አፌን ማር ማር አለኝ አዲስ መዝሙር በዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 09. 2023

Komentáře • 437

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c Před 9 měsíci +91

    አፌን ማር ማር አለው ማርያም 👏❤️ስምሽን በምጠርታቴ ማርያም👏❤️ በልጅሽ ልጅ ሆኩኝ ማርያም👏❤️ ቀረ ባርነቴ ማርያም👏❤️እልልልልልልልል ጥዑም ዝማሬ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ልዑሌ እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ 👏👏🌻🌻❤️❤️

    • @mare7241
      @mare7241 Před 4 měsíci +1

      ❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před 4 měsíci +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před 4 měsíci +1

      😂❤❤❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před 4 měsíci +1

      ❤❤❤

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s Před 9 měsíci +19

    አፌን ማርማር አለው ስምሽን በመጥራቴ
    በልጅሽ ልጅ ሆንኩኝ ቀረ ባርነቴ
    አሜን ለወድማችን ጡዕመ የመላዕክት ዝማሬ ያሠማልን አሜን❤

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před 9 měsíci +13

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዲያቆን ልኡልሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ጥኡም ዝማሬ ነው የእመቤታችን ፍቅሯን የቀመሰ ያውቀዋል ከማርም ከወለላም በላይ ነው ፍቅሯ በልባችን ታትሞ ይኑር መዝሙሩን ስሰማ እንደ ማር እያጣጣምኩ ነው የሰማሁት ደስ ሲል አሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ ብሩክ ሁኑ።💚💛❤️
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 9 měsíci +21

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እልልልልልል ሀገራችንን ስላም ያርግል ቤት ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን 💒💒 🙏💚💛❤

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před 9 měsíci +43

    🌻አቤት ማማራችሁ እመብርሐን ፀጋውን ታብዛላችሁ ዝማሪ መላእክትን ሐብተ ዳዊትን እግዚአብሔር ያድልልን❤🌻

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Před 9 měsíci +2

      AmenAmenen elllllllellllellllll zamar melayit yasemaleng

    • @yeshmbetandareg
      @yeshmbetandareg Před 6 měsíci

      ​@@kwtkwt6841l lol

    • @mare7241
      @mare7241 Před 5 měsíci +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před 5 měsíci +2

      ❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před 5 měsíci

      ❤🎉🎉🎉

  • @user-hq2me6lc7k
    @user-hq2me6lc7k Před 9 měsíci +14

    ማር ማር የሚጣፍጥ መዝሙር ነው!!!❤
    ክቡር ወንድማችን አዕፅምትን የሚያለመልም
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @AynalemEthiopia
    @AynalemEthiopia Před 9 měsíci +31

    ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር የኔ እንቁ🙏🙏🙏

  • @user-fy4oq1qc7j
    @user-fy4oq1qc7j Před 7 měsíci +5

    ደስስስስስስስስስየሚል መዝሙር ዝማሬ መልአት ያስማልን ያገልግሎት ዝመንህን የባርክልህ ወንድማችን

  • @banchi9475
    @banchi9475 Před 9 měsíci +6

    ሀገራችን ወደ ቀድሞዋ ሰላሟ መልሽን እናታችን😢

    • @SolomonGelan
      @SolomonGelan Před 2 měsíci +1

      😢❤🎉😢😢😢😢😢😊❤❤❤❤❤😢

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 Před 8 měsíci +4

    አፌን ማርማር አለው ማርያም ስምሽን በመጥራቴ ማርያም በልጅሽ ልጅ ሆንኩኝ ማርያም ቀረ ባርነቴ ዝማሬ መላይዕክት ያሰማልን በእውነት ድንቅ መዝሙርነው ፀጋውን ያብዛልህ ሉሌ ሰላም ለሀገራችን

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 Před 9 měsíci +7

    ዝማሪ መላእክት ያሰማል እልልልል👏👏👏 ቅድሰት ድንግል ማርያም ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሀገራችን ለምኝል🙏🙏🙏

  • @mergeelegesse8685
    @mergeelegesse8685 Před 9 měsíci +5

    ዝማሬ መለእክት ያሰማልን ፃጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትጣብቅህ ዎንድመችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zomagermaw7862
    @zomagermaw7862 Před 7 měsíci +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ፈጣር የተዋህዶ እቁ ሰምቼ እማልጠግበው መዝሙር እድሜ ጤና ይስጥ ፈጣር ❤❤🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před 4 měsíci

