ስጦታ በስጦታ ሆንኩ የቃል ይለያል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 08. 2023
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 459

  • @user-ss2dg6gb1e
    @user-ss2dg6gb1e Před 11 měsíci +113

    ለሀገራችንዱአአረጉ ሙሥሊሙ በዱአ ክረሥቲያኑ በጾለት የመጣብንን መከራ እድመልሥልን አሁን የቸገረን የሀገረ ሠላም ማጣት😢😢😢😢😢😢

    • @embeteferede5119
      @embeteferede5119 Před 11 měsíci +4

      ውይይ በጣም ሀገራችን ሠላም ያድርግልን

    • @user-ve7wp3hb8p
      @user-ve7wp3hb8p Před 11 měsíci +1

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Před 11 měsíci +3

      እውነት ነው አሜን 🤲🤲🤲😭😭😭😭🙏

    • @user-tc3hq6mf2w
      @user-tc3hq6mf2w Před 11 měsíci +3

      አሏህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ😢😢😢

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Před 11 měsíci +1

      እውነት እንቅልፍ ያሳጣኝ የሀገሬ ሰላም የወገኔ ስቃይ ነው

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 Před 11 měsíci +55

    እንኳን ደስ አላቹ congratulations 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 11 měsíci +48

    ለዚህ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ቃላት የለኝም ሠላማቹህ ይብዛላቹህ❤❤❤❤

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 11 měsíci +58

    የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለቸሩ መድሀኒአለም ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ በሀገራችን በቤተ ክርስቲያናችን የመጣውን መከራ ያርቅልን አዲስ እንኳን ደስ አለህ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ

  • @mekides
    @mekides Před 11 měsíci +91

    ዛሬቸሩመድኃኔዓለም ነው እንኳን አደርሳችሁ በያለንበት ጥበቃህ አይለየን አሜን 💒✝️❤️

  • @zuzutytube4072
    @zuzutytube4072 Před 11 měsíci +53

    ገብረ ሰዶማዊያንን እንቃወም ሀገር አድን ጥሪ ነው ወገኖቼ 😢😢😢

    • @user-xl7wc1zg4v
      @user-xl7wc1zg4v Před 11 měsíci

      ግብረ ሰዶምን አጥብቄ እቃወማለዉ ❌❌❌

    • @meazi_leul
      @meazi_leul Před 11 měsíci

      እኔም እቃውም አለሁ

  • @EMUETHIOTUBE-lh3gi
    @EMUETHIOTUBE-lh3gi Před 11 měsíci +343

    እኔ ግብረሰዶማዊነት እቃወማለሁ እናንተስ?

    • @tizitamulu4341
      @tizitamulu4341 Před 11 měsíci +7

      መቃወም ብቻ ሳይሆን መግደል ነው

    • @meseretteklu4746
      @meseretteklu4746 Před 11 měsíci

      Egnam

    • @user-pk6yl5rs3h
      @user-pk6yl5rs3h Před 11 měsíci +2

      እኔም እቃውማለሁ እግዚአብሔር ያገፅስልን ነገ ዛሬ ሳንል ንስሀ እንግባ

    • @miracletd577
      @miracletd577 Před 11 měsíci

      እቃወማለሁ x

    • @GgGg-vj6oq
      @GgGg-vj6oq Před 11 měsíci

      እኔም እቀዋማለሁ የዓለማችን ይጥፋልን

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu6735 Před 11 měsíci +9

    ማነዉ እንደኔ ይሄን ቤተሰብ የሚወድ አቤልማ ድምቀት ነዉ የቤቱ በጥባጭ ያምርበታል ሰላማቹይብዛ ❤❤❤❤❤

  • @user-ve7wp3hb8p
    @user-ve7wp3hb8p Před 11 měsíci +16

    ኧረ ከሁሉም የአብነት ይበልጣል❤❤ ከሽበት አልፎ እስከ መጃጀት😂😂😂 አለኮ እዉነት ነዉ

  • @hayu684
    @hayu684 Před 11 měsíci +11

    ማሻአላህ ኬክ ሊቆርሡ ሢሉ ማሚ ቃልየ ትምጣ ስትል የበለጠ ወደድኳት አሥተዋይ ናቸው ❤❤

  • @selam801
    @selam801 Před 11 měsíci +13

    የምር ይሄ ቤተሰብ ማነው እንደኔ እምወዳቸው❤

  • @user-jf7ut6sz1g
    @user-jf7ut6sz1g Před 11 měsíci +19

    ፉጣር ይጠብቃችሁ እናንተ ምርጥ ቤተሰብ ይህንን ኮሜት የምታነቡ ፉጣር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před 11 měsíci +27

