አዲሷ የቅዳሜን ከሰዓት አቅራቢ ሚስ ኢትዮጲያ ሉላ ገዙ ማን ናት? የዮናስ የዋንጫ ሽልማት እና የተረሱት ውይይት ታክሲዎች የዚህ ሳምንት አዝናኝ ፕሮግራሞች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 10. 2021
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Zábava

Komentáře • 709

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 Před 2 lety +186

    ዮኒዬ ይገባሃል በጣም ጥሩ ስውና ስው እክባሪ እነትህ በራሱ ሊያሽልም ይገባል👏🏾👏🏾👏🏾

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 2 lety +178

    ፍትሂ ለዳጊ አስቀምጡት ሶፋ ይጨመር

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 2 lety +107

    እኳን ደስ አለክ ዮናስ ከበደ ይገባዋል ፀባይ ለሰው ክብር አለው 🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐A✅

    • @etiopiahagreyoutube4811
      @etiopiahagreyoutube4811 Před 2 lety +1

      Congr yonye egbhal

    • @meronhabeshawit2461
      @meronhabeshawit2461 Před 2 lety

      ትክክል ዮኒዬ ሰው አክባሪ ነው 💚💛❤

    • @samsuae2003
      @samsuae2003 Před 2 lety

      Ok so mo and you will , up and you have to go back in a week to travel in fujirah for this one day 12 uiopmopoooolmi🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 Před 2 lety +98

    ዮንዬ ይገባዋል!!!
    ዮኒ ጨዋ! ሴት አክባሪ! ስራውንና ኑሮውን የሚወድ ልዩ ኢትዮጵያዊ!!!!

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 Před 2 lety +72

    ዮኒ ይገበሃል አንተ ምርጥ ሰው በትዚታችን ebs መሻለምም አለበት ❤❤❤

  • @user-mo7wd3xi3y
    @user-mo7wd3xi3y Před 2 lety +69

    Congr ዮኒ ይገባሀል ምርጥ ሰው የEBS 1ኘ ምርጥ ሰው ነክ።

  • @tar5792
    @tar5792 Před 2 lety +38

    ይገባሀል ዮኒዬ አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ለሰው ያለህ ክብር ትህትናህ ብቻ ቃላት የለኝም በጣም አክባሪህ ነኝ አድሷ ቆንጅዬ ሉላ እንኳን ደህና መጣሽ ቁርጥ አምለስት ሙጨን

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 2 lety +1

      ወላሒ ብዬ ነበር ፕሮፋይል አይቼ ከዛ ሉሉ ብለው እርፍ አሥደረጉኝ ግን ለምንድነው ሦሥቱም ይመሣሠላሉ

    • @tube6676
      @tube6676 Před 2 lety

      ሉላ የኤሚ ጓደኛ ስለሆነች ብዙ አብረው ስለሚታዩ እንጅ ጭራሽ ውበታቸው አይመሳሰልም

    • @tar5792
      @tar5792 Před 2 lety +1

      እረ እህት በደምብ እያቸው እንደውም ታናሽ እህቷ መስላኝ ነበር ቁመታቸው ሲስቁ ጥርሳቸው መልካቸው ጭምር ብዙ እሚያመሳስላቸው ነገር አለ

    • @evafromdc4877
      @evafromdc4877 Před 2 lety

      ዝምድና አላቸዉ ጎበዝ ነሽ መልክ ታቂያለሸ።

  • @abt1292
    @abt1292 Před 2 lety +39

    እራስህን ዝቅ ስታደርግ ክርስቶስ ከፍ ያደርሃል መልካም ስላደረክ ነው ዮኒዬ ይገባሃል 😘👌

  • @ibrahimhussein8528
    @ibrahimhussein8528 Před 2 lety +25

    ዩኒ ጀግና ነህ በጣም ጎበዝ አቅራቢ ነህ ፀባይህም በጣም ጥሩ ነህ ቢሲንካ (ወሪያ)

