ቃልን ሰፕራይዝ አደረግናት ውድ ስጦታ ሰጠዋት እንኳን ደስ አለን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2021
  • አዲስ መስፍን እባላለሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ዝማሬ አቀናባሪ ነኝ
    በዚህ የዩትዩብ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ትምህርት፣መዝሙር ፣መንፈሳዊ ጭውውት፣የገዳማት ጉብኝት፣ቃለ መጠይቅ እና የመሳሰሉትን ያገኙበታል።
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 2K

  • @eyobyemasalij5034
    @eyobyemasalij5034 Před 2 lety +1581

    ወንድሜ የምርቃት ዝማሬህን ልቀቅልን በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏ይለቀቅልን የምትሉ

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op Před 2 lety +130

    በአላህ እንደት ነው እንዳለቀስኩ የምር ምርጥ ቤተሰቦች ናቼው ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @hfhgfh7994
      @hfhgfh7994 Před 2 lety +1

      አንኳን ድሰ አለሸ የኔ መልኪም💋

    • @gefneghyehlmederasi8646
      @gefneghyehlmederasi8646 Před 2 lety +1

      እኔ ራሱ ታሳዝነኛለች አባቷ ሙቶባታል😭

  • @zuzuhamid4033
    @zuzuhamid4033 Před 2 lety +13

    ወለህ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ፈቅሪቹህ ደስ ይለኘል ከወከቹህ ቅርብ ግዜ ነው ብያያቹ ብያያቹህ አልሰለቹህም እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ congralatutions

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 Před 2 lety +49

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል የሚያስቀና ቤተሠብ ፍቅራቹን የዘላለም ያድርግላቹ ተጋብታቹ ወልዳቹ ለመሣም ያብቃቹ ለእናትህ እና ለአባትህ እድሜ እና ጤና አላህ ይስጣቸው ንፁ ኢትዮፒያ ለሌላውም ተምሣሊት ቤተሠብ ናቹ 👍👍👍👍💚💛❤

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke Před 2 lety +218

    የምርቃት መዝሙሩ ይለቀቅልን ወንድማችን በጣም ነው የሚያምረው

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 Před 2 lety +32

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልየ 🥰🥰እንድሁመ አድስየ ያንተመ ዉጤት ነዉ ስንመራረቅ ዘፈን ነበረ እምንገባበዝ አስበህ መዝሙር በመስራትህ ክብር ይስጥልን 🥰

  • @alemneshbeyene5539
    @alemneshbeyene5539 Před 2 lety +7

    ቃልየ እንኳን ደስ አለሽ የኔእህት ስለቸርነቱ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን።

  • @user-ov5yd5et8i
    @user-ov5yd5et8i Před 2 lety +30

    እዴት ደስእደምትሉ ፈጻያሚያችሁ ን እግዚአብሔር ያሣምረው መዝሙሩን ልቀቅልን ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před 2 lety +189

    ደሞ ለክቡሩ ጋብቻ ያብቃችው በጣም ደስ ትላላችው መጨረሻችውን ያስምርላቸው

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 2 lety

      አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 🥰👏

    • @mahataher2707
      @mahataher2707 Před 2 lety

      ይኒእልልት

    • @user-lq7ps4so5o
      @user-lq7ps4so5o Před 2 lety

      @@rayabisoberi ነይ እንዛመድ

    • @addaagsa6706
      @addaagsa6706 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን ለዚሂ ያበቃሽ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Před 2 lety

      @@user-lq7ps4so5o enzamede beteseb enhune

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d Před 2 lety +188

    ውይ በጣምነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምራላችሁ አሜን🥰🥰🥰🥰

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 2 lety

      አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 😍

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube Před 2 lety +1

      @@rayabisoberi ደምሪኛ እህትዋczcams.com/video/gBQUL7VVelQ/video.html

    • @martatsegaye9130
      @martatsegaye9130 Před 2 lety

      🌹🌹🌹🌹🌹ስላምነሽ🌹🌹💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @user-cd8ho1zf8d
      @user-cd8ho1zf8d Před 2 lety

      @@martatsegaye9130 እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምነኝ

    • @user-mz3gw8re3b
      @user-mz3gw8re3b Před 2 lety +1

      Enquan dese Alesha !!

