ባለቤቴ ፊልድ ብሎ ወቶ ከእሷ ጋር ያድራል || ስልኩን እየተጠቀምኩ መቼ ነው አብርን የምንኖረው የሚል ተላከለት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ሁለት ወጣቶች ራሳቸው ላይ አሻራ ጥሎ ያለፈውን የፍቅር ታሪካቸውን በንዲህ መልክ አጫውተውናል አብራችሁን ቆዩ #ክህሎት
    #ክህሎት
    ሃሎ ማለት ከፈለጉ 0963143471 ወይም 098 011 5685 ይጠቀሙ
    #kehelot

Komentáře • 485

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety +232

    ፍትህ ለወለጋ ሰዎች😭😭😭😭😭😭😭😭 እባካችሁ ትላልቅ ቻናል ያላችሁ ሰዎች ድምፅ በመሆን ተባበሩን 💔💔💔🙏🙏 ከፈጣሪያችሁ ታገኙታላችሁ 😥😥😥

    • @KELOEBAN
      @KELOEBAN Před 2 lety

      Am Abara can leave wollegga then thing will be alright

    • @merhawitembaye3813
      @merhawitembaye3813 Před 2 lety +2

      ፈታሪ ትቅዋለህ እንዴ ከወለጋ በፊት ስው እሳት ላይ ከነሂወቱ ኣላቃተሉም ከመኪና እያወረዱ ኣልረሽኑም በትግራይ ስንቶች ኣልተገደሉም ኣልተደፈሩም ለምን ዝም ኣላቹ እግዚአብሔር እኮ ቤሄር የለውም ለእውነት ኑሩ ለዚች ኩንትራት ኣለም

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Před 2 lety +1

      ልክ ነው
      ፍትህለጎንደርሙስሊሞችለሞቱት
      ገዳዮችለፍርድይቅረቡ
      ፍትህለወለጋ
      ጋንቤላ

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Před 2 lety +1

      @@merhawitembaye3813 በትግራይጉዳይአሸባሪውጁንታነውወገኔ

    • @merhawitembaye3813
      @merhawitembaye3813 Před 2 lety

      @@user-vs8kq4zi4p ሁሉ እግዚአብሔር ይፈርዳል ብቻ እድሜ ይስተን ኩፉ መናገር ኣያስፈልግም እህቴ

  • @gizachewmelaku5457
    @gizachewmelaku5457 Před 2 lety +51

    ህይወት አሰቸጋሪ ናት ውሳኔዋ ጎበዝ ናት ለምን? ለወደፊት መጎዳት ስለማትፈልግ እንጅ ራስወዳድ ስለሆነች አይደለም በርችና ከቻልሽ ተማሪ ትምህርት

  • @TGST645
    @TGST645 Před 2 lety +123

    የኔ ውብ አቤት ስርዓት አቤት ቆንጆና አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ነገ የተሻለ ቀን ነው እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን በጥበብ በሞገሰ ያሳድግልሽ

  • @mahimaye6322
    @mahimaye6322 Před 2 lety +104

    በጣም ነው ምታሳዝኝው ግልፅነትሽ ደስ ይላል ገና ልጅ ነሽ በርትተሽ ሰርተሽ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ከቻልሽ ጎን ለጎን ት/ት ጀምሪ ጠንክረሽ ለራስሽ ቆመሽ ልጅሽ አርአያ ሁኚ በርቺ!

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Před 2 lety +32

    ጠያቂዋ በራስሽ ቦታ ቢሆን ለልጅሽ ስትይ የካደሽን ያውም በአሮጊት የቀየረሽን ወንድ አይደለም ለመኖር በአይን ማየትም ያስጠላል ስለዚ የማታደርጊውን ልጅቷን አትጫኛት የኔ ቆንጆ የሠፈሬ ልጅ አንቺ ጠንካራ ነሽ እፁቤን ያሳድግልሽ ጠንካራና ከሱ የተሻልሽ ሆነሽ አሳይው እሱ እንዝላል ነው እናትሽን ይጠብቅልሽ እግዚአብሔር ሁሉን በምክንያት አደረገ

  • @jelo3241
    @jelo3241 Před 2 lety +10

    ጀግና ሴት ነሽ ንግግርሽ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ አይዞሽ የእኔ እህት ። ንግግርሽ በጣም ደስ ይላል።

