አርቲስቱ ገበናዬን ገለጠው || ከኔ የተደበቀ ልጅ እና ሚስት ነበረው || ሙሉ ንብርቷን አሳልፋ ከሰጠችው በኋላ ሽምጥጥ ተድርጋ የተካደች ባለ ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2023
  • አርቲስቱ ገበናዬን ገለጠው || ከኔ የተደበቀ ልጅ እና ሚስት ነበረው || ሙሉ ንብርቷን አሳልፋ ከሰጠችው በኋላ ሽምጥጥ ተድርጋ የተካደች ባለ ታሪክ
    #eyohamedia #kehelot #rohe #donkey #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ

Komentáře • 146

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před rokem +35

    እኛ ኢትዮጵያውያን ስማችን ክርስትያን የፆም ፀሎት ስግደት የፀበል ህይወት ሊኖረን ይገባል ከዚያ በህይወታችን ውስጥ የሚያስቸግረንን መንፈስ መቆጣጠር እንችላለን መፍትሄው በእጃችን ነውና ዝም ብለን እትትትትትትት የትም አያደርሰንም።

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před rokem +16

    ስጀመሪ እንዴት ለማትውቅው ሰው መኪና እስከ መግዛት ትደርሻለሽ ኤረ ሴቶች ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ እግዚአብሔር አውጣኝ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @emumaremu8341
    @emumaremu8341 Před rokem +3

    ላንች ሳይሆን ለእናትሽ አዘንኩ ግን ይህን ያክል ተሸዉጆለሽ ለዘዉም ስለሱ ማንነት ለማታዉቂዉ እኔ ከዉጭ ስመለስ ፍቅረኝየ ማብረን እንድናድራ ሲጠይቀኝ ፍቃድኛ አልሆንኩም ግን በጣም ነበር የማፈቅረዉ ግን እሱን እንጂ ስለሱ ማንነት አላዉቅም ለዛ ነዉ እንቢ ያልኩት ስለኔ ቤተሰቦቹ እንዴያዉቁ አይፈልግም እኔ ምን አልኩት ቤተሰቦችህ የኛን ፍቅር እስከሚያዉቁ ጠብቅ ነዉ ያልኩት ከዛ በኃላ ፍቅራችን በጣም ቀነሰ አሁን ወደ መለያየት ደረጃለይ እየደረስ ነዉ❤

  • @user-zx2hg7vo2s
    @user-zx2hg7vo2s Před rokem +7

    ለምን ስልኳን አትለቁልንም ገዘብ ብቻም ሳይሆን ጥሩ ሰዎችም ይዛለች ይቺ ምድር ጥሩነት የዋህነት እንዳንቺ ያንቺ ግን የዋህነት ብቻ አይደለም ሸምቀቆ ገመድ አገትሽ ላይ አስገብተሽ እደመጫወት ነው ስደት ብትሄድም ትበላለች ሰው የሚበላበት ሺ አይነት መገዶች አሉ ይቺ የትኛውም አታቅም አርቲስቱ ምክርህ በስልክ አይለያት

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 Před rokem +3

    እባካችሁ በሠው አትፍረዱ ሰውን ማመን ሀጢያት አይደለም ሰው አገኘሁ ብላ ነው : እኔ የማውቃት ጓደኛ ለማታውቀው ሠው አበድራው ልጁም የተበደረውን መልሶ አሁን እነደ ታላቅ ወንድም ሆኗት ተከባብረውና ጥሩ ቤተሠብ ሆነው እየኖሩ ነው እናም ሠዉ ሁሉ አንድ አይደለም አታሏት ስለወሠደ ለጊዜው ይጠቀምበት ይሆናል መጨረሻው ግን አያምርም አንችን ግን እግዛቤር ይርዳሽ::

