ሃሊማ ለጥያቄዎቻችሁ የሰጠችው ምላሽ | ማን ይጠይቅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • In today's episode of Man Yeteyek" we invite the famous and popular Ethiopian singer Halima Abdurrahman to answer her fans' questions about her life and journey to fame.
    በዛሬው የማን ይጠየቅ ፕሮግራማችን የታዋቂዋ እና የተወዳጇ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ሃሊማ አብዱራህማንን የህይወት እና የታዋቂነት ጉዞ እንዲሁም ከአድናቂዎቿ የቀረቡላትን ጥያቄዎች እንድትመልስልን ጋብዘናታል
    Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Komentáře • 191

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před měsícem +25

    እንደፍላጎትሽ የመኖር መብት አለሽ:: ለዚህም ነው እንደዚህ እያማረብሽ የኖርሽው:: ሀሊማዬ ቆንጆ በርቺ🙏🏾♥️

  • @tes-kitchen1051
    @tes-kitchen1051 Před měsícem +72

    Please, አትጨቅጨቋት ነፃነቷን እናክብር, i think ከጋብቻ ጋር በተገናኘ ለሰው መነገር የማይችል personal የሆነ ጉዳይ ይኖራታል,,,as long as she is happy, lets leave her alone.

  • @mehedihussein9019
    @mehedihussein9019 Před měsícem +27

    የቂያማ ቀን መልሥ አጥታ ግራ እንደገባት ጀሀነም ከምትገባ ዛሬ ጭቅጨቃ ከተባለ ይሁን እንጂ እህቴ መፀፀትና ከአጓጉል ተግባራት አላህን ፈርተሽ ልትመለሺ ይገባል. የአሁን ደጋፊ ነን ባዮች የቂያማ ቀን ነፍሤን ነፍሤን ከማለት በቀር ሊደግፉሽ ይቅርና መፈጠርሽንም አያሥታውሡም.

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 Před 19 dny

      Ante wojele yelbeheme? Yesune ayibe setefelge selsewa dersehe ferje setehone kzehe belayi metayibe ( mekofese) ye base wonjele yeleme esune le feterate le gatawa ( le Allah) tewate selrasehe dua aderge kewdedekate dua adergelate ezihe metehe ersehen tsadeke atderge

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew Před měsícem +12

    የሀበሻ ወሬና አሉባልታ አያልቅም ሀሊምየ እንድህ በጤና ስላየሁሽ በጣም ደስተኛ ነገ ሰላምሽ ይብዛ!

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 Před měsícem +15

    ሃሊማዬ የኔ እንቁ በቅድሚያ የማያልቅበት አምላክ እንኳንም ጤናሽን መለሰልሽ ሲቀጥል እስከ መላ ቤተሰቤ ውድድድድድድ ነው የምናደርግሽ እምምምምምም.....ጷ

  • @user-dc4hi2nr6d
    @user-dc4hi2nr6d Před měsícem +15

    አልማዬ አስታውይ
    ✍️ልጅ ለመውለድ መግባት ግድ ነው አንቺ ሰው እንጂ እንሳሳ አይደለሽም እንሰሳ ነው ሰየገባ የሚወልደው አላማዬ አላህ ይዛንልሽ መጨረሸሽን ያሰምርልሽ አላህ ሰሊህ ሴት የድርግሽ መልካም ትዳር ይስጥሽ ያራቢ ቢራማትክ 🤲🤲🤲🤲

  • @desstadessta
    @desstadessta Před měsícem +22

    ፈታ ብለሽ ኑሪ እናቴ……አንቺ ነሽ ያወቅሽበት!

