ቃል አሰቃየችኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 12. 2022
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 977

  • @user-qm5ul5gi2r
    @user-qm5ul5gi2r Před rokem +385

    እኔም እርጉዝ ነኝ በሰላም ተገላገሉ በሉን

    • @semiraandnsemayoutube1568
      @semiraandnsemayoutube1568 Před rokem

      አላህ በሰላም ይገላግልሸ

    • @tklelema4143
      @tklelema4143 Před rokem +3

      እመብርሃን ብሰላም ትየላግልኪ

    • @y.5206
      @y.5206 Před rokem +1

      በሠላም ወልደሽ ሳሚ እህቴ😍😍❤

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Před rokem +4

      አንቺን ድንግል ሁለት ታድርግሽ ያላገባችሁ ከእኔ ጀምሮ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጠን

    • @user-uk4ol8qw9z
      @user-uk4ol8qw9z Před rokem +2

      እመቤቴ በሠላም ታገላግልሽ ወፌት አትስማሽ

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER Před rokem +440

    የአዲስና የቃል አድናቂዎች አሳዩኝ በላይክ🙏

    • @irikrir538
      @irikrir538 Před rokem +2

      🥰🥰🥰🥰

    • @y.5206
      @y.5206 Před rokem +2

      አለን👍👍👍

    • @feker122
      @feker122 Před rokem +3

      ቤተሰብ እንሁን

    • @tigitube3
      @tigitube3 Před rokem +2

      @@feker122 ደምሪኝ በኮሜንት ልመልስ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@irikrir538 ውዴ ደምሪኝ

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Před rokem +226

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፍቅር ይብዛላችሁ🙏🙏🙏

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Před rokem +224

    ኢዮብ ለወንድምህ ሚስት ያለህን ክብር ያለማድነቅ አይቻልም👌👌👍❤ለኔደሞ የወንድሜን ልጅ ቁርጥ ነህ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ❤❤❤

    • @JayJay-zk4by
      @JayJay-zk4by Před rokem +1

      አሜን

    • @seve3476
      @seve3476 Před rokem +2

      ወይ የኔም የወንድሜ ልጅ በጣም እናት የሆነ ወንድም ነው እግዚዓብሄር ይባርክልን

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Před rokem +1

      @@seve3476 አሜንን ውዴ ኢዮብን ሳየው የወንድሜን ልጅ አልናፍቅም ልክ እሱን የሚገርምሽ መልክ ብቻሳይሆን ንግግራቸው አራሱ ይገርማል የአንድ አንድ ሰው መመሳሰል❤❤

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@JayJay-zk4by ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@seve3476 ውዴ ደምሪኝ

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +194

    ወይ እርግዝና መከራ ነዉኮ አይ ቃል ተጫወቺበት 😂ማርገዝ የምትመኙ ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ 🙏

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +14

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ከድንገተኛ አደጋ አምላክ ይጠብቃችሁ አሜን ሁላችሁም እርጉዝ የሆናችሁ በሙሉ በሰላም ዉለዱ

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +73

    ሰውዳችሁ እኮ እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ ቃልዬ እመቤቴ ማርያም ብሰላም ትገላግልሸ😍

  • @y.5206
    @y.5206 Před rokem +78

    ቅመሞችየ በቅርብ ከምወደዉ ልጂ ጋ ላገባ ነዉ ና የምርጥ ወንዲ ልጂ እናት መሆን ምኞቴ ያሳካልሽ በሉኝ🙏🙏😍😍😘

  • @azitiaziyetube6514
    @azitiaziyetube6514 Před rokem +52

    ማነው እንደኔ የሚናፍቃቸው የኔ ልዩ አዲስ ቃል ፈጣሪ ይጠብቃችው እስቲ በለይክ አሳዩኝ ደሞ ጎራ በሉ እቤቴ

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 Před rokem +65

    በሥደት ያላችሁ እህት ዎድሞቸ የማታ እጀራችሁን ያሣምርላችሁ አሜን

  • @user-kj5jo7ei1s
    @user-kj5jo7ei1s Před rokem +16

    እኔም ሩጉዝ ነኝ በቁሩብ ቀን አድስ አበባ እገባሎ ገዝታቹ ጠብቁኝ የሀ ቡስኩት ሳልበላ ወዴ ቤቴ አልሀድም😍
    እናም ቃልየ እንኳን ደስ አለሽ😁♥️💚