  • @-marizematube
    @-marizematube Před 2 lety +16

    ደስይሚል ቤተሰብነው ፈገግታቸው ሁላችውም ደስይላል!ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እህታችን Congregation 🎇

  • @susutube360
    @susutube360 Před 2 lety +127

    ወላሂ ለመጀመሪያ ጊዜ በእናንተ ቀናሁ🥰አላህ በፍቅር ያኑራችሂ በጣም በጣም ታምራላችሁ🥰

    • @emusumyatube
      @emusumyatube Před 2 lety +4

      ነይ ውዴ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @mosala7747
      @mosala7747 Před 2 lety +7

      ላንቺም እሚያስቀና ፍቅር ይስጥሽ💗💗💗💗

    • @susutube360
      @susutube360 Před 2 lety +3

      @@mosala7747 አሚን 🤲🥰

    • @user-yx3kc6oi4i
      @user-yx3kc6oi4i Před 2 lety +5

      ላንችም የማያስቀና ፍቅር ይስጥሽ እማ

    • @aminaahmed9581
      @aminaahmed9581 Před 2 lety

      @@susutube360 መሐሔ

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před 2 lety +78

    አባትና እናቱ እንዴት ደስ ይላሉ። እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቡን በሙሉ ይባርካችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ።

  • @user-ic4ue6bs8q
    @user-ic4ue6bs8q Před 2 lety +26

    ኦውውውውው እንቁዎች እንኳን ደስስስስስ አላችሁ በጣም ደስስ ይላል አዱዬ እና ቃል እመብርሃን በነገሮች ሁሉ ከእናንተ ጋር ትሁን 💞 💝 💖

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 2 lety +3

    የኔ ቆጆ ቃልየ እኮን ለዚህ ክብር አበቃሽ እግዚአብሔር ደግሞ የተባረከ ስራ ህዝብሽን የምታገለግይ ኢትዬጲያን የምታኮሪ ያድርግሽ ከምንም በላይ የተባረከ ቤተሠብ ስለቀላቀለሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v Před 2 lety +12

    ከምንም በላይ በጣም ነዉ ደስስስስስ እምትሉት እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ ቤተሠቦችህንም ፈጣሪ ይጠብቅልህ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ዉድ😘😘❤❤❤

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 2 lety +69

    መዝሙር ደስ ሲል ልቀቅልን ቶሎ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Před 2 lety +96

    ውብ የተባረከ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ስትሉ የኔ መልካሞች አድስዬ መዝሙሩ አጎጉቶኛል ቶሎ እንደሚለቀቅልን ተስፍ አለኝ የኔ መልካም♥♥♥♥

  • @wrrety2474
    @wrrety2474 Před 2 lety +17

    እናትና አባትህን ሺ አመት ያኑርልህ ዘላለም ከጎንህ ይሁኑልህ 💘💘💘💘💘😘😘😍😍😍

  • @zeyinebahmad7096
    @zeyinebahmad7096 Před 2 lety +25

    ቤተሰቦቹ እጅግ ለየት የሉ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው ሰላማቹህ ይብዛ ❤❤❤❤❤

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 2 lety +264

    ታስቀናላችሁ የናንተም ፍቅር በሁላችንም ቤት ይግባ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርካችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 2 lety +2

      አሜን አሜን አሜን በቅንነት ደምሩኝ እህቶች 🥰

    • @masimasi2884
      @masimasi2884 Před 2 lety +1

      ⛪⛪⛪👌👌👌👍👍❤❤💚💛💛❤

    • @tube-xc9vo
      @tube-xc9vo Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @almazalmaz4929
      @almazalmaz4929 Před rokem +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsidalmariamhaile8805
    @tsidalmariamhaile8805 Před 2 lety +35

    ቃል ለዚህ ላበቃሽ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ።
    እንኳን ደስ አለሽ ።ወንድማችን አንተም እንኳን ደሰ
    አለክ የእንጀራ ገበታሽን ይክፈትልሽ !!!!

