የልጃችን ክርስትና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 1,6K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před rokem +134

    የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 Před rokem

      ኦርቶዶክስ..ቤተክርስቲያን.የምትጠምቀው.በንኬልመዘፍዘፊያ.ነው..እንዴ.እኔ.ስለማላቅ.ነው..ምክንያቱም...እኔጴንጤ...ነኝ.የሁሉም.ቤተክርስቲያን..ይለያል...ማለት.ነው..ሲገርም.

    • @azmerahyamanot1811
      @azmerahyamanot1811 Před rokem

      ስንጠይቅ መልስ የለም

    • @azmerahyamanot1811
      @azmerahyamanot1811 Před rokem

      አቤል በውስጥ ፀፌልክ መልስ የለም

    • @amengadaa7588
      @amengadaa7588 Před rokem

      Yene march izabher yasdigew

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@amalnohaleb1405 ደምሪኛ

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +480

    ከተወለደበት ቀን ይልቅ የስላሴ ልጅነትን ያገኘባት ቀን ታላቅ ናት እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤

    • @merigalmarye7051
      @merigalmarye7051 Před rokem +1

      @ቲጂ ቲዩብ ቤተሰብ እንሁን እህቴዋ

    • @zematube1219
      @zematube1219 Před rokem +3

      እኔማ ከልመነዋ የተነሳ ቤቷን አይቼ ደምሬ መጣሁ በሉ ወደኛም ሰፈር ቀጥ ብላችሁ😀

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +2

      ​@@zematube1219 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@merigalmarye7051 ደምሪኛ

    • @tigitube3
      @tigitube3 Před rokem

      ​@@zematube1219 ቱቱ😂😂

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily Před rokem +188

    እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬና አዲስ! እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ🙏🏾

    • @munatesema6060
      @munatesema6060 Před rokem +2

      ላቺም ጤና ልጅ ይስጥሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ​@@munatesema6060 ደምሪኛ

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 Před rokem +4

      ፍርዬ ል አንችም ፈጠር ዋንድልጂ ይስጥሽ። አይዞሽ። ዐሎት አድርግ❤❤❤

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w Před rokem +1

      😍😍😍😍👍👍

    • @tigestsiraw
      @tigestsiraw Před rokem +2

      ፍሬየ ላቺም እማምላክ ትሰጥሻለቺ

  • @amenlije
    @amenlije Před rokem +5

    ክርስትና ያሰለቅሰኛ እኔ ልጄ ሳሰነሳ ሰው እደሞተበት ነው ያለቀስኩት ፍቅሩ ከባድ ነው ከልብ ከአቅም ባላይ ነው የሚሆነው ኦርቶዶክስ እንጃ ሁሉ ነገር ልብ ድርስ ነው የሚሰማው ልጃቹ የድንግል ማርያም ልጅ በጥበብ ያሳድግላቹ❤❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před rokem +15

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ከተወለደበት ቀን ይልቅ የስላሴን ልጅነት ያገኘበት ቀን ታላቅ ናት እመብረሀን ታሳድግላችሁ አድጎ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ🎉❤❤❤❤❤

  • @simretfiseha8867
    @simretfiseha8867 Před rokem +103

    ❤❤❤❤❤❤በአንድ ቀን ነው ያገባነው ጥር 23/2014 ዓም ስንወልድም አንድ ሰሞን ነው ይገርመኛል ሳስበው❤❤ ቀድሜ የወለድኩት እኔ ነኝ የኔ ልጅ ሴት ስለሆነች እናንተ በክርስትና ቀደማችሁን .....በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ደምሪኛዋ❤❤❤🎉

    • @zematube1219
      @zematube1219 Před rokem +3

      በይ እንግዲህ ልጅሽን ለልጄ 😀😀😀

    • @simretfiseha8867
      @simretfiseha8867 Před rokem +1

      @@zematube1219 ወዴት ወዴት....

    • @zematube1219
      @zematube1219 Před rokem +1

      @@simretfiseha8867 ወዲህ ነው 😂

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 Před rokem +1

      @@zematube1219 Teru Adrgehal" Tolo machet new

  • @hermelahaila
    @hermelahaila Před rokem +122

    ሀገሩን የሚወድ ሀይማኖቱን የሚጠብቅ እናት አባቱን የሚያከብር የተባረከ ልጅ ይሁንላችሁ እግዚያብሄር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ🙏

  • @user-qg6kk6ns6k
    @user-qg6kk6ns6k Před rokem +24

    ልጅ ክርስትና ተነስቶ በእለተ ቀኑ አይሳምም እኮ 😂 እመቤቴ ድንግል ማርያም በጥበብ በሞገስ ታሳድጋላችሁ ❤❤❤❤

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Před rokem +3

      እዳውም ከቁርባኑ ትካፈይ አለሺ በደብ ይቻላል

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 Před rokem +1

      @@user-mv6pd5up2z betam

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem

      ​@@user-mv6pd5up2z
      አመሰግናለሁ እኔም እሁድ ስለማስነሳአ

    • @absabs9609
      @absabs9609 Před rokem

      ለምን ምጥዋ መሆኑነዉ ክክክ

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Před rokem

      @@absabs9609 ምኑ

  • @user-xu4un7tg2m
    @user-xu4un7tg2m Před rokem +10

    እሰይ ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነዉ❤ እንኳን ለዚ ኣደረሳቹ በጥበብና በመጎስ ያሳድግላቹ♦️💒💒