  • @mimib2614
    @mimib2614 Před 2 lety +5

    እንዳንቺ ጠንካራ አስተዋይ ታጋሽ ቆንጆ ለራስዋ ክብር ያላት ሴት ልጅ እንዳጣ ገና ወደፊት ነው የሚገባው:: እውነት ለመናገር ትዳር / አብሮ መኖርም ለመጀመርም በጣም ልጅ ነበራችሁ ሀሳቡም የመጣው በልጃችሁ ምክንያት ነው እንጂ ታስቦበት አይደለም አንድ ማለት የምፈልገው ነገር ቢኖር ለልጆቻችን ግልጽ ሆነን ማስተማር አለብን በተለይ ለሴት ልጆች: ውሳኔሽ በጣም የሚገርም እና የሚደነቅ ነው እመኝኝ ልጅሽ ነፍስ ስታውቅ የምታከብረው ውሳኔ ነው ካንቺ ብዙ ትማራለች የማያከብራት እና የማይታመን ውንድ ጋር ጊዜም አታጠፋም:: ይቅር በይው ለሚሉሽ ሰዎች once a dog always a dog በያቸው መጀምርያ ሲሄድ ያልፈራ ድጋሚ የማይሄድበት ምክንያት የለም:: የኔ ምክር ላንቺ ተማሪ እየሰራሽ ተማሪ ልጅሽ ያንቺን ጥንካሬ እያየች ትደግ እናትሽን አመስግኝ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Před 2 lety +10

    አይዞሽ አንቺ ገና ወጣት ነሽ ብዙ እድል ከፊትሽ አለ ልጅሽም ስጦታሽ ናት እመኝኝ የተሻለ ህይወት እንደንታገኚ

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Před 2 lety +104

    ኡፍ ወለጋ ለተገደሉ ወገኖቻችን ነፍሰ ይማር 😭😭😭የወገኖቻችን እልቂት 😭😭😭 ፍትህ በወለጋ ለታረዱ 580 ወገኖቻችን

  • @tefribeyne8050
    @tefribeyne8050 Před 2 lety +13

    ጎበዝ!! በህይወትሽ ስላለፈው ነገር ሁሉ የበዛ ፀፀት ስለማይታይብሽ የምትገርሚ የምስጋና ሰው ነሽ...

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo Před 2 lety +106

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ተመርጦ ለሚገደለው ሀገር ወዳድ የአማራ ህዝብ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭

    • @user-vl7ch2fu5l
      @user-vl7ch2fu5l Před 2 lety

      መቼም ድራማቹ ኣያልቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @getahunabate5359
    @getahunabate5359 Před 2 lety +32

    አድራሻዋን ብታስቀምጡልን መልካም ነበር እንድንረዳት

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 Před 2 lety +17

    ሌላ ሰው መሞከር አለብሽ እንጂ መጠጥ የሚጠጣ ሰው ሁሌም ባህሪው አይቀየርም፥ የልጅሽ አባት በተዓምር መመለስ የለብሽም። ልጁን ያሳድግ ያግዝሽ። አሁን የሚፈልግሽ ካንቺ ያጣውን ነገር ለማግኘት እንጂ ያሳጣሽን ነገር ለመስጠት አይደለም። ፈጽሞ እንዳትሸወጂ። ልጅሽ አድጋልሻለች ምንም አያስፈልግሽም ከዚህ በኋላ። የመከራውን ግዜ አልፈሽዋል። ሲነጋልሽ ደግሞ መልሰሽ ደግሞ ሌላ ልጅ ያስረግዝሽና እድሜ ልክሽን የማትወጪው ችግር ውስጥ ትገቢያለሽ። ተጠንቀቂ

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew Před 2 lety +5

    ያለእድሜዋ ብዙ ነገሮችን ያሳለፈሽ የልጅ አዋቂ ናት የእውነት በዛ ላይ እርጋታዋ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 2 lety +48

    የኔ ቆንጆ የልጅነት ልጅ ጌጥ ነው እኔም እንዳንቺ ታሪክ አለኝ ልጅ ስላለሽ እድለኛ ነሽ

  • @user-il8jq2zf7f
    @user-il8jq2zf7f Před 2 lety +71

    _ይገርማል አይዞችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ለወንዶች ልቦና ይስጣቸው_

  • @NATANEM-Tube21
    @NATANEM-Tube21 Před 2 lety +18

    ሂወት ሁሌም ቢሆን ይቀጥላል እንዳያልፉት የለም ሁሉም ይታለፋል፡ ግልጽነትዋን ግን በጣም ነው የወደድኩላት።

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 Před 2 lety +17

    ጠካራ ነሽ እውነት አይዞሽ ጠክሪ ግን ሁሉም ወንድ አዳይነት አይደለም እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጥሽ

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 Před 2 lety

      ማንም እዳ አለበትንዴ ከማንም የወለደችውን ልጅ ይዛ የሌላ ወንድ ህይወት ለማጨለም

    • @htdf8217
      @htdf8217 Před 2 lety

      @@natyotesfaye6466 በግ 😏

  • @yelfwagayelfwaga718
    @yelfwagayelfwaga718 Před 2 lety +33

    መጀመሪያ ብትሳሳችም ጎበዝ ነሽ ጠንክሪ ልጅሽ ያንች ህይወት እንዳይገጥማት በስርአት አሳድጊያት🥰

  • @etsegenetadar7558
    @etsegenetadar7558 Před 2 lety +3

    እንዴት እራስ ወዳድ ነሽ ብለሽ ትጠይቃለሽ??? (ጋዜጠኛዋ)
    በጣም ጎበዝ ልጅ ናት! ስው አንድ ጊዜ ይስሳታል ሁለተኛ መሳስት ግን ድክመት ነው!!! በጣም ጎበዝ ልጅ!!! የምትወደጂ ነሽ. ለሌሎችም ልጆች ምሳሌ ነሽ.

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety +33

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ለወገኖቻችን
    ለሚስቃዩ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እንደዚህ ለሚደርጉት ስወች

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Před 2 lety +29

    መጅመሪያ የሄድሺበት መንገድ ሰህተት ቢሆንም አሁን ያለሸበት ሁኔት መልካም ነው ጠንካራ ሁነሻል

  • @user-mw9my9pm5e
    @user-mw9my9pm5e Před 2 lety +66

    ፍትህ በወለጋ ለሚ ስቃዩ ወጋኖቻችን😥💔🖤

  • @rabbiiraburte1136
    @rabbiiraburte1136 Před 2 lety +53

    ፍትህ በወለጋ ለሚሰቃዩ ዋጋኖቻችህን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yeti2828
    @yeti2828 Před 2 lety +31

    በርቺ የኔ እህት ግን ገና ልጅ ነሽ ሌላ ሂወት መኖር ትችያለሽ

  • @user-ls6wb9gv3z
    @user-ls6wb9gv3z Před 2 lety +216

    ፍትህ በወለጋ ከ 1000 በላይ ሰው ለታረዱት ፍትህ

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 Před 2 lety +3

      ፍትህ 🙏ፍትህ 🙏ፍትህ🙏

    • @KELOEBAN
      @KELOEBAN Před 2 lety

      1000 honut😂😂😂

    • @Amharicmezmur418
      @Amharicmezmur418 Před 2 lety

      @bilen arsema you are absolutely right, we need the judgement of God in Ethiopia.. such barbaric act is not supposed to be done in Ethiopia!!!

    • @nigisttesfaye8263
      @nigisttesfaye8263 Před 2 lety

      Ere fitih ......

    • @zedmh5057
      @zedmh5057 Před 2 lety

      ፍትህ ፍትህ

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j Před 2 lety +41

    አይዞሽ እህቴ ጠንካራ መሆን አለብሽ ውይ አንዴ ከተጎዱ ለመመለስ ከባድ ነው

  • @abeban.8366
    @abeban.8366 Před 2 lety +4

    እሱ ሲጀመር ሴት እየቀያየረ እያታለለ መኖር ነው የሚፈልገው ስለወለድሽ ትዳር ያረግልኛል ብለሽ ብዘ ሞክረሻል ግን እሱ መልከስከስ ስለለመደ ትዳር አርጎ መቀመጥ አይፈልግም የኔ ቆንጆ አይዞሽ ልጅሽን በርትተሽ አሳድጊ አንቺ ገና ልጅ ነሽ ቸሩ መድኅኒት ዓለም ለመላው ቤተሰብሽ ሙሉ ጤና ከእረጅም እድሜ ጋር ይስጣቹ ።

  • @user-ln2me7yx4j
    @user-ln2me7yx4j Před 2 lety +32

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን 😭😭😭😭

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 Před 2 lety +3

    ጎበዝ ጠንክረሽ ልጅሽን አሳድጊ። ነገም ደግሞ ሌላ ቀን ነው ። ልጅ ነሽ ራስሽን ካረጋጋሽ እና በህይወትሽ ምን እንደምትፈልጊ ካወቅሽ በኃላ እግዚአብሄር ባለው ጊዜ ላንቺ እውነተኛ ፍቅር እና Value ያለው ወንድ ይመጣል እንኩዋን አንቺ ቆንጅዬዋ ማንም ከብዙ ስህተት በኃላ ሌላ የተሳካ ህይወት ይኖራል። ብቻ ራስሽን አጠንክረሽ መገኘት ነው። መልካም ህይወት እንዲገጥምሽ ምኞቴ ነው።

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Před 2 lety +29

    ኧረ በህለቃችሁጌታ ወለጋ በግፍ ለተጨፈጨፉት ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😭😭😭😭😢😢😢😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 lety +15

    እንዳትመለሽ ከእሱ ጋ!!! ህይወትሽን ያበላሽብሻል!!!!

