አዲስን ለምርቃቱ ሰፕራይዝ አደረግነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 07. 2023
  • የሐዲስ ዜማ ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 1,1K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 11 měsíci +116

    Eyob picture 0974024574
    Instagram instagram.com/eyob__pictures?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ==
    Mac Royality Decor
    0912465127 / 0947809089
    Instagram instagram.com/mak_royality_decor?igshid=NTc4MTIwNjQ2YQ==

    • @tsehaysahyoutube1878
      @tsehaysahyoutube1878 Před 11 měsíci

      እሽ ❤

    • @TamemaTm
      @TamemaTm Před 11 měsíci

      ❤❤❤

    • @KasiAbera-do8fz
      @KasiAbera-do8fz Před 11 měsíci +1

      Wub yehone beteseb Egziabher fikrun yabzalachu
      Gn demo henokin prank arguln tewu gn 😫😂

    • @FatihaRagasa
      @FatihaRagasa Před 11 měsíci

      ❤❤❤❤❤👍👍👍

    • @tefeshidingle4674
      @tefeshidingle4674 Před 11 měsíci +1

      ምንም አልልም የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😍🙏🥰
      ✍️አድስዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ የመጨረሻዋ የአባባ ጥያቄ ለእዮባ አሸጉላሊትም አለ ሁሉም ነገር አለ እንግድን እንቅልፍም እንድወስደዉ ደስ እያለዉ እንድተኛ የመጨረሻም ልጅ ስለሆነ ከቤት መዉጣት የለበትም ትንሽ እንድቆይ ✍️ጡጦ ቢገዛለት😂😂😂 መልካም ነዉ አባባና እማማን ትንሽ ያገልግል

  • @kadeejabateen9437
    @kadeejabateen9437 Před 11 měsíci +761

    እኔም ነገ ነው በረራየ ዱአ አድርጉልኝ ውዶቸ እንተም ሰደትን በቃ ብሎ ለሀገራችሁ አብቃችሁ

    • @AsAs-qi5jt
      @AsAs-qi5jt Před 11 měsíci +12

      እግዚአብሔር ይከተልሽ❤❤❤

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Před 11 měsíci +12

      ፍጣሪዬ ይከተልሽ

    • @hapitamahmad8755
      @hapitamahmad8755 Před 11 měsíci +20

      በሻጣሽ አርገሽኝግቢ

    • @kokomalaeb1551
      @kokomalaeb1551 Před 11 měsíci

      @@hapitamahmad8755 kkk ene new mhed

    • @kokomalaeb1551
      @kokomalaeb1551 Před 11 měsíci

      Egzabher yketelsh melkam neger hulu ygtemsh

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Před 11 měsíci +97

    አቤት ፍቅር ሞልቶ የፈሰሰበት ቤተሰብ ስዎዳችሁ❤ መልካሙ ሁሉ ለእናንተ ይሁን ❤❤❤

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z Před 11 měsíci +120

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ደስ ስትሉ❤

  • @habshihabshi2809
    @habshihabshi2809 Před 11 měsíci +73

    ምርጥ እናት ና አባት ባጠቃይ ደስስስ የምትሉ ቤተሰቦች ❤❤❤❤ስወዳችሁ🙏🙏🙏

  • @user-tb6rl7hq2g
    @user-tb6rl7hq2g Před 11 měsíci +28

    እንኳን ደስ አላችሁ ሁሉም ቤተሰብ!!! የምርቃኑን መዝሙሩን ደግሞ በጣም ነው ምወደው!!! እኔም ተመራቂ ስለሆንኩ የቀኑ ቀን ይህን መዝሙር ምናዳምጠው።

  • @user-ko8tf1kc3u
    @user-ko8tf1kc3u Před 11 měsíci +19

    አቤልየ የቤተሰቡ ድምቀት የሳቃቸው ምንጭ እኮ ነህ ስወድህ መልካም ቤተሰቦች ሁላችሁንም ውድድድድድ!!!

