አዲስ ተመረቀ ቃል በደስታ ፈነጠዘች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 07. 2023
  • የሐዲስ ዜማ ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 2K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 11 měsíci +233

    የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @atklitemelkamu4735
      @atklitemelkamu4735 Před 11 měsíci

      ጋቢ ካለህ አዲስ አበባ አጎቴን ሰርፕራይዝ አድርግልኝ

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 11 měsíci

      ዳሢብሎኛል፡አድስዬ፡❤️❤️❤️❤️👍👍

    • @chaltu.kebedachaltu8449
      @chaltu.kebedachaltu8449 Před 11 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @marthamarita7499
      @marthamarita7499 Před 11 měsíci

      የምር ትቀልድ አለ ?

    • @mihiretabiye9463
      @mihiretabiye9463 Před 11 měsíci

      እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 11 měsíci +179

    ዛሬ እኮ ቀኑ 16 ነው እናታችን ኪዳነምህረት ውድ የአገሬ ልጆች ኪዳነምህረት ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ ታሳካላቹ🙏🙏🙏✝️❤🥰😍

  • @aselefechyeadonayenat7588
    @aselefechyeadonayenat7588 Před 11 měsíci +60

    መመርቁስ አይከፋም ነገር ግን ተምሮ ስራ አለማኚተ በጣም ያማል ይሄው ባለቤቴ ከተመርቀ ድፍን 3 ዓመት ሆነው እስካሁን ስራ አላገኘም እኔም ይሄው በስደት እየተንከራተትኩ ነው 😭😭እስት 2016 ፈጣሪ ባለቤቴን እንዲያስባው በላይክ ምኞታቹን ገለጹልኝ 🙏❤❤እንኩዋን ደስ አለህ አዲስ

    • @fikertefentahun9800
      @fikertefentahun9800 Před 11 měsíci +2

      Egzabher yerdachu! Dengele Maryam Terdachu!

    • @yka2992
      @yka2992 Před 11 měsíci +2

      አይዞሽ እናቴ በእግዚያብሄር ሁሉም ያልፋል

    • @aselefechyeadonayenat7588
      @aselefechyeadonayenat7588 Před 11 měsíci +2

      @@yka2992 እሺ የኔ ዉድ 🙏❤️

  • @rorott4134
    @rorott4134 Před 11 měsíci +16

    እንኳን ደስአላችሁ ሐድስና ቢኒ ወንድሞቻችን ምርጥ የተዋህዶ ልጆች አቤት መዝሙሩ ደስ ሲል መታደልነው ይሄን ፀጋ ማግኘት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv Před 11 měsíci +8

    እንካን ደስ አላችው ዘ እግዛብሔር ለተመራቄውች እህት ወንድሞቻችን መልካሙን ዘመን አምጥቶልን የሥራ ዘመን የሰላም ያርግል በቃ ይበለ ፈጣሪ ❤❤

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Před 11 měsíci +605

    መመረቅ መማር ምን ትርጉም አለዉ ተምረዉ ተመርቀዉ ስራ አተዉ በየመን በረሀ እየሞቱ ነው ተስፋ አተዉ አተም እኳን ደስ አለህ

  • @Bemnet649
    @Bemnet649 Před 11 měsíci +207

    በንደዚህ አይነት ፋሚሊ እንደኔ እሚቀና አለግን😢😢😢

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 Před 11 měsíci +6

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ለእነዚህ የፍቅር ተምሳሌት ለሆኑ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-uz5zp4mb2d
    @user-uz5zp4mb2d Před 11 měsíci +7

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ደሰ አለችው አዲስ በጣም ያመወደህ መዝሙር ነው

    • @user-uz4hn7fh3n
      @user-uz4hn7fh3n Před 11 měsíci

      እልልልልልልልልልልል ተመስጌን አምላኬ አድስየ እንኳን ለዚህ አበቃህ አይዛን ሀገራችን ትስተካከል አለይ ስራም የመጣን እንኳን የተማር ያልተማርነውኛም እናገኛለን

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před 11 měsíci +38

    የሰው ደስታ የሚያስደስተው ❤❤❤ በ 👍👍👍

  • @janeta8359
    @janeta8359 Před 11 měsíci +84

    እንኳን ደስ አላቹ ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን ደስ የምትሉ ቤተሰብ

  • @user-mj3ef3ut6p
    @user-mj3ef3ut6p Před 11 měsíci +4

    እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰህ አደስ ደስ ይልል🌹ግን ምርቃቱ የምን ድነዉ አልገባኝም 🙈ያልገባችሁ እንደኔ ✋

