በሳቅ ወደቅን ለልጃችን ስም አወጣንለት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 03. 2023
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 4,5K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před rokem +298

    ለፋሲካ ከወዲሁ የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @hiwot5310
      @hiwot5310 Před rokem +6

      እኔ እፈልጋለሁ ቤሩት ከላካችሁልን

    • @lidetshints7471
      @lidetshints7471 Před rokem +1

      ezira addis belut

    • @mumlove8803
      @mumlove8803 Před rokem +3

      ያብስሪ አዲስ

    • @Ast226
      @Ast226 Před rokem

      Yab zer

    • @hyme7165
      @hyme7165 Před rokem +6

      የልጃቹህ ስም ሳሙኤል አድስ በሉት በጣም ደሥ የሚል ስም ነዉ ሳሙኤል ማለት ትርጉሙም እግዚአብሔር ሰማኝ ማለት ነዉ

  • @uchulebanon9782
    @uchulebanon9782 Před rokem +970

    እነዚን ደስ የሚሉ ቤተሰብ የሚወድ ብቻ ላይክ ❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem +1

      ደምሪኝ❤❤❤

    • @asiay8063
      @asiay8063 Před rokem +1

      እደው።ፍቅራቹህ ማሻእላህነው ውድም እማቾች

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ​@@asiay8063 ደምሪኛ

  • @user-hp8gz2xo1m
    @user-hp8gz2xo1m Před rokem +1015

    አንደኝ ነኝ እኔ ሞስሊሞ ነኝ ግን ዳዊት የሚባል ስም ደስይለኝ ዳዊት

    • @abebahiluf459
      @abebahiluf459 Před rokem +76

      እንኳን ድስ አለሽ እህታችን ስሙም ትልቅ ስም ነው የልብ አምልክ ቅዱስ ዳዊት ስም ስለሆነ ነው የወደድሽው

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem +6

      ደምሪኝ በቅንነት

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ​@@abebahiluf459 ደምሪኝ በቅንነት

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Před rokem +28

      የኔ እህት ትልቁን ስም ነው የመረጥሽው

    • @user-mt3di2te2u
      @user-mt3di2te2u Před rokem +26

      የኔ ውድ ትልቁን ስም ነው የመረጥሽው ጎብዝ

  • @hayutatube7968
    @hayutatube7968 Před rokem +15

    እኔ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ነኝ አድናቂይችሁም ነኝ ናታን በጣም የምወደው ስም ነው ትርጉሙን ለእናንተ እድግ ይበልላችሁ

  • @hltaemu1286
    @hltaemu1286 Před rokem +16

    የኔ ውዶች እንካን ሰላም መጣችሁ እውነት በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😁😁😁 ናትናኤል በሉት ትርጉሙም የእግዚአብሔር እገልጋይ ማለት ነው የእግዚአብሔር እገልጋይ ለመሆን ያብቃው እሜን🙏

  • @medinaabdu8550
    @medinaabdu8550 Před rokem +562

    ሙስሊም ነኝ ግን የምወደው ስም ተክርስቲያን
    ዳግም
    ያብስራ🥰

  • @user-in9iu8lh5h
    @user-in9iu8lh5h Před rokem +368

    እስኪ ማነው ያድስ ና የቃልየ ደስታ ያስደሰተው 🥰🥰

  • @sarayossef7129
    @sarayossef7129 Před rokem +7

    ዮአዳን -ከእግዚአብሔር የሆነ ደስታ
    ሀድኤል-የእግዚአብሔር ስጦታ ሁለቱም የልጆቼ ስም ነው

  • @user-ko8tf1kc3u
    @user-ko8tf1kc3u Před rokem +2

    ምርጥ ቤተሰቦች ሶስት ወንድም አማቾች ስወዳችሁ ልዩ ናችሁ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ክፍ አይንካችሁ!!!
    ያ በሚል ፊደል እንድ ጀምር ከፈለክ 'ያሬድ' በሉት?
    እንደ እኔ "ፀሀይይሁን/ቃል ይሁን " በሉት!
    "ፍቅሩ አድስ" እውነት በሉት ያው ግን ይቅርታ አርጉልኝ ና የክርሲታን ስም ብዙም ትርጉሙን አላቅም ግን ያው ማውጣት ግድ ስለሆነብኝ ብቻ ነው አላህ በሰላም ያሳድግላችሁ ለእናት ና ለአባቱ እሚጠቅም ልጅ ያርገው።

  • @nathnael8383
    @nathnael8383 Před rokem +287

    ልጃችሁን ዳዊት በሉት, ዳዊት በ ዝቅታዉም በከፍታውም እግዚአብሔር የሚፈራ፣ በተለይም ንጉስ፣ ባለሀብት ሆንኩ ብሎ እግዚአብሔርን ያረሳ ንፁህ ልብ ያለዉ ሰዉ መሆኑ መዝሙሮቹም ይመሰክራሉ። ልጃችሁ እንደ ዳዊት ያርግላችሁ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +218

