ተመስገን ዛሬ በጣም ደስ ተሰኘን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 02. 2023
  • ሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 689

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před rokem +113

    አቤል ጥበብ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
    t.me/abmeaz
    ለመደወል 0941259716
    0901919069

    • @user-ro9ri3mc1q
      @user-ro9ri3mc1q Před rokem +2

      እኳ ደስ አላቹሁ

    • @sayedaa7608
      @sayedaa7608 Před rokem

      💚💋💋💋💋💋🥰🥰🥰❣️💋💋💋💋💋💋🌹🌹❤❤

    • @genet9023
      @genet9023 Před rokem +1

      ቃልዬ፣ማርያም፣በሰላም፣ተፍትሽቃልዬ፣እውደሻልውእህቴ

    • @maram1757
      @maram1757 Před rokem +1

      🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️❤🧡♥️

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 Před rokem

      እሺ በቅርብ አዛለሁ አብላ

  • @mesi685
    @mesi685 Před rokem +334

    እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ለስደተኞችም ስደት በቃ ብሎ በትዳር በልጅ ይባርከን ዘንድ ጸሎቴ ነው ኪዳነምህረት እናታችን በምልጃዋ አትለየን 👏❤️⛪️

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji Před rokem +104

    ወይ አዲስ ለልጅ ያለህ ፍቅር ኪዳነ ምህረት የራስህን ልጅ ታስታቅፍህ❤🙏

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 Před rokem +55

    ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እንደዚህ ለማቀፍ ያብቃችሁ የኪዳነምህረት ባትወልጅም ቅዱስ ገብርኤል ከፊት አለ አሜን ።

  • @marat144
    @marat144 Před rokem +103

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ለኪዳነ ምህረት አደረሳችው ውድ ኢትዮጵያን በቦረና ያሉ ወገኖቻችን በራብ እያለቁ ነው በሶሻል ሚዲያ ብዙ ተከታይ ያላችው ሰዎች እባካችው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ስሩ ሁላችንም የአቅማችን እናድርቅ ሁላችሁም በፀሎታችው አስቧቸው🙏🙏🙏🙏

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Před rokem

      👍👍👍🙏🙏🙏🙏🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Před rokem

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ue6oc1zb5w
    @user-ue6oc1zb5w Před rokem +120

    እንኳን አደረሳችሁ የኪዳነ ምሕረት ወዳጆች እኔም ልክ የዛሬ 3ወር በለተ ቀኗ ወንድ ልጅ አሳቅፋኛለች የኔ እናት ይህን ለምትፈልጉ ሁሉ ኪዳነ ምሕረት የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ

  • @mbd8317
    @mbd8317 Před rokem +25

    ሀዘኔ ሲብዛ ዕንባዬን አብሰሽ በእናትነት ፍቅርሽ በመዳፍሽ ዳብሰሽ አፅናናሽኝ አይዞህ አልሽኝ ኪዳነ ምሕረት የሁሉ እመቤት

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Před rokem +16

    ውይይይይ አዲስ ስታምሩ ቃልዬም ወልዳ እንዲህ ለማቀፍ ያብቃችሁ

  • @user-gh1vu1eq9f
    @user-gh1vu1eq9f Před rokem +22

    እንኳን አደረሳች የተዋህዶ ልጆች ለእመቤታችን ለክዳነ ምህረት

  • @rahel1095
    @rahel1095 Před rokem +12

    ዉይ አዲስዬ ስፍስፍ አለ እኮ የኔ ወንድም እመ አምላክ እመ ብርሀን ለዚህ ክብር ታብቃቹ🤲ቃልዬ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ🤲🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mekdesderbe8398
    @mekdesderbe8398 Před rokem +20

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድክህ በደሙ ይሸፉንክ ቃልዬ የኔውድ አችም በሰላም ተገላክለሽ እድታቅፉ እመቤቴ በዘርፉፉ ቀሚሷ ትሸፉንሽ ውዴ ሰላም ተገላገይ👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před rokem +10