  • @user-wp6zz7oh5h
    @user-wp6zz7oh5h Před rokem +80

    እንኳን ለዚህ አበቃችው የመዳም ቅመሞች እኛም ለዚህ ክብር እመቤቴ ማርያም ታብቃን

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +126

    ማርያምን እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም አቤት መታደሌ ኦርቶዶክስ መሆኔ በቅባሜሮን መታተሜ የስላሴ ልጅ መሆኔ 😢🙏🙏🙏🙏

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +11

    እልልልል ይህን ያደረገዉ እግዚአብሔር ይመስገን ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ያልተጠመቀ አይድንም 😢😢 አቢየ እግዚአብሔር በግርማ ሞገሱ ያሳድግህ ልጀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @jenetnp
      @jenetnp Před rokem

      Enkan dase alechu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ክብር ስላያቹሁ ልጃቹሁ በጥበብ በሞገስ የድንግል ማሪያም ልጅ ያሳድግላቹሁ በእውነት ተዋህዶ መሆን እኮ መመረጥ ነው

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +205

    እንኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ 🎉እመቤቴ ታሳድግላቹ🙏🙏🙏❤🥰🥰ልጅ እና ትዳር የምትፈልጉ የተባረከ ትዳር እና ልጅ ይስጣቹ🙏🙏🙏❤

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y Před rokem +30

    ኡፍፍፍ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ማርያምን ግን ይቅርታ የሌላ ሀይማኖትን ማንቋሸሸ አይደለም ለኔ ግን ተዋህዶ የተለየች ናት ባባየ በሞገስ ያሳድግልን

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w Před rokem

      የራሥሺንሥወጅ የሌላትወጃለሺ የራሡን የሚያከብር ይከበራል 👍😍😍😍

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před rokem

      ❤❤❤

  • @emebethemiru6543
    @emebethemiru6543 Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን ...እንኳን ደስ አሊችሁ ...ልጆች የእግዚአብሔር "ስጦታ" ናቸው :: ሁላችሁንም እጌዚአብሔር እለት ከእለት ይባርካችሁ ...

    • @tagiashito9348
      @tagiashito9348 Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Před rokem +5

    ልጁ ሙስሊም ነበር ሲፈጠር አሁን ወደ ክርሲትና ተቀየረ መጨረሻውን ያሳምርለት! ቆይ በእጀራ ለምን ይጠቀለላል ያኢላሂ ሀይማኖቱ ያዛል ነው?!

    • @user-ue5bi5yn9e
      @user-ue5bi5yn9e Před rokem

      ምን አገባሽ ውጭ ጥንብ ደንቆሮ እንደ ጉርጥ ጥልቅ የምትሉት ነገር ነው የሚገርመኝ ድሮም ክርስቲያንን አሁንም ክርስቲያን ምነው አንጣጣችሁ ምን አገባሽ ዝም ብለሽ ሽንት ቤትሽን እጠቢ ይህ አይመለከትሽም

    • @useruserTUbe
      @useruserTUbe Před rokem +1

      አላልሽም 1444እምነት ይዘሽ😂😂3000በላይ ያስቆጠረ እምነት ነው ያለን ከናተ በፊት እዳልን አትዘጊ ለምን እደምንጠመቅ እነግርሽ ነበር አይገባሽ ልተው😂😂😂

  • @binitube9429
    @binitube9429 Před rokem +64

    እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦቼ ።የበረከት ፍሬ ያድርግላችሁ ።
    ቢኒ ትዩብን ያልተቀላቀላችሁ ይባካችሁ በነ ቃል ልጅ ስም ተለመኑኝ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁኝ

  • @KooNdjs
    @KooNdjs Před rokem +2

    ባነው እደኔ ቃልንና አዲስን መላ ቤተሰቡን የሚወድ የእውነት ደስስስ ስትልኝ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የኔ ውዶች ልጃችሁንም እመቤቴ በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችኹ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Před rokem +10

    በአላህ አለባበሳቸው ደስሲሉ ቤተሰቡ በሙሉ ❤❤❤ ፍቅር የሆኑ ፋሚሊወች ፈጣሪ ያሳድግለችሁ

  • @user-qq5wf9po8i
    @user-qq5wf9po8i Před rokem +13

    እስኪ ኢ ድ ምንም ያልጣስታ ስጦታ እንድኔ የትናዳድ እጅ ውድለይ 😂😂batrfa ኢ ድ ሙባረክ ሙስሊም እህት ዎንድሞች ❤❤❤❤

  • @rebkawondwosen3699
    @rebkawondwosen3699 Před rokem +32

    ቃል እና አዲስ እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አደረሳችሁ ቤቢም አድጎ እናተን ሀገርንም የሚጠብቅ ያድርግላችሁ 😘😘😘😘😘

