ይሄን አልጠበኩም ነበር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ
    ለማንኛውም ፎቶ እና ቪዲዮ
    +251962491597
    +251974024574 ይደውሉ
    ስራዎቻችንን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
    ...

Komentáře • 2,7K

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Před 11 měsíci +544

    ለማንኛውም ፎቶ እና ቪዲዮ
    +251962491597
    +251974024574 ይደውሉ
    ስራዎቻችንን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
    instagram.com/eyob__pictures?igshid=MzNlNGNkZWQ4Mg==

    • @bezayacop9534
      @bezayacop9534 Před 11 měsíci +6

      Eyobie congrats 🎉lege metu ymirekielhalieee❤❤❤

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Před 11 měsíci +10

      😂😂😂የዛንለት ሲ ገፈታትሩክ አሳዝነህኝ ነበእንኳን ቤተሰብ እኔ ም ደንግጬ ነበር ❤️🤣🤣❤️ለማነኛውም እንኳን ጌታ ረዳክ እዮባ 👌👌👌👌👌🎉🎉🎉🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-on8wi9uw7y
      @user-on8wi9uw7y Před 11 měsíci +4

      Eyoba hager sigeba egobegihalehu sageba kifilehager sileneber turu yemilew masitawesha pohoto yelegim ena turu yepohoto birogiram edemiseralig tesifa adergalehu

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 Před 11 měsíci

      🎉🎉🎉🎉🎉

    • @belanebelane237
      @belanebelane237 Před 11 měsíci +2

      congratulations eyoba🎉🎉🎉

  • @Tube-bo7vh
    @Tube-bo7vh Před 11 měsíci +893

    ማነው እደኔ ያገር ሰላም የነፈቀው😢😢😢😢

    • @user-vl6rc9bx8q
      @user-vl6rc9bx8q Před 11 měsíci

      ❤❤❤❤❤

    • @tig192
      @tig192 Před 11 měsíci +1

      የኔቆ እኔም እዳች ሠላማናፍቆኛል

    • @wollotube4957
      @wollotube4957 Před 11 měsíci +1

      እኔ ወላሂ ሀገሪ ሠላም ሁናልኝ ገብቸ

    • @rahima1683
      @rahima1683 Před 11 měsíci +2

      እኔም

    • @hewan676
      @hewan676 Před 11 měsíci

      እኔ ዛሬደሞ መዝላይጨፍጭፈዋቸዋል😢😢😢

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji Před 11 měsíci +243

    ማነው እንደኔ ልቡ ተጠልጥሎ የነበር?
    በላይክ እዮባ እንኳን ደስ ያለህ🎉🎉🎉

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 11 měsíci +5

    አቤት መታደል ከምንም በላይ እናት አባታችሁ ናቸው የተመረቁት የተባረኩት እናተን የመሰለ ፈቅር የሆኑ ልጆች ሰላላቸው በዛላይ በሂወት እያሉ የናተን ስኪት ማየታቸው ትልቅ መታደል ነው እኔ በጣም የምወደው ቤተሰብ ናችሁ በቃ ይሂ ቤተሰባዊይነት የወድማማች ፍቅር ሁሉም ኢትዮጰያውይ ላይ ቢኖር መታደለ ነበር እነ አዮባዬ እደግል ተባረክልን ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ ከዚህም በላይ ለማየት ያብቃን❤

  • @tigiyebelle
    @tigiyebelle Před 11 měsíci +59

    እዮባ በብዙ ደስታህን ያብዛልህ ኪዳነምህረት ቀሪው ህይወትህ ትባርከው " የክርስቲያን ውበቱ መፈተኑ"🎉🎉🎉 እንካን ለዚህ አበቃህ 🎉🎉🎉

  • @GggmshdSldcjdk-mk6pl
    @GggmshdSldcjdk-mk6pl Před 11 měsíci +49

    ገምተን ነበር የኪዳነ ምህረትን ስእለ አድኖ ያየ ❤😘

    • @user-ev2iy9xv8y
      @user-ev2iy9xv8y Před 11 měsíci +2

      እኔ❤

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před 11 měsíci +2

      ​@@user-ev2iy9xv8yነፍሴ ተደስተች እማፍቅር እኮ ደራሼ አሳዳጊዬ እናቴ የመስቀልስር ስጦታችን ምልጃዋ አይለየን

  • @nardi8713
    @nardi8713 Před 11 měsíci +124

    ኪዳነምህረት በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልክ ለኛም ፈጣሪ ሀሳባችን ያሳካልን🙏

    • @marbayname
      @marbayname Před 11 měsíci

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @maqaram8997
      @maqaram8997 Před 11 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před 11 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ከልጇ ታስታርቀን

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 Před 11 měsíci

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️💜💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏

    • @qamuti1
      @qamuti1 Před 11 měsíci

      አሚን🎉🎉

  • @user-ve7wp3hb8p
    @user-ve7wp3hb8p Před 11 měsíci +84

    አተን ለስኬት ያበቃች ኪዳነ ምህረት ለሀገራችን ሰላምን ታዉርድልን😢😢😢😢

  • @NaniTefera-ji8nr
    @NaniTefera-ji8nr Před 11 měsíci +8

    ይሄ ቤተሰብ ሲያስቀና ፍቅር ስላም ጨምሮ ይስጣቹ ምን ብለው ፈጣሪን ቢማፀኑ ነው እንዲ ልጆቻቹ የተባረኩት ስርአታቸው ደስ ሲል
    የተባረከ ቤተሰብ በእውነት

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 11 měsíci +5

    ተባረክ እዮብ አስደነገጥከን ለግዜው ያለቤተሰብ ምርቃት ያቀድከው ሁሉ አላህ ያሳካልህ ጥሩ መልካም ልጅ ነህ ይሳካልህ ❤🙏

  • @Beba873
    @Beba873 Před 11 měsíci +107

    እዮባየ የኛ ጀግና የኔ ኩሩ ወንድሜ በርታልኝ❤❤❤ እደዚህ ቤተሰብ ኢትዮጵያየ ዳር እስከ ዳር ሰላም ፍቅር ይሙላበት ፈጣሪያችን ሆይ🙏 ህዝባችን ጠብቅልን🙏

  • @nardi8713
    @nardi8713 Před 11 měsíci +457

    ፋትህ ለአማራ ክልል ለተገፋው ህዝብ ኢንተርኔት ይለቀቅልን😢😢💚💛💔

  • @abebagetie8643
    @abebagetie8643 Před 11 měsíci +153

    እናትና አባት ፍፁም ኢትዮጵያን ይመስላሉ ደስ ሲሉ እርጋታቸው ❤❤❤

    • @user-rh7xk1sj2w
      @user-rh7xk1sj2w Před 11 měsíci +1

      እናንተምንአለባችሁ።ዲምፅብትሆኑምናለበትላማራህዝብ

  • @user-ez8um9ep8v
    @user-ez8um9ep8v Před 11 měsíci +19

    የመዳም ቅመሞች በያላቹበታ ያልታሠበ የማታ እጀራ ይሥጣቹ ይሥጠን ❤ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን🇪🇹👈 ይላክልን ፈጣሪ

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w Před 11 měsíci +18

    ደስየሚልቤተሰብ 👌👌
    ፍትህ ለታፈነው ለአማራህዝብ
    ፍትህህህ በአማራነትብቻ ለሚጨፈጨፈው ሰሚላጣው አማራ😭😭😭😭😭😭

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q Před 11 měsíci

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @selam801
    @selam801 Před 11 měsíci +63

    ወይኔ እዮባን ሰራጏልን😅ለማነኛው እንኳን ደሰ አለህ የሰው ደሰታ ከማየት በላይ ደሰታ የለም❤🎉

  • @user-lx1rf8zb1o
    @user-lx1rf8zb1o Před 11 měsíci +29

    አሁንም ካጠገብህ ትሁንልህ እሷን የጠራ ማንም አያፍርም እዩባየ አልቅሰህ አስለቀስከኝ😢😢😢 ጎበዝ በርታ እውነት ነው ዋናው የልብ ንፅህና ነው ለሁላችንም ንፁህ ልብን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ የቅዱሳን አምላክ❤❤❤❤

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s Před 11 měsíci +105

    እዬባ እኳን ደስ አለህ መልካም የስራ ዘመን
    ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለዉ ለአማራ ህዝብ ቤተሰቦቻችን አዲስ አመትን በጥይት እና በእሳት እያሳለፉ ኖ 😭 መግመኔ በሉ የኢትዮጵያ ህዝብ😭

  • @wondimagegnakele6376
    @wondimagegnakele6376 Před 11 měsíci +7

    ደስ የሚል ቤተሰብ እንኳን ደስ አለህ እውነት ነው እናት እና ልጁ ክብር ይገባቸዋል ለዘላለም

  • @alexcroch4534
    @alexcroch4534 Před 11 měsíci +10

    ሁሉም የሚሆነው ሀገር ሰላም ሲሆን ካልሆነ ሁሉም ከንቱ ነው እንዲሳካል የረዳችህ ቅድስት ድንግል ማርያም ሀገር ሰላም ይሆን ዘንድ በፀሎት ለምናት ወንድሜ የተሳካ ያድግልክ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 11 měsíci +11

    ቃልዪ የሁሉ ድምቀት ነሽ ደስታሽ የእውነት ፊትሽ ላይ ይታያል የቤተሰቡ ድምቀት ነሽ ቅን የሆነ ቤተሰብ የእውነት ለመናገር እኔ ምንም ቤተሰብ ኢትዮጵያ የለኝም ግን ከልጇቼ ጋር ለመምጣት አስባለሁ እግዛብሄር የፈቀደ ቀን ቃልዬን ብተዋወቃት በጣም ደስ ዮለኛል እና አብትና እናታችሁን ፍቅር ናቸው::❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እዯብ እንኳን ደስ ያለህ::