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před 11 měsíci +15

    ማነው እደኔ ይሄን ወርቅ ቤተስብ የምወደው አሳዩኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልላቹው❤❤

  • @uchulebanon9782
    @uchulebanon9782 Před 11 měsíci +47

    እስኪ እሄን ቤትስብ ባርኩ ❤️❤️❤️❤️አድሜ ይስጣችሁ 💕💕💕

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 11 měsíci +27

    ወይ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች አቤት የወድማማች መዋደድ ፈቅር ደስ ስትሉ እናት አባት ታድላችሁ❤

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Před 11 měsíci +32

    ማነው አንደኔ በናፍቆት ልቡ ያረረ😢የመዳም ኩሸኔ ሸለቸኝ😢ኣምላኬ ሆይ ለኛ ሰደቶኞች ኣሰበን 😢አናንተ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před 11 měsíci +28

    አስቀኚ ቤተሰብ እውነት የልጆቹ አስተዳደግ የናት እና ያባት አስተዋፆ ደስ ይላል እውነት ለመናገር ከወንድማማችነት አልፈው ጓደኛሞች ናቸው የተባረከ ቤተሰብ ከቁጥር አያጉላቹሁ በእድሜ በጤና ይተብቃችሁ❤❤❤

  • @-vk6qz
    @-vk6qz Před 11 měsíci +45

    ደስ የምትሉ ልጆች ወላጆች አቤት ስረአት አላህ ይጨምርላችሁ

  • @SalamSalam-ex1fr
    @SalamSalam-ex1fr Před 11 měsíci +119

    እኔ ግን እንደ ኣቤል የሚያስቀኝ ሰው የለም😂♥

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g Před 11 měsíci +16

    አቤት እናት አባት ❤❤❤❤❤አስተዳደግ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያሩራችሁ እዳው ደስስስ ስትሉ ሞላው ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c Před 11 měsíci +12

    እደኔ በዚ ቤተሰብ ሚቀናው ፍቅራቸው መጫወት አድ ሆነው ሚያሳዩት ጨዋታ ሁሉ ነገራቸው ያስቀናሉ መታደል ነው እናት አባታቹ እድሜና ጤና ሰቶ ያቆይላቹ ሁሌም ደስታቹ ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před 11 měsíci +20

    ወይኔ የቴቴን ሀገር ልብስ እንዴት እንደወደድኩት❤❤❤ አቤልየ እስኪ ስራልኝ እንደሱ አይነት ?? ተባርኩልኝ❤🎉🎉

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 Před 11 měsíci +18

    ምርጥ እናት ናአባት ባጠቃላይ ደስስስስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před 11 měsíci +15

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ አዲስ እንኳን ደስ አለህ ፍቅራችሑን ፈጣሪ ያብዛላቹ ። 🇪🇷ፍቅሪ ዝኾንኩም ስድራቤት

  • @selam801
    @selam801 Před 11 měsíci +34

    ኧረ ይሄ ቤተሰብ እኔ ብቻ ነኝ ሱሰ ሆኑቡኝ ሰወዳችሁ❤

  • @user-sg1zq4zd4d
    @user-sg1zq4zd4d Před 9 měsíci +4

    አቤት እደዚ ቤተሰብ ፍቅር የሞላበት ሁሌም ደስታ በቤታችሁ ይሙላ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samritube5541
    @samritube5541 Před 11 měsíci +60

    በናፍቆት ነው እኮ እምጠብቃችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተስቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ 👍👍

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Před 11 měsíci +7

    ምርጥ እናት ና አባት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @taibataibat8191
    @taibataibat8191 Před 11 měsíci +9

    ድሰ የመተሉ ቤተሰብ አላህ የጠብቀችሁ እናደሞ ወንደማችን እንኳን አለህ❤❤❤❤

  • @amemazsherif1584
    @amemazsherif1584 Před 11 měsíci +26

    በጣም እድሎኛች ናቹ ቤተሰብ በዚህ ዘመን እንደዛ አይንት ልጆች መኖር እግዚአብሔር ያደለው ብቻ ነውና እግዛብሄርን ይህንን ቤተሰብ ይባርክ እዮብ ደግሞ እንደ ወንድሞች ላአንተ የምትሆን የተባረከች ሚስት ይስጥህ አድሲም እንኳን ደስ አለህ❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 11 měsíci +8