  • @GenetZoubi
    @GenetZoubi Před rokem +44

    ወይይይይይ እንዴት እንደናፍቃቹሁኝ ነበር የኔ ማሩች እመብርሃን ትጠብቃቹ እሲቲ ቃልና አዲስን ልክ እንደኔ በናፍቆት የሚጠብቃቸው በላይ አሳዬኝ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před rokem +34

    ያላችሁ መከባበርና ፍቅር ለሌሎች አስተማሪና አርአያ ነው እምትሆኑት ደስ እምትሉ ወንድማማቾች ቃልዬ እመቤቴ ትቅረብሽ❤❤❤

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Před rokem +53

    ውይ እዮብና ቃል ያላችሁ መከባበር ደስ ይላል

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Před rokem +1

      ደምሪኝ ማሬ

    • @user-bq2rv5ry1y
      @user-bq2rv5ry1y Před rokem +7

      ባልሽ ካከበረሽ ወድሞቹ አችን የማያከብሩበት ምክንያት አይኖርም

    • @ZaidZaid-cu8ck
      @ZaidZaid-cu8ck Před rokem +2

      @@user-bq2rv5ry1y አይ ማሬ ባሁን ስሀት ከባድ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@user-bq2rv5ry1y ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@ZaidZaid-cu8ck ደምሪኝ

  • @MeseLoveAmen
    @MeseLoveAmen Před rokem +9

    ኢዩቢ በጣም ትሁት ልጅ ነው ከቃልየና ከአዲስ ጋር አብሮ ይህን ያህል ማድረግ የሚደነቅ ልጅ ነው❤️❤️❤️🙏🙏🙏!!

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před rokem +37

    ይች ቀን እንደት እንደምናፍቀኝ ውዱ ባሌን የምንጫነጭበት ብቻ አላህ ሰላም ያድርገን

  • @getezewde8899
    @getezewde8899 Před rokem +17

    አዱስ እና እዮብ እናንተም አምሯችሁ ነበር እንዴ ከቃል ባሳችሁ😂😂😂
    በጣም ደስ ትላላችሁ😘 ቃል እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ🙏🙏🙏

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Před rokem +19

    በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @lobabayoutube2863
    @lobabayoutube2863 Před rokem +5

    ያተን አይነት ወድ ፈጣሪ ያብዛልን ወላሂ ትለኛለህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 Před rokem +15

    እኔግን ምንም አያምረኝ በስደት ባሌም በበረሀ ስለሆነ ቆርጦልኝ እንደሁ አላውቅም 😁 ካመረኝ እንጀራ በወጥ ፍትፍት የተደረገ 🙄 አይ ቃል እመብረሀን ምጣችንን ታቅልልን እኔም 6ወሬ ነው

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Před rokem +3

    በእውነት ደስ ትላላችው ከፖለቲካ ከዘረኝነት ከክፋት የፀዳችው ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ነው ጌታ ይባርካችው

  • @meazaghiday6725
    @meazaghiday6725 Před rokem +7

    ቃልዬ አንቺ ሳትሆኝ እነሱ ያማራቸው ነው ሚመስለው 😂😂😂😂😂😂ዞረው ዞረው በቃኝ የምር ተመቸሽኝ😂😂😂😂

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 Před rokem +12

    ቃልየ ፈጣሪ በሠላም ወልደሺ ለማቀፍ ያብቃሺ😍

  • @mbet1840
    @mbet1840 Před rokem +6

    ቃልየ እድለኛ እኮ ነሽ ባልሽ ብቻ አይደለም በዙሪያሽ ያሉት ሁሉ የተባረኩ ናቸው

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Před rokem +12

    ፈጣሪ እንደ አዲስ ዓይነት ወንድ እንደ ቃል አይነት ሴት ያብዛልን

  • @zenebuae9288
    @zenebuae9288 Před rokem +14

    እዮባ የጓደኛዬን ልደት አክብርልኝ በእመብርሀን ተህሣስ 27 ነው🙏😍

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před rokem +6

    አላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እንደዚህ አይነት ጋብቻ እግዚአብሄር የባረከው እስከ ዘላአለም እንዲህ ይመርባችሁቤብየ በሰላም ይምጣ ናፍቆት ዩቱበር 1ኛ ናችሁ🙏🏾🙏🏾💕💕🌷🌷

