ቃልን ቤት ስትገባ ሰፕራይዝ አደረኳት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 03. 2023
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 6K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před rokem +480

    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @user-dr6pp3yv8y
      @user-dr6pp3yv8y Před rokem +5

      ማአሻላህ እንኳን ደስ አላቹ በሉ በርቱ ልጅ ከመውለዱ ማሳደጉ ይበልጣል👨‍👩‍👧

    • @erichierichi7322
      @erichierichi7322 Před rokem +3

      Batami dasibilonai inkani baslami tagalagilishi kaliye 💕💞

    • @ayenewtameru3808
      @ayenewtameru3808 Před rokem

      😍😍😍😍😍😍📿📿❤❤❤👪🙏

    • @maram1757
      @maram1757 Před rokem +2

      🙏♥️♥️♥️🌸🌸🏵🏵♥️

    • @Betelhemi
      @Betelhemi Před rokem +5

      እኳን ማርያም ማርችሽ ቃልዬ

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z Před rokem +1519

    ቃልዬ ልጇን ታቅፋ ስታዯት እደኔ ደስታ የተሰማችሁ 👍👍👍👍

  • @user-mi8pz8rs7y
    @user-mi8pz8rs7y Před rokem +359

    መብሩክ እስኪ እንደ እኔ ሁለት ወንድማማች ፍቅራቻው የምራል ፈጣሪ ይጠብቃቻው የምትሉ

    • @sagnigirma4327
      @sagnigirma4327 Před rokem +1

      ቃሊዬ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን መረችሽ ግን ቅር ያለኝ ነገር ቢኔር ፆም ውስጥ መዉለድሽ ነው

    • @mamerahmayoutube1643
      @mamerahmayoutube1643 Před rokem

      @@sagnigirma4327 ለአራስ አይፈቀድም እንደ ከባድ ነው የወተት ዘርና የስጋ ዘር ያስፈልጋል አላህ ይድረስላት የኔ ደረሸባባ ታሳዝነኛለች የኔ አልቃሻ ስታለቅስ አብሬ አለቅሳለሁ

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Před rokem

      ​@@sagnigirma4327 ina lemawlide katero mayeze alebate inde minagna new mitawireyu

    • @user-md4mh6iy3v
      @user-md4mh6iy3v Před rokem

      እንኳን ደስስስስስ አላቹ ቃልዬ እና አዲስየ አልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመሰገን❤❤🙏🙏✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️

    • @efratatinsae-cl9oq
      @efratatinsae-cl9oq Před rokem

      @@sagnigirma4327 ምንም ችግር የለም ዋናዉ በሰላም መዉለዷ ነዉ ደግሞሞ ለአራሰ ሰጋና ወተት መመገብ ይፈቀዳል

  • @aliasmar659
    @aliasmar659 Před rokem +78

    መዝሙሩን ሲሰማ ሆዴ ውስጥ ያለው ፅንስ ተገለባበጠ 🙏♥️በስማአም እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ አንችን የሰማች እመቤቴ እኛንም በሰላም ትፍታን ኡፍፍ እንዴት ደስ ይላል አባትየው እንኳን ደስ አለክ❣️♥️ በጣም ነው ምወዳቹ

    • @tigistasnakew9490
      @tigistasnakew9490 Před rokem +3

      emebete anchnm beselam tagelaglsh!!!

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Před rokem +7

      እመቤቴ ምጥሽን ቅልል አድርጋ በሰላም ትገላግልሽ እግዚአብሔር ጤናማ ልጅ ይስጥሽ

    • @FilateyStar
      @FilateyStar Před rokem +1

      እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እማየ

    • @user-bj3wi5rk5b
      @user-bj3wi5rk5b Před rokem +2

      እመቤቴ አንችንም በሰላም ጥገላግልሽ 🙏😍🙏

    • @uaeuae2481
      @uaeuae2481 Před 10 měsíci

      አላህወክበር ሚሚረውእኮ፣አላህ ነው መሪየም፣ምን፣አቅም፣አላት ለመርየም ለራሷ አላህ ነው የሰጣት እየሱስን

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před rokem +6

    የኔናት እንኮን ማርያም ማረችሽ ቃልየዋ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እኛም ለሂቀን ያብቃን🤲❤

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před rokem +157

    እስቲ ቃል በሰላም ስለወለደች ደስ ያለዉ 👍👍

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ በቅንነት ❤

    • @user-nk1tr8gh4v
      @user-nk1tr8gh4v Před rokem

      እኔወላሂ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před rokem

      ማን ደስ እማይለው አለ ብለሽ ለኛም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን ያረብ ደምሩኝ ውዶቸ

