ኢየሱስ ተወለደ ክርስቶስ ተጠመቀ በዘማሪ አዲስ መስፍን /New Ethiopian Orthodox gena song

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 01. 2023
  • አዳዲስ ዝማሬዎችን የሚያገኙበት የዩቲዩብ ቻናል
    subscriber በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
  • Hudba

Komentáře • 2,7K

  • @2-haddiszematube285
    @2-haddiszematube285  Před rokem +1113

    ለቀጣይ ዝማሬያችን ብርታታት እንዲሆነን ላይክ ሼር በማድረግ አበረታቱን

    • @tfghgdhhh6147
      @tfghgdhhh6147 Před rokem +14

      እሽወለተሰበትብላችሁበፆለታችአስቡኝ

    • @dheh984
      @dheh984 Před rokem +10

      እሽ።እናመሰግናለን ወንድም🙏🙏🙏

    • @dheh984
      @dheh984 Před rokem +10

      በፀለት።አትሩሱኝ🙏🙏🙏

    • @user-pd7ji5rb6x
      @user-pd7ji5rb6x Před rokem +5

      እሺ በርቱ ሁላችሁም በዚህ መዝሙር ላይ የተሳተፋችሁ ሙሉ ክሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ያመት ሰው ይበለን አሜን፫ ቃልዬም እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውዶች

    • @fantubayu6476
      @fantubayu6476 Před rokem +4

      Elelelelelele zemare melaekt yasemaln

  • @helinabalew3226
    @helinabalew3226 Před rokem +216

    ያዲስን ድምፅ ስወድለት ማነው እደኔ የሚወድለት እልልልል መጨረሻህን ያሳምርልህ አዲስ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n Před rokem +23

    ይህን መዝሙር ማነዉ እንደኔ እየደጋገመ ያዳመጠ ደስ የሚል ዝማሬ

  • @user-xj2xk2sz5n
    @user-xj2xk2sz5n Před rokem +51

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን የልደት በአል አደረሠን 🙏🙏🙏

    • @Yabsira-dq4iu
      @Yabsira-dq4iu Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤ellĺlllllllllllllllllllllllllllll❤❤

  • @user-kj5jo7ei1s
    @user-kj5jo7ei1s Před rokem +141

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃንታችን እየሱስ ክርስቶስ ባአለ ልደቱ በሰላም በጠና አደረሳቹ አደረሰን🙏♥️
    ደስስስ የምል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ አሜን 👏💛

  • @yeshifana
    @yeshifana Před rokem +139

    ሰራ በዝቶቢኝ ቀን ና ለሊቱ ባይታቀኝም ይህን መዝሙር ስሰማ ነብሴ ደሰ አላት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ደስ ይበላችሁ በንጉሡ ተመርጠናል ና❤❤🎉

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 Před rokem +41

    ተባረክ እንኳን ለጌታችን መደሀኒታችን ለእየሡስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ❤️🙏

  • @selijesuslove7925
    @selijesuslove7925 Před rokem +24

    እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ
    ልደት በዓል አደረሳችው🙏♥❤

  • @user-rd5em3pg7j
    @user-rd5em3pg7j Před rokem +161

    ጽድቅን ሁሉ ሊፈፅም ኢየሱስ ተወለደ
    ጽድቅን ሁሉ ሊፈጽም ክርስቶስ ተጠመቀ
    ምስጋና አምጡ ለክብሩ እልል በሉ
    መዳን ሆኗል ለአለሙ ሁሉ
    እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች

    • @eshetayele810
      @eshetayele810 Před rokem +4

      እልልልልልልልልል እካን ለጌታችን መዳንታችን የልደት በዓል በሰላም አደረሰን የዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-or1tl9to3t
    @user-or1tl9to3t Před rokem +99

    እስቲ ማነው እዴኔ ያድስን ድምፂ የሚወድ
    ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ በቤቱ ያፂናህ ወድሜ

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 Před rokem +10

    የእግዚአብሔር ስም በፍጥረታት ሁሉ አንደበት የተመሰገነ ይሁን ተመስገን ለዛሬ በቸርነትህ ጠብቀህ ያደረስከን የኔ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Před rokem +6