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋ

  • @tsedihabshawit3375
    @tsedihabshawit3375 Před rokem +2

    እንኳን ብሰላም መጣችሁ ብጣም ነው እምወዳችሁ አዲሰ ቃልዬ😍😍😍

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +7

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅድሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 Před rokem +11

    ይቻን ኩመንት የመታነቢ በሙን ሰላም ክርስቶስ ይብዛልችሁ 🙏

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Před rokem +4

    የኔ ቆጆ ቃልየ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ

  • @tiglave9553
    @tiglave9553 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳቸው ማርያምን ቃልዬ እመ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ እማዬ 😍♥️♥️

  • @y.5206
    @y.5206 Před rokem +5

    ቃልየ እመቤቴ ትቅረብሽ እህት በሠላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ😍❤🙏

  • @user-nb2ig4ju8g
    @user-nb2ig4ju8g Před rokem +4

    ቃልየ በሰላም ተገላገይ😍😍

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před rokem +2

    ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ ቃልዬ በሰላም እመቤቴ ማርያም ትግላግልሸ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አለሽ ያማረሽ በመገኘቱ እኒም ደስ ብሎኛል

  • @Qwe-sx3xw
    @Qwe-sx3xw Před rokem +17

    በጣም ነው እምወዳቹ ቃልና አድስ❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem +4

    እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ ቃልዬ
    እናንተ ግፋኞች 😅😅😅😅

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አዲስ እዮባ ተመሰን ተገኘ ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ እናት እወዳችኧለሁ አዲስ እዳንተ አይነት ባል ይስጠን ለሌለን።

  • @meseretasrat3805
    @meseretasrat3805 Před rokem

    ቃልዬ እመብርሐን በሠላም ትፍታሽ አዲሰዬ በአማራት ነገር አትቀልድ ብትችል ያማራትን ነገር እዳገኘሕው በፍጥነት ብትሠጣት አጣሁት ስትላት ያማራት ይቀንሳል ቶሎ መከፋት ሆደበሻ ሊያደርግ ይችላል ደንገት ልታለቅስ ትችላለች ስሜቱን አታቀውም በተቻለሕ መጠን ጠንቃቃ ሁን ስሜቱ ከባድ ነው ወድሜ በርታ እዳተ አይነቱን መልካም ያብዛልን

  • @mironleb6416
    @mironleb6416 Před rokem +6

    ማርያምን በሳቅ ገደለችኝ ቃልዬ በቃኝ 😄የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትቅረብሽ ውዴ እዮባ 🙏😘

  • @yeshi4227
    @yeshi4227 Před rokem +4

    ቃልዬ በጣም ነው ያሳቅሽኝ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እናቴ በጣም እወዳችሁ አለሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😍👈

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 Před rokem +1

    Jegena beteseboch weded sargachu very polite and intelligent family. You guys are teaching us a lot of passion nurulen.

  • @user-qp4rl4mh1m
    @user-qp4rl4mh1m Před rokem +1

    እውነት እንዴት ደስ እንዳሰኛችሁኝ ሆዴ ቁስል አለ እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před rokem +4

    ቃልዬ እና አዲስ ስወዳችሁ ቢዲዮ ቶሎ ቶሎ ስሩልን 🤗😊😊

  • @noorbzwelem9307
    @noorbzwelem9307 Před rokem +4

    የኔ ውዶች ፈጠሪ ይጠብቀቹ

  • @user-nc4pr5sw1q
    @user-nc4pr5sw1q Před rokem +1

    ውይኔ የኔ ውዶች አምላክ ሁሌም ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před rokem +1

    የኔውዶች ዋናው መገኝቱ ነው እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ ቃልየ🙏🙏🙏

  • @user-gl7zr9bv8b
    @user-gl7zr9bv8b Před rokem +4

    እኔም የሆነነገር አምሮኚ ልሞት ነዉ4አመቴ አላህ ሰላም ካደረገኚ ኢትዮጵያ ስገባ አገኚ ይሆን😥

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Před rokem +4

    ክብር ለስላሴ ስይሆ ለእግዛብሔር ይሁን አዲስ ጃግና

  • @lulutube311
    @lulutube311 Před rokem +2

    እኳን ደህና መጣችሁ የቃልዬ አድናቂ ነኚ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před rokem