    • @user-de8nv8hz9u
      @user-de8nv8hz9u Před rokem

      👍

  • @seralove8471
    @seralove8471 Před rokem +327

    የመዳም ቅመሞች ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ያብቃን 🙏

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před rokem +5

    እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው 🙌

  • @zinashneyn7160
    @zinashneyn7160 Před rokem +4

    የኔ እናት ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ደስስስስስ ብሎኛል እንኳንም ለቤትሽ በሰላም ተመለሽ እመቤቴ ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @elsaelsa867
    @elsaelsa867 Před rokem +124

    ማነው እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው እንኳን ደስ አላቹህ አዲስ ቃልዬ❤❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před rokem +77

    አልሀምዱሊላህ ማነዉ እደኔ ደስ ያለው ልጂን ታቀፋ እቤት ስመጣ 🥰🥰👨‍👨‍👦እደት ደስ እዲለኚ ቃልዩ የኔ ፈልቅልቅ

  • @zedyearsemalj3890
    @zedyearsemalj3890 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃላት የለኝም የደስታ እምባ አለቀስኩ ቃልየ አድስየ እንኳን ለዝህ ክብር አበቃቹሁ በእውነት በፀሎት አስቡኝ በስደት አለም ግዜየ ጨርሼዋለሁ ልጅ በጣም ይናፍቀኛል እና

  • @hannawoldu1057
    @hannawoldu1057 Před rokem +1

    አቤት እንዴት የሚያስቀኑ በጣም ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ደሞ ያንተ እናት አስተውላችኋል በጣም ከቃል ጋር ይመሳሰላሉ እንኳን ማርያም ማረችሸ የኔ ውብ ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ👶

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f Před rokem +283

    እልልልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ ማርያም በሽልም ታውጣሽ በሎት እስኪ ውዶቸ 🙏🙏🙏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ

    • @abayneshshiketa4722
      @abayneshshiketa4722 Před rokem +1

      ቃልዬ እንኳን ማሪያም ማረችሽ እልልልልልልል ማሪያም በሽልም ታውጣሽ💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

    • @hawii1244
      @hawii1244 Před rokem +1

      እንካን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ 🙏🙏🙏🙏

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před rokem

      አግዚአብሔር ፣ደመሰገን፣
      አልልልልልልልልልልል፣፣አንኳን፣ማርያም፣አሜን አሜን ፣አሜን ፣አልልልልልልልልልል፣

    • @kuliibaq4240
      @kuliibaq4240 Před rokem

      አንኳን ማርያምን ማረችሸ ቃልዬ

  • @user-kj5jo7ei1s
    @user-kj5jo7ei1s Před rokem +155

    እሰይ በጣም በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል በእውነት ከደስታ የተነስ መዝሙሩም ስሰማ እምባየ መቆጣጠር አቃተኝ እውነት ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ🙏♥️💕💕

    • @tsionmasefen7927
      @tsionmasefen7927 Před rokem +7

      የእውነት እኔ መዝሙሩን ስሰማ እንባዬ አመለጠኝ😢😢😢😢ማርያም በሽልም ታውጣት

    • @meazi_leul
      @meazi_leul Před rokem +3

      @@tsionmasefen7927 እኔ ማርያምን አልቅስኩኝ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před rokem +1

      እኔም አልቻልኩም አለቀስኩኝ

    • @ethiopianhagre7384
      @ethiopianhagre7384 Před rokem +1

      አዎ መዝሙሩ ለምን ይሁን አላቅም እኔም ያሰለቀሰኝ 🙏🙏🙏🙏😥

    • @makdes8063
      @makdes8063 Před rokem

      Kaliye enkwan mareyama marechish💕💕💕💕💕💕💐💐💐💐

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ እንኳንም ደስ አላችሁ❤❤

  • @betslot9715
    @betslot9715 Před rokem +1

    በመጀመሪያ ቃልዬ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ ልጁን ስታቅፊ ሁሉም ነገር ይረሳል ሳይሽ ደስ ብሎኝ እንዴት እዳለቀስኩ የተባረካቹ ቤተሰብ ናቹሁ አዲስ ከድሞችህ ጋር ያላቹ ፍቅር መከባበር WOOOW ነዉ እግዛብሔር ከሁሉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před rokem +178

    እኛም የመዳም ቅመሞች ለዚህ ወግ ማረግ በሰላም ያብቃን አሜን በሉ 🙏🙏👍

  • @herutigraweyti5269
    @herutigraweyti5269 Před rokem +201

    ውይ ተመስገን እንኳን በስላም ገላገለችሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም እልልልልል ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏🥰💛❤️🥀