    የነአዲስን እህት በደንብ አይቻት አላውቅም ነበር ዛሬ አየዋት ውይይይይይይ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ታላቅ ወንድምየው ጫወታ ማጣፈጥ ሲችልበት ወጉን ❤❤❤❤❤

  • @mandoubobeidat-tz1mk
    @mandoubobeidat-tz1mk Před 11 měsíci +24

    እዝህ እንድትደረስ የረደህ መድሀኒአለም የተመሠገነ ይሁን እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před 11 měsíci +15

    ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před 11 měsíci +11

    አቤልን ያገባች ታድላለች ሳቅ በሳቅ ያረጋታል❤❤😂😂

  • @HsBs-im2wx
    @HsBs-im2wx Před 11 měsíci +5

    እንኳን ደሰ አላችሁ ሁሉም ቤተሰብ ምርጥ እናት ና አባት ባጠቃላይ ደሰሰሰ የምትሉ ቤተሰቦቹ ሰወዳችሁ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubyewegaye
    @wubyewegaye Před 11 měsíci +6

    የተባረከ ቤተሰብ ደስ ስትሉ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 11 měsíci +6

    እጅግ እጅ ግ እጅግ በጣም በጣም!!ነው የምወዳቹ ምርጥ ቤተሰብ ተባረኩ አዲስ congera🎉🎉🎂🎂🎂አሪፍ ጨዋታ ነበር ሁላቹንም ው ድድ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 11 měsíci +9

    ደስ የምትሉ ቤተሰውች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስታቹ ይጨምርላቹ እግዚአብሔር

  • @SeruSeru-db9qg
    @SeruSeru-db9qg Před 11 měsíci +8

    ፍቅር የሆናቹ ቤተስብ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይእስጣቹ

  • @MezidaMefta
    @MezidaMefta Před 11 měsíci +4

    አልጠግባቹም እኮ ሀቂቃ በጣም እኮነው ምወዳቹ ❤ ሠላማቹ ይብዛ አቦ

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx Před 11 měsíci +19

    እንኳን ለዝ ክብሪ አበቃችሁ ውዶቼ❤️
    እንኳንም ደስ አላችሁ ግን ለቡዙ ሰአት ልጆቹ ቁጭ ብሎው አባት እና እናት መቆማቸውን ስህተት መስሎ ታየኝ በተረፈ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን 👏✝️🕊

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Před 11 měsíci +28

    አብዬና እቴቴ እድለኛ ናቸዉ እኩያ ልጆቻቸዉን በማግኘታቸዉ

  • @user-qf5il4kt1k
    @user-qf5il4kt1k Před 11 měsíci +33

    ማነው እንዴኔ ቃል የተመቼቺው ዋው ወላሂ ዛሬ ኢቤኤስላይ የምጠይቀዉን አርቲስት መስለሻል😅😊❤

  • @gedam626
    @gedam626 Před 11 měsíci +4

    በጣም የምወዳችሁ ቤተሰብ ናችሁ እንኳን ደሰ አላችሁ የኛ ዉድች እግዚአብሔር ትዳራችሁን እና ልጅችሁን እንድትኮሩ ያድረጋችሁ እወዳችህለሁ አዲሰ እና ቃል በድጋሜ እንኳን ደሰ አላችሁ ❤❤❤

  • @Arsamatube
    @Arsamatube Před 11 měsíci +19

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚያብሄር አምላክ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ እኛንም አሳድጉን❤❤❤❤

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 Před 11 měsíci +7

    አቤት የእግዚአብሔር ፀጋ የባረከዉ ቤተሰብ ይሏችሀኃል እድህ ነዉ በእግዚአብሔር የተጎበኘ ሁሉ እድህ የሚያምር ግርማመጎስ የተጎናጠፈ ፍቅር አለዉ በመ ብርሀን ፍቅራቸዉ እደት እደሚጋባ ኦ አምላኬ ሆይ፤ አተ ሁሉ አያልቅብህም እና ለወገኖቻችንችን ሰላም የሰፈነበት የማይናወጥ ፍቅርን አድልልን ሀገራችን በበረከት ጎብኝልን በእዉነቱ በጣም ደስ ስትሉ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርካችሁ በፍቅር በሰላም በመትረፍረፍ❤🙏

