አልጋ ላይ አትጣፍጠኝም ብላ ኣሳበደችው || እሷን ፍታት ብዙ ብር እንስጥህ ይሉታል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • አልጋ ላይ አትጣፍጠኝም ብላ ኣሳበደችው || እሷን ፍታት ብዙ ብር እንስጥህ ይሉታል
    #eyohamedia #kehelot #ክህሎት #rohe #ethioinfo

Komentáře • 815

  • @khelot
    @khelot  Před rokem +68

    አቤላና ቃልን ለማግኘት👇👇
    youtube.com/@AbelSol-id1fu

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +118

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ወጥቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቃችሁ😢

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před rokem +41

    የወንድ ትግስት አለማድነቅ ንፉግነትነው❤❤❤

  • @user-gl5pd9bo5k
    @user-gl5pd9bo5k Před 2 dny +1

    በጣም የሚገርም ልጅ ነው። ትግስቱ ከባድ። ለፍቅሩ ያለውን ስስት ይገርማል። ከልቡ እንደሚወዳት አየሁ!

  • @biniyamahmed5916
    @biniyamahmed5916 Před rokem +11

    ለቅናተኛ ጆሮ አትስጡ እናንተን ያገናኛቹ ፈጣሪ ነው ፈጣሪ በናንተ ላይ ስራውን ሰርቷል። በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ አይለያያቹ

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Před rokem +18

    አቤልና ቃል ዩቱፕ ክፈቱና እኛ እናሽቃብጥላችዋለን በኮመንትና በላይክ ይመችሽ ቃል ምርጥ ፕራንክ

  • @Hiwi312
    @Hiwi312 Před rokem +39

    ማህተቧ❤❤

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 Před rokem

      ማህተም እኮ የውሸት ነው ማህተም የሌለው ይፀድቃል

    • @zainabmk1224
      @zainabmk1224 Před rokem

      ​@@Atifra1532ማለት?

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Před rokem +18

    መንታ አስወልጄ አልጋይ ደክመህብኛል ትያለሽ አላለም😂😂😂😂😂

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 Před rokem +24

    እሄፕሮግራም ቢቀጥል ጡሩነው ጂሉንም ጂላፎውንም እኛየመዳምቅመሞች በኮሜት እናሰለጥናቸዋለን😂😂

    • @Maebell16
      @Maebell16 Před rokem

      😅😅😅

    • @zmzmzm4099
      @zmzmzm4099 Před rokem +3

      🤣🤣🤣🤣 ያቺሰ ከፋ

    • @user-qq3qb2wm7u
      @user-qq3qb2wm7u Před rokem +2

      ዙዙ አሳቅሽኝ😂😂

    • @DegieMekashaw
      @DegieMekashaw Před rokem

      ኮቪድ አሞኝ ተኝቸ ኮሜንትሽ እንደት እንዳሳቀኝ አመሰግናለሁ በጣም።እግዚያብሄር ከስደት መልሶ በሀገርሽ ላይ የተመቻቸ ኑሮ ይስጥሽ!!!!

    • @user-pu2pz5lr2n
      @user-pu2pz5lr2n Před 6 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @simamedia6601
    @simamedia6601 Před rokem +4

    ለመማሪያ የማይሆን የዘገጠ ትዉልድ አጥፊ የትዳርን የመከባበር ቀመር አርክሶ ያቀረበ የሴት እና የወንድ አዳሪነት የገንዘብ ሱስ ገፀ በሀሪ አፈር ብይ።እንሰሳ አይሉሽ ሰዉ ስጋዋን ሽጣ አዳሪ መንገደኛ ጋጠ ወጥ ትዉልድ አጥፊ።
    ሌላዉ ሁሉ ቢወራ ለሚዲያ የማይመጥን ፀያፍ ቃሎቹም ይሆኑ ባሀላዊ የሂወት ድብቅ ማጣፈጫዎች የሸቀጥ መሸቀጫ አይደርግም የዉቀት ደሀ።

