እኔ እሱን ስጠብቅ እሱ የሰርጉን ፎቶ ላከልኝ || በሱ ንዴት ሃይማኖቴን እስከመቀየር . . .

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • እኔ እሱን ስጠብቅ እሱ የሴጉን ፎቶ ላከልኝ || በሱ ንዴት ሃይማኖቴን እስከመቀየር . . .
    እዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ አልያም ደግሞ ሃሳብ አስተያየቱን ማጋራት የሚፈግ ማንኛውም ወዳጅ በ 0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላል። አብራችሁን ስለሆናችሁ እድለኝነት ይሰማናል እናመሰግናለን። በቸር በጤና ቆዩልን።
    #ክህሎት
    #kehelot

Komentáře • 550

  • @ter2065
    @ter2065 Před 2 lety +133

    በመጀመሪያ በስደት ያላችሁ ዉድ ኢትዮጵያ ወጥቶ ተመቅረት አላህ ይሰዉራችሁ ተድገተኛ አደጋ አላህ ይሰዉረን ተፈና ይሠዉረን እድሁም በሀገር ያላችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጥላቷ ይፍረስ አሚን 🤲🤲

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z Před 2 lety +66

    ማንም ከማንም አይማርም ታሪካችሁን አዘርዝሩ ለቀጣይ ሂዎት ያበላሻል አታውሩ

    • @helensemere303
      @helensemere303 Před 2 lety

      ክፉ ወሎ ከወሎ ምን ይማራል ልመና እንጂ

    • @naynay6737
      @naynay6737 Před 2 lety +1

      Zimbey weregna kesew tarik yemayimar giwuz akal bicha new

    • @user-zx3og9jd5s
      @user-zx3og9jd5s Před 2 lety +2

      @@helensemere303 ጥንብ አጋመ

    • @selam1082
      @selam1082 Před 2 lety +3

      @@helensemere303 ጁንቲት ከወሎ እኮ ነው ከነልጂልጆቹሁ እየመጣችሁ ስትቦግቱ ስትለምኑ ስትስርቁ የኖራችሁት

    • @zahara122w8
      @zahara122w8 Před 2 lety +3

      @@selam1082 ዝም አትያትም ይች ንገሩኝ ባይ ችጋራም የራሀብተኛ ያጥፎ ለማኝ ዘር ቅማላም የዛ የሊጥ ጠጭ የባዳ የቅዘናም ዘር የቁልቋላም ልጅ 🤨🤨🤨

  • @tube-ey6ox
    @tube-ey6ox Před 2 lety +159

    እህቶቼ ሚዲያ ላይ ዎጦ በመናገር ግን የሚገኝ ነገር አለ ብላችሁ ታስባላችሁ ተው ግን ተው ይልቁንስ አንድ ገዳም ሂዳችሁ ንስሐ ገብታችሁ ፀበል ብትጠመቁ በረከትም ፀጋም እረዴትም መፍትሄም ታግኛላችሁ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም በተረፈ እንቁ የማዳም ቅመሞች በርቱልኝ❤️🙏❤️

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 Před 2 lety

      Wude.fashin.aregewut.newu.mesel

    • @saadayimer8273
      @saadayimer8273 Před 2 lety +5

      ለሌሎች ትምህርት እንድሆን ነው

    • @roozkiros6065
      @roozkiros6065 Před 2 lety +2

      @@saadayimer8273 ኣይ ይህ እያይንስ መቸ ተማርን ስንት እህቶቻችን ነው እያለቀሱ ያሉት

    • @belay5969
      @belay5969 Před 2 lety

      Unet new Neseha midiya layi aregut neg lisedibachew yichilal

    • @medinabintendris
      @medinabintendris Před 2 lety

      ት/ት ይሂናልኝ ልሊሎችዠ

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i Před 2 lety +16

    የኔ እናት ታሪክሽን ሰለተናገርሽ ሊቀልሽ ይችላል ግን ደግሞ ሚድያ ላይ ወጥቶ መናገር ጥሩ አይደለም በኔ እይታ😓😓

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před 2 lety +50

    አይዞሽ ማሬ 😢 ከአሁን በኃላ ለወንድ ልጅ ልብሽን አትስጪ እራስሽን ከቻልስ በኃላ ሁሉም ነገር በቁም ነገር ይመጣል ፀልይ ፀበል ተጠመቂ አይማኖትሽን አጠንክሪ ገና ልጅ ነሽ ❤️👍

    • @amenmedia529
      @amenmedia529 Před 2 lety +2

      ቤተሰብ እንሁን ማማዬ በቅንነት

  • @user-do2nq8zu6g
    @user-do2nq8zu6g Před 2 lety +50

    የኔ ቆንጆ አሳዘነችኝ 😥😥
    እኔ ግን ሹፌር የሚባለዉ ቃሉ እራሱ ያስጠሉኛል የሚቀመጡበት ወንበር ይሁን መሪዉን ሲይዙት አላቅም ፀባያቸዉ የሚቀየረዉ የወንድ ጓደኛ ጥሩ ነዉ በወንድምነት በጣም ታማኝ ናቸዉ ።

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 Před 2 lety

      አወን የእኔም ጓደኛቼ ወንድ

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Před 2 lety +2

      አወሹፊሮችእዛምእዛምይሄዳሉ...