  • @marylamb8926
    @marylamb8926 Před 2 lety +21

    ዬኒ እንካን ደስ አለክ ከትልቅ እስከትንሽ ክብር የምትሰጥ ልዩ ሰዉ ነህ። ባለቤትህ ልጆችህ የስራ ባልደረቦችህ ሁሉ እድለኞች ናቸዉ።

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 Před 2 lety +26

    ዮኒዬ ከምር ከጨዋነትህ ከስነስረአትህ ሁሉ ነገርህ ይለያል ይገባሀል💜

  • @meditube4525
    @meditube4525 Před 2 lety +35

    የወኒ እንኳን ደስ አለህ ወዮው አስፍው መሸሻም በተሸለመልኝ ሁለቱ ውስጤ ናቸው

  • @ahaduyebuhorowa9225
    @ahaduyebuhorowa9225 Před 2 lety +25

    ዮኒየ" እንኳን ደስ አለህ!! የኔ ፀባየ ስናይ!😍

  • @sweetnegashi747
    @sweetnegashi747 Před 2 lety +20

    ይገባሀል ዮኒ እግዚአብሔር ይጨምርልህ መልካም ሰው

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 2 lety +27

    በሚገባ እንኳን ደስ አለህ ዮኒ

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 Před 2 lety +16

    ኤሚ( አምለሰት) ትመስላለች ልበል ፡አዲሷ የebs አባል ፡እንኳን ደና መጣሽ ።

  • @abnatanMultimedia
    @abnatanMultimedia Před 2 lety +30

    ዮኒ ይገባሀል የሚችል ሰው እራሱን ከፍ ከፍ አያደርግም አንተ ደግሞ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ በመሆን አሳይተሀል ለሰው ያለህ አክብሮት ለይምሰል ሳይሆን ከልብህ ነው በርታ ዮኒ

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 Před 2 lety +18

    እውንት ነዉ አስተማሪነት መሰጠት ነዉ ብዙ ያልተሰጣቸዉ አስተማሪዎች አሉ ተማሪ ትምርት እንዲጠላ የሚያድርጉ

  • @user-jj6kb7ny8p
    @user-jj6kb7ny8p Před 2 lety +13

    ሉላየ የኔ ቆንጆ እኮን ደህና መጣሺ በትወናሺ በስርአትሺ ሁለነገርሺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሺ ኢብኤስ ምርጫቺሁ የሌለ ነው ተመቺቶኛል
    እረኛየ ላይ በጣም ተቀይሜሻለሁ 😂😂😂

    • @mulehabeshamedia9345
      @mulehabeshamedia9345 Před 2 lety

      ፍርዬ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg Před 2 lety +22

    አሉላ የምትባለው ልጂ እረኛየ ላይየሰለምን እፈቃር ሁናእምትተውነው ነች ስታምር

    • @maryamseid3481
      @maryamseid3481 Před 2 lety +4

      ሉላ በሚለው ይስተካከል አሉላ አይደለም ስሟ እና ልክ ነሽ እረኛዬ ላይ ትተውናለች

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před 2 lety +5

    እንኳን ደስ ያለህ ዮኒዬ 💐የኛ ትሁት ሰዉ አክባሪ ኸረ ምኑ ቅጡ ተወርቶ ያልቃል ለስነ ምግባርህ እና የማይጠገዉ ልዩችሎታህ ሲያንስብህ ነው መልካም የተባረከ የስራ ዘመን ይሁንልህ💐🙏

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 Před 2 lety +5

    ዮኒ አደኛ ይገበካል ግን አዲስ የቅዳሜ ከሰአት አቅራቢ ሳይ አተ ልትለቅ ነው ብዬ በጣም ነበር የደነገጥኩት ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ ዮኒ ፈጣሪ ረጅም አድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ከመላው ቤተሰብጋ