    • @user-wz1mz1vq6f
      @user-wz1mz1vq6f Před měsícem

      አወ ምን ያዴርጋል ትዳር በናፃነት መኖር እኮ ምን ያክል እረፍት እንዳለው

    • @desstadessta
      @desstadessta Před měsícem

      @@user-wz1mz1vq6f በትዳር ዉስጥ ስንት እየተቃጠሉ ያሉ ሴቶችንም አትርሺ።

  • @tebabe
    @tebabe Před měsícem +9

    ታዳ ሳታገቢ እደት ልጅ ትመኛለሽ እህቴ 😢 አላህ ሷሊህ ባል ይስጥሽና አግብተሽ ውደለጂይ

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Před měsícem +11

    አመለካከቷን አክብሩላት እናንተን አላስገደዳቻችሁም።

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Před měsícem +8

    የኛ ማህበረሰብ ለየት ያለ አመለካከት፣አኗኗር ፣አስተሳሰብ ያለውን ሰው አይቀበልም። እእንደማሆበረሰብ ቾግር አለብን።

    • @finotaraga-qo7bg
      @finotaraga-qo7bg Před měsícem +1

      ለእስልምና ችግር የለውም ለክርስትና ግን...

  • @user-xm4ex8gj4c
    @user-xm4ex8gj4c Před měsícem +18

    አምሮብሻል ሃሊማዬ ማሻአላህ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před měsícem +11

    የማይደበዝዝ ውበት የማይጠገብ ሳቅ ካሰብሽው በላይ ያስደስትሽ

    • @zdmersa6283
      @zdmersa6283 Před 28 dny +1

      ውበትት ሜካቡነው አርቲፊሻል ማለትነው

  • @EmuEmu-qz2di
    @EmuEmu-qz2di Před měsícem +1

    በትክክል ሀሊማዬ እደ አቀራረብሽ ነው እሄ ስሜተኛ ህዝብ አሳባቸው ሁሉ ለ 5 ደቂቃ ስሜት ጎደኝነት ይበልጣል

  • @user-fy3qr2ec3k
    @user-fy3qr2ec3k Před měsícem +4

    ሳያገቡ ይወለዳል እንዴ አሏህ ልቦና ይስጥሽ ሙስሊሟ እህቴ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před měsícem +5

    ሀሊማ ማሻአላህ ያለ ሜካፕ በጣም ታምሪያለሽ አሁን ከታዩት ፎቶዎችሽ የመጀመሪያው ያለ ሜካፕ ያምራል ይሄ ዱቄት ከገንዘብም ከውበትም ኪሳራ ነው ምንም አያምርም

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy Před měsícem +3

    እረ የኔ ቆጆ ዉበት ያልፋል ዝናም እደዛ አግቢና ንግስትሁኚ ዉለጂ

  • @HaHe-ix4yw
    @HaHe-ix4yw Před 25 dny

    የትኛዋም ሴት ስርዓትና ክብር ሚሉት ነገር ኣለት በዙሪያሽ ያሉ ሰዎች አንቺን እየጎዱሽ ይመስለኛል
    የሀገራችን ብዙ ታዋቂ ሰዎች ስለ ኢኬኖሚና ስለ ወጪ ሁሉ ያውቃሉ
    አንቺ ወደራስሽ ተመለሺ

  • @HaneHne
    @HaneHne Před měsícem +6

    የኔ ፍልቅልቅ ሀሊምዬ❤

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 Před měsícem +6

    ሀሊማዬ ስወድሽ❤❤

  • @user-wc2vy3om6n
    @user-wc2vy3om6n Před měsícem +11

    ተዋት ጋብቻ አለመፈለግ መብቷ ነው

  • @ethio4421
    @ethio4421 Před měsícem +1

    Why you guys stressing her out? She doesn’t want to get married! That’s is, that’s her right. Don’t ask her everywhere every time

  • @user-jc4kx3sj8z
    @user-jc4kx3sj8z Před měsícem +4

    መብትሽ ነው የመኖር መብትሽ አንቺ እንደተመቸሽ ኑሪ

  • @user-zv7xs9zm5j
    @user-zv7xs9zm5j Před měsícem +6

    የኔ ውድ ሀሊማዬ እኔ አግብተሽ ልጆች ወልደሽ ይሄን ውበትሽን በሂጃብ አስውበሽው አንድ ቀን እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለሁ ኢንሻአላህ እናትነትን አላህ ይወፍቅሽ ያረብ😢