  • @hanahana-kr9bo
    @hanahana-kr9bo Před rokem +4

    እዴ ባይ ፍቅር ቢሆንም እንደት አንች የፍቅር ጥያቄ ታቀርቢያለሽ ሆይ እረ እህቶቸ ተው ምንም ብንወደዉ ለወንድ ልጅ የፍቅር ጥያቄ ከራሱ ይምጣጅ ከኛ አንጠይቅ የኛ የሆነዉ ፈጣሪ ይሰጠናልና ሂወታችንን በራሳችን ግዜ አናጨልም ።

  • @debesewmehon211
    @debesewmehon211 Před rokem +8

    ልጅቷ ንብረቷን ዘርፎ ሊያስቀር አይገባም ደ ለዚህም የሁለቱን ፍቅረኛ መሆን ወንጀለኛው ግቢያቸው ተከራይቶ እንደነበር ልጅቷ ሰውየውን በመውደዷ የቤተሰብ ቤት አስይዛ የንግድ መኪና እንደገዛችለት እናት አባቷ ለዚህ ማስረጃ ናቸውና የበጎ ፈቃድ የህግ ባለሙያዎችን እንድታገኝ ልትረዳ ይገባልና ይከሰስ እላለሁ።

    • @edendak5588
      @edendak5588 Před rokem

      Wed hig bithade tichilalech
      Mikiniyatim ket amitito miniserto New?????

  • @raditadle1809
    @raditadle1809 Před rokem +8

    ውይ የምወደውን አርቲስት አመጣቹት ዳኒ በጣም ነው የምወደው

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +5

    ከዚህ የበለጠ ቡዙ ጉድ አይተናል ዘንድሮ ያላየነውን ብቻ ጠይቁን😅 ወይ ጉድ ይህ ፍቅር ነው ወይስ አደንዝዝ ሰውኮ ከባድ አስመሳይ ነው ለምን እንደቀረበ በምን ይታወቃል አሁን😮እግዚአብሔር ከእንዲህ ያለ አስመሳይ ይጠብቀንጂ
    ስደት አትሂጂ ከቤቱሰቦችህ ጋር ሆነሽ እዛው ሰርተሽ ትለወጫለሽ ይቅርብሽ ስደቱ እባክሽ።። ዳኒ እውነት ትልቅ ሰው ነህ ምክርህ እንደ አባት ነው👆👆

    • @rednote105
      @rednote105 Před rokem

      አድረሥ ከመጥፎ ሠው አድረሥ

  • @samcook9137
    @samcook9137 Před rokem +5

    Oh God, this is so painful….ሰው እንዴት በዚ ደረጃ ይጨክናል ግን

  • @user-rc5be2kp7l
    @user-rc5be2kp7l Před rokem +2

    ከማታል መታለል ይሻላል ከመበደል መበደል ይሻላል አንቼ ጥሩ አፍቃሪ ነሽ እግዜያብሔር በብዙ ይክስሻል እናት አባትሽን እግዜያብሔር ያቆይልሽ የኔ ውብ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před rokem +4

    ቆንጆ ድራማ ክፍል ሁለትም በቅርቡ ይለቀቅልን.