    ይህን ቤተሰብ ማነው እሚቀናባቸው ማለትም መንፈሳዊ ቅናት ፍቅራቸው ደስስስስ ሲለኝ❤❤❤❤ስወዳቸው አድስየ እንኳን ደስ አለህ ወድም❤❤

    • @madinayesuf6188
      @madinayesuf6188 Před 11 měsíci +2

      በጣም ነዉ እምወዳቸዉ አላህ ይጨምርላቸዉ

    • @aserlopwle
      @aserlopwle Před 11 měsíci +1

      enem betam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Před 11 měsíci +5

    ለቢኒ ኣንድሰጦታው ቢሰጥ አንዴ ደሰ አንድለን ነበር አሱም ተመራቂ ሰለሆነ😢ፍቅራቹ ይጨምርላቹ አግዚኣቢሄር ይባርካቹ😊😊😊

  • @user-hj1zb3uo5w
    @user-hj1zb3uo5w Před 11 měsíci +1

    ወንድማችን አድሰ ከብዙ ድካምና ልፍት ብሗላ ለዝህ ክብር እንኳን አበቃህ እንኳን ደሰ ያለህ ፈፃሜህን ቅዱሰ አማኑኤል አባቴ ያሳምርልህ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 11 měsíci +25

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Před 11 měsíci +7

    አዲስ እንል ደስ አለ ከመላው ቤተሰብ ጋር በተለይ ከልጅ ጋር ቃል ቤቢ በጣም ያምራል እግዛብሔር ዘመኑ ሁሉ የተባረከ ይሁን አሜን

  • @YutttFhff
    @YutttFhff Před 11 měsíci +1

    እኔ ኦርቶዶክሥ ነኝ ኢትዮጵያዊይም ነኝ ባህልና ወግ ያለኝ ሤለዚህ ግብረሰዶምን እቃወማለሁ ባህልና እምነቴን ኢትዮጵያዊነቴንም አከብራለሁ ምንም ሀጢአተኛና በደለኛ ብሆንም ይህንን የሠይጣንን ሥራ እቃወማለሁ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před 11 měsíci +4

    የአባትህ ና የናትሕ ምርቃት ነው እንዲህ አይነት ሚስት የሰጠህ በርታ ወንድማችን አንተምመልካም በጣም ጥሩ ከሚገባ በላይ ጥሩ ሰው ነሕ: :♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před 11 měsíci +5

    ለዚህ ቤተሰብ ቃል የለኝም በጣም ነው ምወዳችሁ ❤የመልካም ዘር ፍሬዎች የብዙ ነገር አርአያዎቼ ናችሁ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 11 měsíci +5

    ❤ጓደኛው ራቹ ተመርቀዋል ደስ የሚለው ደሞ ለጓደኛ ሲያደምቅለት ነው የዋለው በጣም ደስ ይላል ቢኒ ላንም እንኳን ደስ ያለህ❤🎉

  • @user-jr1jl6cw7q
    @user-jr1jl6cw7q Před 11 měsíci +2

    ወይኔ መታደል እመብርሃን ትጠብቃቹ የቤተሰብ ፍቅር ለውደፍት ህልሜ አምላክ ያሳካልኝ ❤❤

  • @aynalemmiuguse7356
    @aynalemmiuguse7356 Před 11 měsíci +12

    ቢኒዬ አንተም እንካን ደስ አለክ ምርጥ ጋደኛ

  • @jemilseidmohammed4701
    @jemilseidmohammed4701 Před 11 měsíci +22

    ድል ለፍኖ ድል ለተገፍዉ በየቦታዉ ለታረደዉ አማራ ህዝብ ይሁን እያላችሁ ዱአ ( ፀሎት) አድርጉ ሰላም ለሀገራችን ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ

    • @fatumafatuma870
      @fatumafatuma870 Před 11 měsíci

      አሚንንንያርቢ

    • @user-js1ty5ci4n
      @user-js1ty5ci4n Před 11 měsíci

      አሜን😢

    • @ebrahimbilall2175
      @ebrahimbilall2175 Před 11 měsíci +1

      ድል እያላቹ ህዝባቹ ጨርሲ ሰላም ነው የምያስፈልገው እንጂ ድል ኣይባልም 😢😢😢

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt Před 11 měsíci +5

    ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርኃዊ መታሰቢያ አደረሰን ደስ የሚል ቤተሰብ ዘራችሁን ያብዛው እግዚአብሔር አምላክ ግብረ ሰደሞያንን ያጥፋልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን🙏አዲስዬ ወድ ወንድማችን እንካን ደሳለህ ቃልዬ ዉድ እህታችን እንካን ደስ አለሽ😘😘😘😘😘❤❤❤🎊🎊🎊🎉🎉🎊🎊🎊🎉🎉🎊🎊🎊🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🙏

  • @user-mt2de5so5e
    @user-mt2de5so5e Před 11 měsíci +4

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ🌺😘

  • @betslot9715
    @betslot9715 Před 11 měsíci +2

    እንደ እኔ ይኤን ቤተሰብ የሚወድ ማነዉ ❤❤❤ አዲስዬ እንኳን ደስ አለህ ዘመንህ የለዉጥ ፍሬ የምታፈራበት ደግመህ የምትወልድበት የጤና የከፍታ ዘመን ይሁንልህ አቤል እና እዬሀ ኤኖክ የቤቱ ድምቀት ናቸሁ አይለያቹ ተባረኩ ቃልዬ እደስምሽ ቃል የለኝም እናት እና አባቱ እንኳን ደሰ አላቹ ልቾቻቹሁን ያሳደጋቹሁበት እድገት የመልካም ፍሬ ዉጤት ናቸዉ በአጠቃላይ ዝግጅቱን ያቀረብከዉ ጎደኛዉ ተባረክ አይለያቹ ሁላቹሁም ተባረኩ ዉድድሩን ያሸነፍሽ እህት ከእነ ባለቤትሽ በጣም ነዉ የምወዳቹ ፕሮግራማቹሁን በዬቱባቹ እከታተላለዉ በጣም ባለሙያ ነሽ ተባረኩ ❤❤❤

  • @aynalemmiuguse7356
    @aynalemmiuguse7356 Před 11 měsíci +10

    ኡፍፍፍ እሄን ቤተስብ ሳይ እንባ የትናንቅኛል ፈጣሪ ሁላቹንም ይጠብቃቹ ♥️♥️♥️

  • @MeseretAlamu
    @MeseretAlamu Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አዱስ እንኳን ደስ አለህ ቃልየ አድናቅሽ ነኝ የኔ መልካም
    አዎ ግብረ ሰዶማዊነትን እቃዋማለሁ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 11 měsíci +6

    አንኳን ደስ እለክ እዲስ እገራችንም ስላም ያድርግልን ምርጥ ቤተስብ❤❤

  • @user-in9dl2gt7z
    @user-in9dl2gt7z Před 11 měsíci +5

    አይ ቢኒ ትለያለህ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ምርጥ ቤተሰብ ስወዳቹህ ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Před 11 měsíci +4

    እግዚአብሔር እድሜ ዘመናችሁን በማያልቀው ፍቅር ያኑራችሁ ሁላችንም

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Před 11 měsíci +4

    እዮባ የቤቱ ድምቀት እልልል ስትል ድምጽህ ተለይቶ ያንተ ይሰማል😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 11 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
    ቢኒ የጎደኛ ጥግ 👏👏👏👏👏👏👏በፁሁፍ የገለፀው 👏👏👏👏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 11 měsíci +2

    በጣም የምወዳቸው የአዲስ እና የቃል ቤተሰቦች ሰላምቹ ይብዛ እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ 🥰🥰
    ፕሮግራም ሜሪ ዋው👌👌 ነው ሲሰክስ 😅አቦ ይመችህ ቢንዬ ምርጥ ጉዋደኛ🥰

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 Před 11 měsíci +14

    ሺአመትኑሪልኝ የፍቅር ቤተሰቦች ሞቸነዉ የምወዳችሁ ፍትህ በሳዉዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን 😭😭

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 Před 11 měsíci +12

    የሁለት አለም ሰዎች ነን ስራ መስራት አቅቶኛል ስልክም አይሰራ ጦርነቱም በጣም ነው አሉ እስኪ በፀሎት አስቡን ስደት ላይ በጭንቀት ማለቃችን ነው 😢