    ልጅ ለምትመኙ ልጅ
    ትዳር ለምትመኙ ትዳር
    ስራ ላጣቹ ስራ
    ጤና ላጣቹ ጤና
    ፈጣሪ ይስጣቹ ውድ የአገሬ ልጆቹ🙏🙏🙏

  • @yemi71
    @yemi71 Před rokem +2

    አቤት መታደል ስታስቀኑ እኔ ፈሪሀ "እግዚአብሔር " እና ፍቅር ያለው ቤተሰብ ያስቀናኛል ደስ ትላላችሁ

  • @mekdesaberhammekdi3168
    @mekdesaberhammekdi3168 Před rokem +1

    ያዝኤል ህያው እግዚአብሔር
    ያፊያ ግርማ
    ያዝያ የተፀናና የተበረታታ

  • @emutube345
    @emutube345 Před rokem +190

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ትርጉሙን አላዉቀዉም ግን ናታን ቢሆን ደስ ይለኛል ፈጣሪ ከእነልጃችሁ ይጠብቃችሁ መልካም ጥንዶች

    • @user-kq8ms1nl7o
      @user-kq8ms1nl7o Před rokem +16

      ናታን ማለት እግዚአብሔር ስጥቷል ማለት ነው

    • @user-nn9ts9zc6p
      @user-nn9ts9zc6p Před rokem +7

      የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው

    • @hananhnan-nh4ln
      @hananhnan-nh4ln Před rokem +4

      ​@@user-kq8ms1nl7o እግዚአብሔር ያክብርልኝ ትርጉሙን አላውቀውም ነበር

    • @abebaaboye4168
      @abebaaboye4168 Před rokem

      Natan balut

    • @zainabmohammed1961
      @zainabmohammed1961 Před rokem

      የኔማረ❤❤❤❤

  • @Sofi-kz2kb
    @Sofi-kz2kb Před rokem +83

    እኔ ሙስሊምነኝ አልሀምዱሊላህ ከናተ ደስ የሚለኝ ስም ቢኖር ናቲ ኦር ዳዊድ ትርጉሙን ለናተ ትቻለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @hdbd5849
      @hdbd5849 Před rokem +1

      ምርጥ👌 ሠው ነሽ🥰🥰🥰🥰

    • @kelemkelem8116
      @kelemkelem8116 Před rokem

      ጥሩ ነው አንድነትን ነው የገለፅሽው

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem +1

      @@kelemkelem8116 ደምሪኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem +1

      @@hdbd5849 ደምሪኝ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@hdbd5849 ደምሪኛ

  • @WelensaTesfu-ds8oo
    @WelensaTesfu-ds8oo Před rokem +1

    ኣሜን : ዊልያም : ሮቤል: ተመስገን:ቶማስ

  • @lulutube311
    @lulutube311 Před rokem +18

    ያረቢይ ጌታዬ እንዚህን እቡጥ ህፃናት ብለህ ሀገራችንን ሠላም አርግልን ያረብ እኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ

  • @zeanalkhh1114
    @zeanalkhh1114 Před rokem +249

    ያብ ስራ የምትሉ ላይክ አርጉ

    • @emutamer4583
      @emutamer4583 Před rokem +5

      በጣም የምወደው ስም ስወልድ ሴትም ትሁን ወንድም ይሁን የአብስራ ነው የምለው

    • @sameriwetfikado2514
      @sameriwetfikado2514 Před rokem +2

      ኖላዊ

    • @Maria-dh4zy
      @Maria-dh4zy Před rokem +1

      ናታል የሚለውን 👍👍

    • @efm5429
      @efm5429 Před rokem

      yeabe belut maletem temesto malet new

    • @tsedale5516
      @tsedale5516 Před rokem

      አብርሀም

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +94

    የመዳም ቅመሞች እኛም ከሰደት መልሰ እንዲህ ደሰ የሚል ና ፍቅር የተሞላ ትዳር ይሰጠን ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @user-wp4cj1ud8p
    @user-wp4cj1ud8p Před rokem +3

    እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልየ ደስ ስትሉ የልጃችሁ ስም ደግሞ ናታን ቢሆን ደስ ይላል

  • @beteltefera5463
    @beteltefera5463 Před rokem

    እንኳን ማርያም ማረችሽ
    ሉላዊ ደስ ይላል
    - ኖህ
    - አዛሪያ መፃፍቅዱሳዊ ስላላቹ

  • @Meserttube893
    @Meserttube893 Před rokem +125

    ማነው እንደኔ አቤላ እሚመቸው 😍😍😁😁😁

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem +1

      ደምሪኝ ❤❤

    • @hfem3901
      @hfem3901 Před rokem

      እኔ ሁሉ ነው ደስ 👍👍

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Před rokem +2

      እኔ ያስቀኛል😂😂

    • @wiloAwllo
      @wiloAwllo Před rokem +1

      እኔም ይመቸኛል

    • @tege6254
      @tege6254 Před rokem

      አረ ደስ ስትሉ በሳቃቹ እኔም አሳቃችሁኝ

  • @ngsti8856
    @ngsti8856 Před rokem +47

    እንኳን በሰላም መጣቹው እንደኔ ዳዊት 🥰🥰በሉት
    ዳዊት ይባል የሚትሉት ላይክ 👍👍

    • @samiragenber9749
      @samiragenber9749 Před rokem +1

      እንኳን በሰላም መጣቹው።እንደኔ ዳዊት 🥰🥰🥰በሉትዳዊትይባል።የሚትሉትላይክ👍👍

  • @user-pu9ds6eu5b
    @user-pu9ds6eu5b Před rokem +1

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ እታለምየ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ 🥀🥀🥀🥀 እኔም ስም ላውጣ ምናልባት ከዚህ ሁላ ስም የኔ ሊገን ይችላን አይታወቅም ብርሀኑ በሉት 👈