  • @firefire3575
    @firefire3575 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ ቃል እንደስምሽ ከቃል በላይ ነሽ በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ አዲስዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ለእኔም መዝሙር ትሰራልኛለህ በዚ አጋጣሚ እንኳን አወኩ ምዝሙር እንደምትሰራ እቺን ቪድዮ ዛሬ ነው ያየዊት እስከመጨረሻው ከዚህ ቡሃላ አንድ ነገር አያመልጠኝም ተባረኩልኝ እውነት ነው ምድርን በዝማሬ እንሞላለን የጌታ ፍቃድ ብቻ ይሁን

  • @adraadra4688
    @adraadra4688 Před rokem +12

    እናትና አባቶቻችሁ ፍገግታቸው አቤት ደስ ሲል

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Před 2 lety +67

    ዝማሬው ይለቀቅ ይለቀቅ የምትሉ እጅ አውጡ

  • @user-vh2sx5kh5s
    @user-vh2sx5kh5s Před 2 lety +76

    ❤"""በጣም ደስ ይላል ቃልዬ እንኳን ደስ ያለሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ይህን ያደረገ ❤አምላክ❤ክብርና ምስጋና ይድረሰው❤❤❤

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 2 lety

      ወለተ ትንሳኤ በቅንነት ደምሪኝ 👏

    • @3sgroup460
      @3sgroup460 Před 2 lety

      የግዚ አብሔር አምላክ መጭርሻሽን ያሳምርው በጣም ደስ ይላል ♥♥♥

    • @asfc7228
      @asfc7228 Před rokem

      በጣም ደሰ ይላል ቃልዬ እንኳን ያለሽ እንኳን ለዚህ ኣበቃሽ ይህን ❤ ያደረገ ኣምላክ ክብርና ምስጋና ይዲርሰው🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @azebkasshune9913
    @azebkasshune9913 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ስሙ የተመረገነ ይሁን እንኳን ለዚህ አበቃሽ🎓በጣም ደስ ትላላችሁ መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል 💒🎤 🎂

  • @addisken24
    @addisken24 Před 2 lety +1

    መመረጥ ነው መታደል እንዲህ የልጅን ፍቅረኛ ወይም የወደፊት የትዳርጓደኛን የሚወድ ቤተሰብ ማግኘት በእውነት ትልቅ ስኬት ነው።ሰላም የተሞላበት ህይወትን ለመኖር ቤተሰብ ወሳኝነው።መልካሙን ሁሉ እመኝላችሁአለሁ በርቱ።

  • @user-vo4nr5gr7l
    @user-vo4nr5gr7l Před 2 lety +14

    እህታችን እኳን ደስ አለሽ ስጦታችሁ ደስ ሲል እህታችንን እዳከበራችኋት እግዚአብሔር ያክብራችሁ ወድማችን ዝማሬውን እንጠብቃለን

  • @asinibatelham2422
    @asinibatelham2422 Před 2 lety +55

    የኔቆንጄ እህት እንኳን ደስ አለሽ አዲስዬም የሁላችን ወድም እንኳን ደስ አለህ ደስታችሁ ደስታችነው መዝሙሩን ልቀቅልን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 2 lety +9

    ቤተሰቦችህ ራሱ በጣም ደስ ይላሉ እግዝአብሔር ክብር የስጣቹ

  • @user-ti6te3ek6q
    @user-ti6te3ek6q Před 2 lety +3

    እንኩዋን ደስ አለሽ እህቴ በእውነት የልጁን ቤተሰብና ባልሽን አለማድነቅ አይቻል ም ምንም አልላችውም እግዚአብሔር ዘመናችውን ይባርክ ለቤተሰቦችህም እድሜና ጠናውን ፀጋውን ያብዛላችው ይህ ነው ትልቅ ሰውነት መልካም ቤተሰብ

  • @user-nn6ih7hl9p
    @user-nn6ih7hl9p Před 2 lety +24

    በጣም ደስስትሉ እህታችን እንኳን ለእዚህ ክብር አበቃሽ😍😍

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 Před 2 lety +11

    ቃልየ እንኳን ለዚቀን በሰላም አደርሰሽ እውነት እመብርሀን አችንም ወንድማችን አዲስ እመብርሀን ፍፆሚአችሁን ታሳምርላችሁ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 2 lety +1

    ወይ እግዚአብሔር ይመስገን ሐዲስ ወድማችን እንኩዋን ደስ አላችሁ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ ዉድ እህታችን መዝሙሩን በጣም ደስ ይላል ሙሉን እንጠብቃለ👍💚💛❤🙏