  • @nanidaniel719
    @nanidaniel719 Před rokem +4

    ዉይ ዉይ ወንድ ሌባ ያሳዝናል ንብረት ይተካል እንደዚህ የምታደርጉ ሌቦች ገሃነም ነው የሚጠብቃችሁ

  • @mahletadugna6935
    @mahletadugna6935 Před rokem +4

    ዳኒ ደህና ነህ አብሮ አደጌ አብረን አንድ ዴክስ ላይ ተምረናል (አጋዝያን)😊

  • @user-zx2hg7vo2s
    @user-zx2hg7vo2s Před rokem +5

    የጁን ያገኛል አንቺ ግን ደነዝ አይገልፅሽም በዚ ፍየል ዘመን በግ እባ እባ

  • @user-dh8ns2bg5y
    @user-dh8ns2bg5y Před rokem +2

    ወይ ሰው🤔ለነገሩ አንቺን የመሰለ ቆንጆ ወደሽ አይደለም ሰው ለመክበር የሴጣን ስራ ይጠቀማል😢መድሃኒአለም ይገልብጠው🙏😢

  • @MeronGirma-rf2zq
    @MeronGirma-rf2zq Před rokem +13

    ይሄን ሰዉ ስወደዉ 🥰🥰

    • @ughngnbvc2846
      @ughngnbvc2846 Před rokem

      Enem dege aregat, yebase demo ye enatyew

    • @hanahailu3073
      @hanahailu3073 Před rokem

      እኔም በተለይ ዋዜማ ድራማ ላይ

    • @MichaelBahiru
      @MichaelBahiru Před rokem +1

      አረ ለምን አትነ ቀ ሺዉም ፈራ

    • @MeronGirma-rf2zq
      @MeronGirma-rf2zq Před rokem

      @@MichaelBahiru አንተ ነክ ፋራ ሴጣን

    • @MichaelBahiru
      @MichaelBahiru Před rokem +1

      @@MeronGirma-rf2zq ስጣን ዬገናኝሽ በባዶ ሀድሽ ጀላ እራስ

  • @yeshisema7798
    @yeshisema7798 Před rokem +5

    አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እህት😢😢😢

  • @mvab3252
    @mvab3252 Před rokem +2

    በቀማኛው ስም ቢመዘገብም ንብረቱ ገንዘቡ #በህጋዊ መንገድ ከባንክ ወጥቶ ለመኪና ሻጩ ካምፓኒ ከተከፈለ : ህግ እንዴት #መብቷን አያስክብርም ?? 😡

  • @kebebushgirma6595
    @kebebushgirma6595 Před rokem +1

    የኔ እናት አይዞሽ ባዶ መቅረትም አሌ ጌታ ታድጎሻል

  • @MichaelBahiru
    @MichaelBahiru Před rokem +8

    አሪፍ ድራማ ነው ተከታይ ነው 😂😅😅

    • @user-ty7xc4kz8t
      @user-ty7xc4kz8t Před rokem +1

      😂😂😂

    • @Melat-oj3qb
      @Melat-oj3qb Před rokem

      አንተ ነህ እንዴ

    • @MichaelBahiru
      @MichaelBahiru Před rokem +1

      @@Melat-oj3qb አረ እደዚ አይነት ድራማ ደመራቹ ሰዉ ፊልም ማየት ሲተው በዚ አይነት ልመና መጣቹ ሁ ብን አረ ተባኖ ባቹ ሀል የጫት ብር አጣቹ አይደል

  • @BB-je4id
    @BB-je4id Před rokem +5

    Young nesh don’t lose your hope please

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 Před rokem +3

    ሰላም የእኔ ውድ ተሞክሮሽን ለትውልዱ ስላካፈልሽ አመሰግንሻለሁ ❤ሌላው ያቅራቢውን ምክር በሚገባ ለህይወትሽ ውሰጅው ይጠቅምሻል ❤ ስደት የሚል ሃሳብም እንዳታስቢው መልካም አይደለም። አንቺ በጣም አስተዋይ ቆንጆ ውብ ሴት ነሽ❤መልካምነትን አትጥይው ጥበብን ጨምሪበት እግዚአብሔር ይረዳሻል ተባረኪልኝ ።

  • @conniebisrat4553
    @conniebisrat4553 Před rokem +1

    አውነተኛ ታሪክ አይመስልም:- እየዋሽች እንደሆነ ከአነጋገርዋ መረዳት አያለሁ::

  • @emuemuti1105
    @emuemuti1105 Před rokem +1

    እባካችሁ ልጆቻች የቤተሰብን ምክር መቀበል ከቤተሰብ መማከር በህይወት ካሉ ዕድሉ ካለ ከእናትና አባት የሚገኝ ምክር ለህይወትታች መሳካት ጠቃሚ ነው ። ወንዶች ይህንን ግፍ ስትፈጽሙ እናት እህት የላችሁም ነገ ለሴት ልጆቻችሁ የእናንተን ግፍ ተቀብለው ሲከፍሉ አይሰማችሁም ሃጥያታችሁ። ልጄ የሚስቱን. አድራሻ ፈልገሽ ያደረገውን ንግሪያት ነገ በሱ ሃጥያት ከነልጆችዋ አትቀጣ አትፍሪ አሳውቂያት ንሰሃ ይግባ ዝሙትና ስርቆት ውሸት በሃጥያት ላይ ሃጥያት ነው። አንቺ እዚሁ ሃገርሽ ላይ ፈጣሪ ክስህተት ተምረሽ ቤተሰብሽን ለምፕካስ ያብቃሽ