    • @sirguttube
      @sirguttube Před 2 lety

      የድንግል ልጅ ደምሪኝ ውዴ

    • @aiahwekei7138
      @aiahwekei7138 Před 2 lety

      ትክክል

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před 2 lety +1

      ማማየ ሰብ እስክራይብ አድርጊኝ

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před 2 lety +13

    ወንድ ልጅ ሳፈቅር እጅግ በጣም ጥሩ ነው የሴት ማፍቀር ተጎጂነት አለሁ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 2 lety +38

    ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ ገጩኝ የማዳም ቅመሞች ኑ አሰስኪ እንስማ 😂

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 Před 2 lety +7

    ቆንጆ.ልጅ.ነሽ.ሚድያላያ.ባትወጪ.ጥሩነበር.ሂወት.ትቀጥላለች.እኛ.ብናወራው.ካንቺ.የባሰ.ችግር.አሰልፊያለው.አይዞሽ💔💔💔

  • @tedytedy2435
    @tedytedy2435 Před 2 lety +18

    አይዞሽ የራቀሽ ላንቺ መልካም ባይሆን ነው እግዚአብሔር ለንቺ ይሰቀመጠልሽ አለ

  • @eskedarmisganaw2335
    @eskedarmisganaw2335 Před 2 lety +16

    ,የኔ ቆንጆ ኸረ እጦሮንጦስ ይግባ አንቺ ንስሀ ገብተሽ ወደ መንፈሳዊ ህይወትሽ ተመለሺ ፈጣሪ ላንቺ ያለውን ይሰጥሻል

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před 2 lety +29

    ጠንካራ ጎበዝ በርቺ ሂወት ይቀጥላል💪💪💪

  • @emmaethiopia8227
    @emmaethiopia8227 Před 2 lety +4

    የኔ ልጅ በሐይማኖትሽ ጠንክሪ ፀልይ እግዚአብሔር ምላሽ ይሰጥሻል :: ላንች ያለውን በመጨረሻ ታገቢዋለሽ ለአንድ ሳምንትም ቢሆን ገዳም ሄደሽ ፀልይ

  • @selamawit8579
    @selamawit8579 Před 2 lety +13

    እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው
    የምመክርሽ ፀሎት ያስፈልግሻል ልጅላይ ያለ ክፉ መንፈስ ያንቺን ነገሮች እያበላሽ ነው።

  • @user-zh9zp1cm7o
    @user-zh9zp1cm7o Před 2 lety +6

    አይዞሽ እማ ሡባኤ ያዥ እርሡ የፈቀደልሽን ከዛ ትኖሪያለሽ የኔ ጠንካራ ሣላደንቅሽ አላልፍ ክብር ለእናቶች የናትሽን ድካም ማሠብሽ ብቻ በቂ እመብርሀን ታሣካልሽ

  • @geraratube12
    @geraratube12 Před 2 lety +47

    ......✍አሻግሬ★
    አንድ የዋህ የሆነ ምዕመን ወደ ቤተ ክርስቲያን ገብቶ ፀሎቱን እንደ አቅሙ አድርሶ ተቀመጠ የዕለቱን ትምህርት የስናፍጭ ቅንጣት ታክል እምነት ቢኖራችሁ ይህን ተራራ ከዚህ ተነስተህ ሂድ ብትሉት ከዚህ ተነቅሎ እዚያ ጋር
    በተተከለ ነበር.....የሚለውን ወንጌል አንስቶ ስለዕምነት:: ስለሚያስገኘው ጥቅም ሲያስተምሩ ይሰማና ወደቤቱ እየሄደ ኢየሱስ ክርስቶስ ይህንን ካለንማ እንዴት የስናፍጭ ቅንጣት የምታህል እምነትማ እንዴት እኔ አይኖረኝም እያለ ባለችው ትንሽዬ መንፈሳዊ ብስለት የስናፍጭ ቅንጣት የምትለውን ስለሰማ እያብሰለሰላት ከቤቱ ና ከመንገዱ መሀል ያለውሰፊ ወንዝ ጋር ደረሰ እንደወተሮው በዙሪያጥምጥ አልሄደም በእምነት 3ጊዜ አማትቦ በወንዙ ላይ ተሻገረ ደስእያለው ወደቤቱ ሲገባ ሚስቱ ገረማትና ምነው ዛሬ በጊዜ መጣህ ብትለው የተማረውን ት/ት ና በወንዙላይ እንደተሻገረ ነገራት እሷም ከዕውቀቷ ይልቅ እምነቷ የበዛ ስለነበረ ደስብሏት በቃ ነገ መምህሩን ጠርተን እራት ቢጤ እንጋብዛቸው ቤቱንም ይይባርኩልን አለችው እርሱም በነጋታው አስተምረው ሲጨርሱ ወደ ቤቱ ይዟቸው መጣ ልክ ያቺ ወንዝ ጋር ሲደርሱ እርሱ ላጥላጥ ብሎ እንደ ደረቅ መሬት ተሻገራት ዞር ሲል መምህሩ አፋቸውን ይዘው ቆመዋል መምህር ይምጡ እንጂ ትላት የስናፍጭ ቅንጣት እምነት ቢኖራችሁ.....ብለው ስላስተማሩኝ ይሄው በዚያ ማዶ መዞርትቼ በዚነው የምሻገረው ኑእንጂ አላቸው፡፡ መምህር ሆዬ ግርም ብሏቸው አይ ልጄ እኛእኮ
    ★እናሻግራለን እንጂ አንሻገርም
    አሉት ይባላል
    ✍እግዚአብሔር አምላክ የምናወራው እንድንኖረው የምንማረውን እንድንተገብረው ይርዳን አሜን አሜን🙏
    #ቤተሰብ_ሁኑ

    • @etssss7814
      @etssss7814 Před 2 lety +1

      ዋው ተባረክ አሪፍ መልእክት🙏

    • @user-bx7hq1wh5l
      @user-bx7hq1wh5l Před 2 lety +1

      ኣሜንንንን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 2 lety

      @@user-bx7hq1wh5l ቤተሰብ ሁኑ ፕሮፋይሉን በመንካት

    • @user-ku7if7bj2q
      @user-ku7if7bj2q Před 2 lety +2

      ተመሰገንልኝ ቸሩ አምላክ እግዚአብሔር ይችን ፁሑፍ እንዳነብ ሰሀ ፈቀድክልኝ

    • @user-nn9ts9zc6p
      @user-nn9ts9zc6p Před 2 lety

      ትክክል ወንድማችን

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Před 2 lety +81

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 2 lety +8

    እማ በሱባኤ ጠይቅ ትዳር በሱባኤ እግዚአብሔስ ያልገባበት ህይዎት ከንቱ ነው በመቀጠል ዩቲብ ላይ መምህር ተስፋዬ እና ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ቦለሽ ገብተሽ ብዙ ጥቅም ታገኛለሽ ስለሀዚህ በርች🥰😥

