ለቃል ዳይመንድ ገዛውላት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 04. 2023
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 1K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před rokem +204

    ወንድማችንን ለመርዳት
    1000502156741
    senia nasir oumer ንግድ ባንክ
    +251920157385

    • @desalegne10
      @desalegne10 Před rokem +3

      እግዚአብሔር ሆይ !!! ሰላምን አብዝቶ ስደትን አስታግሶ ብሄርተኞችን ገስጾ ግብፅን አደብ አስገዝቶ የአባይን ግድብ አስፈፅሞ ድህነትን ከአገራችን አጥፍቶ ሀፍት በፍት አጎናፅፎ ይስጥልን ለሃገራችን አብዝቶ። ኢትዮጵያን ለዘላለም ይጠብቅልን ፈጣሪ አሜን🙏ቤተሰቦቻችን ይህን ቻናላችንን አበረታቱን🌹😘❤🌹🌹❤❤🌹😘❤🌹❤🌹❤🌹🌹🌹🌹🌹😘🌹😘🌹😘🌹🏃‍♀️🌹🏃‍♀️🌹💑❤❤❤

    • @user-bv5lj3wb7w
      @user-bv5lj3wb7w Před rokem +3

      እሺ እዬባ ከጎንህ ነን

    • @narei21
      @narei21 Před rokem +1

      ❤😍

    • @user-wg6em5id3p
      @user-wg6em5id3p Před rokem

      ቆይ እኔስ እህ ዳይመንድ እሚባለዉ እባካቹህ ንገሩኝ ልግዛ ነዉ ዉድነዉ ምንያህል ልዩነትአለዉ ዋጋዉ ከወርቁጋ እባካቹህ ንገሩኝ እህት ወድሞቸ ካባህሬን እድገዛ እህ ዳይመንድ እዲት አይነትነዉ ሥሪቱሥ ሱቅስ ምድነዉ ተብሎ የሚጠራ ነዉ ዳይመንድ ሢባሉ ይሰጣሉ እዴነዉ😊

    • @user-kc3tj7vd1i
      @user-kc3tj7vd1i Před rokem

      አለባበስሽንሳላደአላልፍም።።።

  • @binitube9429
    @binitube9429 Před rokem +912

    የኔ ውድ ቤተሰቦቼ ሁሌም ደስታ ያጥለቅልቃችሁ።።ምኞቴን የምትመኙላቸው በላይክ ሰልፍ እንውጣላቸው

    • @desalegne10
      @desalegne10 Před rokem +8

      እግዚአብሔር ሆይ !!! ሰላምን አብዝቶ ስደትን አስታግሶ ብሄርተኞችን ገስጾ ግብፅን አደብ አስገዝቶ የአባይን ግድብ አስፈፅሞ ድህነትን ከአገራችን አጥፍቶ ሀፍት በፍት አጎናፅፎ ይስጥልን ለሃገራችን አብዝቶ። ኢትዮጵያን ለዘላለም ይጠብቅልን ፈጣሪ አሜን🙏ቤተሰቦቻችን ይህን ቻናላችንን አበረታቱን🌹😘❤🌹🌹❤❤🌹😘❤🌹❤🌹❤🌹🌹🌹🌹🌹😘🌹😘🌹😘🌹🏃‍♀️🌹🏃‍♀️🌹💑

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před rokem +3

      ቢኒግን ለምን በራስህ ቻናል አሰራም

    • @user-hh9df8cf4r
      @user-hh9df8cf4r Před rokem +5

      ቢኒ ግን በሰላም ነው ባንተ ቻናል የማትመጣው 😮 ቅጣት አለህ ስመጣ 😂😂

    • @D-d415
      @D-d415 Před rokem +3

      ቢኒ ለምን ጠፋህ ግን😢😢😢

    • @amemamen6257
      @amemamen6257 Před rokem +1

      ባሌ ቢኒሻ

  • @getachewtesfay5701
    @getachewtesfay5701 Před rokem +186

    ወንድ ሁሉ እንደ ቃል አይነት ሚስት ፣ ሴት ሁሉ እንደ አንተ ሐዲስ አይነት ባል ያሰፈልጋታል። በፀጋ አብዝቶ ይባርካችሁ።

    • @tegestmenberu8082
      @tegestmenberu8082 Před rokem +1

      እውነት ነው

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 Před rokem

      በትክክል ወድማችን

    • @hggff9535
      @hggff9535 Před rokem +1

      ሲታደሉት ይሆናል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      በጣም።ይኒም።ባያችወብይትመኚሁ።ገንይኒምለኒምርጥባልንወ