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w Před 11 měsíci +2

    ደስይሚል ቤተሰብ አሏህ ደስታችሁንያብዛው መዝሙራችሁብቻነው የማልከታተለው
    ስወዳችሁ የምርፍቅርታስተምራላችሁ

  • @salamontube
    @salamontube Před 11 měsíci +127

    እንኳን ደስ አላችሁ ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Před 11 měsíci +25

    እውነት አስለቀሳችሁኝ ያለሁበት ሂወት ቢያስቸግረኝም እኔም ቀጣይ ተመራቂ ነኝ ቤተሰብ ፀልዩለኝ አዲስ ቃል መላው ቤተሰብ እንኳንስ ደስ አላችሁ

  • @abubakardetego7689
    @abubakardetego7689 Před 11 měsíci +3

    እኔ ሙስሊም ወድማቹ ነኝ በጣም ነው የምንዋዳቹ❤

  • @salamebito7678
    @salamebito7678 Před 11 měsíci +1

    ኮግራ ሾ አዲስ ለቤተሰብችክን አና ላንተም ለባለቤትክም ለልጅክም 💐💐💐💐 አኳን ለዚ ወግ ክብር ደስታ አበቃክ

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m Před 11 měsíci +22

    አዲስዬ የኛ ተወዳጅ ብዙ ጸጋ የበዛልህ የተዋህዶ እንቁ ልጃችን እንኳን ለዚ የተወደደውን ቀን አደረሰህ ደስ ብሎናል እኖድሀለን ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ❤

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Před 11 měsíci +46

    እልልልልል እኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ ና አዲስ እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች አዲስና ቢኒ እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የኔ ውዶች❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @glory1350
    @glory1350 Před 11 měsíci +1

    Addis congra🎉 benateh mezmurun audio lakelgn bxam nw dess yemilew

  • @Ayall12
    @Ayall12 Před 11 měsíci +16

    ደስስስ ስትሉ እኔ የቤተሰቡ ፍቅር ያስቀናኛል ልጆች ወልጀ እንደዚህ በፍቅር አንድ አድርጌ ማሳደግ ነው እሚያምረኝ መታደል❤❤❤❤❤

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před 11 měsíci +31

    እንኳን የድካምህን ዉጤት ለማየት አበቃሕ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ እንኳን ደስ ያላቹ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🎉🍾👏

  • @hiwothiwot2030
    @hiwothiwot2030 Před 11 měsíci +1

    እኔ በጣም አለቀስኩ ለምን እንደሆነ ባላቅም በጣም ደስ ብሎኛል አዲስ እንኳን ደስ አለክ ኮንግራ ቀሪ ዘመንህ ከነቤተሰብህ የተባረከ ይሁን በጣም ነው ምወዳችሁ ሙሉ ቤተሰብ ክበሩልኝ ክፉ አይንካችሁ ከፍ በሉ ❤❤❤❤❤ ቤብ ህፃኑም በክርስቶስ ፀጋው እድግ ይበልላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube8466 Před 11 měsíci +3

    ማነዉ እንደ እኔ የሰዉ ደስታ ሚያስደስተዉ❤️🙏እንካን ደስ አላችዉ ከነቤሰቦችሕ🙏❤️

  • @user-fd2ow9nx5m
    @user-fd2ow9nx5m Před 11 měsíci +61

    እናንተ መልካም ቤተሰቦች እንዴት እንደምወዳችሁ እንኳን ደስስስ አለህ አዲስዬ እንዲሁም ቃልየ. 🥰ዉድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ናት እንኳን አደረሳችሁ. አሜንንን በሉ🙏🏻

    • @helenbereket8144
      @helenbereket8144 Před 11 měsíci +1

      Amen enkwan abero aderesen

    • @melkamnababw9233
      @melkamnababw9233 Před 11 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ✝️👈🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @rahhaharadsh8328
      @rahhaharadsh8328 Před 11 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @mawaysh
      @mawaysh Před 11 měsíci +1