  • @haylualemm2706
    @haylualemm2706 Před rokem +3

    ቃል ጎንዝ ነሽ በጣም ።ድራማ፡ ፊልም የመስራት ችሎታሽ ትልቅ ተሰጦ አለሽ። እና ወደ ፊልም ጎራ ብትዪ አሪፍ ነው እላለሁ። ትልቅ የማስመሰል ችሎታ አለሽ። እንፋታ ስትዩው ብትክክል የመረረሽ ነው የምትመስዩው። ያው እሱም ደንግጠዋል። እኔም ጥላው ጠፋች ብሌ ደምድሜ ነበር ምክንያቱ ብዙ ሴቶች በችግር ጊዜ እዚህ ያደረሳቸው ወንድ ትቶ መልክ ስላላቸው ብቻ ሁሉም ወንድ ባል የሚሆናቸው ይመስላቸዋል። እና በርቱ። አለም ከካናዳ

  • @tsegatsega8659
    @tsegatsega8659 Před rokem +11

    በትዳር ልጆችን 👨‍👩‍👧‍👦 አፍርታችሁ ተቻችላችሁ መኖራችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን እግዚአብሔር መልካም ስነ ምግባር ይጨምርላችሁ !!

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Před rokem +6

    እናት አንገትሽን ታይው ጎይተር አለብሽ መሠለኝ እህቴ ውፍረት መስሏት ነበር ግን ጎይተር ነው አሏት ታይው ሳያድግብሽ

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i Před rokem +30

    ወላሂ ልጅቷ ስታምር 😀😀😀አቤል አሁንም ከዚህ በላይ ተለውጠህ ማየት እንፈልጋለን በናታችሁ ሚድያ ላይ ስግጥናው ይቅርባችሁ❤❤❤

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 Před rokem

      ባለጌ ፈጣሪ ነው የፈጠረው ምኑን ይቀይር?

    • @ferozafaroz8483
      @ferozafaroz8483 Před rokem +2

      ሁለታችሁ ታምራላችሁ የአላህ የፈጠረዉን ነገረ ምን አይነት ነዉ ሚቀይረዉ ኧረ እስኪ የሰዉ ሂወት አትበጥብጡ

    • @zeusapollo6524
      @zeusapollo6524 Před rokem

      ስደት የማቃት ልጅ አለች ኬንያ ነጮች ይጫወቱባታል ሳያት እሱዋን ስለምትመስል ትደብረኛለች ልጁ ራሱ የማውቀው ይመስለኛል የሆነ እርጥብ ነገር ነው
      Hell no dammm😂🤣🤣

    • @user-pq5th7rt2c
      @user-pq5th7rt2c Před 13 dny

      ምን ማለት ነው ምን ይወጣለታል ምኑን ይቀይርው ፆታውን ነው?

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Před 13 dny

      @@user-pq5th7rt2c ኖ በጣም የብልግና ነገሮችን ነው የሚያወራው እሱን ባህሪውን ነው ያልኩት

  • @teebh7448
    @teebh7448 Před rokem +15

    በርቱ አይዙችሁ ገንስብ ክንቱ ነው ዋናው ፍቅር ነው እግዚአብሔር ልጅ ሁን ያሳደግላችሁ❤❤❤❤

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Před rokem +7

    ወይኔ ትግስቱ 😮ማሻአሏህ ቀጥልበት ወንድም ምንም ፕራንክ ቢሆን ትግስትህን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ ከንግግሯ አንፆር ጥፊ ነበር የሚገባት ለቀልድም ቢሆን😂

  • @user-nx2nq7yy5d
    @user-nx2nq7yy5d Před rokem +3

    አቤት የልጂቷ ቁጅና ማሻአላህ ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ ዝም በላቸው ወድም ስለሰው ቤት ምን አገባቸው

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před rokem +54

    እኮ እኛ ከእናንተ የፍቅር ተሞክሮ ልንወስድ ኡ ኡ እቴ😂😂😅😊😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AbelSol-id1fu
      @AbelSol-id1fu Před rokem +1

      ከሀኛ ያልተወሰደ ከማን እ😂

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před rokem +4

      @@AbelSol-id1fu ሃሃሃሃ ኧረ ተዉን እስኪ ከምር ምግባራቹ ነው ኢሄን የሚያስብለን ኢትዮጵያዊ ናቹ እንደ ኢትዮጵያዊ ይሁና እኛንም ከፉ አታናግሩን