    • @kidistalelign3812
      @kidistalelign3812 Před 11 měsíci

      ቃልዬ የኔ የዋህ እንኳን ደስ አለሽ ወንድምሽ ለዚህ በቃልሽ

  • @user-pi7vv8cx1f
    @user-pi7vv8cx1f Před 11 měsíci +15

    እኔ የአፈርኩት ምንም ሳይገባቸው የመጀመሪያውን ብቻ አይተው ቪዲዮ የሰሩት አይ ለማንኛውም ሳታጣሩ ለመፍረድ አትቸኩሉ እዮብ ጀግና

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Před 11 měsíci +107

    ሲጫጩ ገበያ ውስጥ ያለሁ ነበር የመሰለኝ 😂 ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 11 měsíci +11

    ኢትዮጵያዊ ወገኖች እባካችሁ ልብ እንበል በጦርነትና በፖለቲካ በዘረኝነት የፈረሱትን አገሮችን እንመልከት ።ሁሉም ይኖሩ የነበሩትን ልብ እንበል።እኛም እንድንሱ ሳንሆን እንማር ከነሱ።አላህ ልቦና ይስጠን አገራችንን በሰላም ያቆይልን አሜን፣🙏

  • @abelyosef4192
    @abelyosef4192 Před 11 měsíci +2

    እዮባ እንኳን ደስ አለህ ምርጥ ሰው ምርጥ ቤተሰብ ይሄ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ አርአያ መሆን ሚችል familly ነው

  • @Rutayou
    @Rutayou Před 11 měsíci +105

    እንኳን ለአጋዝት አለም ስላሴ ወርአዊ በአል አደረሳቹሁ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 11 měsíci +13

    ንፁህ ቤተስብ ሲኖርህ ስራህ እደዚህ ይባረካን ምን አይነት መታደል ነው አባትና እናት የልጆቻቸው እድገት ባንዴ ማየት ዋው በርቱ ❤❤❤❤

  • @amhara74
    @amhara74 Před 11 měsíci +159

    እንኳን ደስ አለህ እዮባ❤❤❤አማራዬ አይዞን ይሄም ያልፋል😢😢😢😢

    • @hayattube3185
      @hayattube3185 Před 11 měsíci

      😢😢😢😢😢

    • @hhjjhbbhhjj
      @hhjjhbbhhjj Před 11 měsíci

      😢😢😢

    • @tigisttigist1732
      @tigisttigist1732 Před 11 měsíci

      😂😂😅😅😝😝ዘረኛሁላ

    • @tigisttigist1732
      @tigisttigist1732 Před 11 měsíci

      😒😒

    • @amhara74
      @amhara74 Před 11 měsíci +3

      @@tigisttigist1732 ዘሬን መውደድ ዘረኛ ካስባለኝ አዎ ዘረኛ ነኝ በዘሬ መስሎኝ እየገደላችሁን ያላችሁት😏

  • @user-ed8rw1uy5y
    @user-ed8rw1uy5y Před 11 měsíci +2

    እናት እና ልጁ ክብር ይግባቸዉ ደስ ብሎኛል ከፍፍፍፍፍ በልልልን እዮባዬ❤

  • @meditube9905
    @meditube9905 Před 11 měsíci +4

    እዮቤ የትንሽ ትልቅ ልዩ ነህ ኪዳን ምህረት ትጠብቅህ

  • @user-pj6ep6sh6b
    @user-pj6ep6sh6b Před 11 měsíci +332

    ፍትህ የአንድ ሀገር መከላከያ ለወረረው ህዝቤ አማራዬ 😢😢😢

    • @user-sd3iy3bo4p
      @user-sd3iy3bo4p Před 11 měsíci +1

      ፍትህለአማራህዝበ😭😭😭😭😭😭

    • @kemila1900
      @kemila1900 Před 11 měsíci +2

      ፍትህላማራህዝብ😢😢😢😢😢😢ኔትምይለቀቅልንበናፍቆትሞትን😢😢😢😢😢

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 Před 11 měsíci +1

      ፍትህ😢😢

    • @user-vk1uu6bl7t
      @user-vk1uu6bl7t Před 11 měsíci

      😢😢😢

    • @Maki-mk
      @Maki-mk Před 11 měsíci

      የአማራ ሕዝብ እየደረሰበት ያለው ስቃይ ያሳዝናል....ቢሆንም የትግራይ ሕዝብ በዚህ መከላከያ ሲጨፈጨፍ ብዙዎቻችሁ ግፋ በለው ስትሉ ነበር...የትግራይ ሕዝብ በሁለት አገር ጦር ነው የተወረረው በኢትዮ መከላከያና በኤርትራ ጦር በተጨማሪ የአማራ ፋኖና ሚሊሽያ ትግራይ ውስጥ ከላይ ከተጠቀሱት አገራት ጦር ጋር በመሆን ያልፈፀመው ግፍ የለም
      ትግራይ ላይ የ UAE, Iran, China, Turkey ድሮኖች ከፍተኛ ጥፋት አስከትሏል። የትግራይ ሕዝብ ከ2አመት በላይ በከበባ የትኛውንም መሰረተ ልማት እንዳያገኝ ተደርጎ በረሃብም ጭምር ተቀጥፏል። ይህን በዝምታና በድጋፍ ማለፋችሁ ችግሩ ወደናንተም እንዲመጣ ጋብዛችሁታል።

