ሚስቴ እንቁላል ጣለች ድሮና ዘንድሮ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 11. 2021
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 1,5K

  • @binitube9429
    @binitube9429 Před 2 lety +347

    🤣🤣🤣🤣ወይኔ እኔ ሰው ከመምሰሌ በፊት. የእውነት እያንዳንዱን ታሪክ ነው ያስታወሳችሁኝ🥰🥰🥰

    • @-haddiszema
      @-haddiszema  Před 2 lety +39

      ቢኒዬ እንወድሃለን

    • @shigaiabd1186
      @shigaiabd1186 Před 2 lety +2

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🤔🤔🤔

    • @bizuneshgeletu2447
      @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety +4

      ለሚካኤል መዝሙር እሁድ አቅርቡልን

    • @lemunlomimidhaso6622
      @lemunlomimidhaso6622 Před 2 lety

      😁😁😁😁😁😁😁😁🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před 2 lety

      ቆጆየነች የኔ ኮልታፍ የሚኮላተፍ ደሰግነይላል ንጹኸ ልብ አለው ሽ አመት ኑሩ እደአብርሀም የተባረከ ሂወት ይስጥልኚ

  • @huwa6639
    @huwa6639 Před 2 lety +162

    ማነው እደኔ ቃልየን የሚወድ ብቻ ላይክ ♥♥♥

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 Před 2 lety +355

    ሲበዛ መንፈሳዊ ቅናት ያድርብኛል እናንተን ሳያቹ. መልካም የፍቅር ጊዜ

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 Před 2 lety

      ስሰላም እህት በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘

    • @SadaSada-yk8vv
      @SadaSada-yk8vv Před 2 lety

      የኔ ውቦች ሥወዳቸው የምር የሡዋ ሥርአት ሥወዲላት

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Před 2 lety +1

      ቤተሠብ እንሁንንን

    • @siifenhooma5898
      @siifenhooma5898 Před rokem

      😁😁😁😁😁😁swedachu💕💝💝💝💝💝ye ewunet telayalachu Fikir nachu 💕💝

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 2 lety +191

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች የቤተሰቦቻችንን ክፍ አያሰማን አሜን

  • @selamalemu9723
    @selamalemu9723 Před 2 lety +34

    ኦርቶዶክስ የቫለኒቲና የሚባል ቀን አታከብርም ቃልዬ አዲስዬ አደራ እንዲአይነት ነገር ለትውልዱ እንዳታስተምሩ ከይቅርታ ጋር በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-sq9ul8ku3z
    @user-sq9ul8ku3z Před 2 lety +122

    እሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ አምላክ ሆይ እንዲህ ደስ እሚል ፍቅር እምስጠው ፍቅር እሚስጠኝን የሱ የምሆነውን የኔ የሚሆነኝን አምላክ ሆይ በግዜው በስሃቱ ሲሆን እንዲህ ያስደስት ነበር አገራችንን ስላም ያድርግልን *አዲስ + ቃልኪዳን ፍቅራችሁን የፍቅር አምላክ ያብዛላችሁ*

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 2 lety +125

    ቃልዬ ድሮም ዘንድርም ሁለታችሁም በጣም ቆንጆ ናችሁ 💖💖

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před 2 lety +44

    😅😅😅😆 ቁም ነገርና ሳቅ አዲስዬ እናንተን በማወቄ ደስተኛ ነኝ ዘመናችሁ ይባረክ የኔ ውቦች

  • @rtecujh4666
    @rtecujh4666 Před 2 lety +30

    ወይኔ ደስ ስትሉ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ የመዳም ቅመሞች እኛንም ከስደት መልስ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h Před 2 lety +86

    በጣም ነው የምታምሩት ፍቅሩን ያብዛላችሁ ከልጅነት ጀምሮ ተኮትኩቶ ያደገ ፍቅር ደስ ሲል🥰🥰🥰

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 Před 2 lety

      ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @user-fd4vf7op8s
    @user-fd4vf7op8s Před 2 lety +143

    ልጅቷ እንደ እድሜዋ አይደለችም ወላሂ እርጋታዋ ስነስረአቷ ቢስሚላህ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Před 2 lety

      እንዛመዱ በቀንነት

    • @quickistgirl922
      @quickistgirl922 Před rokem

      በትክክል ማሪያምን ስራአቷ ገራሚነው

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 Před 2 lety +20

    ሳቅሽ ብቻ ያስቀኛል በራሱ ስታምሩ ውለዱ ክበዱ ሀገራችን ሠላም ያርግልን

  • @abeltareke1565
    @abeltareke1565 Před 2 lety +10

    እኔ በሂወቴ የምወዳቸው ጥዶች አዲሰ ቃል እና ማሂ እና ኪድ በጣም ይመቹኛል እግዚአሐብሄር ይባርካችሁ

  • @user-uw3cd8qy1j
    @user-uw3cd8qy1j Před 2 lety +80

    ስለሀገራችን ፀልዪ የተዋህዶ ልጆች አሜን፫✝️✝️

  • @maryegetaliji3463
    @maryegetaliji3463 Před 2 lety +102

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 😍ምርጦች 😍

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 Před 2 lety

      ሰላም ሰላም እህት በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹🇪🇹😘😘

  • @hanisara7679
    @hanisara7679 Před 2 lety +13

    ክክክክክክክክክክ በቅናት ልሞት ነው ወላዲተ አምላክ ፍፃሜአቹህን ያሳምረው ደስ ማለታቹህ በፈጣሪ ለኛም ለሲግሎች ፀልዮልን

  • @fikerfiker9837
    @fikerfiker9837 Před 2 lety +6

    የመቤት ትንሽ እህት በስማም የኔ ፍልቅልቅ ዋው ስታምሩ ደስ ስትሉ የድግል ማርያም ልጅ ከዝህ በላይ ድምቅ ፍክት ያርጋችው 😍😍😍🙏

  • @user-uw3cd8qy1j
    @user-uw3cd8qy1j Před 2 lety +55

    መድሀኒአለም አደናተ አይነት ፍቅር ይስጠን ለመዳም ቅመሞች🙏🙏🙏

  • @imusanyiikush806
    @imusanyiikush806 Před 2 lety +58

    የእውነት በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ
    እመቤቴ ከልጅዋ ጋር ትጠብቃቹ😍😍😍

    • @samirakayre3296
      @samirakayre3296 Před rokem

      Love 💕😘💕😘💕💕💕💞💞 k I have

  • @mimim8263
    @mimim8263 Před 2 lety +3

    እግዛብሔር እስከመጨረሻው አይለያቹህክ በጣም ነው የምታምሩት የውነት እናተን ሳይ ብዙ ትምህርት ነው የምወስደው የፍቅር ተምሳሌት የሀይማኖት ተምሳሌት ብቻ ቃላት የለኝም ኑሩልን ሁሌም ሳቁልን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 Před 2 lety +14

    ፍቅርየሆናችሁ ጥንዶች አሁንም ከዚህ የበለጠ ፍቅር ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ ❤❤

  • @susutube360
    @susutube360 Před 2 lety +397

    ወላሂ በጣም እወዳችሁለው በተለይ እሷን🥰🥰😔

  • @umreem6436
    @umreem6436 Před 2 lety +101

    መሻላህ አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ስወዳችሁ

  • @hanaahanaa4620
    @hanaahanaa4620 Před 2 lety +7

    አድስዬ & ቃልዬ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛችሁ ስታምሩ ድሮም ዘንድሮው ቆንጆዎች ናችሁ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-ju7ps6df6o
    @user-ju7ps6df6o Před 2 lety +11

    በውነት ፍቅራቹህን ያብዛው ስታምሩ 💚💛♥️ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿን አስብ እግዚአብሔር 💚💛♥️😭

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i Před 2 lety +38

    ውይ ባያልቅ ነው ያልኩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ለእኛም ይስጠን

    • @user-ko1yi7os6x
      @user-ko1yi7os6x Před 2 lety

      በእውነት ሰታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቹ

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 Před 2 lety

      ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን😘😘

  • @mohamdalice2206
    @mohamdalice2206 Před 2 lety +1

    በጣም ድሰ ትላላችሁ የእዉነት ምርጥ ጥዶች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድያዉም ስለሀገራችን ፀልዪ ጉሸ

  • @sanitsanit54
    @sanitsanit54 Před 2 lety +12

    ድሮም ዘድሮም በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችውን ታብዛላቹ እመብርሀን💕💕🙏🙏🙏

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před 2 lety +46

    ፍቅር የሆናችሁ ጥንዶች ናችሁ በእውነት በጣም ነው የምወዳችው 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @user-mn2qn3we3q
    @user-mn2qn3we3q Před 2 lety +31

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ምርጥ ጥንዶች ❤❤

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 Před 2 lety +8

    😂😂😂 የኔ ዉዶች ፈታ አረጋችሁኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @as4829
    @as4829 Před 2 lety +3

    የኔማሮች እግዛብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋ ችሁኝ😁😂🤗😍😍😍

  • @user-cl6iy6jy9j
    @user-cl6iy6jy9j Před 2 lety +68

    እስክይ ውለዱ ማሮች ውለዱ ደሞ ስታምሩ እፍፍፍፍፍፍ ውቦች

  • @awokechlegese7145
    @awokechlegese7145 Před 2 lety +23

    ወይኔ ማን ነው እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @user-nb9ub9uh9j
    @user-nb9ub9uh9j Před 2 lety +84

    ድስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን የማንኛቸው አፍቃሪ ናችሁ ቅናታሞች😁😁
    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እስከ እርጅና ዘመናችሁ ያዝልቀው❤❤🙏

  • @mekedeskebede9616
    @mekedeskebede9616 Před 2 lety +4

    የኔ ውዶች ደሰሰ ሰትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 💚💛❤️ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @sofiatsofiat409
    @sofiatsofiat409 Před 2 lety +9

    በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ደስ የምትሉ ጥንዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-pp3gr4sm7o
    @user-pp3gr4sm7o Před 2 lety +28

    ቃልዬ🥰 እጅግ በጣም ነው ምውድሽ ኣዲስም🥰 ፍቅራቹ እንደ ምድር ኣሸዋ ይብዛ 🙏🙏🙏

  • @ethiopiyayemama9556
    @ethiopiyayemama9556 Před 2 lety +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ። እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ። ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጠብቃችሁ።

  • @user-ut6fi2cf6n
    @user-ut6fi2cf6n Před 2 lety +1

    ወይኔ በእዉነት እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 Před 2 lety +10

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁልን በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እመብርሀን ለወግ ለማረግ ያብቃችሁ እመብርሀን አሁንም ፍቅራችሁን ትጨምር ላችሁ

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan5160 Před 2 lety +5

    ወይኔ እንዴት እንደምታምሩ ቅዱስ አማኑኤል ፍቅራችሁን ያብዘው😘😘😘

  • @user-yn1yk7rx9s
    @user-yn1yk7rx9s Před 2 lety +4

    ቃልዬ አዲስዬ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሑ በጣም ደስስስ ነው የምትሉት🥰❤❤

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 Před 2 lety +6

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜያችሁን በሙሉ በፍቅር ያኑራችሁ ተወዳጆች

  • @user-vd5ge6ey7u
    @user-vd5ge6ey7u Před 2 lety +18

    ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሪችሁን ያብዛላችሁ

  • @tube6227
    @tube6227 Před 2 lety +1

    ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ ቀጣም ትሰራላችሁ በእውነት ሁሉም ነገር በጊዜው ደስ ይላል እኔ በስደት እድሜዬ ን ጨረሰሁ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ አደበተ እርቱእዎች ምርጥ የተዋህዶ ልጆች !ሁለታችሁም ታስቃላችሁ 🌹🥰👌

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr Před 2 lety +2

    ይህች ሴት ደርባባ ናት ታድለክ በዚህ ዘመን እንዲህ ያለች ደስ የምትል ሴት ማግኘት መታደል ነው ያኑርልክ አምላክ 😘😘

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +7

    አሜን ብለናል አዲሥየ ምርቃትሕ ከደረሠሥ የእውነት ድሮም አሑንም በጣም ታምራላቹሕእኔማ የድሮ ፎቶየን ሣይ በሳቅ ነው 😂😂😂የመዳም እሩዝ ነፋፍቶኝ አሑን ድሮ ቀጫጫነበርኩ😂😂😂

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o Před 2 lety +11

    አሜን ፫ አዲሥ ፍቅራቹ እንደ ምድር አሸዋ ብዚት ይበል 🥰🥰

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +22

    በጣም ነው ምታምሩት የእንቁላሉ እጅግ ካሳቀኝ ውስጥ ፩ኛው ነው 😃😃😃😃😃😃
    ፍቅራችሁ ይብዛ ውለዱ ክበዱ እግዚአብሔር ፍቅር እና ሰላም ያብዛላችሁ እንዲህ ነው ተዋህዶነት መታመን አፍቅሮም እስከ ትዳር መድረስ ለሁላችንም ምሳሌ የምትሆኑን ናችሁ
    አመሰግናለሁ👏👏

  • @wmedihn9571
    @wmedihn9571 Před 2 lety +5

    ስታምሩ እኮ ልዩ ናቹህ ❤️💘 ለኛም እደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን አምላካችን

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 2 lety +31

    ወይኔ ታደላችሁ ደስ ስትሉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
    #ሀገራችንንም ስላም ያድርግልን

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      🥰🥰🥰🥰

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 Před 2 lety

      ሰላም ሰላም እህት በቅንነት ቤተሰብ እንሁን😘😘

    • @user-gi3jr8xk9c
      @user-gi3jr8xk9c Před 2 lety

      🥰🥰🥰🥰🤩

    • @user-ck4hl8cm5e
      @user-ck4hl8cm5e Před 2 lety

      እህት በናትሽ አገራችን የሚለው ፁፉ እዴት ነው ከረሩ ቀየርሽው አሳይኝ

    • @user-xz1wz4po8w
      @user-xz1wz4po8w Před 2 lety

      @@user-ck4hl8cm5e # ይህን ሰተጠቀሚ ይቀይራል እህት

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 Před 2 lety +6

    በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ ፍቅራችን እግዚአብሔር ይባርክልችሁ

  • @helensime4678
    @helensime4678 Před 2 lety +2

    የኔ ምርጦች
    ፍቅራቹ በጣም ነው
    ደስ የሚል
    እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před 2 lety

    በጣም።ደስስስ ይምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚብሔር ፍቅራችሁን ይብዛ ውዶች የቡዙ አረያናችሁ።💞💞💞💚💛

  • @user-sj4pg6qk2h
    @user-sj4pg6qk2h Před 2 lety +58

    በጣም ነዉ ምወዳቹ ወላሂ💚💛❤

    • @asteraster4608
      @asteraster4608 Před 2 lety

      HahahahaKkķkkķķkkkkkkkkk🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚

    • @user-vw8jh1vr1c
      @user-vw8jh1vr1c Před 2 lety

      ውዴ ደምርኝ በቅንነት 🥰

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Před 2 lety

      ቤተሠብ እንሁንኖ

  • @user-wq2wk6xz3n
    @user-wq2wk6xz3n Před 2 lety +5

    የስልኩን ደወል አይቸ የኔ መስሎኝ ደነገጥኩ😁😁😁 እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @kelemtube
    @kelemtube Před 2 lety

    እግዚአብሔር በጥበቡ ህዝብና ሀገራችንን ይጠብቅልን ሰላማችሁ ይብዛላችሁ እግዚያብሔር በልጅ ይባርካችሁ በጣም ነው ደስየምትሉት

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n Před 2 lety +3

    ደስስስ ስተሉ ፈጣሪ ፍቅራቹህን ያዘለቀላቹህ

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 Před 2 lety +4

    ደሰ ሰትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🌷🌷🌷😍😍😍

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 Před 2 lety +21

    ስወዳችሁ የኔ ዉቦች ድሮም ዘድሮም ታምራላችሁ

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ምርጥ ጥዶችየ❤❤ዉድድድ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 2 lety +1

    የኔ ማሮች በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርከው😍😍😍😘😘😘

  • @user-ir8fv4qc7y
    @user-ir8fv4qc7y Před 2 lety +6

    የኔ ዉዶች ደሰ ሰትሉ እመብርሃን ትጠብቃችሁ እንደነተ መሳዮች ልጆች ወልዳችሁ የምሰሙ ያድርጋችሁ 😘😘

    • @samirakayre3296
      @samirakayre3296 Před rokem

      Love 😘😘😘😘😘😘😚😘💕💕😘💕😘

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 2 lety +19

    ታስቀናላቹ ❤🕊 እውነት

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 Před 2 lety +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እናታችን ድንግል ማርያም ባላችሁበት ትጠብቃችሁ

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c Před 2 lety +3

    ቃልዬ የውስጥሽ ደስታ ያስደስታል የእውነት ፈጣሪ መርጧችኋል የፍቅር ዘመናችሁ ይባረክ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 2 lety +3

    የኔ ውዶች ስታምሩ በጣም እግዚአብሔር ፍቅራቹሁ ከዚህ የበለጠ ያድርግላቹሁ

  • @user-gn9ib2ff7r
    @user-gn9ib2ff7r Před 2 lety +24

    ሥወዳችሁ እግዚአብሔርን እመብርሀን ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏 ውድድድድድድድ ነው የማርጋችሁ ❤❤❤💘💘💘

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉቦችዬ በጣም ነዉ የምታምሩት❤

  • @fanibekele1423
    @fanibekele1423 Před 2 lety +5

    በጣም ታምራላችሁ አግዚአብሔር ፍቀራችሁን ያባዛላችሁ 🌹🌹🌹✋

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +34

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ፍቅራችሁ አብቦ ያፍራ ምርጦች😘😘😘

    • @pezapet411
      @pezapet411 Před 2 lety

      የኔ ልዪ. ሠብልየ. እዴትነሽ. ናፉቆቴ. ጠፉተሻል. በሠላም. ነዉ. ዛሬ. ሳስብሽ. ።።። ስላገኝ ሑሽ። ደስ ብሎአል ።።ጤናሽን. እዴትነሽ. ልኝ

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety

      @@pezapet411 እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ እህት ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ስራ አንዴት ነወለ እማ አይዞሽ ስራ ቢበዛብሽም ቀስ እያልሽ ስሪ ምግብ እየበላሽ እማ እግዚአብሔር ያግዝሽ ባለፈዉ ስራ ይበዛብኛል ብለሽኛል ❤

  • @user-fx4sg5jm8j
    @user-fx4sg5jm8j Před 2 lety +2

    ብዙ ነገራችሁ ያስደንቀኛል ፍቅራችሁን ያብዛው የኔ ማሮች 👌👌👌👌👌

  • @madhimadhi9546
    @madhimadhi9546 Před 2 lety +1

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před 2 lety +6

    በጣም ታምራላችን እግዚአብሔር ይጠብቃችን በፋቅር በሰላም❤❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 2 lety +1

    ምርጥጥጥጥ ጥንዶች ሰወዳቹህ ፍቅራችህ ይሰቀናል ሁለታችህም ልይ ናቹ ሺአመት ኑሩሩሩሩሩ👏👏🌷🌷🌷

  • @kal5287
    @kal5287 Před 2 lety +4

    ሰታምሩ በማርያም እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ

  • @beletumkonn9116
    @beletumkonn9116 Před 2 lety +25

    በጣም ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-ce5dq1zt2m
    @user-ce5dq1zt2m Před 2 lety +7

    አቤት ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው😘😘

  • @user-vi4cf8jt6k
    @user-vi4cf8jt6k Před 2 lety +1

    በጣም.ደስስስስስ.ትላላችሁ.ፍቅራችሁ.እደአብረሀም.እደሳራ.ያማረ.የሰመር.ይሁንላችሁ💚💛❤💐💐💐

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂 የይኔ ደስ ስትሉ የኔ ውዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዘው❤❤❤❤❤

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ሆይ በእምነቱ ጠካራ የሆነ የሆነች ሲገናኙ እንዴትትትት ደስ ይላላል በእግዚአብሔር

  • @emutube6354
    @emutube6354 Před 2 lety +31

    ናፍቃችሁኝ ነበር የኔ ተናፋቂዎች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @betelhemnegusia2053
    @betelhemnegusia2053 Před 2 lety +1

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቃሌ እና ኣዲ

  • @user-md6jy3rq9s
    @user-md6jy3rq9s Před 2 lety +6

    ስወዳችሁ የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-wb9si4gd9r
    @user-wb9si4gd9r Před 2 lety +4

    ሠላም፡ለዚህ፡ቤቶች፡፡ፍቅራችሁን፡፡ፈጣሪ፡ከዚህ፡የበለጠያብዛላችሁበጣም፡ታምራላችሁ፡ታስቃላችሁ፡ምርጥ፡ናችሁ፡ለምርቃታችሁ፡አሜን

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 Před 2 lety +1

    እናንተ እንደ እድሜአችሁ አይደላችሁም እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ተባረኩ ❤️🇪🇹🙏

  • @Asiatube
    @Asiatube Před 2 lety +1

    እንኳነ ሰላም መጣችሁ ምርጥ ጥንዶች ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን እሰከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ

  • @richtube5245
    @richtube5245 Před 2 lety +23

    እናንተን ሳይ ማግባት አማረኝ🙄🙄🙄🙄 የኔ ድንጋይ እራስ የት ነህ☹️☹️☹️☹️

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 Před 2 lety +1

    ደስስትል የኔ ፍልቅልቅ እመቤቴ ትጠብቃቹ አዲስ በእውነት እግዚአብሔር መርጦሀል የተባረከች ሚስት ተጥቶሀል ፣አንችም ምርጥ ባል እግዚአብሔር አበርክቶልሻል ደስ ስትሉ አይለያቹ

  • @titutefera54
    @titutefera54 Před 2 lety +1

    ወይኔ በማርያም ለካ ብዙ ነገር አሳልፋችዋል የእውነት ፍቅር ስላላቹ ነው እንዲህ የዘለቃቹት ፈጣሪ አሁንም ቤታቹን ትዳራቹን ይጠብቅላቹ ፍቅራችሁን ያፅናላቹ🙏🙏

  • @user-tz2wf4ch2g
    @user-tz2wf4ch2g Před 2 lety +3

    ሥወዳችሁ የኔዉዶች 😘😘😘ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሣቅ💝🇨🇬💝

  • @selamyoutube-de3uj
    @selamyoutube-de3uj Před 2 lety +3

    ደስ ስትሉ ማርያም አዲስ የፍቅር ሰው ቃልዬም እንደዛው

  • @emayoutube65Ema
    @emayoutube65Ema Před 2 lety

    የኔ ምረጡች ቨጤም ነው እምወዲችሁ አላህ እረጅም እድሜ ጤና ፍቅር አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ
    የኔ ጀግኖች ደግሞ ልክ እደናት በፈፈግታ የትሞላ ልጅ ይስጣችሁ አቦ የኔ መልካሞች

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 Před 2 lety

    እንደገና ቪዶአችሁን ሁሉ እያዬው ነው ያወኳችሁ በቅርብ ግዜ ነው እናም ልዩ ናችሁ👏👏👏😘 እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በልጅ ያንበሽብሻችሁ👏👏👏

  • @halewyahalewya3469
    @halewyahalewya3469 Před 2 lety +10

    አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ko7hx1ll4e
    @user-ko7hx1ll4e Před 2 lety +4

    ❤""እንኳን ደህንና መጣችሁ የኔ ተናፋቂዎች❤❤❤

  • @zeritutube5914
    @zeritutube5914 Před 2 lety

    ደስ የምትሎ ጥዶች ናቹ እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላቹ በጣም ነው ምወዳቹ አዲስዬ እና ቃልዬ

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před 2 lety

    እኮን ደህና መጣችሁ ስታምሩ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