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před rokem +4

      @@dmxfbd እኔን የት ታውቀኛለህ /ሽ?ሚዳያ ላይ ስድ ተግባራቸው ነው ኢሄን ያስባለኝ።

    • @chiswaethiopia6901
      @chiswaethiopia6901 Před rokem +2

      😂😂😂😂😂😂ኡኡቴ አንቺ ራሱ አሳቅሽኝ ጌታን ከነዚህ ተምረን ትዳሩ ትዳር ሊሆን ሆ😎

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Před rokem

      @@yeshumethiolove275 ኧረ ባካችዉ

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 Před 9 dny +1

    ጎበዝ ነው እራሱን ገዝቶ እስከመጨረሻው የሄደበት ከመልሶቹ ጭምር እንደዚህ አይነት ፕራንክ አንዳንዴ አደጋ አለው እንደየ ጥንዶቹ ባህሪ ግብረ ሙልሱ ይለያያል

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Před rokem +2

    በጣም የሚያስጠላ እና የከረረ ፕራንክ ነው ለዛቢስ አያምርም ሁለታችሁም የወርቅ ፍልቃቂ የሚባለውን ነው የምትመስሉት ውበታችሁ ከዚህ ላይ ደግሞ ፍቅር ልጆች ትዳር ወዘተ ሲጨመር ደስ ይላል እና ውዶቼ ተባረኩ ይሄንን ለዛ ሙጥጤ ቀልድ አቁሙ መልካም ሁሉ ለእናንተ🎉🎉🎉

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Před rokem +2

    እግዚአብሔር የታመመች ልጃችሁን እመብርሃን ትዳብስልሽ መንታ በጣም ደስ ይልላል እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ በርቱ ❤❤❤ለወሬኛ ቦታ አትስጡ ገንብ ፍቅርን አይገዛም ,,,,,,,,,,

  • @fatumaasossa6848
    @fatumaasossa6848 Před rokem +8

    ሚስትየዋ ከባለፈዉ አሁን ተመችቶሻል❤❤❤❤❤

  • @zelekeasemaraw1118
    @zelekeasemaraw1118 Před rokem +2

    በጣም ሠራሸው ሠራሽ
    የሚገርምነው
    ልጁም በጣም ጠቃቃ ኩሩ ልጅነው
    እኔ በሆን አዛውላይ እደበድበሽነበር
    እሥኪአልቅ ጠብቂ መጨረሻው ደሥብሎኛል በርቱ

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Před rokem +9

    ፍትህ ለህዝቦቻችን ፍትህ ለመሳጊዶቻችን 😢😢

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Před rokem +5

    እውነትም ዱርዬ ሲያፈቅር ከልቡ ነው ምርጥልጅ ነክ በዛ ላይ ትዕግስትህ

  • @YonasNahom
    @YonasNahom Před rokem +7

    የምር ቆንጅ ናችሁ የምር ሚስት አንች ነሽ ጥሩ ልቦና ያለሽ ልጅ ነሽ በርች የኔ እህት ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ

  • @user-qq3qb2wm7u
    @user-qq3qb2wm7u Před rokem +9

    ማህተብሽ ሲያምር ❤❤❤❤

  • @user-ex6cu6sr2u
    @user-ex6cu6sr2u Před rokem +5

    ማንንም አትስሙ ስንቱ ነው ሁሉ ሞልቶት ፍቅር የጎደለው ፍቅር ከሌ ሁሉም አሌ።

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Před rokem +3

    አንተ ፍቅር አለክ ከብር በላይ አትስሟቸው ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @mekonnenali9878
    @mekonnenali9878 Před rokem

