/ውሎ/ “ብዙ ቁልፍ ይዞ መገኘት በህግ እንደሚያስጠይቅ ብዙ ሰው አያውቅም” ጠበቃ አዲስ መሀመድ //በእሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • ውሎ በተለያዩ የስራ መስክ ላይ ያሉ ባለሞያዎች የሚቀርቡበት ተነሳሽነትን ይፈጥራሉ ልምድ ያካፍላሉ በጎ ነገር ተስፋ ያሳያሉ ብሎ የሚታመንባቸው ግለሰቦች ይቀርቡበታል።
    "Wilo" is a segment featuring professionals from diverse fields of work, initiating discussions, showcasing their daily routines, and sharing their experiences, all believed to inspire hope for the future.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Komentáře • 184

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz Před měsícem +163

    የሙስሊሞ ሴቶች አለባበሳቸውን(ሂጃባቸውን) እንዴት እንደምወደው❤❤❤❤

  • @ayeshaAy-n2z
    @ayeshaAy-n2z Před 29 dny +48

    ማሻ አሏህ ለፈጣሪው የታመነ ለሰው ይታመናል በዙፋን ላይ ካለ ንጉስ በሱጁድ ላይ ያለ ግንባር ይበልጣል

    • @eveali6794
      @eveali6794 Před 3 dny

      በጣም ውድድድ ያአላህ

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o Před měsícem +112

    ጠበቃ አዲስ መሀመድ እውነት ለመናገር እስልምናን የወደድኩት በሷ ፍትሀዊ ሰው በመሆኗ ነው የእውነት ሰው ናት ፈጣሪ ይባርክሽ

    • @skinatube9120
      @skinatube9120 Před 15 dny

      በስራዋላይ ተገናኝታችሁነበር?

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před 15 dny

      ኢትዮ ላይ ፍትሃዊይ የሆኑ ሰወች በትክክል እንዳይዳኙ ጫናው ይበዛል እንደሚወራው እንዳይመስልሺ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Před měsícem +51

    ጠበቃ አዲስ መሃመድ አንበሲት በኢህአዴግ ጊዜ ለታሳሪዎች በሰራችው ጀግንነት በታሪክ ስትታወስ ትኖራለች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘን

  • @user-ky4ys9lh3r
    @user-ky4ys9lh3r Před měsícem +16

    በ ቅርቡ በፍትህ መዛባት በ ሂወት ውስጥ ብዙ ነገር አጋጥሞኛል እኔ በጣም ብዙ ነገሬን አጥቼ ከሰው በታች አርጎኛል በመቸረሻ ሰዓት ፈጣሪ ጣልቃ ገብቶ እውነቴን አወጣው በ ባለቤቴ ምክንያት ነበር. አሁንም ብዙ እውነት ተቀምቶ ሚሰቃይ ብዙ ነዉና ፈጣሪ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን!!!!! አሜን!!!!! EBS ሁሌም ልዩ ናችሁ!!!!!እንደዚህ ለ እውነት የሚቆም ሰው ሁሌም አቅርቡልን!!!! ተባረኩ!!!!

  • @ekram0007
    @ekram0007 Před měsícem +34

    ለትውልድና ለወጣት ሴቶች አርአያ መሆን የምትችል ሰው ስላቀረባችሁ እናመሰግናለን !!!!
    ሴቶች ሆይ አግብቶም ወልዶም ስኬታማ መሆን እንደሚቻል ከእህታችን እንማር!

  • @tetr4232
    @tetr4232 Před měsícem +41

    አዲስ ማለት የተወለድ ሞጣ ሲሆን ጀግናና ታታሪ ቤተሰብ ያሳደጋት እሷም ጀግና ናት በጣም ነው የምወዳት አላህ ይጠብቅሽ ውዴ

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx Před 19 dny +8

    ጠበቃ መሆንሽ ጡሩ ማንም ከመበደል አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-gw6vs4nb6k
    @user-gw6vs4nb6k Před 20 dny +8

    ማሻአላህ ሶላታን ትሰግዳለች አድስ ሙሀመድ ጀግና ለፍትህ የምትቆም አገርሽ የምታስጠሪያረግሽ የኔጀግና ልጆችን አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤

  • @HkDig-md9mx
    @HkDig-md9mx Před měsícem +20

    ማሻአለህ ኢማነቻው ደስ ይላል አለህ ይጣብቃቹሁ

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Před měsícem +11

    አዲስየ አላህ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ከአፌ ጋር ያኑርሽ ሲበዛ ጎበዝ ሰው ነሽ

  • @ZaharaDawud
    @ZaharaDawud Před měsícem +14

    የኒ ጀግና!
    እደው አንቺን የማመሰግንበትም. የማደንቅበትም ቃላት አጠረኝ! አላህ እውቀቱን ይጭምርልሺ

  • @allahmdulilahrbintabdu9429
    @allahmdulilahrbintabdu9429 Před měsícem +19

    ማሻ አላህ አላህ ለፍትህ የምትሰሪ ያድርግሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ እህትዬ

  • @tube-rc8xv
    @tube-rc8xv Před měsícem +7

    ማሻአላህ ውድ ጠበቃ አዲስ በጣም ነው እማከብርሽ እብዳንሽ አይነቶችን ያብዛልን

  • @user-ds3wr6vz3c
    @user-ds3wr6vz3c Před měsícem +14

    የኛ ደርባበሰ አላህ ረጂም እዲሜ ከመላው ከጤና ጋር

  • @ZubydaYimam
    @ZubydaYimam Před měsícem +33

    የኔ ሙስሊም እህት ዴስ ትያለሽ ቤትሽም ያምራል የአኸይራ እህቴ አሏህ ልጆችሽንም ይጠብቅልሽ❤❤❤

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 Před měsícem +8

    ጠበቀ አድስ የኔ ጀግነ የኢውነት ሰው❤❤❤❤❤❤

  • @serkaleb7090
    @serkaleb7090 Před měsícem +4

    አዲስዬ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዛብሄር ቤተሰብሽን ስራሽን አሁንም ይባርክ ❤❤❤❤❤

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před měsícem +5

    ጠበቃ አዲስ አላህ ጀግኒት ይጠብቅሽ

  • @user-vk2tw1kl3b
    @user-vk2tw1kl3b Před měsícem +10

    አይ ጠበቃና ክርክር አላህ ነጃ ይበልሽ የሰውን ሀቅ ከመግፋት

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 Před měsícem +15

    በቋሚነት 10ደቂቃ ግንዛቤ ብትሰጥ የኔ አስተያየት ነው በጣም ጎበዝ ናት አውቃታለው❤❤❤❤

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před měsícem +4

    አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ሁሌም ፍትህን ፍትህ ለተነፈጉ ሰዎች የምታሟሊ ያድርግሽ እህቴ ❤

  • @HkDig-md9mx
    @HkDig-md9mx Před měsícem +12

    ማሻአለህ በጠም፡ ታምራለቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤ጥንካሬሽ፡ ደስ ይላል

  • @user-di5cr2zs4z
    @user-di5cr2zs4z Před měsícem +80

    ምነው ሉላዬ ቤትሽ ያምራል ሳትይ ማድነቅ ይልመድብሽ ሊያ አድናቂ ነች ልብስሽ ያምራል ቤትሽ ያምራል በይ ውዴ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Před měsícem +4

      betikikil😂😂

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Před měsícem +3

      ሀላችን እደመልካችን የተለያየን እኔ እራሴ አብረን ሆነን ሲአምር ሲሉኝ ብዙነገር እረ አላየሁም አለስተዉልም ሁለተኛ ጊዜ ልብ ብየ የተባልኩት አያለሁ የማልተወዉ ጠባየ

    • @SEMIRASEID-vs2sx
      @SEMIRASEID-vs2sx Před měsícem +12

      የሰዉ አድናቆት ምን ይሰራላታል አላህ ይባርክላት በስ የሰውን አድናቆት መፈለግ አያስፈልግም በየትኛዉም ሁኔታ

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Před 18 dny

      እኔ ማድነቅ አልወድም የሆነ ነገር ቢሆኑ አይታብን ቢሉስ ግን መሻአሏህ እላለሁ

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Před měsícem +3

    ማሻ አላህ በርች ፍትህ የተነፈጉ ብዙዎች ናቸው እና ጠንካራ እንዳቺ ህጉን በአግባቡ የሚያገለግሉ እልፍ አእላፍ ያስፈልጉናል
    ሉላዬ ማሻ አላህ አንችም በርች ስርዓት ያለሽ ደርባባ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NaeemaNayee
    @NaeemaNayee Před měsícem +13

    የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ

  • @MifLov-wh7qf
    @MifLov-wh7qf Před měsícem +5

    አዲስዬ የኔ ውድ ለአላህ ብዬ ውድድድድድ አደርግሻለሁኝ ጀነት እንገናኝ

  • @assajod5093
    @assajod5093 Před 22 dny +3

    ማሽአላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @NeimHuss
    @NeimHuss Před 8 dny

    አዲስ መ/ድ ጀግና ቆራጥ ቃላቆች ራሱ ያጥረኛል አላህ ይጨምርልሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 Před 15 dny +1

    ማሻ አላህ ጀግና ሴት ለሁሉም ተምሳሌት የምትሆን ሴት ነች❤❤❤❤❤

  • @fajermeftah1923
    @fajermeftah1923 Před 21 dnem +3

    Hello addis mohammed.
    I am a really fan of you ❤
    I respect your bravery
    We need to do documentery for all muslim prisoners 😞 you are a woman who respect our ummah your are. A woman who helped the poor prisoners in the past .
    Addis Mohammed is a beautiful ❤️ intelligent 🧠 woman ❤ may allah bless you and your children

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Před měsícem +4

    ማሻአላህ ተባረክ ረህማን አላህ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን ያረብ 💐

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 Před měsícem +6

    ማሻ አላህ እህቴ አላህ ያግዝሽ

  • @rahma-yt1lb
    @rahma-yt1lb Před 18 dny +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ልጆችሽንም ለቁም ነገር አላህ ያብቃልሽ እንዳች አይነት ለሀቅ የቆሙ ሰወች ያብዛልን

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před měsícem +7

    ማሻአላ አላህ ዪጠብቅሽ

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim Před měsícem +3

    ማሻ አላህ ብርቱና ጀግና እናት ❤

  • @RozaAmdihunRoza
    @RozaAmdihunRoza Před měsícem +11

    አላህ ይጠብቅሽ ለ ሀቅ የምትቆሚ ያድርግሽ

  • @noloshatube4922
    @noloshatube4922 Před měsícem +7

    አዲስዬ የኔ ጎበዝ

  • @neima2690
    @neima2690 Před 16 dny +1

    ማሻአኘላህ 🎉🎉🎉🎉 ሁሉምነገርሽ ያምራል ቤትሽ ቤተሰብሽ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @singletube1535
    @singletube1535 Před 9 dny

    ማሻአለህ አላህ ይጨምርልሺ

  • @neba1034
    @neba1034 Před měsícem +18

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😍😍😍😍

    • @addisw1713
      @addisw1713 Před měsícem

      ሰብ አረኩህ ስላሳዘንከኝ❤

  • @eveali6794
    @eveali6794 Před 3 dny

    ማሽአላህ እደስ ደስ ይላላ🌺🌺🌺💐💐💜

  • @Genemo-p8f
    @Genemo-p8f Před měsícem +3

    She’s an amazing hero 👍

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Před měsícem +1

    አላሁመ ባሪክ ጀግናዋ እህታችን❤

  • @user-kr1zc6fp7z
    @user-kr1zc6fp7z Před měsícem +6

    ማሻአላህ የሴቶች ጀግና

  • @skinatube9120
    @skinatube9120 Před 15 dny +1

    ብዙኮሜትአነበብኩ አመሰገኗት ታድላ በዚህስአት ለዛውም እኛሀገርፍትሃዊ ሰውማግኘት ከባድነው እኔግን ስለሷደግነትሲወራ ሄቬን ትዝአለችኝ ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢 ማሻአላህ ቤትሽ ሁለነገርሽ ፅድትያለ ምቹሂወትአላህያኑርሽ የተበዳይን እባ ሁለየ አባሽ ያርግሽ😢😢😢😢😊😊