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před rokem +8

    እንኳን ለዚች ልዩ ቀን እደረሳችሁ እቺ ቅን ትልቅ ናት እውነተኛ ልጅ የተገኘበት እመብረሀን ቃልዬን በሽልም እዳወጣች ቤቢዬንም በሰላም በጤና ታሳድግላችሁ❤

  • @emaema2263
    @emaema2263 Před rokem

    መታደላቹ ለዚህ ክብር መብቃታቹ የስላሴ ልጅነትን አገኘ ተመስገን ለኛም መርቁን ልጅ ላላገኘ እኝዲያገኝ ያለውም እንዲባረክ

  • @saronermiofficialayalew5677

    እውይይይ በጣም ድስ ይላል ይድግላችሁ አድጎ እ/ርን የሚያከብር የሚያገለግል ይሁን የምድርን በርከት ሳይሆን ስማያዊ በርክት ያግኝው በእውቀትና በጥበብ ና በማስተዋል ይድግ ለትውልድ ሁሉ በርክት ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Před rokem +10

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን::
    ደስ ሲል ሙሉ ቤተሰብ በሁለቱም በኩል እኩል አስቀድሶ ልጅን ለቅዱሳን አምላክ አደራን ማስረከብ መታደል ነው::
    ልጃችሁን ለብዙ ሺዎች መድሐኒት ያድርግላችሁ::

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj Před rokem

    እሠይ እሠይ እሠይ ተመስገን አዳምና ሄዋን ያሳጡትን የእግዚአብሔር ልጅነት ዛሬ ተመለሰለት አዳም ሔዋን የዳቤሎስ ባሪያ ብሎ የጻዉ በዮርዳኖስ የጣለው ዉየእዳ ደብዳቤ ተቀደደ ወደ ቀድሞ ማንነቱ ልጅነቱ ተመለሰለት ታላቅ ቀን ነች በአዳም በሔዋን ምክንያት የተቀማውን የእግዚአብሔር ልጅነት ተመለሰለት በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ በእውነት

  • @afesanyoutube
    @afesanyoutube Před rokem +6

    እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔረ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤ በስደት ያላችሁ /ለን እህቶቸ የልባችንን መሻት እግዚአብሔረ ፈፅሞልን እኛንም ለዚህ ክብረ ያብቃን💓👏🌾

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +27

    ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ ነበረው❤❤❤❤🎉🎉🎉 ፈጣሪ ያሳደግላችው የኔ ምርጦች ባባየእድግ በልልኝ የኔ ኖላዊ ❤❤❤

  • @Max-zd3pg
    @Max-zd3pg Před rokem +12

    ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በፀጋ ለኛም ከስደት መልስ እደነቃልዬ እና አድስ በደስታ የተሞላ ሂወት ይስጠን ❤❤🙏

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před rokem +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የእኔ ጥያቄ የክርስትና ቀን የተወለደውን ልጅ ለምንድነው በእንጀራ የሚጠቀለለው የምታውቁ አስረዱኝ ሃይማኖታዊ ስርዓት ነው

  • @atsedemolla2060
    @atsedemolla2060 Před rokem

    እንኳን ደስ አላችሁ ሐዲስና ቃል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ!!!
    ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እባክህ ሐዲስ የምታውቃቸው ታላላቅ መምህራንን ጠይቀህ ይህንን ጥያቄ ራሱን የቻለ ፕሮግራም ስራለት!
    ምን መሰለህ ጥምቀት አንዲት ናት ነገር ግን ሰወች ክርስትና በሚያስነሱበት ጊዜ ህፃኑ በተጠመቀበት ማየ ገቦ (ጠበል) ወላጆች ወይም የሚያጅቡት ሰዎች ይረጫሉ።
    ይህ ደግሞ ዳግም ጥምቀት ስለሆነ ክህደት ነው ይሁን እንጂ ብዙ አባቶች ባለማወቅም ይሁን በቸልተኝነት ይህን ሲያደርጉ ይታያሉ ሰወችም ምንም ሳይሉ ይጠመቃሉ።
    እና ስለዚህ ነገር በተቻለህ መጠን አባቶችን አናግረህ ፕሮግራም ስራልን አደራ!