    ዋውውውውው አንበሳ ፈልጋችኩም አልቀራችሁ ቃልየ አምሮትሽን ተዋጭ
    ሁላችሁም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +6

    አማረኝ ማለት እንዴት ደስ ይላል 😁😍😂
    አይ እዮብ ምንም የማያምርሽ ሁኝ አላለም ቢቻልማ ኖሮ 😝

  • @taebaaa8000
    @taebaaa8000 Před rokem +3

    አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ በሀገርም ያላችሁ እመብርሃን በያለንበት ተጠብቀን አሜን፫

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 Před rokem +1

    ምርጥ ቤተሰብ በጣም ታምራላችሁ እድሜና ጤና ተመኘሁ እህታችን በሰላም ተገላገይልኝ #skynet_tube

  • @yetsyonmeaza9263
    @yetsyonmeaza9263 Před rokem

    ውይ ምን ሆናችሁ ነው ግን እየበላችሁ የምታሳይዋት ቶሎ ስላልሰጣችሗት አናዳችሁኛል።እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ።

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před rokem +4

    ቃልየ እመብረሀን ተቀረብሸ እህቴ 😍🥰💖💖

  • @user-bk5lm8ku7e
    @user-bk5lm8ku7e Před rokem +5

    ዋው ጋብቻ እደናተ ክዚህ በፊትም ብያለሁ እናተን አይቼ ነው ያገባሁት ለእኔ ተምሳልቴ ናችሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      ብርቱካን እነደማመር በቅንነት

    • @user-bk5lm8ku7e
      @user-bk5lm8ku7e Před rokem

      @@TubeTube-vf4yb እዴት ባለ ነገር እንደመር

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 Před rokem +1

    በሰላም ትገላገል ቃል እንኳን ደስ አላችሁ አዲስ

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d Před rokem +17

    የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አሚንን በሉ

  • @user-yk8qs8ug2w
    @user-yk8qs8ug2w Před rokem +14

    ከምር ደስስትላችሁ የናተን ፍቅር ለሁላችንም ያድለኔ አሜን ቃልየ እኮን ደስ አለሽ የፈለግሽውን ሰላገኘሽ የኔ እናት ❤️❤️❤️

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 Před rokem

    አዲስና ቃል እንኳን ደና መጣችሁ ስወዳችሁ ውይ እንኳነ ተገኘ ያማራትን ማግኘት ደስ ይላል

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před rokem

    እሰይ ደሰ ትላላቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ አይ እርግዝና ቃልየ እመቤቴ ብሰላም ትገላግልሸ በጣም ነው ምወዳቹ በእዉነት ፍቅር የሆነ በተሰብ👏😍

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 Před rokem +3

    እየብዬ አመጣጡ ተመችኝ😂😂😂😂🌷🌷🌷ለወድምክ ሚስት ያለክ ክብር 🙏🙏🙏🥰🥰ተባርክልኝ እዮብዬ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +7

    እንዃን ደና መጣችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ እንደናንተ አይነት ትዳር ይስጠን በስደት ያላችሁ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

    • @weltetinsaye80
      @weltetinsaye80 Před rokem +2

      Ere amennn Exabhar yesmash ehita 💓

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@weltetinsaye80 ውዶቼ ደምሩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@weltetinsaye80 ደምሪኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      @@weltetinsaye80 እነደማመር በቅንነት

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 Před rokem +2

    እመብርሀን በሰላምትገላግልሺይ ምራቴዬ ከከከ ይመቻችው ድስ ስትሎው

  • @tadlatube3814
    @tadlatube3814 Před rokem

    መታድል ነው ደሰ ሰተሉ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ተገላግይልን ቃልየ

  • @wigialshamiri8992
    @wigialshamiri8992 Před rokem +5

    በጣም ደስ የምትሉው ቤተሰቦች ፍቅራችውን ያብዛላችው

  • @genitgh5084
    @genitgh5084 Před rokem +13

    ስወዳችሁ በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ቃልየ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Před rokem