  • @user-rz7zb4to6b
    @user-rz7zb4to6b Před 11 měsíci +16

    በቀደም አብሽቀኸኝ ዛሬ በደስታ ታስለቅሰኛለህ 😢
    የልጆች መልካም መሆን ከፈጣሪ በታች የወላጆች ጥረት ትልቅ ሚና አለዉ
    ወላጆች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
    የቃል ኪዳኗ እመቤት ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ❤❤❤❤❤

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před 11 měsíci +39

    😢እዮባ ሲያልቅስ አስለቀሰኝ እንኳን ደስ አለህ እዮባ በረታ እመብርሐን ትቅደምልህ

    • @user-uu3ts9lh2n
      @user-uu3ts9lh2n Před 11 měsíci

      እኔም ወላሂ አለቀስኩ ሡበሀን አላህ

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm Před 11 měsíci

      ወላሂ እኔም 😢😢😢

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u Před 11 měsíci

      ​@@user-uu3ts9lh2nየኔ ውድ😢

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u Před 11 měsíci

      ​@@Elham-gw7gmእኔም ውዶቼ😢❤❤

    • @Tube-nk7xk
      @Tube-nk7xk Před 11 měsíci

      እኔም በእውነት።😢

  • @netsanetabera246
    @netsanetabera246 Před 11 měsíci

    እውነት እኔ ዛሬ እዮባን ወይም እነ ቃልዬን ሳይሆን ዛሬ ከአምላክ በመቀጠል እናንተ መልካም ፍሬ ያፈራችሁ ወላጆች ክብርና ምስጋና ይገባችኋል እና እንኳን ደስ አላችሁ
    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እውነት ሁሌም ኪዳንዬ እናቴን የያዘ አፍሮ አያውቅምና ሁሌም በረከቷ ከዚህ ቤት አይጥፋ ። ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ❤❤❤ የፍቅር ቤተሰብ ተምሳሌት ናችሁ ።

  • @jarmu9113
    @jarmu9113 Před 11 měsíci

    በጣም የታደላችሁ ቤተሰቦች ናችሁ የቤተሰብ ጥንካሬ እናት አባቶቻቸዉ ገና ልጆች ናቸዉ የልጆቹ ጥሩነት በእናት እና በአባታቸዉ ላይ አይተናል አሁንም በልታችሁ የማትጠግቡት እንጀራ ይስጣችሁ ከጤና ከእድሜ ጋር

  • @user-xj2xk2sz5n
    @user-xj2xk2sz5n Před 11 měsíci +87

    ፍትህ ለአማራ ንፁሃን 😢💔💔😭😭😭

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před 11 měsíci +343

    ፋትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢

    • @meritube4549
      @meritube4549 Před 11 měsíci

      አዎ ፍትህ😢😢😢😢

    • @aminatyoutube3583
      @aminatyoutube3583 Před 11 měsíci

      የአላህ አላህ በእዝነትህ እዘንልን ያረብ ኸይርን አሰማን

    • @user-lf3xv2or1t
      @user-lf3xv2or1t Před 11 měsíci +1

      የኔ ውድ ፍትሁን የሰማዩ ጌታ ይላክልን😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 11 měsíci

      አብይንአላህታላጥፍአማራሰላምይለወም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 11 měsíci

      በዝርበሀይማኑትእያባላንወ

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 Před 11 měsíci +13

    እንኳን ደስስ ያለክ እዮባ ኪዳነ ምህረት በፍቅር ላይ ፍቅር በፀጋ ላይ ፀጋ ትጨምርላችሁ በጣም የምወደው ቤተሰብ ፍቅር የተሞላበት የማዬ ደርባባነት የባዬ ትግስታቸው የልጆቹ በሳልነት የምራቶቹ ጨዋነት ሁሉ ነገራችሁ ውበት አለው❤❤❤❤

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s Před 11 měsíci

    እውነት ነው እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ክብር ምስጋና ይገባታል በእውነት ደስ ይላል ጅማሬሬውን ሳይሆን ፍጻሜውን ያሳምርልን❤❤

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Před 11 měsíci +1

    እንኳን ደስ አለህ እዮብዬ ደስታህ ደስታችን ነው ጎበዝ ጀግና አሁንም ኪዳነ ምህረት ያሰብከውን ታሳካልህ ሁላችሁም ኪዳነ ምህረት የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ በስደት ያላችሁ እህቶቼ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ😍😘😘😘