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ ❤❤

    • @makbulafeymo610
      @makbulafeymo610 Před rokem

      Enkwn salmon taglglshe yan Kongo ljchnme abrchu asdgu bsalm btna

    • @fatumagobe9547
      @fatumagobe9547 Před rokem

      Yen wude unkani làzi abkshi ya kalini silk lakilnyi lidawilileti

    • @sreda1847
      @sreda1847 Před rokem

      😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

    • @zinashmamuye4133
      @zinashmamuye4133 Před rokem

      enkuwan mariyam marchesh kaliye wudee yene jegana nesh battam gobez nesh !!!inkuwan fatare lazih kiber abekachu inkuwann dessss alachuuu bawunet kazih balay mnem nager battamm dessss tilalachuuu !!!!

  • @poop6034
    @poop6034 Před rokem

    እሰይ ተመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ቃልየና አድስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ😘😘😘😘😍😍😍😍

  • @ኣፅቢ
    @ኣፅቢ Před rokem +1

    እልልልልልልልልል እንኳዕ ብሰላም ተጋለገልኪ ቃልየይ ተመስገን ፈጣሪ ኣብ ስደት ዘለና ናብዚ የብቀዐና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gdhdhgdhdhd8571
    @gdhdhgdhdhd8571 Před rokem +271

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ አዲስ ወድሜ እኳን ደስአለክ የተዋህዶ ልጆች እስኪ ቃልዬ ሁሌ ነጠላ ትልበስ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ

    • @sakeenaone6075
      @sakeenaone6075 Před rokem

      እልልልልልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w Před rokem +1

      ማርያም ምን ስልጣን አላት አላህ ነውጂ በሰላም እንድትወልድ የፈቀደላት አለቀል እግዛብሄር በይ እንዳትሣደቢ

    • @destadesta9149
      @destadesta9149 Před rokem

      Ewunkan mariyami marechish kaliye

  • @rahelwbshet2769
    @rahelwbshet2769 Před rokem +145

    ህመሙን እሚያውቀው ያማጠ የወለደ ነው ❤
    እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @getezewde8899
    @getezewde8899 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +50

    መዝሙሩ ሰሰማው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😥
    እመቤቴ አንችን የያዘ መቼ አፍሮ አያቅም እናቴ🥰

  • @chrispina1227
    @chrispina1227 Před rokem

    Zemenachu yebareki congratulations

  • @apptube6690
    @apptube6690 Před rokem

    የኔውድ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ

  • @netsimajet8617
    @netsimajet8617 Před rokem +54

    እልልልልልል ድንግል ማርያም ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ስሟ ይግነን🎉🎉🎉😍😍😍

  • @abibaashto6746
    @abibaashto6746 Před rokem +37

    ስለመቤቴ ማርያም ስም ሲጠራ እንደኔ ሚያለቅስ አለ ግን በስመዓብ 😥😍 እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ በሞገሱ ያሳድግላችሁ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏😇💖

    • @kidistemru2198
      @kidistemru2198 Před rokem

      እኔም እያለቀስኩ ነበር በደስታ ያየሁት በተለይ የእመቤቴ ስሟ ሲጠራ ድሮም አልችልም ማልቀስ ነው ስራዬ ስብከትም ሆነ መዝሙር እየሰማሁ እንባዬ ይፈሳል

    • @Eftah13
      @Eftah13 Před rokem +1

      Enem

  • @user-no4ou7ie1o
    @user-no4ou7ie1o Před rokem +1

    እንካን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ አደሲ ከመላው ቤተሰቦች እንካን ደስ አላቹ ሰማህታ ቅድስት አርሴማ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግላቹ ባባዬ እድግ በልልን እዚ በተሰብ ውስጥ በመምጣት በጣጣጣጣጣጣም እድለኛ ነህ😍😍😍😍

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገንቃልየእኳንደስአለሸውደ ባባዬን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤🥰

  • @user-op7ru2hx1w
    @user-op7ru2hx1w Před rokem +14

    የሆድሽን በጀርባሽ አድርጎ ያሳየን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው ማርያም እናቴ በሽልም ታውጣሽ ቃልዋዬ 🥰🥰🥰

  • @bbhh211
    @bbhh211 Před rokem +26

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ ቃልየ ምርጦች ለመጀመሪያ ጊዜ አራስን በመዝሙር መቀበል አየሁ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ቤት ይሁን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před rokem +3