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 Před 2 lety +16

    ሉላን እንካን ደህና መጣሽ ቆንጆ ቆንጆ👍🏾😘ግን አምለሰት ሙጬን ትመስያለሽ

    • @mohamedebrahim8942
      @mohamedebrahim8942 Před 2 lety +1

      ልክ ነሽ ደሞ ጎደኛዋ ናት ሚዜዋም ነበረች

  • @eshetuderso1170
    @eshetuderso1170 Před 2 lety +12

    ዮኒ ይገባሀል አንተኮ እኛንም ነው እያስተማርክ ያልከው እራስህን አክብረህ ሰው እንዲያከብርህ ምታረግ ጀግና ነህ

  • @godolyas7601
    @godolyas7601 Před 2 lety +7

    ዮኒዬ እንኳን ደስስስስ አለህ 😍😍😍😍😘😘😘
    አድሷ ጋዜጠኛ ስታምር ገና ስትገባ ነው የወደድኳት መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😍😍😍

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut Před 2 lety +18

    የአዲሷ ልጅ ድምፅ እኔን ብቻ ነው ሚመቸኝ? በጣም ያምራል. መልካም የስራ ዘመን. ከዚህ ከሰሜን አሜሪካ በየሳምንቱ ነው በጉጉት ምጠብቃችሁ. ሁላችሁንም እወዳችሗለው. አይለያችሁ.

    • @aba5750
      @aba5750 Před 2 lety

      Danya. Salame. Nawe

  • @abdoha9079
    @abdoha9079 Před 2 lety +10

    እንኳን ደስ አለህ ዮናስ ከበዴ፤ አምባሳዴር ላንተ ያንስብሃል ምርጥ የሰው ውሃ ልክ...!!

  • @hanabegie7154
    @hanabegie7154 Před 2 lety +6

    ዬኒ ይገባካል ሰዉ አክባሪ ነህ ምርጥዬ ጋዜጠኛ ደግሞ ቢሲካ ስትል ስወድል😍😍

  • @user-db7sb6yt8t
    @user-db7sb6yt8t Před 2 lety +4

    ዮኒ የኔ ጌታ ጥሩ ሰው ነህ ይገበሀል የእወነት እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ና ከሙሉ ጤና ጋር ወንደማለም

  • @abebasaeedhanansaeed4774
    @abebasaeedhanansaeed4774 Před 2 lety +4

    ዮናስ መልካም ሰው ይገባሃል ወንድም ሰው አክባሪ! አንተን የሳደጉ ቤተሰቦችህ እድሜ የሰጣቸው ❤🇪🇹

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 Před 2 lety +8

    ዮንዬ እንኳን ደስ አለህ
    ሉላዬ እንኳን ደና መጣሽ መልካም ሥራ

  • @ummusumayya4580
    @ummusumayya4580 Před 2 lety +12

    ይገባሀል ዮኒዬ እንኳን ደስ አለክ

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Před 2 lety +53

    First and most, Congratulations for Yonas on his big achievement on his teaching career! Well deserved brother! Men like you are big assets to our country and excellent examples to the new generation. Also the new added woman is very pretty, elegant and smart. She carries herself so elegant. Great show and great brother and sister.

    • @birham07
      @birham07 Před 2 lety +2

      You also phrase thoughts so elegantly! Thank you, to you too :)

    • @lidyanaredeemed9848
      @lidyanaredeemed9848 Před 2 lety

      @@birham07 Thank you.

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 Před 2 lety +7

    ዮኒ ይገባሃል ጀግና ነህ ተባረክ ትሁት ነህ ወጣቶች ካተ ብዙ መማር ይገባቸዋል

  • @user-vg2vc8wp3g
    @user-vg2vc8wp3g Před 2 lety +7

    እረኛዬ የምትተውነው ልጂ አይደለች አዲሷ

  • @yoditibrahim4389
    @yoditibrahim4389 Před 2 lety +3

    ዮኒ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ላንተ ያለኝ አክብሮት እጅግ ከፍ ያለ ነው።እንኳን ደስ አለህ። ይገባሀል

  • @mekdes5120
    @mekdes5120 Před 2 lety +74

    You can't afford one more chair? So sad to see Dagi standing that whole time.