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl Před měsícem

      ወላሂ አወ ግን ሄደ እኮ እድሜው አላህ ይስጣት እንጂ በቁጥር ደረጃ እድሜዋ ሄዶል

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN Před měsícem

      በአስራዎቹ አግብተው መውለድ ያልቻሉ ብዙ ባለትዳሮች አሉ።በጣም ዘግይተው አግብተው መንታም የወለዱ አሉ ስለዚህ የእድሜ ጉዳይ አሳሳቢ አይደለም።​@@HappyKettlebell-bj9gl

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před měsícem +1

    ሀሊማዬ እወድሻለሁ የኔ ማር አላህ ይዘንልሽ ሳቅሽ ውስጤ ነው 💋❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailufanta7100
    @hailufanta7100 Před měsícem +8

    እባክሸ ሰለ ትዳር ለሚጠይቁሸ ሁሉ የበዛወርቅ አሰፋውን የማነሸ ይሉኛል የሚለውን ዘፈን አዳምጡት በያቸው

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 Před měsícem +4

    ድፍረትሽ ግን በዝሙት ነው ልጂ የምትመኝው አሁን አንች ማወቅሽና መስልጠን አራዳነት መስሎሻል የሚያቀርቡሽም ሚድያዎች ግደለሽና ለእምነት ምንም የማይመስልሽ ስለሆሽጂ የሚያዞሩሽ በሂጃብሽ ብትዋቢ ዞረው አያዩሽም

  • @ohbg8196
    @ohbg8196 Před měsícem +2

    የኔ ቆንጆ ለኔም ይመስለኝ ነበር እየቆየ ነው የቆጨኝ አሁንም ገና ነሽ አግቢ ውለጅ እስከዛሬ የምታወሪውን ተይውና እዳድስ ሂወት ጀምሪ በዝሩያሽን ያለውን ትዳር እያየሽ ማግባት ፈርተሽ ከሆነ ያነ የነሱ ሂወት ነው አንች የራስሽ ጥሩ ባል ይገጥምሽ ይሆናል ልብሽ ያሻውን ይስጥሽ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před měsícem +1

    ትክክል እራስን ለምንም ነገር ካሳመንን መኖር እንችላለን

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před měsícem +3

    Halimayyy❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅️Love You!❤️👋

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9i Před měsícem +1

    የሀሊማን አድራሼ ስጡኝስኪ ልክ እንደሶ እህቴ ታማብኛለች ነርቭ ተባበሩኝ እባካችሁ

  • @FoziayMuhmmed
    @FoziayMuhmmed Před měsícem +1

    ሣታገቢ እንዴት ትወልጃለሺ እርግጠኛነኝ ወዴላ እያመራሺ ነው አላህ ወደወጥተኛ መንገድ ይምራሺ የምርመራን ቀን እያለ መሆኑን እወቂ ተይ ሀሊማየ በቃሺ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před měsícem +1

    ፈታ ያለች ምርጥ ሴት ስውድሽ ዘና በይ

  • @ayajemal4-a131
    @ayajemal4-a131 Před měsícem +2

    የላጤነት ደስታ ለተወሰነ ጊዜ መልካም ነው;
    ለሴት ልጅ ግን ችግር ከሌለ ትዳር ማለት የደስታ ሁሉ ደስታ ወልዳ መክበድ ነው::؛

  • @user-jp4jb7en4t
    @user-jp4jb7en4t Před 16 dny

    አላህ ይጠብቅሽ አሊማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j Před měsícem +3

    ሀሊማየ ❤❤❤❤

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 Před měsícem +3

    በናትሽ ይሄ ህብረተሠብ ምንም ቢደረግ መጠየቁን አያቆምም አንቺ የተመቸሽን ኑሪ ማብራሪያም አያስፈልግም

  • @ethiopiawitabraham
    @ethiopiawitabraham Před měsícem +3

    Tebareki!!! you are a messenger of happiness and positiveness🥰🥰🥰🥰 How you are express Emye Ethiopia is AWESOME💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ Ye Emye amlak yebarkesh🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @NegatuWesego
    @NegatuWesego Před měsícem +3