  • @lamlamlam184
    @lamlamlam184 Před rokem +2

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ ቃልየዋ እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ የኔ መልካም ሴት አዲስ ወንድማችን እንኳንም ደስስ አለህ ልጃችሁንም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ አብርሀም ወይም ዳዊት በሉት የኔ መልከ መልካሞች አቤት ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ደስስ ስትሉኝ

  • @yutuy2655
    @yutuy2655 Před rokem +70

    እርጉዝ የሆናችሁ ድግል ማርያም ሙሉውን ቀን ትግጠማችሁ እኔስ ልጅ ወልደው ሳይ ባሉ ሳይኖር ልጅ የሚያምረኝ 😒ከስደት መልስ ወልደን ለመሳም ያብቃን አልሞላ ላለን ፈጣሪ ይሙላልን የስደት ኑሮ የዛፍላይ እቅልፍ😏

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 Před rokem +89

    ወላሂ ክፍት ብሎኝ ነበር አሳቃችሁኝ አቦ ይመቻችሁ😂😂😂😂❤❤❤

  • @habtamnshhabtamnsh1186
    @habtamnshhabtamnsh1186 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ በጣም አዝናናቹኝ ተባረኩ

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Před rokem +3

    ዋውውው በጣም ደስስስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እግዛብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤ ቃልየ እንካን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤❤❤ ስሙ ያኣብስራ❤❤❤❤❤ ብትሉት ደስስስ ይላል በተረፈ ታምራላቹ❤❤❤❤

  • @user-ht2gj8cb1m
    @user-ht2gj8cb1m Před rokem +16

    ያብስራ አዲስ በሉት በጣም የምወደው ስም ወደፊት ልጂ ስወልድ በዚህ ስም ነው የምጠራው እግዚያብሔር ምኞቴን ያሳካልልኝ

  • @muluneshmelie1042
    @muluneshmelie1042 Před rokem +5

    ደስስስስ ሰትሉ በእግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤ዳወይት ደስስስሚል ሰም ዳውይት በሉት ቃልየ ምርጥሰው እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ

  • @hawaiihawaii2132
    @hawaiihawaii2132 Před rokem +1

    የተባረከ ልጅ ይሁንላችሁ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ እድሜያቹን ያርዝምልን

  • @hannahanna7304
    @hannahanna7304 Před rokem +81

    ምእራፍ በሉት በቃ 💐🙏 ማርያም በሽልም ታውጣሽ ቃልዬ 🕯🤲🙏

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před rokem +74

    📌ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ እና ከጭንቀት ያውጣችሁ ቅመሞች እኛም እንዲህ አይነት ፍቅር ይስጠን ❤🎉🎉📌በቅንነት ኑ ቪዲዮ አይታችሁ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ቅመሞች ❤❤🎉🎉

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 Před rokem +9

    እመቤቴን ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እናንተን ሳይ ሰላም እህናለሁ በሳቅ😂 ኡፍፍ ታድላችሁ ባለማተቦች😘

  • @tsigeredagetachew6342

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ቤቢዬን በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹ!! Natan ብትሉት የሚያምር ስም ነው።

  • @user-hs2lw5sp3u
    @user-hs2lw5sp3u Před rokem +70

    እንኳን ደስ አላችሁ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ የአፍም ፍሬ ናቸዉ
    እዩኤል አዲስ.

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +22

    ዳዊት የተወደደ ልበ አምላክ ማለት ነዉ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤ቃል እራስሽን ኩንብንብ ነዉ ማለት እህቴ በመጀሪያ ሽ ንፋስ እዳይገባብሽ ተጠቀቂ ማሚየ እመቤቴ በሽልም ታዉጣሽ💒🙏

  • @user-hu9kb5bo5h
    @user-hu9kb5bo5h Před rokem +1

    እናንተ በጣም ደስ የምትሉ ሰው የምወዳችሁ በሰው ዘንድ ተሰሚነት ሞገስ እና ተወዳጅነት እግዚያብሄር የሰጣችሁ ቤተሰብ ናችሁ እናም እኔ ትንሽ እንኳን ከእናንተ ሂወት ስለ ሚሄድ ይድድያ ብትሉት ደስ ይለኛል ምክንያቱም እናንተ በሰውም በእግዚአብሔር ዘንድ የምትወደዱ ናችሁ እናም እግዝያብሄር እንድንወደው በመጀመሪያ ሰውን እድንወድ ይፈልጋል ስለዚህ እናንተ ስለ ተወደዳችሁ ይድድያ አዲስ ብትሉት ደስ ይላል❤️❤️❤️🙏🙏