    አቤላ እና ቃል እኔ የምላችሁ ድህነት ቁምጥና አይደለም እየሠራችሁ ነው ደግሞም ታድጋላችሁ ። ሕይወት ማለት ፍቅር እንጅ ገንዘብ አይደለም በገንዘብ የመጣ ፍቅር የቧይ ካብ ነው ። የኔ ቢጤ ሰዎች
    የራሳቸውን ያልመሩ ፣
    የሌላውን የሚያመሩ፣
    አይጠፉምና እናንተ ብቻ በርትታችሁ ቀጥሉ አላችኋለሁ መልዕክቴ ነው።

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Před rokem +5

    መንታ አሶልጄ አልጋላይ ደክመህብኛል ተመቸኝ ያስብላል 😂😂😂😂😂

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Před rokem +3

    በጣም ያስጠላል እንዲህ ዓይነቱ ፕራንክ ጥሩ አይደለም ለሁሉም ገደብ አለው ብልግና ነው ለሌላ ጊዜ ታረሚ ።

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 Před rokem +5

    እራስሽን አትቆልይ እሱ ምን ይወጣበታል ያምራል ወንዳወንድ ነው ግን እናንተ በምን ትለያላቹ ከሌላው

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Před rokem +2

    አላህ ፍቅራቺሁን ለዘላለም ያቆይላቺሁ ልጆቻቺሁን አላህ በሂክማ በጥበቡ ያሣድግላቺሁ❤❤❤❤❤❤

  • @AbduselamSeid-uv7kg
    @AbduselamSeid-uv7kg Před rokem +7

    ይሄ ልጅ ምኑ ነው ቆይ የሚያንሳት ወንድ ልጅ ኮ ነው አረ ወድሜ ፈታ በል ገዘብ ከሞት አያድንም ፍቅር ይበልጣል

    • @AbelSol-id1fu
      @AbelSol-id1fu Před rokem

      Tnx

    • @AbduselamSeid-uv7kg
      @AbduselamSeid-uv7kg Před rokem +1

      @@AbelSol-id1fu ስለሰው ወሬ አትጨነቁ ምንም ብትሆን የሆነ ነገር ማውጣታቸው አይቀርም ወሬ ያው ወሬ ነው

  • @betselotmariam6077
    @betselotmariam6077 Před rokem

    አቤል ስርዐትህ በጣም ደስ ይላል እናንተ የፍቅር ምሳሌዎች ናቹ እውነትም ታስቀናላቹ ማርያምን በዚህ ሰዐት እናንተ ጋ ያለው ፍቅር ብቻ ነው የት ይገኛል እንደናንተ እወዳቹዋልም ሴይጣን ይቃጠል እስከ እርጅና ይሁን ፍቅራቹ አቤል የኔ ቆሌ ይገፈፍ የእውነት የፍቅር ምሳሌ ❤❤❤

  • @user-un8ju1wh4l
    @user-un8ju1wh4l Před rokem +3

    ብሽሩ እናተ ጀግናናችሁ ግዜ ተቀያያሪነው አብሽሩ😭😭😭😭

  • @azmiyerayawa7835
    @azmiyerayawa7835 Před rokem +7

    ወፍረች ይች ልጅ

  • @brhaneberakie5670
    @brhaneberakie5670 Před 4 dny

    በጣም ጎበዝ ነሽ ለሁሉም ነገር በኮንፊደንስ መመለስሽ ደስ ይላል

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před rokem +3

    አቤሎ ለካ ትግስት አለህ የእውነት ትልቅ ሰው ነህ እኛ የወለድን ሰወች ነን አለ❤ ሰራሽለት😂😂

  • @user-il2jl8bj6o
    @user-il2jl8bj6o Před rokem +2

    አምሮባችኃል ወፈራችሁ በተለይ ሴትዋ

  • @fatumaasfaw9046
    @fatumaasfaw9046 Před rokem +8

    ክክክክክክክ መታ አስውልጅ አልጋላይ ደክመህብኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před rokem +12

    የባልን ትእግስት አድንቄያለሁ 👏👏👏

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před rokem +17

    ግን ወድየው በቃ ሰነስረአት ይኑርህ ማለቴ እራስክን አክበረህ ሚስትህንም አሰከብራት ደስ የምትሉ ጥዶች ሆናችሁ ሳለ ግን የምሰሩት ቪዶ እናተን አይመጥንም በማርያም ደህናነገር ስሩ ልጆቻችሁም አደገው የሚኩሩበት እጂ የሚፈሩበት ነገር አትስሩ