  • @Eminetn
    @Eminetn Před rokem +3

    እንኳን ደሳላችሁ ቃልየ እና አዲስ ዘመናችሁ ይባረክ የአብርሀምና የይሳቅ በረከት በናንተ ይሉን ህፃኑም እንደ ዳዊት በእግዜአብሄርና ጥበብ የሚያድግ ያድርገው የበረከት ልጂ ያድርገው 🌿🌹❤️

  • @user-pj7wg7rt2e
    @user-pj7wg7rt2e Před rokem +4

    ኣሜን ፫እንኳዕ አሕቢሩ አብጸሓና አብፀሓኩም የሕዋተይ ማዓረይ እሰይይ ደስ ክብል እግዚአብሔር ኣምላክ የዕብየልኩም ብፀግዑ ብጥበቡ ክቡራት አሕዋተይ ኣሜንንን፫
    አነሲ አይፈልጦን ትርጉሙ ንምንታይ እዩ አብ እንጀራ ዝከባበልክምዋ ንገሩኒ ብማርያም 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @adr4013
      @adr4013 Před rokem

      እኔ የማውቀው እጀራ ላይ ነው የማውቀው ከዛ እንጀራውን ቁርስርስ ተደርጎ ለሁሉም ይሰጣል 🥰🥰

    • @user-pj7wg7rt2e
      @user-pj7wg7rt2e Před rokem

      @@adr4013 ትርጉሙ ምን ነው ከየት ይገኛል በቅድት ቤተ ክርስቲያናችን ታዘው አለች ለማውቅ ነው ለሌላ አይደለም እህቴ ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @user-pj7wg7rt2e
      @user-pj7wg7rt2e Před rokem

      @@adr4013 ትርጉሙ ምን ነው ከየት ይገኛል በቅድት ቤተ ክርስቲያናችን ታዘው አለች ለማውቅ ነው ለሌላ አይደለም እህቴ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @enhetmedia
    @enhetmedia Před rokem +2

    እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃችሁ
    እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግላችሁ💚💚

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před rokem

    ኦርቶዶክስ ተዎህዶ አድርጐ የፈጠረን አምላክ እግዚሃብሔር ይመስገን። ። ።ልጃችሁም በተወለደ በአርባኛው ቀኑ የእውነተኛው የቅድስት ድንግል ማርያም የእየሱስ ክርስቶስ ልጅነትን በትክክለኛዎ የኦርቶዶክስ እምነት ቤተክርስቲያን ተጠምቆና ተባርኮ የገነት መግቢያ ማህተም ቁልፉን ወስዶዎልና ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላቹ አዲና ቃልዬ።

  • @selinacoffee984
    @selinacoffee984 Před rokem +8

    እናንተ ለኔ የትዳር ተምሳሌቴዎቼ ናቹ ❤ ፈጣሪ ያሳድግላቹ

  • @genetwollotube
    @genetwollotube Před rokem +32

    ❤❤❤❤❤ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቅእነቃልየንበላይክ አሳዩኝ

    • @merigalmarye7051
      @merigalmarye7051 Před rokem +1

      @ገነት ወሎ ቱዩብ ቤተሰብ እንሁን እህቴዋ🙏💞

    • @genetwollotube
      @genetwollotube Před rokem

      @@merigalmarye7051 እሽ የኔ ውድ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@genetwollotube ደምሪኛ

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 Před rokem +1

      Betam des yelal Egziabher Yemesgen

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 Před rokem +1

      @@merigalmarye7051 Eshi belnal ,

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 Před rokem +1

    አባትየው የተባረኩ ናቸው የተባረከ ልጅ ፈጣሪ የሰጣቸው ቤተሠባችሁ የተባረከ ነው

  • @user-wk8zh4cm3v
    @user-wk8zh4cm3v Před rokem +1

    ወይኔ ልጃችሁ ሢያምር ማሻአላህ አላህ ያሣድገው እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ አድሥና ቃልዬ የኔ ማሮች💋💋💋💋2

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Před rokem +20

    እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃቹ አደረሣቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ቤቢዬ በጥበብ በሞገስ ድንግል ታሣድግህ እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን ሀገራችን ሠላም ትሁን

  • @betijwubetutube9992
    @betijwubetutube9992 Před rokem +5

    አዲስ & ቃል አንካን ለዚህ ክብር አበቃችሁ 🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግላችሁ

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 Před rokem +1

    ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ለዚህ አደረሳችሁ ደሥ የሚል ቀን ክርትና ❤ለመላው እስልምና ተከታዮች ለኢድ መባረክ አደረሣችሁ

  • @lulatube5109
    @lulatube5109 Před rokem

    እንኳን ደስ አላች ቀልና አድስ መጣም ደስ ትሉኛላችሁ ነገር ግን ጥያቄ አለኝ ለጃችሁ እስካሁን ድርስ ሀይማኖተ የለውም ማለት ነው ካልተጠመቀ አእምሮ የተሰጠን ነገሮችን ለማገናዘብ ውሼትን ከውነት ለመለየት ነው ና አንብቡ እስኪ ዝም ብልን ከቤተሰብ ስለተሰጠን ብቻ አንከተል እመኑ አይደለም አንብብቡ የእስልምና መፅሀፍቶች ምን ይላሉ ብላችሁ ጥያቄ ፈጥሮባችሁ አያውቅም እስኪ አንብቡት ቅኑን መንገድ ይምራችሁ

