ሀዘኔ ሲፀና በዘማሪ አዲስ መስፍን New Ethiopian Orthodox Mezmur

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 08. 2022
  • አዳዲስ ዝማሬዎችን የሚያገኙበት የዩቲዩብ ቻናል
    subscriber በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
  • Hudba

Komentáře • 4,4K

  • @abtube2299
    @abtube2299 Před rokem +1270

    ከፕሮቴስታንት ወደ እናት ኦርቶዶክስ መጥቻለሁ እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ❤ ⛪

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem +37

      እንኳን ደናመጣሽ ወደቤትሽ እመብርሃን ጣማን ፍቅሮን በልብሽ አዝመራአ ትዝራብሽ

    • @alminishtayacho
      @alminishtayacho Před rokem +19

      እንኳን ሰላም መጣሽልን ዉድ እህታችን ወደ እናትሽ ቤት እመብርሃን ፍቅሯን ታሳድርብሽ

    • @BbBb-xe5pq
      @BbBb-xe5pq Před rokem +12

      ወደ መልካሙ አቅጣጫ ነው የመጣሽው ኦርቶዶክስን ይዘን ላደለው ላደለው ንስሀ ገብቶ መጠበቅ ታላቅ ነገር ነው

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před rokem +10

      እልልልል ልልልልልልልል እስመ አልቦ ነገር ዘይሳነወ ለእግዚአብሔር //ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም

    • @lomiyoutube7599
      @lomiyoutube7599 Před rokem +6

      እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እዉነተኛዋ ሀይማኖት መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ እህት አለም ጠንክሪ እመብርሀን ትጠብቅሽ💒💓

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před rokem +964

    እኔ ሙስሊም ነኚ ግን ቃልየን እና አደስን በጣም ሲጠና እወዳቸዋለሁ ሁለየም በደስታ ኑሩ አላህ ልጀም ይወፈቃቸሁ ምረጦች❤️❤️❤❤🌹🌹👍👍

    • @yostitube3077
      @yostitube3077 Před rokem +33

      እእጅግ በጣም እናመሰግናለን እንዳንቺ ያለ ሙስሊም ይብዛልን

    • @yostitube3077
      @yostitube3077 Před rokem +14

      እእጅግ በጣም እናመሰግናለን እንዳንቺ ያለ ሙስሊም ይብዛልን

    • @user-se5nz1rf4g
      @user-se5nz1rf4g Před rokem +13

      ቅን

    • @fedliamahomedfedliamahomed3710
      @fedliamahomedfedliamahomed3710 Před rokem +26

      እኔም በጣም ነው እምወዳቸው ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ያርቃችሁ

    • @wossenlakew9157
      @wossenlakew9157 Před rokem +12

      በጣም ቆንጆ ዝማሬ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @MahletWeldetinsae
    @MahletWeldetinsae Před 7 měsíci +39

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ:: ኦርቶዶክስ ላደረገኝ ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው, ለናቱ ለድንግል ማሪያም ክብርና ምስጋና ይግባት 🙏🙏🙏AMEN AMEN...

  • @user-uf8cs1jt6q
    @user-uf8cs1jt6q Před rokem +174

    እኔ ስንት ግዜ ሰማሁት መሰላችሁ አሁን እማ ግራ ሲገባኝ ሲጨቀኝ የምሰማው ይህን ልብ የሚያረሰርስ ጥኡም የሆነ መዝሙር ነው የምሰማው ግን ሁሉም ያልፋል አብሶ በስደት ያልን ሰዎች ኪዳነምህረት አይዞአችሁ ትበለን አዲስ ተባረክ ስላከበርሀት አንተንም ቤትህን ኑሮህን ትባርክልህ 🙏🙏🙏💐💐💐

    • @gadisefikadu
      @gadisefikadu Před rokem +1

      Inem be kidanemihiret sintun alifiyalehu ke manim belayi mistiregnaye nat ❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏

    • @MhretSeyfu-qk4mf
      @MhretSeyfu-qk4mf Před rokem

      T

    • @jesam-oz5dh
      @jesam-oz5dh Před rokem

      ተመስገን አምላሄ

    • @jesam-oz5dh
      @jesam-oz5dh Před rokem

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን✍️🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @aseobiafhdjs5408
      @aseobiafhdjs5408 Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amarech9916
    @amarech9916 Před rokem +1871

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ስለ ማርያም መዝሙር ስሰማ ደስስ ይለኛል

    • @amarech9916
      @amarech9916 Před rokem +156

      አዲስና ቃልዬ ፍቅራቹን ያዝልቅላቹ ሙስሊም ብሆንም የማርያም መዝሙር በጣም ነው ምወደውም ማዳምጠውም እንደውም አገር እያለሁ ስልኬ ሁሉ የሷ መዝሙር ነበር ስልኬ ውስጥ መንገድም ስሄድ ከፍቼ እያዳመጥኩ ነበር ምሄደው ሰወ ተመላልሶ ያኝ ነበር እኔ ግን ቅንጣትም ያህል አላስብም ነበር ኢሄን ደሞ ሳዳምጠው እምባበምባ ነው የሆንኩት