    *_መቼ ነው የምጠግባችሁ የኔ ውዶች ጨዋታችሁኮ.. እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ቃልዬም እመቤቴ ትቅረብሽ😍🙏_*

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před rokem +6

    ኡፍፍፍ የልጅ ፍቅረኮ በጣም ከባዲ ነው አዲስ እንደት ተስፈስፈ😰አላህ ስላም ይገልግልሽና የራሱን ልጅ ይቀፍ አቦ በሳቅ ገደላችሁኝ በዛ ላይ😂😂😂😂😂

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh Před rokem +18

    ኪዳነምህረት በለት ቀኖ ለዚህ ታብቃቹ 🤲❤️❤️

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem +11

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃልዬ እዮባ ወይይይይይይይይ የአዲስ ደስታህን ከዘህም በላይ ያብዛልህ ወንድሜ ቃልዬ እመቤቴ ትርዳሽ እህቴ የኔ አባት ህፃኑ ሲያምር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ባባዬ❤❤❤

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Před rokem +7

    ማነው ግን ይህን ፍቅር የሆነ በተሰብ እንደኔ ሚወድ 👍

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před rokem +10

    ቃልዬ የኔ ውብ የኔ የሴት ወይዘሮ
    እመቤቴ ማርያም በስላም ትገላግልሽ
    ውዴ ❤❤❤❤❤❤

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 Před rokem +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የሐገሪ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ ያልወለዳችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃን 💚💛❤

  • @weynshetweyna3475
    @weynshetweyna3475 Před rokem +16

    እንኳን ለኪዳነ ምህረት አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቃል እመብርሀን በሰላም ትገላግልሺ 😍😍😍

  • @user-qk2zq4pi7h
    @user-qk2zq4pi7h Před rokem +10

    እግዚአብሔር ያስድገው የወለዳችሁ መስሎኝ ቃል በሰላም ኪዳነ ምሕረት ትገላግልሽ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቃልዬ 🙏እዮቤ ለቃል ያለው ፍቅር እና ክብር ሲያስቀኑ እናቴ ኪዳነምህረት በሰላም ሑለት ታድርግሽ 🙏

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Před rokem +8

    😂😂😂😂የኔ ውዶች እድግ ይበልላቹ የወንድማቸ ልጅ እናንተም ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ድንግል ትቅረብሽ

  • @TewahdoTube26
    @TewahdoTube26 Před rokem +5

    በጣም ደስ ትላላቹ" ቃልየ ደሞ በ 21 ትወልጃለሽ እግዚአብሔር ከፈቀደ

  • @user-fm3fx4rr3z
    @user-fm3fx4rr3z Před rokem +6

    ዉይይይይ ህጻን ሳይ ወለድሽ ብዬ ስሮጥ ልወድቅ ነበር🙌
    በሉ ቆይ ቪዲዮዉን ልየዉ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před rokem +10

    እውይ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ :አብርያችሁ ብውል እንዴት ድስ ባለኝ::❤🙏🏾

  • @user-wt4hp3ln5m
    @user-wt4hp3ln5m Před rokem +7

    እንኳን በሰላም መጣቹ እንወዳችዋለን ቃልየ እና ሓዲስ የእርሳቹ ልጅ ኣቅፋቹ ያሳየን ፈጣሪ😍😍

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před rokem +3

    እንኳን አደረሳችሁ ቃልየ አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ እህት

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Před rokem +3

    የኔ ጌታ እድግ ይበልላቹ ቃልዬም በሰላም እመቤቴ ትገላግልሽ አቤት ፍቅራቹ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před rokem +2