    በውነት ለሁላችሁም ዝማሬ መላክትንያሰማልን ወንድማችን በርታልን መሳርያው በጅህነው የተሰጠህን ፀጋ አለ ተጠቀምበት ድምፅህም ተሰጦሀል የሰውልጅ ተሰጦው ይለያል ግን የተሰጠን መክሌትን ማወቅና መጠቀም የኛነው ብዙ እንጠብቃለን ገና ከቃልየና ከሚመጣው ልጅ ጋር እንጠብቃለን በቸርነቱ እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቸ በስደትም በሀገርም ያላችሁ በስደት ያላችሁም ያመት ሰው ብሎን እስከሙሉ ቤተሰቦቻችን ያብቃን ስደታችን ያሳምርልን ወጦከመቅረት ይጠብቀን በሙሉ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +22

    ቤዛ ኩሉ አለም ዮም ተወልደ!
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማርያኖቻችን ጸጋው ይብዛላችሁ ተወዳጆቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ተባርካችኋል!

  • @betelhemgebremcheal8660
    @betelhemgebremcheal8660 Před rokem +35

    በጣም ቆንጆ መዝሙር በርታ ለሁሉም በአላቶች እና ልደት ምርቃት የመሳሰሉ ዝግጅቶችን እንዲ ከሃይማኖታችን ባልወጣ ደስ በሚያሰኝ መዝሙር ማሳለፍ ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @amentube6074
    @amentube6074 Před rokem +9

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይዎች እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem +6

    ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏 ሀዲስ ስታሸበሽብ አትቸኩል ሽብሸባውን ረጋ ብለህ አሸብሽበው

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u Před rokem +80

    *_እልልልልልል እንኳን አደርሳቹ ለጌታችን ልዴት የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላይክት ያሰማልን_*

    • @wayinshetwasu3968
      @wayinshetwasu3968 Před rokem +2

      AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🙏🙏
      Zamarii malakyaa samakii

    • @samsungj6plus400
      @samsungj6plus400 Před rokem +2

      Ellllllllllllll enkuwan aderesachu zemari malaket yasemalagn

    • @user-wm5iu1ss4w
      @user-wm5iu1ss4w Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን👏👏👏👏💐💐💐💐💒

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 Před rokem +1

      እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @areazz1754
      @areazz1754 Před rokem

      😂😂😂መገነዉ

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +73

    ለመላዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች
    በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @user-rt2vr1xn2v
    @user-rt2vr1xn2v Před rokem +5

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ወድሜ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @user-kf9xn4rk8g
    @user-kf9xn4rk8g Před rokem +8

    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባእል በስላም በጤና አደረሳችሁ አደረስን አዲስ ወድማችን ቃል ህይወት ያስማልን ደስ የሚል መዝሙር ነው 🌹🌹🌹🌹💚💛❤️🌸🌸🌾

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před rokem +36

    እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች ለዘማሪወችም ዝማሪ መላይክትን ያሠማልን

  • @betitube1185
    @betitube1185 Před rokem +50

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ🙏❤️

    • @sphonetastic157
      @sphonetastic157 Před rokem

      ዘማረ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን

    • @woynshetgashe4015
      @woynshetgashe4015 Před rokem

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-jt3sj6ht6e
    @user-jt3sj6ht6e Před 6 měsíci +2

    ለመላዉ ኦርዶክስ እምንት ተከታየወች በሞል እንኳን አደርሳችዉ ወድማች ዝማሪ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem +7

    እልልልልልልልልል በስመአብ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ውድ የኦርቶዶክስ ምእመናን እንኳን ለጌታችን ብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!! አዲስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መልካም የገና በዓል!!