    • @amarech9916
      @amarech9916 Před rokem +53

      እስካ ላንድም ነገር ኮመንት ፅፌ አላቅም በናንተ ፕሮግራም የመጀመራዬ ነው ያውም በዚ መዝሙር ሁሉንም ፕሮግራማቹ እከታተላለሁ ግን ኮመንት አልሰጠሁም

    • @yene.xafachialemalam2156
      @yene.xafachialemalam2156 Před rokem +12

      ተባረክ

    • @user-zt6no6xr8g
      @user-zt6no6xr8g Před rokem +65

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ማርያም ኮ የሁሉ እናት ናት

    • @user-ni8zd9ol1x
      @user-ni8zd9ol1x Před rokem +67

      የኔ ውድ ተባረኪ ቅድስት ድንግል ማርያም የጎደለ ቤትሽ ትምላልሽ🥰🥰

  • @binitube9429
    @binitube9429 Před rokem +651

    ወንድሜ የኔ ኩራት🤩 እንባን የሚያብስ እና በእንባ የሚያጠምቅ ድንቅ ዝማሬ ነው።የሁላችንም ታሪክ ነው የሁላችንንም እንባ እመቤታችን ታብስ ።ፍቅሯ እና እናትነቷ ይብዛልክ 🥰🥰

    • @user-ef6he7kg2o
      @user-ef6he7kg2o Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před rokem +1

      በቤቱ ያፀናችሁ ትዳረችሁ የበረክ

    • @user-eh3ou8hi3s
      @user-eh3ou8hi3s Před rokem

      አሜን አሜን አሜን እናቴ ከዳና ምህረት ሆይ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን ዝማሬ መልእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

    • @maryamalmaktoom2516
      @maryamalmaktoom2516 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @bemnetabera2037
      @bemnetabera2037 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @tube-tm8qz
    @tube-tm8qz Před rokem +73

    ዝማሬን መላህክት ያሰማልን ልብ የሚነካ ዝዛሬ ነዉ በብዙ ይባርካቹ 😢😢😢የኔ እናት እሷን ተደግፎ ማን ወድቆ ያዉቃል❤🙏

  • @netsanetgetachew8322
    @netsanetgetachew8322 Před rokem +39

    የእውነት ይሄንን መዝሙር ሳልሰማው መዋል አቃተኝ እማምላክ ትስጥልኝ በስደት መፅናኛ ሆኖልኛል ደሞም በሚከፋኝ ሰአት አገኘሁት 🙏

  • @user-iz4rr2ii2k
    @user-iz4rr2ii2k Před rokem +501

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙሩን ራሱ እስከመጨረሻው ነው ያየሁት እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ወዳችኋለሁ ቃልዬና አድስ በዛ ላይ ከነቤተሰቦቻችሁ ስትመቹኝ ወላህ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @siham1276
    @siham1276 Před rokem +169

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው የምወዳችሁ የምትቶስቱትን ነገር በጉጉት ነው የማየው ኑሩልኝ ውደቾ

  • @user-ic4ue6bs8q
    @user-ic4ue6bs8q Před rokem +106

    እጅግ ደስስስ የሚል የሚያፅናና ዝማሬ ነው አዱዬ እና ቃል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከክፉ ይጠብቃችሁ 🥰 🙏 💝

  • @mtewahido4849
    @mtewahido4849 Před rokem +30

    ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ክቡራት ኣሕዋተይ ደቂ ተዋህዶ👏💒 ኣፅንዕኺኒ ኣይዞኺ እልኪኒ
    ክዳነ ምህረት ናይኹሉ እመቤት😥

  • @lylaurgesa3506
    @lylaurgesa3506 Před rokem +210

    እኔ ሙስሊምነኝ ግን በጣምነው የምወዳቹ ቃል አስለቀሺኝ መዝሙሩደሞ 👍

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u Před rokem +2

      እናመሰግናለን ውዴ እግዚአብሔር ይምርጥሽ

    • @destatigray9547
      @destatigray9547 Před rokem

      እግዚአብሔር ያክብርሽ እህታችን

    • @lylaurgesa3506
      @lylaurgesa3506 Před rokem +1

      @@destatigray9547 አሚን የኔቆንጆ

    • @finotgirma156
      @finotgirma156 Před rokem

      እግዜአብሄር ያክብርልን

    • @user-ri1qh5zn2g
      @user-ri1qh5zn2g Před rokem +1

      እማ ፍቅር ድንግል ማርያም(ኪዳነ ምህረት እናታችን ሀሳብሽን ታሳካልሽ

  • @hayamhomad44
    @hayamhomad44 Před rokem +281

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው ደስ የሚለው ልብ ይነካል 🥰

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +29

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን!!!ከምንም በላይ ሙስሊም ኮሜንተሮች ከልብ አስደሰታችሁን እግዘብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ በሰላም ለሃገራችን ያብቃችሁ የኔ ቅኖች❤❤❤❤