      ደምሪኝ

    • @user-ih8nm8mo9f
      @user-ih8nm8mo9f Před 11 měsíci +1

      እንኳን ደስ አለህ ወድማችን 🎉

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před 11 měsíci +43

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉❤❤ እኔም አምስተኛ አመቴን እመዳብ ኩሽና ማስተሬን ሊሰጠኝ ነው 😢😢😂😂😂😂 😢 እኔም ሀሳቤ የደከምኩበት ፍሬ አፍርቶ እንዳይ ኪዳነ ምህረት ትርዳኝ❤🙏

  • @feraerga9290
    @feraerga9290 Před 11 měsíci

    እንካን ደስ ኣለህ ውድ ወንድሜ ኣዲስ እግዛቤሄር ለዚህ ላበቃህ ክብር ምስጋናው ይድረሰው ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Před 11 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ቤተሰቦች ተባረኩ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Před 11 měsíci +14

    አድስየ ቃልየ እኳንደስያላችሁ ሁላችሁም የተመራቄ ተማሪውች በሙሉ እኳን ደስያላችሁ አላህ ልፋታችሁን ቆጥሮ ጥሩ ስራ የማያገላታ እናተም በተሰማራችሁበት የስራዘፍህ ለሀገራችሁ ለህዝባችሁ ታማኝ አገልጋይ ያድርጋችሁ በድጋሜ እኳን ደስአላችሁ መልካም የሰራእድል ተመኘሁ

  • @ndndnejedjjejej6444
    @ndndnejedjjejej6444 Před 11 měsíci +11

    እስኪ የመዳም ቅመሞች ከመዳም ኩሽና ከጭቅጭቃቸው ከስደት አለም በቃን ብሎን በሰላም ለሀገራችን በቅተን እዲዚህ የምንደሰትበት ከቤተሰቦቻችንጋ ቸሩ መድሀኒያለም በሰላም ያድርሰን የምትሉ ሰዎች በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤

    • @user-ps7uy6cc7w
      @user-ps7uy6cc7w Před 11 měsíci

      አሜን አሜን ደምሪኝ 🌹🌺🌺🌺🌺

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před 11 měsíci

      አሜን ❤❤❤

    • @user-ps7uy6cc7w
      @user-ps7uy6cc7w Před 11 měsíci

      @@zemenaybaye7457 አሜን አሜን አሜን ደምሩኝ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Před 11 měsíci +2

    እንኳን ደስ አልህ ሓዲስ ድንግል ማርያም ሁሌም ትጠብቅህ🙏

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Před 11 měsíci +7

    ወይኔ እኔ ልጀን በስደት ሆኘ አስተምሬ ሳልመለስ ጨርሶ ተመረቀ በሌለሁበት ከጎኑ ኖሬ እደዚህ ደስታውን ባይ እዴት ደስ ባለኝ ነበር አይ ስደት አይኑ ይጥፋ

    • @tigesttakele6452
      @tigesttakele6452 Před 11 měsíci +2

      የኔ እናት እንኳን ደስ ያለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤አይዞሽ 😢

    • @ummlky1994
      @ummlky1994 Před 11 měsíci +2

      @@tigesttakele6452 አመሰግናለሁ ማሬ በልጅነት የወለድሁት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @tigesttakele6452
      @tigesttakele6452 Před 11 měsíci +2

      @@ummlky1994 ደስ ይላል የኔእናት መጨሻውን ያሳምሪው ጧሪሽ ይሁንልሽ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @ummlky1994
      @ummlky1994 Před 11 měsíci +1

      @@tigesttakele6452 አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ ውዴ ክበሪልኝ ❤️❤️❤️

    • @ummlky1994
      @ummlky1994 Před 11 měsíci +1

      @@tigesttakele6452 አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ ውዴ ክበሪልኝ ❤️❤️❤️

  • @FentahunAlemu-zd1dv
    @FentahunAlemu-zd1dv Před 11 měsíci +26

    ዋውውውውው እንኳን ደስ አለህ አዲስ ኮግራ ለሃገራችን👏❤ ሰላም ይስጠገን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹👏ለዘላም ትኑር አሳዩን❤🇪🇹👏

  • @ZeharaAsfaw
    @ZeharaAsfaw Před 11 měsíci +26

    እንኳን ደሰሰ ያለህ ወንድም በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 Před 11 měsíci +2