    • @amenmedia529
      @amenmedia529 Před 2 lety

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ማማዬ

  • @chewatube702
    @chewatube702 Před 2 lety +2

    የትውልዱ ለውጥ ይገርማል። ለማንኛውም ልጅነት አስቸጋሪ ነው አይዞሽ ለናትሽ ስትዪ አደባባይ ባትወጪ ጥሩ ነበር። እግዚአብሔር ቀሪ ህይወትሽን ያቅናልሽ።

  • @jesusismysaviour8611
    @jesusismysaviour8611 Před 2 lety +11

    My sister don't worry God is with you You gonna have good life Don't put yourself down🙏❤

  • @user-yr1zh4zk3o
    @user-yr1zh4zk3o Před 2 lety +10

    እህህህህ አሳዘንሽኝ😭😭😭😭😭ጠንክሪ አይዞሽ ማማየ ሁሉም ያልፋል

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 2 lety +44

    በሀገርም በውጭም የምትገኙ ውድ የሀገሬ ልጆች እደወጡ ከመቅረት ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያርግልን ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🌹🌹🇪🇹🇪🇹

    • @ter2065
      @ter2065 Před 2 lety

      አሚን አሚን አሚን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን

    • @user-tz5xt7lk2v
      @user-tz5xt7lk2v Před 2 lety

      ተደርገሻል ደምሪኝ ውዴ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety

      @@ter2065 ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ

  • @emumaremu8341
    @emumaremu8341 Před 2 lety +8

    የኔ እህት ሁሉም በሰፈረዉ ቁና ይሰፈራለታ እሽ ስለዚህ አትበሳጭ እሽ ፈጣሪ ለኛ ያለዉ የትም አይሆድም

  • @user-sp5li5qt1j
    @user-sp5li5qt1j Před 2 lety +11

    መስቀሉን በጠስኩት ስትይ አታፋሪም ማፈሪያ ክርስቶስንማ በምንም ልለውጠው አልችልም ።ቅድሚያ ለእምነት ሌላው ትርፋ ነው

    • @user-ol4is8qx2h
      @user-ol4is8qx2h Před 2 lety

      የኔ ቆንጆበንዴት ጊዜ የምናደርገውን ነገር አናውቅም

  • @user-dc4wr5gv3h
    @user-dc4wr5gv3h Před 2 lety +21

    የኔ ቆጆ በጣም ውብ ነሽ አይዞሽ ንሰሀ ግቢ ፀልይ ያንቺ ያለው የትም አይሄድም አይዞሽ

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 Před 2 lety +9

    አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኚ የወንዶች ነገር ተወርቶ አያልቅም

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 Před 2 lety

      እይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኚ የወንዶች ነገር ተወርቶ እያልቅም

  • @etsegenetadar7558
    @etsegenetadar7558 Před 2 lety +51

    ሴቶች እባካቹህ ሜዲያ ላይ እየወጣቹህ ታሪካቹህን ለህዝብ ማካፈለቹህ ትልቅ ስህተት ነው!!!

    • @ddesiy6325
      @ddesiy6325 Před 2 lety +1

      ምኑነው ስተቱ

    • @amenmedia529
      @amenmedia529 Před 2 lety

      ቤተሰብ እንሁን ማማዬ በቅንነት

    • @ymeralcd4850
      @ymeralcd4850 Před 2 lety +2

      እንማርበታለን ስህተት አይደለም ፈጣሪ የበለጠውን ይስጣት

    • @enatenat4458
      @enatenat4458 Před 2 lety +1

      ለምን ስህተት ይሆናል ትምህርት ይሆናል ለሌሎች ተማሩበት ማዳመጥ ብቻ ምንም ቁም ነገር የለውም

    • @ayudawudtube
      @ayudawudtube Před 2 lety

      @@amenmedia529 እህት ደምሪኝ እኔም እደምርሻለሁ🥰🥰🥰

  • @missnaturalethiopia8312
    @missnaturalethiopia8312 Před 2 lety +1

    አንች ቆንጆ ነሽ የዋህ የተማርሸ ጠንካራ ሴት እንኳንም ቀረብሸ እግዚሀቤር ከሱ የተሻለ ህይወት አዘጋጅቶልሻል እናትሽ የምትልሽን ስሚ የጠየቀሸ ሁሉ አፍቃሪ አይደለም አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል😘

  • @zedzed7830
    @zedzed7830 Před 2 lety +8

    አገባበቃ ገደልይግባ ለናትሺ በጤናኑሪላት

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Před 2 lety +18

    ሴቶች ልባችሁን ለወድልጅ እባካቹ አትስጡ 💯 በተለይ በሚድያ ለተዋወቃችሁት ወንድ 💔💔💔💔💔

    • @amenmedia529
      @amenmedia529 Před 2 lety

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @kalba9641
      @kalba9641 Před 2 lety +1

      Awo wud eneme gude yognalewe

    • @Mradt2023
      @Mradt2023 Před rokem

      ልባቸውን ለማን ይስጡት ከወንድ ውጭ

  • @fiyametatube2380
    @fiyametatube2380 Před 2 lety +2

    ተረጋግተሽ ኑሪ ፀልይ እመቤቴ ትርዳሽ የእኔ ፍቅር

  • @eskedarmisganaw2335
    @eskedarmisganaw2335 Před 2 lety +4

    ኸረ በመብርሃን በጣም አሳዘንሽኝ አይዞሽ እኔም ጥሎብኝ የፍቅር ጓደኛ አይወጣልኝም ግን እኔ ዝም ብዬ ነው የምሸኛቸው ብዙ እርቀት አልሄድም

  • @senaitgirma9848
    @senaitgirma9848 Před 2 lety +2

    እኔ እህቴ አይዞሽ የማያልፍ ቀን እና የማይነጋ ሌሊት የለም

  • @zerihungamo6742
    @zerihungamo6742 Před 2 lety +1

    እንዲ አንቺ አይነት ሴት ትመቼኛለች ከምር ደስ የሚትይ ሴት ናት !!❤🔥

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před 2 lety +1

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የተሻሐውን ህይወት ይሰጥሻል ብቻ አቺ ንስሃ ገብተሽ በፆም በፀሎት በርቺ