  • @Gog-ok3ly
    @Gog-ok3ly Před rokem +30

    ብጣዕሚ ልብኻ ዘጥልል ጥዑመ መዝሙር ብሓቂዝማሬ መላእክት የስማዓልና ፀጋ በረከት የብዝሓልኩም እግዚአብሔር ኣምላክ ❤❤❤❤❤❤❤
    ኪዳነምህረት ትጠብቃቹ ወንድመቼ❤❤❤❤

  • @MimiMimi-oj1gf
    @MimiMimi-oj1gf Před rokem +57

    ማነው አንደኔ በራሱ ሀይማኖት የሜቀና? ድል ለባለማህተቦች😘😘😘

  • @user-eb4hq1bj1x
    @user-eb4hq1bj1x Před rokem +191

    እኔ ሙሥሊም ነኝ አድሥና ቃልዩ ከልቤነው እምወዳችሁ አላህ በልጂ ያሙቃችሁ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Před rokem +7

      አዎ በተለይ ቃልየ እኔም እወደዋለሁ ቸውአለሂ

    • @ikramsaid8564
      @ikramsaid8564 Před rokem +1

      አይባለም እሰችው በአላህ አይምንም ጉድ እኮ ነዉ

    • @user-mp4cj4nh4v
      @user-mp4cj4nh4v Před rokem +9

      @@ikramsaid8564 ሰዉ የሚወደደዉ በሰዉነቱ ነዉ ማማዬ በይማኖቱ አይደለም

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Před rokem +4

      @@ikramsaid8564 እሳቸው የሚባሉ አይደለም ግን ሰው ስትወጅው ስታከብሪው በማንነቱ እንጂ በሀይማኖቱ ወይም በተለያየ ነገር አይደለም ሁላችንም የአዳም ልጆች ነን

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Před rokem +1

      አመስግነናል የኔ ውድ ክበሪልኝ 🙏🙏🙏

  • @user-dy8gn7hy1h
    @user-dy8gn7hy1h Před rokem +29

    ዝማሬ መላክትየሰማልን እዉነት ቃል የለኚም በቻ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እግዛቤር ይባርካቺዉ 💕🙏🙏🙏💕

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Před rokem +5

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለናቱ ለድንግል ማሪያም ምስጋና ይግባት ወንድማለም አጥንት የሚያረሰርስ መዝሙር ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ያሰብከውን የምትወዳት እናትህ ትሙላልህ ስንቴ ደጋግሜ አየውት ሁሌም አዲስ ነዉ አይሰለችም

  • @eyobeltube
    @eyobeltube Před rokem +45

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድሜ

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před rokem

      አንድ ጥያቄ አለኚ እዬባ አቤል ለምን ጠፉ ከዩቱብ እግዚአብሔር ሠላማችሁን እደምድር አሸዋ ያብላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሠቦች

  • @senaitamberber1349
    @senaitamberber1349 Před rokem +142

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን!! የሠው ልጅ ዋናው ፍፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃሜያችሁን ያሳምረው አሜን!!!

    • @arafaalsaid7212
      @arafaalsaid7212 Před rokem

      ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የሠው ልጅ ዋናው ፍፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃሜያችሁን ያሳምረው አሜንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danielable3219
    @danielable3219 Před rokem +10

    አዲስ እዉነትም አዲስ ነኸ በጣም እኔም እደናትህ ነዉ የምወድኸ በርታ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታርግህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muludesalegn4790
    @muludesalegn4790 Před rokem +14

    የኔ እንቁዎችን እመብርሃን ካሠባችሁት ሁሉ ታድርሣችሁ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Před rokem +66

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም እወዳችሁለሁ ምርጥ ጥንዶች

  • @WeyraTube
    @WeyraTube Před rokem +88

    ሐዲስ እና ቃል/እዬባ በጣም ደስ የሚል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ታሪኩንም በደንብ ለመከታተል ሞክሪያለሁ ሰው ከሱስ ከችግርቹ ከሀዘን ብቻ ከሁሉም በእናታችን በእመቤታችን በቅድስት ኪዳነ ምህረት ነፃ ሲወጡ አይተናል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 Před rokem +6

    አቤት መታደል እደት ደስ ይላል በመብርሀን ❤🌹 ሀዘኔ ሲፀና እንባየን አብሰሺ በናትነት ፍቅርሺ ወመዳፍሺ ዳብሰሺ አፅናናሺኝ አይዞህ አልሺኝ ኪዳነ ምህረት👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿🌹❤🙏

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 Před rokem +9

    እየደጋገምኩ ባዳምጠው የማይሰለቸኚ ይሄ መዝሙር ነው በርታ አዲሴ ኪዳነብረት ታበርታ እኔንም ታበርታኚ ሁላችሁም🙏🙌

  • @mekditube494
    @mekditube494 Před rokem +171

    እመአምላክ ትጠብቃችሁ ቃልዬ እና አድስዬ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤🙏

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 Před rokem +1

      💚💛❤😍😍😍😍

    • @shamraisham3337
      @shamraisham3337 Před rokem +2

      Amenamen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💯💯💯💯💓💓💓💓💓💓💞💞💞💞💯💯💯💯💯💯💯💞💞💞💞💓💓💓💓💞💞💞💞💞💞💞💓💓💞💓