  • @user-ux7rb7vs2o
    @user-ux7rb7vs2o Před 2 lety +15

    አይዞሽ እህቴ ሁሉምነገር ለበጎነው የማያለፍ የለም ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ናቸው አላህ ያሳድግልሽ በርች በጣም ምርጥ እናት ነሽ እናትሽንም አላህ እድሜ & ጤና ይስጥልሽ ደግሞ ቆንጆ ነሽ ስታምሪ ስነምግባርሽ ወይኔ ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም አችን የመሰለች ልጅ

    • @gotrip5431
      @gotrip5431 Před 2 lety

      አለህ??? ነጃሳ ሁሌም ነጃሳ ነው

  • @seblebaba4458
    @seblebaba4458 Před 2 lety +6

    የኔ ጀግና ሴት ነሽ አንቺ ❤ቆንጅትዬ ስርአት ያለሽ ርግት ያለሽ ነገሽ ለምለም ነው ❤እግዚአብሔር ቀሪው ያሳምርልሽ ከነውድ ቤተሰቦችሽ
    ወንዶችዬ ግን አልጋ ሲሰጣቹ መሬት የሚያምራችሁ ነገር ማን እረግሟቹሁ ይሆን 👎👎ልጅነቷን በልተክ አበላሽተክ ከመንገዷ አዘግይተሀት የሚሳካላችሁ ይመሰላቹሀል ከንቱዎች

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 Před 2 lety +39

    ፍትህህህህህህህህህ ወለጋ ላይ ለሞቱት ሚስኪኖች

  • @Melia_Mer
    @Melia_Mer Před 2 lety +3

    Such a strong & mature young lady! You're doing the right thing protecting yourself from him. May God help you with your next chapter. 🧡

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +3

    እናት እኮ ገበያ ናት ገበና ሸፋኝ ናት እድሜ ይስጥልን

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před 2 lety +8

    የሰው ልጅ በማንነቱ እንደ በግ ለሚታረደው ፍትህ እጠይቃለሁ አይ ኢትዮጵያ አገሬ በሰው ደም ዋኝሽ 🖤☝️

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Před 2 lety +4

    ጎበዝ ነሽ ቆንጆ ውብ ነሽ ደግሞ ጥሩ ትዳር ከመጣ አግቢ ገና ልጅ ነሽ።

  • @wewee6506
    @wewee6506 Před 2 lety +3

    የኔ እናት ገና ልጅ ነሽ ቆንጆ እና ጠካራ ቆራጥ ነሽ ህይወት ይቀጥላል እናም ነገ ጥሩ ህይወት ትኖርያለሽ

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Před 2 lety +10

    ለሌላ ሰው ፈልጌያት አይደለም እንዳትጎዳ ብዬ ነው የሚል ቃል እንዴት እንደሚያሳምም ለራስሽ እኔና አንቺ አንድ መሆን አንችልም ብሎ ለባለጉዳይ መናገር ይሻላል ።

  • @user-wu9ne8wt6j
    @user-wu9ne8wt6j Před 2 lety +4

    የኔ እናት አይዞሽ ህጳን ነሽ ህወት ይቀጥላል በርች ላንች የሚጠቅመውን ይሰጥሻል

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před 2 lety +33

    ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻቸን 😭😭😭😭

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Před 2 lety +13

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ለወገኖቻችን 😭😭😭😭😭ነብስ ይማር

  • @maki4428
    @maki4428 Před 2 lety +23

    ልጂ የትዳር ማሰሪ መሆንየሀበትም ፍቅርእጂ ሰለዚህ ውሳኔዎልክነው

  • @abebekajela4597
    @abebekajela4597 Před 2 lety +7

    I watched your story twice, very interesting.You are buetiful.Take care of your daughter and your mom, love will find you.

