አሥለቀሰኝ
አይኔ አበጠ በለቅሶ ማርያምን
የዚህን ቤተሰብ ደስታ የመለሰ ጌታ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ጦርነት በቃ ይበለን
አሚንንን
❤አሜን
😢😢😢😢አሜን እናትዬ❤❤❤❤
አሚንንን ያረብ
አሜን
አንደኛ ነኝ ስደት የመረራችሁ ላይክ ግጩኝ😢😊
ቢመረንስየትንደርሳለን😢😢😢
ከልጅ ከቤታሰብ ተለይቶ መኖር እንዴት አይደክመንም
😢
አይዞን የኔ እናት ያልፋል
Uuuuffffff 1 yamararany
አይ አትመረሪ ሀገራችን ዝም ብለው እየገደሉ ባለበት ሁኔታ ስደትንማ አትጥሉ
የፋሲል ደስታ ደስታችልነው እምትሉ ኮሚት አስቀምጡ
ምን አይነት ስነስርአት ያለው ድንቅ ወጣት በአሁኑ ካሉት ወጣቶች አንተ አንደኛ ነህ እንኳን የቀናህ❤❤❤
ድንግልን የያዘ የወደቀ የለም። ሁሌ በመንገዳችን ቀድማ ትገኝልን።
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሜን
ማን ነው ድንግልን የሴት ድንግል ምን ውርስ ምንድነው አልገባኝም
ኢየሱስን የያዘ ነው የማይወድቀው
አንተን ልጅ የረዳህ ለቅሶህን በሳቅ የቀየረልህ ፈጣሪ የዛንም የጎንደረ ልጅ እንባ በቅረብ ቀን እንባውን ይበሰለት😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚንያረብ
እህት መቸ ነበር የቀረበዉ ኮሜንት ላይ ስለ እሱ ልጅ ያወራል እነዴት ላግኘዉ
Alayewut simu manew 😢😢😢 hulum comment ye gondru lij yilal😢😢😢😢
የጎንደሩ ልጅ የታለ ላይዉ ብይ ነዉ
@@iloveethiopia6348 ቅዳሜ ከስአት የቤተሰብ ፍለጋ የሚለው ፖሮግራም ግቢና እይው
ይሔ ነው ቤተክህነት በስርአትና በአክብሮት አስተምራ ለዚህ ማብቃት በተግባር አሳይቶናል ልጄ ተባረክ በዚሁ ተግባር ቀጥልበት ሁላችሁም ጤና ሰላም ይስጣችሁ መገናኘታችሁ ደስብሎኛል
የአምላከ እናት ቅድሰት ድንግል ማረያምን ጠረተከ እምነትህ አሰለቀሰኝ 😭ተመሰገን አምላኬ 😭🙏
የገጠር ሰው ግን እንዴት የዋህ ነው በማርያም❤❤
❤❤❤❤❤
የገጠር ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ እኮ ብዙ ደጋግ ህዝብ አለ ነገሮች አሁን ላይ ትንሽ መልካቸውን ቀየሩ እንጂ ።
እግዚአብሔር ያስተካክልልን 🙏
አላህየ የሚያለቅሱትን እባ የምታብስ የታመሙትን የምታድን የተራቡትን የምታጠግብ ያገራችነንም ሰላም መልስልን ያረብ
Yarbe ❤
አሚንንንንን
amen amen ❤
አሚን ያረብ🤲🤲🤲
አሚንንንን
እረጅም እድሜ ለአያአቶች የራሳችውን ልጆች አሳድገው እንደገና የልጅልጅ ያሳደጉ ጀግኖች ❗❗❗
ይሄ የደቡብ ጎንደር ሰው እጅግ በጣም ጨዋ ስነስረአቱ እንዴት ደስ ሚል!!!በዛላይ የብራና ስእል ችሎታው አንድ የዚህ አይነት ብራና የቅድስት ማሪያም ስእለ አድኖ ባገኝ እባካቹሁ ተባበሩኝ
እውነት ነው እናመስግናለን እና ደግሞ ችግር የለውም የልጁን አድራሻ ከፈለጋችሁ ያው እዚህ ላይ ስልክ ማስቀመጥ አይቻልም ይመስለኛል እንጅ
ዮኒዬ እና ፀጊ የተበባረካቹ ረጅም ዐመት ኑሩልን ።
ገጠር ልጆች ይለያሉ የሚባለው በምክንያት ነው እነስረአታቸው ሰው አክባሪነታቸው እኔ እወደዋለሁ ባላገርነቴ😊😊😊😊