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Před 11 měsíci

      ፈጣሪ ሰላም ያሰማሺ አይዞሽ ማማዬ

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 Před 11 měsíci

      @@yeshiabebe6237 አሜን፫

  • @GkHc-zq7wk
    @GkHc-zq7wk Před 11 měsíci +5

    ምርጥ የሆኑ ቤተሠብ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቺሁ

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 Před 11 měsíci +26

    በሁለት ደቂቃ ዉስጥ ለኮሜት ምትፈጥኑት ነገር ገና ሳታዩ😂😂😂😂😂 ገርሞኝ ነዉ ማርያምን

    • @user-zj5oz2jh2q
      @user-zj5oz2jh2q Před 11 měsíci

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @mandoubobeidat-tz1mk
      @mandoubobeidat-tz1mk Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂

    • @rak7888
      @rak7888 Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Před 11 měsíci

      እኔም ይገርሙኛል ሽልማት ያለው ይመስላቸዋል

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před 11 měsíci +1

    አሜን ለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Před 11 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስታምሩ❤

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Před 11 měsíci +3

    አሜንአሜንአሜን❤❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před 11 měsíci +1

    ዋዉ እንኮ ደስ አላችሁ ቃልየ አዴሱየ ስወዳችሁ ኢየሱስ ብየ

  • @hollhooll1713
    @hollhooll1713 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @derejet
    @derejet Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-kz3yh1tx5y
    @user-kz3yh1tx5y Před 11 měsíci +1

    ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣቹህ

  • @eyerusalameeyerusalame7338
    @eyerusalameeyerusalame7338 Před 11 měsíci +3

    እንኳን ደስ አለክ አዲስዬ

  • @yashuu3045
    @yashuu3045 Před 11 měsíci

    እኳን ደስአለህ ወድማችን አዲስ መልካም የስራዘመን በተሠቡም ማሻአላህ ደስይላል እናት አባቶችም ሺ አመት ይኑሩ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před 11 měsíci +3

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @TmnnniiPpop7-ep3rl
    @TmnnniiPpop7-ep3rl Před 11 měsíci +3

    ዋውውው እንካዕ ደስ በለካ ሓዲስ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ Congratulations adis

  • @iui44i22
    @iui44i22 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Před 11 měsíci +1

    አዲስ ጓደኛህ ማለቴ ዘማሪው በጣም ነው የምወደው የበገና ዝማሬወቹ ❤❤❤❤❤

  • @GenetZoubi
    @GenetZoubi Před 11 měsíci +15

    አብዬና እቴቴዬ ሰወደቸው ስታምሩ በተረፈ ሁላችንም እንካን ደስ አላቹ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Před 11 měsíci +3

    ደስ የሚሉ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 11 měsíci +2

    እንኳን ደስ አለህ አዲስ ደግ ሰው❤❤❤ታምራላችሁ

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m Před 11 měsíci +3

    አዲስ እንኳን ደስ አለህ ቤተሰቦቻቸው ሁሉ እንኳን ደስ አላቹ

  • @sjshhejejj7947
    @sjshhejejj7947 Před 11 měsíci +2

    ዋዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁታምራላችሁ❤❤❤

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před 11 měsíci +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ልዩዋች

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před 11 měsíci +6

    *_እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎓❤_*

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር የሀገራችን ፅኑ ሰላም ይመልስልን 💒🙏 እኳን ለዚህ አበቃህ ወንድም

  • @neza1152
    @neza1152 Před 11 měsíci +10

    መድረክ መሪው ግን እንዴት አባህነው ድምፅህ እሚያምር መድረኩን ስትመራ

    • @rak7888
      @rak7888 Před 11 měsíci

      በጣም😢😮😮😮❤❤❤

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před 11 měsíci +2

    እንኳን ደስ አለህ አዲስ❤❤❤❤❤

  • @eyopiyaaetoi8157
    @eyopiyaaetoi8157 Před 11 měsíci +2

    እንኳን ደስ አላቺሁ ለሙላዉ ቤተሰብ❤❤❤

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያኑራችሁ ❤❤❤

  • @haregayele8810
    @haregayele8810 Před 11 měsíci +1

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉adis

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባረክላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 Před 11 měsíci +3

    በሳቅ ነው የፈርስኩት ደስ ይርሚሉ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikasolomon-ye4vo
    @fasikasolomon-ye4vo Před 11 měsíci +1