    • @milkitube7362
      @milkitube7362 Před 2 lety +2

      በጣም አናደውኛል😡

    • @user-jr9lo3vd2f
      @user-jr9lo3vd2f Před 2 lety +8

      ተረጋጉ ዳጌ ሁሌም አይቀመጥም ምክንያቱም አይቆይም

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      የውይይት ወያላ ወንበር ላይ ተቀምጦ አያውቅም ። 😀

    • @azizaahmed420
      @azizaahmed420 Před 2 lety +3

      I realize it too , it looks like he is not part of them , he is a human who deserves the same respect as everyone, it’s sad

    • @ririali4425
      @ririali4425 Před 2 lety

      I am always asking this question

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb Před 2 lety +14

    Congrats Yoni. You deserve it

  • @fregood2313
    @fregood2313 Před 2 lety +1

    ዮኒዬ ይገባሃል በእውነት እንኳን ደስ ያለህ። እኔም መምህርት ነኝና ደስ ብሎኛል።መሰጠትን ይፈልጋል መምህርና በትክክል ነው የገለፅከው

  • @kesanetgebrekidan9273
    @kesanetgebrekidan9273 Před 2 lety +17

    Lulaye, amazing and dignified woman!

  • @saneitwodajo4261
    @saneitwodajo4261 Před 2 lety +2

    ይገበሀል ዮን ለሰው ያለህ አክብሮት በጣም ትልቅ ነው ዘመንህ ይባረክ

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio Před 2 lety +6

    አዲሶ አምለሰትን የምትመስል ለኔ ብቻ ነው ❤️

    • @mulehabeshamedia9345
      @mulehabeshamedia9345 Před 2 lety

      የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ

    • @Seni_ethio
      @Seni_ethio Před 2 lety

      @@mulehabeshamedia9345 እሺ😍

    • @mulehabeshamedia9345
      @mulehabeshamedia9345 Před 2 lety

      @@Seni_ethio እፉዬ አመሰግናለሁ በጣም

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 Před 2 lety +10

    ዩኒዬ የኛ መልካም እንኮን ደስ አለህ ይገባሀል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety +4

    ዮኒ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒ ላንተ ይገባሃል ገና ብዙ ብዙ።

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 Před 2 lety +11

    ብርኩቲ ምን ሁና ነዉ ግን አዲሷ ስታምር መልካም እዲል ይሁንልሽ ዩኒየ ይገባሀል በእዉነት የኛ ትሁት

    • @hananyesuf4465
      @hananyesuf4465 Před 2 lety +1

      wellahi kuci mentega etha nw metmesl

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      @@hananyesuf4465 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

    • @hananyesuf4465
      @hananyesuf4465 Před 2 lety +1

      @@tenalehulum እሺ

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 Před 2 lety

      @@tenalehulum አንተ ሰውዬ አሁንም ይሄን አስተያየት አልተውክም። 😂

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      @@kiyakassa1726
      ስህተት ሳይ እንደ ሎሚ ይመረኛል ።
      🤗

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 Před 2 lety +4

    ዬኒ የበለጠ ይገባሀል ምርጥ አንደኛ ባህል ወዳጅ ኢትዮጵያዊ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Před 2 lety +7

    ክፍለሀገር ስንቱ አለቀ ስንቱ ተቀጠፈ የአሏህ እረ ለወሎ ህዝብ ድረሱለት ከቻላችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭

  • @sofifamily
    @sofifamily Před 2 lety +9

    Yoni ምርጥ ሰዉ Congratulation ዘፋኙ ድምፅ ዋዉ 😍

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 Před 2 lety +4

    ማሻ አሏህ ዮኒ እንኳን ደስ አለክ ይገባካል በጣም ነው የምወድክ አድናቂህ ነኝ ሰው አክባሪ👍👍👍

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 Před 2 lety +3

    ሀኒዬ እንኳን ደስአለህ።በርታ ይገባሀል ጉበዝነህ።ፍገግታህ ብቻ ይብቃል

  • @honeyethio4218
    @honeyethio4218 Před 2 lety +2

    Congratulations yoni!!you made my day every time your the best

  • @sweetnegashi747
    @sweetnegashi747 Před 2 lety +19

    ዘፋኙ ምርጥ ነው ባላገሩ ላይ ይወዳደር

    • @keavyr2490
      @keavyr2490 Před 2 lety

      Anybody having his full name or his account

  • @danielasgedom3623
    @danielasgedom3623 Před 2 lety +1

    Very happy to see Lula Gezu, wish you all the best on your show and success in your life.