  • @tirste2744
    @tirste2744 Před 2 lety

    ድንግል ትርዳሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በደስታ ድጋሚ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ እንኳን ከእውነተኛ እምነት የልወጣሽ ተስፋ እግዚአብሔር ነው

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 Před 2 lety +2

    አንቺ ውብ ነሽ ።አይዞሽ የበለጠው ን እግዚአብሔር ይሰጥሻል እንኳን በሠላም ተመረቅሽ የበለጠውን ይሰጥሻል አይዞሽ

  • @serkalemeshete9925
    @serkalemeshete9925 Před 2 lety +1

    የኔ እህት የተማርሽ ነሽ ቆንጆ ነሽ አንቺ ትልቅ ደረጃ የምትደርሽ ልጅ ነሽ ሲጀመርም እሱ ለአንቺ አይመጥንሽም ነበር

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 Před 2 lety +5

    እህቴ ታሪክሽ ገራሚም አሳዛኝም ነዉ የመጀመሪያዉ መጀመሪያ ብትጠይዉም በሃላ ስለወደድሽዉ ዉሳኔ ስትነግሪዉ ፍቅር ስለያዛት ከነገ ከዛሬ ትመጣለች ብሎ ነዉ ሁለተኛዉ አንቺ ከብዙ ወንዶች ጋር ተኝተሻል ተብሎ ስለሚወራ ስለስማ እሱም ከኔም ጋር ተኛች ብሎ ለማዉራት (መተኛት )ስለፈለገ ተኛ እንጂ አፍቅሮሽ አደለም እና ያ የነበርዉን ጊዜም በግድ የነበርዉ ንፁ ሆነሽ ስለነበር ከአንዳንድ ላለመተዉ ነዉ እንጂ ጭራሽ አይወድሽም ቢጠነቀቅልሽ ቢያንስ የጋብቻ ወርቀት አይልክልሽም ሲቀጥል በድጋሚ ደዉሎ ወንድሞቼ ቤተስቦቼ ያለዉ ዉሽት ወንድ ልጅ ለማሳመን ሴትን የማይለዉ የለም ያን ያለሽ አንቺን አጊቶ ስሜቱን ለመወጣት ነዉ ሲጀመር አንቺ ደሀ ስለሆንሽ ብቻ አይደለም ያለሽም ብትሆኝ ያሁን ወንድ ካንቺ ደግሞ የተሻለ ያላት ካለች ከመሄድ ወደሃላ አይልም ሲቀጥል ይሄ በፊት ጠይቀዉሽ ያልተቀበልሻቻዉን ፈልገሽ ጓደኛ ለማድርግ መሞከር ጥሩ አይደለም ወንድ ልጅ ለፍቶ ያገኛትን እንጂ የሚያፈቅርዉ አግብቶ የሚኖርዉ አንቺ ፈልገሽዉ ምናምን አይመቸዉም ላንቺም ክብር አይኖርዉም እና እህቴ ከሆነልሽም ሽምግልና መላኩን ማግባትሽን ብቻ ሳይሆን ያለፈ ሂወቱንም አጥኝ ጉድ እና ጅራት ከበስተጀርባ ነዉ እና ከዛ በተርፈ ያለፈ ሂወትሽን እንደዚህ ተንትነሽ እንዳትነግሪ ለወንድ ነበርኝ ፈጣሪ አልፈቀደም ተለያየን መስማት እንኳን አለብኝ ካለ እንደተስቃየሽ አፍቅርሽ ምናምን እንዳታወሪ በተርፈ እራስሽን ጠብቂ

  • @azuaksmawtyetwahdolj382
    @azuaksmawtyetwahdolj382 Před 2 lety +3

    ወይነ ምነ ኣይነት መንፈስ ነዉ😭😭😭😭 ኣየዞሽ እና በርች እና በሃይማነትሽም ጥንክሩ እህቴ🙏🙏🙏😢

  • @esmaaelmdm9681
    @esmaaelmdm9681 Před 2 lety +8

    ሹፌር መምህር ፖሊስ ሸርሙጣ ናቸው

    • @sebleberhanu1330
      @sebleberhanu1330 Před 2 lety

      😂😂😂

    • @bint4181
      @bint4181 Před 2 lety +1

      ጓደኛ አገኘሁ እኔም እዳችው ነው የማስባቸው ሹፌር መምህር ፖሊስ በጣም ያስፈሩኛል

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před 2 lety +1

      🙆😂የኔ ብጤ በተለይ ሹፌር ለትዳር አይሆኑም አሉ ወደ ቤተክርስቲያን ሚያዘወትሩ ክህነት ያለው ከሆነ ነው ካልሆነ ቻው ትዳር 🤔😂😂😂😂😂

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety

      ሳህ😜✅😂😂😂👈

    • @godislove8937
      @godislove8937 Před 2 lety

      Enem kole alwedachewm😉

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před 2 lety +2

    አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ለበጎነዉ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety +1