  • @BB-je4id
    @BB-je4id Před rokem +1

    Ayzosh Dear sister

  • @alemteka3149
    @alemteka3149 Před rokem +4

    ለቤተሰብሽ አንድ ከሆንሽ ትተሻቸው አትሂጂ። በህዋላ ስትመለሺ በሞት ብታጫቸው የእድሜ ልክ ፀፀት ይሆንብሻል ። እዚሁ የምትሰሪው ነገር አታጪም ።

  • @betselotmariam6077
    @betselotmariam6077 Před rokem +5

    ዳኒ ስወድህ ❤ እመቤቴን አንተ ያለህበት ፊልም በስማም ስወድ ማየት ሀብታም ሆነ ደሞ የምትሰራው ሲያምርብህ በስማም ስትችልበት ግን ሀብታም ነህ ? ወይስ ፊልሙላይ ብቻ ነው 😅

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 Před rokem +7

    እፍፍ በጣም ከባድ ነው ወንዶች ግን ምን አይነት ልብ ነው ያላችሁ በዚህ ደረጃ መጨከን አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥሽ ዳጊ ምክርህ ❤❤❤

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před rokem

      ተስፋዬን ይመለከታል. ? ወንድ አይደል.

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Před rokem +5

    አቤት ሴቶች ግርም ትሉኛላችው አንዳንዶች

  • @marebeza7715
    @marebeza7715 Před rokem +1

    እኔ ምድር ላይ የሚያስገርመኝ መጀመሪያ ምን እነደሚሰራ ከማናውቀው ሰው ጋ ይህንን ያህል መሄድ ምን አመጣው በዛ ላይ እራሱን አስችሎ መግባት ከሱስ አውጥቶ ማግባት የሚባል አስገራሚ ነገር ትልቅ ስህተት ነው ፍቅር ቻሪቲ ወይም በጎ አድራጎት አይደለም እንደ ዜጋ እንደ ሰው እራሱን እኖዲችል ወይንም ከሱስ እንዲወጣ በሀሳብ ምክር እና ሞራል ላግዘው እችላለሁ ነገር ግን እንዲህ አይነት ዋጋ የሚከፈለው ለለቤተሰብ ብቻ ነው ዘመናዊ ነኝ ብሎ መሠረት ላይ ያልተተከለ ሀሳብ ወይንም ፋንታሲ ላይ የተመሠረተ ነገር መደረግ ተደጋግሞ የምንሰማው የትውልዱ ችግር ነው ። እባካችሁ የወላጆቻችን እሴቶቶች ሁሉ ስህተቶች አይደሉም. በማስተዋል ኑሩ።

  • @bgmarkos2224
    @bgmarkos2224 Před rokem +1

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @bitsietbitsiet958
    @bitsietbitsiet958 Před rokem +3

    ሴቶች እባካችሁ አትሸወዱ ወንዶች በተፈጥሮ ነፃነት አላቸው እባካችሁን ለወንዶች መጠቀሚያ አትሁኑ ወንድ ልጅ አውሬ ነው አትቅረብ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před rokem