  • @rahel4637
    @rahel4637 Před rokem +6

    እንኳን ደስ አላቹ ❤❤ፀበል ስትረጩ እንዴት እንደቀናው መች ሀገሬ ገብቼ ቤተክርስቲያን ምሄደው

  • @betiiyesame8160
    @betiiyesame8160 Před rokem +13

    እንኳን ደስ አላቹ ልደትዬ ማርያም ለቁም ነገር ታብቃላቹ ❤❤❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሳድገው ኪዳነምህረት ትጠብቀው እንኩዋን ደስ አላችሁ 👏👏👏
    እልልልልልል👏👏👏👏እልልልልልል👏👏👏👏👏እልልልልልልል 👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሲስተር ህይወት ።በእውነት እንዲህ አይነት ዝማሬዎች ይብዙልን ክርስትና ተነስቶ ዘፈን ጭፈራ ይቁም !!

  • @user-jb7xt6bi2z
    @user-jb7xt6bi2z Před rokem +1

    الله
    አሏህ ሙስሊምአድርጎ የፈጠረውጌታ መጨረሻውም በእስልምና የሚያድግና እናተንም ወደ እስልምና የሚጣራ ልጅ ያድርግላችሁ ከእስልምና ውጭ ያለ እምነት በሙሉ ከንቱ ነውቀጥተኛዋ መንገድ አድት ብቻ ናት እሷም እስልምና ላኢላሃ ኢለሏህ

  • @user-mt3zw7ls4c
    @user-mt3zw7ls4c Před rokem +2

    እንኳን ለዚህ ክብር አደረሳችሁ 🎉❤❤እመቤቴ ድንግል ማርያም ታሳድግላችሁ❤ ሀገሩን የሚያስከብር ሀይማኖቱን የሚጠብቅ ቤተሰቡን የሚያከብር ልጅ ይሁንላችሁ❤

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Před rokem +3

    እመብርሀን ታሳድግላችሁ እዚህቢት ያለፍቅር ልዩነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cadistba5885
    @cadistba5885 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ባባዬ የኔ እንቡጥ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግክ ለቤተሰብክ ለወገንክ ለሀገርክ የምትጠቅም ያድርግክ አሜን አሜን አሜን ኖላዊ ትንሹን እንቡጥ ሳሚልኝ ቃልዬ የኔ ሴት

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 Před rokem +1

    በእውነቱ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል🙏❤❤❤የሥላሴን ልጅነት ማገኘት መታደል ነው 🙏 ግን እናተ ፊታችሁን የተረጫችሁት ጸበል ልጁ የጠጠመቀበት ነው ?ወይስ አይደለም ?ልጁ የተጠመቀበት ከሆነ በጣም ስህተት ነው ።ለዚህ መልስ እፈልጋለሁ ።

  • @kokobaytenfsu5396
    @kokobaytenfsu5396 Před rokem +2

    ደስ ስትሉ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤የአረብ ሃገር ስደተኞች እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃል❤❤❤

  • @jamilaajamila2704
    @jamilaajamila2704 Před rokem +8

    ማነዉ እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የሰነበተዉ❤❤❤❤

    • @hanayigezu
      @hanayigezu Před rokem +1

      BETAM ENJI ENEMA ALEFEGN SIL NEBER

    • @jamilaajamila2704
      @jamilaajamila2704 Před rokem

      @@hanayigezu ማርያምን እኔ ፅፌ ሁላ ስስች አርጌአሉሁ ትላንት

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Před rokem +1

    ኣሜን እንኳን ደስ ኣለቹ ማሮች እግዝኣብሔር በጥበቡ ያሳድግላቹ

  • @hanaayela2023
    @hanaayela2023 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሄር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ ፍቅራችሁ እንዴት እንደሚአስቀና መባረክ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Před rokem +3

    እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ ፈጣሪ ያሳደጋቸው አቤት ስነስራት ደስ ሲል ❤❤❤❤

  • @kittyaljaberi2888
    @kittyaljaberi2888 Před rokem +5

    አምላኬ ሆይ ወደሃላ መለሰኝ የክርስትና ስራአቱ እንዴት ደስ እደሚል

  • @user-ro3lv3dk3j
    @user-ro3lv3dk3j Před rokem +2

    እድግ ምንድግ ይበልላችሁ ፍቅራችሁም እስከ ቀራንዮ ያድርግላችሁ በእዉነት ቤታችሁ በፍቅር በበረከት በፀጋም ትጎብኝላችሁ እመ አምላክ♡♡♡