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح Před 26 dny +1

    በውነት ፈጣሪያክብርሽ

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před 20 dny

    ማሻ አላህ ተበረከል ረህመን የኢመን የደስታ ኑሮ ይሁን

  • @njvip9277
    @njvip9277 Před 14 dny

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Před měsícem +4

    አዲስ የኔ ጀግና❤

  • @semu2550
    @semu2550 Před měsícem +1

    Masha Allah tebarkrhman

  • @meremseid8667
    @meremseid8667 Před 13 dny

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ❤

  • @user-bj2jk2us1u
    @user-bj2jk2us1u Před 16 dny

    አድስዬ በጣም ነው የምንወድሽ የኛ ጀግና እህት አላህ ይጠብቅሽ አለህ ያቆይሽ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Před 15 dny

    ማሻአላህ ጅግና ሴት ሳይ ደሥሥ ይለኛል አላህ ይጨምርልሺሺሺ ሀቅን በሀቅ ላይ የምኖሪያርግሺ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ያቺን ቢጤ ዪብዛልን

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Před měsícem +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አዲስዬ

  • @zemzem324
    @zemzem324 Před měsícem +2

    የአሄራ ውዷ እህቴ ጠበቃአድስሙሀመድ አላህይጠብቅሽ ለአላህብየእወድሻለሁ ebs ቲቢ እናመስግናለን በርቱ

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 Před měsícem +5

    Masheallah ❤

  • @መኪያ-ጐ5ኈ
    @መኪያ-ጐ5ኈ Před měsícem +7

    ማሸአለሀአለሀዪጠቢቂሺ❤❤❤😂

  • @Mekiy690
    @Mekiy690 Před 12 dny

    ጀግኒት ሌላ ምን እንበልሽ❤❤❤

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f Před 13 dny

    ማሻአሏህ

  • @munaali2129
    @munaali2129 Před měsícem +1

    MashaAllah we proud of you 🎉🎉

  • @ekramzeinu5967
    @ekramzeinu5967 Před 12 dny

    Masha alah!!!

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 Před měsícem +1

    ጀግና ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ

  • @aaaffff1698
    @aaaffff1698 Před 18 dny

    አላህ በዚ ስራ ለይ እንዳሰማራሽ ብርታቱን ይስጥሽ

  • @aymana1552
    @aymana1552 Před měsícem +3

    مشاء الله تبارك الله ❤الله يحفظك

  • @YasminBedewi
    @YasminBedewi Před měsícem +3

    MMashalah yena wd eht Allah ytebkshi berchilign

  • @lubabaarebu5676
    @lubabaarebu5676 Před měsícem +1

    Masha allah

  • @መኪያ-ጐ5ኈ
    @መኪያ-ጐ5ኈ Před měsícem +3

    ማሸአለሀአለሀዪጠቢቂሺ❤❤❤

  • @LolBaba-si7oc
    @LolBaba-si7oc Před měsícem +3

    ምርጥ እንግዳ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před měsícem +1

    ማሻ አላህ

  • @user-oc8vu3nq3m
    @user-oc8vu3nq3m Před 13 dny

    Subhanallah rejem hayat keman gar kemlwe btsbochshe jzakallah ewedshalu akebrshalu

  • @user-eq7ld4pl5t
    @user-eq7ld4pl5t Před měsícem +2

    ሉላዬ የኔ ቆጆ ማሸአላህ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Munimusa-f3z
    @Munimusa-f3z Před 27 dny +1

    mashallh

  • @user-ne5xw5mi4h
    @user-ne5xw5mi4h Před 18 dny

    መሽአላህአዲይስአላህይወፈቅሽ በሚወደውመገድ ያገረልጂ

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad Před měsícem +1

    Mashalahe ❤❤❤

  • @user-gn3oy9vu8o
    @user-gn3oy9vu8o Před 13 dny

    ማሻአላህማሻአላህ

  • @OmerMd-hu2ip
    @OmerMd-hu2ip Před měsícem +1

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉

  • @jemal507
    @jemal507 Před 15 dny

    ጀግና ነሽ

  • @user-eo5ck1yl8e
    @user-eo5ck1yl8e Před měsícem

    Mashallha tebarkallha hulu negersh desss yelal regem edm eman afya yestachu betu mashallha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ifhjdgjchj9007
    @ifhjdgjchj9007 Před 15 dny

