እስከ ዛሬ ያልተሰሙ | ግሩም ቆይታ ከድርሹ ዳና ጋር |ማን ይጠየቅ
Vložit
- čas přidán 6. 07. 2024
- Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World - Zábava
ዋዉ በርቺ በራሷ የምትተማመን ሴት አድናቂነኝ ❤❤❤❤❤❤
በራስሽ ጥረሽ እዚህ የደረሽ ጀግና ሴት❤❤❤ድርሻየ
እናትን የገለጽሽበት መንገድ በጣም ትክክል ነዉ🥰👍
Wow. ሚገርም ቁም ነገር 👏👏👏👏👏 አሜን አስተሳሰብ እራሴን እንድቀበል እንድወድ መቀበል መለወጥ መልካም ምክር: አመስግናለሁ
ድርሹ በጣም ጎበዝ ሴት ምርጥ ሚስት እደሆሽ አውቃለሁ የባልሽን ክብር የጠበቅሽበት መንገድ ይገርማል ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ በጣም የምትወጂኡ ባል እዳለሽ አውቃለሁ ድርሹ ስሙን መግለጥ አልፈልግም እሱም ላቺ ትልቅ ፍቅር አለሁ ፍቅራቹ አስቀጥሉት
ሐይማኖቱስ ይቅር ?
የኔ ጀግና ሴት አዉንም ፈጣሪ ጨማምራ ይቀይርሽ ንጹ ልብ
ድርሹዬ ነፃነትሽን በጣም ነው የምወደው፣ አቦ ምችት ይበልሽ በጣም ነው ያዝናናሽኝ!
❤❤❤ድርሹዬ የኔ ቆንጆ ያገሬ ልጅ እኔም ፍሌቶ ውስጤ ነው I miss my fileto
Keep it up drshuye enen edachi tenkara negn tenkara setm ewodalehu😊
ድርሹ ኬኳ 🥰🥰🥰👌👌👌
ሀሊማን እና ድርሹን አብሮ ማስቀመጥ
💕💕💕
Hulatume yeski michoche nachew 😂😂😂😂
ድርሹዬ የኔ ጣፋጭ ትመቺኛለሽ ጀግና በዚሁ ቀጥዪ😢😮😅😊
ድርሹዬ የኔ ቆንጆ ያገሬ ልጅ እኔም ፍሌቶ ውስጤ ነው
የኔ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Nice speech ❤ keep up the good work 👏 🙌 👍 👌 💪 ❤
ስወድሽ ❤❤
konjo Kale Melelese Tebareke Kene Betesebocheshe!!!
እህት አስተሳሰብ ኢትዮጵያውያን ላይ ህብረተሰብ ውስጥ ልጆችሽን አንቺም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
የኔ ቆጆ
ጤና ይስጥልኝ ድርሹ ጠንካራ ትሁት መብራት ፍቅር እውነት ነው ለእናት የሰጠሽው ፈጣሪ አገራችን ሰላም ይሆን❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤ስወድሽሽ
Dirishu sewadishi yen felekilek❤❤❤
sira fet..
ድርሹ ምርጤ
Betam temechegalesh
ይመቺሽ የምወድሽ🥰🥰🥰🥰🥰
ድርሹዬ ለኔ ትለይብኛለሽ!😘❤❤❤❤
Derusha sewdeshi ❤teddy afro kna lala sew siewdew eknalhu 🥹betame ewdewalhu ❤❤❤❤❤❤
ድርሹዬ❤❤
Teshe
የምትገርም ሴት ናት ጉረኛ የሚያስብል ምንም የላትም
yene konjo❤❤
ወይኔ የልጆች ስም በጣም ያምራል
smart yehonish lij❤❤❤❤
መልስሽwow❤
ድርሹ ውዴ አዎ የአንቺ መልክ ለውጥ አጀብ ነው ሚያስብለው ንቅለ ተከላ በይው ይመችሽ
😂😂😂
😂😂😂😂😂❤
ሰው ኑሮዉን ይመስላል አንቺም ስደት ሳትወጪና አሁን ያለሽበትን ሁኔታ በፎቶ አስቀምጠሽ እይው ሰማይና ምድር ነው😂😂😂😂 ጥሩ ከበላሽ ጥሩ ከለበሽ ቤትሽ ችግር ከሌለ አበባ ነው የምትመስይው ቆንጆ የሚባሉት አምለሰትን የበፊት ቀረፃዋን ጆሲ ላይ አለ እና ዛሬ ያለችበትን እይ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
የሳቄ ምንጭ🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👌
የምወድሽዬዬዬ🍫❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
Alebabesishin betam new mtelaw ye endetnew abinet aymeslim
Yena marr sewedeshe❤❤❤❤
dirshuye
ሰው ግን አግብቶ ከወለደ በኋላ እንኳን እድሜውን መናገር ምን ያስፈራል ቆይ😅
ማርያምን እድሜ ዋሽቼ አላቅም 41አመቴ ነው አንድ ወንድ ልጅ ቆንጆ እመብርሃን ሰታኛለች አሁንም ከስደት መልስ ሴት ልጅ ብወልድ በሶ ፍቃድ ደስ ይለኛል ሰው ለምን እንደሚዋሽ ግራ ይገባኛል እስትንፋስ ሰቶ ለሚያኖረን ፈጣሪ ብቻ ስንቱን ታዘብነው ተመስገን ፈጣሪ እዚ ስላደረስከኝ የነገውን አንተ ታቃለክ አሜን ❤❤❤
ሀበሻ አንቺ አሮጊት በዚህ እድሜሽ እያለ ስለሚሳደብ ነዋ ታዋቂ ሰው አንቱ አይባልም 😂😂😂😂😂😂😂
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ይበሉኝ አግብቼ እስከ ወለድኩኝ ምን ያሳቅቃል ወደ እርጅና ነው መቼም የምንሄደው
Fetari yasakalesh @@Helenabebe-fu5sl
Mitykew sews min yargltal yesew edme miytykew..?