      ❤🎉❤🎉❤🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před 4 měsíci

      ❤🎉🎉🎉❤

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 Před 9 měsíci +8

    ❤በልጅሽ ልጅ ሆንኩኝ ማርያም
    ❤ ቀረ ባርነት ማርያም❤
    ❤ማርያም ነይ ድንግል እመቤቴ❤
    ❤ዝምሬ መልዕክት ይሰማህ ሙዓዘ ዲያቄን ዘማሪ ልዕልና ሰገድ ❤❤

    • @michaelgebrel4054
      @michaelgebrel4054 Před 9 měsíci

      ❤🥰👏

    • @michaelgebrel4054
      @michaelgebrel4054 Před 9 měsíci

      ❤🥰👏

    • @nic_824
      @nic_824 Před 9 měsíci

      እመቤታችን ድንግል ማርያም በእግዚአብሄር ፊት ጸጋ ያገኘች እየሱስን ወልዳ አሳደገች።
      ግን እየሱስ ማርያምን ተጠቀመባት፣ በእርሱአ ስራ ሰራ እንጂ አማላጅ ነች አይልም።
      ማርያም ሰው ናትና እንደማንኛውም ሰው ሞተች፡ ግን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰው ነው፤ በሞተ በ3ተኛ ቀን ተነሳ ወደ አብም ሄደ፡ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለው። እንደሚለው
      ስለዚህ ወንድም እህቶቼ በማርያም ስም ብትማልድ/ብትማልጅ አብ አይሰማም በእየሱስ ስም ብትለምን እየሱስ ያማልድልሀል።
      “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
      - ሮሜ 8፥34
      ማርያም ሰው ነች፣ የእየሱስ ፍጡር በእሱአ ስራ የሰራ.
      እየሱስ ግን የዘላለም አምላክ፣ የዘላለም ፈጣሪ፣ አልፋና ኦሜጋ ማርያምንና መልአክን የፈጠረ ነው።
      ማርያም አይደለችም የመጣችው እየሱስ ነው ሰውን ከእግዚአብሄር ጋር ሊያስታርቅ የመጣው።
      በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ
      - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5-6
      መዳን በእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ነው
      እየሱስ ያድናል

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Před 8 měsíci

      ​@@michaelgebrel4054ደምሪኝ ውዴ❤❤

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 Před 9 měsíci +5

    ዝማሬ መላይክት ያስማልን የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን::

  • @elsaabebe649
    @elsaabebe649 Před 8 měsíci +2

    ሁሌ የማትጠግባት ወንድሜ ሰማም ይጣፍጣል በሚያምር በሚመሰጥ አንደበትህ አፌን ማር ማር አለው አቤት ድምቀት ሰታምሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልህ እናታችን ድንግል ማርያም በሰውር የማያልቅ ፀጋ ከነቤተሰብህ ታድልህ ተባረክልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ps6re4dq7f
    @user-ps6re4dq7f Před 7 měsíci +3

    እልልልልልልልልል ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ውፍፍፍ እናቴ፡ክብር ላንች ይሁን ልኡሌ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 7 měsíci +3

    አፌን ማር ማር አለው ስምሽን በመጥራቴ ማርያም እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏💒💒💒💚💛❤

  • @dutuy7144
    @dutuy7144 Před 8 měsíci +4

    አፌን ማር ማር አለው አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን መምህር

  • @destaethio8768
    @destaethio8768 Před 9 měsíci +4

    ❤️👏🏽አፌን ማር ማር አለው ማርያም ስምሽን በመጥራቴ❤❤❤❤❤ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🤲🤲👏🏽👏🏽👏🏽❤️

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Před 9 měsíci +2

    ልኡልዬ የኩታበር አቦ ያፈራችህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እመቤቴ ድንግል ማርያም እድሜ እና ጤና ትስጥህ ሳይህ ግን ያች ክፉ ቀን ትዝ ትለኝ እና እንባዬ ይመጣል ተመስገን አምላኬ 🎉🎉🎉🎉

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ብሓቂ ስለ ኩሉ ነገር ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ክቡር ሓውና እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💐❤️🌿💚💐💛🌿💐🌿💐🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿አሜን አሜን አሜን 👏