  • @malove8082
    @malove8082 Před 2 lety +2

    ሚገርም ድምጽ ጎበዝ ነክ ☀️ዮኒ የ እንካን ደስ ኣለክ ዘመንክ ይባረክ, ታምራላቹ...

  • @gklidya1701
    @gklidya1701 Před 2 lety +2

    ዮኒዮ ይገባሀል። ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ጨዋ ፍቅር የሆነ ሰው እና መምህር ነው የሚያስፈልጋት ........ በርታ

  • @saramogos3030
    @saramogos3030 Před 2 lety +1

    Brother Youni, you are beyond exceptional!! As I said before you are GIFTED what matter the most is keep up what you are doing. Every time I see you on this show I tell my self this “ This guy knows the meaning of life & purpose” life with out purpose is NOTHING!! The more we love your work the more you gonna be a better you for sure.

  • @menutemam5848
    @menutemam5848 Před 2 lety +5

    ዋው ዮኒዬ እንኳን ደስ አለክ ይገባሃል።

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před 2 lety +3

    ዮንዬዬዬ መልካም ሰው እና ስብዕና ያለህ ሰው ነህ ይገባሃል መልካም እድል.

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Před 2 lety +6

    እኮን ሠላም መጣቹ ዮኒይ እኮነ ደስ አለክ ይገባካል እኔም አንድ ቀን እንደምሸልምክ አምናለዉ በርታ የኔ ሰዉ አክባሪ❤❤❤

  • @meklit9854
    @meklit9854 Před 2 lety +6

    ዮንዬ የኔ መልካም 👏 ይገባሀል ስወድህ እኮ❤❤😍

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 Před 2 lety +2

    yonas WENDEME you deserved any available Award 🏅 your Positive energy respect fulness kind comments views and humbleness is Exemplary - Thank you bro

  • @user-xh7je8uo5n
    @user-xh7je8uo5n Před 2 lety +4

    ዮንዬ የኔ መልካም እንኳን ደስ አለህ ብርክታይት ተወች ማለት ነው ሉላ መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ

  • @mithahailu9505
    @mithahailu9505 Před 2 lety +1

    You have a lovely tone to your voice, I couldn’t stop listening to this beautiful voice. I wish you could sing every Saturday😊

  • @etaneshtesfaye424
    @etaneshtesfaye424 Před 2 lety +8

    ዮኒ እንኳን ደስ አለህ

  • @aradasea243
    @aradasea243 Před 2 lety +4

    Congratulations 🎊🍾🎈🎉 Yoni!! Well deserved 👏👏👏👏👏👏

  • @user-hr7dw3ou5d
    @user-hr7dw3ou5d Před 2 lety

    ዮኒ እንኳን ደስ አለህ አሰተማሪነት በትክክል
    ተሰጧ ነው በጣም ውጭ ያለን ሃበሾች በእንግሊዝ ቋንቋ አንቸገር ነበር አንድ እንዳንት
    ልዩ ተሰጦ ያለወ እንግሊዝ ኛ ቋንቋ በyoutube የሚያስተምር አቢ በጣም በጣም ነወየረዳን ፀጌና ዮኒ ebs ላይ በተጋብዙት ደስ ይለኛል

  • @kidist2150
    @kidist2150 Před 2 lety +1

    Yoniye u deserve more! The most humble person

  • @eliasgublo1370
    @eliasgublo1370 Před 2 lety

    ዮኒ ምርጥ ሰው ይገባሀል እስቲ አንድ ነገር እንድታደርግ ላበረታታህ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ ይገባሀል ድሮ ድሮ በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ጥዋት ይሰቀላል 12 ሰአት ደግሞ ይወርዳል ወያኔ አገራችንን መምራት ከጀመረ በኋላ ግን ይሄንን ነገር አስቀርቶታል ወያኔ ይሔንን ነገር ያስቀረው ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት ከተጠቀመበት ስልት አንዱ ነገር ነበር በተለይ ህፃናቶች በዚህ ኢትዮጵያዊነት ስሜት እንዳያድጉ የተደረገ ሴራ ነበር ያው ዛሬ በአይናችን እያየነው ያለው የዚህ ሰለባ ውጤት ነው ስለዚህ እንደው ይሔ ነገር ላይ በርትተህ ብትሰራበት ለማለት ነው ዮኒ አመሠግናለሁኝ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 2 lety +12