    • @howethowet2427
      @howethowet2427 Před rokem

      አዉነት ነዉ❤❤

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před rokem +171

    ወየየየ ቃልዬ ታዳልሸ አዲሰ መረጥ ባል የማዳም ቅመሞች ፍጣሪ እንደ አዲሰ አይነት ባል ይስጠን ❤🙏

  • @user-by6hm2zd9p
    @user-by6hm2zd9p Před rokem +164

    እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት ወረሀዊ መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ

  • @desalegne10
    @desalegne10 Před rokem +155

    ❤❤❤❤❤ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ🌹.....

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 Před rokem +18

    ቃልየ ምንኛ እድለኛ ሴት ብትሆኝ ነው እናት የሆነ ባል የሠጠሽ ፈጣሪ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ❤❤❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +61

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    ቃልዬ ና አዲሰ ሰወዳችሁ🥰

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem +1

      ደምሪኝ በቅንነት ❤

    • @amenamen-up4uj
      @amenamen-up4uj Před rokem +2

      አመታዊ በሚለው ይስተካከል መጋቢት 24 አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ከእናታቸው እግዚኀሪያ ከአባታቸው ፀጋዘአብ የተፀነሱበት ዕለት ነዉ እህቴ

    • @user-nq3rg7cs1m
      @user-nq3rg7cs1m Před rokem

      አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን አመታዊ በሚለው ይስተካከል ማማየ የተጸነሱበት እለት ነው መጋቢት 24

  • @user-im1il7vx7u
    @user-im1il7vx7u Před rokem +66

    በጣም ደስ የምትሉ
    እዬብ ድምቀታችሁ ነዉ
    ፈጣሪ ሠላሙን ያብዛላችሁ

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 Před rokem +86

    እንደነ ቃልዬ ደስ የሚል ህይወት ይስጠን🙏💙

  • @user-xl7qb1fb9m
    @user-xl7qb1fb9m Před rokem +79

    ሸቃሎች እያያችሁ ነዉ 😊አይዞዋችሁ 😍ለኛም ቀን ይመጣን😢

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem +10

      አወ አሲሬን እየጠጣሁ እያዬሁ ነዉ😂

    • @user-wg6em5id3p
      @user-wg6em5id3p Před rokem +2

      አይዞን ይመጣል😊

    • @aberekebede9086
      @aberekebede9086 Před rokem +2

      genizeb min yaderigal ......ewunet hayimanot yalew kemanim yibelital hayimanot kework yemibelit enku new yihe yalew yibekewal

    • @belgelegesse9754
      @belgelegesse9754 Před rokem +2

      ​@@user-we3kb2jm5b 😅

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před rokem +1

      😂😂😂😂😢😢😢😢

  • @desalegne10
    @desalegne10 Před rokem +40

    እግዚአብሔር ሆይ !!! ሰላምን አብዝቶ ስደትን አስታግሶ ብሄርተኞችን ገስጾ ግብፅን አደብ አስገዝቶ የአባይን ግድብ አስፈፅሞ ድህነትን ከአገራችን አጥፍቶ ሀፍት በፍት አጎናፅፎ ይስጥልን ለሃገራችን አብዝቶ። ኢትዮጵያን ለዘላለም ይጠብቅልን ፈጣሪ አሜን🙏ቤተሰቦቻችን ይህን ቻናላችንን አበረታቱን🌹😘❤🌹🌹❤❤🌹😘❤🌹❤🌹❤🌹🌹🌹🌹🌹😘🌹😘🌹😘🌹🏃‍♀️🌹🏃‍♀️🌹💑❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Před rokem +8

    የቃልዬ እህት ቆንጅየ ናት ማነው እንደኔ የወደዳት በላይክ ግለጹልኝ እስኪ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před rokem +13

