"የእኛ ሀገር ሰልፍ ዲፌንስ በድንጋይ ብለህ መሮጥ...." 🤣🤣 ወገን ነቅተን እራሳችንን እንጠብቅ! //እሁድን በኢቢኤስ //
Vložit
- čas přidán 8. 07. 2023
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... - Zábava
መቅድዬ በጣም ነው ያዝናናሽኝ 😂😂😂ቀረፃ መሆኑን ሁሉ እረስተዋለች ያ ደግሞ ውበት ሰጠው 👏🏾
True true true 😂
አሽቄ😅
😂😂😂😂
Mekidi betam new yazinashin
ወይኔ መቅዲ ሆዴን አቆሰልሽኝ በሳቅ😂😂😂❤
ውይ ስወዳችሁ መቅድኮ ትለያለሺ😂😂😂❤❤
እንደዛሬ ሰቄ አላቅም በነዚህ ልጆች ወላሂ ከሉላ መቅዴ
ይመችሽ መቅዲየ ትንሽ ፈታ አደረግሽኝ ትንሽ ደብሮኝ ነበር ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ በርች
ብያቅፈኝ አይሻልም፤ አይ መቅድዬ ስወዳችው እኮ 🤩🤩❤️❤️🙌🙌
መቅዲ ነገሯም ሳቋም ሲያስቅ 😂😂😂😂
ሉላዬ ጀግንት 😊😂
ኧረ በሳቅ ሞትኩ መቅዲ የኔ ቅመም ሉላየ የኔ ጀግና ልዩ ናችሁ እኮ አስፊቲ የት ሄዶ ነው ባይሆን በዳር ሆኖ አይመለከትም ነበር?
ኡፍ መቅዲ እኔንም በሳቅ ጨረሰችኝ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂 ይመችሽ
😅😅😅😅😅 መቅዲዬ የኢቢኤስ ድምቀት ሉላዬ ኢቢኤሶች በሙሉ ስወዳችሁ😂😂😂😂
መቅዲ የሳቄ ምንጭ 😂😂ሉላዬ ጎበዝ አክሽንሽ ዋው 👌❤️❤️
ወይ መቅዲ የኢቢቤስ ድምቀት እኮ ነሽ😂
መቅዲ በልመና ነዉ አልሽ ልክ ነሽ😂😂የኛ መከላከያ በልመና ነዉ እናቴ ኦኦ😅😅ሉላዬ👍😍መነን ወንድ👍አደነኩሽ
መቅዲ ዛሬ በሳቅ ሞትሁ 😂😂😂😂😂
ሉላዬ ጎበዝ ነሽ መቅዲ ሳቅ ነው የሚቀድማት😂
አረ አታስተውልም በጭራሽ እሳት ሁናለች
መቅድዬ የሳቃችን ምንጭ❤😂🎉🎉ሉላዬ ትችያለሽ ኡሉን!!!ድንጋዩ ተመቸኝ❤❤🎉🎉
ሉሊት ጎበዝ ሁሉ ያምርብሻል ።
Thank you guys 🙏 you make me laugh a lot 🤣
ማርያምን ምርጥ ትምህርትነው ለሤቶች👌❤❤❤
አይ መቅዲ ድምቀት እኮ ነች በረቢ ስወዳት❤
Excellent production💚💛❤
EBS please be serious this self defense mechanism is important.
መቅድዬ ወላሂ 3 ፡ ቀን ፡ ነው ፡ የሳኩት ፡ የኔ ፡ ፡ ቆንጆ ፡ሁሌም ፡ ድምቅ ፡ ድምቅምቅ ፡ በይልኝ ፡ ማሬ
ማርያምን በጣም ነዉ የምታሰቁ ❤❤❤❤❤
አይ መቅደስ በሳቅ ነውኮ የምገለኝ😂😂
ወይ መቅዲዬ ገደልሽኝ እኮ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሉላኮ እስፖርተኛ ነች❤❤❤
ዋው ነች👍
ደጋግሜ ነው ያየሁት ቴኮንዶ😂 መቅዲ ይመችሽ🎉
ወይ ሉላዬ በሳቅ ገደሉኝ እፉ ዛሬ ነው ያየሁት
ወድሜ ወዶች ተቃሞ እዳይወጡ
መቅዲ ትክክል ነሽ የምን አፈር ለአፈር መንከባለል ነው ባልሽው መንገድ መጠቀም ነው ቦርሳሽ ውስጥ ድንጋይ እንዳይጠፋ
Thanks guys
ሉላየ ጎበዝ መቅዲ ግን ሳቅ ገደልሽኝ ሉላ መቅዲ ፍቅር እስከመቃብር
ሀሪፍ Self difense ,ነው 🥰🥰ሉላዬ ሀሪፍ
ውይ መቅድይ እብደተሺ እደኔነው ስወድሺ😂😂😂❤❤
ውይሊላዬ ደስስትይኝ ሁላችሁም ስወዳችሁ
መቅድ እረበስልቅ ገደላችኝ ሉሉየ ጎበዝ
መቅዲዬ በሳቅ ገደልሺኝ 😂😂😂😂😂
መቅዲ እኮ የኢቢኤስ ድመቀት ናት በቃ ዘና ብላ እውነት እውነቱን ነው የምትጫወተው
Mekedi fkr❤❤ nesh eko ye ebs demket
ወይኔመቅዲ እሳስቄ እልም ኣላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