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Před rokem +45

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቻችን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐 ተመስገን ጌታ ቅዱስ አባቴ ሆይ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 💐🤲

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před rokem +28

    ለመላው የተዋህዶ ልጆች ሁሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አዲስዬ የኔ ውድ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን

  • @user-sj1dj2yu7h
    @user-sj1dj2yu7h Před rokem +4

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ መዝሙር ዝማሬ መላክ ያሰማልን አዲስየ በርታ🙏🙏🙏😍😍❤❤❤

  • @user-or9nf1dz9c
    @user-or9nf1dz9c Před rokem +4

    ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሂኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብዓል በሰላም አደረሰን🙏አዲስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ

  • @nardibabey1623
    @nardibabey1623 Před rokem +25

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አዲስዬ እንዲሁም በመዝሙሩ ላይ የተሳተፋችሁ መዘምራን በሙሉ ከዚህም በላይ ምታገለገለግሉበትን ዕውቀትና ጥበብ የአገልግሎት ዘመን ያድልልን
    ጽድቅን ሁሉ ሊፈፅም ኢየሱስ ተወለደ
    ምስጋና አምጡ ለክብሩ እልል በሉ
    መድሐን ሆኗል ለአለሙ ሁሉ

  • @user-hq6fh3lt5o
    @user-hq6fh3lt5o Před rokem +18

    እኳንም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለጌታችን ለየሡሥ ክርስቶስ የልደት በአሉ ለጥምቀቱ ደሞ በሰላም ያድርሰን አደስዬ ወድሜ ፈጣሪ በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ዝማሬ መላአክት ያሠማልን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ኣዲስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤🎉

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Před rokem +5

    የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አዲስዬ በቤቱ ያፅናህ👏👏👏👏👏

  • @zeditub110
    @zeditub110 Před rokem +35

    ፀድቄን ሁሉ ልፈጽም እየሱስ ተወለዴ
    አሜን ጸጋ በሀይል ይብዛልህ የመዝሙር ምንጭ አይቆዋረጥልህ
    ከprotestant ነኝ ደስ የምል ዝማሬ ነዉ💖💖💖ለምልሙ

    • @haymanotarega1105
      @haymanotarega1105 Před rokem +1

      እህቴ እንኯን አደረሰሽ እንደዚህ ስንተባበር እግዚአብሄር በኛ በልጆቹ ደስ ይለዋል ጌታ ይባርክሽ።

    • @zeditub110
      @zeditub110 Před rokem

      @@haymanotarega1105 እንኳን አብሮ አደሬሰን አዉ የኔ ዉድ እየሱስም እኮ ፊቅር ሆኖ ነዉ የተወለደዉ😘😘💖💖ዉድድድ ነዉ የማረግሽ መልካም በአል

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před rokem +35

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደርሰን የተዋህዶ ልጆች ❤️✝️🙏

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን ፣አልልልልልልልልልልልልልልልልል፣

    • @ertthtgrr3777
      @ertthtgrr3777 Před rokem +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @Mariamzemedebrhantube21212
    @Mariamzemedebrhantube21212 Před 11 měsíci +1

    አዲስ አንተ መልካም ሰው ነህ በእማ ፍቅር ዩቲዩብ ቻናል ላይ የመምህር ተስፋየን ልጆች የህፃናት የመዝሙር ስለሰራህና በጣም የተዋጣ አሥተማሪ ዝማሬ ሥለሆነ ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህም አሁን እየሰማሁት ኮሚንትየሰጠሁበት ልደት የምስጋና መዝሙር በጣም ቆንጆ ነው ምንም እንኳን የዝማሬ ባለፀጋ ባልሆንም እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hfhdhfhdh1086
    @hfhdhfhdh1086 Před rokem +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በርታ ወንድማችን እግዚአብሄር መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Před rokem +10

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ በጣም ደስ ይላል በርታ ወድም🙏🙏

  • @lidiyatube
    @lidiyatube Před rokem +15

    ቤዛሁሉ አለም ዮም ተወለደ እልልልልልልልልልልልልልልልልልዠ👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልእልል👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልአጥትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን አድስ የትናቸሁ የተዋህዶ ልጆች በላይክ

  • @user-oj7df3in4i
    @user-oj7df3in4i Před rokem +5

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ ለጌታችን ለመዳኒታች ልደት በአል አደርሳቹሁ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ውንድማችን

  • @hwetgenber4190
    @hwetgenber4190 Před rokem +1

    አዲሥ ወድማችን ዝማሬ መላይክት ያሠማልን መጨረሻህን ያሣምርልን ❤❤❤❤🌾🌾🌾🌾

  • @Helen-jm6vn
    @Helen-jm6vn Před rokem +14

    ለሁሉም ኦርቶዶክስ ተከታዮይ በሙሉ እንኳን አደረሣቹሁ ለመዳኒታችን ለየሡሥ ክርስቶሥልደት

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +14

    ዘማሪ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን አዲስ እልልልልል በሉ የናታችን የቅድስ ድንግል ማርያም እንቁ ልጆች እልልል ልልልልል