      አባትሽም አውሬ ነው ወንድ ነው እንዳትክጅ

    • @bitsietbitsiet958
      @bitsietbitsiet958 Před rokem

      @@jimihune9650 እና ወንድ ልጅ ጥሩ ነው ማለትህ ነው

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 Před rokem +1

    ወድ ተከትለሽ ልትሄጂ አይገባም ከምንም በላይ ቤተስቦችሽን ምረጭ በሆላ ይቆጭሻል

  • @dubairak9714
    @dubairak9714 Před 8 měsíci

    👍👍👍🙏🙏🙏

  • @abnetshiferaw2875
    @abnetshiferaw2875 Před 7 měsíci

    ከድጡ ወደ ማጡ እንዳይሆንብሽ ተጠንቀቂ ልቦና ካለሽ ጥሩ ምክር ሰጥቶሻል

  • @TigustMerawi-yc8ms
    @TigustMerawi-yc8ms Před rokem

    ትክክል ዳኒ❤❤❤❤ሀገር ላይ

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Před rokem +1

    ሰው እንዴት ለማያውቀው ሰው ካርታ አሲዞ ተበድሮ መኪናውን በሱ ስም አድርጎ ገዝቶ ይሰጣል ስለገረመኝ ነው ለመፍረድ አይደለም የሚያውቁት በቤት ኪራይ ስለሆነ::

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před rokem

    Jil nech so he used her !!! Smart smart sitichawet gebalat!

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 Před rokem +1

    የሴት ገልቱ ማለት የመጀመርያዋ አንች ትመስይኛለሽ ገልቱነትሽ ደግሞ መማርያ ሊሆን አይችልም

  • @helenthomas5230
    @helenthomas5230 Před rokem

    tsenatun yestesh

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem

    ዳኒዬ የኔ መልካም🎉❤❤

  • @user-ej4wq1ln5q
    @user-ej4wq1ln5q Před rokem

    ዳኒ እንዴ ነህ በአካል አቅሃለሁ ዳኒ ምርጥ ሰው ጥሩ ግዜ አሳልፈናል ❤ ልጂቷ መተት ድግምት አድርጎባት ነው አይ የሰው ገንዘብ የምትበሉ ሰዎች እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ 🙏

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před rokem

      በጣም ፈጣሪ የጁን ይስጠው ቅስሟን የሠበረ ልጂቷ ጸበል ብትሄድ መጽሀፍ ብታነብ ተረጋግተመ እዛው በተመረቀችበት ብሰራ ጠክራ ተምራ ተጨማሪ መለወጥ በመሠደድ ለውጥ የለም ተሠደን አየነው ልጁነት ይሄዳል ናፍቆቱ መከራ በተለይ አድ ብቻ ሆና ያላቸው ይበቃል ፈጣሪ ይመሥገን ጨረሶ ያያ አለ ልጁ አድቀን ፈጣሪ ይቅጣው የተረገመነው ዳኒ ያላት ልክ ነው አትሂጂ ማለቱ

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Před rokem

    አረብ ሀገር ን እንዳስብሽው እይሁንም እግዚያቤሄር ይርዳን

  • @johnsonkelta6820
    @johnsonkelta6820 Před rokem +1

    ere yehe fikir adelem ajuza neger nat

  • @hadishberhe5473
    @hadishberhe5473 Před rokem +6

    አይዞሽ እህቴ በርቺ ህግ የሌለበት አገር

  • @bgmarkos2224
    @bgmarkos2224 Před rokem +2

    እግዚአብሔር የጁን ይስጠው

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Před rokem

    ሚኪዪ ኑርልኝ

  • @lilietabrahaabraha
    @lilietabrahaabraha Před 10 měsíci

    ወንዶች እኮ ውሾች ናችሁ ለሚሆናችሁ አትሆንም ከብቶች😢😢💔

  • @girmachow3826
    @girmachow3826 Před rokem +1

    እኔ በዚህ ጌዜ የምገርመኝ ነገር ብኖር ሴቶች ናቾዉ

  • @ughngnbvc2846
    @ughngnbvc2846 Před rokem

    Enateshem afkerwet neber endeee😅😅😅😅😅😅endet bet Carta asyezo mekina,, gedel legebam yechilale