  • @nouserofficial
    @nouserofficial Před 2 lety +3

    ውይ የኔ ቆንጆ ስርአትሽ፣ እርጋታሽ፣ቁንጅናሽ እንደው ምን ላርግሽ ሁሉም ነገርሽ ነው ደስ የሚለው እሱ" በእጅ የያዙት ወርቅ እነደመዳብ ይቆጠራል"እነደሚባለው ነው የሆነበት ስለዚ አመለጥሽው ድጋሚ ሊያገኝሽ መፀለይ አለበት ትንሽየዋ እህቴ

  • @perffsgty5819
    @perffsgty5819 Před 2 lety +4

    አራ ኡዑዑዑዑዑ ዋላጋ እያለቀ ላሉ ዎገኞቼ 😭😭😭ላማን እንጩህ

  • @chrstianmisgana4418
    @chrstianmisgana4418 Před 2 lety +1

    አይዞሽ ልጅሽን አምላክ ያሳድግሌሽ እናትሽን በድሜ በጤና ይጠብቅልሽ ረደምንም ብለሽ እየሰራሽም ቢሆን ተማሪ

  • @simintegnawshi4555
    @simintegnawshi4555 Před 2 lety +1

    ጎበዝ ነሽ እህቴ በርቺ፤ልክ ነሽ ከተለያዩ በኋላ ስለዚያ ሰው ክፉ መናገር አያስፈልግም፤ስለዚህ የወደፊት ሕይወትሽን በጥንቃቄ ምሪ፤እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን!

    • @hilinazewdie6728
      @hilinazewdie6728 Před 2 lety

      Enkuan liji noreshi lijishi tirfishi nati abatiyeyew gin kesara new eirishiw

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Před 2 lety

    ስነስርዓትሽና እርጋታሽ ብቻውን ትልቅ ውበት ነው ሲቀጥል አንቺም ወጣትና ቆንጂዬ ነሽ አይዞሽ ነገ የተሻለ ቀን ነው

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 Před 2 lety

    ቆንጅዬ የእውነት ጀግና ነሽ ሴት ልጅ ከልቧ እንደምታምነው እንደምትታገሰው ሁሉ ስትቆርጥም አንጀት አርስ አቆራረጥ ነው እሰይ ተባረኪ

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 Před rokem

    ይህችን ዉድ ህታችን አብየት ዉበት ትግስት አስተማር የሆነ መልእክት ነዉ በድጋሜ ትቅረብልኝ የምትሉት እደ።ፈደቹ ወደላይ የኔ ምስግን ተመስገን ትልቅ ምስጋና ነዉ ለእግዚአብሔር

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 lety +1

    ሹገር ማሚ አግኝቶ ነው እናቴ አንቺ ቆንጆ ነሽ ልጅ ነሽ ግን በጣም ቸኮልሽ ስድስተኛ ክፍል ልጅ ይገርማል አይዞሽ በርቺ ምንም አይደለም የልጅነት ፍቅር ሳንካ አያጣውም የኢትዮጵያ ውንዶች ሹገር ማሚ ነው እሚያሳድዱት ቦታ አትስጭው ልጅሽን አሳድጊ ትምህርትሽን ቀጥይ አይዞሽ ሹገር ማሚ ብቸኛ ናት ወጣት ነው እምታሳድደው ገንዘብ እየሰጠች ይቅርብሽ ተይው???!!!!

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 Před 2 lety +1

    አይዞሽ የእኔ እህት ጠንከሪ ገና ልጅ ነሽ 💝 ሁሉ ነገር ማድረግ ትችያለሽ አላህም ያግዝሻል! አንቺ ብቻሽን አይደለሽም ይሄ አይነት ነገር ብዙዎቹ እህቶቻችን ላይ የደረሰ ነው ! ስለዚ አንቺ ደልሞ በጣም ጠነካ ራ ነሽ አላህም ልጅሽን ባለማስወረድሽ የውሳኔ ሰዉ መሆንሽን እና አሁን ላይ ልጅሽ ሳትኖር ያ ሁሉ ግዜ እባክነሽ ቺት ቢያደርግብሽ አሁን ይቆጭሽ ነበር !!! ግን እሱ ቺት ቢያደርግም አንቺ ግን ልጅሽን እያሳደግሽ ስለነበር የበለጠ ጠንካራ ሆነሽ አሁን ጤናሽን ይዘሽ የፈለግሽውን ትምህርትም ቢሆን ስራም ሁሉ ነገር ማድረግ ትችያለሽ❤️ እሱ ነው የከሰረው በርቺ❤️

  • @makidahamanda2791
    @makidahamanda2791 Před 2 lety +6

    እረ ፍትህ ለወገኖች 😭😭😭 አላህ ☝️ ይድረስላቹሁ ሌላ ምን ማለት ይቻላል😭😭

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 Před 2 lety

    ዋናው ጤና ነው እናቱ ልጅም ከስጦታዎች ሁሉ የከበረ ስጦታ ልጅ ነው ወደ ኃላ እንዳታስቢ ገና ልጅ ነሽ ወደፊት ጥሩ ዕድል ይኖርሻል be strong be happy be brave and be proud !!!

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 lety +1

    የኔ ጎበዝ ጀግና ጀግና ጀግና ሁለተኛ ፊቱን አትይው አይጠቅምሽም!!!