  • @user-ec7pd6qd7s
    @user-ec7pd6qd7s Před 11 měsíci +17

    ሱታምሩ ማርያም እናትና አባታችን ታድለዋል እንደናተ አይነት የተባረከ ልጆችስላላቸዉ እግዛብሄር ከክፉሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 Před 11 měsíci +24

    ማርያምን ጠንካራ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ስባርክ እንደዚህ ነው
    ብዙ ትምህርት ተምርያው ከዚህ ቤተሰብ አሁንም እመብርሃን ሁላችሁንም አትለያችሁ በመንገዳችሁ ሁሉ ከልጇ ጋር ትቅደማችሁ በጣም ነው የምታምሩት በተለይ ስራዓታችሁ ስያምር❤❤❤ሰላምና ፍቅር ይያምጣልን ለእማማ እትዮጵያ💚💛💓

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 11 měsíci +21

    የኔ አባት ሢያገላቱህ ግራ ገብቶኝ ነበረ እንኳን ደስ ያለህ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ መልካም የስራ ዘመን ደግሞ ወደ ፊት ሠርጉን የእውነት አድርጉት😊

  • @emebettadesse8143
    @emebettadesse8143 Před 11 měsíci

    ማነው እንደኔ ይሄን ቤተሰብ በእንባ የሚመለከተው እዮባዬ ኪዳነ ምህረት በጎደለው ሁሉ ትሙላላችሁ

  • @Tube-wb2ke
    @Tube-wb2ke Před 11 měsíci +1

    ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ🌹ምርጥ መሪ ምርጥናፍቂ አዛኝ ምርጥ ነብይ🌹 ሙሀመድን 🌹ሱለላህ አለይሂ🌹 ውሰለም🌹 ፕሩፋየሌን. ተጭነው🌹 🌹ቤተሰብ ይሁኑ ❤

  • @meherat938
    @meherat938 Před 11 měsíci +13

    አዛኝቱ እመቤቴ የህይወታችን እናት የመድኃኔያለም እናት መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድማችን የአምላኩን እናት ተጠግቶ አፍሮ ሳይሞላለት የተመለሰ የለም!!!!!! ክብሩን ሁሉ እርሱ እግዚአብሔር ይውሰድ

  • @EthioHabesha-hc6kr
    @EthioHabesha-hc6kr Před 11 měsíci +17

    ለብዙ ሰዉ ትምህርት ምትሆኑ መልካም ቤተሰብ እዮባ እንኳን ደስ አለህ 😍

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před 11 měsíci +78

    እዮባየ እኳን ደስ ያለህ እንመጣለን ሀገር ስንገባ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ

  • @user-yj1wh9kz2v
    @user-yj1wh9kz2v Před 11 měsíci +4

    ብፆሎታ እመብርሃን ንሃገረና ትላኣክለና
    ኣጀካ እዮብየይ ❤

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Před 11 měsíci

    _እዮባ እንኳን ደስ አለህ🌻 አቤት እናትና አባት🥰🥰🥰 ምንኛ እድለኞች ናቸው በአርሴምዬ በአንድ ወር ውስጥ ሦስት ደስታ🙏 አዲስ ተመረቀ ቃል ፈርኒቸር እዮባ ፒክቸር🎉 እግዚአብሔር ደስታችሁን እጥፍ ያድርግላችሁ🙏 ማርያምን ስለ እትዬና አብዬ ደስታ የእኔ እምባ ፈሰሰ🥰 ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏 እዮባዬ የተደረገለት ይህን እምባ ያውቀዋል በል ቶሎ አግባ😂_

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 11 měsíci +11

    እልል አሜን እዩባየ እናቴ ኪዳነ ምህረት ላተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን ፀልዩ ይሰጣችሆኝ ❤

  • @bezibezi4697
    @bezibezi4697 Před 11 měsíci +13

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ በጣምነዉ የምታምሩት እመብርሃን አትለያችሁ እዮባዬ እንኳን ደስአለህ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ምርጥ የወጣት ተምሳሌቶች ናችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-tv3qs8jx8p
      @user-tv3qs8jx8p Před 11 měsíci

      👌🙏🏽👌🙏🏽👌🙏🏽👌🙏🏽👌🙏🏽

  • @bestbuy9242
    @bestbuy9242 Před 11 měsíci +24

    እኳን ደስ አለክ እዮብ 🎉🎉🎉🎉🎉 ፍትህ ለተገፋው ለተጨቆነው ላማራ ህዝብ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hizbeyerayawayoutube4352
    @hizbeyerayawayoutube4352 Před 11 měsíci

    እዮባየ የኔ ጀግና አይዞህ ለብዙ ወጣቶች ጥሩ አራአያ ነህ ከዚህ በላይ ሆነህ ለማየት ያብቃን ደስስስስስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ አዛኝቷን ነው የምልህ ማልቀስ ስትጀምር እኔ እንባየን መቆጣጠር አቃትኝ የኪድየ እርዳታ ከሁላችን ጋ ይሁን በተረፈ በርታ በቤተሰቦቻችሁ ውስጥ ሁሌም ሳቅ ይሙላበት ለኔ ስትል ቃልን ከነ ልጇ ሳምልኝ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 11 měsíci