  • @mblfj7608
    @mblfj7608 Před rokem +3

    ነፍስን ሚያረስርስ ዝማሬ ደጋግሜ ብሰማዉ አልጠግብ አልኩት ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛላቹ የተዋህዶ እንቁወች በቤቱ ያፅናቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @fentyeabebe9876
    @fentyeabebe9876 Před rokem +1

    በእውነት ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před rokem +8

    ወንድማቸውን እግዚአብሔር ይባርክህ በእዉነት ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን፫👏👏👏👏👏👏👏

  • @nas7117
    @nas7117 Před rokem +21

    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳቹሁ

    • @user-tv2kk9hr8i
      @user-tv2kk9hr8i Před rokem +1

      እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነቱ

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 Před rokem +1

      እልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @geniblackhabeshawit1556
    @geniblackhabeshawit1556 Před rokem +6

    እንኳን ለዚች ቀን አደረሰን ሊያድነን የወደደ በዚች ቀን ተወልዶ አዳነን ተመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማለን ጥዑም የሆነ ዝማሬ ነዉ

  • @titihabte7160
    @titihabte7160 Před rokem

    Elelelellllllllll Zmare Melaekt Yesmealna Rhus Beale Lidet Goitanan Medhaninan Eyesus Kristos
    My Greetings from Eritrea 🇪🇷 💖

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před rokem +18

    አሜን እየሱስ ተወለደ ;;ተባረክ የሚያንፅ ዝማሬ ነው ::
    እነኳን ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetgatachew8846
    @netsanetgatachew8846 Před rokem +17

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን መዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት መልካም በአል የተዋህዶ ልጆች እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 Před rokem +3

    እልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም የገና በአል የሁንልን። አድስ ፀጋውን ያብዛልኝ ወንድምዬው😘😘🙏❤🙏❤👌

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 Před měsícem +1

    Ebakih mezmur zemir awuta muyaw alk hulu bejik ebakih

  • @demekchwendemui5338
    @demekchwendemui5338 Před rokem +11

    እንኳን አደርሳችሁ ውድ የተዋህዱ ልጇች እንዲህም እንዲስ መዝሙር ለመስምር ያንሳሳህ አምላክ አስጅምሮ ላስፍፅምህ ክብር ምስጋና ይሁን ላሃምላካችን አሜን ብያላችሁብት ምለካም ባህል ይሁንላችሁ አሜን

  • @user-ig1zo8qf9i
    @user-ig1zo8qf9i Před rokem +13

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🌹🌷🌻
    የተዋህዶ እንቁዎች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ🌷🌹🌾🌾🌿

  • @user-pu8ph2io2q
    @user-pu8ph2io2q Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እፁብ ድቅ ነዉ በረታ!!

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g Před rokem +4

    ለመላው ኢቶጲያ ተዋህዶዎች እንኳን አደረሳችሁ 🙏በርቱልን የተዋህዶ እንቁዎች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰላም ለኢትዮጲያ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @tgg6888
    @tgg6888 Před rokem +8

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያኑርህ እንካን ለጌታችን ልደት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች 🙏⛪🙏🥀🥀🥀

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 Před rokem +12

    ማርያምን በጉጉት እየጠበኩ ነበር
    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማረ መላዕክን ያሰማልን
    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች
    ሰላምና ፍቅር ለእማማ እትዮጵያ ይሁንልን
    🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓💚💛💓

  • @slifox8394
    @slifox8394 Před rokem

    “Har'a mandara Daawititti fayyisaan isiniif dhalateera; inni immoo Kristos goofticha.”
    - Luq. 2:11
    AMEN AMEN AMEN 💯👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @limat7146
    @limat7146 Před rokem

    በእውነት አዲስዬ ቃል የለኝም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ ፍጻሜክን ያሳምርልክ 😘😘😘😘