    ገና ወጣት ነሽ ቆንጅዬ አይዞሽ ያለ ነው ።

  • @hisenteomeromer8335
    @hisenteomeromer8335 Před 2 lety +6

    አይ ወንዶች በሤቴወች ልብ መሠባበር የእለት እለት ሥራቸው ሆነ ሤቶችየ አብሽሩ ጠንካራ ሁኑ

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Před 2 lety +4

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የተሻለዉን ይስጥሽ

  • @user-ty6ec3nt1v
    @user-ty6ec3nt1v Před 2 lety +57

    ጉድ ነው ኧረ ወንዶች ይፍጃችሁ አቦ💔💔😭

    • @rahmar6137
      @rahmar6137 Před 2 lety +1

      አሚን ልቅምቅም ይበሉ እነዚህ የሰይጣን ታናሽ ወንድም

    • @fafiyasinhara5180
      @fafiyasinhara5180 Před 2 lety

      @@rahmar6137 👎👎👎👎

    • @helensemere303
      @helensemere303 Před 2 lety

      አሁንስ አበዙትእኮ ጭርስ ያርጋቸው

    • @comceill2285
      @comceill2285 Před 2 lety

      @@helensemere303 mfzzf

    • @jkinformation1217
      @jkinformation1217 Před 2 lety

      Ekek sew atmertum ezih kemitnefareku

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Před 2 lety +1

    በጣም ቆንጆ ነሽ ጎበዝ ተማሪ ነሽ እናትሽንም አትጉጂ እግዚአብሔር ላንቺ ያስቀመጠልሽ አለ ጠንካራ ሆነሽ እራስሽን ጠብቂ ከሆነ ሆነ ካልሆነም ተመስገን ብለሽ ስራሽን እየሰራሽ ከናትሽ ጋር በደስታ መኖር ትችያለሽ እራስሽን አታስጨንቂ እሱ ከቆረጠ አንቺም መቁረጥ ነበረብሽ

  • @leulafework3815
    @leulafework3815 Před 2 lety +8

    You are a beautiful ENGINEER .
    Your history is a head of you.
    You are educated, spiritual, and yes beautiful as well.
    You deserve better and you will get better.
    May god bless you

  • @hewanberhe3960
    @hewanberhe3960 Před 2 lety +2

    አይዞሽ የኔ እህት ላንቺ ያለው የትም አይሄድም ብቻ ተስፋ አለመቁረጥ

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Před 2 lety +2

    አይዞሽ እማ የኔታሪክ እና ያንች ታሪክ አንድ ነው እኔም ሹፌር አፍቅር እስካሁን መርሳት አቃተኝ እንድረሳው ምን እንደማደረግ አላቅም ብቻ ፈጣሪ ይሁነን 🙏🙏🙏

  • @samritube645
    @samritube645 Před 2 lety +8

    አይዞሽ እህቴ ታሪክ ይለወጣል ጸበል ሂጅ ንሰሀ ግቢ ላንቺ ያለው የትም አይሄድም

  • @a.slovejesus880
    @a.slovejesus880 Před rokem

    ሹፌር ባል አይሆንም እኮ ይችን የመሰለች ልጅ የሹፌር መጫወቻ የፍቅር ልብሽ ደስ ይላል ጭምልቅልቅ ያለ ሂወት ለትዳር አትቸኩይ እያሰብሽ ተራመጅ ።

  • @user-zz8dm8db8f
    @user-zz8dm8db8f Před 2 lety +28

    ክልሎት ስወዳቹ እኮ🙄🙄💞💞💞አንድ ቀን እንደማገኛቹ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤💋💋

    • @user-zz8dm8db8f
      @user-zz8dm8db8f Před 2 lety

      @@zekiethio 😂😂ማነኝ አልክ🤔

    • @zekiethio
      @zekiethio Před 2 lety

      @@user-zz8dm8db8f ምነው አስከፋሽ

    • @user-zz8dm8db8f
      @user-zz8dm8db8f Před 2 lety

      @@zekiethio ደስ ብሎኝ ነው እንጂ🙄😁

    • @zekiethio
      @zekiethio Před 2 lety

      @@user-zz8dm8db8f በቃ ቤተሰብ አድርጊኝ ግቢና ኮመንት አስቀምጭልኝ

    • @user-bu3rm8pd3i
      @user-bu3rm8pd3i Před 2 lety

      ምን ለመሆን ነው

  • @user-zf1bn4jo3c
    @user-zf1bn4jo3c Před 2 lety +3

    አየ ፍቅር የስራህን ይስጥህ አይዞሽ ማማየ 😭😭😭😭💔

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Před 2 lety +2

    ወላጆች የህይወት ተሞክሮ ማካፈልና ምን እንደሚያጋጥማቸው መነጋገር መምከር አለባቸው ከማብላት ከማጠጣት በላይ ምክንያቱም ለፍተው አሳድገዉ ከንቱ እንዳይሆኑ

    • @mebratukidane57
      @mebratukidane57 Před 2 lety

      እውነት ሁሉም ወላጅ እችን መልእክት ማምበብ አለበት ምክንያቱ የወላጆች በግልፅነት ልጆጃቸውን አለማውራታቸው እንደዚ ያለ ከባድ ፈተና በልጆች ላይ ይደርሳል ለምን በእድሜ ስላልበሰሉ ለግዜው ችግሩ አይረዳቸውም::

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Před 2 lety +2

    በሥማም አይዞሽ ለበጎነው ፈጣሪ ላሥተምርሽ ነው

  • @eyerusalemwecheffo4582
    @eyerusalemwecheffo4582 Před 2 lety +2

    Betam konjo ena Gena lege nesh.
    Egzabher alfekedewem beza laye bezu besheta ale ena enkuwanem kerbesh ke endezi aynet wende.

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Před 2 lety

    የኔ ማር እንደኔ የዎህ ነሽ አብሽሪ አላህ አንድ የንትወጅን ነገር ሲወስድብሽ ስለማይጠቅምሽ የበለጠ እሚጠቅምሽን ሊሰጥሽ ነው አይዞሽ የኔ ማርዎ

  • @user-ig1zo8qf9i
    @user-ig1zo8qf9i Před 2 lety +3

    አይዞሽ እህቴ አትግፊጂ መገፋት ጥሩ ነው ህይወት ይቀጥላል ደግሞ ከሱ በላይ ሆኘ እታያለሁ ብለሽ አንች ያለሽበትን ደረጃ ለሱ ማሳየት አይጠበቅብሽም ባለሽ እና በምታገኝው ነገር ደስተኛ ሆነሽ ኑሪ የሱ ህይወት ጋር አታነጻጽሪ ድሮም እኛ ችግራችን እሚወደንን ሳይሆን እምንወደውን ስለ ምንከተል ነው ችግሩ ዞሮ እሚጎዳን ሁሉም ጠባሳ አለበት የሳለፍሽው ችግር ያበረታሻል እንዳይቆጭሽ በተረፈ በርች ጠንክሪ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ

  • @emiyegualoza6699
    @emiyegualoza6699 Před 2 lety

    የናንተ ደግሞ የባሰ ነው ስማቹ የመልካም ስራቹ የሰይጣን Next generation እየገደላቹ ነው ሴት እህቶቻችንን እያዋረዳቹ ነው ነገ ለልጆችሽ ጥሩ ነገር አስቀምጭ እህቴ ሁሉም ነገር ያልፍል

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 Před 2 lety +4

    በህይወት ውስጥ ለሚደርሰው መሳሳት መውደቅ ያለ ሲሆን ሀላፊነት ወስደን ማረም የኛ ፋንታ ነው
    በተለይ ሴቶች ጠንካራ አቋም ሊኖረን የሚገባው ያለምንም ረዳት እራሳችን በሁለት እግር ማቆም ነው
    ለማን ብለሽ እየወደደሽ የማትወጂውን ታገቢያለሽ
    ገና ልጅ ነሽ ብልጥም ነሽ የበለጠ በእድሜ እየጨመርሽ ስትሄጅ ብዙ ፈተና ሊያጋጥምሽ ይችላል ሰወች ተለዮኝ ብለሽ አትዘኝ ግን ጠንከር ብለሽ ብታገቢም ልጅ ቢኖርሽም አብሮ የመቆየት ሁኔታ እንጂ ሁሉም በሰአቱ የመለያየት አጋጣሚ ይኖራል በህይወትሽ እስከመጨረሻው አብሮሽ የሚጓዘው አንች እና አንች መሆንሽን አውቀሽ ለምንም ነገር እ ን ዳ ት ን በ ረ ከ ኪ🎷
    ጠንካራና ውጤታማ ስትሆኝ የምትወጂው ጠንካራ ሰው ይመጣል እሱም ቢሄድ አትጨነቂ ሌላ የበለጠ ይመጣል ልጆችም ይኖሮሻል ግን ሰአቱ ሲደርስ የራሳቸውን ፈልገው ይሄዳሉ👍 ሁሌም ተዋጊ ነብር ሆነሽ ኑሪ ተጣይ ሳይሆን በህይወት ለሚመጣው ፈተና ሁሉ ተፋለሚው ለማንም እንደዚህ እንደዛ እያልሽ አትናገሪ አፍሽን ዘግተሽ ስራሽን ስሪ ትምህርትሽን ከፍ ወዳለ ቦታ አሳድጊ ቢዚ ስትሆኝ ይህን ሁሉ አታስታውሽውም ለምን ወደ ከፍታ እየወጣሽ ስለሆነ ከመንደር ተረት ተረት ወሬ ውጭ በጣም ያደጉ ሰወችን ታሪክ አዳምጪ መፅሀፍ አንብቢ
    ለምሳሌ የኦፕራ የምትባል አሜሪካዊት የልጅነት ስቃይዋን አንብቢ አሁን ያለችበትን ሁኔታ እወቂ አንችም ታሪክ የመናገር ችሎታ ስላለሽ እራስሽን በእውቀት ካዳበርሽ ኮከብ ⭐ እንደምትሆኝ አልጠራጠርም
    ሰውን ማመን አቁሚ የራስሽን አስተሳሰብ ብቻ እመኝ እውቀት ገንቢ እራስሽን በምግብ በእስፖርት እና በእውቀት ከጠበቅሽ እንዳች ጠንካራ የሆነ የምትወጂው ሰው ታገኛለሽ
    መልካም እድል💖

  • @haymanotmolla3716
    @haymanotmolla3716 Před rokem

    ሰማሽ እህቴ በቀል የእግዚአብሔር ነው ሀሳብሽን አጽኚ ጠንካራ ሁኚ በርቺ ልብሽን እምነትሽን በፈጣሪሽ ላይ ጣይ አይዞሽ እሺ ከቻልሽ እና ፈቃደኛ ከሆንሽ አውሪኝ ልረዳሽ እችላለሁ ።

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 2 lety +1

    የኔ ቆንጆ አንች ቆንጆ ነሽ ስለዚ ስለአለፈው ትተሽ አሁን አዲስ ይወት ጀምሪ ንሰሀ ግቢ ፀበል ተጠመቂ አይዞ ሁሉ ገነር ለበጎ ነው ፈጣሪ የስራቸውን ይሰጣችዋል ላንች ያለውን እግዚአብሔር ይሰጥሻል ዋናው ጤና ትግስት ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ማንም ከሚወደው ሰው ጋር የኖረ የለም ከስንት አንዱ ነው ላንች እግዚአብሔር መልካምን ነገር ይግጠምሽ

  • @jasika499
    @jasika499 Před rokem

    ማሚዬ አግብተሽ ውለጂ ከታፍቅሪው የሚያፋቅርሽ ሰው ይሻልሻል

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Před 2 lety +1

    🙄🙄🙄7ክፍል ሁነሺ ፍቅር አይይ አባየ ከወደዱሺ ለምን አያገባሺም አይነፋም ወንድሜዋ ኑርልኝ ላለሁበት መከታየ ወንድሜ ነዉ 🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @newethiopian7277
    @newethiopian7277 Před 2 lety +16

    ስህተትችን ሃይማኖት ማሳስቢያ አይሆንም የምንቅርው ሰው ማውቅ ያለበን እንጂ

  • @mestertessema7337
    @mestertessema7337 Před 2 lety

    አይዞሽ በሁሉም ሴት ላይ የሚደርስ ነገር ነው አንች ስለተናገርሽ ነው እንጂ ከዚህ የበለጠ ብዙ ነገር አል የአንች ለየት የሚያደርገው የሱን ድቃላ እልያዝሽም ጎበዝ አንበሳ ሴት ነሽ ምንም አትሆኝም ለማንኛውም የሴቶች ቁንጮ ነሽ በርችልኝ::

  • @dawitmekonnen9681
    @dawitmekonnen9681 Před 2 lety +3

    እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ አለ በርቺ ሱባኤ ያዢ አምላክ እንዲረዳሽ ክርስትና ስሙን እጅሽ ላይ ፅፈሽ በሱባኤ ጠይቂ ደግሞ በመንፈሳዊ ህይወትሽ እንድትጠነክሪ ገጠመኝ የሚል የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጪ

    • @azuaksmawtyetwahdolj382
      @azuaksmawtyetwahdolj382 Před 2 lety +1

      በእወነት እንካን እዙ ቀላል ነገር የነ ሁወትካን ቀይረዋል የመምህር ተስፋይ ትምርት ከወንድ ኩፉ መስራት ሳይሆነ ጉን ስለ ክርስትና ምንም ኣላቅም ነበር ወደ ኣረብ ኣገሮ ተሰደዱኩት ስደት ትምርት ነዉና እንካን ለራሴ ለጋዶኘቼ እንዱማሩ እየጣሩኩነዉ ለራሰ እንካን ጠቅየ ባላቅ የምምህር ተስፋይ ትምርት እንካን ቀይርኛል ኣምላክ ይመስገን ከፈጣሩ በታች መምህራችን ስለ ሰጠን 🙏😢🙏🙏🙏

    • @dawitmekonnen9681
      @dawitmekonnen9681 Před 2 lety

      @@azuaksmawtyetwahdolj382 አዎ ሁላችንንም ቀይሮናል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠው አሁንም እንበርታ ጠላታችንን አምላክ እንዲያሳፍርልን

  • @bettygettu9702
    @bettygettu9702 Před 2 lety +2

    ድሃ፡ ሲያስጠላ ፡ቤተሰቤ የለው ምናምን እያልሽ የሰውልጅ በዚን ያህል መናቅ የለብሽም እህት ሁሉም የእግዛቤሔር ፍጡር ነው

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety

      እደት እዳናደደችኝ 😡😡😏

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 2 lety

      ደሀ ከሆነ ሀብታም ልትለው ነው እንዴ ግን ታሪኩ አስጠሊታ ነው

  • @AAa-lm5fv
    @AAa-lm5fv Před 2 lety +1

    ከነጋዴ ወንዶች አላህ ይጠብቀን

  • @tessema2
    @tessema2 Před 2 lety +2

    ከዘማሪነት እንዲህ አይነት የዘቀጠ ህይወት! የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ከሾፌር ጋር ግንኙነት! ዘመን ተለዋውጣል!!!

  • @alemubelay4245
    @alemubelay4245 Před 2 lety +1

    መልክሽ በጣም ቆንጆ ነሽ ።የንፅህና ችግር ወይም የሴክስ ችግር ይኖርብሻል ብዬ አስባለሁ ወንድ ልጅ ዝብሎ አይተውሽም ።

    • @woyneshtwoynesht3174
      @woyneshtwoynesht3174 Před 2 lety

      Shaem aeyblm

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety

      ማለት ❓😳😳

    • @alemubelay4245
      @alemubelay4245 Před 2 lety

      @@woyneshtwoynesht3174 ምን ያሳፍርሻል ግልፅ መነጋገር እንጂ ።

    • @alemubelay4245
      @alemubelay4245 Před 2 lety

      @@user-iv3jp2hs6p ማለት እማ በሁለታቸው መካከል በግልፅ ያልተነጋገሩበት ነገር አለ

    • @alemubelay4245
      @alemubelay4245 Před 2 lety

      @@user-iv3jp2hs6p ማለት እማ ፣ በፍቅራቸው መካከል ግልፀኝነት የለም

  • @abnetkebede9451
    @abnetkebede9451 Před 2 lety +2

    ሁሉም.ነገር.ለበጎ.ነው.ገናነሽ.ወጣትነሽ.በሂወትሽ.ለይ.ደሞ.ፈተናሲገጥምሽ.ጥሩነው.መገፋትም.ጥሩነላንቺ.ያለምን.ይሠጥሻል.ፈጣሪ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před 2 lety +1

    አይዙሺ እህት መልካሙን ትዳር ይሥጥሺ አችም ጀግናነሺ እደዚህ ተጎድተሺ ትምርትሺን መጨረሥሺ

  • @sosigeshu7559
    @sosigeshu7559 Před 2 lety +3

    ነገ ከሱ በላይ እግዚአብሔር ይሰጥሻል እንደዚህ አይነት ወንዶች ግን እግዚአብሔር ይፍርድባችሁ ህይወታችሁ ስክልክል ይበላ ምስቅልቅል በሉ የብዙ ሴቶችን ህይውትን ምስቅልቅል እዳደርጋችሁ

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 Před rokem

    አይዞሽ ማረየ ያጋጥማል ወንዶች ሥንባል እሂው ነን የዛሪውን ነው እጅ የነገውን አዙረን አናይም ማረየ አይዞሽ ማረየ በሚዲያ መናገሩ ለሌላወች ትምህረት ይሆንሻል ማረየ አሁን እራስሽን ጠብቂ

  • @mebratukidane57
    @mebratukidane57 Před 2 lety

    ሰው ይግፋሽ አንቺ ግን ሰውን አትግፊ እግዚአብሔር ከተገፋ ጋር ስለሆነ ንስሃ ገብተሽ ራስሽን ወደ እግዚአብሔር ብቻ መልሺ እግዚአብሔር የበለጠውን ይሰጥሻል::

  • @user-do2nq8zu6g
    @user-do2nq8zu6g Před 2 lety +3

    መጨረሻ ላይ የተናገርሽዉ ነገር አሁን በጀመርሽዉ ግንኙነት ችግር እንዳይፈጠረብሽ

  • @user-bx7hq1wh5l
    @user-bx7hq1wh5l Před 2 lety +3

    ኣይነጥላ ነው እንድህ ምጫወትብሽ ወደእግዚኣብሄር ቅረቢ

  • @almazabrahim2838
    @almazabrahim2838 Před 2 lety

    አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ ረጅም ግዜ ነው ያለሽ በርቺ

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před 2 lety +1

    አይ በጣም ህመምሽን በሆድሽ ብትይዝ ጥሩ ነበረ

  • @kinfeamdemeskel8292
    @kinfeamdemeskel8292 Před 2 lety

    እህቴ የማያልፍ ነገር የም ሁሉም ያልፋል አይዞሽ ሁሉም አልፎ ታወጊዋለሽ እሺ!!!!