  • @natyotesfaye6466
    @natyotesfaye6466 Před 2 lety +1

    አየሽ አደል ችግርሽን?? ማለት ውስጥሽ የሱን ይቅርታ ማለት እየፈለግሽ ግን አጉል ግትርነት ግን ግን አሁን ላይ ጉዳቱን አታውቂውም ልጅሽ ግን ወደፊት ችግሩንም ትርፉንም ታይዋለሽ በልጅሽ ለማንኛውም ግን.........ለልጅሽ መልካም ህይወት

  • @user-wz1fx8kv1t
    @user-wz1fx8kv1t Před 2 lety +3

    ጥሩ እናት አሏህ አሏህ ያቆይልሽ እናትሽን

  • @sameri424
    @sameri424 Před 2 lety +4

    በጣም ደስ የሚል እርጋታሽ መልክሽ ንግግርሽ አቦ ብርክ በይልኝ ልጅሽንም ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግልሽ

  • @sinemariamashenafi3193

    ጎበዝ አንች በጣም ጠንካራ ነሽ ትችያለሽ የፈለግሽው ቦታ መድረስ ትችያለሽ ሂወት ትቀጥላለች ወደ እሱ ግን እንዳትመለሽ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +1

    ዋውውው ጠንካራ ነሽ ምክንያቱም በኛ ሀጢያት ልጆች መውረድ የለባቸውም

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 2 lety +13

    ምንድነው ከውሀላ ያለው የተጠመጠመ እባብ ይመስላል ..🤔

  • @dendesho-daramalo7193
    @dendesho-daramalo7193 Před 2 lety

    በጣም አስተዋይ ነሽ። ግን ለልጅሽ ስትይ በይቅርታ አንድ ላይ ህይወት ብትቀጥሉ መልካም ሊሆን ይችላል።

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Před 2 lety +3

    ቆንጂየ ነሺ ልጅሺን አላህ ያሳድግልሺ የልብሺን መሻት ይሙላልሺ ለናትሺም እረጅም እድሜ ይስጥልሺ እሱ አቶሻል እሱ ነው የከሰረው እንዳትመለሺለት ሺዎች ይመኙሻል ብርሌ ከነቃ አይሆንም አሮጊቱን ይጎትት ተይው የልጅሺ አባት ብቻ ንው መሆን ያለበት

  • @maki4428
    @maki4428 Před 2 lety +7

    የኔቅመም ገናልጂነሺ ነገም ሌላቀነው እመብርሀን የተሻለውን ትሰጥሺ

  • @elianaabrham3869
    @elianaabrham3869 Před 2 lety +28

    ከኃላ ያለው ነገር ሳየው እሚያስፈራኝ እኔን ብቻ ነው

  • @meseretabebaw6250
    @meseretabebaw6250 Před měsícem

    የኔ እናት ህመምሽ በደብ ይገባኛል ያሰብሽውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልሽ

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y Před 2 lety +11

    አማራነት ክብር እንጂ መሸማቀቂያ ማንነት አይደለም በአማራነታችን አትግደሉን‼️
    እኔ ያልሞትኩት ቦታው ላይ ባለመኖሬ ነው‼️♦ #በቃ
    #ቀይአሻራ
    #የዜግነትክብር
    #AmharaGenocide
    #Oromiya
    #Wollega
    #በቃ
    #ቀይአሻራ
    #የዜግነትክብር
    #አማራነትይከበር

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Před 2 lety +12

    እናትየው የፈለጉሽ ለአንቺ አስበው ሳይሆን አንቺ ለልጃቸው እናት እንድትሆኚና ቢሰክርም ሌላም ሴትጋ ቢሄድ ተቀበይው ነው ለሴት ልጃቸው የማይመኙትን ምን በወጣሽ

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Před 2 lety +2

    በጣም ጠካራነሽ በርች ፈጣሪ ልጂሽን ያሣዲግልሽ

  • @dfgfgy4635
    @dfgfgy4635 Před 2 lety +26

    አሁን ይሄ ታሪክ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምን ይጠቅማል ስለመጠጥ ዝሙት ምናምን የከሰረ ትውልድ እስኪ ቁምነገር ስሩ ወለጋ ለምትታረደው እናት ድምፅ ሁኑ ከንቱዎች