    i like ur smile . come washington dc make us laugh at loud

  • @mahifashion1267
    @mahifashion1267 Před měsícem +3

    ልጅ የምፈልጊው በዚና ማለትሽ ነው❓
    ካልሆነ ኒካ አድርገሽ መውለድ ነው ❗

  • @hanabelayneh4345
    @hanabelayneh4345 Před měsícem +1

    ሀሊማዬ የኔ ማር ላንቺማ ሜካፕ እኔ ልክልሻለው አንቺ ብቻ ሁሌም እምር በይልኝ የኔ ፍልቅልቅ ❤

  • @kokobaadena8826
    @kokobaadena8826 Před měsícem +2

    ለመጀመሪያ ግዜ በሙዚቃ ድምፅሽን ስሰማው በሳቅሽና በኢተርቪ ነው የማቅሽ እግዚአብሔር ይመስገን ድነሽ እድህ ስላየንሽ

  • @pecae9141
    @pecae9141 Před měsícem +3

    የኔቆንጆ ዉድድድ ሀሉ የኔዉድ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሸ ❤️❤️❤️❤️😘

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet Před měsícem +1

    ባል አጠሁ እኔን አለሌዋን የሚያገባ ወንድ የለም የት ይገኛል በይ እንጅ ማግባት ሰለማልፈልግ ነው እያልሽ ራስሽን እየዋሸሽ ራስሽን ለማታለል አትሞክሪ።
    ከላጤ ወንድ ጋር ከ20 በላይ በፍቅር አብረን አብሬ ኑሪያለሁ የምትል ሴት እንዴት ነው ባል ብታገኝ ባል አግብታ መኖር የማትፈለገው?

  • @MeseretHaylegebrel-ds9eq

    የኔ ማር ስወድሽ ልዩ ነሽ ምንም ቢጠይቁሽ አይግረምሽ

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 Před měsícem

    Halimaye wedede❤❤❤
    sewu mlewun teyachewu gen kaa gebashe ayi kere abreshi nuri enji anden wende endezi bitywu hiwte ate felgimi gizwu newu yii lishal endet liji weldeshe bichashin tii norleshi kebade newu abreshi mee nori mokri wd bogal yii kocishal

  • @Ethionelove.
    @Ethionelove. Před měsícem +2

    Halimaye in that case merry as a second wife thn so the first wife won’t get jealous because he doesn’t live with you and please don’t bring kids without nikah # sisterly advice

  • @FoziayMuhmmed
    @FoziayMuhmmed Před měsícem +1

    ያችሥ ከፋ አባቴ የታለ ሢልሺ ሢድ እዛኛው ቤት ልትይ ነው ግን ከባል ጋ ለመኖር ምን አሥፈራሺ?

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Před měsícem +7

    ቆሚ ባል የማትፈልግ ሴት ደስ ትለኛለች 😂😂 ትመቸኛለች 😂😂 የእኛ አገር ሴቶች ወግ አጥባቂዎች ናቸው ሲያገቡ

    • @Kalkidan2112deru
      @Kalkidan2112deru Před měsícem +3

      ሴት ከሆንሽ አይባልም አንቺም ተወልደሽ ነው ያዉም በትዳር ወንድ ከሆንክም እንደዛዉ.. መፅሐፍ ቅዱስ ትዳር ቅዱስ ነው ይላል በቁራንም ቢሆን ጋብቻ ክቡር ነው ስለዚህ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

    • @user-lf7qg4iz1w
      @user-lf7qg4iz1w Před měsícem

      @@Kalkidan2112deru ምርጥ ወንድ ልጅ ነኝ Sami USA እባላለሁ

    • @user-lf7qg4iz1w
      @user-lf7qg4iz1w Před měsícem

      ​@@Kalkidan2112deru እኔ ወንድ ነኝ

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    Haluya ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před měsícem +2