  • @saratube8487
    @saratube8487 Před rokem +5

    ዋው ወድማችን በዝማሬ መጣህልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህይክትን ያሰማልን በቤቱ በጥበቡ ያኑራችው እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እኳን አደረሳችው አደረሰን ጌታ ተወለደ በበረት 💚💛❤❤👏👏👏👏👏 ሌላዉን ቦታ እግዶች ሞልተውት 💚💚💛❤🌹👏👏👏👏👏👏💚💛❤🌹👏👏👏👏ጌታ ተወለደ በበረት እልልልልልል እልልል💚💛❤❤🌹👏👏💚💛💛❤🌹

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před rokem +14

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ

  • @abybitch8991
    @abybitch8991 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክት ን ያሰማልን እደው ተዋህዶ መሆን ኮ መታደል ነው

  • @meseretkebede1164
    @meseretkebede1164 Před rokem +1

    Amen Amen Amen zemre Malaki yasamn 🙏❤️👏 elllllllll 👐 elllllllll 👐 elllllllll 👏

  • @woraseshitaw2066
    @woraseshitaw2066 Před rokem +6

    ዝማሬ መለአክ ያሰማልን ወድማችን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ በሰላም አደረሳችሁ የሀገሬልጆች

  • @hargewyenyohannis
    @hargewyenyohannis Před rokem +8

    አሜን ኢየሱስ ተወለደ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታች ለእየሱስ ክርስቶ የልደት በዓል አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን መዝሙሮ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክ ያሰማልን

  • @user-in1ji4jg3q
    @user-in1ji4jg3q Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እልልልልአሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘማሬን መላይክትን ያሰሜልን የዜማሬ በሌቤት እግዚሐብሄር ይምስግን

  • @afomiyatadese8387
    @afomiyatadese8387 Před rokem +3

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንኳን ለመድሀኒታች እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @mulu5
    @mulu5 Před rokem +9

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያኑርህ መላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱሱ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @user-nv9nh5vu3t
    @user-nv9nh5vu3t Před rokem +8

    እልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ሉዴት የተዋህዶ ልጆች ውድ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 💕💕💕

  • @user-cx1tm6sq2q
    @user-cx1tm6sq2q Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ይሰማልን አዳስዬ በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ 👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-gl9dw5fp8n
    @user-gl9dw5fp8n Před rokem +1

    ግሩም ዝማሬ ነው ደስ ሲል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በርታ ከዚህ በላይ በዙ እንጠይቃለን 🤲👏👏👏👏👏👏👏

  • @yeshiwondimu2443
    @yeshiwondimu2443 Před rokem +10

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በርቱልኝ ወንድሞቼ ለዓመቱ አመቱ በሰላም በጤና ያድርሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች🥰😍😍🙏🙏🙏🎅🎅🎅🙏🙏

  • @user-bw7zf6hz9u
    @user-bw7zf6hz9u Před rokem +5

    እንኳ ለጌታችን ለመድንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባአለ ልደት በሰላም በጤና አደርስቹ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🙏❤️ ደስ የሚል መዝሙር ነው ውንድሜቸን ዝማሬ መልእክት ይሰማልን ፀጋውን ይብዛልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @mehretmehret6661
    @mehretmehret6661 Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ፀጋውን በፀጋላይ ያልብሳችሁ
    የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝሬማ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏እንኳን አደረሳችሁ በወጌል የምታምኑ ሁሉ 🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷💐💐💐🌷🌷🌷

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Před rokem +4

    አዲስዬ ዝማሬ መላእክት ን ያሰማልን❤❤❤የተዋሕዶ እንቁ
    ቸኩዬ ነበር ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ተባረክልኝ አባቴ 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🙏🙏🙏😍😍😍😍የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ልደት በሰላም አደረሳችሁ
    ሰላም ለሀገሪትነ 💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @magdessafely2358
    @magdessafely2358 Před rokem +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን አደረሳቻሁ ለብርሐነ ልደቱ ውዴ የተዋህዶልጆች❤❤❤❤❤❤

  • @bitaniakumlachew6195
    @bitaniakumlachew6195 Před rokem +1

    zimare malakit yasemali betam desi yemili mezmur new egizhiabher yaberta wedimachinn hadiss