    • @zuzu...3825
      @zuzu...3825 Před 2 lety +4

      የከሰረ ትውልድ ከዝሙትና ከመጠጥ ውጭ ሌላ ወሬ የላቸውም

    • @user-sw2og2ft4m
      @user-sw2og2ft4m Před 2 lety +1

      እውነት በጣም ምንድነው ጥቅሙ

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 Před 2 lety +2

      እናንተ በሷ ጫማ ስላልሆናቹ አይገባችሁም ካለስድብ

    • @dfgfgy4635
      @dfgfgy4635 Před 2 lety

      @@henokmehari7488 በዚህ ሰአት ምንም አይገባንም ሰው እንደ እንሰሳ እየታረደ በየቦታው

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Před 2 lety +1

      Eko minaminte hulla

  • @vioryviory6054
    @vioryviory6054 Před 2 lety +1

    አይዞሽ የኔናት ለሁሉም ምክንያት አለው ጠካራ ሴት ነሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ወዶች ውይይ

  • @l_kale3046
    @l_kale3046 Před 2 lety +47

    ስታምሪ🥰

    • @zeusapollo2403
      @zeusapollo2403 Před 2 lety

      Lesbian ነሽ መቼም የአበሻ ሴቶችን ነጮቹ ጠቅላላ ወደ lesbian gay ቀይረው ጨረሱ
      i think you love this girl shame one you 🤮🤮

    • @lifeonmenorlemen632
      @lifeonmenorlemen632 Před 2 lety +1

      @@zeusapollo2403
      Yiker yebelachuu mn chiger alewu wubetin madenk wedeh lela tarik wuset masigebaa azabaa yehone tewuldee atelaaa neshi or nke tuuuu😡

    • @roqianesre4022
      @roqianesre4022 Před 2 lety

      ፈቅር የሆነች ልጅ ነች

    • @ezanatam645
      @ezanatam645 Před 2 lety

      Ere Besmam Madnek Mn Chgr Alewu????

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 2 lety +6

    You are the hero. Keep rise!!!!

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg Před 2 lety +12

    ስታምር ደሞ እርግት ያለች

  • @ademebrahim9642
    @ademebrahim9642 Před 2 lety +1

    ክህሎት ባሁኑሰዓት ስለታሪክ ስላለፈ ህይወት እሚውራበት ሰዓት ነው ንፁሀን ሰው እንዴበግ እዬታረዴ እጭ አበዛችሁት በውነትተው ግዜው ጋር ተራመዱ ፍቅርፍቅር ለሁሉም ጊዜ አለው ሞዛዛዎች

  • @michaeltefera807
    @michaeltefera807 Před 2 lety +2

    ህወት ይቀጥላል እይዞሽ ገና ልጅ ነሽ የተሻለ ህወት ይኖርሻል በርቺ

  • @fireheart2986
    @fireheart2986 Před 2 lety +7

    Hero. Go on . Your future is bright ❤️

  • @emdunahaile5892
    @emdunahaile5892 Před 2 lety +1

    የኔ ቆንጆ ጠንክሪ ነገሽ ያማረ ይሁን በውሳኔሽ ፅኚ (i feel you) 🥰

  • @user-mx9bb3in2d
    @user-mx9bb3in2d Před 2 lety +11

    የደላው ሙቅ ያላምጣል የፈረደበት ደሞ በሀገሩ እየታረደ እየምተ አለ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Před 2 lety +3

    እንኩዋንም ልጅሽን ወለድሻት👍

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 Před 2 lety +1

    ጠንካራ ሴት ነሽ እግዛብሔር ይርዳሽ

  • @hilumohammed8819
    @hilumohammed8819 Před 2 lety +2

    It is not selfishness it's self respect ur doing good darling...

  • @hayuhayu1868
    @hayuhayu1868 Před 2 lety +3

    ያለፈን ታሪክ ለማዉራት ጊዜ ያስፈልጋል አሁን ጊዜዉ ፍትህ ምንጠይቅበት ወቅት ነዉ አረ ተነሱ ፍትህ ለንፁሀን ኢትዩ ያላችሁ ሰላማዊ ሰልፍ ለምን አትወጡም አለም ይወቅልን

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před 2 lety

      አለም እንዴት ያዝንልናል??? በቲክ ቶክ ስንደንስ ስንጨፍር ያ ሁሉ ወገን እያለቀ ይሄ እጋሰስ ህዝብ ምን ይገባዋል ቲክ ቶክ ላይ አይተዋቸዋል???

  • @foziya12
    @foziya12 Před 2 lety +1

    በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 lety

    She is so so quit በጣም ደስ ትላለች ሴትየዋ ጋ መሄድዋ ስለሴትየዋ ስታወራ ታስቃለች አብስራ ግዋደኛዋ ደሞ ጥሩ ልጅ ናት??? እንደው እሚገርም ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄ ሁሉ ነገር እንደአሜሪካን ሀገር!!!!