  • @ferozafaroz8483
    @ferozafaroz8483 Před rokem +2

    ወይኔ ፈቅር ከለ ዱንያ ምን አባቱ የብር አትስገብገቡ አብሽሩ ሁሉም ይመጣል ስንቱ ሀብት ኖሮዉ የሚለያይ አለ

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 Před rokem +1

    ተባረኩ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እኔ በጣምነው የምወዳችሁ

  • @user-ve6hd6xr5p
    @user-ve6hd6xr5p Před rokem +2

    ወላሂ በጣም ነው የምወደችሁ ፍቅራችሁ 😍💕😍ጠፋጭ እብዶች💗😘😜

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e Před rokem +4

    ይሄ ፕራክ ምን ጉድ ነዉ በጥፊ ቢልሺ ጡሩ ነበር

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m Před rokem +1

    ይሄን ያክል አስመርረዋችኋል😅 በስድብ እኔ ገና ዛሬ እያየኋቸው ነው 😅

  • @tamiratworku43
    @tamiratworku43 Před 5 dny

    #ጌታ_ይቅር_ይበልሽ
    (የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 10)
    ----------
    6፤ ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር ወንድና ሴት አደረጋቸው፤
    7፤ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥
    8፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።
    9፤ እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።

  • @titiabuhay4596
    @titiabuhay4596 Před rokem +2

    በጣም ታምራላችሁ እግዚሃብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @emuyoutube9969
    @emuyoutube9969 Před rokem +5

    ሰው በውስጡ ያለውን እንደ ቀልድ አስመስሎ ይናገርዋል ያልጋው ነገር ይሰመርበት 😂😂😂😂😂

    • @ymerlala276
      @ymerlala276 Před rokem

      😮😮😮😮😮

    • @rozatesfaye968
      @rozatesfaye968 Před rokem

      ቃልየ ዛሬ ለላ ሰው ሆንሽቤት አቤላ ላይ ለምናኝም በጣም ነው የምወዳችው የምንም ወር አትስሙ እንደዛ የምወራ ሰው የእውነት ከናቴ ቤታች ነው ይእውነት የኔ ማሮች አይለያቸው መዳንያለም!!!

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 Před rokem +1

      እሱም ያልጋዉ ነገረ ነዉ ያስደነገጠዉ

    • @toyiba7644
      @toyiba7644 Před rokem

      🤣

  • @rihanamohammed7327
    @rihanamohammed7327 Před rokem +2

    እንዴ እሱም ቆንጆነዉ እን ይወጣለታል ደፋር ቅናት ካልሆነ በቀር አቤላ ቆንጆ ነዉ እሶም ቆንጆናት ከዛዉጭ ግን እሶን ማካበድ አያስፈልግም

  • @biniyamahmed5916
    @biniyamahmed5916 Před rokem +1

    አቤላ ሀበሻ በሬ ወለደ ነው የሚያወራው። አንደኛ በጣም የምታምር ሚስት ፈጣሪ ሰቶሀል ልጅም ወልዳልሀለች የልጆች አባትም አርጋሀለች። ቲክቶክ ላይ በምትለቁት ቪድዮ አብዛኛው ኮሜንት ስድብ ነው ሀበሻ ምቀኛ ነው እናንተ በነፃነት ስራዎቹን ስሩ ክበሩ ተሳዳቢው ግን ዘላለሙን ሲያክ ይኖራል ምክንያቱም ምቀኛ አያልፍለትም ዘላለሙን እንተጎሳቆለ ይኖራል