    • @comcell3677
      @comcell3677 Před rokem

      😍😍😍😍😍😍😍😍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gjch9158
    @gjch9158 Před rokem

    ሳሙኤል ደስ ይላል እግዚአብሔር ፆሎቴ ሰምቶል እና😍😍😍

  • @sarahusen8675
    @sarahusen8675 Před rokem +40

    እዝራ በሉት በሞቴ በጣም የምወደው ቅዱስ እዝራ ባለ ማስንቆ ስለሆነ መዝሙር አስተምሩት የቅዱስ እዝራን በረከት ይደርበት አሜን

  • @ሪሀናአሊ
    @ሪሀናአሊ Před rokem +19

    በረከት ይሁን የምትሉ 🤙🤙

  • @user-wc2fv7mp3k
    @user-wc2fv7mp3k Před rokem +1

    ስሙን ናታንየም በሉት ትርጉሙ ደግሞ የእግዚአብሔር አገልጋይ ❤❤❤

  • @SEMU.WELOYWA
    @SEMU.WELOYWA Před rokem +1

    ብዙ ስትጠብቅ ብዙ ታጣለህ
    ምንም ባጠብቅ ግን ምንም አታጣም
    ፀፀትና ቁጭትም አይናወጡህ
    ወዳጀ ሆይ ከማንም ይሁን ከምንም
    ምንም ነገር አትጠብቅ ያኔ ከጭንቀት
    የጠራ ህይወት መምራት ትችል ይሆናል

  • @KiyaQueen363
    @KiyaQueen363 Před rokem +128

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን🇪🇹 እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጃችሁን

    • @user-kb2ur7wk5u
      @user-kb2ur7wk5u Před rokem

      መልካሙ ወንድማችን ❤️🥰🙏

    • @hana-cf1km
      @hana-cf1km Před rokem

      Ameen yewunelen malkam wandem selam le Ethiopia

    • @asmaramolla9581
      @asmaramolla9581 Před rokem

      Amen Amen Amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @linataye1117
      @linataye1117 Před rokem