    ኡፍፍፍ... አስለቀስከኝ #ኪዳነምህረት ለሁላችንም ደራሽ ናት #Congratulations 🎊🎉🍾🎈 እዮብዬ እህትህ ከUSA
    ውብ ቤተሰብ ስርአታችሁ ደስ ስትሉ

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Před 11 měsíci +32

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይባርካቹ አሜን

  • @yezinegeremew
    @yezinegeremew Před 11 měsíci +7

    ደስ የሚል ቤተሰብ የለፋህበት ወደፊት መልካም ነገርን ሁሉ የምታገኝበት መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልህ እንኳን ደስ ያለህ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 11 měsíci +26

    ዋው እንኳን ደስ ያለህ መልካም የስራ ዘመን አቤት እናት አባት መታደል ይሄ ሁሉ እናንተ በእግዚአብሔር የተመረጣችሁ እና የናንተ ፍሬ ስለሆኑ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n Před 11 měsíci

    የኔአባት ዉጣ ዉረድ ያስለቅሳል😢❤ ግን ለበጎነዉ መፈተን እንኳን ደስ አለህ ወድማችን እዲሁም ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ የኛ መልካም ቤተሰቦች እኛንም እደናተ መልካም ልብ እዲኖረን በጸሎታችሁ አስቡን የከተማ ልጅ ስት ዱርዬ አለ ይቅር ይበለኝና እንኳን የቤተሰብ ስርአት የሚከተል የናተ ግን ከቤተሰብ ጭምር ይለያል የናተ እናት አባትቶቻችሁ እዴት እደሚያስቀኑ የናተ ልጅ ብሆን ብዬ ተመኘሁ ምናለ ግማሹ ምርቃታችሁ ለኛም ቢያድርብን በፀሎታችሁ ስቡኝ ወለተ ሐና እያላችሁ አይታወቅም በናተላ አድሮ ታሪኬ ሊቀየር ይችልና እነሱ ናቸዉ እዚህ እድደርስ ያበቃኝ እልበት ይሆናል😢

  • @Kidanemhretenate-b5d
    @Kidanemhretenate-b5d Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ከዚ በላይ ትልቅ በቦታ ያድስህ❤❤ ደግሞ ስታለቅስ ስታሳዝን የኔ ምስኪን😘😘

  • @hanaregasakekeba9498
    @hanaregasakekeba9498 Před 11 měsíci +19

    እንዴት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እንዴት ታድለዋል ወላጆቻችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ እረ

  • @user-bo4po8dy1v
    @user-bo4po8dy1v Před 11 měsíci +38

    አቤት የዚህ ቤት ፉቅረ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nalamimi-lh4yr
    @nalamimi-lh4yr Před 11 měsíci +11

    እንኳን ደሰ አለህ እዩብ! አሰለቀሰከኝ አዎ እመቤቴን የያዘ አያፍርም በልጅነት እንዲህ ሆኖ ልጅን ማየት በላይ ለወላጅ ሀብት የለም እናንተም እንኳን ደሰ አላችሁ በተረፈ መልካም የሰራ ዘመን 🙏

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 11 měsíci +1

    እዬብዬ እንኳን ደስ ያለክ እመቤቴ ከነልጃ ትከተልክ ይህ ዓመት የስኬት. የጤና የብልፅግና ያርግልክ በርታ ያሰብክበት ቦታ እግዛቤር ያድርስህ ደጉ እዬብ በርታ ይሳካልክ የሁን የሁን ኬር የሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ly4ss4uj2t
    @user-ly4ss4uj2t Před 11 měsíci

    እዮባዬ እናቴ ኪዳነምህረት ያስብከውን ሁሉ ታሟላልህ በእውነት እንኳን ደስስስ አላችሁ ለመለው ቤተሰቦችህ ከነ ጎዋደኞችህ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Před 11 měsíci +4

    ጎበዝ ሰዉ በጣም ደስ ይለኛል ራሱን ለመቀየር የሚጥር ሰዉ በጣም ያስደስተኛል እዮባ እንኳን ደስ አለህ የተባረከ ይሁንልህ ደስተኛና ስኬታማ ሁንበት

  • @salamtube4640
    @salamtube4640 Před 11 měsíci +11

    እንካን ደስ አለህ ኢዮባ ከዚ በላይ ለመክፈት ያብቃ ብቃት አለ ገና ልጅ ነህ ❤❤❤❤❤እነዚን ቅን ቤተሰቦችን ሁሌም ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤❤❤

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Před 11 měsíci +6

    እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ በእውነት እዴት እደምወዳችሁ መንፈሳዊ ቅናት ታስቀኑኝ አላችሁ ደስታችሁ እጥፍ ይሁን
    እንዲህ ነው እናት አባት ፍጹም ኢትዮጵያዊ ፍራ እግዚአብሔር ያላቸው ለሁሉም አርያ ናቸው
    ገና በዚህ እድሜህ ጎበዝ ልጅ በርታ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před 11 měsíci