  • @saraal8955
    @saraal8955 Před 8 měsíci +2

    *_እልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልልልልል👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏እልልልልልልል🎤👏🎤👏🎤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 በእዉነት ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ዉይ ድምቀታችሁ እንዴት ደስ እደምትሉ🌹🌹🌹

  • @Leykun2840
    @Leykun2840 Před 9 měsíci +3

    ድንግል ማርያም የአምላክ እናት የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አስቢያት።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

    • @nic_824
      @nic_824 Před 9 měsíci

      እመቤታችን ድንግል ማርያም በእግዚአብሄር ፊት ጸጋ ያገኘች እየሱስን ወልዳ አሳደገች።
      ግን እየሱስ ማርያምን ተጠቀመባት፣ በእርሱአ ስራ ሰራ እንጂ አማላጅ ነች አይልም።
      ማርያም ሰው ናትና እንደማንኛውም ሰው ሞተች፡ ግን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰው ነው፤ በሞተ በ3ተኛ ቀን ተነሳ ወደ አብም ሄደ፡ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለው። እንደሚለው
      ስለዚህ ወንድም እህቶቼ በማርያም ስም ብትማልድ/ብትማልጅ አብ አይሰማም በእየሱስ ስም ብትለምን እየሱስ ያማልድልሀል።
      “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
      - ሮሜ 8፥34
      ማርያም ሰው ነች፣ የእየሱስ ፍጡር በእሱአ ስራ የሰራ.
      እየሱስ ግን የዘላለም አምላክ፣ የዘላለም ፈጣሪ፣ አልፋና ኦሜጋ ማርያምንና መልአክን የፈጠረ ነው።
      ማርያም አይደለችም የመጣችው እየሱስ ነው ሰውን ከእግዚአብሄር ጋር ሊያስታርቅ የመጣው።
      በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ
      - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5-6
      መዳን በእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ነው
      እየሱስ ያድናል

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy5154 Před 7 měsíci +2

    *_እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይድረሰን ወንድማችን እንዴት ዋላችሁ አመሻችሁ ወንድም እህቶቼ_*
    _እንኳንም በዕለቱ ታስበው ተዘክረው ለዋሉ የቅዱሳን በዓላት በሰላም አደረሳችሁ_
    *_ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን አጥንትን የሚያለማልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ_*

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤እመቤት ቅድስት ድንግል እመቤቴ ማርያም ሆይ በንሠሀ ጎዳና ምሪኝ አንቺን ይጄ እዚህ ደርሻልለሁ ተመስገን😢😢😢❤❤❤ ህይወት በከበደኝ ጊዜ ያገኘሁሽ እናቴ ስደት ሲያስመርረኝ ተስፋዬ ነሽና ተመስገን አንችን የሰጠን 😢😢😢😢😢😢

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Před 9 měsíci +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Temu-ld4cs
    @Temu-ld4cs Před 8 měsíci +2

    ፈጣሪ የአግልግሎት ዘመይህን ያርዝምልህ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት አምላከ ቅዱሳን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤ልዑል ሺአመት ኑርልን የእኛ እንቁ

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 Před 8 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏 አፌን ማር ማር አለኝ ማርያም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ❤❤❤

  • @tewodroswasihun8240
    @tewodroswasihun8240 Před 7 měsíci +2

    አፌን ማር ማር አለው🙏 ሉሌ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 9 měsíci +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልነ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን እመቤታችን ፍቅሯን ያድለን አሜን!

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn Před 8 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ሉሌ ከዚህ በላይ ፀጋውን አብዝታ ታድልህ እመቤቴ ማርያም በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ ሁሊጊዜ ከፊት ከሁላህ ትቅድምልህ አሜን

  • @user-gk2cx5vn1j
    @user-gk2cx5vn1j Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን እመብረሃን ትጠብቅንልን ❤❤❤❤አፊን ማርማር አለወ ማርያም 😢😢😢🤲🤲🤲🤲

  • @tube6227
    @tube6227 Před 9 měsíci +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤

  • @ghshhsb2001
    @ghshhsb2001 Před 2 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ማነዉ እደኔ ስሟ ሲጠራ ደስታ የሚሰማዉ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @fikrusime1217
      @fikrusime1217 Před měsícem

      enema seytaninin werwire gedel yeketetku yahil desta yisemagnal

  • @user-wq7we5xh3i
    @user-wq7we5xh3i Před 9 měsíci +2

    እልልልዝማሬመላእክትንያሰማልን
    ጸጋውንያድልልን
    በእድሜናበጤናይጠብቅል
    እኛምፍቅሯይደርብን የድንግልማርያም እናታችን

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Před 8 měsíci

      ደምሪኝ እማ በቅንነት🎉❤

  • @melkamneshtemesgen8773
    @melkamneshtemesgen8773 Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Před 7 měsíci +1

    አፌን ማር ማር አለዉ ማርያም ስምሽን በማጥራቴ ማርያም ❤
    አቤት እንዴት አጥንትን የምያለመልም መዝሙር ነዉ ተስምቶ የማይጠገብ ነዉ ሉዕሌ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤

  • @AmAm-rk5dn
    @AmAm-rk5dn Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜችን በእውነት ደሰሰሰሰሰሰ የሚል ዝማሬ ነው👏👏👏👏👏

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185 Před 9 měsíci +2

    ጥፁም ዝማሬ.....ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመብርሃን እማፍቅር ኪዳነምህረት ትባርካቹ

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Před 9 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክት ያስማልን ወንድማችን
    የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 8 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-oi1ld5uc7i
    @user-oi1ld5uc7i Před 8 měsíci +1

    እግዚአቢሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌹🌹🌹🥀🥀🥀🌸🌸🌸🌿🌿አጥነት የሚያለመልም የመላይክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ🌼🌼🌻🌻ከጨለማ ወደ ብርሐን የመጣንባት የመስቅል ስር ስጧታችን አስታራቂያችን እማምላክ ወላዲት አምላክ ጣይመ ፍቅሯ እረደት በረከቷ ይደርብን የቃል ኪዳን እናታችን ያስራት አገሯን ኢትዮጵያ ህዝብቿን ፍቅር ሰላም አድነት ትስጥልን😢😢 አሜን፫🙏

  • @user-ur9kt8bg1l
    @user-ur9kt8bg1l Před 9 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💚 ማርያም ነይ ድንግል እመቤቴ 🙏🤲💚💚

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 9 měsíci +2

    ❤❤❤❤ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሙሀዘ ስብሐት ዘማሪ ውድ ወንድማችን ሉሌ እግዝአብሔር ሰላምህ ያብዛ እረጅም እድሜና ጤና ፀጋ ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ❤❤❤❤❤ማርያም እናታችን ሰላማች ታብዛልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-bq3hl9gp9q
    @user-bq3hl9gp9q Před 7 měsíci +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ዘመንህ ይባርክ በእባ እየታጠብኩ የሰማሁት አፌን ማርማር አለዉ ማርያም ስምሽን በመጥራቴ ማሪያም በልጅሽ ልጅ ሆኩኝ ማሪያም ቀር ባርነቴ ማሪያም እልልልልልልል 😢😢 እኔ በእናቴ ብዙ ሆኘ ብዙ አልፊያለሁ የልጅነት ህልሜ ዘማሪ መሆን ነበር ምንገድ የሚያሳይ አጣሁ ግን ተስፋ አልቆርጥም የአባ ኤፍሬም የአባ ሕሪያቆስ ያአባ ጊዉርጊስ እመቤት የእኔም ተስፋየ ናት😢😢❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 8 měsíci +2

    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያስማልን
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bz4iw2gh6p
    @user-bz4iw2gh6p Před 9 měsíci +2

    ማርያም እናታችን ሃገራችን ትባርክልን
    የት ኣላቹ የተዋህዶ ልጆች
    ኣፌን ማር ማር ኣለኝ❤❤❤

  • @user-fv9rn7wu7u
    @user-fv9rn7wu7u Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በእጤና ይጠብቅልን ቀሪ ዘመንህን ይባርክልን ፀጋውን ይጨምርልህ🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌻💚💛❤🌿🌿

  • @user-xj1xo9fv1l
    @user-xj1xo9fv1l Před 7 měsíci +1

    አፌ ማርያም አላው ስምሽን በማትራጠቴ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 Před 9 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @tizita.debelasaifeasaifea844
    @tizita.debelasaifeasaifea844 Před 9 měsíci +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን የአግልግሎት ዘመንህ ይባርክ❤❤