    ሀሊማዬ አሌበምሽን ልቀቂልን

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 Před měsícem +2

    ብታገቢ የጠላጣሳ መስለሽ ነበር መች እንዲህ እያበብሽ ትኖሪ ነበር ፈጣሪ የተመኘሽውን ይስጥሽ

  • @Reemahimed
    @Reemahimed Před 28 dny

    Lij enji bal alfelgim ababalsh temchitognal halima filklikwa enwdshaln❤

  • @ሳራ
    @ሳራ Před měsícem +1

    ❤የኔ ማር ስወድሽ❤❤

  • @user-tt5dd4pk7y
    @user-tt5dd4pk7y Před měsícem +3

    ታድለሽ የኔ ቆንጆ❤❤ብቸኝነት ደስ ሲል

  • @fiyametatv8025
    @fiyametatv8025 Před měsícem +1

    Haliman endene yemiwedat❤❤❤❤❤

  • @zainabyzz
    @zainabyzz Před měsícem +1

    አሌክስ ጋር ብትጋቡ ብየ ተመኝሁ አንድቀን እሰይፈ ጋ ቀርባቹህ አይናይንሽን በስስት ሲያይሽ እዴት እደምታምሩ ❤❤❤❤ እባካቹህ ተጋቡ

    • @user-ji6mo8lh6h
      @user-ji6mo8lh6h Před měsícem

      በሀይማኖት ይለያዩ የለ

    • @saraass1202
      @saraass1202 Před měsícem +1

      በሀይማኖት ይለያያዩ ቆይ ግን በወንድምነት በህትነት መኖር አይቻልምዴ እኔ ባንድ ቤት አንኖርምጂ ልክ እንደሷ በስጋ የማንገናኘ እህትና ወንድም አለኝ ያውም በስደት ግን በፍጹም በሌላ መንገድ አውርተን አንድም በቃ ስንገናኝ በህትነት በወንድምነት ነው የተባባልን ከቤተስቦቸ በተለይ ስለኔ የሚያውቅ እሱ ነው አሁን ደግሞ በቢዝነስ ተማምነን እየስራን ነው

    • @zainabyzz
      @zainabyzz Před měsícem

      @@saraass1202 ላግባህ ላግባሽ ለመባባል ስለፈሩ እጂ እደሚዋደድ ያስታውቃሉ

  • @hanabelayneh4345
    @hanabelayneh4345 Před měsícem +2

    አቦ ተዋታ ሀይ ! የፈለገችውን ትሁን ማንን ነካች እስቲ???????

  • @wollokocha
    @wollokocha Před měsícem

    ያረቢ መጨረሻየን አሳምረው

  • @surafelengida1541
    @surafelengida1541 Před 23 dny

    Next singer wenda konta yegabzen plss

  • @AT-yl2hs
    @AT-yl2hs Před 7 dny

    በናትሽ ዝም ብለሽ ሳቂ ሳቅሽ ብቻ ውብ መልስ ነው ውይይይይይይ ስወድሽ

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 Před měsícem

    እወድሻለሁ አዉቃለሁ ዘመንሽን የሚበላ ከባድ አይነ ጥላ ሲሂር አለብሽ በእዉነት

  • @sosinayoni
    @sosinayoni Před měsícem +1

    እኔ እኮ ሳቅሽ ነው እማስቀኝ እኔም ከወሰንኩ ቆየሁ መኖር ይቻላል

  • @jneesaum3060
    @jneesaum3060 Před měsícem

    እስኪ. ወደጌታሽ. ተመለሺ. እህቴ. ሂወት. አጭር. ነዉ. አላህ. ያስተካክልሽ. ያረብ

  • @asheweynaa9322
    @asheweynaa9322 Před měsícem +1

    Endezih amrobish ayakim❤

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha Před měsícem

    ሃሊማዬ በርችልን❤❤❤❤

  • @zkassawtube3078
    @zkassawtube3078 Před měsícem

    አረ ትቀልጃለሽ ዛሬም አላህ ያስተካክልሽ ሴት ልጅ እድሜዋ ከሄደ ከባድ ነው

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Před měsícem +1

    ጥሩ አመለካከት አይደለም አሊማዬ ልጅ ወልደሽ አባቱ አብሮሽ ሆኖ ችግርሽን አብሮ ካልተጋራሽ ልጁም ቢሆን አባቱን በቅርበት ይፈልገዋል አንችስ ብትሆኚ ምን በወጣሽ ብቻሽን