  • @Han.2431
    @Han.2431 Před rokem +1

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏⛪🙏🙏

  • @GenetZoubi
    @GenetZoubi Před rokem +7

    40 ቀን ሙሉ ስጠብቀው የነበረ ፕሮግራም በጉጉት ነበር የተጠበካቹ ተመስገን እንካን ለዚህ አበቃቹ ❤❤❤

  • @kokobekebede7342
    @kokobekebede7342 Před rokem

    እሰይ አሰይ ተባረክ በጥበብ እና በሞገስ ፈጣሪ እስከእናቱ ያሣድግላችሁ

  • @semenawit8438
    @semenawit8438 Před rokem +1

    "Egziabher" Yemesgen. Enkuan lezi kebur ken Aderesachu "Egziabher" Amlak Be Tebebu yasadegelachu Amen Amen Amen 👏

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg Před rokem +4

    እኳን ደሥ አላችሁ የኔ ዉዶች እኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ እመብርሀን በቅፍ በድግፏ በሞገሥ በግርማ ታሣድግላችሁ የኔማር

  • @saraj4873
    @saraj4873 Před rokem +4

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሰ ያሳድግላች ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እንኳን ለዚህ ቀንአበቃችሁ🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድገው የራሱ የእግዚአብሔር አገልጋይ ያርገው እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ውድ ልጀ እኩ ፍቅር ነው እንደኔ የሚወድ አለ ብየ አላስብም ባላጋንን ደሞ ለጥሩ ሰው ነው የሰጣችሁት ክርስትና ጉበዙች

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem +2

    እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ አምላከ ቅዱሳን በፀጋ በግርማ በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙌

  • @user-ih4kx8nr6j
    @user-ih4kx8nr6j Před rokem +5

    ውይይይ ስታምሩ እኮእመብርሀን ትጠብቃችሁ ባባዬ እድግ በልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛልኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛዋ❤❤

    • @charachara1092
      @charachara1092 Před rokem +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube2433
    @tube2433 Před rokem +5

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ፈጠረን ሙስሚም አድርጎ ይግደለን የሰዉ ልጅ ሲወለድ ሙስሊም ነው ነገር ግን ከተወለደ ቡሀላ ወደ ሌላ አይማኖት ይቀይሩታል ።። አልሀምዱሊላ አላ ኒእመቲል ኢስላም

    • @GshshSbsb-gr7iv
      @GshshSbsb-gr7iv Před rokem +1

      መርዝ ምን ትቃደጅ አለሽ ሙሢልም😂 ሢባሊ ከጀመረ

    • @user-ph9cv1wn7o
      @user-ph9cv1wn7o Před rokem +1

      እረ ባክሽ ነው አይደል ክክክክክክ

    • @tube2433
      @tube2433 Před rokem

      እና

    • @user-ph9cv1wn7o
      @user-ph9cv1wn7o Před rokem

      @@tube2433 አልቀርብሽም አንችልም ወደብርሃኑ ያምጣሽ ከድቅድቁ ጨለማ ካለሽበት

    • @tube2433
      @tube2433 Před rokem

      ​@@user-ph9cv1wn7o ትሽ

  • @user-mm9kv2ph6m
    @user-mm9kv2ph6m Před rokem

    ምንም ቃል የለኝም ይሄንን ቤተሰብ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቃችሁ በጣም ነው የምታስቀኑት ኡፍ

  • @maryammohammed6875
    @maryammohammed6875 Před rokem

    አላህ ያሳደገላቺሁ ደግማቸሁ ደጋገማቸሁ ውለዱ ቃል እና አደስ መቸም እነመ ሙቸም ነው እምወዳቺሁ ሙሰሊም ነኝ ግን በጣም አደናቄያቸሁ ነኝ ወሎይዋ የመቅደላዋ ነኝ ክዱባይ ቃልይ ሲበዛ መልካም ሰው ነሺ ደግሞ መልካም ወንዱ አገብተሻል አላህ ፍቅራቹሁን እሰክዘላለም ያደረገላቸሁ።።።❤❤❤❤❤ግን የአድስ ቤተሰቧቹንም አደንቃለሁ ወንድማማቿቺ እንደክባበሩ አደረገው መለሰካም አሰተዳደግ በማሳደጋቸው።።፡❤❤❤❤❤❤።።

  • @mekedesteka7439
    @mekedesteka7439 Před rokem +4

    እንኳን ደስ አላቹ: ለቁም ነገር ይብቃላቹ። መዝሙሩ ደሞ በጣም ደስ ይላል

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Před rokem +4

    አምላኬሆይ ከስደት በሰላም መልሰህ ለደጅህ አብቃን አሜን(3)🥰🥰🥰

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ይሰድግ የተባረከ ልጅ ይሁን ተባረክ በጣም ሰደ የምትሉ ቤቴሰባች ነችሁ

  • @workieyeshiwas7313
    @workieyeshiwas7313 Před rokem +2

    እንኳን ለዚች ቀን አደረሳቹህ ልጅቹንም ፈጣሪ ያሳድግላቹህ ሰላማቹህ ይብዛ ትዳር የለላቹህ እንዲህ አይነት ትዳር ይሰጣቹህ ፈጣሪ

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Před rokem +7

    እንኳንም ለዚች ለተባረከች ቀን አደርሳችሁ ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤❤

    • @mekds7568
      @mekds7568 Před rokem

      እንኳንም ለዚች ቀን አደረሳችሁ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před rokem

      አሜን 🤲🙏💒

  • @yeweynharegbelay4398
    @yeweynharegbelay4398 Před rokem

    ቃልዬ እና አዲስ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ እመቤቴ ማርያም ከልጇ መድሀኒዓለም ጋር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጉላቹ ለቤተሰቡ እና ለሀገር የሚጠቅም ያድርገው

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    ቱቱቱቱቱቱቱ ብያለዉ እግዚአብሔር በግርማ ሞገስ ያሳድግላችሁ🙏በጣም ደስ ይላል አቤት መታደል❤❤❤❤

  • @Menna-iw1ug
    @Menna-iw1ug Před rokem +3

    እግዚአብሔር በቸርነቱ,በሞገሱ,በጥበቡ ከክፉ ነገር ጠብቆ ያሳድግላችሁ። ልክ አንደናንተም ሀይማኖቱን አክብሮ ጠብቆ ያሳድግላችሁ።😊

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Před rokem +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ልጃሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @user-jt4ud3ho5p
    @user-jt4ud3ho5p Před rokem

    በስመአብ በደስታ እንባዬ መጣ ምንኛ መታደል ነው የሥላሴን ልጅነት ማግኘት እንኳን ደስ አላችሁ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ሀገሩን ቅድስት ቤተክርስቲያንን እናት አባቱን እሚጠቅም ያድርግላችሁ❤❤❤

  • @jdkejdkr7336
    @jdkejdkr7336 Před rokem

    እኔ ሙስሊም ነኝ አልሃምዱሊላህ
    እስከ እለተ ሞቴ በዚሁ እምነቴ የፅነኝ እንሸ አላህ ምክንያቱም ቁርአን ሱረቱል አል ዒምራን አንቀፅ 85 (ከእስላም ሌለ ሀይማኖትን የሚፈሊግ ሰዉ ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለዉም ። እርሱም በመጨረሸይቱ ዓለም ከካሰሪዎች ነው።
    በሌለ አንቀጽ ከሀይማኖት በኩል እስልምና ሀይማኖትን መረጥኩለችሁ ይላል ከፍ ያለዉ አላህ 👈☝️
    ለክርስቲያኖች ጥየቄ አለኝ
    ይህ ማለት ግን እምነታችሁን መቆሸሽ አለማክበር አይደለም
    የሰዉ እምነት መክበር ግዴታዬ ነው እንደ እስላም አስተምሮ
    የጥየቄዉን መልስ ለክርስቲያን ወገኖቼ ነው እዉቀት ያላችሁ በማስረጃ መልሱ
    1) ዒሳ ወይም እየሱስ እኔ አምላክ ነኝ እኔን አምልኩኝ ብሎወል ወይ ከለ መረጃ??
    2)መርየም ወይም ማሪያም የእየሱስ እናት ነት እና እሱወን ማነው የፈጠራት እሱዋ የፈጠሪ እት ከሆነች ?? በመሰረቱ ፈጠሪ አይወለድም
    3)የተፈጥሮ እምነታችሁ ምን ስለሆና ነው ህፃነትን ክርስትና ተስነሰለችሁ ??
    4)በእምተችሁ መፈለፈል አይቻልም ይህ ምስጥር ነው ይበላል ለምን?? አንድ ሰዉ እምነቱን ሰየዉቅ እንዴት የምናል እንዴት ጌተዉን የመልከል?
    5) እየሱስ ሶስት ቀን ሞቶ ተቀበራ ትላላችሁ ፈጠሪ ከሆና እንዴት ይሞተል? ከሞተስ አለምን ማነበር የስተነበራዉ ፈጠሪ ሞቶ እንዴ አጥረት መኖር ይችላል ?
    አክብራችሁ እምተችሁንም አከብርለችወለሁ አመሰግናለሁ ☕☕🍰🍰

  • @dgchhhtygjhh2364
    @dgchhhtygjhh2364 Před rokem +7

    እንኳን ለዝች ቀን አበቃችሁ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hg7cu7li7e
    @user-hg7cu7li7e Před rokem +3

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ምስጋና ይገባው ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ

    • @gjhfkrugf8186
      @gjhfkrugf8186 Před rokem

      ማለት ተዋህዶን ማቋሸሽ ሽ ነዉ ሙስሊም ከሆንሽ ታዳ ምን አሳየሽ ከማይመለከትሽ አትመልከች ok
      ኦርቶዶክስ በመሆኔ የእግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Před rokem +1

    እንኳን ለዚህች ለተባረከችና ለተቀደሰች ቀን አደረሳችሁ!!! ውይይይይ ስታምሩ🥰 የቤተሰቡ ፍቅር በአርሴምዬ ስታስቀኑ ክፉ አይንካችሁ የኔ ባለ ማዕተቦች🥰