    እዮብዬ ይሄን ባሕርይሕን አይለውጠው ተባረክ ለዓንተም የተባረከ ሕይወት ይስጥልህ

  • @senaytaraya9468
    @senaytaraya9468 Před rokem +2

    ደስ የሚል ቤተሰብ ቃልዬ እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ትቅረብሽ

  • @asniyutub2975
    @asniyutub2975 Před rokem +5

    እንኳን አደረሳችሁ ዋው ስታምሩ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ ቤታቹ በፀጋ በረከት ይሙላ

  • @user-tj6gd3nw6j
    @user-tj6gd3nw6j Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🙏🌻 እንኳን ሰላም መጣችሁ ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ 😍

  • @ggh8725
    @ggh8725 Před rokem +2

    ደስ ስትሉ ቃልየ እዎ አችም ኪዳነ ምህረት በሰላም ትገላግልሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @user-fu1fv2fs9x
    @user-fu1fv2fs9x Před rokem +10

    ስታምሩ ቃልየ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před rokem +2

    የኔ ውዶች ደስ ስትሉ የኔ ማሮች እግዚአብሔር
    ፍቅራችሁን ያብዘው ቃልዬ የኔ ውድ በሰላም ወልደሽ እንይሽ የኪዳነ ምህረት ባትወልጅ የመቤታችን ለት ትወልጅ አለሽ እንደ እግዚአብሔር ቃድ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem

    እንኳን አብሮ አደረሠን ቃልየ እመብርሀን በሠላም ትገላግልሽ🙏🙏🙏

  • @user-fr5cj9gv9v
    @user-fr5cj9gv9v Před rokem +2

    ማሻአላህ ተባረከሏህ ቆንጅየ ልጅ አላህ ያሳድግላችሁ እናተም ወልዳችሁ ለማቀፍ ያብቃችሁ 💞

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +39

    ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል እናታችን ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በምልጃዋ ለሁላችን ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Před rokem +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ማሮች ስወዳችሁ ቃልዬ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ኪዳነ ምህረት እናቴ ትጠብቃችሁ💞💞💞💞❤❤❤❤❤

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s Před rokem +2

    የኔማሮችቃል እግዚአብሔር በሰላምየሸገላግልሸ ውደ 🥰የአድስ የልጂ ፍቅር በስማም እግዚአብሔር ያተልጂ በሰላሞ ያጣልክእና ተደሰቱ❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @abebechtakele6004
    @abebechtakele6004 Před rokem +5

    ስታምሩ ቃል ❤️❤️❤️❤️

  • @user-xf5kn2bl6l
    @user-xf5kn2bl6l Před rokem +6

    እኳን ደስ አላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u Před rokem

    አሜን እኳን አብሮ አደረሠን አደረሳቹሁ ባለማህተቦች እመብርሃን መሠላም ትገላግልሽ

  • @areazz1754
    @areazz1754 Před rokem +5

    እረ ያረብ እደኔ ልጅ የሚወድ አሏህ ከስደት ገልግሎን የምንወልድ ያድርገን አሁንስ ማየትም ሰለቸኝ😢

  • @fathiyafath3090
    @fathiyafath3090 Před rokem +3

    የኔ ጌታ እፍፍፍ😍😍😍

  • @lailanoor4238
    @lailanoor4238 Před rokem +5

    ስዎደቹ አለይ
    ቀልዬንም በሰለም የገለጊለት😍😍😍❤❤❤

  • @user-yz5xo9yh9y
    @user-yz5xo9yh9y Před rokem +1

    ውይ እደት ደስ እደምትሉ እመቤቴ ታሳድግላችሁ እናተም በሠላም ወልዳችሁ ሳሙ አሜን

  • @seady9546
    @seady9546 Před rokem

    ማሽአላህ አላህያሳድግላችሁ ቃልዬ ሆድሽን እሰሪ

  • @ainalmgabre3074
    @ainalmgabre3074 Před rokem

    እግዚአብሔር ያሳድግ የኔ ማር እና አዲስ በጣም ደስ ይላል ማቀፍ ያምርብካል እና እግዚአብሔር የሚያድገውን ይስጥክ ቃልዬ እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před rokem