    ማርያም ማርያም ማርያም ደስ ይላል
    እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃል 🙏🙏🙏
    💚💛❤️❗️❗️❗️

  • @trtr9311
    @trtr9311 Před rokem

    እንኳን በሰላም ተገላገልሽ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +122

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ክብር ለእመቤቴ ይሁን የእመቤቴ መዝሙር ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው🙏🙏🙏❤❤እንኳን ደስ ያላቹ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před rokem +1

      ክብር ለእመቤቴ ስንል ክብር ለእግዚኣብሄር ማለትም ማስቀደምም ኣንርሳ ወንድሞች።

    • @meseryebuzeman.21
      @meseryebuzeman.21 Před rokem +1

      @@God-db9vp ማለት እመቤቴን ማመስገን ጥፍት ነው እንዴ?

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před rokem

      @@meseryebuzeman.21 ያላልኩት፧ ኣስቀድመን እግዚኣብሄር ኣመስግነን እመቤታችንም እናመስግን ነው ያልኩት፡ እግዚኣብሄርን ኣንርሳው ነው ያልኩት።

    • @user-wh5eg2ve7k
      @user-wh5eg2ve7k Před rokem +2

      _እንኳን ደሰ ያላቹ ክብር ምሰጋና ልእሉ እግዚአብሔር ይሁን እንኳን ደሰ ያላቹ ብጣም ደሰ የብለልህ_

    • @user-wh5eg2ve7k
      @user-wh5eg2ve7k Před rokem +1

      ቃላት ፖፕ ሽኖዳ 3ይ
      🖋"ንሰይጣን እታ ልዕሊ ኩሉ እተፍርሖን እተንፈጥፍጦን ነገር፣ ሓደ ሰብ ኮፍ ኢሉ ምስ ነብሱ ተጸባጺቡ ኣካይድኡ ምስ ዝግምግምን፣ ዳግመ ግምት ጌሩ ክኣ ነቲ ዝተረፈ ሕይወቱ ብመንገዲ እግዚኣብሔር ክመላለስ ምስ ዝውስንን ኢዩ።"
      ========================================
      🖊"ጸሎት መፍትሕ ናይ መንግስተ ሰማያት ኢያ። ንመላእኽቲ ቋንቋኦምን ስርሖምን፣ ንመንፈሳውያን ሰባት ድማ ሕይወቶም ኢያ።"
      ========================================
      🖊"እታ መስዋእቲ ዘይትኸፍል ፍቕሪ፣ ፍረ ዘይብላ መኻን ኢያ።"
      ========================================
      🖊"እቲ ዝዓበየ መስተንክር ናይ ፍጥረትና፣ እግዚኣብሔር ብመልክዑን ምስሉን ስለ ዝፈጠረና ኢዩ።"
      ========================================
      🖊"ሓዋርያት ነቲ ዝተንስኤ ጎይታ ምስ ረኣይዎ ብዙሕ ተሓጎሱ፣ እዚ ዓብዩ ሓጎስ እዚ ድማ ንዕኦምን ንኹሎም ክርስትያንን ክፋል መዓልታዊ ሕይወቶም ኮነ።" “ብጎይታ ኩሉ ሳዕ ተሓጎሱ ደጊመ ተሓጎሱ እብለኩም ኣሎኹ” ፊሊ. 4፥4
      ========================================
      🖊"ነቲ ዘይፍሉጥ መጻኢ፣ ነቲ ፍሉጥ (እሙን) ኣምላኽ ሒዝካ ኣይትጨነቐሉ።"
      ========================================
      🖊"ከምቲ ጎይታ ንበደልና ዝጾሮ፣ ንሕናውን በደል ካልኦት ክንጸውር ይግበኣና።"
      ========================================
      🖊"ብቓላትካ ሰባት ካብ ምፍራድ እንተተቖጢብካ፣ ካብቲ ኣዝዩ ዝኸበደ፣ ማለት ብሓሳባትካ (ብልብኻ) ሰባት ካብ ምፍራድ እግዚኣብሔር ባዕሉ ክሕልወካ ኢዩ።"
      ========================================
      🖊"ካብቲ ፈቲኻ እትፍጽሞ ሓጢኣት እንተተቖጢብካ፣ እግዚኣብሔር ካብቲ ከይፈቶኻ ዝፍጸም ሓጢኣት ከናግፈካ ኢዩ።"
      ========================================
      #ፖፕ_ሽኖዳ_3ይ

  • @Ekram317
    @Ekram317 Před rokem +21

    እናትነት ትልቅ ክብር ነው እናት መሆን መታደል ነው እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ደርባባ ሴት❤