    ማሻ አላህ ጀግኒት❤

  • @ametullahtube3452
    @ametullahtube3452 Před 21 dnem

    ማሻአላሕ.አላሕ.ይጠብቅሺ.አንችጀግናናአዛኝ.ሠዉየፍትሕ.ባለቤት.ያዉም.ሙሥናየለለበት.ረጅምእድሜናጤናይሥጥሺ

  • @helentamiru693
    @helentamiru693 Před 20 dny

    Mashallh good to see Adis mohammed I know her on demsacen yesema tegel lay

  • @MohammedEdris-ft5uq
    @MohammedEdris-ft5uq Před měsícem +2

    ماشاالله تبارك رحمن

  • @rahmaasayyif
    @rahmaasayyif Před měsícem +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @Nesryazeyna
    @Nesryazeyna Před 13 dny

    አሠላሙ አለይኩ አባቴ ሽማግሌና ታማሚ ወነ በመጀመሪያ ልጁ በጣም በደል እየተደረገበት ነው ወደ ፍርድ ቤት ሔዶ ነበር 2 ለአባቴ ከተፈረደ በኋላ 3ለሡ ተፈርዶ ከዛም ይግባኝ አያሠጥም ተባለ ወንድሜ አላህ የማይመራ ጠበቃ አለው እኔውክልና ወሥጄ የተወሰነ ያህል ሄጄበትነበር የልጆች እናት በመሆኔ ብዙ መሄድ አልቻልኩም ንብረቱ በሙሉ ቀምቶት በሠው እርዳታ ነው ያለው ብዙ ጊዜ ወደ ሚዲያ ልውጣ አገር ይወቅልኝ ሢል እኔ የወንድሜ ገበና አገር ከሚሠማ ብተው ይሻላል እያልኩነው የደም እንባ እያለቀሠነው አዲስዬ ልትረጁ ከቻልሽ ወረቀቶች ልልክል እችላለሁ ከአላህ ታገኝዋለሽ

  • @sofayabdu4181
    @sofayabdu4181 Před 16 dny +1

    አልሀምዱሊላሂ ሙስልም ያደረገኝ ሚካብ የለምንየ

  • @BHzxb
    @BHzxb Před 19 dny +1

    ዉዷ የአሄራ እህቴ ማሻአላህ. ቤትሽ ያምራል አችም. ❤❤❤❤

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v Před 18 dny

    masha Allah

  • @user-zs2dd1vu1g
    @user-zs2dd1vu1g Před 17 dny

    Masha allah❤❤❤❤❤

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s Před 15 dny

    አዲስ በጣም ነው የምወድሽ

  • @emann7734
    @emann7734 Před 13 dny

    ما شاء الله የስራ ሰው

  • @musfadinerjabo3104
    @musfadinerjabo3104 Před 16 dny

    ማሸ አለህ ጀግነ ለኡነት የቆምሽ 🎉🎉🎉

  • @meditube4525
    @meditube4525 Před 10 dny

    ማሻ አላህ ቤትሺ አንች ልጆችሺ ❤❤❤❤

  • @zedtube7832
    @zedtube7832 Před měsícem +2

    Msah Allah ❤❤❤

  • @ዘሀቡሰይድ
    @ዘሀቡሰይድ Před měsícem +4

    ማሻአላህ

  • @HelmaHemsu
    @HelmaHemsu Před 21 dnem

    መሸ. አለህ❤❤❤❤

  • @user-bf2jr8vz7w
    @user-bf2jr8vz7w Před měsícem

    አዲስ ጀግና ነሽ በርቺ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Před měsícem +1

    Wow Adis betam gobez

  • @Zamzam-vv9pn
    @Zamzam-vv9pn Před 16 dny

    አቤት ስረአት በርቻልን

  • @aiyshaali8725
    @aiyshaali8725 Před 18 dny

    ማሻላህ አዲስየ ስኬትሽን በማየቴ ደስ ብሎኛል