  • @HanaAli-hz2vm
    @HanaAli-hz2vm Před měsícem +1

    ቶባ በይ አሏህ ቶባ ተቀባይ ነው

  • @fyyu3909
    @fyyu3909 Před měsícem +1

    አረ ተይ አሏህን ፍሪ

  • @mekiyahaile7452
    @mekiyahaile7452 Před měsícem +2

    ልጅ በሲሊጋ አንሰጥሽ😂 ግደታ በሀላል ማግባት አለብሽ ሆ ወይ ሩቅያ እናስቀራብሽ

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 Před měsícem

    ሃሊማየ ❤❤❤

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 Před měsícem

    አለማግባት ውሳኔሽን አከብራለሁ። ልጅ ደግሞ አዶብት አድርገሽ ብታሳድጊ ይሻላል እንጂ። "አላገባም ግን መውለድ እፈልጋለሁ" ብዙ ልጆችን(ህፃናትን) ጥሩ ነገር ሊያስተምር የሚችል ነገር ስላልሆነ በኩራት የሚነገር ነገር አይደለም። እግዚአብሔር ይጠብቀን።

  • @NejatIslam
    @NejatIslam Před 22 dny

    ሳታገቢ እንዴት ልጅ ትመኛለሽ?😢 እንዴትስ ሀላል ሳይሆን ይወለዳል? ሙስሊም አይደለሽ?

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay Před měsícem

    እውነትሽን ነው የአሁኑን ትዳር ከመመኘት እንደው አለማግባት ይሻላል ዘለአለም ብቸኝነት በምን ጣእሙ ከዘንድሮ ጅብ በስሌት ከሚኖር ወንድ

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 Před měsícem

    ያለባል ልጅ ይገኛል እዴ ከዚ በፊትም በሰይፉሾ ላይ ብለሺዋል የማይመስል ነገር ነዉ አሏህ ላቺ ያለዉን ይስጥሽ

    • @user-lq9um4ki2t
      @user-lq9um4ki2t Před měsícem

      ለመውለድ ብቻ ታገባ እና ትፈታዋለች ማለት ነው ምነው አይገባችሁም

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g Před měsícem

    ስለልጅ መውለድ ፍላጎትሽ ስትናገሪ እሱም በቤቱ እኔም በቤቴ ስትይ ኒካህ አድርገን ግን ባንድቤት ሳንኖር ትያለሽ ብየ ጠበኩሽ ግን ኒካህ የምትለዋን ሸሸሻት አላህ ሂዳያ ይስጥሽ

  • @Tsigerada-dw5hx
    @Tsigerada-dw5hx Před měsícem

    ሀሊማዬ ሴት እስከ ሆንሽ ድረስ የግድ ትዳር ያስፈልግሻልና አስቢበት ለሰዎች እየመከርሽ ለአንቺ የማትጠቀሚበት ለምንድ ነዉ? ህይወትሽን አትቀልጅበት በጊዜሽ ተጠቀሚበት ይመችሽ❤❤❤

    • @shalom744
      @shalom744 Před měsícem

      Miskin!!!!

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl Před měsícem

      ሄዶል እኮ እድሜው አሳልፍዋለች እንዳለችው ከዚህ በኅላ ብቸኝነቶን እያጣጠመች መኖር ነው ከዚህ እድሜው በኅላ ወደፍጣሪዋ ተመልሳ ብትኖር ደስ ይላል

    • @shalom744
      @shalom744 Před měsícem

      @@HappyKettlebell-bj9gl mikegna!!!!

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl Před měsícem

      @@shalom744 ወላሂ ምቀኝነት አይደለም እኔ ማስመሰል ምናምን አይሆንልኝም እውነቴን ነው 40አለፋት እኮ የኛ የሴቶች እድሜ ደሞ ገደብ አለው ምንስ ከዚህ በኅላ በነዚህ 5 አመት ውስጥ አግብታ እድሎን ካልሞከረች አለፋት በቃ ይሄ ነው እውነቱ እኔ አላስመስልም

    • @shalom744
      @shalom744 Před měsícem

      @@HappyKettlebell-bj9gl edmewan bemin awekish? Demo Amlak kefelege be 50 ametwam tiweldalech. Ewnet leswa kasebish endezih moral yemineka neger atinagerim nebere.