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před rokem

    እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @senaithaile2423
    @senaithaile2423 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ማሪያም በሽልም ታዉጣሽ እግዚአብሔር ልጃችሁን ይባርክላችሁ ❤️❤️❤️

  • @hargtube216
    @hargtube216 Před rokem +26

    ቃልዬ እንኳን ማሪያም ማረቺሽ ማነው እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሜ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před rokem +41

    ጌታ ኢየሱስ አሁንም ትዳራችሁን ይባርክ የእኛም የስደተኞች ሕይወት እንዲህ ይመርልን ወልድን ክብርን ከሰው ፊትና ከሰው ቤት ግልምጫ አምላክ ይገላግለን

    • @efratatinsae-cl9oq
      @efratatinsae-cl9oq Před rokem +1

      አሜን ዉደ ጌታ ይርዳን

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Před rokem +1

      አሜን የኔ ከርታቶች ይገላግላቹ በእውነት የቤቴ ስራ እንካን ይሰላቸኛል አይደለም የሰው ቤት ለናንተ ብሎ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @meskeremegza1448
      @meskeremegza1448 Před rokem

      @@user-gz6eb7xy3i አሜን የኔ ውድ😥

  • @alain4065
    @alain4065 Před rokem +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልየ እንኳን ደስስስስ አለህ አድስ ለመላው ቤለሰቦቻችሁ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-yj9pk9ek7i
    @user-yj9pk9ek7i Před rokem +1

    እንኳን ደስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ😍ቃልዬ የኔ ደርባባ እርጋታሸን እንዴት እደምወድልሸ ታምራላችሁ. ደሰ ብሎኛል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የአዲስ የልጅ ጉጉቱ እሚገርም ነዉ እንኳን ደስ ያለህ 😍😍

  • @yutuy2655
    @yutuy2655 Před rokem +55

    እኳን ማርያም ማረችሽ እኛንም ከስደት መልስ ያማረ ትዳር ያድለን አይዞሽ ቃልዬ ልጁን አሽው ምጡን እርሽው ነው ነገሩ😂

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +10

    ልጃችሁ ለመሳም ላበቃችሁ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን

  • @SeenaaSalaale
    @SeenaaSalaale Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲 እንኳን ደስ አላችሁ 🤲🤲🤲

  • @Fafifafi-uv6os
    @Fafifafi-uv6os Před rokem +5

    ማሻ አላህ እኳን ደስ አላችሁ ቃልየ እና አዲስ 😍😍 ደስብሎኛል የምጡ ነገር ተውት ተከድኖ ይብሰል የደረሰበት ያውቀዋል አልሀምዱሊላህ እኔም በጣም እፈራ ነበር ግን ምጡ አልጠናብኝም ደስ የሚለው ነገር ይረሳል ልጁን ስታዩ ከተወለደ በኋላ ደስ የሚል ስቃይ ነው ያልወለዳችሁ እህት ወድሞች አላህ ይስጣችሁ ያረብ አሚን በሉ 🌹🌹🌹🌹

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Před rokem +41

    ማርያምን አለቀስኩኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስህ የዝህን ቤተሰብ ደስታ ሙሉ ስላረክልን🙏🙏🙏🙏

  • @Lidyafkr1752
    @Lidyafkr1752 Před rokem +21

    እልልልልልልልል ማነው እንደ እኔ የተደሰታው😥❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙋🙋🙋

  • @fikrwolotube
    @fikrwolotube Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርያም ማርችሺ እንኳን ድስ አላችሁ በእውነት ድስ ብሎኛል

  • @tiruneshmelka9920
    @tiruneshmelka9920 Před rokem

    Enkuan Geta Redachihu Tebareku

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před rokem +52

    እልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ መላዉ ቤተሠቡ ክብረ ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማሪያም👏👏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ❤

    • @dyydhjxfjfi1303
      @dyydhjxfjfi1303 Před rokem

      እልልልልልልልልልልልል እንኳን ደሰ አላችሁ መላው ቤተሰብ ክብር ምስጋና ለመብታችን ድንግል ማሪያም🌹🌹🌹👏👏👏

    • @user-vx8qo8sn6s
      @user-vx8qo8sn6s Před rokem

      ቃልዬ ልጂሽን እንኳን ለመታቀፍ አበቃሽ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

    • @hkh3668
      @hkh3668 Před rokem

      እልልልልልልልልልልልል ቃልየ እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል ማርያም ትማርሽ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ

  • @user-zq9xi4pp3m
    @user-zq9xi4pp3m Před rokem +43

    ኣሰይ ፍቅራተይ እንካዕ ደስስ በለኩም😍ማርያም ማርያም ደስ ዝብል መዝምር ፀጉኡ የብዝሕ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ

    • @user-dg7vb9ub7x
      @user-dg7vb9ub7x Před rokem +5

      ስድት አሕፅሩ ለብ ከሙዚ የብቀዐና

    • @user-st3jm8oi2g
      @user-st3jm8oi2g Před rokem +1

      አይ ደስታየይ ረኺብናኪ ፡ ብሓቂ ደስ ዝብሉ ቤተሰብ አምላኽ አብ ሂወትካ ናብራካ ኩሉ ከተቀድም ከለኻ ክንደይ ደሰ ይብል

    • @user-zq9xi4pp3m
      @user-zq9xi4pp3m Před rokem

      @@user-st3jm8oi2g እስኪ ለ ዶ ካማየይ ኣማርኛ ዘትክእሊ ጓለይ😁 ብሓቂ ሓቅኪ ዝያዳዬ

  • @zaharazahara831
    @zaharazahara831 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርያም ማርችሽ

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን. ቃልየ እንኳን በሠላም ለቤታችሁ አበቃችሁ. እኳንም እናት ለመሆን አበቃሺ እማየ።።

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před rokem +63

    ደስ ሲል ማርያም ጭንሽን ታሙቀው።❤❤❤❤❤ሁሉ ነገራቹ መንፈሳዊ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹ተመስገን😭የደስታ እንባ።

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před rokem +46

    ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽልጃችሁንም ፈጣሪ በጥበብ በሞገሱ ያሳድግላችሁ ፈጣሪውን የሚፈራ ወላጆቹን የሚያከብር ሀገሩን የሚወድ ልጅ ያድርግላችሁ❤️🙏🙏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ በቅንነት

    • @MadMad-lh3dk
      @MadMad-lh3dk Před rokem +1

      @@sebelyoutube እንኮንማርያም ማረችሽ ቃል እመቤቴ በሽልምታዉጣሺ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před rokem

      እልልልልልልል ማርያም ማርያም ማርያም ቃልዬ ማርያም በሽሉም ታውጣሽ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እግጠአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏❤🌹

    • @wedetebebu2756
      @wedetebebu2756 Před rokem

      እኮንደስአላችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@MadMad-lh3dk ደምሪኛ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před rokem

    መብሩክ እህትእንኳን በሠላም ወለድል እንኳልለዚህአበቃሽ❤❤❤

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ቃልዬ በሰላም ወልደሽ እንኳን አቅፈሽ ለመሳም አበቃሽ በእውነት በጣም ደስ ይላል ማርያም በሽልም ታንሳሽ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ig5kb9fq1l
    @user-ig5kb9fq1l Před rokem +28

    እዉነት ለመናገር የቃል እርግዝና በሙሉ አይኔ ለማየት እንኳን በጣም ያሳቅቀኝ ነበር ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለምና በሰላም ተገላገልሽ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ እንኳን ደስ አላችሁ!!!!

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před rokem +18

    እንኳን ማሪያም ማረችሺ እህቴ እንኳን ደስስስስስ አላችሁ
    መዝሙሩን ያቀረባችሁልን እህታችን ና ወንድማችን ግሩም ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @slamaa1337
    @slamaa1337 Před rokem

    Yamayalife yalimi alafalishe iko enkuwani geta aradashe kaleyeee♥️♥️♥️ geta yasadegelachuu lijachugn

  • @yeqidusemikayeleliji5545

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል እልልልልልል
    እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @emuselwatube4436
    @emuselwatube4436 Před rokem +15

    ምጥን የሚያቀው የወለደ ብቻ ነው እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ያረብ በይበልጥ የማየ ፍቅር የጨመረብኝ ከወለድኩ ቡሀላ ነው ከስቃይም ቡሀላ ደስታ አለ ልጅ የለላችሁ ረበና ይወፍቃችሁ አላህ ያሳድጋቸው

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Před rokem +17

    ማርያምን የደስታ እንባ አለቀስኩኝ እልልልልልልልልልልልልልል ስታስቀኑ ደስ ስትሉ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ 😍😍😍😍😍

  • @netsanetmedia21
    @netsanetmedia21 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ

  • @user-ss1oe4nj4q
    @user-ss1oe4nj4q Před rokem

    እንኳ በሰላም ትገላገልሽ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kf4113
    @kf4113 Před rokem +31