  • @user-gh7eh4yj9o
    @user-gh7eh4yj9o Před 11 měsíci +5

    እናትና አባታችሁ ቁመዉ ለምን እናተ ተቀመጣችሁ ጨዋታዉ ደብ ነዉ😢

  • @MebaMulunesh
    @MebaMulunesh Před 11 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ቃል የኔ ደርባ እንኳን ደስ አልሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ::

  • @user-ls1mp2hl6m
    @user-ls1mp2hl6m Před 11 měsíci

    እንኳን ደስ አለህ /አላችሁ
    liyu and kidus ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል

  • @user-gs1dm4tw1o
    @user-gs1dm4tw1o Před 11 měsíci +2

    ደስ እሚል ቤተስሽ እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před 11 měsíci +6

    የኔ እናት እቴትዬ ስለሳቁ ደስ ብሎኛል እናት ሁሌም ትሳቅ❤

  • @yenetube4527
    @yenetube4527 Před 11 měsíci +7

    ግን እናት አባት ቁጭ ቀለው ልጆች ቆመው ቢሆን ጥሩ ነቀር እኔ ተሳቀኩ😢

  • @SewaSewyoutube
    @SewaSewyoutube Před 11 měsíci +2

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላበቃህ ጌታ ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ባለችሁላች ፍቅር ይጨምርላችሁ❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 11 měsíci +1

    ዋውውው ቃልዬ እዴት እዳማረብሽ የኔ ሴት❤❤❤❤ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Před 11 měsíci +4

    ደስ ስትሉ አቤት ስታስቀኑ ፈጣሪ ፍቅር የበለጠ ይስጣቹ❤❤❤❤❤

  • @user-ie3mz9tf6r
    @user-ie3mz9tf6r Před 11 měsíci +4

    ዋው በጣም ደስ ትላላቹህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf Před 11 měsíci

    በጣም ነው ምወዳችው በጣም ደሥ የምትሉ ቤተሠብ በጉጉትነው ምጠብቃችው አይለያችው ልጃቹም አላሕ ያሣድግላችው ውድ ድቅ ቤተሠቦች ከነተእ ብዙነገር ተምሬላው በተለይ የቤተሠብፊቅር አንድነትንበድጋሚ አይለያችው።

  • @woodywody2536
    @woodywody2536 Před 11 měsíci +5

    እዚህ ቤት ፍቅር ሲያስቀኑ እግዚአብሄር ይጠብቃቺሁ❤

  • @abg-uo7mb
    @abg-uo7mb Před 11 měsíci +6

    ዓዲስ ቃልዬ እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ደስታን ጤና ፍቅርን ሰላምን መከባበር መዋደድ ያብዛላችው መላው በተሰብ እውነት እወዳችዋለው አከብራችዋለው ኑሩልኝ ዓዲሰ ቃልዬ ሳቃችው ዪጋባል እወዳችዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před 11 měsíci +1

    ደስ የምትሉ ቤተሠብአላህይጠብቃችሁ

  • @badabada9245
    @badabada9245 Před 11 měsíci +1

    Wow እንኳዋን ደስ አለቹ ቤት ሰብ💜💜💜👏❤❤❤🎓🎓

  • @rashidibrahim5757
    @rashidibrahim5757 Před 11 měsíci +3

    ምርጥ ቤተሰብ ስወዳቹ😘ሰላማቹ ይብዛ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 😢

  • @trukalchannel8266
    @trukalchannel8266 Před 11 měsíci +6

    እንኳን ደስ አለህ አዲስ እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ በሙሉ

  • @GkHc-zq7wk
    @GkHc-zq7wk Před 11 měsíci

    ማሻአላህ ምርጥ የሆኑ ቤተሠብ አላህ ይጨምርላቺሁ

  • @sadasada306
    @sadasada306 Před 11 měsíci +2

    😍😍😍አላህ አይለያቹህ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ያስቀናልብ አላህ ያብዛቹህ