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před rokem +2

    አይ አንቺ አለም 😭😭

  • @alazarfulas4589
    @alazarfulas4589 Před rokem +1

    አይቀናውም

  • @SaraWendemu
    @SaraWendemu Před 11 měsíci

    ዳኒዬ ጀግና

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Před rokem

    ግን ይሔ ነገር እውነት ነው እውነት ከሆነ ግን የልጅቷ ጥፋት አለበት የፈለገ ብትወደው ጋብቻ እንኳን የላት ቤት እሚያክል ነገር አስይዛ በሱ ስም ማድረጓ የቤተሰብ ስለሆነ እንጂ ስጦታ የሰጠችው ነው ሚመስለው ልጁም እንዴት አይክድም ታዲያ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 11 měsíci

    ግን በህግ አይጠየቅም? እዛቤት ከ እናንተ ጋር ይኖር እንደነበር አስመስክረሽ መኪናዉን በምን እንደገዛዉ ፍርድ ቤት ክስሽዉ!

  • @habelsolomon1085
    @habelsolomon1085 Před rokem +1

    Min ayenate mojente naw hoooo fiker be tekem naw enda

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 Před 10 měsíci

    የክፍያው ገንዘብ ከማን አካውንት ነው የተከፈለው?

  • @kodakend4146
    @kodakend4146 Před rokem

    acher sew sikefegn kemateru meweteru yehone gured guregna segera yemiyakil seweye demo yekofesal kindebehn demo telacheteh new chikachiku godolow ?

  • @birtukan120
    @birtukan120 Před rokem +1

    እህት እበክሽን ስደትን እንደ ት አተሰብ
    ሁሉንም በአገርሽ ለይ መዲረጊ ትይሊሽ

  • @birhanuadimasu9364
    @birhanuadimasu9364 Před rokem

    ጎ ፈንድ ወይም አካውንት ካላት ማገዝ ነው

  • @lemaabebe1941
    @lemaabebe1941 Před rokem +1

    እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ውሸት ነው ብዬ ስለማምን አንዱንም ተከታትዬ አላውቅም ዛሬ ግን በትልቅ ና ተወዳጅ አርቲስት ቀርቦ ሳየው ተከታተልኩት ።thank you ዳኒ

  • @belayzerihunmekonen3841
    @belayzerihunmekonen3841 Před rokem +1

    እህቴ በጨካኝ ጅብ ተበላሽ፡፡ እህቶቼ መቼ ነው የምትማሩት? ዛሬ ላይ ሰዉ አውሬ ሆኗል፡፡ እንዴት ነው ጨካኞች በሰው ገንዘብ በሰው ላብ ሌሎች ፈግተው ያፈሩትን ዘርፎ በሰው እንባ የሚኖሩት? እህቴ ፈጣሪ ያስብሽ፡፡

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 Před rokem +4

    ታሪኳን ገና ስትጀምር ..." እዚሁ አ. አ ነው የተወለድኩት ብላ #ለአቅመ_አዳም_ስደርስ አላለችም 😅😅😅😅😅😅 አንቺ ወንድ ነሽ እንዴ 😂😂😂

    • @fekretnuguse7283
      @fekretnuguse7283 Před rokem

      😂😂😂😂😂💔🤭🙆

    • @nardosmekonnen5481
      @nardosmekonnen5481 Před rokem +1

      አሁን ነዉ እንጅ ለሴት ልጅ ለአቅመ ሔዋን መባል የጀመረዉ በፊት ሁሉም ለአቅመ አዳም ነበር የሚባለዉ።ከአዲስ አ.አበባ ጋር የሚያይዘዉ የለም።

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Před rokem

      ምን ማለት ነው

    • @Mz-mt4wv
      @Mz-mt4wv Před rokem

      I was looking for this comment 😂😂

    • @Love-zd2bi
      @Love-zd2bi Před rokem

      ሰገጤ

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před rokem +2

    czcams.com/users/livekZByVWivnDs?feature=share እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @hira.9251
    @hira.9251 Před 10 měsíci

    ስጨንቂ ንግግሯ ሁላ ሲደብር እውነት እውነትም አይሸትም።

  • @mesiimesii1464
    @mesiimesii1464 Před rokem

    እኔ ምለው 80 0/0 የምሆኑት ወንዳች እህቶቼን ይበድላሉ በፍቅር አጥምደው አታለው

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde8552 Před rokem

    አይባልም ግን መኪናው ይዞት ገደል ይግባ ከሀዲ!!!!