    Congratulations to Adiss 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ekramali3222
    @ekramali3222 Před 10 měsíci +1

    አቤልኮ ዘናነው የሚያረገኝ የዩቱቡ ድምቀት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 Před 11 měsíci

    Congratulations hadis🎉🎉🎉 Baga gamadee obbolleessa kenyaa 👏🏻

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 Před 11 měsíci +2

    ስወዳችሁ ቤተሰቡን በሙሉ ቃልየ ሳይሽ እሳሳለሁ የኔ ቆንጆ

  • @Zekia-sn6nd
    @Zekia-sn6nd Před 11 měsíci +1

    Wow ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-qw3cg8zj8q
    @user-qw3cg8zj8q Před 11 měsíci +1

    እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Před 11 měsíci +2

    ዋው ደስ ሲል ❤❤❤❤❤

  • @user-mc5gc4td9c
    @user-mc5gc4td9c Před 11 měsíci +2

    እንኳን ደስ አለህ አዲስ

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Před 11 měsíci +1

    እንኳን ደስ አላቹ ዋው ፍቅራቹ ውበታቹ ይለያል🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před 11 měsíci +2

    እንኳን ደና መጣችሁ አዲሰ እንኳን ደሰ አለህ ❤❤❤

  • @mesitigabu6379
    @mesitigabu6379 Před 11 měsíci

    congera beroy❤❤❤❤

  • @tizeselemon5252
    @tizeselemon5252 Před 11 měsíci +1

    እንኳን ደስ አለክ አላችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም

  • @oneofi8726
    @oneofi8726 Před 11 měsíci +1

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ አዲስ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fb4kb3ly1t
    @user-fb4kb3ly1t Před 11 měsíci

    Bewnet charu medanlem kenante gar yehun congregation brother addis enkuan des alchew family hulum keri zemanh yetabrek yehunlek lijachuwm egzabeher amlak betebabu yasedglachew 🎉🎉🎉♥️♥️♥️🙏🙏⛪️⛪️🎂🎂🧨🧨🎊🎊

  • @tayechgmeskel9087
    @tayechgmeskel9087 Před 11 měsíci +1

    እንኳን ደስ አለክ አዲስ።

  • @user-et2ny6cy8g
    @user-et2ny6cy8g Před 11 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉Congrats🎉🎉🎉🎉❤

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳን ደስ አለህ አዲስ እዲሁም መላው ቤተሰብ ❤❤❤❤

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 11 měsíci +1

    አዲስዬ እንኳን ደስ አለህ

  • @natanem126
    @natanem126 Před 11 měsíci

    ሰው በህይወት እያለ እንዲ ሲወራለት ደስስስ ይላል congra አዲስ

  • @melatloyal5590
    @melatloyal5590 Před 11 měsíci

    wedma enkuan Des alek melkam ye sera zemn yeunlke wedma🎂🎂🎉🎉

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Před 11 měsíci +1

    ዋው በጣም ደስቤሉያል❤❤❤❤❤❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před 11 měsíci +1

    Congratulations 🎊 👏 💐 🥳

  • @tsedeyeticha1388
    @tsedeyeticha1388 Před 11 měsíci

    Beni you are a good Hoster!keep it up

  • @zainamaru3717
    @zainamaru3717 Před 11 měsíci +2

    እንኳን ደስ አላችሁ የጓደኛ ጥግ የምር ቢኒ ምርጥ ጓደኛ

  • @wsnwsn7573
    @wsnwsn7573 Před 11 měsíci +1

    Congratulations ❤❤

  • @user-jt6zq9yz3c
    @user-jt6zq9yz3c Před 11 měsíci +1

    አንኳን ዳሲ አለቹ ሁለቹም አዲሲ እግደ ያቁዱሲ በለቤት አያዉ ልበል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @user-qd7od2rs6f
    @user-qd7od2rs6f Před 11 měsíci +1

    Congratulations 💞🎉

  • @mabiratanabo4103
    @mabiratanabo4103 Před 11 měsíci +1

    cawotachu desi sili😍😍

  • @hiwottekalgne
    @hiwottekalgne Před 11 měsíci

    Betam new yemiwedachu congra adis

  • @KalkiyaKalkiya
    @KalkiyaKalkiya Před 11 měsíci +1

    ስትመቹኝ ሁሌም ደሥታ ይሁን ቤታችሁ❤❤