    እዮባ ጉርሻዉን ምነዉ ሳደግመዉ😂😂😂
    ቃልዬ በረታሽ የኔ ጣፋጭ አዎ ጥቁር ነገር ያምርባችኋል። ዋዉ እንኳን አስራህላት ቃልዬ ይገባታል ከዚህም በላይ የኔ ጌታ ፈጣሪ ይማረዉ

  • @merinatube6287
    @merinatube6287 Před rokem +12

    ቃልዬ የእናትሽ ምርቃት ነዉ እደአዲስ መልካም ባል የሰጠሽ እኔም የእናቴ ምርቃት እደአዲስ አይነት ባል ይስጠኝ ፈጣረ በፍቅር በደስታ ያኑራቹሁ ዉዶቼ አዲስ ትለያለህ ❤❤❤❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před rokem +16

    የኔ ውቦች ፍቅረና ትዳረ በናተ ላይ እንዳለ አየሁ❤❤❤❤ሁለየም በደስታ ኑሩ ❤❤❤❤አላህ ልጃችሁን ያሳዲግላችሁ

  • @lekem5794
    @lekem5794 Před rokem +9

    የቃል እህት በጣም ደስ ትላለች ❤

  • @gdhdhgdhdhd8571
    @gdhdhgdhdhd8571 Před rokem +8

    እስኪ ቃልዬን እና አዲስን እደኔ የምቶዶቸው❤ በላይክ አሳዩኝ😃

  • @user-ye9me3ds9z
    @user-ye9me3ds9z Před rokem +21

    አቦ ፍቅራችሁ እደምድር አሸዋ ብዝዝዝዝት ይበልላችሁ ቤታችሁ በፍቅር በደስታ ይሙላ ፈጣሪ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 Před rokem +26

    ውይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ሺ አመት ያኑራችሁ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před rokem +30

    ወንድምነት በእናንተ ይብቃ ወዮ ስታስቀኑ😥😥❤❤❤❤❤❤

  • @betslot9715
    @betslot9715 Před rokem +7

    አዲስዬ ምርጥ ባል ❤❤❤ ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ሁሌም ሳልገልፅ የማላልፈዉ የወንድማማቾቹ ፍቅር መግለፅ ያቅተኛል እግዛብሔር ይጠብቃቹ ተባረኩ

  • @desalegne10
    @desalegne10 Před rokem +40

    ❤አሞኛል በፀሎት አስቡኝ ውድ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ደህና ነሽ ሲሉ እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ እንቅልፍም መተኛት አልችልም ይሄው 15 ቀን አለፈኝ እንቅልፍ ሳልተኛ እስኪ ወደ ቻናሌ ብቅ በሉልኝ
    አበረታቱኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hanna7637
      @hanna7637 Před rokem +1

      የቅዱሣኖች ጾለት ያሥቡሽ

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Před rokem

      ፍጣሪ ይማርሽ

    • @m.bedane7442
      @m.bedane7442 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @marwamekonen3126
      @marwamekonen3126 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
      ገጠመኝ የሚል ትሞህርት አለ ተስፋየ አበራ ብለሽ ጊቢ እህቴ

    • @suyeasrat5390
      @suyeasrat5390 Před rokem

      ​@@hanna7637 yemn kdusan new adagn eyesus bcha new

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Před rokem +18

    አባታችን ፈጣሪ ይማርዎት ኡፍፍ😢
    ቃልዬ ታምራላችሁ ምርጦች አይለያችሁ😍

  • @galhayelom7944
    @galhayelom7944 Před rokem +51

    ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃች የምወዳቼ ምርጤ ቤተሰብች💕💕💕💕💕💕

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +5

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይርዳህ ሱስ ከባድ ነዉ ወደ ፀበል ቢሄድ የተሻለ ነዉ ወይም በሀይማኖቱ ቢሞክር ይሻላል ቃል አዲስ እዮባ ሀይሚ እወዳቹሀለዉ 🥰🥰

