ሊዲያ ቤተሰቧን አገኘች !!" በቲቪ ሳያት አዲስ አልሆነችብኝም"...እንባ ያራጨው ቤተሰብ //ቅዳሜ ከሰዓት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 04. 2022
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Zábava

Komentáře • 742

  • @eskialifyalefale7977
    @eskialifyalefale7977 Před 2 lety +350

    😭 ሰው ሲደሰት ስደሰት
    ሰው ሲያለቅስ ሳለቅስ ንጹህ ልብን ይስጠን 🙏🙏

  • @semiratube6317
    @semiratube6317 Před 2 lety +194

    አክስትዮይቱ ግን በጣም ደስስ ይላሉ እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ

    • @yorina7915
      @yorina7915 Před 2 lety

      ታሬኩን ከኔጋ ይመሳሰላል ኪያየ ኣይዞሽ

    • @mahdermengstiemegste670
      @mahdermengstiemegste670 Před 2 lety +4

      በጣም የምር በጣም ከልቧነው የተደሠችው

    • @yeshzewdu4158
      @yeshzewdu4158 Před 2 lety

      Llllllllllllllllllllllllllllll

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk Před 2 lety

      በቅንነት ደምሩኝ ቤተሰብ ❤❤

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk Před 2 lety

      @@mahdermengstiemegste670 እህት ደምሪኝ ❤❤❤

  • @yohanneshailu3544
    @yohanneshailu3544 Před 2 lety +108

    በጣም ደስ ብሎኞል!
    የጅሁር ልጅ ነኝ አክስቷን በደንብ አቃታለሁ
    የሚታወቁ ቤተሰቦች ናቸው.
    ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ!!

  • @zomisintu
    @zomisintu Před 2 lety +104

    የወንድሟን ክንድ ያዝ አርጋ ስትወጣ ደስ ይላል:: አባቷን ባታውቀውም ግን እጅግ ይወዳት እንደነበር እየተነገራት ስላደገች ፍቅሯ ከልቧ ነው::የሱንም ዘመዶች ስጋዎቼ ብላ እንድትናፍቅ አድርጏታል:: እናትና አባት ሲለያዩ አንዱ ያንዱን ክፉ ባለማውራት ልጆች በንፁህ እዕምሮ እንዲያድጉ ማድረጉ ለመልካም ስብዕናቸው ምን ያህል አስተዋጽዖ እንዳለው ማየት ይቻላል::

  • @mm6227
    @mm6227 Před 2 lety +305

    ኪያ ዋናው እውነቱን ማወቅ ነው ከዚህ በህዋላ የህሊና እረፍት ታገኛለሽ ደግሞ ከወንድምሽ ጋር የሚያመሳስል ነገር አላችሁ ምርጥ አክስትም አገኝተሻል እንኳን ደስ አለሽ መላካም ዘመን

    • @Belle-jv8nm
      @Belle-jv8nm Před 2 lety +4

      ፍንጭት ሁለቱም አላቸው ፀጉራቸው ተመሳሳይ ነው

    • @user-zk8uz6do5m
      @user-zk8uz6do5m Před 2 lety +3

      እኔም የአባቴልጅ ወንድሜ ከጠፋ 12አመቱነው በተገኘልኝ

    • @mm6227
      @mm6227 Před 2 lety +4

      የፈለገ ያገኛል EBS ላይ ቀርቦ መሞከር ነው

    • @user-zk8uz6do5m
      @user-zk8uz6do5m Před 2 lety +2

      @@mm6227 ፎቶው የለኝም እናም እኔሥደትነኝ. አባቴ አይኑን አይቸው ብሞት ይላል

    • @fatigyaso4379
      @fatigyaso4379 Před 2 lety

      1

  • @werkenateethiopia245
    @werkenateethiopia245 Před 2 lety +59

    አክስትየው ግን በጣም ጥሩ ሰው ናቸው

  • @Shashemene
    @Shashemene Před 2 lety +81

    ኪያ ወርቅ ነሽ 😍 በተለይ እንዲህ በስረአት ያሳደጉሽ ዘመናችሁ ይባረክ🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 lety +106