    በጣም የምዉዳቹ ቃሊዬ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ቆንጀ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍😍😍😍

  • @algayeberbe8310
    @algayeberbe8310 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስግን መገኘቱ ጥሩ ነው ቃልዬ በደንብ ብይ

  • @Etse1616
    @Etse1616 Před rokem +5

    ስወዳቹ❤️በቅርቡ ወደ ሀገር ቤት እገባለሁ ሰላም ግቢ በሉኝ የሀገሬ ልጆች😘

  • @user-nb2ig4ju8g
    @user-nb2ig4ju8g Před rokem +7

    ቃል በቀጣይ የሰጎን እቁላል አማረኘ በያቸው😂👸👸❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem

    ደስ ስትሉ ስወዳችሁ ቃልዬ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሽ አዲስ ምርጥ ባል ተባረክ 🥰
    ወይ እዮባ እና አዲስ እራሳችሁ ገዝታችሁ እራሳችሁ በልታችሁ ጨረሳችሁ ቃልዬ በጣም ነው ያሳቅሽኝ አንድ ፍሬ በልተሽ በቃኝ 😀😀

  • @nardosenawugaw6078
    @nardosenawugaw6078 Před rokem +5

    እኔም ከ4 አመት በፊት ከቢሮ ባልደረቦቼ ጋ ምሳችንን ቡሌ አድርገን የምንበላው አምሮኝ 😢😢😢😢

  • @zd8671
    @zd8671 Před rokem +9

    እዮብ ምርጥ ወድምነህ ከምር 👍👍👍👍

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +2

    ስወዳቹሕ እኮ ማርያምን ቃል እኔ አንችን ብሖን ከበባድ ነገር ነበር አማረኝ የምለው🤣🤣እመብርሃን በሰላም ሑለት ታድርግሽ

  • @Dasash-rl2zy
    @Dasash-rl2zy Před rokem

    እዩብ የኔ ወርቅ የምር ለቃልየ ያለህ ፍቅር ዋውው ተባረክ የምር የኔም የባሌ ወንድሞች እዳተ ነው እሚወዱኝ ከባሌ እነሱ ለኔ በጣም ያስባኛል ቃልየ ታድለሽ በሁሉም አሞልቶ ሰቶሻል ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ፋድሻ

  • @tsediyemareyam4505
    @tsediyemareyam4505 Před rokem +7

    እኔ እራሱ አማረኝ 😁😁😁😁 በጣም ነው ደስ የምትሉት ❤❤❤❤

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 Před rokem +7

    ቃል እመብረሀን ትቅረብሽ የኔ ዉድ❤❤ 😍😍😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ቤተሰብ እናሁንውዴዋውዋው

  • @YoDaha
    @YoDaha Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በጣምነው የሳቅኩት በተለይ በቃኝ ብላ ምኑ ሲል ኣዲስ ብስኩቱነዋ ብየ በሳቅ ነው የሞትኩ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před rokem

    እንዴትእንደምወዳችሁ።ከነቤተሰቦቻችሁየተባረከቤተሰብነው።እንኳንአገኛችሁላት።ቃልዬእመቤቴማርያምበሰላምትገላግልሽ።

  • @mernomelaku4878
    @mernomelaku4878 Před rokem +7

    እንደው ስወዳችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ከአንድ ሁለት ታድርግሽ❤️

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem +1

      እነደማመር በቅንነት እህቴ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před rokem +3

    የቃል እና የአዲስ ወዳጆች👍👍🌸እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ ❤የቃል እና አዲስ ወዳጆች በቅንነት ኑ እስኪ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ የሀገሬ ልጆች😍

  • @susutube360
    @susutube360 Před rokem

    ቃልዬ የኔ ውድ አሏህ በሰላም ይገላግልሽ ውዴ😊😊😊

  • @yeesam5676
    @yeesam5676 Před rokem

    እደምን አላችሁ አዲስ ቃልዬ እደምንከረማችሁ ደሞተናፍቃችሁነበር እኳን ደህናመጣችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @feker122
    @feker122 Před rokem +4