ትክክል ፣ ግን ውጭ አገር ሲወጡ ፈጣጣ ይሉኝታ የሌላቸው ተሳዳቢ የሚሆኑት ነገር ይገርመኛል፣ ባንጻሩ በውጭ ሃገር ከተማ ያደገ ትሁት ሰው አክባሪ ሆኖ ነው ያገኘሁት።
@@Elbethel167tekekel ❤
ስነስርከት አልባ አብዛኛው የገጠር ልጅ አደል እንዴ ሚያምሰው ከተማውን የገጠር ሰው ልጁን መቅጣት ትቷል እስከምንል ድረስ ደሞ እኔ አቃለው ድርቅናቸውሽ
@@naomigetachew7214 hahahaha 🤣
@Elbethel16ትክክል 7
በእዉነት ደስ ሲል እኔ 5 ቤተሰብ በሞት አጥቻለው እናት አባት እህት 2ወንድሞቼን እና ብቸኝነት ይሰማኛል እህትሽ ነኝ ወንድምሽ ነኝ ሚለኝ ባገኝ
የኔዉድህትንይበውስጥእህትሽንኝ❤❤❤
❤❤❤❤❤@@halimehalime9141
ayzoshe ehte embrhane tetbkshe kflgshe awaerine
Me to ayzoshe
ነይልኝ,እህቴዋ,እህት,እሆንሻለሁ,አይክፋሽ,😢😢😢😢😢❤❤❤ነይ,በዉስጥ,ወላሂ,አለሁልሽ,እኔም,እህቴ,ጠፍታብኝ,እያለቀስኩ,ነዉ,በጣም,ይከፋኛል,😢😢😢😢😢
የኔ ትሁት አቤት ትህትና አቤት እርጋታ አቤት ስነምግባር አቤት እውቀት አቤት ጥበብ ድንግል ማርያምን የያዘ ሰው እንደዚ መጨረሻው ያምራል
በጣም እድለኛ ነክ ማርያምን አስለቀስከኝ ድንግል ማርያም የድሆች እናት❤❤❤
እንዴት ደስ የሚል ልጅ ነው?! እምነቱ ተጫዋችነቱ አገላለፁ ያልተበረዘ የገጠር ልጅ።
እንኳን ደስስስስ ያለህ አቦ
የተዋህዶ ልጅ ሆነ ማደግ እኮ በስላሴ ስም እንዴት ደስ እደሚል ማርያምን ዲያቆን አክሊሉ ስነስርአቱ እንዴት ደስ እደሚል ተባረክ ወንድምነት
😂😂😂😂😂😂
የኢቢኤስ ሠራተኞችና የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ። ዲያቆን ፋሲል ድንግል ማርያም ከነልጇ ያሰብከውን ስለሞሉልህ እንኳን ደስ አለህ።
እመብርሀንን ያመነ መቼም አያፍርም የጌታዬ የክርስቶስ እናት ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
Betam😢😢😢
እውነት ነው
Tekekle
አሜንንንንንንንንንንንንንን
እውነት ነው
ቸሩ መድሀኒአለም ያሳደህ ደብር የተመሰገነ ይሁን ያመንካት እመብርሀን እናት ሆና እዚህ ያደረሰችክም አንተን የሰማች እኛንም ትስማን ወንድሜ እንኳን ደስ አለክ
Amen
እውይ እዚህ ቤት ያለ ኮሜንት ደስ ሲል ዘር ሀይማኖት ምንም የማይነካበት ደስታ እና መልካም ምኞት ብቻ ደስ ሲል
ዲያቆን ፋሲል ስሟን እየጠራህ ያሳደገችህ ድንግል ወላዲተ አምላክ አገናኘችህ! እሷን ለሰጠን ለቸሩ መድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ይድረሰው! ለአዛኚቱ እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረሳት።
ማነው ግን የዘርጠይቅ ቤተሰቦችን እንደእኔ በጉጉት የሚጠብቀው 😢😢😢
Eski data yeleke blu
እኔም
አደኛ እኔ ለማልቀስ በፆለት አስብት
❤❤
እኔም
ተጀምሮ እስኪያልቅ በለቅሶ ጨረስኩት እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዛሬ በእውነት እንዴት እንደተደሰትኩን በማያምኑት ሚድያ የድንግል ማርያም ታሪክ ተገለፀ ታምሯ ታዬ ይህ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ የባረከው ድንቅ ልጅ. በእንባዬ ነው የጨረስኩት ደስታዬ ወደር የለውም አይቀይርህ አንተ ሳትሆን እነሱ እድለኛ ናቸው አንተን የመሰለ ወንድም ማግኝታቸው በብዙ እመብርሃን ትባርክህ