  • @sarahzewde5757
    @sarahzewde5757 Před rokem

    ዝመሬ መላክት ያሰማልን እንኳን አደርሳችሁ ክብር ለመዳሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለእናቱ ለቅድስት ድንል ማርያም ዬሁን መልካም በአል ለሁላችን ዬሁንል

  • @hjyu279
    @hjyu279 Před rokem +5

    ሲጠብቅ የነበረው መዝሙር በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላክት ያሰማልን በርታልን አዲስ ቃል እመብርሀን ትጠብቅሺ በርቱ በውነት

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před rokem +6

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለብርሐነ ልደቱ አደረሰን አደረሳችሁ🙏
    ጌታዬ ሆይ በልቤ ተወለድ😥

  • @user-ky9pj3mm7z
    @user-ky9pj3mm7z Před 6 měsíci

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን 🙏🥰እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼

  • @dohaqatar1357
    @dohaqatar1357 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን አድስ

  • @hnanhano3504
    @hnanhano3504 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በእውነት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ደስ ነዉ ያለኝ ስሰማው

  • @selamyonan9680
    @selamyonan9680 Před rokem +6

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን !ደስ የሚል መዝሙር ነዉ መልካም የልደት በአል ለመላዉ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ይሁንልን አሜን ።

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040 Před 11 měsíci

    አዲስየ ወንድሜ በርታልን እየተመሰጥሁ ነዉ ምሰማዉ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑርህ እግዚአብሔር የህይወትህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን እሰከሞላ ቤተሰቦችህ ሰላምና ፍቅር ተመኘሁልህ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @user-dc8kx6bv4l
    @user-dc8kx6bv4l Před rokem +1

    ፅድቅን ሁሉ ሊፈፅም ኢየሱስ ተወለዴ 🙏✝️
    እልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ክበሩልን መልካም ብአል 🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😇

  • @user-on6zu4cf1d
    @user-on6zu4cf1d Před rokem +6

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሰማልን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ሁሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በሀል አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በሀል ይሁንላችሁ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dn5zk9of2r
    @user-dn5zk9of2r Před rokem +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አድስየ ከዚህ በላይ የምትገለገል የምታገለግል ያድርግህ
    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን አደረሳቹህ አደረሰን ለብርሀነ ልደቱ😍😍😍

  • @mulueurkua8879
    @mulueurkua8879 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን. እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል

  • @alamal3835
    @alamal3835 Před rokem +1

    ዝማሬ መለአት ያሰማልን ወንድሜ አዲስ ሰላምና ፀጋ በቤትክና በትዳርክ ይግባ።

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Před rokem +4

    አደኛ ነኝ ዝማሬ መልአክት ያሰማል ፀጋዉን ያብዛልህ አዲስዬ🙏🙏🙏

  • @hash3196
    @hash3196 Před rokem +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአጥንተ የሚያለመለም ዝማሬ ያሰማለን ማነወ እደኔ ደሰሰሰ ያለወ መዘሙሩ ሲሰማ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @WeyniMurad
    @WeyniMurad Před rokem +1

    Aemennnnnnn zimare melakt yasemalin 👏👏👏🛐🛐🛐🙏🙏🙏🙌🙌🙌💐💐💐⛪⛪⛪⛪🌹🌹🌹🕯️🕯️🕯️

  • @Tube-sj2or
    @Tube-sj2or Před rokem +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲✝️✝️✝️🛐
    Elelelelelelelellelelelelelelelel👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @oneofi8726
    @oneofi8726 Před rokem +6

    እልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልል👏👏👏👏እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳሃኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶስ የልደት በዓል በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናልን🙏🙏🙏🙏

  • @abdurahmankooliyyatt4672

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አዲስዬ❤❤እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ❤👏

  • @SalamSalam-pb8ri
    @SalamSalam-pb8ri Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል. እንካን. ተወልን. አሜን አሜን. ተባርኩ. ጸጋውን. ያብዛልች አሜን ብሩክ. ናችሁ. ተባርኩ. 🙏እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsry8583
    @tsry8583 Před 6 měsíci +1

    ዘር መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን ።🙏💖