  • @user-hh3zd4tc3x
    @user-hh3zd4tc3x Před rokem

    እኔ ለማፈቀረውም ወንድ አምስት ሳንቲም አልሰጥም ሴት ልጅ ለወንድ ገንዘብ የምትሰጥ አታሳዝነኝም ከሰጣችሁ በኃላ ሶሻል ሚድያ ወታችሁ ማለቃቀስ ምን ይሉታል ፍቅር በገንዘብ አይገዛም ወጣት ነሽ ወንዶች ኮራ ካልሽ ነው የምወድሽ ገንዘብ ስለሰጠሽው አይደለም

  • @roqayyaoumer3273
    @roqayyaoumer3273 Před rokem

    አንዳንድ ሴቶች ረክሰዉ ሌላዉንም ያረክሳሉ አሁን ይቺ የአምስት ልጅ የምታባብል ነዉ የሚመስለዉ ምን ትመስላለች😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @samcook9137
    @samcook9137 Před rokem +1

    እንዴት አድራሻዋን ማግኘት እንችላለን I want to help her.

  • @mrvip5025
    @mrvip5025 Před 11 měsíci

    Yestmerle

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před rokem

    Zemenawi zemenawi mechawet yihe new terfu!!

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 Před rokem +2

    አይዛሽ እሚበላው ይመስልሻል የሰው ገንዘብ እሳት ነው እዚአብሄር መፀናናቱ ይስጥሽ ዳኒ ምክርህ በጣም ደስ ይላል

  • @edendak5588
    @edendak5588 Před rokem

    Ersewa gena liji nat bizu neger mesirat tichilalech.
    Gin ersu mekra wesit new yegebaw
    Egzhaber yezchin miskin afikari genzeb zimi ayilim.
    Esat new lay new yetekemetew
    Hilinaw .mekinawum kete edameta
    Yawelaki.

  • @user-qn8dm3rq8l
    @user-qn8dm3rq8l Před rokem +7

    ጎፈንድሚ ብትከፍቱላት ኑሮ ያቅማችን እናግዛት ነበር

    • @ughngnbvc2846
      @ughngnbvc2846 Před rokem +2

      Ereee bakhe manem eyafekere genzebun sebela erdata??? Sente yemereda ale

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před rokem +4

      ምነዉ ገንዘባቾንን መጠያ አጣን እንዴ ለቀረበ ሁሉ ጎፈንድሚ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před rokem

      ​@@user-fz9ie5ih8m😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 Před rokem

      ​@@ughngnbvc2846😂😂

    • @mizankassa9854
      @mizankassa9854 Před rokem

      ​@@user-fz9ie5ih8m😂

  • @derbietoshoma9455
    @derbietoshoma9455 Před rokem

    በእውነት እግዚአብሔር ይቅር አይበለው ሰው እንዴት ሰርቶ ማግኘት እያለ የሰው ገንዘብ አፈር ይብላ

    • @ughngnbvc2846
      @ughngnbvc2846 Před rokem

      Esu menem tefat yelebatem, genzeb kesetut yemaykebel yelem

  • @Sofia-cz6br
    @Sofia-cz6br Před rokem

    Metewen tchiyalesch bezihu kety

  • @mizantube7494
    @mizantube7494 Před rokem

    😂😂😂😂😂

  • @BB-je4id
    @BB-je4id Před rokem +1

    Please stay…where you are
    And trust God

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 11 měsíci

    እንደ እኔ ግን አንቼ የተማርሽ ነሽ ለምን አረቡ አገር ትሄጃለሽ እንደሚወሬዉ ቀላል አይደለም?