    • @tsionabraham8928
      @tsionabraham8928 Před rokem +1

      Amen amen amen🙏🙏🙏

    • @amenamhamed2929
      @amenamhamed2929 Před rokem +1

      🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏

    • @amenamhamed2929
      @amenamhamed2929 Před rokem +1

      Ellllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️

  • @melonaabera1239
    @melonaabera1239 Před rokem +84

    የደረሰችለት ያዉቀዋል እናቴ ኪዳነ ምህረት 😍😍😍😍
    ዝማሬ መልአክ ያሠማልን እርሱ ያበርታችሁ ተመሥገን🙏🙏🙏🙏

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 Před rokem +1

      እውነት: ነው::የደረሰችልን: እናቀዎለን::

    • @bezaadinew2704
      @bezaadinew2704 Před rokem +1

      በእውነት ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @mimiyoutube3793
      @mimiyoutube3793 Před rokem

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏

    • @lidugoitom8926
      @lidugoitom8926 Před rokem +1

      Ewnet new

  • @rtyrtu1063
    @rtyrtu1063 Před rokem +26

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ኦርቶዶክሰ ተዋህዶለዘላለምፀንታ ትኑር በጣም ነውየምወዳችሁ እግዚያቤሄርፀጋውን ያብዛላችሁ ውድ የእምየ ኦርቶዶክሰ ልጆች በቤቱ ያጽናችሁ

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 Před rokem +51

    ብጣዕሚ እዩ ደስ ዝብል መዝሙር ጀሚራ እስካብ ትውድእ 😥 ።
    ድንግል ማርያም ትሓልኩም የሕዋት 🙏❤
    ኪዳነ ምሕረት ናይ ስደተይ ስንቂ 🙏❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před rokem +42

    ከ6 ጌዜ በላይ ሠማሁት በጣም አጥንትን የሚያለምልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ሁላችሁም በጣም ደስስ የሚል ስራ ነው በጣም እናመሠግናለን ወላድተ አምላክ ትባርካችሁ

  • @dani.1921
    @dani.1921 Před rokem +1

    ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ
    ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ
    ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ
    ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ምስጋና ይድረስ ለአብ
    ምስጋና ይድረስ ለወልድ
    ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ
    ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ
    ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ
    ቅዱስ ኃያል
    በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ
    ቅዱስ ሕያው
    በጸጋው ኃይል ላከበረኝ
    ቅዱስ አዶናይ
    ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ
    ቅዱስ ያሕዌ
    በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ
    ቅዱስ ጸባዖት
    ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው
    ክብር ምስጋና ይግባው
    ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡
    እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::
    czcams.com/video/ZNEuqp1tJ-8/video.html

  • @lichiaaraya6546
    @lichiaaraya6546 Před rokem +6

    ኪዳነ ምህረት ናይ ኩሉ እመ ቤት ስማዕ ለዋህ ረዳእ ዝማሬ መላእክቲ የስምዓልና አሜን አሜን አሜን

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před rokem +47

    እግዝኣብሔር ቃል ሂወት ያስማልኝ ዉድ ቤተስብ በጣምነዉምወዳቹ የናንተ ፌሬ ያሳየን ጌታ እመብርሃን ትድረሳቹ🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹❤

  • @user-nj5vn9nx7s
    @user-nj5vn9nx7s Před rokem +82

    እኔ ሙስሊም ነኝ በሂወቴ የክርስቲያን መዝሙር ስምቸ አላውቅም ነበር አሁን ግን በሙሉ ሰማሁ በጣም ነው ምታምሩት አላህ ይጨምርላችሁ

    • @zk3815
      @zk3815 Před rokem

      🤔

    • @hayat8321
      @hayat8321 Před rokem

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😴😴😴😴ተኚ

    • @zeynibadaoud9686
      @zeynibadaoud9686 Před rokem +1

      ክክክክ አችም ዘምሪ ቱ

    • @AlexAlex-wd6jj
      @AlexAlex-wd6jj Před rokem

      አሜን

    • @zd9141
      @zd9141 Před rokem

      ሲሀም አላህ ሂዳ ይስጥሽ አላህ ይጨምርላቸው ያልሽው😏😏😏

  • @user-hv5ix6vr3f
    @user-hv5ix6vr3f Před rokem +6

    በኡነት እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ድንቅ መጽናኛ መዝሙር ነዉ ድንግል ትባርኻችሁ

  • @user-bs1nv6fy6j
    @user-bs1nv6fy6j Před rokem +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አዲዬ ቃላዬ ጸጋውን ያብዛላችሁ እውነት ቃል አጠረኝ😭😭😭😭

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +25

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሰጠብቅ የነበረ
    ወይኔ እያለቀሰኩ ነው ያዳመጥኩት😥
    እኔ የኪዳነ ምሕረት ሰለት ልጅ ነኝ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ሐዲሰዬ🥰