  • @baayushnedesaa671
    @baayushnedesaa671 Před rokem +6

    Wwwooo ደስ የሚትሉ ቤተሰቦች ጌታ ፍቅሩን ያብዛላቹ❤

  • @selamenda9588
    @selamenda9588 Před rokem +7

    ምርጥ ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣቹ ለቃል እህት ዩቱብ ክፈቱላት

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 Před rokem +6

    አዲስ አረማመድህ ተመችቶኛል 😂😂😂 አቤት የቤተሰቡ ፍቅራችሁ ሲያስቀና ❤️

  • @user-pe4ci7he4r
    @user-pe4ci7he4r Před rokem +20

    ዛሬ አደኛነኝ መችም የነተን ፍቅረለማየት አለሁ 😂 ቃል እናአድሥ👍 የምትሉ

  • @kemeriakela-xs7um
    @kemeriakela-xs7um Před rokem +5

    የኔ ዉቦች ስዎዳችሁ ውላህ በጣም ነው በሳቅ የሞትኩት 😂😂😅😅😅 ያን ቀን ማ ተዉ 😂😂❤❤😘😘

  • @meazitube269
    @meazitube269 Před rokem +2

    ወይኔ ደስ ስትሉ ወድም አማቼች እኔም ምን አለ ወደም ቢኖረኝ ታስቀናላችሁ ቃልየም እንኳን ደስ አልሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Před rokem +4

    የኔ ውዳች ❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ፈቅራችሁን ለዘላለም ይሁንላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @hanna7637
    @hanna7637 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉዶችየ❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +7

    የፍርቅር family ደስ ስትሉ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ ❤❤❤❤

  • @narei21
    @narei21 Před rokem +38

    ዊል እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ😍❤
    እነሸቃሊትዬ ፈጣሪ የማያልቅ ፍቅር ይስጣችሁ
    እንደ እነ ቃልዬ ያለ ኑሮ የልፍታችንን እና የድካማችንን ቆጥሮ ይስጠን😋❤

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j Před rokem +4

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛውን❤❤❤❤❤

  • @teme2296
    @teme2296 Před rokem +7

    አይ እዮባ😂😂😂😂😂ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ሁሌም በደስታ ኑሩ😘😘😘

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br Před rokem +8

    ሀይሚ ሁሌ ትምጣ የሚትሉ በላይክ

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d Před rokem +1

    ምርጥ ቤተሰብ ወላሂ ቃልዩ ስወድሽ የኔ ማር ስራቷ አለባበሳ ጎበዝ ነሽ የምር😘😘ሌጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ አድስ ቃልዩ😘

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +5

    እዮብ ሲያሽቃብጥ ሲረብሽ 🤣🤣🤣🤣🤣በጣም ነው ምወዳቹ ❤️👍👍❤️

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +3

    ምርጥ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅራቹሁ ይጨምርላቹሁ ስወዳቹሁ❤❤❤

  • @mekdesberecha2707
    @mekdesberecha2707 Před rokem +9

    ሃይማኖት ደስ ስትል ❤

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Před rokem +7

    ስወዳችሁ😘💖💖 እዮቤ የደስታ ምጨ😘❤ ሀይሚ ትማራኪያለሽ😘❤ ፈጣሪ ይርዳህወድሜ😢😢

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před rokem +10

    ❤❤ውዶቼ ኑሩልኝ ፈጣሪ ፍቅር ጤናውን እድሜውን ስኬትን ያብዛላችሁ❤

  • @user-de2vd5oj4f
    @user-de2vd5oj4f Před rokem +1

    አይ እዩባ የኔ ታዛዥ አስተናጋጅ ብትሆን ይዋጣልሀል❤❤❤ ቃልዬ አዲስ እወዳችኋለሁ

  • @user-ms1jb8wb8s
    @user-ms1jb8wb8s Před rokem

    ዋውውው አዲሰየ ፈጣሪ ይባረክህ ይግባሻል

  • @medinayimer2644
    @medinayimer2644 Před rokem +14

    ሸቃሎችዬ አይዟችሁ አላህ መልካም ቀንን ለእኛም ያመጣል❤

  • @mslove3676
    @mslove3676 Před rokem +4

    እዩባ እኮ እውነት ትለያለህ ለቤቱ ድምቀት ነህ እዩባ ቃል አዲስ እናተም ትለያላችሁ ❤

  • @kiyuborsamo6681
    @kiyuborsamo6681 Před rokem

    ዋው ቃልዬ እውነት ይገባታል ደሞም የእነት ሴት ሚስት ናት የምትናገራቸው ቃላቶች በሙሉ እንዴት ደስስስ እንደሚለሐኝ እውነት አዲስዬ አእድለኛ ነህ