  • @seblehailes9962
    @seblehailes9962 Před rokem

    እነት አመስልም ራይድ ሚልየን የሚሸጠው???🤐

  • @Amhara782
    @Amhara782 Před rokem

    ድሮ ትልምነን ነው አሁን ሴቶቹ ወንድን ልመና ሆ

  • @abidiwaqa8357
    @abidiwaqa8357 Před rokem +1

    Ayizoshi yene qonjo

  • @asmaitabraham4131
    @asmaitabraham4131 Před rokem

    This is the problem with some women low self steam women like this woman, she says when she meet him, he already addicted to some substance(suse wesete)according to her, that should be a red flag she continue date him and become a relathionship, this is why woman make mistake hoping they will change him, i beg i beg not feel sorry for her, dani best male actor.

  • @SelamAwraris-hz7rs
    @SelamAwraris-hz7rs Před rokem

    yewnte new ende danel ewntun tnagr menden new ensemaw mnden new eytkahed new? ????????? ahunu mleselene eytbkuhi new

  • @aydayoutube8643
    @aydayoutube8643 Před rokem +4

    ዴግ አረገሽ ሴቶች ልብየላችሁም ጦሳችሁ ለሰው ነውየሚተርፈው ፍቅርእውር አይዴለም ሴቶች ናቸው እውር ወዶች እናታቸው አንድናት ወዶችን ማመን ከቀብር መልስነው 😂

  • @LidyaLidya-fk8nq
    @LidyaLidya-fk8nq Před rokem

    የማይመስል ወሬ ለሚስትህ አትንገር

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x Před rokem

    Drama part two it will be coming soon 🤣😅😅

  • @user-me6eb4sw8h
    @user-me6eb4sw8h Před rokem

    አር ደን አፋሪከ ምኖ

  • @messeretassefa-buechler9476

    Setu nefez honwal. Ye wend tchigr ale. 😂😂😂😂😂

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 Před rokem

    Yahun gzze setoch menhonchu new wenden bgnzb eygzach ymtablsheu bfker mgzat stchlu seletnne eko aydlm gelnt new

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před rokem

    ባክሽ አታልቅሽ ትናንትና ብብቱን እያሸተትሽ እወድሀለሁ ስትይው አልነበር ንፍጣም

  • @tsehayyimer9401
    @tsehayyimer9401 Před rokem

    Mnysalale. Ywendohe. Nger. Egzbuer. Lbona ysthue. Ebkhue. Ebkhue. Frua. Egzbuerne. Frue

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 Před rokem

    እሷስ ሱሱን አልተጋራችውም ይሆን

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Před rokem +1

    ኢቺሴትዮ ጠነኛናት እዚሁ ሆና መለወጥ እየቻለለች አረብ ላኪዎ ቹ ቢሮዉስጥ አፍነዉ እየተሰቃዩን ነዉ ማንም ሰዉ አይምጣ እያለች ትላንትና ማዳም ቤት እየተናገሩ ኢቺ ምን ነክቷት ነዉ እዛ አየምትሔድ ከሆነች አትመለስም እንኳን ልትመልስላቸዉ ስዉ የምሰሚ ከሆነ አርፈሽ እዚሁ ስራ ቢዝነስ ጀምሪ መጀመሪያ ፀሎት ፀበል እንዲህ እንድትከራተች ለምን ሆነ በስግደት ጠይቂ አረብሀገር ወየዉ

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Před 11 měsíci

    ሀረብ ሀገር የሄደ ሁሉ የሚያልፍለት እንዳይመስልሽ ቤተሰቦችሽን ትተሽ ሄደሽ እንዳትተጸጸች

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Před rokem

    Wow bloody drama 🙄

  • @mulugetahabtom4213
    @mulugetahabtom4213 Před rokem

    አረብ አገር አትሂጂ

  • @robat8719
    @robat8719 Před rokem

    ወላጅ እዳውን አይቶ ካሳደገ አይበቃም?
    ለመሆኑ እንዴት አርጎ ቢያረግሽ ነው ተወልደሽ ያሳደጉብን ቤት በጀላ የቀየርሽው?
    ማፈርያ!