    ወዳጃቻችን እንኳን በሰላም መጡልን ውድ ቤተሰቦቻችን እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃሉ ስለ ማይነገር ስጦታው አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን

    • @asnakoabdi7929
      @asnakoabdi7929 Před rokem

      አግዚአብሔር ይመስገን
      አልልልልል

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@asnakoabdi7929 ደምሪኛዋ

  • @hash3196
    @hash3196 Před rokem +35

    እወነት እባዬ አለቆመ አለ በደሰታ እሰቲ የሰወ ደሰታ ሚያሰዳሰታቹ ❤❤❤😭እንኮንም እም በረሀን በሰላም ገላገለችሸ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ

    • @fasicamolla7352
      @fasicamolla7352 Před rokem

      እኔም ከራሴ ይልቅ የሰዎች ደስታ እጅግ ያስደሥተኛል እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህቴ

    • @makdismakdis273
      @makdismakdis273 Před rokem

      🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      @@makdismakdis273 ደምሪኝ በቅንነት ❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      @@fasicamolla7352 ደምሪኝ በቅንነት

  • @segenetkassa348
    @segenetkassa348 Před rokem

    እመቤቴ እንኳን ማረችሽ መዝሙራችሁ ደግሞ ልዩ ነው አዲስ ግን ቤቢን አሁን ጀምረህ ልታዋራው ነው አን የልጅ አባት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 Před rokem

    Addisye enkuan dess aleh. Ahun ye dipperu newu miyaslekshi

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 Před rokem +5

    በመጀመሪያ ክብር ለድንግል ማሪያም በመቀጠል ቃልየ አዲስ መላው ቤተሠቡ እንኳን ደስ ያላችው እያልኩ ደስታየን ስገልፅ እኔም በጣም ደስ ብሎኝ ነው ታውቃላችው የሠው ደስታ ያስደስተኛል ሁሌም ደስ ይበላችው የተወለደውንም ህፃን አምላክ በጥበቡ ጠብቆ ያሣድግልን አሜን

  • @user-kx2jc5rt9h
    @user-kx2jc5rt9h Před rokem +19

    ቃልየ የኔ ልእልት እንኳንማሪያም ማረችሽ
    እኳንደስአላችሁ በስደትያለነውንም ለዚህ ክብርያብቃንአስለቀሳችሁኝግን 💔❤❤❤❤❤

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Před rokem

    እኳን በሰላም ተገላገልሺ

  • @beitymajaz9516
    @beitymajaz9516 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ቃልዬ እኳን በስላም ቤትሽ ገባሽ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @medinegnyeresulwedag8509
    @medinegnyeresulwedag8509 Před rokem +23

    አልሀምዱሊላህ እንኳን በሠላም ወደ ቤትሽ መጣሽ ቃልዬ የኔ ጠንካራ 🥰እኛንም ለዚህ ማረግ ያብቃን የማዳም ቅመሞች🥰

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Před rokem +13

    ልልልልል ተመስገን ለቸሩ ለመዳንያለም ለፈጠረን አምላክ ለመብርሀን እንኳን ደስ አላችሁ በውነት ደስታየ ወደርየለውም የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እስቲ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በምጥ መውለድ ደሞ የበለጠ እናትነትን ታቅበታለች ለፈጣሪ የሚገዛ ለመብርሀን የሚገዛ ለናታባቱ የሚታዘዝ ለሀገሩ የሚጠቅም ያርግልን በሰላም ይደግልን አቤት ዳቦ ከመውደዴ የተነሳ ምራቅ ዋጥሁ እጅይማር ለቀባው አብየ የትነው

  • @firdosjabir
    @firdosjabir Před rokem

    የኔ ውድ እንኳን አሏህ በሰላም ገላገለሽ

  • @samizuber-tv7id
    @samizuber-tv7id Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ማርያም ማረችሽ
    በጣም ደስ ብሎኛል

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +29

    እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ ቃልዬ በስደት ያላችሁ ከርታታ እህቶቼ ፈጣሪ ያማረ የሰመረ ትዳር ይስጣችሁ አሜን በሉ 🙏

  • @user-gh4nr6os5i
    @user-gh4nr6os5i Před rokem +7

    እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልል እንኳን ማርያም ማርችሽ ቃልዬ በጣም ደስስስስስ ይላም ልጅን የመሰለ ነገር ዝማሪውን ለዘመሩልን እህት ወንድሞች ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 Před rokem +1

    እንዴት ደስ ይላል ቃል እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ የቤቢ እናት እና አባት በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ እንወዳችኋለን 🥰🥰🥰

  • @gojamfenta1225
    @gojamfenta1225 Před rokem +2

    እሰይ እንኳን ማርያም ማረችሽ ልጃችሁንም እመቤታችን ታሳድግላችሁ❤❤❤

  • @bettybetty6999
    @bettybetty6999 Před rokem +9

    ምርጥ የተዋህዶ ልጆች አዲና ቃል እንኳን ደስ አላቹ ቅዱስ እግዚአብሔር በበረከት በፀጋ በእድሜ ይባርካቹ እመብርሃን አትለያቹ

  • @seadahussein9935
    @seadahussein9935 Před rokem +11

    አድስና ቃል እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ👰🤰👪

  • @wasillayamaha4514
    @wasillayamaha4514 Před rokem

    ማሻአላሕ እንኩን በሠላም ተገላገልሽ የኔልዩ

  • @abebagashaye2516
    @abebagashaye2516 Před rokem

    ቃልየ እንኳን በሠላም ወደቤትሽ መዝሙሩን ሰሰማው እጅግ ልቤን ነክቶታል

  • @GenetZoubi
    @GenetZoubi Před rokem +11

    እመብረሀንን ስንቴ ገባው ዩቱብ ላይ የናተን ቪድዬ ለማየት ቃል የኔ ወድ እንካን እመብረሀን በሰላም ገላገለችሽ እንካንንም ማርያም ማረችሽ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ የኔ ውድድድ ቢተሰቦች ድግል ማርያም ትጠብቃቹ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před rokem +7

    እንኳን ደስስስስስስ ያላችሁ ስለሁሉም እግዝአብሄር ይመስገን 🙏🙏እኛንም ስደተኞችን ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን በሉ ቅመሞቸ፣❤️😍

  • @user-id7qz5wo8x
    @user-id7qz5wo8x Před rokem

    ማሻአላህ መብሩክ እንኳንደሰአላችሁ

  • @gghtgyg1956
    @gghtgyg1956 Před rokem

    እኳን በሰላም ተገለገልሽ ዉደ ቃልየ

  • @amnaslama4484
    @amnaslama4484 Před rokem +35

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ኣሰይ ፀጋኡ ያብዛላቹ እንኳን ደስ ኣላቹ በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው 🙏🙏🙏✅✅✅

    • @elsakelati5918
      @elsakelati5918 Před rokem +2

      Conguratulations kaluye welcome to bak the house ❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷

    • @SARASARA-qi8dv
      @SARASARA-qi8dv Před rokem +1

      እልልልልልልልልልልልል

  • @tsion-xc3md
    @tsion-xc3md Před rokem

    እሠይ ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ አዲስና ቤተሰቦችህ እንኳን ደስስስስስ ያላችሁ ደስታችሁ ደስታዬ ነዉ ።

  • @rozirozina3936
    @rozirozina3936 Před rokem

    Enkuan labetishi bekashi abekachu eskalijishi kaliyee konjooo eunetim konjooo balayewm lijishin samilign Allah yasadigilachu mirit tindochi tebareku

  • @nolawittariku
    @nolawittariku Před rokem +4

    ለምንድነው ሲዘመር ያለቀስኩት እኔን ብቻ ነው በደስታ ያስለቀሰኝ ብቻ እንኳንም እመብርሀን በሰላም ገላገለችሽ እህቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልሽ😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @mitatilahun
    @mitatilahun Před rokem +3

    ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ❤❤❤ የኔ እህት እግዚአብሔር ልጃችሁን በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ። አዲስ እንኳን ደስ አለህ

  • @user-lq3hy6qm3n
    @user-lq3hy6qm3n Před rokem

    የኔዉዶች ተወዳቸዉ እንኳን በሰላም ወለዲሽ መሸአላ

  • @workitye539
    @workitye539 Před rokem +1

    እኳን ማረያም ማረችሽ ቃልየ

  • @wswd5859
    @wswd5859 Před rokem +11

    አቤት ይህ ቤትስብ ያላችው ፍቅር ከቃል በላይ ያስቀናል ቃልየ በስላም በመገላገሏ ማነው በጣም ደስ ያለው እንኳን ማርያም ማርችሽ ቃልየ 🙏🙏🙏🙏🙏💘

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚💛❤👩‍❤️‍💋‍👩

    • @wswd5859
      @wswd5859 Před rokem

      @@selamtube1319 ከሆንኩ ቆየሁ እማ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před rokem +4

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ ቃልዬ አዲስም እንኳን ደስ ያለህ ማሪያም በሽልም ታዉጣሽ በጣም ደስ የሚል መዝሙር🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