መቅዲ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤
ክክክክክ እረ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ
😂😂😂😂😂መቅዲዬ ስወድሽኮ በምክኒያት ነው ትለያለሽ
mekdi ultimately became a comedian
መቅዲ ጨዋታሸ ትለያለሽ ሉላየ ጀግና
😂😂😂😂መቅድዪ እደውም ሳይሽ ታስቂኛለሽ ዛሬስ ገደልሽኝ በራስሽ አለም ምትኖሪ ንፁ ሰው ማለት❤❤❤❤
መቅድዬ ስታስቂ😂😂
ኧረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂
ውይ በእመብርሀን መቅዲዬ ለምን በትርፍ ሠአትሽ ኮሜዲ አትሆኝም እንባዬን አፈሠሥሽው ሉላን ግን አደነቅኳት ወይ ጉድ ደሥ ትላላችሁ
እመኪናችሁ ውስጥ ድጋይ ሰብስባችሁ እግራችሁ ስር አስቀምጡ ሊያጠቃ የመጣን ወገቡን ማለት
ክክክክ
@@fjgdgg1538 እውነቴን ነው
kkkkk
ትክክል😂😂😂😂
😅😅😅
መቅዲ እውነት ዘና አረግሽኝ 😅😅
ወይ መቅዲ😂😂❤
Mekdi yene wud❤❤❤❤❤ yesake minchi😂😂😂
Mekdi😂😂😂Lulaye jegna😅
Mekdi setamri eko sobeautiful 💯💖
ይለያልየዛሬው በሳቅ😅😂
😂😂😂😂😂ayi mekedi mekuriye ere gedeleshegn sewedeshe lulaye jegena neshe ❤❤❤❤
ወይኔ መቅዲዬ 😂😂😂😂😂 ልክ ነሽ ፀሎት ነው😂😂😂😂
Wooow! Go jupi!
መቅዲዬ የሳቄ ምንጪ 😂😂❤❤❤
መቅዲ እንድህ አዝግ ነሽ እንዴ ? እውነት ለመናገር ቀልድ ትችያለሽ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ መቅድ እብድ so funny
አይመቅዲበእግአምላክ😂😂😂😂😂😂
ወይኔ መቅዲ ሆዴን ኣቆሰለችኝ 😅
የሉላ ሼብ ዋው ነው
Wow😂😂😂😂
አይ መቅድዬ እንዴት እንደምትመችኘ እኮ❤❤❤😅😅😅
ሉላየ ዋው❤
Mekdeye betam new yasakshign yamrebeshal lulaye akem alesh.
መቅዴስ ጌታ ሆይ እንዴት እንዴሰኩ😂😂😂😂
አይ መቅዲ😂😂😂😂የሉላ ዳሌ የህዝብ ነዉ እንዴ😂😂😂😂
😂😂 ልጁ እንደት ይቀፍው ተሰቃየ
ክክክክክ😅😅😅 በጣም አሳቃቹኝ አይ መቅዲ ክክክክክ
Makidy basak gadalsen you guys so cut
ወይ መቅዲ መፃለይ አላለችም 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
❤የኔዉደመቅዲዬእናሉላ
መቅዲ በሳቅ ገደልሽኝ 🤣🤣🤣🤣🤣
መቅድዬ😂
ሉላ ትመችኛለሽ😍😘
መቅዲየ የሳቄ ምንጭ ❤😅
❤️❤️❤️👍👍👍👍😂😂😂
ተምራላቹ
ወይ መቅዲ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
መቅድየ😂😂😂 ኮሜድ
Silk,bota mnamn bteyku arif nbr
ኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂
👍👍👍🤣🤣🤣🤣😂😂❤️❤️
ውይ መቅዲ 😂😂😂😂
እረ መቅዲ ዛሬ ፈታ አረግሽኝ
makideye yene Liyu❤❤😂😂
መቅዲ ገደለችኝ በሳቅ ምላሳም በምላስ መሰለሽ 😂😂😂😂😂😂
እኔም መከስ ነው እሚ ቀድመኝ
ጌታን 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂❤❤
😂😂😂❤❤❤
መቅደስ አችን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሉላዬ መቅዲ❤❤
ወቅዲ የዲጋዬ ነገርሥ🥰😂😂😂
Kkkkkkkkkkkkk
😂😂አይ መቅዲ እብድ
አራ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂መቅድ ሉላ 😂