  • @roseadamou4430
    @roseadamou4430 Před rokem +33

    WOW i am Muslim i love Orthodox song good voice from Ghana ❤️❤️❤️

  • @zemarithiwotOfficial
    @zemarithiwotOfficial Před rokem +7

    ልዩ ዝማሬ ነው ጸጋውን ያብዛልህ አዲስዬ ቃልዬ ተባረኩ እድሜና ጤናውን ያብዛላችሁ

  • @fitfitanegash5587
    @fitfitanegash5587 Před rokem +9

    ዘማሪ መላክ ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ እናቴ እመብረሀን ትጠብቃችሁ🙏

  • @user-hh3ed8ku5o
    @user-hh3ed8ku5o Před rokem +13

    አደኛ ነኝ ላይክ ፈልጋለው ስጠብቅ ነበር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-gk6gl6oj9h
    @user-gk6gl6oj9h Před rokem +77

    እንኳን በሰላም መጣቹ ውድ የአመብርሃን ልጅች ቃልየ ሐድሰየ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ በቤቱ ያፀናቹ💒👏 ልቦናየ ዘረገረግ አልኝ ክዳን ምህረት ሆይ ሃገርችን ሰላም እደረግልን ደመፂ በተሰቤችን አሰመኝ😢

    • @dnglmaryameyarfutalbey1494
      @dnglmaryameyarfutalbey1494 Před rokem +2

      ኣጆኪ ወለላየ ኩሉ ክሓልፍ እዩ😰✝️⛪️❤

    • @user-gk6gl6oj9h
      @user-gk6gl6oj9h Před rokem +2

      @@dnglmaryameyarfutalbey1494 አሺኒ ዝያዳይ ሰላም ዲዓደና እግዚአብሔር አምላእክ ይመሊሰልና💐💒

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Před rokem +1

      አሜን አይዞሽ እግዚአብሔር መልካምነዉ ቤተሰቦችሽን ያገናኝሻል

    • @mogosserkalem3731
      @mogosserkalem3731 Před rokem

      ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን

    • @asqwjerry3410
      @asqwjerry3410 Před rokem +3

      የኔ እናት አይዞሽ እመቤቴ ቤተሰቦቻችሁን ትጠብቅላችሁ በሰላም ያገናኛችሁ የምስኪኖቹ እንባ 😥😥😥

  • @admacom75
    @admacom75 Před rokem +9

    አዲስ ተባከር ቃለ ዝማሪ ያሰማልን
    በርታ ጠክር እግዚሐቤር ያበርታህ
    ኪዳንምረት የልብህን መሻት ትፈፅምልህ ትፍፅምልን ::
    አሜን አሜን አሜን ::

    • @delinabetale4130
      @delinabetale4130 Před rokem

      Iam ferome Ertrean llove ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gc7zb7im3z
    @user-gc7zb7im3z Před rokem +3

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ልብ ውስጥ የሚገባ ነው የሁላችንንም ቁስል የሚያስታውስ መዝሙር ነው የእመቤታችን ፍቅር የበለጠ ይጠጨምርልህ።

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Před rokem +62

    ቃልዬ አዲስዬ የኛ መልካም ድንቅ የተዋህዶ ወጣቶች እንወዳችኋለን! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

    • @user-zj9gv5ej4y
      @user-zj9gv5ej4y Před rokem +1

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

    • @ayeluyirga4290
      @ayeluyirga4290 Před rokem +1

      ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-ef6he7kg2o
    @user-ef6he7kg2o Před rokem +55

    በጣም ደስ የሚል የልብ እርካታ ያለው መዝሙር ነው ዝማሬ መላክት ያሰማልን አዲስየ ቃልየ የተባረኩ ልጆች ይስጣች ቸሩ መድሀኒ አለም ኤልሻዳይ አምላካችን አሜን እናታች ኪዳነ ምህረት ሁላችንንም ትጠብቀን ፍቅሯን በልባችን ታዋህድልን አሜን

    • @harekharek221
      @harekharek221 Před rokem

      በጣም ደስ የሚል ልቢን የነካው መዝሙር ነው ዝማሬ ምልክት ያስማልን አዲስ ቃልየ ስወዳችሁ
      ኪዳን ምህረት የኔ እናት

  • @user-fh8hs4ve8o
    @user-fh8hs4ve8o Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እናታችን የእመብርሀን ምልጃፀሎቷ አይለየን

  • @enat245
    @enat245 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወድማችን እድሚ ከጤና ያድልልን ከምር እኔ በገና በጣም ነው አማዳምጠው መዝሙር ቀንሸ ነበር ከአተ ጀመርኩ ዝማሬ ጠምቶኝ ነበር አመሠግናለሉ🙏🙏💐💐💐

  • @werkineshwerkinesh199
    @werkineshwerkinesh199 Před rokem +32

    ሀዘኔ ሲፀና እባየን አብሰሽ እዴት ልግለፀዉ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ፀጋዉን የብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hanahdubai6899
    @hanahdubai6899 Před rokem +38

    እመቤቴ ትጠብቃችሁ ትዳራችሁን ትብርክላችሁ በእውነት ወልድችሁ ለማሳም ያብቃችሁ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😢😢😢😢
    ሙሉውን መዝሙር ለመስማት ያብቃን 😘😘

  • @fikertube9091
    @fikertube9091 Před rokem +7

    አዲስዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ብሰማው ብሰማው አለማልቀስ አቃተኝ ስደት አይኑይጥፋ በሰው ሀገር ተሰቃየን ሁሉ ነገር ይጨልምብናል