  • @girmabirhanu6476
    @girmabirhanu6476 Před 2 dny

    ከብዙ ወንዶች ጋ ውሎ ያላቸው ሴቶች ድምፅ ነው።

  • @simehd6238
    @simehd6238 Před rokem +1

    አቤል ምንም አትይ ጎበዝ ነሽ ተረጋግተሻ ግን ቤት እንገናኝ የምትለው ፉከራ ተመችታኛለች Go forward

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Před 10 dny

    ይህ ልጅ በሚስቱ ቢያብድ አይፈረድበትም በጣም ቆንጆ እኮ ናት ያስተላለፈችው መልእክትም በጣም አሪፍ ነው። የሰው ትዳር በገንዘብ ለመግዛት የምትሞክሩ ጮማ እራሶች እረፉ ነውር ነው ደስ የሚል ሕይወት ስናይ መደሰት በጎ መመኘት ነው ያለብን በቃ ተፋቷቸው ኑሯችሁን ኑሩ ምቀኛ ሁላ የሰው ኑሮ በመበጥበጥ ምንም አትጠቀሙም

  • @zeleke75
    @zeleke75 Před rokem +1

    ሰውን አትስሙ አቤላ የምር፤ፍቅር ይበልጣል። እራሳችሁን ሁኑ። ይመቻቹ። እወዳችኋለሁ

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 Před rokem

    ወንድሜ ጥይት የሆነች ልጅ ጌታ ባርክሃል :
    ልጆህም ጌታ ይባርክህል
    ተንከባከባት ሌሎች ወንዶች እንዳይጦልፋት
    ምክር :
    ሴት ማክበር ማርያምን ማክበር ስለ ሆነ ተለማመድ !!

  • @cunatube-zv8ex
    @cunatube-zv8ex Před rokem +6

    ዋናው ፍቀር ነው ከሃብት ጋ ኣይነጻጸርምየሰው ውሬ ኣትስሙ

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Před rokem +2

    የኔ አባት ሲያሳዝን ውይ ትግስት ልጂቱ ደስ ሲል

  • @user-iz3bi8zq5h
    @user-iz3bi8zq5h Před 8 dny

    አኔን ዓናደደቺኝ አንካንዓንተ በጥፊ ዓትላትም አያልኩነበር ልጁዓሳዘነኝ ጌታን ምንዓይነትነሽ ትግስትህ

  • @user-iv6tw7wm5g
    @user-iv6tw7wm5g Před rokem +4

    ክክክክክክ መታ አስወልጀ አላለም ለማንኛው ም የሰይጣን ጀሮ ይደፈን አሜን በሉ

  • @user-bc3rk6np1u
    @user-bc3rk6np1u Před 8 měsíci

    ቃል ሁሉ ሴት ልጆቺ ቢሆኑ ጡሩ ነበረ ብአጣቃለይ ቃል አሲታታተብሼ ደሰ በሎኝል በረቺ

  • @Jag-m4b
    @Jag-m4b Před rokem +1

    በጣም ታምራላቹ ! ፕራንኩ እውነት መስሎኝ ተረብሼ ነበር ! ነገር ግን ቲክ ቶኩ ግን ከቀጠላችሁበት ትዳራችሁ እንደሚፈርስ እርግጠኛ ነኝ ተጠንቀቁ !!!!
    እኔ የሚታየኝ ከፕራንክ ወጥታችሁ ወደ ድራማ ፣ ፊልም ወደመስራት ሌላ ሌላም ነገር ማሰብ ትችላላቹ ። ትዳራችሁን በአደባባይ አሰጣችሁት ! ትዳር ክቡር ነው ፣ ጥሩ የአክተርነት ሙያ አይቸባችጟለሁና ሌላ መንገድ ዘይዱ እላችጟለው ክፉ አይንካችሁ ትዳራችሁም የሠመረ ይሁንላችሁ ።

  • @user-fy4je9xx4i
    @user-fy4je9xx4i Před 13 dny

    የኔውዶች ማሻአላህ ታምራላቹህ አላህ ይጠብቃቹህ ለምቀኛ አትተኛ የሚባል አባባል አለና ገዘብ አላቂነው ፍቅርነው የሚበልጠው ❤❤❤❤❤❤በተረፈ እወዳቹሀለሁ❤❤❤ለሠው አትኑሩ የሠወሬ አትሥሙ ቀናተኛ የሆኑሠወች ናቸው እደዚህ አይነት የሚያወሩት❤❤❤😂