  • @merisaud6140
    @merisaud6140 Před rokem +1

    እንኳን ደስ ኣለሽ ቃልየ የተባረካቹ ቤተሰቦች

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Před rokem +5

    እዴት እንዳሳቃቹሁኝ ሀይሚን ሁሌም ትምጣ ❤❤❤❤

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před rokem +3

    ❤❤❤ ቃልዬ የኔ ውድ

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 Před rokem +1

    የቃልየ እህቴ የኔ ቆንጆ❤❤ ፍቅራችሁን ያብዛላቹህ ❤😍

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před rokem +2

    ፍቅራችሁ ይብዛ ቃልዬ እህትሽም እንደ አንቺዉ ነች ❤❤በፍቅር ኑሩ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před rokem +3

    ደስ ስትሉ ትዳራቹን ይባርክላቹ ❤❤

  • @kidistyemariyamkidist4178

    ወይ እዉነት ዳይመድ መስሎኝ እስከመጨረሻዉ ጓጉቼ ማየቴ😊❤

  • @user-nk1ug9dg7l
    @user-nk1ug9dg7l Před rokem

    በጤም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ከናታጋ ይሁን ፍቅራችሁን ብዛት ያድርግላቹሁ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před rokem

    በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-uk9ne7kw5o
    @user-uk9ne7kw5o Před rokem +7

    ከሚንም በለይ ወድመሞቹ ደስስትሉ ወለህ ተስቀነለቹ አለህ አይለይይቹ በሩቱ❤️🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫ጀግነ በል

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን በናትህ እዮባ ወደ ፀበል ውሰዱት

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 Před rokem +2

    እዮባየ😂😂❤የኔ ማሮች ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤😍

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před rokem

    ዋው ደስ እና ደስ ከሚል ቤተሠብ ክበርልኝ አዲስዩ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Před rokem +6

    እውነት አንደኛ ነኝ ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን መጣችሁ

  • @TsegaChannel21
    @TsegaChannel21 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ ውዶቼ ስወዳቹ ❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před rokem +2

    በጣም ደስ ስትሉ ፈጣር ይጠብቃችሁ ዉዶቼ❤❤❤❤❤

  • @sekinabh5406
    @sekinabh5406 Před rokem +2

    ማሻአሏሕ አሏሕ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @bettykoste183
    @bettykoste183 Před rokem +18

    ይገባታል ለቃልዬ💗 Congratulation 🎉
    አዲስ መልካም ሰዉ አይለያችሁ

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira Před rokem +3

    ቃል ውብ የሆነች ሴት ናት ደሞ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ በተለይ እዮባ ስራሁ ያስቀኛል 😃😍

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před rokem

    የአንገት ወርቅም ይገዛላት እንደዛ እማ አስለቅሰኝ ቃልዬንም አስለቅሰህ በዚህ ብቻ አንፋታህም እይ አዲስ ያስለቀስከኝን ያህል አሳከኝ ማርያምን

  • @luwamokubazgi8022
    @luwamokubazgi8022 Před rokem

    Congregation ቃልየ ይገባሻል እወዳቸዋለሁ ኡዮባ ምንድነወ ጠጋ ጠጋ 😉🥰🥰🥰

  • @samirhij2761
    @samirhij2761 Před rokem +5

    ይገባታል የቤቤ እናት

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před rokem +5

    😂😂😂😂 አይ እዮብ የእዮብ ሀረካት እኮ ዘና ነው የሚደርገን

  • @SebleAsefa-ug7pe
    @SebleAsefa-ug7pe Před rokem

    የኔ ዉድች ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ የኔ ፍልቅልቆች 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @edenhailu2852
    @edenhailu2852 Před rokem

    Ye kaliye ehit swedat yene kojo😘😘

  • @user-cc3tc7ck8e
    @user-cc3tc7ck8e Před rokem +4

    እዮባ እኮ ድምቀታችሁ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i Před rokem +25