ይሄ ልጅ ወደ ጎንደር መሄዱ ለመልካም ነው እጅህ ዘመንህ ይባረክ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤
እንኩዋ ደስ አለህ የሰው ደስታ የሚያስደስተው በላይክ አሳዮኝ
ዛሬም የጎንደሩ ልጅ እናት አልተገኘችም ሙስሊም ክርስቲያኑ ደስታህን ለማየት በፆለት የዱዓ የሚረዱህ ሁሉ ደስታህን ያሳየን አንጀቴን ነው የምትበላኝ ዘር ጠይቅ😢
በጣም ወላህ❤❤😢😢😢😢
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ወሏሂ ያስለቅሳልልል ሱበሀን አሏህ
3ግዜ አየሁት ባየሁት ቁግር እንባየ እቢ ብሎ ይፈሳል
የቱ ማሬ
በጣም ማርያምን
በእንባ እያየሁኝ የጨረስኩት ፊድዬ ነው ወንድሜ እንኳን ደስ ያለህ ምርጥ ኢትዬጵያ ነህ
አይ ገራሚ ልጅ የምታምናት ማርያም ትልቅ ታርግህ ❤
የልጁ ታሪክ ግን በጣም ያስለቅሳልም ያስደስታልም እንኳን ደስ አላችሁ እእእእልልልልልልልል
ፋጤ እንደ ማመር❤
@@yeshimola-gg5qt እሽ ነገ መልሽሽ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ደጋግሜ እያየውት ነው የሰው ደስታ ይገባል የልጁ አገላለጽ እንኳን ደስ አላችሁ ይቺ ነች ኢትዮጵያ ❤❤❤
ልጁ አንጋጦ ወደ ላይ ሲመለከት ትልቅ ሚስጥር አለው ❤ እንኳን እግዚአብሄር እረዳህ ❤ የታመንክባት ድንግል ማርያም እንኳንም አገዘችህ❤ መጨረሻህ ይመር🎉
በጣም
በጣም እኔ እራሴወደ ላይ ሲመለከት አምላኬ አመሠግንሐለሁ ጥያቄኤን ስለመለስክልኝ ነው
Ethiopia እንደዚህ አይነት ልጅ የበዛበት ትዉልድ ነዉ የሚያስፈልጋት ዘመንህ ይባረክ 🎉
ዳቆን ፋሲል እንኳን ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር አገናኘህ
ከዚህ ቀደም በሌላ ሚዲያ ቀርቦ ታርኩን ሲያወራ ኢቢኤስ በቀረበ እያልን ነበር እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤
ክብር ምስጋና፣ በስነ-ምግባር፣በእውቀት፣በሃይማኖት፣በትህትና አንጻ እንደዚህ ተሠምቶ የማይጠገብ ስብእና ለምታስረክብ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን።
ዲያቆን ፍሲል እግዚአብሔር ይመስገን እኳንደስ አላችሁ ያሳዳጊዎች የአያትህ ትህትና ይለያል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ🎉
እመቤቴን ያመነ ማነ ያፍራል. የኔ እንባ ይፍሰስ ዲያቆን ፋሲል ሆዴን. አላወሰው😢😢😢😢 ኢቢኤሶች ተባረኩ❤❤❤❤
ብዙ አሳዛኝ የቤተሰብ ታሪክ አይቻለው የዛሬውግን ይለያል ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤💛💛💚💚
የሚያሳዝን ታሪክ ከቤተሰቦችህ ጋር ያገናኘህ አላህ ምስጋና ይገባው ጎበዝ ልጅነህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ሁሉንም እንዲህ ያገናኝ ፈጣሪ!