    • @EyerusDento
      @EyerusDento Před rokem

      አዲዬ ዝማሬመልክትያሰማልአዳምጬአላውቅምነበርሲከፋኝየምሰማው

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 Před rokem +3

    ሐዘኔ ሲፀና። እንባዬን አብሰሽ
    በናትነት ፍቅርሽ እፅናናሽኝ አይዞህ አልሽኝ በመዳፍሽ ዳብሰሽ። በእውነት ልብን የሚጠግን የእመቤታችን ዝማሬ ነው ፀጋ እግዚአብሔር። ይብዛላችሁ አዲስ ወንድሜ ብዙ እንጠብቃለን ብዙልን ተዋህዶዎችዬ በርቱ

  • @thetenathetena5857
    @thetenathetena5857 Před rokem +45

    እመብርሃን ትጠብቃችሁ ቃልየ እና አዲስ
    ትዳርች በልጅ በበረከት ትሙላላችሁ እመቤቴ
    እመብርሃን ለሁሉም እንደናንተ አይነት ትዳር ተመኘሁ🙏🙏🙏🙏

    • @tsadaluutashoomaa4706
      @tsadaluutashoomaa4706 Před rokem

      Uuuuuuffuuu libii isabiral 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔👈zimaree maleketin yasamsllinii ⛪✝️👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💕

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 Před rokem +26

    ልብ የሚያረሰርስ መዝሙር ነው : አዲስና ቃልዬ ኪዳነምህረት ቤታችሁን በደስታ ትሙላላችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ ትሙላላችሁ 🙏🏽

  • @enkuentertainment5618
    @enkuentertainment5618 Před rokem +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏 ጎበዞች እመቤቴ ሰላሟን ትስጣችሁ ❤️❤️❤️

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Před rokem +3

    ልብ የሚሰረሰር መዝሙር ነው ኪዳነምረትዬ የልቦናችሁን ትፈፀምላችሁ እሷን የያዘ ይጠነክራል በርቱ።

  • @user-lo8lg5jd1f
    @user-lo8lg5jd1f Před rokem +41

    አሜን አሜን አሜን ብሓቂ ዝማሬ መልእክት የስመዐልና ክቡራት አሕዋተይይይ ፀጉኡ በረከቱ የብዝሐልኩም እግዚእብሔስ አምላክና አሜን አሜን አሜን ✝️👏👏👏

  • @ayinalembirhanu4933
    @ayinalembirhanu4933 Před rokem +14

    እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን ፆማችንን ይሄን እያዳመጥን እንፆማለን እናቴ ኪዳነ ምህረት የበረከት ፆም ታድረግልን አሜን🙏🙏🙏

  • @Muhaቢ
    @Muhaቢ Před 11 měsíci +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ

  • @adiswerku308
    @adiswerku308 Před 7 měsíci

    አንችን የመለሰሽ አምላክ የሌሎችንም ልቦና ይመልሳቸው።

  • @aynalme5362
    @aynalme5362 Před rokem +22

    በእዉነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አድስዬ ኪዳነምህረት እናቴ የልቤን ሀዘን በቃ በይኝ 😭😭😭

    • @user-lh1gu7yd5l
      @user-lh1gu7yd5l Před rokem

      እመቤቴ ማርያም አዛኝቱ ለሁላችን ትሙላልን።።።።ያስብነውን፣ያቀድነውን፣ከጤና ጋር,🙏🙏🙏

  • @zemarideaconsamsonnegash5941

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አዲስዬ ግሩም ዝማሬ ነው የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe Před 3 měsíci

    አዲስዬ ጠፍህ እኮ ሌላውስ መዝሙር እኔኮ እየጠበቅሁ ነው ይሄን በጣም ነው የወደድሁት ❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +34

    በርቱልን የኛ ተምሣሌቶች ናችሁ ቤቤቱ ያፅናችሁ ዘላለም በልጅ ይባርካችሁ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን🙏🙏🙏

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 Před rokem

      እዚጋቤሂርበቤቶያፅናችሁ

  • @user-tr2te4rp4e
    @user-tr2te4rp4e Před rokem +6

    እኔ ሙስሊምነኚ ግን በጣም ደስ ትሉኛለቺሁ ፍቅርቺሁን እስከወዳኛዉ ያርግላቺሁ ፈጣሪ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před rokem +3

    በጣም ልብ የሚነካ መፅናኛ መዝሙር ነው ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወንድማችን አዲስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ማርያምን ከውጣ ጀምሮ ስትጊዜ ሰማሁት እባየን መቆጣስጠር ነው ያቃተኝ

  • @user-ow5rg1pg5m
    @user-ow5rg1pg5m Před 6 měsíci +1

    ደስ የሚል መዝሙር አጥንት የሚያለመልም

  • @almaztube2901
    @almaztube2901 Před rokem +32

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኮሜት መፃፍ አልወድም ዛሬ ደስታም ሀዘንም ጭምርየተሰማኝ😢😢😢😢😢

    • @yaracell8931
      @yaracell8931 Před rokem

      ዝማሬ መላክ ያሰማልን 👏💚💙💙💗💗💗💗💗💗💗💗💗💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Před rokem