    ህህህህ😭😭😭😭 የኪዳነ ምህርት ውለታ ያለበት ያቀዋል😭😭😭😭እንባዬ ካተጋ አብሮ እየፈሰሰ ነው የምፁፈው ተመስገን የኔ እናት አፁናኘ ኪዳነ ምህርት ከትልቅ ደረጃ ታድርስህ አሁንም የሱ ውለታ ተነግሮ አያልቅም❤❤❤

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před 11 měsíci

    እመቤቴን አሁንስ እጅግ በጣም አበዛችሁት ይህን ምስኪን ሕዝብ ተጫወቱበት በእውነት ለህዝቡ ክብር ቢኖራችሁ ኖሮ ለገንዘብ ብላችሁ እንዲህ አትቀልዱበትም ነበር ድራማ ሰራችሁ ማለት ነው!!

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 11 měsíci +5

    ቃላት ያንሳል ለዚ ቤተሰው እውነት ጥሩ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ረጆም እድሜ ይስጥልን

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 11 měsíci +7

    እኔመጀመርያም ለኮሜንታተሮች ተናግሪ አለው😂😂😂😂ማስታወቄ ነው ብያለው ምንም አለተሸጎድክም 😂😂😂😂መልካም ስራ እዮባ ❤❤❤❤❤❤ሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን የድንግል ማርያምልጅ ሰላም ያምጣልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 11 měsíci +7

    እሰይ እዮባ እንኳን ደስ አለህ ጎበዝ ልጅ የተባረከ ቤተሰብ ናችሁ ስራ ወዳዶች ፈቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ተባረኩ ❤

  • @Degsewtube
    @Degsewtube Před 11 měsíci

    የኔ አባት አልቅሶ አሥለቀሰኝ እንኳንም ደሥ አለህ እናቴ ኪዳነ ምህረት የልብህን መሻት ሁሉ ትፈፅምልህ ደሥ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @tigist9632
    @tigist9632 Před 11 měsíci +3

    *_የበፊቷ ኢትዮጵያ ነይልን በማርያም ብለሽ😢😢😢😢😢_*

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by Před 11 měsíci +4

    እንኳን ደስ አለህ እዮባ። እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ ለመስራት ያብቃህ።በጣም የተባረኩ ቤተሰብ በስነ ስርዓት ላሳደጉህ ፈጣሪ አምላክ በዕድሜና በጤና ይጠብቅላችሁ።

  • @user-ym1xt6tm8c
    @user-ym1xt6tm8c Před 11 měsíci +8

    የተባረከ ቤተሰብ እውነት ዩቲውቭ ላይ እናንተ ድንቅ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤️🙏

  • @flowersalain
    @flowersalain Před 11 měsíci +20

    መካም የስራ ዘመን አዮባየ 🥰🥰🥰🥰 ፍትህ ለደጉ ወገኔ ለአማራ 😣😣😣

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před 11 měsíci +2

    ዋው እዮባ እንኳን ደሰ አለህ ትክበረልን ኪዳነምረት ከዚህ በላይ እንጠብቃለን❤❤❤❤

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 Před 11 měsíci +3

    ለውጥማ አለ በተለይ በእናንተ ቤተሰብ. Congratulations you all. መልካም የስራ ዘመን!!

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq Před 11 měsíci +6

    _በጣም ያምራል መላካም የስራ ዘመን ይሁንልህ እዮባ♥️♥️♥️_

  • @user-op7ru2hx1w
    @user-op7ru2hx1w Před 11 měsíci +113

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Před 11 měsíci

      ❤❤❤❤❤ደሰየሜሉቤትሰብ።ከዚህበላይከፍብሉ

  • @mayunegethio
    @mayunegethio Před 11 měsíci +4

    ዋውው gold የሆናችሁ family እዲት እደሚያም እስቲድዮ እንኩዋን ደስ አለህ እዮባ ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před 11 měsíci

    እዬብዬ እንኩዋን ድስ አለህ ።መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ መልካም የስራ ዘመን።
    ቃልዬ እውነትዋን ነው ካሁን በፊትም በኮሜንት አስቀምጫለሁ እዬባ የስልክ ትንሽ ወንድም ነው መልኩም ታዛዥነቱም ፍቅሩም የወንድም እንጂ የምራት አይደለም ተባረክ የልጅ አዋቂ ።❤❤❤

  • @kecomekel2000
    @kecomekel2000 Před 11 měsíci +1

    የ ሄኖክ ሚስት እና እህትየው አቤት እርጋታቸው ደስ ሲል

  • @genatshemsu7196
    @genatshemsu7196 Před 11 měsíci +4

    😢😢❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እዮባ አልቅሰህ አስለቀስከኝ ፈጣሪ ባለህ ላይ ይጨምርልህ ወድማለም
    ምርጥ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam Před 11 měsíci +5