    አይ ሞት ኡፍፍፍ አባቷን አለማግኘቷ ያሳዝናል እንኳን እህትና ወንድም አገኘች አይዞሽ

  • @raduchannel2182
    @raduchannel2182 Před 2 lety +56

    EBC ግን አንድ መለዕክ ከሰማይ እግዚአብሔር ለተጎዱት የላከችሁ ናችሁ በርቱ ፋጣር ኢትዮጵያን ይባርክ

    • @nesanetgebru7912
      @nesanetgebru7912 Před 2 lety +1

      ebs

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety

      የወሪመቸኮልebs

    • @raduchannel2182
      @raduchannel2182 Před 2 lety

      @@user-lb7ye4xy1lለ ወሬ መሮጥ ለልሽው እኔ ከሜንት የሰጣውት ስራቼው ወድጄ ነው ስረቼው ዳግሞ ያስማሳግናቼዋል

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +1

      @@raduchannel2182 እር ዉዴ ቀለል አድርጊዉ ስቀልድነዉ

  • @user-my1es8rc2b
    @user-my1es8rc2b Před 2 lety +22

    ኪያየ በጣም አዝኛለሁም እደገና ደሞ ያባትሽን ምትክ ወድም ስላገኘሽ ደስ ብሎኛል ካሁን ቡኃላ የደስታ ዘመን ና የፍቅር ያርግላችሁ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před 2 lety +59

    ያባትሽን ነብስ ይማር ኪያ እንኳን ከቤተሰብሽ ጋር እንኳን አገናኘሽ

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Před 2 lety +16

    አክስታችሁ ታድላችሗል ጥሩ አክስት ናት እረጅም እድሜናጤና ላክስታችሁ

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Před 2 lety +31

    Lidia እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ በማግኘትሽ ደስ ብሎናል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ደስ የሚሉ አክስተ ,ወንድም❤️❤️❤️

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 Před 2 lety

      አክስቷ እራሱ ደስ ሲሉ

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 Před 2 lety +1

      @@etanimhaile6475 በጣም ለዘመድ ያላቸው ፍቅር ❤️❤️❤️

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 Před 2 lety +13

    ዩኒዬ መልካም ሰው ነህ ሁሌም። አፅናኑዋት ስትል ላክስትዋ ከአፌ ነው የነጠከኝ

  • @seadamekonnenasfaw5706
    @seadamekonnenasfaw5706 Před 2 lety +32

    ምስኪንዋየ አስለቀሰችኝ ኡፍ አይዞሽ የቀሩትን እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před 2 lety +19

    አይዞሽ እህቴ አባት ማጣት ከባድ ነው እኔም ቀምሼዋለው ፈጣሪ ያፅናሽ

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 Před 2 lety +31

    ምርጥ አክስት አለሽ ኪያ እንኳን ደስ አለሸ በናንተ ደስታ እኛም አነባን ተመስገን

  • @hannaGtube
    @hannaGtube Před 2 lety +14

    ከሁሉም በላይ አሳዳጊ አባትሽ ምስጋና ይገባዋል በስነምግባር አንፆ ስላሳደገሽ በጣም ሊመሰገን ይገባዋል ብዙዎች የወለዷቸውን ልጆች በሚክዱበት ዘመን ያልወለዳትን ልጅ በእንክብካቤ ማሳደግ መመረጥ ነው።

  • @tigisthailu1135
    @tigisthailu1135 Před 2 lety +93

    እንኳን ደስ አለሽ ኪያ 😭😭😭አስለቀሣችሁኝ
    የአባትሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያሣርፍልን 🙏🙏🙏
    ከቤተሠብ የተለያያችሁ በሙሉ ፈጣሪ ያገናኛችሁ
    🙏🙏🙏
    ነፍስ ይማር
    አባቶቻችንን በሞት ያጣን ወጣቶች ሀዘናችን አንድ አይነት ነውና 💔💔💔አባቴን በሞት ያጣሁት ቀን የተሠማኝን ስሜት ተሠምቶኝ ያለማቋረጥ አልቅሻለው። 😭😭😭