  • @yenealemassefa7387
    @yenealemassefa7387 Před 2 lety

    በመጀመሪያ እኔ እንዲህ አይነት መዝሙር ሰምቸ አላውቅምና ተባረክ ድምፅህ በጣም ማራኪ ነው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ
    ትዳር የእግዚአብሄር ስጦታ ነው ይባርክልህ

  • @emuzeethiopia1555
    @emuzeethiopia1555 Před 2 lety +37

    ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ
    በጣም ነው እምታምሩት ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን እሜን. ቃልዬ.እንኳ ይስ.ይስ.እለሽ.እለሽ..በጣም.እሜን እሜንን. እህቴ. ጅግና..እንኳ. ይስ.።እህቱ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 2 lety

      በቅንነት ደምሩኝ እህቶች 🥰

  • @user-wb4uz2xr6b
    @user-wb4uz2xr6b Před 2 lety

    በእግዚአብሔር ስም በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ እንኳን ደስ አለሽ ቃልየ የሠው ደስታ ያሥደስተኛል ሀድስየ እንኳን ደስ አለህ የእውነት ቤተሠቦችህ ፍቅር ነቸው እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před 2 lety +7

    እድለኛነሽ እንደዚአይነት ቤተሰብ ውስጥ ስላለሽ እንኳን ለዚአበቃሽ የፍፃሜ ያማረ ይሁንላቹ

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z Před 2 lety +53

    እንኳን ደስ አላቹ ደስ ይላል እግዚአብሔር በፍቅር በፀጋ ያኑራቹ ስታምሩ ወንድማችን አዱስ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅራቹን ብዝት ብዝት ያድርግላቹ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 2 lety

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው 🥰

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 Před 2 lety

      አሜን:አሜን: አሜን::

    • @user-zw4vr4cq1o
      @user-zw4vr4cq1o Před 2 lety

      ቃሉ አንኮን ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር መጨረሻው የምር

    • @emusumyatube
      @emusumyatube Před 2 lety

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Před 2 lety

      @@kidistkassa7093 demerign ledemereshe

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d Před 2 lety +116

    ደስ የሚሉ ቢተሰቦች ናቸው ሁላችሁንም እማምላክ ትጠብቃችሁ❤️❤️

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 2 lety +2

    በእዉነት በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እንካን ደስ አላቹሁ ልዑል እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያስምርል
    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች

  • @mytab1102
    @mytab1102 Před 2 lety +1

    አዲየ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃት ከዚህ በላይ ምን ደስ ይላል በዛሬዋ እለት በምርቃቷ በስደት አለም ያለን ሁሉ ደስ እንዳለን ለጋብቻችሁም ደስታችሁን ለማየት ያብቃቹ

  • @user-hk9gq7dk5f
    @user-hk9gq7dk5f Před 2 lety +17

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ቃልየ መላው ቤተሰቦችም እንኳን ደስአላችሁ ደስታችሁን ዘላለም ያኑረው

  • @sameera2169
    @sameera2169 Před 2 lety +44

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ

  • @kidustariku3447
    @kidustariku3447 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ ታምራላችሁ
    ቲጂ ከኪዳነ ምህረት ማዕበር

  • @merymery382
    @merymery382 Před 2 lety +2

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር የባረከዉ ቤተሰብ በጣም ደስ ይላል መታደል ነዉ ❤
    ፍቅራችሁን ያብዛዉ ❤ መዝሙርን በጣም ጥሩ ነዉ ልቀቅልን 👏🇨🇬

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f Před 2 lety +7

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያለህ አዲስዬ ሰርጋችሁን ለማየት ያብቃን ዘመናቹ ይባረክ ለምልሙ

  • @eiskeyastamirat1705
    @eiskeyastamirat1705 Před 2 lety +25

    እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በትዳር ተጣምራችሁ መልካም ፍሬ እንድታፈሩ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይርዳችሁ

  • @user-sn4zp5be8h
    @user-sn4zp5be8h Před 2 lety +10

    በእዉነት በጣም ነው ደስ እምትሉት ፈጣሪ ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ እንኩዋን ደስ አላችሁ

