ለመጀመሪያ ጊዜ የት ተዋወቅን😳?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024

Komentáře • 16

  • @ፍሬ
    @ፍሬ Před 18 dny +12

    ይቅርታ አርጊልኝና ቪዲዮችሽን በደንብ ተመልከቺ እራስሽን በጣም ምታካብጂ ነው ምትመስይው ደስ አይልም ቀለል አርገሽ ለመስራት ሞክሪ

  • @yeshites1080
    @yeshites1080 Před 11 dny +2

    እኔ ደሞ አንቺ በእድሜ የምትበልጪው መስሎ ነው የታየኝ መንቢዬ❤

  • @sahakaki8122
    @sahakaki8122 Před 15 dny +4

    ጉራሽ አነጋገርሽ ያስጠላል

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 Před 14 dny +1

    ሰላም እንካን ደህና መጣችሁ የኔ ቆንጆ በ ፍቅር ነፍ ዓመት ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @AsterZeleke-cr2uf
    @AsterZeleke-cr2uf Před dnem

    Ebakish lifen relax argiyat erasishn hughi weresh hula you know ....,.......but we love you

  • @user-yt6gd1xg4x
    @user-yt6gd1xg4x Před 18 dny +6

    በስነ ስርአት አውሪ አነጋገርሽ የራስሽ አይደለም

  • @KasechGitachew
    @KasechGitachew Před 12 dny

    ዉይን እንዴት ነዉ የምታዉሪወበራሰሸሁኛ

  • @mobilemobile7500
    @mobilemobile7500 Před 13 dny +2

    አረ ኮሜተሮች ንግግሮ ኖርማል ነዉ አታካብዱ

  • @user-if3xy9pk7n
    @user-if3xy9pk7n Před 13 dny

    ወይታሪክ በጣምነውየደነገጥሁት ብቻ እንኳን እግዜአብሄር አዎጣን

  • @meronassefa8060
    @meronassefa8060 Před 19 dny +3

    ስታምሪ የኔ ውድ በርቱ

  • @user-yt6gd1xg4x
    @user-yt6gd1xg4x Před 18 dny +1

    አይፈልግም እንዴ video መስራት

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 Před 13 dny

      አዉ አልሰማሽም በግዱ ነዉ ያመጣዉት አለች

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 Před 19 dny +2

    ሚስትህ አለባበሷ ቆንጆ ሁለመናዋ ሙሉ አንተ ደግሞ ቀዳዳ ሱሪ ወዲያ

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před 14 dny

    Be Yourself fake