    እንኳንም ደሰሰ አላቹ የድንግል ማርያም ይመሰገን
    የኔ ማሮች ❤❤❤❤👏👏👏

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 Před 11 měsíci +2

    የእውነት በጣም ደስ እምትሉ ቤተቦች ናችው አዲስ ቃልየ እንኳን ደስ አላችው🎉🎉🎉🎉

  • @user-in9dl2gt7z
    @user-in9dl2gt7z Před 11 měsíci +9

    አዲስዬ እንኳን ደስ አለህ የምንወድህ የምናከብርህ ለመላው ቤተሰቦችህ ሁሉ እንኳን ደስ አላቹህ ምርጥ ቤተሰብ

  • @GenetZoubi
    @GenetZoubi Před 11 měsíci +27

    ከደስታዬ የተነሳ ማልቀሲ አዴስዬ እንካን ደስ አለክ ለመለላው ቤተሰቦቹ እንካን ደስ አላቹ ❤❤❤❤

  • @burtukanabrham5272
    @burtukanabrham5272 Před 11 měsíci +1

    እንኳን ደሰ አለህ አዲ እንሁም ቃልየ ለዚህ ክብር አበቃ እግዚአብሔር ይመሰግና ❤❤❤

  • @tsion-xc3md
    @tsion-xc3md Před 11 měsíci

    እንኳን ደስ አለህ አዲስ ደስ ይላል ሁላችሁም እንኳን ደስ ያላችሁ የሠዉ ልጅ የልፋቱን ዋጋ ሲያገኝ በጣም ደስ ይላል አዲስ ይገባሀል በእዉነት በርታ "ቃል እንኳን ደስ አለሽ ዘንድሮ በደስታ ተንበሸበሻችሁ ከዚህ በላይ ደስታችሁ ይብዛ "

  • @dgdbf6423
    @dgdbf6423 Před 11 měsíci +66

    ❤❤❤❤ተመስገን እንኳን ለዚህ ክብር በቃቹ ኮንግራ የምወዳቸ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c Před 11 měsíci +4

    ማነው የነ አድስን፣ቤተሰብ ሲያይ የሚቀና በፍቅራቸው እህህህህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 Před 11 měsíci +1

    ምርጥ ቤተስቦች ናቸሁ እንኳን ደስ አለህ አደስ መልካም ሰው ቃልየ እመቤቶ እንኳንም ደስ አላቸሁ ❤❤❤

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Před 11 měsíci +2

    አይናት አይአባት ምን ይከፈላችሁአል ግን እቴቴ ስማቸው ሳይ እማየ መጣይ እናቴን በጣም ናፈቃኛለች መቸይሆን የስደት ጉዞየ በሰላም ተቋጭቶልይ እማየን በአካለስጋ ማገኛት ፈጣሪ እረጅም ድሜ ይስጣችሁ ለሁላችሁም ወንድሞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ቤቢ እድግበልልይ የኔአባት ስወደው ከምር ፅድት ያለህፃን በጣምነው ምወድ እውነት ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ ሁላችሁንም የሰውልጅ ፍፃሜው ሲያምርነው ለናትና አባት ለዝህ ያደረሱአችሁን ከ5ተቸሁ አዋጣችሁ አንድ ስጦታ ብሰጡ ባይነይ ስቶች እዳልሆነ ሁነው የቀሩ አሉ እናተን በምነታችሁ በምግባራችሁ በስራችሁ ስራት አስይዘው ለማረግ ያበቁአችሁ እነሱናቸው

  • @kshabesha5464
    @kshabesha5464 Před 11 měsíci +21

    እኛን የመዳም ቅመሞችን ፈጣሪ ይመርቀን በሱ መመረቅ ይበልጣል

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 11 měsíci +9

    😢😢😢😢😢
    እደ ቤተስብ ደስታ ምን አለ
    እግዚአብሔር
    ይርዳን ቤተስብን ለማስደስት
    ወልዶ ለዚ ክብር
    ሲበቃ ማየት እደሚስደስት
    ምን አለ ❤❤❤❤

  • @user-jh7hy8zz6f
    @user-jh7hy8zz6f Před 11 měsíci +3

    እንኳን ደስ አለህ ደስ ስትሉ የተባረካቹ ቤተሰቦች❤❤❤

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 Před 11 měsíci +1

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigisttube5648
    @tigisttube5648 Před 11 měsíci +13