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Před 8 měsíci

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት🎉❤

  • @webtube21
    @webtube21 Před 8 měsíci +1

    እልልልልል❤❤❤ልልልልልል❤❤❤ልልልልልል❤ በሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-zw9co4is7s
    @user-zw9co4is7s Před 9 měsíci +2

    አሜን አሜነሰ አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @user-rq2fx3wn6d
    @user-rq2fx3wn6d Před 7 měsíci +2

    ደሰ የሚል ዝማሬ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @Buzhayew
    @Buzhayew Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪምላእክት ያስማልን ልጃችን ያግልግሎትዘምንህን ይባርክዉ እድሚክጤናጋር ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ የኦርቶዶክስ እንቁ ኑርልን ልኡሊ

  • @temesgen637
    @temesgen637 Před 9 měsíci +3

    ዝማሬ መላእኽቲ የስምዓልና

  • @EmbetEmbetabb
    @EmbetEmbetabb Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤ ከዚህም በላይ የምታገለግልበት እድሜ አብዝታ እመ ብርሀን ትስጥህ ዳቆን ልዑል ሰገድ እኔጃ ያተ መዝሙሮች በህይወቴ ውስጥ ብዙ ነገር አለቻው በለይ የልበን በልቤ ይዠ ከፊት ቆሚአለሁ ❤ከሁሉም ደግሞ አፌን ማር ማር አለው ማረያም ስምሽን በመጥራቴ❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማል 🎉🎉 ❤

  • @zena4992
    @zena4992 Před 7 měsíci +2

    አፊን ማር ማር አለው ስምሽን በመጥራቴ ማርያም ዝማሬ መለአክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dubaidubai4705
    @dubaidubai4705 Před 9 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን አገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 9 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደስ የሚል ዝማሬ ከጥኡመ ዜማ ጋር

  • @semaye774
    @semaye774 Před 9 měsíci +1

    እልልልልልልልልልል
    በእውነት ነብስን የሚያረስረስ ፁም ሙዝሙር
    እግዚአብሔር አምላክ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-kv2bh5tn3e
    @user-kv2bh5tn3e Před 8 měsíci +1

    ዕልልልልልልልልልልልልል
    ዕልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችኝ
    ጡዑም ዝማሬ🍀🍀🍀❤👏

  • @saraleli5634
    @saraleli5634 Před 8 měsíci +2

    አሚን አሚን አሚን ዝማሬ መለአክ ያሳማልን ❤❤❤ የምር ትክ ቶክ ሰምቸው ስንት ቀን ፈለኩት 😢😢😢😢 ዛሬ አገኘሁት ማሪያም እናቴ የጭቀቴ መፍቴህ ጠርቻት የማዘገይ ዛሪ ነገ አትልም እናቴ ማሪያም😢😢😢

  • @user-sx2pk1wj4p
    @user-sx2pk1wj4p Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ጥዑመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እልልልልልልልልልልልልልልል መምህርራችን ወንድማችን እመብርሃን ከመላ ቤተሰቦችህ ጋር ትጠብቅልን

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 Před 7 měsíci +1

    አፌን ማር ማር አለኝ ስምሽን በመጥራቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-mv6go6en5w
    @user-mv6go6en5w Před 3 měsíci

    እጅግ በጣም የምወድህ ወንድሜ ዘማሪ ሌኡልሰገድ ጌታቸው ዘመንህን ሁሉ ድንግል ትቅደምልህ ከፊትህ ...ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-dm8do1mq9b
    @user-dm8do1mq9b Před 6 měsíci +1

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን፣እናቴ እመቤቴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saabcell8668
    @saabcell8668 Před 9 měsíci +2

    💕🙏💕አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ❣️🙏⛪❣️💚💛❤

  • @atiklt-xe4mh
    @atiklt-xe4mh Před 7 měsíci

    በስመአብ የሚገርም ነው እሔን መዝሙር አንድ ቀን ሰምቸው በድጋሜ የማን መዝሙር እደሆነ ጠፋብኝ ዜማውን ብቻ ነበር ውስጤ የያዘውና የምዘምረው በጣም ድንቅ ነገር ኢንተርቢው ያደረከው ሰውየ የቅዱስ ጊወርጊስ የበርሚሉን ታምር ሲመሰክር ስትዘምረው አልሰማሁትም በጣም ነው የምወድህ ልኡል ሰገድ እድሜ ከጤና ጋር ኑርልን ከዚህ በላይ ድንቅ ነገር ትሰራለህ በቤቱ ያፅናህ