  • @leyakober1312
    @leyakober1312 Před 2 lety

    ወንድሜ እጅግ የተባረከ ቤተሰብ ነው ያለህ መዝሙርህ በጣም ደስ ይላል የተባረከ ዘመን ይሁንላችሁ እህቴም እንኮን ደስ ያለሽ ጎበዝ የኔ ቆንጆ አኮራሽን ተባረኩ ።

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 Před 2 lety +8

    አዲስና ቃል ጠቅላላ ቤተሰቡ እንኳን ደስ ያላችሁ እጅግ በጣም ትምህርት የምትሰጡ ጥንድና ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ የሀሳባችሁን ያስፈፅምላችሁ እወዳችኋለሁ።❤🙏🙏🙏

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +7

    ዋውው ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ደስ የሚል ዝማሬ ነው በቅርቡ ልቀቅልን አዲስ ❤️❤️❤️

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 Před 2 lety +3

    Congratulations 🎉
    ደግሞ ለሰርጋችሁ በሰላም ያድርሳችሁ ስታምሩ የምርቃት መዝሙሩን ግን ልቀቅልን ወንድሜ

  • @user-uz2do7sx3x
    @user-uz2do7sx3x Před 2 lety +1

    ቃልዬ ማርያምን በጣም እድለኛ ነሺ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ማገኘት መታደል ነው የኔ ቆንጅኦ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @barkotmeberu1694
    @barkotmeberu1694 Před 2 lety +6

    እንኮን ደስ አለሽ ቃልየ ታስቀናላችሁ ፍቅራችሁን ያዝዛላችሁ መድሀኒያለም

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 2 lety +24

    እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @AlemBTube
    @AlemBTube Před 2 lety +2

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እህታችን ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ። ደስስስ ትላላችሁ።

  • @user-fx4nt7rn1g
    @user-fx4nt7rn1g Před 2 lety +3

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሲያስቀኑ

  • @frezetewahdo8193
    @frezetewahdo8193 Před 2 lety +39

    ታናሽ ወንድምህ ደስ ሲል አጨብጭቡ አላለም 🤣🤣🤣🤣 ፍቅራቹ ያብዛላቹ 😍😍😍😍😍

    • @user-xh8km3fj8v
      @user-xh8km3fj8v Před 2 lety

      እኔ እራሱ በሳቅ አጨብጭቡይ ክክክ

    • @yahalayahala7656
      @yahalayahala7656 Před 2 lety +1

      ውይ እኔም እንዴት ደስ እዳለኝ ለኔ ቢድርልኝ

    • @frezetewahdo8193
      @frezetewahdo8193 Před 2 lety

      @@yahalayahala7656 🙄🙄😂

  • @enatekidsitarsemakidsitars5056

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፈጣሪ ፍጻሚያችሁን ያሳምርላችሁ🌷🌷🌷💕💞

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 2 lety

      በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 👏

  • @nigestzed3899
    @nigestzed3899 Před 2 lety +81

    ወንድሜ መዝሙር ማውጣት ፈልጋለው ከልጅነት ጀምሮ ህልሜ ነው ድምፅም አለኝ እንድትረዳኝ እፈልጋለው በተረፈ እንኳን ደስ ያላችሁ

    • @user-wv6dn3yn6s
      @user-wv6dn3yn6s Před 2 lety +5

      ይረዳሻል ቀና ልጅ ነዉ በርቺ

    • @user-gc7dj5dp1d
      @user-gc7dj5dp1d Před 2 lety +7

      እግዚአብሔር ይርዳሺ እመብርሀን ትፍቀድልሺ አችም ዘምረሺ እኛም ዝማሬሺን እድንሠማ ይርዳን አዲስም እደሚረዳሺ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኚ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Před 2 lety

      @@user-wv6dn3yn6s demerign ledemereshe

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Před 2 lety

      @@user-gc7dj5dp1d sis be qenenet demerign

    • @user-wv6dn3yn6s
      @user-wv6dn3yn6s Před 2 lety

      @@mimifkr1743 eshi

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +18

    እንኳን ደስስስስ አላችሁ እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ congratulation🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 Před 2 lety +14

    እንኳን ደስስ አላችሁ በጣም ደሰሰሰ ይላል ፍቅራችሁ እስከ ዘላላም ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 Před 2 lety +30