    ስታምሩ ስወዳችሁ ቃልዬ እመአምላክ ትቅረብሽ በሰላም ተገላገይ ውዴ❤😘

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před rokem

    እልልልልል የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አሏችሁ

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před rokem +1

    ቃልየ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ደግሞ ስታምሩ መዳናለም ይጠብቃችው

  • @Tijizamanuel28
    @Tijizamanuel28 Před rokem

    ቃልዬ እማምላክ ጥቅረብሽ የኔ የዋህ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @user-xs3jo6xq7k
    @user-xs3jo6xq7k Před rokem

    እንኳን አብሮ አደረሰን እመብራሃን በሰላም ታገላግልሸ ውድ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před rokem

    እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ እህቴ

  • @gijgig3013
    @gijgig3013 Před rokem +6

    ውይ ደስስትሉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před rokem

    እመ ብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ ኣዲስዬ ወልዳቹ ለማቀፍ ለመሳም ያብቓቹ ውዶች

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮደረሠን ማሮች

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ሁሌም በፋገግታ የኑረችሁ የኔ ውዶች😘😘😘😘😘😘😘

  • @mekdesbesufekad1127
    @mekdesbesufekad1127 Před rokem

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል እመብረሀን ትቅረብሽ! ዛሬ አይተንሽ ልጄ በጣም ጓጉታ ነበር ልታገኝሽ አመለጥሽን እና ወጣሽ ቃል።

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 Před rokem

    ወይኔ የኔ ማር እድግ በልልኝ ቃል እመብረሀን በሰላም ትገላግልሺ ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hanasahilu900
    @hanasahilu900 Před rokem +1

    እዮባ እንዴት እንደምወደው የቤታቹ ድምቀት ነው።ተባረክ

  • @abebasister8048
    @abebasister8048 Před rokem

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውዶች

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Před rokem +5

    እንኳን አደረሳችሁ💖💖💖💖💖

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před rokem

    ወይይይይ እደት ደስ እደምተሉ ቃልዩ እናተነም ወልዲቸሁ ለመሳም ለማቀፈ ያብቃቸሁ 🥰🥰

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před rokem

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ

  • @nejbiyakemal5122
    @nejbiyakemal5122 Před rokem

    አቤት ደስታ ወይኔ አዲስ ፈጣሪ በሰላም ተገላግለግላ ልታቅፊ ያብቃክ አት ጉጉት

  • @user-ps6re4dq7f
    @user-ps6re4dq7f Před rokem

    በሰላም እመቤቴ ትገላግልሽ ቃልዬ ማሀሬ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před rokem

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ሲአምር ቃልየ ለዚህያብቃሽ

  • @anaa8174
    @anaa8174 Před rokem

    ወይ እዴት ያምራል እደግ ተመደግ ቤብየ

  • @AsAs-qi5jt
    @AsAs-qi5jt Před rokem

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +3

    ወይ አዲስ ዳይፐር አቀያየርህ አሳከኝ 😀
    ቃልዬ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሽ ልጃችሁን ወልዳችሁ ለማቀፍ ለመሳም ያብቃችሁ 🥰

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před rokem +5

    እንኳን ለኪድዬ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ እንቁዎች ኪድዬ ወቶ ከመቅረት እሷ ትጠብቀን እናታችን💒👈👐👐👐👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓

    • @ameenatube642
      @ameenatube642 Před rokem

      Amiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiin yarabiii

  • @azebteketl7094
    @azebteketl7094 Před rokem

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቤተሰብ

  • @user-mg3tm6ct5o
    @user-mg3tm6ct5o Před rokem

    እግዚአብሔር በሰላም ይፍታሽ ቃልዬ እዮባዬ እዳንተአይነት የባልወንድም ይስጠን

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l Před rokem +3

    ደስ ስትሉ ውዶቼዬ

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n Před rokem

    እግዚ አብሔርይመስገንእንኳንአብሮአደረሠን

  • @user-fy6ki6mm2l
    @user-fy6ki6mm2l Před rokem +2

    አንድ መልካም ልብ ከአንድ" ሺህ ቆንጆ ፊቶች ትበልጣለች::!!
    መልካም ልቦና ይኑረን ለራስ" ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የሚል"እዝነትና ርህራሄ የሞላት ልብ ይኑረን::!!ፍቅር" ተስፋ እምነት ቅንነት ታማኝነት በልባችን ይሙላ የዛኔ የውስጥ ውበታችን ውጩን ያሳምረዋል::!!የላያችን ማማር ዘውታሪ ይሆናል::!!

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před rokem +1

    የኔ አባት እድግ በል ቤቢዬ 😘😘😘😘

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Před rokem

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግላቸው ሳድግይሄንንንን ፊደወ ማየቱ አይቀርም ተጫወታችሁ በት

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁልን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድገው ቃልዬ በሰላም ተገላግለሽ ልጅሽን አቅፍሽ ነይልን እህቴ

  • @user-ib4mr7wk3w
    @user-ib4mr7wk3w Před rokem

    እንኳን አደረሳችሁ ደሞ በጣም ነው ደስ ይምትልት ውዶች እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🌹🥰🥰🥰🥰

  • @bayushyemaryamelij8936

    እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ቃል❤🙏😍

  • @ribkazenebe
    @ribkazenebe Před rokem

    እግዚአብሔር ያሳድገዉ ቃልዬ በሰላም ተገላግለሽ ለማዬት ያበቃን

  • @user-vo8kv2yo2g
    @user-vo8kv2yo2g Před rokem +6

    ቃልየ ከ19 አታልፍም ትወልዳለች

    • @zadlove117
      @zadlove117 Před rokem

      በ12ወይም በ21 ፋጣሪ ይረዳት

  • @MmmmMmmm-bk3rw
    @MmmmMmmm-bk3rw Před rokem

    ቃልዬ እመብርሃን ትቅረብሽ በሰላም ውለጅ❤❤

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Před rokem

    ውይ ቃልየ የወለደች መስሎኝ ተንደርድሬ መጠው ግን በጣም ተደሰትኩኝ ሲያምርብክ አዲስየ ለማቀፍ ያብቃህ

  • @genetshibeshigenet9517

    Amen amen amen enkwan abro aderesen qaliyee

  • @Betiye
    @Betiye Před rokem

    ዋው እልልልልልል ይመስገን ጌታ cogrn

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 Před rokem +1

    አዲስ እነደዚህ አትንገበገብ አሽ ቃልዬ እነደወለድሽ አደራ እኛም በሰላም መውለድሽን ከናንተ እኩል ባንሰማም በበነጋው ንገሩን አደራ

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 Před rokem +1

    በስላም ተገላግለሽ አቅፈሽ ያሳየኝ ቃል ኪዳነ ምህረት ትቅረብሽ 🙏🙏🙏!!!

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před rokem +4

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መልክም ልጅ ይስጥችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ViP-rp1te
    @ViP-rp1te Před rokem

    Qaliye Qonjo Waleshi Eqafi Wode wa 😘😘😘 Beselam Ti Galagalishii

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 Před rokem +2

    ከፌስቡክ ፎቶዉን አይቸ ስሮጥ ስቀዠቀዢ መጣሁ አዲስ እዮባ ዉይ አሳቃችሁኝ 😂😂😂😂 ቃል 21ትወልጃለሽ❤😘

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 Před rokem

    ቃልዬ በሰላም ወልደሺ ለመተቀፍ ያብቃቹሁ

  • @seda1438
    @seda1438 Před rokem

    ትመሣሠላላችሁ ከእዬብ ጋ ቃልየ

  • @rozazinettube7121
    @rozazinettube7121 Před rokem +1

    ኡፍፍ ስታምሩ የኔ ውዶች