  • @Dallol253
    @Dallol253 Před 2 lety

    አይዞሽ ፈጣሪ ለአንቺ የሚሆነዉን ይሰጠሻል በርቺ አንቺ ኢንጂነሪንግ የተማርሽ ቆንጆ እንዴት ነዉ ረዳት ሹፌር ሌላም ዋሽቷል ከዚህ ሰዉ መራቅ ብቻ ነዉ

  • @ter2065
    @ter2065 Před 2 lety +5

    እስኪ ላዳምጥ የዘድሮ ፍቅር ና ጓደኛ አይበረክትም ፍቅርና ጦሌ ድሮ ቀረ አየ የከተሜ ልጅ አይናዉጣ ናቸዉ ለፍቅር የምጠይቁት ሴቶች ሁኑ እኔም ሴትነኝ እዳትሳደብ የገጠር ፍቅር ለዛ አለዉ

  • @selam5099
    @selam5099 Před 2 lety +7

    ወለጋ ሲባል አራጂ ነው ትዝ የሚለኝ 💔

  • @user-hl7qy6ld9x
    @user-hl7qy6ld9x Před 2 lety +14

    የዛሬዋ ድሞጿሞ አይሠማ በደብ ተጎታለች አይ ሴቶች እሲ ሙሉ በሙሉ ወድን አታፍቅሩ ማለቴ 50%ይበቃል 50%ለራሥሽ አሥቀምጭው

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz Před 2 lety +2

    ከጋብቻ በፊት ሴት ከወንድ ጋር ከተኛች ከ10 ወንድ 1 ብቻ በትክክል ቃሉን አክሮ የሚያገባት ፡፡ስለዚህ እባካቹ እባካቹ በጓደኝነት ውስጥ የፈለገ ብታፈቅሩ ክብራቹን አሳልፍቹ አትስጡ ከቀረም ይቅር እግዚያብሄር ላንቺ ያለውን ይሰጥሻል ከጋብቻ በፊት አትተኙ

  • @mugadnewsnetwork8494
    @mugadnewsnetwork8494 Před 2 lety

    አይዞሽ እህቴ በጣም ብዙ ጥሩ ጥሩ ነገሮች አሉሽ።በእርግጠኝነት ቀረሽበት እንጅ አልቀረብሽም።
    ማርያምን ስለምትወጅ ደግሞ በጣም ወደድኩሽ።
    ገና ልጅ ነሽ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል።ምንም የሚያጨናንቅሽ ነገር የለም።በዚህ ፅናትሽ መቀጠል አለብሽ።
    መልካም ነገሮች እንድገጥሙሽ ምኞቴ ነው።

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před 2 lety +13

    💚ለወንድ ልጅ ብለሽ አላማሽን ትተሽ ምትከተዪው ከሆነ ወንድ አይወድሽም ይጫወትብሻል ሴቶቻችን ቆፍጠን በሉ💚ቦርጭ ወይም ክብደት መቀነስ የምትፈልጉ ጎራ በሉ አዲስ ቪዲዮ ለቂቃለው ቅመሞች💋💋💋💋💚💚👈

  • @user-gf4ro5nt5s
    @user-gf4ro5nt5s Před 2 lety +1

    አይዞሽ ውድ ህይወት እድህ ነች አዳዴ 😪😪የመጃም ቅመሞች ተጠቀቁ እሽ👏

  • @bontuseyoum7037
    @bontuseyoum7037 Před 2 lety +1

    God loves u

  • @hawahawa699
    @hawahawa699 Před 2 lety +2

    አስመሳይ ወንዶች አላህይጠብቀን በህይወታችን አንድ የስኬት ምእራፍ ትዳር ነው ሴቶች ዱአአድርጉ አንድ ሰው በመጀመሪያከትፍቀሩ ቶሎ ውደትዳርበግባት ጥሩ ይመስለኛል ረጅም ግዜ ሲቆዩ መሰላችትይመጣል

  • @emebetlema835
    @emebetlema835 Před 2 lety

    የነ ቆንጆ you are beautiful don’t worry you are ejected life is gone on god blessed you

  • @Nimo1tube_hoppenes
    @Nimo1tube_hoppenes Před 2 lety +1

    Ayzosh tidar ke egzbher New 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @adethiopia7210
    @adethiopia7210 Před 2 lety

    አይዞሽ በቃ ፈጣር ይወድሻል እንባሽን ያብሳል😢😢

  • @samribirhani4669
    @samribirhani4669 Před 2 lety +3

    አንዳዴግን ሚድያላይ እየጣቹ የምታወሩትን ብታውቁ ጥሩነው እሚወራም የማይወራም ነገር አለ ከመውታታቹ በፊት አገናዝቡ እስኪ ወደሚዲያ ከምንመጣ እኮ በፀሎት ብንበራታ ወደእግዚያብሔር ፊታችን ብናዞር መልስ እናገኝነበር ከኔም ጨምሮ

  • @ekramabdela8107
    @ekramabdela8107 Před 2 lety +2

    Abshiri haadha koo😭

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 Před 2 lety

    ኣይ ፈጣሪ ኣቦይ ምነው እንድህ ልባችን የሚጠፍን ኣወቅን እያልን እየወድቅን እንኖር ልቦና ስጠን ኣባቴ ሆይ

  • @አሊያ
    @አሊያ Před 2 lety

    የተሻለ ሊሰጥሽነው፡ ይሄየምትወጂው እኮንም ያላገባሁት፡ብለሽ፡ትመኛለሽ፡በእምነትሽ፡ጠክሪ ራስሽን ጠብቂ፡ እህቴ እመኒኝ በልጠሽውትገኛለሽ፡አይዞ አይክፋሽ ፈጣሪ የሚወዴውን፡ይፈትናል በፈተና ሶብሪ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před 2 lety +3

    የመጀመርያው ነበር ጨዋ ያመለተሽ እሱ ነው ዱርዬ መሆኑን እያወቅሽ ምን አቀራረበሽ