የእኔ ወንድም የዋህ ንፁህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር በአንተ እጅህ አመሰገንኩት
ዋናዉን ስራ የሰራችው ድንግል ማሪያም ናት እሷን ያመነ ምንም ግዜ አያፍርም አሜን
ፈጣሪ ደሞ የጎንደሩ ልጅ ደስታ በቅርቡ ያሣየን፣ወንድምዬ እንኳን ደስ አለህ ❤
የዘር ጠይቅ እናት እንዳው የት ትሆኒ ይሆን ባክሽን ነይለት😢😢
እውነት ነው በድንግል ማርያም ተስፋ አይቆረጥም የኔ ወንድም ይህን ሁሉ እውቀት የሰጠህ የጥበብ እግዚአብሔር አሁንም ድንግል ማርያም ደስታህን እጥፍ ድርብ ታድርግልህ እናቶቻችን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ይች ናት ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
EBS በዚህ ስራችሁ ብቻ የምታገኙት በረከት በቃላት አይተመንም ወርቅ ይፍሰስባችሁ የፈጣሪ ድጋፍ አይለያችሁ ሁላችሁም የኢቢኤስ ሰራተኞች ዘራችሁ ይባረክ ተባረኩ አገልግሎታችሁ ይባረክ
በቤተ ክርስቲያን ማደግ እንደዚህ ጨዋ ልጅ ያደርጋል❤❤❤
ከሆላንድ እናቱን ፍለጋ እዴት ነዉ የዴኤንየን ምርመራዉ በጣም ጓጉቻለሁ
Enes bitiy😂😂
Me too
እኔም።
ዝብለውነው. ዝብርቅርቅ. አዱሳይጨርሱአዱን
@@nigusadis7992 እህ ዲኤንኤ እኮ ጊዜ ይፈልጋል የዚህ ዴግሞ ምንም የቤተሠብን ሰም አጠቃሎ ተናገር ተገኙ ተገናኙ መቼሥ የአንዱ ቁርጥ አልታወቀም ተብሎ ሌላ ቤተሠብ ፈላጊ አናሥተናግድም አይሉ
ዲያቆን ፋሲል እንኩዋን ደስ ያለህ አቤት ትህትናህ የቤተክህነት ልጅ እግዚያብሄር ይጠብቅህ
የኔ እናት ስሟ ተጠርቶ የማታሳፍር እመ ብዙሀን ለጠሩሽ ሁሉ አሁንም ድረሽላቸው እመ አምላክ አሜን🙏
የዘር ጠይቅ እናት አልተገኘችም ዛሬም የአላህ 😢😢 አላህ ያገናኝህ ያብር😢
የዘር ጠይቅ ከባድ ነው መገኝቶ ሰው ሁሉ ስላዘነለት ብናግዘው ጥሩ ነበረ
ጠቋሚና መረጃ ሰጪ ከሌለ ኬት ያምጡ እነሱ?
በቃ የጎንደሬው ልጅ ከምን ደርሶ ይሆን ሁለተኛ ይቅረብልን የሰፈሪ ልጅ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ደብረ ታቦር ሲነሳ በደስታ አበድኩ አገሪ ሰላምሽ የመለስልን
ብዙሠዉ ሥለ ጎንደሬዉ ልጅ የሠማሁ መሠለኝ መቼነዉ የቀረበዉ አላየሁትም
@@user-lx4bk8ot9mapr6 ነዉ ዘር ጠይቅ ነዉ የሚለዉ እርእሱ😢😢😢
ዲያቆን ስነስርአትክ እራሱ ብቻ ምርጥ እናትና ቤተክርስቲያን ማደግ ይህ ነው ዘመንህ ይባረክ እንክዋን ደስ አለህ ዮኒ ትልቅ ስጦታ ተሰጠህ ፀጊዬ ይመጣልሻል አይዞሽ ❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተገናኘህ ወንድሜ ከሁን ቡኋላ እረጅም እድሜ ጤና ይሥጣችሁ
ምናለ የጎንደሩ ልጅም ብትገኝለት እናቱ 😢😢😢 ሁሌ ጠብቃለሁ ግን ጠብ የለም😢😢
እኔ እራሱ
እነሡ ምንም ማድርግ አይችሉም ቤተሠብ ነን ብለዉ ሲደዉሉላቸዉ ነዉ እንጂ
Data belu mejemeria
😢😢😢
ሰላም ያለመሆኑ ይመስላልኝ ደሞ ገጠር ነው እንዲያው ከዛ አካባቢ ተወልደው ከተማ የወጡ ካሉ እጅ ገጠር ነው
ፋሲልየ እንዃን ደስ አለህ በዚህ ዘመን እንደዚህ ስርአት ያለዉ ወጣት በማየቴ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ለመላዉ ቤተሠቦች እንዃን ደስ አላችሁ❤ደብረታቦር ናፍቃኛለች ሰላም በልልኝ ፋሲል😅
ኤጭ የጎንደሩ የጎንደሩ አትበሉብን ለሁሉም ቤተሰብ መገናኘት ትልቅ ነገር ነው:: የምን የሌላውን ጭንቀት ማቃለል ደስታ ላይ ውሀ መቸለስ ነው?ለሱም ፈጣሪ ይርዳው::
ዲቲዎች የት ናቹ ሀገሬ ሰሙ ሲጠራ የልጁን ደስታ ሳይ እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ❤❤❤