  • @user-um1qp3ej8x
    @user-um1qp3ej8x Před 2 lety +15

    ለሊቱ ሙሉ ጠጥተን ምድረ ሰካራም ምን ጌጥ ወይስ ሽልማት መስለሽ 😡 እኔ በህይወቴ አልኮል የሚጠጣ እና ሱስ ያለበት ሰው በጣም ነው የሚጠላው ፈልጎ ላይሆን ይችላል ነገር ግን ያ ሰው እንደሰው አልቆጥርም 🙄

  • @hanhabshi5415
    @hanhabshi5415 Před 2 lety +3

    የሚገርመው ነገር የኒ ታሪክ ነው የመሰለኝ የሚያለያየን ነገር እኔ ለልጄ ስል ስደትን መርጭ ያለውት በስደት ነው

  • @user-dc4wr5gv3h
    @user-dc4wr5gv3h Před 2 lety +3

    አሁን ስለእናት ፍቅር እናስብ ወይስ ስለ ሚያልቀው የሚታረደው ወገን እንጨነቅ

  • @Adme1244
    @Adme1244 Před 2 lety

    ጠንካራ ሁኝ ምንም ማለት አይደለም ቀርሺበት እንጂ እርጋ ያልሺ ልጂ ነሺ እናቱ ግን አናደውኛል

  • @newethiopian7277
    @newethiopian7277 Před 2 lety

    ወይ ሴት ልጀ ሃጥያት መጨረሻቹ ፍራ እግዚአብሔር ብሮቹ መጀመሪያ ለፍጣሪ በተግዙ ።

  • @na7hanw
    @na7hanw Před 2 lety +7

    ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱ አማሮች

    • @user-bz7fj1fk2m
      @user-bz7fj1fk2m Před 2 lety

      You Killed > 100000 Oromos and > 50000 Tigray, 12000 Kimant !!!!Am*r* = Cancer of Ethiopia ... shame on you

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Před 2 lety +6

    አቤት አሁን ይሄ ይወራል ቆይ እደት 8 ።ኛ ክፍል ሁነሺ አይይይይ😭😭😭 አኔ በዛን ሠአት ምንም አላቅ ኘበር ከነድግልና ተሠደድኩ😂😂😂 ቆጨኝ ሥንቱ ሢሐምነኝ ሠጥቻቸው ቢሆን 😂😂😂 አይዞሺ እህት አሁንም ልጂ ነሺ ያለፈውን እርሺው ወደፊት አሥቢ ያለፈ አለፍ😭😭😭

  • @asmaredebas6345
    @asmaredebas6345 Před 2 lety +7

    ፍትህ በወለጋ ለሚሰቃዩ ዋጋኖቻችህን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety +3

    ፍትህ
    ፍትህ በተወለድበት በኖሩበት ሀገር በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ንፁሀን

  • @Beaa2144
    @Beaa2144 Před 2 lety +1

    ጀግና ሴት ነሽ። ጠንክረሽ ልጅሽን አሳድጊ። በሽታ አለ ኑሪ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 lety

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም አንድ አይደለም ሁለተኛ ትዳር እንደውም ከገጠመ በጣም ጥሩ ነው!!!! አይዞሽ ለሁም ሀፕን ያደርጋል በርሽን እትዝጊ እቤትሽ እስካሳደርሽው ድረስ እእእእእእ እቤት ማስደር እሚባል ነገር ይቅርብሽ ልጁን ዊኬንድ ላይ ይውስድ ብዙ ሞክረሻል እሱ በይቅርታ አልመጣም ውስጡ አልገባሽም ሊሆን ይችላል ስለዚህ ያንቺ አይደለም!!!! የራስሽን መንገድ ውሰጅ!!! ሴትየዋ እንዳለችው ነው!! ስለወለደች ነው እንጂ አልፈልጋትም ብልዋል ስለዚህ ያንቺ አይደለም!!!!

  • @techawatch
    @techawatch Před 2 lety +3

    አይ አሁን ስለፍቅር ማውራት ሚባል ነገር ከባድ ነው ወለጋ ንጹሀን አማሮች እያለቁ ነው መንግስትም ዝም ብሎ በማየት ሕዝብ እያስጨረሰ ነው።

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před 2 lety +1

      ወግን ማን ያዝንልናል??? ቲክ ቶክ ላይ አይተዋቸዋል ሲደንሱ ሲዘፍኑ በሜካፕ አብደው ወገን እያለቀ ምን ይሄ ህዝብ እኮ ግራ እግር ነው!! ግራ እግር እንክዋን ጥቅም አለው:: የኢትዮጵያኖች ቲክ ቶክ ጭፈራ እራቁት ዘፈን ፌዝ ሜካፕ ነው!! በዚህ ግዜ እሚያሳፍር!!!!