  • @user-nm1my4pl3z
    @user-nm1my4pl3z Před 11 měsíci +3

    ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የመወዳችሁ❤

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 11 měsíci +4

    ቆንጆ ሴት ከሱ ፀባይ ጋር የምትሄደው ልጅ ዳሩት❤❤❤❤❤ በተረፈ በጣም እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew Před 11 měsíci +2

    እንኳን ደስ ያለህ አዲስ በጣም ደስ የምትሉ የምታስቀኑ ቤተሰብ ናችሁ ❤

  • @maritudesale7636
    @maritudesale7636 Před 11 měsíci

    ትለያላቺሁ በጣም መድረክ መሪዉ አተም ተመራቂ ነህ አድል እኳን ደስ ዓለህ እግዚአብሔር ሰላም ከጤና ያድላቺሁ 🙏🙏🙏

  • @tjg2527
    @tjg2527 Před 11 měsíci +4

    ዋይኔ እዴት እደሣቅሑ ዛሬእድሜ እናጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před 11 měsíci +3

    እንኳን ደና መጣችሁ ፍቅር ቤተሰብ አይለያችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před 11 měsíci +2

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተስቦች ናቹ ከእናት ብዙ ትምህርት እንወስዳለን ማርያምን ደስ ትሉኛላችሁ አብርሃሙ ስላሴዎት ቤታችን በበርከት ይሙሉት❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Před 11 měsíci +1

    እንኳን ለዚህ አበቃህ አዲስ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች

  • @user-vj8cm8fg9d
    @user-vj8cm8fg9d Před 11 měsíci +3

    ማነውእደኔበሣቅጀምሮበሣቅየጨረሠው
    👌👌👌

  • @user-mg3tm6ct5o
    @user-mg3tm6ct5o Před 11 měsíci +3

    እናንተን ያለማድነቅ ንፉግነትነዉ እከሌእከሌ አልልንም ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @DejavuoGUE-zv9ig
    @DejavuoGUE-zv9ig Před 11 měsíci +1

    ማሻአላህ ሳልል አላልፍም እነዚህን ቤተሰቦች ከሰው አይን ይጠብቃችሁ በጣም እርስ በእርሳቸው ሲዋደዱ ሲፉቀሩ ትብብራቸውን በጣም እወድላቸዋለሁ አላህ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ

  • @mesikonjo5954
    @mesikonjo5954 Před 11 měsíci

    በጣም ደስ እሚል ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ ሁሌ ደስታ አይለያችሁ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před 11 měsíci +2

    እንኳን ደስ አላቹ አላህ ይጨምርልህ ደስ የሚሉ ቤተሰብ🎉🎉

  • @ndndnejedjjejej6444
    @ndndnejedjjejej6444 Před 11 měsíci +26

    ደስስስ የምትሉ ቤተሰቦች ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አቤት ደስስ ስቱሉ እኮ❤❤❤❤

  • @tsgiegalhageretigrey1192
    @tsgiegalhageretigrey1192 Před 11 měsíci

    እንኳን ደስ ኣላችሁ ለትልቅ ደረጃው ያብቃህ ኣዲስ ወንድማችን ደሞ❤🎉

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r Před 11 měsíci +9

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-kq1nd4yq7p
    @user-kq1nd4yq7p Před 11 měsíci +5

    አዲስ እና ቃል። እግዚአብሔር። በደስታ ያኑራችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 Před 11 měsíci +2

    .ጌታም ትለያላችሁ ፈጣሪ ፍቅር ደስታ ይጨምርላቸው ❤❤❤በጣም አደንቃለሁ ቃል &አዲሱ ፈጣሪ አይለያቹ ❤በደስታ ኖሬ ❤
    very nice family ❤