    እኳን ደስ አለህ አዲስ እመቤቴን በጣም ደስ ብሎኛል ድምፅህን አጥፍተህ ለዚህ ደረስክ እኳን ደስ አለህ በድጋሜ ቃልየ እኳን ደስ አለሽ ያች ጠንካራ ሚስትነት ነው ለዚህ ያደረሰዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haniwondimu9482
    @haniwondimu9482 Před 11 měsíci +14

    እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንዴት እንደምወዳችሁ የተዋህዶ እንቁዎች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @felanatube
    @felanatube Před 11 měsíci +1

    በመጀመሪያ አዲስ እንኳን ደስ አለሕ ደስታችሁ ደስታችን ነው congratulations🎉🎉🎉ሲቀጥል ለዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች አጭር መልእክት ልቸራችሁ ያለንበት ሀገራችን ነገር እሳሳቢ ነገር ላይ ብንሆንም በተማርንበት ደረጃም ይሁን አይሁን የተገኘውን ስራ በመስራትም ሆነ ስራ በመፍጠር እራሳችንን እና ኑሮአችንን ማሸነፍ መቻልን እንልመድ እንወቅበት እያልኩኝ
    ስራ ለመፍታት የአይምሮ ዝገትን
    መቀመጥ ቁምጥናን
    እንደሚሉት አያቶቻችን እንዳንሆን እንትጋ።
    @felana tube የኮሜንት አርበኛ💚💛❤

  • @ambachewalemayehu73
    @ambachewalemayehu73 Před 11 měsíci

    Congra Adda,🎉
    Camerachu gen zare lik aydelem.

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Před 11 měsíci +1

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አላችሁ congregation

  • @-4587
    @-4587 Před 11 měsíci +7

    ከምይ ደስ ዝብሉ ቤተሰብ ዬሜ ፈጣሪ ይባርኩም💞💝😘

    • @user-kv3sd6yl6k
      @user-kv3sd6yl6k Před 11 měsíci +1

      ብሓቂ ምቁራት እግዚአብሔር ይባርኮም።

    • @-4587
      @-4587 Před 11 měsíci +1

      @@user-kv3sd6yl6k ኣብ ፕሮፋይለይ ኣቲኩም ቤተሰብ ግበሩኒ ክብርቲ ሓፍተይ💝💝😘💞🙏

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 11 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናትና ለአባታችሁ እረጅም እድሜ ይጥላችሁ ቤተሰቤሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃች❤❤❤

  • @sable7204
    @sable7204 Před 11 měsíci +1

    የምወደቹሁ ቃል እና አድስዬ እንኳን ደስ አለችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selamgetachewdegaga5950
    @selamgetachewdegaga5950 Před 11 měsíci

    ምን አይነት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው?
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @user-lh2mf7gs1d
    @user-lh2mf7gs1d Před 11 měsíci +13

    እንኳን ደስ ኣላችሁ ኣቤት ደስ ስትሉ እልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před 11 měsíci +8

    እንኳን ደስስ ያለህ አድስ እግዚአብሔር ዘናቹውን ይባርክ

  • @Tizita1232
    @Tizita1232 Před 11 měsíci +1

    በመጀመሪያ የረዳህ እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ በማስተር እንጠብቅሃለን

  • @tefoanchprivat2639
    @tefoanchprivat2639 Před 11 měsíci

    ዋውው conigra እንኩዋን ፈጣሪ ለዚ ክብር አበቃቂ በጣም ደስ ብሎናል ቃልየ ሁላችሁም እንኩዋን ደስ አላችሁ ❤❤❤

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz Před 11 měsíci +8

    ተመሰገን እንኳን ለዚህ ክብር በቃችሁ
    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qf6ri3iw9i
    @user-qf6ri3iw9i Před 11 měsíci +4

    እንኳን ደስ አላቹህ የኔውዶች ቃልየና አዲስ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ደስ ስትሉ❤❤❤❤

  • @emukal6088
    @emukal6088 Před 11 měsíci

    ሐዲስ #Congregation እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 Před 11 měsíci

    Congratulations አዲስ በጣም ደስ ይላል ቃልዬ መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችው

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Před 11 měsíci +5

    ወይ ሀገራችን ቤተሰብ ለፍቶ ያስተምራል ስራየለም ምንዋጋአለው ❤❤❤😳

  • @user-xf5kn2bl6l
    @user-xf5kn2bl6l Před 11 měsíci +5

    ተመስገን እኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ❤❤❤❤❤❤❤እኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤

  • @MebaMulunesh
    @MebaMulunesh Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን “ነገርን በጊዜው ውብ አርጎ ሰራው"ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን:: እንኳን ደስአላችሁ::

  • @user-cc3tc7ck8e
    @user-cc3tc7ck8e Před 11 měsíci +1

    አቤት ይህ ፋሚሊ የታደሉ ፋሚሊዎች❤❤❤❤

  • @wab7691
    @wab7691 Před 11 měsíci +4

    አዲስ ቃል እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @azutube6342
    @azutube6342 Před 11 měsíci +3

    እውይ አዲስዬ እንኳን ደስ አለህ congregation ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል🎂💐💪🎉❤❤❤❤🙏

  • @madinamd7228
    @madinamd7228 Před 11 měsíci +1

    እንኳን ደስ አለህክ አዲች የሄ መዝሙር ለብቻዉ ልቀቅልን

  • @saras6084
    @saras6084 Před 11 měsíci

    እኳን ደስ አላችሁ ሞላዉ ቤተሰቦቹ እላለሁኝ እዲሁም አድስና ቃልየ እኳንም ደሳላችሁ አያችሁ ባባየማ ሀብታምነዉ አባቱንአስመረቀ አብሮ ፈሽረክ እያለ የኔባት ባባየንም በጣም ነዉ የምወደዉ ❤❤❤

  • @uae1023
    @uae1023 Před 11 měsíci +9

    እልልልልል እንኳን ደስ አላቹ ሁላችሁም
    የልጃችሁን ደሞ ያሣየን እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ልጃችሁን ለቁም ነገር ያብቃላቹ❤❤

  • @hfem3901
    @hfem3901 Před 11 měsíci +7

    እንኳን ደሰ አላችሁ ፍቅረ የሆናችሁ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Před 11 měsíci

    ስለሁሉ ልኡል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ።እንኳን ደስአለህ አቶ አዲስ ይመችህ መዝሙሩ ደግሞ ዋውው ነው።

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g Před 11 měsíci

    እንኳን ደስ አላችሁ ሙሉ ቤተሰቦች ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @EMUETHIOTUBE-lh3gi
    @EMUETHIOTUBE-lh3gi Před 11 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Před 11 měsíci +5

    እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉ሰው የልፋቱን ዉጤት ሲያገኝ ደስ ይላል🎉🎉🎉❤

  • @user-pe5vk2qu4h
    @user-pe5vk2qu4h Před 11 měsíci +1

    የታደሉ ቤተሰቦች🎉❤እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤😊

  • @MaedinKiros-tq9dc
    @MaedinKiros-tq9dc Před 11 měsíci

    Congra adiss hawuna mara Eye zfetwekum kulukum sdra amlak edime tenan yhabkum ❤❤❤

  • @user-ve7wp3hb8p
    @user-ve7wp3hb8p Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤እንኳን አዚህ ክብር አበቃህ አዲስ ቃልየ እንኳን ደስ አለሽ የምወዳችሁ ጥዶች

  • @user-jf7vr4fy7y
    @user-jf7vr4fy7y Před 11 měsíci +2

    እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለዝህ ቀን አደረሳችሁ አቤት ደስ ስትሉ ❤❤❤❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 11 měsíci

    Egziabher yimesgn adis enkon des aleh congra❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Před 11 měsíci +3

    ኣዲሰ እንኳን ለዚህ ክብር አብቃህ በጣም የምወዳቸ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 Před 11 měsíci +3

    እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ ማርያምን በጣም ናው ደስ ያለይኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-jw8rj1wc4g
    @user-jw8rj1wc4g Před 11 měsíci

    Masha Allah gobezi inkan Des yalachehu congestion 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @heru668
    @heru668 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ኣላቹ congratulation

  • @adegdeguwondem8515
    @adegdeguwondem8515 Před 11 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ አዲስዬ እንኳን ደስአለህ እመቤቴ ልጅህን ያሳድግልህ

    • @user-ps7uy6cc7w
      @user-ps7uy6cc7w Před 11 měsíci

      🌹🌹🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹ደምሪኝ

  • @bezatemenagne525
    @bezatemenagne525 Před 11 měsíci +3

    በጣም ደስ የምትሉ ምርጥ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @wudeyeshawlijyoutube4562
    @wudeyeshawlijyoutube4562 Před 11 měsíci

    አዱዬ እንኳን ደስ አለክህ ወንድሜ በጣም ደስ የሚትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሄር እጠብቃችሁ ማሙሽንም በሞጎስ እና በጥበብ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @betslot9715
    @betslot9715 Před 11 měsíci

    እንኳን ደስ አለህ አዲስ ቃልዬም ጨምሮ እዚህ ቤተሰብ ላይ ያለኝ ፍቅር እግዛብሔር ልዬ ነዉ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ በእዉነት ስታስቀኑ የእናት እና የአባታቹ የአስተዳደግ ዉጤት ናቹሁ በጣም ደስ ይላል ፕሮግራሙ ተባረኩ❤

  • @mayunegethio
    @mayunegethio Před 11 měsíci +3

    እልልልልልል እንኩዋን ደስ አላችሁ እዴት ደሰ እደምትሉ እግዚያብሔር ሞገሱን ነው የደፋችሁ💕

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 Před 11 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ❤
    አድስ ትልቅ መልእክት ነው "ሥራ ፍጠሩ" እውነት ነው መማሩ ምኑ ጋር ነው ጥቅሙ እራሳችሁን ማንቃት ነው ያለባችሁ የተማራችሁ የተመረቃችሁ ወጣቶች ህብረት አድርጉ አንዱ ካንዱ የተሻለ ሀሳብ ስላለሁ ራሳችሁ ለራሳችሁ ስራ የመፍጠሩ ሀይል ይሰፋልና በርቱ በርቱ እንወዳችኋለን 🥰

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 Před 11 měsíci +2

    እንኳን የድካምህን ውጤት ለማየት አበቃህች ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ እንኳን ደሰ ያላቹ 🤲💊❤🤲

  • @solnayatube-tx8xn
    @solnayatube-tx8xn Před 11 měsíci +3

    እንኳንደስአላችሁ እውነት በጣም ደስይላል ሰውየለፋበትንየደከመበትንሲያገኝ😢❤

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 11 měsíci +3

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @selimlayefshjuae2270
    @selimlayefshjuae2270 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤አዲሴ እና ቃል እኔ እናንተ ናቹህ አራየዎቼ ሰርፕራይዝ ነዉ የሆንሁት እውነት ለመናገር አስራ ቤት ሳለ ነው ቻናላቹህ ቤተሰብ የሆንሁት ቃል ስትመጣ ድሮ ጀምሬ ነው የምከታተላቹህ እና ገና ስገባ ላይክ አርየ ግን ቪድዮውን በመጨረስ የምከታተል ቁጥር አንድ ቤተሰብ ነኝ ግን አልኮምትም ኮመንትም አላይም የትም ቦታ እደዛ ነው የማደርገው ዛሬ ግን አዲስ የምር እያለቀስሁኝ ነው ያየሁት በደስታ እንኳን ደስ አለህ ቃልም❤እንኳን ደስ አለሽ ሁላችሁም ስለ ዝማሬው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሎላዊም በድሜ በፀጋ እድግ ይበልላቹህ እጅግ በጣም ነዉ❤የምወዳቹህ መላ ቤተሰቦችህም እንኳን ደስ ያላቸው እነ አብየ እዮባ ሁላም የተለቀቁትን ቪድዮ በጠቅላላ ከ100%99.9እያለሁ ያለማጋነን ቃልየ ስትወልጅ እንኳን ማርያም አላልሁሽም ኮመንት ማስቀመጥ ስለማልወድ ብቻ የኔ ልዩዎች እጅግ በጣም በጣም ነዉ የምወዳቹህ አደራቹሁን እዳትቀየሩ ሁሉም ሰው ነው የሚወዳቹህ የምንወዳቹህ እና አዲስዬ በድጋሜ ኮንግራጅሌሽን ❤❤❤

  • @yalemworkhaile2522
    @yalemworkhaile2522 Před 11 měsíci

    አዲስ እንኳን ደሳለህ ማዘር ፋዘርቃልኪዳን መላው ቤተሰብ ወንድሞቹ በሙሉ እንኳን ደሳላችሁ ልጃችሁ ይደግ

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 Před 11 měsíci +3

    እንኳን ደስ ያላቹ ከዚ በላይ የእግዚያብሔር በረከት ደስታ ከናንተ ጋ ይሁን አሜን❤