    ተው ግዜ ለኔም ና ወይ ሹፈኝ ወይ ሹተኝ ፈጣሪየ እስከ መቼ የበይ ተመልካች ሁኘ ልቅር😢😢😢 አይለያችሁ ምርጦች❤❤❤❤❤❤

    • @massaratmassarat6367
      @massaratmassarat6367 Před rokem

      😢😢😢😢አይዞሸ እሞ አደቅን ያልፈልናል 😢

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před rokem

      😢😢😢😢😢የኛግዜ መቸነዉ

    • @massaratmassarat6367
      @massaratmassarat6367 Před rokem +1

      @@user-fo8je1md8n እገዚያብሔረ አደቅን ያደረገልና እሞ አይዞሸ❤😢

    • @user-vt4jz5pp9e
      @user-vt4jz5pp9e Před rokem

      አይዞሽ ባይተዋሯ ሁሉም በጊዜው ይሆናል❤❤❤❤

    • @medinayimer2644
      @medinayimer2644 Před rokem

      እኔን የኔ እህት አላህ ለእኛም ቀን አለው

  • @user-fu1fv2fs9x
    @user-fu1fv2fs9x Před rokem +2

    ዋው ደስ ስትሉ በጣም ነው የምወዳች❤❤❤

  • @lilitufa6234
    @lilitufa6234 Před rokem +2

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ 😍አዲሶ ጥሩ ክሰሀታል

  • @hayatyoutube8134
    @hayatyoutube8134 Před rokem +8

    ለሀይሚም ሰርፕራይዝ አርጉት😊😊😊😝💛💚❤

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube Před rokem +20

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች😍

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem

    ስወዳችሁ የኔ ዉቦች አዲስ እኮ ምርጥ ባል ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰ምርጥ ቤተሰቦች

  • @kisanetkiflom676
    @kisanetkiflom676 Před rokem

    Congra kaliye God bless you 🙏

  • @kokobaytenfsu5396
    @kokobaytenfsu5396 Před rokem +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤

  • @ry8319
    @ry8319 Před rokem +5

    _ሰላም ውዶዎ እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤_

  • @meseretgashaw9335
    @meseretgashaw9335 Před rokem

    Wowww betame dese yelale egzyabehar yebarekacheu egzyabehar fekeracheune yabezalacheu wedocha ❤❤❤❤

  • @selamselam918
    @selamselam918 Před rokem +1

    እህትዮዋ ደግሞ ደስስ ስትል የኔ ማር❤

  • @user-ok1sl7ye3g
    @user-ok1sl7ye3g Před rokem +9

    የኔ ውዶች እኳን ደህና መጣችሁልኝ የኔ አራያውች ሁሌም በጉጉት እጠብቃችኋን

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube Před rokem +4

    የኔ ወንድም አላህ አፍያህን ይመልስልህ😢😢😢😢

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Před rokem +1

    🎉🎉🎉ኧረ ትለያላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před rokem

    መሻአላህ ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @Ansha1387
    @Ansha1387 Před rokem +5

    ቃልየ የኔ ልዪ ወላሂ ስወዲሽ ቃል የለኝም እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ለነንተ ያለኝ ክብር ከቃል በላይ ነዉ ደግሞም 3 ሁነችሁ ስላየሆችሁ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ፍቅርችሁን እስከመጨረሻ ተመኛሁላችሁ🎉🎉❤❤

  • @narei21
    @narei21 Před rokem +5

    እዬብ ዳይመንድ አድርግልኝና ላግባህ😜🤭😂😂

  • @zinetawoel4242
    @zinetawoel4242 Před rokem

    መሥተንግዶ ትጠላለህ. እዮባየ❤❤. የኔዉድዉቺ. ይገባትል ለቃልየ. ጀግናባል ሁለየምለሚያረገዉ ነገር ጀግና ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před rokem

    ደስታችሁ ደስታችን ነው በጣም ደስ ትላላችሁ ውዶቼ ምቺት ይበላችሁ😍

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይማርህ ቃል እና አዲስ እንደዚህ ስትስቁ ደስ ትላላችሁ 💍የክርስቶስ ፍቅር ይብዛላችሁ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይማር የኔ አባት 😢
    ቃልዬ ስወዳቹ 😘

  • @user-ve5ej9gb8t
    @user-ve5ej9gb8t Před rokem

    ዋዉዉ ደስስትሉ❤❤ ሃይሚ ደሞ እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤

  • @shibreshibre2523
    @shibreshibre2523 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማረህ ወድሜ

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 Před rokem +6

    የእዮባ እክብካቤ በዛብህ አድስ😍😍😍😍😍😍