  • @hananyoutube4856
    @hananyoutube4856 Před 26 dny

    Akkamitti lima zinaa argachuu qaba jette dubbata yaa Rabbi 😢

  • @user-gx8bf2ii4n
    @user-gx8bf2ii4n Před měsícem

    ምንም ጥርጥር የለዉም አንቺ የ 666 አባል ነሽ ሴት ለሴት እያረግሺ ስለሆነ ነዉ ወንድ ትዝ የማይልሽ ሀይማኖት ቢኖርሽ አለህ ወይም እግዜሃቤር የሚለዉ ነገር በልብሽ ዉስጥ ብኖር በባዶ ሜዳ አታሽካኪም ነበር ለመነኛዉም ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @halimamohamad6454
    @halimamohamad6454 Před měsícem

    ለሰዉ እዳትጨነቂ በራስሽ እራስሽ ታዉቃለሽ ❤

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo Před měsícem +1

    ውስጡ ውስጡን ሆድ ይፍጀው በይን ስሜትሽን ፡ገድበሽ ሀያ አመት ሀያ ሰአትም አትቆይም ማታገቢው ሲጀምር ምን ፍለጋ እንደ ሆነ ግልፅ ነው

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Před měsícem +1

    ሰአቱ ሲያልፍ ይቆጫል

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 Před měsícem

    ቢቀርስ ችግርአለው መካብ

  • @Somer7719
    @Somer7719 Před měsícem +1

    Hi habibti ❤

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el Před měsícem +1

    አይ አበሻና ጥያቄ😢

  • @mahfuzabubeker
    @mahfuzabubeker Před měsícem

    Anchi hodam

  • @FetiyaKassim
    @FetiyaKassim Před 21 dnem +1

    በጣም ትደብሪያለሽ ለትውልድ ዝሙት ማስተማር አያስፈልግም ።

  • @negutube
    @negutube Před 26 dny

    እኔ እሚገርመኝ በማያስቀው አፏን እምትከፍተው

  • @zufantessam
    @zufantessam Před měsícem

    የኔ ቆንጆ ወፈርሽ

  • @mimim9982
    @mimim9982 Před měsícem +1

    ልጅ ካለባል ይመጣል እንዴ እናቱ 😂???

  • @omkaled812
    @omkaled812 Před měsícem +2

    ሀሊየ ተይ አግቢ ትዳር ያሥከብራል ትዳር ሱና ነው የተወደደ ነው ሳይገባ ልጅ አይወለድም ያለትዳር ልጅ መውለድ በዝሙት እንደማለት ነው ዝሙት ደግሞ በጣም ወንጀል ነው

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j Před měsícem +4

    ሣይገባ እደት ይወለዳል ሀሊማ

  • @kabetube
    @kabetube Před 27 dny

    ታላገባሺ እደት ትወልጃለሺ

  • @Madenah2030
    @Madenah2030 Před 24 dny

    ከቤል በፍት ልጄ ነው የምትፈልጊ በሀራም መልኩ ነዉ

  • @AmanOmare
    @AmanOmare Před měsícem

    የገባሸ ወይንስ

  • @sofiadawit3905
    @sofiadawit3905 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @luababluabab-q3m
    @luababluabab-q3m Před 26 dny

    ሱባህና ላ ይግድ የምስቂው እራሱ አላህ ይምራሽ ጥፍጥና ቁራጩ ሞት ሳይመጣብሽ አደዚህ ሆነሽ እየኖርሽ ራሱ ያለ ኒካ ልጅ የምትመኝ ያንችስ ከፋ

  • @user-up8d
    @user-up8d Před měsícem

    ሰላት ትሰግጃለሽ ወይ?

  • @maiaamark7690
    @maiaamark7690 Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @susu-jo5nh
    @susu-jo5nh Před 26 dny

    አሏህ ሂድያ ይስጥሽ አይ አዱኒያ ያላወቀሽ ኺሣራ ነው ላወቀሽ ሥንቅ ነሽ