    ዬኒ መልካም ሰው ይገባካል እንኳን ደስ ያለክ

  • @babanon9062
    @babanon9062 Před 2 lety +2

    እንኳን ደስ አለህ ዮኒ ይገባሃል በውነት መልካም ሰው ነህ

  • @tewodrosaddise5340
    @tewodrosaddise5340 Před 2 lety

    Congratulations! I love you brother! You are one of my favorite host of the EBS show. You are well articulate & disciplined! You know what you are talking about. Your smile always makes my day. Your respect to your coworkers is impressive. Please keep up your good work!

  • @henoknafi5660
    @henoknafi5660 Před 2 lety +4

    እንክዋን ደስ አለህ ዮናስ ወንድማችን ከነ ቤተሰብህ!!

  • @Abrilo
    @Abrilo Před 2 lety +5

    ከተሪራው ማዶ ያቀረበው ልጅ good voice thanks to jano band:)🔥

  • @ga3775
    @ga3775 Před 2 lety +3

    Yoni congratulations you deserved 👏 God bless you more

  • @user-ej1vb9zt1m
    @user-ej1vb9zt1m Před 2 lety +1

    ይቺ ልጅ አምለሰትን ትመስለኛለች ።ዮኒ እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል 😍😍😍😍

  • @linatemesgen3451
    @linatemesgen3451 Před 2 lety +2

    congratulations yoniye Keep going👏👏👏

  • @zewtirbeletei1981
    @zewtirbeletei1981 Před 2 lety +6

    ዮኒዬ ምርጥ ስው እንኮን ደስ አለህ 💕

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +1

    ዮናስ ይገባሐል ማርያምን በማስመሠል ሣይሖን ሑነሕ የምታሣይ ቅን ትሑት ሠውነሕ እረጅም እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሠቦችሕ በጣም ነው የምወድህ ድንግልን ❤😘

  • @Lidiya_N.
    @Lidiya_N. Před 2 lety +1

    ዮንዬ እንኳን ደስ አልህ! የebs ድምቀት ! ቢሲንካ 👏👏👏👏👏👏 welcome gorgeous lady Lula!

  • @benbiniyamyitbarek2457

    Thanks a lot

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 Před 2 lety +6

    ሉላ እረኛዬ ድራማ ላይ ዳዊትን ምታፈቅረው ልጅ ዋውውው 🥰😍😍😍😍😍 congratulations yoniye

    • @hayutihim5384
      @hayutihim5384 Před 2 lety +4

      እኔ እኮ የት ነው ያየኅት እያልኩ ነበር

    • @Yeshua_Jesus12
      @Yeshua_Jesus12 Před 2 lety +1

      @@hayutihim5384 እኔ ከዛም በፊት አውቃታለው በአንዴ ነው የለየኃት😂😂😂

    • @hayutihim5384
      @hayutihim5384 Před 2 lety

      @@Yeshua_Jesus12 ይመችሽ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před 2 lety

    ዮኒ እንኳን ደስ አለህ ! ስነ ምግባርህ ብቻ ያሸልምሃል በርታ የበለጠ ብዙ ሰርተህ ለብዙ ሽልማቶች ትበቃለህ።

  • @abadidsaid5727
    @abadidsaid5727 Před 2 lety

    Am so proud to hear that cuz he is one of my favorite teacher of all time we love you former hafat ISSA student Dre dawa

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 Před 2 lety +7

    _ዮኒ ይገባሀል ምርጥ ሰው ሰው አክባሪ ትሁት_

  • @wandutamiru3442
    @wandutamiru3442 Před 2 lety +10

    ዮኒ እንኳን ደስ አለ ይገባህል እውነት

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před 2 lety

    ዮኒ እንኳን ደስ አለህ ኮንግራ ይገባሃል የልጅ አዋቂ ሰው አክባሪ ተጫዋች ነህ ያንተን ፕሮግራም ይመቸኛል በተለይ የድሮ ትውስታ የምተርከው አሁንም በርታ ብዙ የሚነገሩ ትውስታዎች አሉን 👍👍👍🥰🥰😷😷😷🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @meheretdamesa4078
    @meheretdamesa4078 Před 2 lety +5

    Congrats 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 Před 2 lety

    Yoni you deserve more and more you are such un intelligent man I like all programs keep it up!