      ደምሪይ እህት

  • @InasAsbere
    @InasAsbere Před měsícem

    ዟ.ዝማሬውን.መላኢክት.ያሰማልን.ወንዲማችን

  • @yeshiwegayehu5799
    @yeshiwegayehu5799 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእውነት በጣም የሚያፅናና መዝሙር ነው እመቤቴ ክብር ምስጋና ላቺ ይሁን ከነልጅሽ ቃልና አዲስ ምርጥ ጥዶች እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +23

    በጣም ደስ ይምል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እናቴ ኪዳነምህረት ከሀጢያት በስተቀር የልባችሁን መሻት ትፈፂምላችሁ አሜን3

  • @ameleworkaynalem6109
    @ameleworkaynalem6109 Před rokem +16

    የእመብርሀን ፍቅር ገና ዝማሬዋን ስሰማ እምባ ይተናነቀኛል.....ያለሷ ጥበቃና ፍቅር እስከዛሬ በህይወት አልኖርም ነበር.....የእናታችን ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን።

  • @destazelalem7400
    @destazelalem7400 Před rokem +5

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በርቱልን የኔ መልካሞች እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ቃልናአዳ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 Před rokem +3

    በጣም ተባረኩልኝ ልቤን ነው የነካኝ ከኔ ሂወት ጋር ይገኛል 🙏❤️

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494

    ብእውነት ድንቅ ዝማሬ መልኣክት ያሠማልን ጸጋውን ያበዛላችሁ እግዚአብሔር ኣምላኽ ምርጥ የተዋህዶ ወጣቶች ሲወዳቹ ብክርስቶስ ፍቅር✝️⛪️❤ኪዳና ምህረት እናቴ መጽናናየ😰

    • @alyanmuhammdneedsgf6157
      @alyanmuhammdneedsgf6157 Před rokem +1

      በእውነት ዝማሬ መላእት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ

  • @user-jf4ih1kh3y
    @user-jf4ih1kh3y Před rokem +43

    የኪድዬ ልጆች ይህ ለኔ ልዩ መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘመናቹ ይባረክ በዕድሜ በፀጋ ኑሩልኝ አድስዬ ቃልዬ ዉድድድድ ✝️❤️🥰🙏
    ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳህኒአለም ከናንተ ጋር ይሁን 🙏

    • @anasol8172
      @anasol8172 Před rokem

      Don't say kidiye! Aybalm kidanamehret bey kakbrua zek ataderguat

    • @shewanenwekat9889
      @shewanenwekat9889 Před rokem

      እናታችን እመቤታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ( ኪድዬ ምንድነዉ? ) እንዴት እንደዚህ ትጠራለች ወላዲተ አምላክ ማስተዋልን ታድለን ቸሪቱ

    • @user-jf4ih1kh3y
      @user-jf4ih1kh3y Před rokem

      @@anasol8172 እሽ አስተካክላለዉ ስለምወዳት ነው ስጸልይ እራሱ ኪድዬ እናቴ ብዬ ነው 🙏

    • @user-jf4ih1kh3y
      @user-jf4ih1kh3y Před rokem

      @@shewanenwekat9889 አሜን ታድለን የኛ እናት ብዙ ስም አላት ኪድዬ ያልኳትም ፍቅሯ ስለገነነብኝ ነው 🙏

  • @user-ke2nl2wj2n
    @user-ke2nl2wj2n Před rokem +1

    ዚማሬ መላእት ያሠማልን

  • @alminishtayacho
    @alminishtayacho Před rokem +10

    በእዉነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ ፍፄሜችሁን ያሳምርላችሁ ዉዶችዬ

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 Před rokem +27

    በስመአብ ሰውነቴን ወረረኝ ልቤ ተሞላ ምንም የማልናገረው የኪዳነምህረት ውለታ ብዙ አለ አንድም ነገር ጠይቄ አጥቼ አላቅም እግዚሀብሄር ይመስገን 🙏☝አዲስ ቃልየ በቃ ስርአታቹሁ ሁሉ ነገራቹሁ ደስስስስ ይላል ዘመናቹሁ ይባረክ❤❤💒

    • @user-qn5sp6uk4t
      @user-qn5sp6uk4t Před rokem

      በጣም ይቅርታ ( እግዚአብሔር) ትክክለኛ ጽሁፍ ብንጽፍ ጥሩ ይመስለኝል

    • @genethchane5611
      @genethchane5611 Před rokem

      @@user-qn5sp6uk4t ምን አልኩ እማ ወረረኝ ባልኩት ከሆነ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ስሰማ እንደዛ ነኝ ከግሬ እሰከራሴ ነው የሚሰማኝ ኪዳነምህረትንም በጣምምምም ስለምወዳት ❤

    • @user-qn5sp6uk4t
      @user-qn5sp6uk4t Před rokem

      ምንም አላልሽም እህት አለም እግዚአብሔር የሚለዉ ቃል አስተካኪ የሚለዉ ነዉ እግዚአብሔር ስንል ሀ ሳይሆን ( ሐ ) መጠቀም አለብን