  • @hayahsaeed9855
    @hayahsaeed9855 Před rokem +1

    ቀልድ ነው ውነታን መስሎኝ ይቅርታ እስከመጨረሻው ሳይ ደስ አለኝ

  • @alemisegedbirihenu6877
    @alemisegedbirihenu6877 Před rokem +1

    እዉነት ልንገርህ እሷ ሰርቃለች ላጥ እያለች ብቅ ትላለች ተጠንቀቅ በቀላሉ ልብህ እንዳይሰበር ወንድሜ በጣም ተጠንቀቅ ብዙ ልብህን አትስጥ የሴት ልብ የሩብ ግራም ቅቤ ታህላለች እሷም ሲነካኳት ቀልጣ ታልቃለች

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 Před 6 měsíci

    ወይ መጨማለቅ መስልጠን እስኪ የራሳችንን ወግና ባህል እናክብር ብዙ የሚያስደስቱ ነገሮች አሉን ሁሌ የተዉሶ የሰለጠነ እየመሰለን

  • @martamartouta3416
    @martamartouta3416 Před rokem +1

    በጣም ታምራላችሁ ስለ ሰው ዋሬ ተዋቸው የዛሬ ሰው የራሱ እያረር የሰውን ያምስላል ጆሮ አትስጡ ❤

  • @eremiyasmengistu4425
    @eremiyasmengistu4425 Před rokem +2

    መንታ ልጅ ወልጄ ደክመህብኛል አላለም።። መቅኔውን መጠሽ መጠሽ ፉጨት አስተማሪ መስሎ እንለያይ

  • @user-uy3nw1ye7z
    @user-uy3nw1ye7z Před rokem +1

    ወድሜ አይዟችሁ በልልኝ ሟሀይም ሰውን በማስቀይም ነው የሚደሰተው አብሽሩ

  • @mariam3292
    @mariam3292 Před rokem +2

    አይዞችሁ ጠንክራችሁ ስሩ

  • @fikadudobamo6088
    @fikadudobamo6088 Před rokem +2

    Comment ካምሰርጡ ሰዎች ተጠንቀቁ 👉ትዳር መፍትት ብቻ አይደለም ነፍስ ሊያጠፋ ይችላሉ 👈 ስለዝህ ከዝንብ ማሪ አትጠብቁ ሁሌም አንድ ሁኑ ገንዘብ ምንም አይደለም ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር ሙሉ ነውና በርቱ -~~~ እኔም ወንድ ነኝ የአቤላ አድነቅ ነኝ መልከም የትዳር ዘማን ይሁንላችሁ

  • @remaseid-me6qs
    @remaseid-me6qs Před rokem +3

    መንታ አስወልጄ ደክመህብኛል ትያለሸ አለ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @hailetecleselasie5983
    @hailetecleselasie5983 Před rokem +1

    Good luck guy's love with each other God bless you

  • @sabiamboo
    @sabiamboo Před rokem +6

    አድክሞች ናቹ አንድ አይነቶች ናቹ 🙆

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem +3

    😮በጥፊ ነበር ማለት ሴቶች ምነው በባል የምትቀልዱ ፕራንክ እያላችሁ

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Před rokem +2

    Prank ጠላው የምር አኔ አውነት መስሎኝ ነቅዬ ነበር 😡😅

  • @llllll8535
    @llllll8535 Před 9 měsíci +1

    ቱቱቱቱ ጉድ መጣ ሁለት የወለደችለትን በኢፋ ያአላህ ማፈሪያ ነሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ifargantech
    @ifargantech Před rokem

    God bless you! You both are humble, and got a beautiful soul!