      በጣም አለገጣቹ ማርያምን

    • @hana-cf1km
      @hana-cf1km Před rokem

      @@linataye1117 men melat newu men alne

  • @kibruysfa495
    @kibruysfa495 Před rokem +68

    ሕርያቆስ፦ኅሩይ
    24 ፊልጶስ፦ወንድም ወዳጅ
    25 ቶማስ፦ፀሐይ
    26 ጎርጎርዮስ:-ንቁሕ የተጠበቀ
    27 ማትያስ፦ፀሐይ
    28 ቀሌምንጦስ፦ግንብ
    29 አቤል፦በግ ወይም ደመና
    30 ኖኅ፦ደስታ
    31 ሴም፦ተሾመ
    32 ይሥሐቅ፦ደስታ አንድም
    33 ሙሴ፦የውሃ ልጅ
    34 አሮን፦የእግዚአብሔር ተራራ
    35 ጌዴዎን፦እግዚአብሔር ኃያል ነው
    36 እሴይ፦ዋጋየ
    37 አሚናዳብ፦መንፈስቅዱስ
    38 ዳዊት፦የተወደደ ልበ አምላክ
    39 ዕንባቆም፦ጠቢብ አዋቂ አስተዋይ
    40 ሄኤሜን፦ምኞቴን አገኘሁ
    41 አሞጽ፦እግዚአብሔር ጽኑ ነው
    42 ዮናስ፦ርግብ
    43 ሐጌ፦የእግዚአብሔር መልእክተኛ
    44 ራኄል፦በግዕት
    45 ዕዝራ፦ረዳቴ
    46 ሔርሜላ፦ከክብር ዘመድ የተገኘች
    47 መርቆሬዎስ፦የአባት ወዳጅ
    48 ኤጲፋንዮስ፦ምስጢር ገላጭ
    49 ሜሮን፦የተባረከ ሽቱ
    50 ሱላማጢስ፦ሰላማዊት
    51 ሶምሶን፦ፀሐይ
    52 ብንያም፦የቀኝ እጄ ልጅ
    53 ማርታ፦እመቤት
    54 ሊዲያ፦ፈራሂተ እግዚአብሔር
    55 ኤፍሬም፦ፍሬያማ ፍሬው
    56 ኤፍራታ፦ክብርት የተከበረች
    57 ታዴዎስ፦ተወዳጅ
    58 ኢየሩሳሌም፦የሰላም ሀገር
    59 ሄኖስ፦ሰው
    60 ሰሎሜ፦ሰላም
    61 ሩሐማ፦ምሕረት
    62 ዮዳሔ፦እግዚአብሔር ያውቃል
    63 ቴዎፍሎስ፦የእግዚአብሔር ወዳጅ
    64 ኑኃሚን፦ደስታየ
    65 ናትናኤል፦የእግዚአብሔር ስጦታ
    66 አዛሄል፦እግዚአብሔር ያያል
    67 ኢዮስያስ፦እግዚአብሔር ይደግፋል
    68 ኢዩኤል፦እግዚአብሔር አምላክ ነው
    69 በርናባስ፦የመጽናናት ልጅ
    70 ሶፎንያስ፦እግዚአብሔር ሰውሯል/ጠብቋል
    71 ሕዝቅኤል፦እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል
    72 ኬልቅያስ፦እድል ፈንታየ እግዚአብሔር
    73 ሳሙኤል፦እግዚአብሔር ሰማኝ
    74 ሚኪያስ፦ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው!
    75 ሆሴዕ፦እግዚአብሔር ያድናል
    76 ሔዋን፦የሕያዋን ሁሉ እናት
    77 ሕዝቅያስ፦እግዚአብሔር ኃይሌ ነው
    78 መልከጼዴቅ፦የሰላም ንጉሥ
    79 ሚልኪያስ፦መልእክተኛየ
    80 ሣራ፦ልዕልት
    81 ስምዖን፦ሰማ
    82 ብንያም፦የቀኝ እጄ ልጅ
    83 ናሆም፦መጽናናት ማለት ነው።
    84 ናታን፦ እግዚአብሔር ሰጥቷል
    85 አልዓዛር፦ትርጉሙ እግዚአብሔር ረድቷል
    86 አስቴር፦ኮከብ
    87 አቤሜሌክ፦የንጉሥ አገልጋይ
    88 አቤሴሎም፦አባቴ ሰላም ነው
    89 አብድዩ፦የእግዚአብሔር አገልጋይ
    90 አብራም፦ታላቅ አባት
    91 አብርሃም፦የብዙዎች አባት
    92 አኪያ፦እግዚአብሔር ወንድሜ ነው
    93 አክዐብ፦የአባት ወንድም
    94 ባሮክ፦ቡሩክ
    95 አዳም፦መልካሙ
    96 ኢሳይያስ፦ እግዚአብሔር ደኅንነት ነው
    97 ባርቅ፦መብረቅ
    98 ኢያሱ፦እግዚአብሔር አዳኝ ነው
    99 ኢዮሳፍጥ፦እግዚአብሔር ፈርዷል
    100 ኢዮራም፦እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ
    101 ኢዮርብዓም፦ሕዝቡ እየበዛ ይሄዳል
    102 ቤተልሔም፦የእንጀራ ቤት
    103 ኢዮአስ፦እግዚአብሔር ሰጥቷል
    104 ኢዮአቄም፦እግዚአብሔር አቆመ
    105 ኢዮአብ፦እግዚአብሔር አባት ነው
    106 ኢዮአታም፦እግዚአብሔር ፍጹም ነው
    107 ኢዮአካዝ፦እግዚአብሔር ይዟል
    108 ኤልሳዕ፦እግዚአብሔር ደኅንነት ነው
    109 ኤልያስ፦እግዚአብሔር አምላክ ነው
    110 ኤልያቄም፦እግዚአብሔር ያስነሳል
    111 ኤዶም፦ቀይ/የገነት ሌላ ስም ነው
    112 እስራኤል፦ከእግዚአብሔር ጋር ይታገላል ያሸንፍማል
    113 ኤልሳቤጥ፦እግዚአብሔር መሐላየ ነው
    114 ኤልሻዳይ፦ሁሉን ቻይ አምላክ
    115 ሀሌሉያ፦እግዚአብሔርን አመስግኑ
    116 ሰሎሞን፦ሰላማዊ
    117 ኬብሮን፦ኅብረት
    118 አዛርያስ፦እግዚአብሔር ረድቷል
    119 ኤደን፦ደስታ
    120 ዖዝያን፦እግዚአብሔር ኃይሌ ነው
    121 ዘካርያስ፦እግዚአብሔር ያስታውሳል
    122 ይሳኮር፦ ዋጋዬ
    123 ይዲድያ፦በእግዚአብሔር የተወደደ
    124 ዮሐናን፦እግዚአብሔር ጸጋ ሰጪ ነው
    125 ዮሐንስ፦እግዚአብሔር ጸጋ ነው
    126 ዮሴፍ፦ይጨምር
    127 ዮናስ፦ርግብ
    128 ዮናታን፦እግዚአብሔር ሰጥቷል
    129 ዮአኪን፦እግዚአብሔር ያቆማል
    130 ዮካብድ፦እግዚአብሔር ክብር ነው
    131 ምናሴ፦ማስረሻ
    132 ዮፍታሔ፦እግዚአብሔር ይከፍታል
    133 ዲቦራ፦ንብ
    134 ዳንኤል፦እግዚአብሔር ፈራጅ ነው
    135 ጎዶልያስ፦እግዚአብሔር ታላቅ ነው
    136 ጽዮን፦አምባ
    137 ጳውሎስ፦ብርሃን ማለት ነው።
    138 ሴት፦ምትክ ማለት ነው።
    139 ጴጥሮስ፦አለት ማለት ነው።
    140 ሄኖክ፦ታደሰ ማለት ነው።

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @banamhrtemehrte6231
    @banamhrtemehrte6231 Před rokem +1

    እንኳን በሰላም ወለድሽ ቃልየ

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 Před rokem +5

    አዲስ እናቃል፣የልጃችው፣ስምማቲዎስ በሉት ምክንያቱም ማቲዎስ ማለት ትርጉሙ የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነዉ ምክንያቱም ልጅች የእግዚአብሔር ስጦታ ናችሁ ለአንድ ማቲዎስ በሉት ያልኳችሁ❤❤❤

  • @almaztube2901
    @almaztube2901 Před rokem +34

    ፍቅራችሁ ሲያስቀና እዉነት በሰዉ አልቀናም ነበር በናተ ቀናሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች እስኪ ለዚህ ክብር ያብቃን ከሰደት መልስ ወለዱ ክበዱልኝ ቅመሞቸ

  • @mekdi_W
    @mekdi_W Před rokem +111

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ!!
    እንኳን ማርያም ማረችሽ 😍😍
    አሚናዳብ =መንፈስ ቅዱስ ማለት ነው።
    አቤሴሎም =አባቴ ሰላም ነው።
    ዮአስ =እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው።
    ዮአኪን =እግዚአብሔር ያቆማል ማለት ነው።
    ይሳኮር =ዋጋዬ ማለት ነው።

  • @nebiyatdres-mj3kb
    @nebiyatdres-mj3kb Před rokem

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ ቃልየ አዲስም አንኳን ደስ አለህ እዝራ ደስ ይላል እኔ ደሞ ያዳ ቡየዋለዉ አዋቂ ጥበበኛ ማለት ነው

  • @endryasnaguse5640
    @endryasnaguse5640 Před rokem

    Ene Kidus Hadsi bihon mineyot newu.

  • @zebenaybayu6346
    @zebenaybayu6346 Před rokem +22

    ቃል በረታሽ ሕፃኑ ስ ስሙም ናታኔም በሉት የእግዚአብሔር ቤት አገልጋይ ይሁን ስወደው ይሄን ሥም!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před rokem +39

    ፍቅራችሁ ለዘላለም ፈጣሪ ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ🙏⛪🙏😘 እኔ (ናሆም )ወይም ( ኤርመያስ ) ብየዋለሁ🙏⛪🙏😘

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛበቅንነትዋ

  • @bella12tube38
    @bella12tube38 Před rokem

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላቹ እኔም የራሴን እሻራላስቀምጥ ምረጡ ልኡ ማርኮን

  • @gojamegb7797
    @gojamegb7797 Před rokem

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃል ስሙን ሚኒሊክ በየዋለሁ

  • @mekdesberecha2707
    @mekdesberecha2707 Před rokem +18

    #ቃሉ_ ልዘምርልሽ!
    እንቂፋት አይንካሽ
    እሾክ አይጉአሺ
    የአዲዬ ቃልኪዳን እራቴ ሚሳዬ ነሺ
    ወላድቴ አምላክ እቅፍ ድግፍ ታድርግሺ 💐🥰
    ✍️ቃሉ እውድሻለሁ እህቴ
    #ማርያም በሺልምታ ታዉጣሽ ♥️

  • @user-vl9cp4qg3s
    @user-vl9cp4qg3s Před rokem +30

    እኔም እግዚአብሔር ከመዳም ቤት አውጥቶኝ ጥሩ ስራ ጥሩ ትዳር ሰጠቶ በልጅ ከባረከኝ የልጅ ዘጸአት ነው የምላት 😍🥺🥺🥺😂😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏

    • @abyeaylew7838
      @abyeaylew7838 Před rokem +7

      እህቴ የድንግል ማርያም ልጂ አማኑኤል ያስብሽውን ያድርግልሽ

    • @user-vl9cp4qg3s
      @user-vl9cp4qg3s Před rokem +1

      @@abyeaylew7838 አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      @@user-vl9cp4qg3s ደምሪኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      @@abyeaylew7838 ደምሪኞ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ

  • @gettyk8296
    @gettyk8296 Před rokem

    Kale ab belut ❤❤enante kasebchiwut wust demo ezra des yilal lemanugnawum edig belilin fetari be tsega ena moges yasdigeh

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před rokem +4

    ቃልዬ አሁን እነዚህን ልጆች ዝም አልሻቸው? መቸም የሆነገር እያሰብሽላቸው ነው ወይኔ ልጃችንን

  • @mitatilahun
    @mitatilahun Před rokem +5

    ዕዝራ በጣም ቆንጆ ስም ነው። የኔታ ዕዝራን ስለምወዳቸው ስሙንም እወደዋለሁ። ዕዝራ አዲስ። ዲያቆን ደግሞ ሲሆን ዲያቆን ዕዝራ ❤

  • @user-lp8dq2xd9k
    @user-lp8dq2xd9k Před rokem +14

    ቃልዬ እኳን ማሪያም ማረሽ💚💛❤✝️🙏ናታን ይሁን

  • @ayayoutube3993
    @ayayoutube3993 Před rokem

    እንካን ማርያም ማረችሽ ቃልየ,መላቤተሰብ እንካን ደስ አላቹ.የልጃቹ ስም (ሄኖስ)ብትሉት ደስ ይለኛል

  • @mekdi8871
    @mekdi8871 Před rokem

    እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ🙏🙏🙏❤

  • @user-xf9tu1qk6w
    @user-xf9tu1qk6w Před rokem +5

    ሰነድ በይዉ ፡ታሪክሽ ቢሰነድ ቢፃፍ ከመፅሓፍ በላይ ነዉ ቃልየ ከህወትሽ ጋ ለማያያዝ ያክል ነዉ😍

  • @user-ee5xj8lq4t
    @user-ee5xj8lq4t Před rokem +38

    እን ሙሰልም ነኝ ግን በያ ይጀማረ ሲለላቸሁ የብሰረ በሉት🙏👆

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 Před rokem +2

      የአብ ስራ ማለትሽ ነው በጣም ጥሩ ስም

  • @user-he5vz5oo9o
    @user-he5vz5oo9o Před rokem +3

    ስሙ አይያዝም እንጅ ፊልድልፍያ ብትሉት ደስ ይላል ትርጉሙም የወንድማማች ፍቅር ማለት ነው ያው ከናንተ ጋር ይስማማል ብየ ነው
    ቴዎድሮስ የእግዚአብሔር ስጦታ
    ሮቤል እነሆ ወንድ ልጅ
    ቃልየ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem +1

      ደምሪኝ

    • @user-hm5tb3he7z
      @user-hm5tb3he7z Před rokem

      እኔንም ደምሪኝ ግን ስሙ አይያዝም ከነሱ ጋር ይሄድ ነበር

    • @user-oo1zk8tr9l
      @user-oo1zk8tr9l Před rokem

      ወይ ትርጉሙ ደስ ሲል ግን እኳን ለመጥራት ለማንበብ እንኳን አቃተኝ

  • @hiruteabata7858
    @hiruteabata7858 Před rokem

    ቃል እንኳን ለዚህ አበቃሽ
    ሲቀጥል አንድ ጥያቄ አለኝ የሆነ ግዜ እናቱ ሙታበት ያቀረብከው ልጅ ምን ደረጃ ደረሰ

  • @mareemareeasno8138
    @mareemareeasno8138 Před rokem +4

    ናትናኤል አዲስ ብይዋለሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ውዱችዬ

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Před rokem +24

    በጣም የምወደው ሥም ነው ❤ዳዊት ❤እመቤቴ ታሳድግላቹ ቃልዬ እውነት ፍቅር የሆነ ቤተሠብ እኛንም በሥደት ያለነውን እደዚ ያማረ ትዳር ይሥጠን ፈጣሪ አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች ❤🥰❤

  • @user-lm8wk4xu9u
    @user-lm8wk4xu9u Před rokem

    ቃልየ እንኳን መሪም ማረችሺ💗💗💗 አቢየ ደግ ኖላዊ አዲስ በሉት😍😍😍

  • @seada5485
    @seada5485 Před rokem

    እደት ደስእደምትሉ ቃልየ እንኳንምለሂቀንአበቃቹህ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před rokem +10

    የልጃቹህን ስም ሳሙኤል አድስ ❤ በሉት ትርጉሙም እግዚአብሔር ሠማኝ ማለት ነዉ በጣም ደሥ የሚል የምወደዉ የሚወደድ ሥም ነዉ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹህ እመብረሀን ትጠብቃቹህ❤❤❤❤እወዳቹሀለሁ

    • @samuelts7461
      @samuelts7461 Před rokem

      ሀይሚ. ቆነጆ ስም መርጠሽለታል

    • @nadiaharb2412
      @nadiaharb2412 Před rokem

      ዋውውው የልጀ ስም ነው ሀይሚ ❤❤😍

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před rokem +20

    በጣም ነው የምታምሩት ማርያምን ልጆቻውን መዳናለም በጥበቡ ያሳድግላችው❤❤❤❤❤

  • @tsedeniyaseifu1571
    @tsedeniyaseifu1571 Před rokem

    Eyowase addiss ....ye egezaber teetota
    Haneale ye egezaber tsega

  • @tsehayfaris9176
    @tsehayfaris9176 Před rokem

    ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ እምንኤል በሉት

  • @tesgeredakansas8227
    @tesgeredakansas8227 Před rokem +4

    እኳን ደህና መጣችሁ ቃል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሽልም ታዉጣሽ

  • @user-um3pj3wu8i
    @user-um3pj3wu8i Před rokem +22

    ታድየ 1ኛ ነኝ ቃልየ ማርያም ታበርታሽ የዛሬ አመት ቤቢ ልደቱን ሲያከብር ለማየት ያብቃኝ በደብ አርሳት 3 ወር መታረስ አለባት ስሙን አብርሀም በሉት

  • @mafikiya6842
    @mafikiya6842 Před rokem +1

    ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ፈጣሪ ያሳድግላቹ

  • @tesfuhabtu3856
    @tesfuhabtu3856 Před rokem +1

    አምራፌል ሀዲስ ትርጉሙ የማርያም ስጦታ

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před rokem +8

    ቃልዬ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ ዳዊት በሉት በጣም እምወደዉ ስም የቅዱስ ዳዊት በረከት ግብር ያድርበት ዘንድ ዳዊት በሉትማ😍 ከናተ ምርጫ ዕዝራ ይሁን ዕዝራ ሐዲስ ዋዉ👍👍👍

  • @user-xr5if1bh6k
    @user-xr5if1bh6k Před rokem +7

    የኔ ምርጦች ካይን ያውጣችሁ ወንድማማቾች ፍቅራችሁ ደስ ስል እግዚአብሔር አይላያችሁ ጌታን ታሳሳላችሁ

  • @user-zv1ck5ro1z
    @user-zv1ck5ro1z Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤እኳን ማሪያም ማረችሽ ቃል አድስ እኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤

  • @GeniAbebe5029
    @GeniAbebe5029 Před rokem +1

    እዝራ ብያለሁ ቃልዬ ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @uchulebanon9782
    @uchulebanon9782 Před rokem +19

    የአምላክ or ያብስራ ይሁን የምትሉ ❤

  • @zlove8820
    @zlove8820 Před rokem +59

    ማርዶኳይ እሚለው ስም ደስ ይላም በደንብ መጽሓፍ ቅዱስ ስለምታቁ ትርጉሙን ታቃላቹህ!!! እንኳን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ማረችሽ!

  • @user-vb7jq1ym5e
    @user-vb7jq1ym5e Před rokem

    ደስ ስትሉ ቃልዬ እኳን ማሪያም ማረችሽ ማሪያም በሽልም ታዉጣሽ❤❤❤

  • @user-ib4mr7wk3w
    @user-ib4mr7wk3w Před rokem +1

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የኔ ውዶች 💕💕💕💕💕

  • @user-rt2vr1xn2v
    @user-rt2vr1xn2v Před rokem +7

    ናታን በሉት የኔውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃልየ እመብርሃን በሽልም ታወጣሽ ውዴ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 Před rokem +8

    እመቤቴ በሰላም ትጠብቃችው ልጁ እድግ ይበል

  • @lubabasndlw3564
    @lubabasndlw3564 Před rokem +3

    እኔ ሙስሊም ነኝ ዳዊት የሚል ስም ደስ ይላል❤😊

  • @slamaa1337
    @slamaa1337 Před rokem

    Salami yibezalachuu malikami batasabe nachuu yosefe balute

  • @ghch53
    @ghch53 Před rokem +12

    ሙስሊምቢሆን መሀመድነበርየምላችሁ የክርስቺያንአላቅም እናተው አውጡለት 🌹

    • @sadaoumer5017
      @sadaoumer5017 Před rokem

      እኔም ልልነበር 😊😊😊😊

    • @yo-yowel1305
      @yo-yowel1305 Před rokem

      Set ko nat endet mohammed tialesh

    • @fafizuzutube7522
      @fafizuzutube7522 Před rokem

      ​@@yo-yowel1305 ወንድ ነው እኮ ሴት አይደለም

    • @ghch53
      @ghch53 Před rokem

      @@fafizuzutube7522 ወድነው

    • @yo-yowel1305
      @yo-yowel1305 Před rokem

      @@fafizuzutube7522 ow set meslogn neber ykrta

  • @lmelme4375
    @lmelme4375 Před rokem +13

    እኔ ኢዪኤል ብየዋለው ትርጓሜውም እግዚአብሔር አምላክ ነው ማለት ነው👏👏💐💐💐

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před rokem

    ከለራቸዉ መ መሳሰላቸዉ በጣም ደስ ይላሉ ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ድንግል ማርያም በሽልም ታዉጣሽ

  • @wiloAwllo
    @wiloAwllo Před rokem +9

    በጣም እዴምውዳችሁ ከነ ሙሉ ቤተሰባችሁ🌹🌹🌹🌹 የአቤላ ሳቅህ ስውዲልህ😍

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +37

    የአብ ስራ ❤ ሁሉም በክርስቶስ እነደሚሆነው ሁሉ ስለሆነው እያመሰገናቹ የአብ ስራነው በሉ❤❤❤❤ የእዮብ ሳቅ የሚያስቀው ማነው 😂😂😂😂😂

  • @yeshiteshome9713
    @yeshiteshome9713 Před rokem +2

    ቃልዬ እንካን ጌታ ረዳሽ እንካን ደሰ ያላችሁ የልጃችሁን ስም እዮሲያስ በሉት

  • @Tube-xj5ty
    @Tube-xj5ty Před rokem

    እኳን ደስአላችሁ ያሳድግላችሁ ወላሂ እኔም የናተንያክልነዉደስያለኝ

  • @Zuzuhabeshawit1194
    @Zuzuhabeshawit1194 Před rokem +6

    እኔ ሙልሊም ነኝ #ልኡል ስም ደስ ይለኛል😔🥰🥰

    • @lomiyoutube7599
      @lomiyoutube7599 Před rokem

      በጣም በጣም ደስ የሚል ሀያል ስም ነዉ😘😘