ትመችኛለሽ ድርሹየ ኬኳ❤
አወይ አገላለፅ ስወድሽ ግን እድሜሽን ለምን ዘለልሽው በርግጥ ምክንያት ይኖርሻል አልጠበኩም
❤
ድርሹ የምትገርም ሴት ናት .
Maryamn sitamri😍😍😍😍
musikaw beza
eskelezelalem atitayi
እንዴ በጣም ቆጆ ሆነች አማረባት እል ነበር ለካ ጥርስሽን ፕሪስ አሰርተሽ ነው
ጀግና ቤተሠብ ይዞ እዛ ባህር ከተማ ላይመኖር ካንች ጥንሬን ተምርያለሁ በርቺ
Abet nigigir or melis ❤👌
ሰው አክባሪ ነው ልዩ ሴት
Mariyamn Ewdshalhuuuu
Yemiyanir egziabher hono edme menager lemn yikebdal? mn endaykerbn?
የኔ ውብ ፈገግታሽ ትህትናሽ ስርአትሽ ይመስጣል ተባረኪልኝ እግዚአብሔር በበረከት ጨምሮ ይሙላልሽ ነፃነትሽን እወደዋለው🎉
❤❤❤💕💕💖💖😘😘😘👍👍👌👌👌
ዉዴ ❤❤❤❤🫰
የእውነት መልክሽ ተቀይረ ደግሞ የመቅላትሽ አጀብ ያስብላል፣ይመችሽ
በጣም ላዳምጣት ፈልጌ ነበር ግን ሙዚቃው እራሴን አሳመመኝ.... ቢቀርብኝስ
Ferso Yetesera Fit Dershu Danna.
Manenm mehayem eyamtachu ezi wer
ለምን አደኛውን ጥያቄ አልመለሸም
Andebetish lay ke kirstos gar edenebersh yastawkibishal minim yahil lemeshefen bitmokirim ekiwan 😊
በትክክል
እነዚሂን ኮካ ፔሲ ሚሪንዳ አትጠጡ ጥሩ አይደለም
Dirishuyyye
I didn’t no her I like her but she look very gureja molfete teyalesh
???
ልጆች ስላሉሽ በተቻለመጠን አትገላለጭ እራስሽን ጠብቂ
ሁዳ ማለት መንገዲ ነው
ahun mindinew yarasish nager...ke tsegurish jemiresh esti..???
Hulum bimeles teru neber
Finchetshen eresteshew new liwaga yederesewn
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
yene wede dis teyaleshi berich manenem ateseme beregete mesemeyawe ttsete neshi❤
tasfrealshe dertshen mgemra shefne medaya laye endate endeh tglaletshe tmchales ?aye zemn seltana mhonu new wlakernt new
ቆጮ ሲበላ እጂ መአዛው ደስአይልም
balishn yemilewu tiyake wuste yalewu tiyake new gin abrachu honachunew bemidiya lay matiwotuty?gin anichin betaminew miwodish
ግን ጥያዎቹን እየመለሽ አደለም🙄
ያንዶሽ ዱሽሽ ዱሽ ነገር!!! ባይ
ቀለበት የታለ
ከባለቤቷ ጋራ ተለያይታለች ሲጀመር በእድሜ የሚያንሳት ልጅ ነው እሱ ሙስሊም እሷ ክርስቲያን እሺ ይህ ፍቅር ከስት አንድ እንጂ መች ይዘልቅና😮
yanchin melk ykeyerew amlak egnanim beconome yekeyeren
Bitam nw mewdsh imchsh
Dani royan &tsega roya
😅???
ድርሽዬ ይሔ 1 ብር የሚሉትን ሰውዬ ከሰማውት በኋላ ወደ ኋላ ላጥ ብዬ ስሾፍ ...........
asteway ena blih set nesh
እኔም እስማማለው አለባበስሽ በጣም አሪፍ ነው ግን ውበቱን የቀነሰው ነገር አለ የደረትሽ ልብስ ትንሽ ከፍ ቢል ጥሩ ነው።
እንዴት እንደምጠላሽ
😅
እምነቷ ግን ምንድን ነው?
ሰው
ምን ያገባናል እሱ?
ምን አገባህ
ዩትምህርት ሁኔታሽ ቢነገረኝ
ምነው አብራችሁ ነው እንዴ ያቋረጣችሁት
@@MisrakDamtewogood answer 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@MisrakDamtewo😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስለገለፈጥሽ ደስተኝ ሆነሻል ማለት አደለም
ባላይሽ ደስ ይለኛል
ምነው ተለፋደድሽ የደሀ ቤተሰብ ውስጥ ነው ያደግሽው እንዴ???
Kebalebetesh gar alemetayetesh teru new eyugne eugne malet behusla debkugne debekugne mslrt yàmeta yametal selevhemaki yalshiw teret gen lek adelem.......sakesh demo bene bekull yewenet aymeselegmem Halimana ancji and gize sakita nachu seletebalachu leza yemeslegnal zem velachehu yemetesekut enji keleb aymeslegnem yehe yene asteyayet new
የልጆችሺ ስም የሙስሊምነው ባለቤትሺ ሙስሊም ነውዴ
አዎ
አዎ ሙሰሊምነው
አግብታ ወለዳ እድሜ ይደበቃል በራስዋ የማትተማመን አስመሳይ ናት ሰረስዋን እንደወጣት ስላደረገች ነው