    እንኳን ደስ አለህ እዮባዬ ጋሼ እንዳለው ጤና ካለ የማይሳካ ነገር የለም ከዚህም በላይ ውጤታማ ትሆናለህ ውጣ ውረድ ግድ ነው ነገ ይህ ፈተናህን እንደምንም ነው ምታየው ኧረ እንደውም ትስቅበታለህ በርታ ትልቅ ነገር ትልቅ ፈታና አለው በርታ 😍15አመቴ ነው አረብ አገር የመጣሁት አሁን ግን በጣም ውጤታማ ነኝ በዛው ልክ ብዙ ፈተና አሳልፋለው አሁን ላይ ያ ፈተናዬ ያስቀኛል ምክንያቱ ከዛ የበለጠ ትልቅ ነገር እየሠራው ትቅ ፈተና አጋጥሞኝ አለፍኩ እና ትልቅ ነገር ስናስብ ትልቅ ፈተናዎች አሉት🙏

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 11 měsíci

      እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን መላም የስራ ዘመን ይዉንልህ 🎉🎉🎉❤❤❤😂😂😂👍👍👍👌

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj Před 11 měsíci +1

      የኔ ጀግና እንኩዋን ደስ አለሽ በርችልኝ አሁንም 😍😍

    • @Lidiyana-yemariyam
      @Lidiyana-yemariyam Před 11 měsíci

      @@stgjjhsdcbbnjjj 🙏😍😘

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 Před 11 měsíci +12

    የመጀመሪያ ነኘበጣም ጓጉቶ የነበረ እንደኔ ማነው 😂 ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ወድ ኢትዮጵያዊያን 💗💗💗♥

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Před 11 měsíci

    እዩባ እንካን ደስ አለህ በለሱን የጠበቀ ፍሬውን ይበላል አይደል የሚለው ቃልም በጣም ደስ ብሎኛል ደስታውን እጥፍ ያድርገው አገራችን ሰላም እና ፍቅር ያድርግልን ሁላችሁም እንካን ደስአላችሁ አዲስ እና ቃል ሁላችሁም

  • @user-gd4on4ng6s
    @user-gd4on4ng6s Před 11 měsíci

    በጣም ስኬታማና ተምሳሌት ቤተሰብ እናትና ልጁ በድሜና በጤና ይጠብቋችሁ እውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 Před 11 měsíci +5

    ፈቅር የሆነ ቤተሰብ እዮባየ አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልህ ♥🙏

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 Před 11 měsíci +14

    wooooooooow 👍የአብርሐሙ ስላሴ ይባርኩልክ መላው ቤተሰብ😍😍😍💞💞💞

  • @almazalmaz4307
    @almazalmaz4307 Před 11 měsíci +32

    😢😢😢😢😢እኔም እባዬ ፈሰሰ ማርያምን አሁንም ጨምራ ትሰጥህ😢😢😢 እፉፉፉ የኔ ጌታ

  • @BirteBirte-nn8kh
    @BirteBirte-nn8kh Před 11 měsíci +25

    ፍትህ ለተገፈው ለአማራ ህዝብ 💔😢😢

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 Před 11 měsíci

    አልቅሰህ አስለቀስከኝ ኢዮባዬ ብርቱ ነህ ገና ከዚህ በላይ ትሰራለህ እናቴ ማርያም የእኔም የመድረሴ ምክንያት ነች ❤

  • @senitube999
    @senitube999 Před 11 měsíci +12

    እዮባዬ እንኳን ደስ አለክ የሰው ደስታ ያስደስተኛል የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እናት እነና ለጅ ላተ እደደረሱልክ ለኛም ትድረስልን አሜን ፫ እናም የቤተሰብ ውጤትም ነዉ እናት እና አባቴክ እድሜ እና ጤና እመኛለሁ የነሱ ውጤት ነዉ በርታ ወንድም አለም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ግን አስለቅሰኛል😭 አይኔ ቢታመም ተጠያቂ ነክ ዋ😂😂😂😂

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před 11 měsíci +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል እኛንም ስደተኞች ያልታሰበውን ሰቶን ላገራችን ያብቃን
    አገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን 🙏🙏🙏

  • @mekdi595
    @mekdi595 Před 11 měsíci +8

    እኔ እራሱ እንዴት እንደነገጥኩ ነበር በፈጣሪ ስም እግዚአብሔር ያብላችሁ የመከባበር ፍቅር እና ሰላም 🎉🎉🎉🎉

  • @MatiwosSolomon-cu8dg
    @MatiwosSolomon-cu8dg Před 2 měsíci

    የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት ረድኤት በረከት ይብዛልን አሜን

  • @AlemDaniel
    @AlemDaniel Před 11 měsíci

    ምን አይነት መባረክ ነው ይሄን ሁሉ ልጅ ለቁም ነገር ማብቃት የእውነት በጣም ደስስስስስ ይላል በጣም