አቤት አያትየዋ ደስ የሚሉ ደርባባ እድሜ እና ጤና ይስጦት ያአባቱን ቃል አክብራ ፋስሊን ያሳደጉ በምድር የተቀበሉትን በሰማይ ብድራታቸዉን ለሚቀበሉት ቃል አክባሪዎች ዘመናቹህ ይባረክ እቺ ናት ኢትዮጵያ
እኝህ እናት ሽልማት እና ክብር ይገባቸዋል የደብረታቦር ሰው የተባረከ ነው ብሩክ ሁኑ
ebs ተባረኩ እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁ ፍሲል ጀግና ነህ ተባረክ
እስይ እንኳንም አገኛሀቸው ማርያምን የደስታ እባ ነው ስቅስቅ ብየ ያለቀስኩት😢😢😢😢
የተባረኩ አያት እድሜያቸውን ያርዝምልኝ
አይ በዝህ የሚሰጥ ኮሜንት ደስ ሲል ጠቅላላ እንኳን ደስ አላችሁ የሚል ደስታ ብቻ እንኳን ደስ አላችሁ
ደስታው ምስጋናውን አላስረሳውም በየመሀሉ አንገቱን ቀና እያደረገ ያመሰግናል የተባረክ ልጅ!
I am so happy 😂😂😂 congratulations. I am proud to be Orthodox Christian.
ይህ ልጅ እንደሚገናኝ እርግጠኛ ነበርኩ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
እንካን ደስ አላችው እግዛአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ሐዘን ወደስታ ይቀይራል ወጣት ነት እና ሥራት ኢትዮጲያዊነት የተገለፀበት ፈጣሪ የልባችን መሻት ይፈፅምልን
ዉድ ወንድማችን ወደ ቤተሰባችን ስለተቀላቀልክ ከልባችን ደስ ብሎናል 🎉
ክብር ሁሉ ሁሉን ቻይ ለሆነው ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንለት !!!
ስንቱን እንባ አፈሰስኩት አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ህዝቤ የዋህ እኮ ነው ከሀኪም ቤት አደራ ተቀብላ በስነስርአት አሳድጋ ለቁም ነገር ማብቃት ሀገሬ ዘረኞችን ያጥፋልሽ ❤❤❤❤❤
ወላሂ ይሄ ዘረኝነት መጣብን በዚህ የዋህ ህዝብ
ሳይሉኝ በለሊት ከፍቸ ሳለቅስ አደርኩ ካለ ገላጋይ
በስማም አማራ ስትሆን እኮ ትትናህ በዛ ላይ የኦርቶዶክስ ልጅነት ዲቁና ተጨምሮበት መባረክ ነው
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ የዘመናት ጥያቄህን እንኳን እመብርሃን መለሰችልህ የእኛ እናት ልዩ ናት እንባን ታብሳለች ከልብ ከነገርካት ከልጇ ታማልዳለች ቀሪ ዘመንህ ያማረ የተባረከ ይሁንልህ ❤❤❤
በጣም ድንቅ ድንቅ ፐሮግራም ነው ውስጣችንን የሚያድስና የሚለውጥ፡፡ የአዳማዋ ሴት ፋሲልን የረዳችውን ሳታስተዋውቁን በመቅረታችሁ ቅር ብሎናል፡፡ በተረፈ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
😢ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
አሜን
ዉይይይይ ሰዉ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ያለቅሳል በጌታ ዉይይይ ግን ከአመታት ማለትም ከ4-5 አመት ጀምሮ የገባኝ ነገር ቢኖር እኛ ኢትዮጵያኖች በኢትዮጵያዊ እዉቀት እና ስነ ልቦና እዲሁም በቤተክርስቲያን ትምህርት ብናድግ ዉጤታችን የሚሆነዉ ይህ እደሆነ ነዉ የገባኝ ሰዉ አክባሪ ትሁት እኖን ነበር እንኩዋን እግዚያብሄር እረዳህ ዉይይይይይ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚያብሄር ይመስገን🙏🙏🙏😇
የደብረታቦር ልጂ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ ዲቴ ሰላምሽ ብዝት ይበል❤❤❤❤