    ሰላማ ክርስቶስ ይብዛልቹ ውድ ኢትዮጵያዊን በያላቹበት የእግዚአብሔር ጠበቃ አይለያቹ አዲስ እና ቃል የፍቅር ተምሳሌት በርቱልን በቀንነት ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @user-cf4xo1kq3n
    @user-cf4xo1kq3n Před rokem +8

    በጣም ነው ምወዳቹ From tgiray❤💛

    • @user-us4fn6nn4h
      @user-us4fn6nn4h Před rokem

      ጎሽ ፍሮም ትግራይ አላልሽም ኢትዮጵያ ውስጥ ተቀምጦ አይከብድም ፍሮም ትግራይ ማለት ጉድኮነው

    • @user-cf4xo1kq3n
      @user-cf4xo1kq3n Před rokem

      @@user-us4fn6nn4h ነገር ፍለጋ ይባላል ይሄ ምን አገባሽ?

    • @user-us4fn6nn4h
      @user-us4fn6nn4h Před rokem

      @@user-cf4xo1kq3n አይ እንደዛ ማለቴ አይደለም ግን ፍሮም ትግራይ አይባልም እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ብቻ ናት

    • @user-cf4xo1kq3n
      @user-cf4xo1kq3n Před rokem

      @@user-us4fn6nn4h ሃገሬ ትግራይ ብቻ ናት። ተይኝ ወደ ፖለቲካ አታስገብኝ።

    • @user-um1qp3ej8x
      @user-um1qp3ej8x Před rokem

      @@user-cf4xo1kq3n እና ከተገንጣዮች ነኝ በይኛ 🙄 በቃ ይመችሽ እኔም from ethiopia ነኝ ❤🙏

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem

    ቃልዬ በሰላም ተገላገዬ የኔ ምርጥ ድንግል ማረያም ትቅረብሽ

  • @user-bd5ce5tg9t
    @user-bd5ce5tg9t Před rokem +1

    አዲስና ቃል ፋቅራችሁን ብዝት ያርግላችሁ ስወዳችሁ

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለው 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😍

  • @user-th7be8fw3f
    @user-th7be8fw3f Před rokem +4

    አይ በርግዝናበኩል እሚሞላቀቁ ሴቶች እያማራቸውብቻ ሳይሆን ዝብለውነው በስደትላይ ስቶቻችነን ምንምነገር ያገር ቤት ሳናገኝ የወለድነው በስራላይሁነን በሰውቤት ስትመከራ እየተፈራረቀብን ግንእድህ መቅለጥለጥ አናውቅም በርግጥ አዳድነገር ሌምር ይችላል ግን አታካብዱት

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před rokem

      ሳውዱ ያላችሁ ዝም ብላችሁ አይደል

    • @user-th7be8fw3f
      @user-th7be8fw3f Před rokem

      @@user-od6kz2rq6z ማለት ምንማለትሽነው

  • @mekitdegife9099
    @mekitdegife9099 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ ስወዳችሁ

  • @zufanzufan1288
    @zufanzufan1288 Před rokem

    እልልል ተገኘ ክክክ
    እመ ኣምላክ በሰላም ትገላግልሽ እህት

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +1

    ልዩ ቤተሰብ እኮናችሁ ቃልየ እመቤቴ ማርያም ጪቅ አማላጂቱ ትቅረብሽ ማሚ አድስ አቢ ቃል ከሆለት ሁናልህ የደስታህ ተካፋይ ለመሆን ያብቃን ወድማችን እዪብም አተም መልካም ህይዋንህን እግዚአብሔር ያዘጋጂልህ ወድማችን የወድም ትምሳሌት ነህ ❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem +1

      እናቴ እመቤቴ ደምሪይ በቅንነት

  • @user-qm5ul5gi2r
    @user-qm5ul5gi2r Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před rokem

    እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ደስታ ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před rokem +2

    ቃልዬ እርጉዝ እኮ እንዲህ ነው ሚያረገው ባሎች ቻሉት ❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem

    ቃልየ እመቤቴ መጨረሻሽት ታሣምረው ከንች ጋር ትሁን አዲ መልካም ሠው😘😘😘

  • @hanaderibe3211
    @hanaderibe3211 Před rokem +2

    ቃልዬ የኔውድ ስወድሽ እኮ ኡፍ የኔ የዋህ