    • @genethchane5611
      @genethchane5611 Před rokem

      @@user-qn5sp6uk4t እሽ🙏

  • @wubetsemawu6697
    @wubetsemawu6697 Před rokem +26

    በእንባ ነው ያዳመኩት ህይወት ያስታወሰኝኝኝ😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ከዝህም በላይ እንድታገለግግ እግዚአብሔር ይፍቅድልህ👏👏👏🌹🌹🌹❤❤❤

  • @user-pu1nk7gi9l
    @user-pu1nk7gi9l Před 5 měsíci

    ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን አድስ በቤቱ ያፀናልን

  • @user-jg7uu1op8u
    @user-jg7uu1op8u Před 11 dny

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @user-ev8gy8pw8s
    @user-ev8gy8pw8s Před rokem +25

    አሰይይ በኡነት ኣጥንት የምያለመልም ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን ሓዲስ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ😍😍

  • @sintutube7959
    @sintutube7959 Před rokem +37

    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ 💒እንኳን ለመቤታችን 16 ፍስለታ ጦም በሰላም አደረሳችሁ ጦሙ አገራችን ሰለም ፍቅር አድነት በተለይ ዘረኝነት ጠፍቶልን በላቀ ር በአድነት ተሳሰበን የምንኖርበት ያርግልን አዱዝን ዘመን

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Před rokem

    እናት አለም እምዬ ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @merkiza1216
    @merkiza1216 Před rokem +2

    እመአምላክ የሁሉ አፅናኝ የሁሉ እናት በሀዘን ሁነዉ ለሚጠሩሽ ፈጥነሽ የምደርሽ ከብር ምስጋና ይግባሽ🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛላህ ወንድማችን ትዳርህን በመልካም ፍሬ ይባርክልህ🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊

  • @emubirhanu2519
    @emubirhanu2519 Před rokem +18

    ሐዲስ፣ቃልዬ እና እዮባ ስወዳችሁ ቃል የለኝም እዉነት እግዚአብሔር በእድሜ እና በፀጋ በሞገስ በጥበብ ይጠብቃችሁ """ ለዝማሬዉ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @rjffjdutfj7221
    @rjffjdutfj7221 Před rokem

    ዘማሬ መላአክቲ የስመዐና ብጣሚ ደስስስ የቢል መዝሙር💔💔😭😭

  • @meazatesfagergish5015
    @meazatesfagergish5015 Před 9 měsíci +1

    Amen amen amen zmare melakt yesmaln ❤❤❤❤❤

  • @user-yz8dt9uh9h
    @user-yz8dt9uh9h Před rokem +8

    ኡፍፍፍ 😢የኪዳነ ምህርት ፍቅር ልዮ ነው እኮ ታድለናል ኦርቶዶክሶች
    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ሐዲስ

  • @user-ol2df5mx4w
    @user-ol2df5mx4w Před rokem +31

    የሚያስለቅስ ዝማሬ ነው 😭ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ድንቅ ዝማሬ ነው ኪዳነ ምህረት እናቴ የስደት ስንቄ እናቴ ክብርና ምስጋና ላቺ ይሁን🙏❤

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p Před 5 měsíci

    ጎሽ ዩኔ ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክ ለካ እንደዚኽም ትዘምርልናልኽ አሳብክኽን ይሙላልኽ ዘር ይባረክልን!!!

  • @Kingofermiyas
    @Kingofermiyas Před 2 měsíci

    ወንድማችን አዲስዬ እስከ ዉዷ ባለቤትህ በርታልን ፍሬአችሁ ያማረ ይሁንላቹ በጣም ደስ የሚል ዝማሬንም ስላካፈላችሁን ከልብ በጣም እናመሰግናለን

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +15

    በርታልን የኛ የስደተኞች መፅናኛ አድርጎ እግዚአብሔር የሾመህ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን፫ 🙇‍♀️💒🇪🇹🙏

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před rokem +18

    🥲🥲🥲🥲እንኩዋን ለልፋትህ እና መድረስ ለፈለክበት ቦታ በሰላም አደረሰህ ለሁሉ ቤተሰብህ ክብር ይስጥልን ከመልካም ቤተሰብ መልካም ልጅ ይወጣል ጥሩ አርአያ ነህ🙏🏾❤️

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před rokem +1

    ዝማራ መልእክት ያስማልኝ
    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ..... በሂወቴ
    ስንት መዝሙር አዳምጫለሁ
    ይሄ ግን.... ከ ቃላት በላይ.... ስው አጠገቤ... ሳይኖረኝ... እንደ መድሀንያለም አባቴ... ያፅናናኝ
    የ ቆረጥኩት.. ተስፋዬን.. የቀጠለልኝ... ከ ቃላት በላይ
    ኦክስጅን የሆነኝ... አሜን
    አቦ ተባረክ... ዘመንህ ይባረክ
    ቀየርከኝ... ተስፋም ስጠሀኝ
    አለም ከፍታኝ
    ከማል.. ስታጠልቀኝ
    መፅናኛዬ የግል ዜማ
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👑

  • @YekiteYekiteayele-ii6vv

    ሀዘኔ ስጠና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጅ ወንድሜ