  • @meseretarega2899
    @meseretarega2899 Před 2 lety +2

    ይገባዋል በጣም ትሁት ነው! !Congratulations! !!

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 2 lety

    ዮኒ አንተ እኮ ድንቅ ሰው አክባሪ ሃገር ወዳድ ታሪክን ከምጩ ዛሬም ድረስ የምታስተምር ድንቅ ኢትዮጵያ ዊ ነህ ዛሬም አስተማሪ ነህ አድናቂህም አክባሪህም ነኝ ይልልተሰጠ አያስተምር ስትል ኣንድ ነገር ትዝ አለኝ በ ሴትነቴ ሲያሳቅቀኝ ሲያሳፍረኝ ሂጂ ለ እናትሽ ሹሮ ስር እያለ እርስ እራሴን ሲቀውረኝ የነበረ መምህር የ ተማሪ ችግር ያማይገባቸው ክፉዎች ባሉበት እንደ አንተ አይነቱ በ መብራት ተፈልጎ ነው የሚገኘው ያልተሰጠ አያስተምር ድንቅ መልእክት በርታ ።

  • @abt1292
    @abt1292 Před 2 lety +3

    You deserve it ዮኒዬ ስንዎድህ እኮ 👌👌👌💚💛❤️

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +1

    ዮኒ እንኩአን ደስ አልህ 👍🏽👏🏽🎉🎊 አንተን እና ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤️❤️❤️

  • @tsigieyosef312
    @tsigieyosef312 Před 2 lety +5

    ሉላየ እንኳን ደህና መጣሽ ከዚህም በላይ ይገባሻል የኔ ቆንጆ❤

    • @metaalex1000
      @metaalex1000 Před 2 lety

      Ergaye laye tesralca lula

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      @@metaalex1000 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před 2 lety +1

    ዬኒ እኳን ደስ አለህ እመቤቴን ይገባሃል ትህትናህ አክብሮትህ ስነ ስራትህ አቀራረብህ አስታዉሳለዉ ፓይለቱ ልጅ ዝቅ ብሎ አመስግኖህ ነበር የሠራህዉ ስራ ጥሩ ስለሆነ ነው ደስ ይላል

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 Před 2 lety +3

    ዮኒዬ የኔ ቅን አባት እንኳን ደስ ያለክ ይገባካል ሉላዊት የእረኛዬ እመቤት ነሽ ልበል የቴዲ አፍሮ ሚስት ትመስላለች

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi Před 2 lety +4

    እኳን ደስ አለህ ይገባሀል ዮኒዬ

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Před 2 lety +2

    Congratulations Yoni👏👏

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 Před 2 lety +5

    ዮኒ መልካም ሰው👍👍👍❤❤❤

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 2 lety +2

    እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ ምርጦችዬ ዮኒዬ እንኳን ደስ አለክ ይገባሀል የኔ አደኛ ሉላዬ እንኳን በሰላም ተቀላቀልሽን ግን ግን ሉላዬን ያመጣችኃት ያሉትን ልቀንሱ ባሎነ አንዳቸው ቢጎሉ ዋ ብያለው

  • @soadsaleh4581
    @soadsaleh4581 Před 2 lety

    Ebs እኔ አድናቂቹ ነኝ ከኳተር እከታታላቹዎለሁ እኔ በጣም እንደምወደቹ❤በርቱ የህዝበቹ የልብ ትርታ ትመስሉኛላቹ ሰው በጎሳ በሃይማኖት አትለዩም 😭😻