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r Před 8 měsíci +1

    አቤት የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ ከዝማሬጋር ዝማሬይ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před 7 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏

  • @alamark1631
    @alamark1631 Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettykebede5967
    @bettykebede5967 Před 7 měsíci +1

    እናቴ ማርያም አማላጅቱ ስምሽ ከማር በላይ በላይ ጣፋጭ ነው ❤❤❤

  • @basmankhalid5981
    @basmankhalid5981 Před 9 měsíci +1

    ዝማሬ መላይክት ያከማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል በድሜ በጤና ያኑርህ ያግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @user-qx1oc2ti9d
    @user-qx1oc2ti9d Před měsícem +1

    በጣም ይምወደው መዝሙር ነውማርያም ተባርክ

  • @user-ko8qx5fy3g
    @user-ko8qx5fy3g Před 8 měsíci +2

    ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር የኔ እንቁ ❤❤❤❤❤❤

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 Před 7 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @samsonmulugeta4027
    @samsonmulugeta4027 Před 8 měsíci +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንቁ ዘማሪያችን ልኡሌ እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ❤❤❤

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 Před 9 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን➕

  • @user-bv4tb3mq3z
    @user-bv4tb3mq3z Před 9 měsíci +1

    ዝማሬ መልእክት ይሰማልኝ❤

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🕯️🌿🥰 አሜን ♥️ ልልልልልልል ቃለ ሂወት ያሰማልን 🥰

  • @negestyhaylu5321
    @negestyhaylu5321 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የሰመዐልና እልልልሎ🙏🙏🙏🙏

  • @wossenmichaelzedera
    @wossenmichaelzedera Před 8 měsíci +2

    ድንቅ ያሬዳዊ ዜማ ድንቅ የተዋህዶ ጥበብ ድንቅ ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @classicphone5908
    @classicphone5908 Před 6 dny +1

    አፌን ማር ማር አለሁ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እማ ፍቅር ❤❤❤❤❤😍😍😍😍👍👍👍👍👍👌

  • @wuda7899
    @wuda7899 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @leylaabdirahmaan4601
    @leylaabdirahmaan4601 Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል አፌን ማር ማር አለዉ እስይ እልልልልልልልልልልል አቤት ዉበታችን ኦረቶዶክስች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤

  • @user-ow6yu3py6d
    @user-ow6yu3py6d Před 4 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድመችን አሜን አሜን አሜን ተሠምቶ የመይጠገብ መዝሙር🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vz9dx3vp3k
    @user-vz9dx3vp3k Před 9 měsíci +1

    እልልልልልል❤ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን❤❤❤❤ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤እሚገርም እሚገርም እሚገርም ምስጋና ❤❤❤ሚስጥር ነዉ በእዉነት መጨረሻችሁ መጨረሻችን ይመር አሜን እመ አምላክ ቸሪቱ ኧረ ከልጇ ታስታርቀን በጣም ተጨካክናንል የሀገራችን ነገር አሳሳቢ ነዉ 😢

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před 9 měsíci +1

    አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 9 měsíci +1

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před 9 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያሰማልን

  • @banchi9475
    @banchi9475 Před 9 měsíci +1

    ዝማሪ መላይክትን ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před 9 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ፀጋውን ታልብስህ ወንድሜ👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @marshetaschlewakleluu8541
    @marshetaschlewakleluu8541 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    🙏🙏🙏👏👏👏

  • @RodiBehailu
    @RodiBehailu Před 4 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና እመቤቴ ትስጥህ መዝሙሮችህ ሰሰማ እንባ ነው የሚቀድመኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SinahMohamed
    @SinahMohamed Před 28 dny +1

    እማምላክ ትባርካችሁ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @sulamtise
    @sulamtise Před 7 hodinami

    አፌን ማር ማር አለዉ ስምሽን በመጥራቴ❤❤❤እናቴ😢ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @yetimwork4902
    @yetimwork4902 Před 2 měsíci

    ሀገራችንን ወደ ቀድሞው ሰላሟ መልሽልን እናታችን ማርያም 😢😢 ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን