የአቤል ልጅ ክርስትና ደስ የሚል ጊዜ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 06. 2023
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ
    የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

Komentáře • 629

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Před rokem +136

    አዲሱን ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉ 👇
    youtube.com/@eyobeltube2
    የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @Fatema-mg4hd
      @Fatema-mg4hd Před rokem +1

      ዋው❤❤❤❤❤

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem +1

      ደአ ከሚለውባህሪያቸው ወላሂ ውዴታቸው ያሥቀናል ኧረ ለኔም ወንድሞች ወፍቀን

    • @glowcell9065
      @glowcell9065 Před rokem

      👍

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Před rokem +1

      Egihaber emesgen wadimachn enkan lezi kibir yabekal

    • @kabuliranso4958
      @kabuliranso4958 Před rokem +1

      ❤❤❤

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Před rokem +338

    አቤል ዮቹብ ይክፈት. የምትሉ ላይክ አድርጉ

    • @amarechchruko7335
      @amarechchruko7335 Před rokem +1

      Abel tinishi first alebet yemesilenl

    • @mariamali9718
      @mariamali9718 Před rokem +9

      አቤል ከስራው ጋአይመቸውም ይቶብ ለመስራት ለዛ ነው እኮ ከእዮባ ጋ መስራት ያቆመው ቢዚ ስለሆነነው

    • @elsabethailu-mm8oh
      @elsabethailu-mm8oh Před rokem

      Min ageban besera baysera betam new edebergn liju

    • @anshamohammedali791
      @anshamohammedali791 Před rokem +1

      ዩቱብ መክፈት አቅቶት ሳይሆን የስራጉዳይነው ግዜ ይጠይቃል ዩቱብ ላይ መስራት

    • @werert2189
      @werert2189 Před rokem +2

      ​@@elsabethailu-mm8ohእኮምንአገባን 😂😂😂😂ወይጣጣ የከፈቱትን አልቻልናቸው ብራንክነው እሚሰሩት ምንቁምነገር ሰሩ አይማሽቃበጥ

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před rokem +102

    የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏አቤል ልጃችሁ ይደግ ይመንድግ ለቁምነገር ያብቃላችሁ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před rokem +60

    የስላሴን ልጅነት ያገኘበት ቀን ነውና ❤🎉🎉ከሁሉም ቀን ልዩ ነው❤🎉

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Před rokem +49

    ይህን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በግዛብሔር ቤት ትልቅ ፍቅር ያላቸው ስታዩ ማነው እደኔ ምቀና 🙌🙌ለሁላችንም እንዲህ የተባረክ ትዳር ይስጠን በተለይ በሰው ሀገር ላለን ❤

  • @wswd5859
    @wswd5859 Před rokem +14

    እኛ እኮ ታድለን የእግዚአብሔር ልጆች ነን 👏👏💘

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před rokem +28

    እንኳን ደስ አላችሁ አቤላ ይሄን ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳቸው እውነት ፍቅራቸው አንድነታቸው መተሳሰባቸው ሁለ ነገራቸው ለሰው ይጋባል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እዮባ እግዚያብሄር ያሳድግላችሁ አቤል❤❤❤❤❤❤❤

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 Před rokem +16

    ከመዳም ኩሺና ያላቸሁ እህት ወድሞች በሰላም ያሰባችሁት ተሳክቶ ለዝህ ክብር ያብቃን እህ ማነዉ እደኔ ስደት የመርርዉ 😢

  • @tebabe
    @tebabe Před rokem +21

    እኒህ ቤተሰቦች ደስ ይላሉ አላህ በጥበቡ ያሳድግልህ ❤ ቅመሞችዬ ከስደት መልስ ወልዶ ለመሳም ያብቃን😢

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před rokem +13

    የአለባበበሳችሁ ስርዓት በጣም ያምራል ተዋህዶ እንዳከበራችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ በርቱልን በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-rl4xp2wc2m
    @user-rl4xp2wc2m Před rokem +5

    ወላሂስለምወዳቸዉእስተመጨረሻአየሁት

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před rokem +15

    እኛ የማዳም ቅመምች ለዚህ ክብር ያብቃን ❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉❤❤❤

    • @astarlakew8271
      @astarlakew8271 Před rokem

      እግዚአብሔር ልጃቸውን ያሳድግላቹ የዚህ ቤተሰብ እንደኔ የሚወደውን አለ እኔ እህት ቢኖረኝ ለእዩብ ነበር የምድረው ከናተ ዘር ለመቀላቀል ግን እህት የለኝም አንደዚው እያየዋቹ

  • @user-dh7kf7uu6q
    @user-dh7kf7uu6q Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን. በእውነት በጣም ደስ. ይላል

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Před rokem +1

    ❤❤🎉🎉🎉እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ አቤል ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ ሀይለ ገእብረፃዲቅ በሞገስ እድግ በልልን❤❤

  • @hanawerku
    @hanawerku Před rokem +1

    እዮባ አናመሰግናለንን በጣም ደስ የሜል ፍሮግራም ነው

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před rokem +10

    ስጠብቀው የነበ ቀን እንኳንም ደስ አላችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ❤❤

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před rokem +7

    እንኳን ደስስስስ አለቹህ ለሞላ በተሰብ እግዚአብሔር ያሳድግላቹህ እዮቤል ደም ለዚህ ክብር ያብቃህ❤❤

  • @kalkidaethiopia6913
    @kalkidaethiopia6913 Před rokem +7

    እኛ የማዳም ቅመሞች ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Před rokem +2

    እየብ ምርጥ ልጂ እውነት ትለያለክ ክርስትናህን አክበሪ ሀይማኖተኛ. ተባረክ እዮቤ

  • @sosinakasew8104
    @sosinakasew8104 Před rokem +2

    እግዚአበሄር በጥብ በሞገስ ያሳድግላቹ እዮባ በጣም ነዉ የሜአምረው❤❤❤

  • @user-oi1ld5uc7i
    @user-oi1ld5uc7i Před rokem +1

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአቢሔር ይመስገን እንኳን ደስስ አላችሁ ያምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም በጥበቡ ታሳድግላችሁ እዮባየ በርታ

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem +1

    ሁሉን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው አንኳን ለዚህ ቀን አብቃችሁ አቤሎ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před rokem

    እሰይ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አቤላ እንኳን ደስ አለህ አላችሁ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @bettybeyene8082
    @bettybeyene8082 Před rokem +1

    አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    በጣም ነው ደስ የምትሉት እና ለሌሎችም አርያ የምትሆኑ ናቸው።
    አምላክ እግዚያብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግልችሁ።

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Před rokem

    እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር በክብር በሞገስ ያሳድግላችሁ እዬባዬ እጂህ ይባርክ ምርጥ ስራ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @etagenjemal7992
    @etagenjemal7992 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አለችሆ የኔ ውዶች ፈጣሪ በጤና ያሳድግላችሆ

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Před rokem +1

    እንዃን አደረሳችሁ ውይ የመግቢያ መዝሙር በጣም ነው ደስስስ የምለው የተባረከ ዘመን ከልጃችሁ ጋር

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq Před rokem +1

    _እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በግርማ ያሳድገላችሁ ምርጥ ቤተስብ🔥🥰❤️_

  • @AkIYA1234
    @AkIYA1234 Před rokem +1

    ደሰ ሲሉ እግዚአብሔር በሞግሰ ያሳደገላችሁ 🙏🙏❤❤

  • @user-uk4ol8qw9z
    @user-uk4ol8qw9z Před rokem +1

    ምርጥ ቤተሰብ ስወዳችሁ በፍቅር እና በጤና ያኑራችሁ አይለያችሁ
    አቤል እንኳን ደስ አለህ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳች🙏🙏🙏
    እድግ ይበልላይሁ

  • @Ema-dl1fx
    @Ema-dl1fx Před rokem +2

    እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +3

    ኧረ ይሄ ቤተሰብ ሰወዳቸው❤
    እኔም ልጅ መውለድ አማረኝ መቼ
    ነው ከሰደት ወደ ሀገሬ እምገባው😢

  • @user-sc7rg5mp4t
    @user-sc7rg5mp4t Před rokem +1

    እንኳን ድስ አላችው እግዚሐብሄር ያሳድግላችው♥♥♥

  • @user-fh6oj2qo8m
    @user-fh6oj2qo8m Před rokem +2

    የፃድቁ ልጂ እድግ ይበል እኳን ደስስስ አላችሁ❤😍

  • @bestbuy4703
    @bestbuy4703 Před rokem +4

    እንኳን ደስአላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበቡ የሳድግላችሁ

  • @lylaurgesa3506
    @lylaurgesa3506 Před rokem +72

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙር ስሰማ በጣምነው ሆድ ሚብሰኝ ምክንያቱስ ምንድነው እንክዋን ደስ አላቹ ፈጣሪ ያሳድግላቹ

  • @wanshetwanshet990
    @wanshetwanshet990 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ልጃችሁን እግዛብሄር ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Před rokem +7

    እንኳን ደስ አላችሁ ነፂ እና አቤል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 Před rokem

    እኳን ደሥደ አለቻችዉ በጣም ደሥ ይላል እግዛብሄር ያሣድግላችዉ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před rokem

    እሰይይይይይ እልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይላል ልጆ ተወልዶ ለክርስትና መብቃት መባረክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ልጃችሁ ያሳድግላችሁ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @SaraSara-du4nl
    @SaraSara-du4nl Před rokem

    እንኳን ለዝህ ኪብረ አደረሳቹ ለልጃቹ ዶሞ እግዚአብሔር በፀጋ እና በጠና ያሳድግላቹ አሜን

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዝህ አበቃህ እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግላቹው❤❤

  • @jadisuyymudeer489
    @jadisuyymudeer489 Před rokem +6

    ዋዉ ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን እኛም ለሀገራችን በቅተን ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤

    • @jadisuyymudeer489
      @jadisuyymudeer489 Před rokem

      @@user-tl5pw9js9s ወድማማች እኮ ናቸዉ አሁን ደሞ ሁለቱም የልጅ አባት ሆኑ ግርማ ሞገስ አገኙ አባትነት ትልቅ ሰዉ ያረጋሉ

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 Před rokem +3

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ❤❤❤❤ እዮብ አንተም ለዚህ ያብቃህ

  • @user-op5gh2hn6j
    @user-op5gh2hn6j Před rokem +1

    እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት 🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር በጥበብ በግርማ ያሳድግላችሁ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Před rokem +4

    እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤የፍቅር ቤተሰቦች ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ አቤላ & ነጺ እኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ጧሪ ቀባሪ ይሁንላችሁ❤❤ እዮባዬ በርታ አሪፍ አሪፍ ፎቶ ናቸው እጆችህ ይባረኩ❤❤❤❤

  • @user-wj4xm4zl3v
    @user-wj4xm4zl3v Před rokem

    ኢዮብየ የአንተንም ፍሬ የምናይ ያርገን ደስ የምትሉ ቤተሰብ አቤልየ በሰላም በጤና ያሳድግልክ

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ማሮች እግዚአብሔር በጥበቤ ያሳድግላቹ👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @user-yj7dd7xp4k
    @user-yj7dd7xp4k Před rokem +1

    ❤😍😍 እግዚአብሔር ያሳደግው

  • @hshshhshshshs8022
    @hshshhshshshs8022 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል እንኮን ለዚህ ቀን አበቃቹህ❤❤❤❤❤❤

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 Před rokem +1

    እግዚአብሔር በጠበብ እና በመገስ ያሳድግላቸ
    ለእኔም ፀሎት አርጉልኝ እግዚአብሔር ልጅ በልጅ እንዲያረገኝ

  • @misterakassa1966
    @misterakassa1966 Před rokem

    እንኳን ደስአላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ስታምሩ

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቸሁ❤❤❤❤❤

  • @user-vj3lk9yv4m
    @user-vj3lk9yv4m Před rokem +4

    እንካን ለዝ ቀን አበቃቹ እግዚአብሔር ያሳድጊላቹ የተባረከ ልጅ ህዉንላቹ እግዚአብሔር አጌራችን ሰላምን ያብዛልን🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚

  • @AtsedeBrhanu-dz3wb
    @AtsedeBrhanu-dz3wb Před rokem

    እንኳን ደስአላችሁ።ስታምሩ😍😍

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Před rokem +1

    አቤልየ እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ❤ልጇችሁን እግዛብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ❤

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Před rokem

    ዋው እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሥ ያሣዲግላችሁ እንኳን ደሣላችሁ

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃችው

  • @workiyewodajo3407
    @workiyewodajo3407 Před rokem

    አቤሎ ሚስትህ ልቅም ያለች ቆንጆ ናት፡፡ ይህን ዉበት እስከ መጨረሻው ለመንከባከብ አንተም አግዛት፡፡

  • @mekidaskedistseyi
    @mekidaskedistseyi Před rokem +3

    ምርጥ ቤተሰብ እንኳን ደና መጣችሁ

  • @baatirishefara6280
    @baatirishefara6280 Před rokem

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ ❤❤❤ እኛንም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን ከስደት መልስ🙏🙏🙏

  • @hiwetgaltgray7406
    @hiwetgaltgray7406 Před rokem

    አንኳን ደስ አላቹ ውዶችየ እግዚአብሔር በጥበቡ የሳደግላቹ🙏🙏🙏🧡

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před rokem +1

    ወይኔ የቀኑ እሩጫ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ሁላችሁም የምትወደዱ ቤተሰቦች ናችሁ እዮባም ለወግ ለማረግ ያብቃህ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Před rokem +1

    ዋው ደስይላል በጣም ❤❤❤❤

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem

    ደስ ሲል እግዜአብሄርያሳድግላችሁ

  • @ndndnejedjjejej6444
    @ndndnejedjjejej6444 Před rokem

    እኳን ደስስስ አላችሁ አቤል ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ፍቅሩን ፀጋውን ያልብሳችሁ። በጣም የምወደው ቤተሰብ እናንተ ናችሁ እግዚያብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před rokem

    እዮብዬ ቢክቸርክ እከን የለዉም በጣም ምርጥ ነዉ እግዛብሄር ላገሬ ያብቃኝና ለሰርግ የፎቶ ፖሮግራም ያተ ቢክቸር ነዉ ምርጫዬ ለዛ ያድርሰን መድሀንያለም አሜን

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před rokem

    ❤❤❤❤❤በጣም ምርጥ ቤተሰብ ነው አቤል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @user-jy8fn1pq5w
    @user-jy8fn1pq5w Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ሰለሁሉም ነገር ዉይይይይ ስታምሩ ፍቅር ይሆናችሁ ቤተሰብ እመብረሃን ታሳድግላችሁ👏🥰🥰🥰🥰

  • @tigist9632
    @tigist9632 Před rokem

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @user-um1qp3ej8x
    @user-um1qp3ej8x Před rokem +1

    እንኳን ደስ ያላችሁ❤🤲 እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤🤲🤲🤲🤲

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Před rokem +1

    እኳን ለዚች የተቀደሰች ቀን አደረሳቹሁ እኳን ደስስ ያላቹሁ ❤❤❤🎉🎉 እዮብ ጎበዝ ፈቶ አንሽ ነኸ👌

  • @vvdgrsc2587
    @vvdgrsc2587 Před rokem +1

    አቤት ማማር ያሳድግላችሁ አቤልዬ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @busyline5298
    @busyline5298 Před rokem

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ
    አቤሎ ልዩ ቤተሰብ

  • @rebuniatnafu2868
    @rebuniatnafu2868 Před rokem

    እንኳን ደስ አላቹ አቤል ኤንድ ነፂ በሰዎች ዋው ነው ለኔም ለሰርጌ 🤗🤗

  • @tarytary495
    @tarytary495 Před rokem

    እንኳን ደስስስ አላችው አቤሎ ልጃችው ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግላችው❤❤❤

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁልን እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ❤️

  • @atsedewoday-hr1fw
    @atsedewoday-hr1fw Před rokem

    ውይይ ደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @WeynishetEngdawork-nu8hg

    Beatesebatchu.yebarek

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před rokem +1

    እንኳን ደስ ያላቹ እግዝአብሔር ሰላማቹ ያብዛ

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před rokem

    የእዉነት ፍቅር ቤተሠብ ነዎ የእግዚአብሔር ፍቅር የገባቸዉ ናቸዉ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃዎ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት

  • @senaitdessu738
    @senaitdessu738 Před rokem +1

    ሳያጋብዱ እዩኝ ሳይሉ ደስ ይላል ያሳድግላቹ

  • @mekdlove
    @mekdlove Před rokem

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏♥

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Před rokem

    እኩዋን ደስ አላችሁ ❤❤ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @kasechyemariyamlji4420

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ

  • @EyerusalamGatahun-1721

    እኔኮ ቃልየን የምፈልገዉ ነገርስ እስከማያት የቸኮልኩት ነገርስ የኔ ፍልቅልቅ
    ለመላዉ ቤተስብ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃችሁ🙏

  • @mabratmabrat1979
    @mabratmabrat1979 Před rokem

    እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ለልደቱ በሰላም ያድርሳችሁ ዋው በጣም የምወዳቹው ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያድላቹሁ❤❤❤❤

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 Před rokem

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @taibataibat8191
    @taibataibat8191 Před rokem +1

    እንኳን ደሰ አላችሁ ድሰ የሚለ ቤተሰብ አላህ የጠብቀችሁ❤❤❤❤❤

  • @raki4741
    @raki4741 Před rokem +1

    Congratulations Abel🎉🎉

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před rokem

    አቤላየ እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁን
    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před rokem +1

    እኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ🤲🤲🤲

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před rokem +1

    ስታምሩ በማርያም ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ እንኮን ደስ አላችው እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን❤❤❤❤❤

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před rokem

    እግዚአብሔር በጥበቡ ይሳድግላች ኣበልየ 🥰🥰🥰

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Před rokem +6

    ከሠደት መልሠ ይከ ቀን ይናፍቀኛን 😢😢😢

  • @marshte2107
    @marshte2107 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 Před rokem +1

    እንኳን ደሰሰ እላችሁ የፃድቁ ልጂ እድግ የበል 🤲🤲❤❤

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před rokem +4

    እንኳን ደስ ያላችሁ🥰🥰 የስደት እህቶቼ እኛንም ለዚች ቀን ያድርሰን ከስደት መልስ🥺

  • @samsunggrandprimepro5373

    እንኳን ደስ አላችሁ አቤላ ስወዳችሁ