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ፋሲል አስለቀስከን የደስታ ለቅሶ ፍቅርን ከክርስቶስ ትትናን ከማርያም ፋሲል እድለኛ ነክ በመክራውስጥ በናፍቆት ውስጥ ኖርክ እግዚአብሔር ርዳክ እልልልልልል እንኳን ደስ አለክ
የኒ ሚስኪን የዋህ ነገር ነህ እኮን ደስስስ አላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ።እንኳን ደስ አለህ የእመቤታችን ክብር እና ያለህን እምነት በአደባባይ አሳየህ እንዲሁም የሀይማኖትህን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ስነ ምግባር ብዙ መልካም ነገሮችንበአንተ አየን።
አንጀት የሚበላ ልጅ ነው ፋሲል ከነመላው ቤተሰቡ እና ከእነ አሳዳጊዎቹክ እንኳን ደስ አላቹሁ ከጎኑ የነበራቹሁ ይሄን ልጅ ኮትኩታቹሁ ያሳደጋቹሁ እናቶች አባቶች እድሜ ጤና ይስጣቸሁ ፋሲሎ አስለቅሰከኛል 😢😢😢😢😢
ኡፋፋፋ እዴት ደስ ይላል ምርጥ ኢትዮጲያዊ እናቶች ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤
እመብርሃን ክብሩን ትዉሰድ❤❤❤❤❤❤
እውነትም ልዩ ቀን እንኳን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እነዚህን ቤተሰብ አገናኛቸው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ። ገንዘቧ ደነገጠችብኝ ሲል ልቤ ከዳችኝ
ፋሲልዬ እንዴት እንዳስለቀስከኝ
መጨረሻ ላይ ግን በጣም ጎበዝ ነህ
ሀይማኖተኛ እንካን ደስ ያለህ
ዘር ጠይቅም እንደዚህ ሲደሰት ያሳየን ፈጣሪ አምላክ።
አዎ ማርያምን ፈጣሪ በረዳው😢
ወይኔ ዘር ጠይቅ መስሎኝ ነበረ እኳን ደስ አለህ ወድም የዘር ጠይቅ እናት አረ ጨከንሽ
እኔም መስሎኝ ነበር ❤❤😢😢😢
እኔ ራሱ እርሱን ልጅ እየጠብኩኝ ወላሂ በጣም ብዙ ሰው ስለ ሱልጅ ያሰበ አለ ፕሮግራሙን አላየውትም ግን ሁሌም የዚህ ፕሮግራም ስለቀቅ እርሱ ነው ብየ ለመስማት እምሮጠውስ እርሱንም አላህ ያስገኝለይ ኢንሸ አላህ
አረ ወይ እደገና ይቅረብ ዘር ጠይቅ
እኔም እንዴት እንደረጥኩ እፍፍ 😢😢😢
ዩኒ እና ፀጊ እግዚያብሄር በሕይወት ዘመናችሁ የተመኛችሁትን ሁሉ ይስጣችሁ
አቤት የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው፡፡ ለሁሉም ነገር እ/ር አምላክ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን
እውነትም ይቺ ናት ኢትዬጵያ እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ በሙሉ እመቤት ምን ይሳናታል እናቴ 🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢😢😢 እናትና አባቱን አጣ እህትና ወድሙን ሲያጣ ለሱ ከባድ ነበር እኳን ደስ አለህ እነሱስ ሁለት ናቸው ፋሲል ግን ለብቻው ይጎዳል
ወጣቶች ተስፋ ምትቆርጡ ተመልከቱ
በቤተክርስቲያን ማደግ ትእግስት ትህትና
ሰው አክባሪነት ራስን በቤተክርስቲያን አገልግሎት መኖር ከዲ/ን ፋሲል ተማሩ
ወንድሜ እድለኛ ነህ እመብርሃንን የያዘ አይወድቅም ተባረክ❤
ውይ ዲያቆን እንኳን ደስ ያለህ በተክለሃይማኖት ላይ አይቸው ነበር ድጋሚ እዚህ መጣህ እንኳንም ቀናህ
የአዳማ/የናዝሬቶቹ …ሰዎት ….❤❤❤የእግዚያብሄር ቤተሰቦች…ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ::::
ውይኔ የebtv ምርጥ የእቲዮፕያን ባላውለታነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር.ከተደሰቱ ትደሰታለቹ ከለቀሱ ታለቅሳላቹ .ወይኔ እንባዬ አልቆም አለኝ😢 ፋሲል እንኳን ደስ አላክ!