  • @yalewmahawt448
    @yalewmahawt448 Před rokem

    በጣም ነው ደሰ የምትሉኝ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጣቹ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před rokem +4

    📌እንኳን ለዚህ አበቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ አበቃችሁ🌹🙏🙏በቅንነት ኑ ቪዲዮ እያያችሁ ቤተሰቤ ሁኑ🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏

  • @Aaaaaaaaaass99999
    @Aaaaaaaaaass99999 Před rokem +3

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ለደረገኝ አላህ

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Před rokem +2

      ተጠመቂ ወደ ብርሃን ነይ❤

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem +1

      ​@@selammesganaw3899 እኔ እታዘባቸዋለውእዴት እማይመለከታቸውን ቪድዮ ያያሉ እኛስ ስራም አላጣንም የነሱን እምናየው አይተው ደሞ አርፎ አይቀመጡም ስነምግባር ዜሮ

    • @user-ph9cv1wn7o
      @user-ph9cv1wn7o Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ስላደርከኝ ተመስገን ተመስገን እሰው ቤት መጥታችሁ አትቀባጥሩ እልቁኑ ወደ ብርሃኑ ይምራሽ ማነው ሙስሊም ሁኖ ነው የተወለደ አይ ድንቁርና

    • @Aaaaaaaaaass99999
      @Aaaaaaaaaass99999 Před rokem

      @@selammesganaw3899
      وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلَامِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الْآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ
      ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡ ሱረቱ ዕምራን አንቀጽ 85

    • @useruserTUbe
      @useruserTUbe Před rokem +1

      ​@@Aaaaaaaaaass99999 የ1444 አመት እምነት ይዛችሁ 3000ትሽ በላይ ያስቆጠረ እምነት ውስጥ መታችሁ ስትቀባጥሩ አታፍሩም😂😂ደግሞ ያለቤታችሁ መልከስከስ ይቅርባችሁ እርእሱን አይታችሁ ለመመለስ ሞክሩ እኝኝኝ አትበሉ በማያገባችሁ ወይ የኢቶ ሙስሊሞች😂😂😂

  • @helenlibanos3377
    @helenlibanos3377 Před rokem +1

    እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገ ለዚህ ክብር ያበቃቹ ልጃቹ በእድሜ በጠና በቤቱ ያሳድግላቹ 🙏

  • @user-no4ou7ie1o
    @user-no4ou7ie1o Před rokem

    እሰይ እልልልልልልል ተመስገን ይህን ክብር ማየት መታደልን ነው ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤መዳንያለም ያሳድግላችሁ።

  • @Mulu-eh2lz
    @Mulu-eh2lz Před rokem +2

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před rokem +1

    እንኳን ለዝህ ክብር አበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ አድስ እና ቃልየ ልጃቸውን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ💐

  • @meserettabour-qq5qj
    @meserettabour-qq5qj Před rokem

    እንኳን ደስ አላችሁ
    አንድ ጥያቄ አለኝ እንጀራላይ ማንከባለል በኦሪት ጊዚ ነበር አሁን ግን ክርስቶስ ሞቶልን ስጋዉንአና ደሙን እድንወስድ ሰጠን ታዲያ የናተ ልጅ የከበረዉን ወስዶ ነዉ የመጣዉ ለምን ወደዋላ መሄድ አስፈለገ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před rokem +2

    ከርስቲን መሆኑ ብቻ እዴት መታደል ነውኮ ❤❤❤ ተዋህዶየ የኔ እናት❤❤❤

  • @demekechnuri3332
    @demekechnuri3332 Před rokem

    እንኳን ደስ አላቹ አዲስና ቃል እግዚያብሔር በምህረቱና በቸረነቱ እቅፍ ድግፈ አድረጎ ያሳድግላቹ

  • @tko4438
    @tko4438 Před rokem

    ወይኔ መታደል የተዋህዶልጅ ሞሆን ማርያምን እንኳዕ ደሰሰሰበልኩምእሕዋተይ ማዓሮ❤❤❤❤🎉🎉😢😢ሃገር ናፈቀኝ በእዉነት
    እዉነት እዉነት አልችዉል ከወሃና ከመንፈሰደግማይ ከልትዉልድ የእግዚእብሔር መንግሰተ እይወርሰም💒💒💒💒💒💒💒💒💒💓💓💓💓💓

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Před rokem

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን!
    በዐቢይ ኃይል ወስልጣን!
    አሠሮ ለሰይጣን!
    አግዐዞ ለአዳም!
    ሰላም!
    እምይእዜሰ!
    ኮነ!
    ፍሥሐ ወሰላም!
    መልካም የትንሳኤ በዓል

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Před rokem

    እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ቤቢየንም እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አርጋ በጧና ታሳድግላችሁ

  • @romiromii9047
    @romiromii9047 Před rokem +1

    አቤት ውበት እንዴት እንደምታምሩ ሰወዳችው የትዳር የፍቅር ተምሳሌቶች ኑሩልኝ