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Před rokem +3

    አቤል ልብ ገዛ ይሄን ያክል ትግስት ማረግህ አድናቆት ይገባሀል

  • @nigistabate6553
    @nigistabate6553 Před rokem +2

    አልጋ ላይ ካላረካሽ አስተምሪዉ ይሄ እኮ ፕራንክ አደለም የብዙዎች ተሪክ ነዉ መባዳት እኮ አያሳፍርም እንድናፍር ተደርገን አደግን እንጂ መባዳትን ልክ ነዉር ነዉ ምናደርገዉ ሆ❤

  • @chiswaethiopia6901
    @chiswaethiopia6901 Před rokem +3

    ፍቅራችሁ አሪፍ ሆኖ ሳለ ሚድያ ላይ የምትጃጃሉት ነገር በጭራሽ ነዉ ማይመቸኝ በጌታ

  • @negstewkenvewfind3618
    @negstewkenvewfind3618 Před rokem +3

    እግዚኦብሔር ሀብቱን ይስጣልችሁ❤❤❤

  • @tesfayeregassa4917
    @tesfayeregassa4917 Před rokem

    በባህላችንና በኃይማኖታችን የማይታወቅ ያልተለመደዉን የሥርዓተ አልበኛ ተግባር እየፈጸማችሁ ስለምትገኙ ፈጣጦች ናችሁ።
    የምትመኙትን በአፋችሁ የተናገራችሁ በመሆኑ መፋታታችሁ አይቀርም ሰዉ ከእናንተ የሚማረዉ ቁም ነገር የለም "ነጭ ቦዘኔዎች ናችሁ"

  • @hailie5213
    @hailie5213 Před rokem

    ደስ ይላል የፍቅራችሁ ሁኔታ;ቀጥሉበት ፍራንኩ ግን እውነት መስሎን ደንግጠን ነበር

  • @azfarabrha8735
    @azfarabrha8735 Před rokem +1

    እረ ኮመንታታሮች ዝምብለው ነው እኔ ደሞ የምርዋ መስሎኝ በቃ እግዜር ይስጣት እኔ አገባዋለው ብየ ስልክ ሳፈላልግ ፕራንክ አላለችም

  • @hayahsaeed9855
    @hayahsaeed9855 Před rokem +1

    አይ አዳድ ሴት አይቅናሽ ምን ጉድ ናት የውድ ሴሠኛ ናት ልጅ ትግስቱ ዋው

  • @naelinu3790
    @naelinu3790 Před rokem +1

    "...መንታ አስወልጄ ደክመህብኛል?..." 🤣🤣🤣🤣

  • @amaregebru6560
    @amaregebru6560 Před rokem

    Respected women. Than you for your genuine decisions,

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před rokem +2

    ጀግና ነህ ደግ ሳያጋጭሽ

  • @HussainAhmed-mp9oc
    @HussainAhmed-mp9oc Před rokem +4

    የኔ ቆንጆዎች የምታምሩ ናችሁ እኔ ግን ትዳራችሁይፋፋላችሁ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ አሜን,

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před rokem +2

    በስመአብ የልጁ ትዕግስት 😢

  • @user-jw6kz1cq6u
    @user-jw6kz1cq6u Před 8 měsíci

    በጣም ያስፈራል ግን። ባልሽን እንኳን ኣልደርገኝ ማለቴ ብአሁንዋ frank ብቻ ነው ያልኩት። ለማንኛውም በርቱ ደስ ትላላችሁ ፡ እወዳችዋልሁ።

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Před rokem +2

    ታድለሽ የሚያጫውት ባል አለሽ አይደብርሽም

  • @iridjjdjjs5592
    @iridjjdjjs5592 Před rokem +1

    የኔ አባት ትግስቱ❤

  • @user-zf4we6hf7s
    @user-zf4we6hf7s Před rokem +2

    ፍቅሩን ያብዛላችሁ ማህተብሽ ወረድ ይበል እማ❤ በተረፈ የሰው ወሬ አትስሙ🎉

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před rokem

      ግን ነምሯን ነው ቤት አታወራውም ሚድያ መታ በቃ የምትለው ገረመኝ ሆ ጭራሽ አልጋ እዛው አክሚ ሆ ጭራሽ ወልዶ አስጠላችኝ

  • @mohamedseid1557
    @mohamedseid1557 Před rokem +1

    ቀጥሉበት በየቤቱ ስንትአለ ትምርት ሰጭነው ።

  • @jemalbeshir9492
    @jemalbeshir9492 Před rokem +1

    በመሀላቺሁ ምንም አይነት ንፈስ እንዳይገባ ጥንቃቄ አድርጉ በጣም ታምራላቺሁ 👍👍👍