    እንኳን ደስ አላቹ መዝሙሩ ሙሉውን ልቀወ በጣም አሪፍ ነው

  • @genetabrham3425
    @genetabrham3425 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መጨረሻችሁን እመብርሃን ወላዲተ ዓምላክ በምልጃዋ ትጠብቃችሁ፡፡ ለልጆቻችን አርእያ የምትሆኑ ናችሁና ለፍፃሜው ያብቃችሁ ፡፡

  • @yezimareTube
    @yezimareTube Před 2 lety

    እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ እና አዳስ ሰ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስጦቻችሁ በጣም ደስ ይላል አብሶ የእናት እና የአባት ስጦታ እናም ቃልዬ ከምንም በለይ አለበበስ እጅግ ያስደስታኛል እና እግዚአብሔር ከኃጢአት በቀር መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ እንዲሁም ለአዲስ

  • @weseneedris9518
    @weseneedris9518 Před 2 lety +31

    በእዉነቱ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @tirste2744
    @tirste2744 Před 2 lety +31

    እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ የሚል ቤተስብ ናችሁ የድንግል ልጅ ይጠብቃችሁ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      😘😘😘😘😘😘😘😗😘

    • @kwtkywt3069
      @kwtkywt3069 Před 2 lety

      🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @kwtkywt3069
      @kwtkywt3069 Před 2 lety

      ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 2 lety +1

      በቅንነት ደምሩኝ እህቶች 🥰👏

    • @tirste2744
      @tirste2744 Před 2 lety

      እሺ አህት እኔም አለኝ ደምሪኝ እ

  • @hayimemarr2250
    @hayimemarr2250 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዘላለም ስሞ የተመሰገነ ይሆን ቃልየ እንኳን ደስ አለሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ እህቴ በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛው

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 Před 2 lety

    እንኳን ደስ ያለሽ ቃልዬ መጨርሻቹን ያሳምርላቹ መዝሙሩ ደግሞ በጣም ደስ ይላል ይለቀቅ

  • @rodaszikie9371
    @rodaszikie9371 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን !!! በጣም ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁን ይባርክ አምላከ አበው አይለያችሁ ወላዲተ አምላክ ፍቅሯን በልቧናችሁ ታሳድርባችሁ

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 Před 2 lety +11

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ እውነት እግዚአብሔር ልፋትሽን አላስቀረም አዲስ እንኳን ደስ አለህ እህትና ወንድም ነው የምትመስሉት💐💐💐💐❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹

  • @weneedfreedom341
    @weneedfreedom341 Před 2 lety

    ቤተሰቦችህ እጅግ ትልቅ ቤተሰብ የተገኙ መሆናቸው ለዚህ ያብቁህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አሜን። ላተም የተባረክች ቤስት ትሁንልህ ወድማችን !

  • @somali3266
    @somali3266 Před 2 lety +1

    ውየኔ ስታስቀኑ የኔም አማቶች እደዝህ እድሁኑ ተመኘሁ ስራአታቸው ሀይማኖታቸው በጣም ደስስስስስ ይላል በውነት ጡሩ ቤተሰብ ነው የተቀላቀልሽው ውለጁ ቃልዬ ቶሎአግቢና

  • @desta547
    @desta547 Před 2 lety +8

    አዲስዬ ነእውነት በጠም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ቀን አባቃት እንኳን ደስ አለችሁ

  • @tintinalbaloushi728
    @tintinalbaloushi728 Před 2 lety +6

    እንኳን ደስ ያላችሁ በእውነት መዝሙርህ በጣም ደስአለኝ ፍቅራችሁን ያፅናው

  • @amesaledala7646
    @amesaledala7646 Před 2 lety +3

    ወይኔ ስወዳቹ እኮ እመቤቴን የናንተ አይነት ፍቅር ፈጣሪ ይስጠኝ ብዬ ተመኘሁ ቅናት ያዘኝ የመፈሳዊ ቅናት አይለያቹ የኔ ዉዶች

  • @user-br4ow3mj1s
    @user-br4ow3mj1s Před 2 lety +3

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ !!

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ💓 እማምላክ ትጠብቃችሁ ሁላችሁንም

  • @user-ee5jk5sy4s
    @user-ee5jk5sy4s Před 2 lety +12

    በእውነት በጣም ደስ ይላላ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህት ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤

  • @merontesfa234
    @merontesfa234 Před 2 lety +1

    "Glory to God " Wow Congratulations my Sister ❤ I like it and I wish you all the best this is lovely Family ❤🙏❤ May God bless you all more and more !!!

  • @user-ho2rn7ch6v
    @user-ho2rn7ch6v Před 2 lety

    እንኳን ደስስስ አለሽ ማማየ አዲስየ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @user-cg4oy3qe4t
    @user-cg4oy3qe4t Před 2 lety +35

    በጣም ደስ ትላላችሁ ስተምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před 2 lety +6

    ለዚህ ቀን ላደረሰሽ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c Před 2 lety +2

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን እና ሰላሙን ያብዛላችሁ

  • @user-id6xp3xn5m
    @user-id6xp3xn5m Před 2 lety +7

    ቃልዬ እንኳንደስ አለሽ እማ
    አድስ ወድማችን አንተም እንኳን ደስአለህ ደስሚል ቤተሰብ💞 እግዚአብሔር ይባርካችሁ⛪📚➕
    መዝሙር በጣም አጎጉቶኞን ተሎ;;;;;;;😍😍😍😍😍😍

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 2 lety +5

    የኔ ዉዶች ሥታምሩ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ እመብረሀን ትጠብቃቹህ ቃልየ እንኳን ደሥ አለሽ 🎂❤❤❤❤❤ አላቹህ መልካሙን ሁሉ ያድልሽ የኔ ዉድ የኔ ፀበየ ሠናይ ሺህ አመት ኑሩልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @selam862
    @selam862 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች አንዴት ቅኖች ወላጅ ባይኖሩ ከቤተሰብ በላይ እግዚአብሔር ሰው ያዘጋጃል

  • @kidistmuluget3629
    @kidistmuluget3629 Před 2 lety

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ ቃልዬ በጣም እድለኛ ነሽ ውብ የሆነ ቤተስብ ነው ፍጣሪ የስጠሽ እስከመጨረሻው በፍቅር ያፅናችሁ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደስስ ሲሉ መልካም ቤተሰብ መጨረሻችሁን ያሳምረው በጣም ነው ደስ የምትሉት

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 2 lety

      Egezabeher yemesgen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll des yelal egezabeher yemesgen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll

  • @user-uv3dn5qk2r
    @user-uv3dn5qk2r Před 2 lety +10

    ምንኛ .መታደል ነው የባል ጎሳ እዲህ ሲወድ መታደል ነው ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም አሜን

  • @honeytube914
    @honeytube914 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ሲባረክ ወደ ቤቱ ይጠራል እውነት በጣም ደስ የምትሉ ተባረከህ አስባረካት እንካን ደስ አላችሁ ምርጦችዬ መዝሙሩ ግን ይለቀቅልን ሙሉውን ወንድማች ለቁም ነገር ያብቃችሁ በቅርቡ በቤቱ ጋብቻችሁ ተቢረኮ ለማየት ያብቃን

  • @mekdesyemaryamlij2804
    @mekdesyemaryamlij2804 Před 2 lety +1

    እንኩዋን ደስ አለሽ ዉዴ እግዛብሄር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ነዉ ምታምሩት

  • @eyorikatube4404
    @eyorikatube4404 Před 2 lety +6

    እኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ፍቅራችሁ ይባረክ

  • @fromtgray6076
    @fromtgray6076 Před 2 lety +27

    የእውነት በደስታ ኣለቀስኩ ስታቀኑ ፍጻማቹ ያሳምርላቹ እግዚአብሔር

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před 2 lety +2

    እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪ አይለያቹ

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p Před 2 lety +1

    ቃልዬ ቃል የለኝም እውነት ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ ውዴ አዲስ ደግሞ መዝሙሩን ልቀቅልን

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Před 2 lety +5

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውብ ሴት አድስዬ ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ♥♥♥

  • @enattube5599
    @enattube5599 Před 2 lety +6

    እዴት ድስስስ እንደምትሉ ማርያምን እንኳን ደስ አላችሁ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ ደሞ ሁሌም ቪዶ ስሩ❤👏👏👏