  • @tksttkst
    @tksttkst Před 11 měsíci

    ዋው አንኳን ደሰ አላህ አዲሰ ወንድም በአወነት በጣም ደሰ ይላል ሰለሁሎም አግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤

  • @AskalDejene
    @AskalDejene Před 11 měsíci +8

    እንኳን ደስ አላችሁ መላዉ ቤተሰቡ አቤላ❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 11 měsíci +4

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብች አዲ እንኳን ደስ አለክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @genigeni5087
    @genigeni5087 Před 11 měsíci +2

    የምር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተሰብ🙏🙏🙏

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Před 11 měsíci

    እንኳን ደስ አለህ congratulations

  • @betiasefa4463
    @betiasefa4463 Před 11 měsíci +3

    ፍቅር የሆናቹህ ቤተሰቦች❤❤❤

  • @bereketasefaw1683
    @bereketasefaw1683 Před 11 měsíci +3

    ተመስገን በህይወት ኖሬ እናንተን በማየቴ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před 11 měsíci

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እንኳን ደስ አላቹ በጣም መታደል ነው❤❤❤❤❤

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před 11 měsíci

    እንኳን ደስ ያለህ አዲስዬ መጨረሻህን ያሳምርልህ አጠቃላይ ቤተሰቡን በጣም ነው የምወደው ኑርልን ቃልዬ የኔ ውድ

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Před 11 měsíci +6

    እኔ እደ አቤል እሜስቀኝ የለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před 11 měsíci +14

    ምርጥ ቤተሰብ አርአያዎቼ ኑሩልኝ ክፉ አይካችሁ ❤❤❤❤ኢዮባዬ ድምፅህን ለእንግዳ መቀበያ ተጠቀመው እውነቱን ነው አቤል😂😂😂😂😂

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 Před 11 měsíci

    እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ይላል ቃልዬ አንቺም እንኳን ደስ አለሽ

  • @azebtekalgne9556
    @azebtekalgne9556 Před 11 měsíci +1

    እንኩዋን ደስ አላችሁ 🎉 በጣም የሚያዝናና ጊዜ ነበር🎉

  • @alemneshadane9901
    @alemneshadane9901 Před 11 měsíci +5

    ደስስስስ የምትሉ ቤተሰቦች ሰላምና ጤና እድሜውን ይልብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @agizamedia3.6
    @agizamedia3.6 Před 11 měsíci +2

    እንኳን ደስ አለክ ሐዲስዬ መደጋገምህ ጥሩ ነዉ ወንድሞቼንም አስደግባቸዉ ነበር አሁን በጣም ጎበዝ ናቸዉና❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂ወይ የመጄመርያ ልጅ መሆን እንደ እኔ ሁሉ አላፍተት ጫና ሄኖክላይ ነብር እንደእኔ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 11 měsíci

      ደምሪኝ ❤

    • @agizamedia3.6
      @agizamedia3.6 Před 11 měsíci

      @@sebelyoutube ሰብልዬ ሰንተ ልደምርሽ ዉዴ ቤተሰባችን ነሽ ባይሆን ብድዮ ልይልሽ ዉዴ

  • @user-rh4rh5sz2o
    @user-rh4rh5sz2o Před 11 měsíci

    Adisiye yene wemdim congratulations 🎓🎓🌺🌺💐💐💐

  • @ejigayehugirma2689
    @ejigayehugirma2689 Před 11 měsíci

    Smart family rech satwra zm alch addise congratulation

  • @azutube6342
    @azutube6342 Před 11 měsíci +5

    እንኳን ደስ ደስ ደስ አላችሁ 💐🎂🎓❤❤❤❤❤❤

  • @bezawitgeberedengle
    @bezawitgeberedengle Před 11 měsíci +4

    አቤላ የዚህ ቤት ድምቀት❤😂

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n Před 11 měsíci

    እግዚአብሔርበወጣይተካላችሁ አዲስእንኳንደስአልህ

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 11 měsíci +1

    ክክክክክክክክክክ
    ወይ የነዚህ ቤተሰብ ዛሬ ደግሞ
    ልዩ ፕሮግራም ነው በእውነት❤❤❤