    • @hayatmae3622
      @hayatmae3622 Před 2 lety

      እኔም አባቴ ሞታል

    • @tigisthailu1135
      @tigisthailu1135 Před 2 lety

      @@hayatmae3622
      💔💔💔ነፍሣቸውን በአፀደ ገነት ያሣርፍልን
      🙏🙏🙏

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u Před 2 lety

      ትግስትዬ ደምርኘ

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 Před 2 lety +27

    ዋዉ ያፍሽን ፍሬ አግኝተሻል ትልቅ እባባል ነው ውንድማችን👍🏽

  • @selamawitkassa934
    @selamawitkassa934 Před 2 lety +17

    ከወንድሟ ጋር ይመሳሰላሉ ደስ ብሎኛል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር እናትም አባትም ሆኖ አሳድጎአችኋል አይዞአችሁ ተፅናኑ አባቴ የሞተ ጊዜ እንዲህ አላለቀስኩም እጅግ የሚያሳዝን ታሪክ ነው አባትሽ ምስኪን እናቱን ብሎ ነው የተጎዳው እግዚአብሔር ያለው ይሆናል አክስትሽ ግን ምስኪን ትልቅ ሴት ነች ዘመድ ወዳድ ወንድሟን መውደዷ ደስታሽን እድሜሽን ጨምሮልሽ የወንድምሽን ሃዘን ማስረሻ ዘመን ይሁንልሽ አክሰትየው ድንቅ ሰው ነች

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 Před 2 lety +21

    ዋው ደስ ይላል ቤተሰብ ማግኘት ግን አባት ማጣት በጣም ያማል እውነት ግን እድለኛ ነሽ ሌላሁን ማግኘት ተባረኪ❤️❤️

  • @workneshmersha7734
    @workneshmersha7734 Před 2 lety +6

    ኪያየ የኒ ቆንጆ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላገኘሻቸዉ አክስቷን አውቃታለሁ ጅሁር በጣም ጥሩ ቤተሰብ ናቸው አለምሸት ባንቴ የአባቴ ዘመዶች ናቸው አልጠፋችብኝም ከአየኋት እርጅም ጊዜ ነው የሞተውን ነፍስ ይማር ebs ቅዳሜ ከሰአት ተባረኩ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 Před 2 lety +45

    እንኳን ደስ አለሽ ኪያ😭😭😭😭 በለቅሶ ጨረስኩት ኡፍፍፍፍፍ ቤተሰብ አይለያያ🙏❤❤❤❤❤

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 Před 2 lety +16

    እኳን ደስያለሽ በውነት አባትሽን በሞት ብታጭም ልብሽ ቢሠበርም ሌሎቹን ወገኖችሽን ማግኘት በጣም ደስይላል

  • @m..t..oru..l..2827
    @m..t..oru..l..2827 Před 2 lety +7

    ኪያየ አይዞን
    ህይወት ይቀጥላል ...ሞትና መለየት የሁላችንንም በር አንኳኩቷል ።
    አይ ሞት! አባትሽን አሉ ይሉሻል ብየ መጠበቄ .. ሰው ነን እና የፈጣሪ ቃል ተፈጸመ
    አፈር ነን እና ወደ አፈር እንመለሳለን
    መመለሻችንን ያሳምርልን አሚን

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Před 2 lety +39

    እንኳን ደስ አላችሁ ወንድሟ ጋር በደንብ ነው እሚመሳሰሉት

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 Před 2 lety +21

    በጣም ደስ ይላል ልጅቱም እርግት ያለች ነች አክስትዮም ደስ ትላለች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @ruthgebru5484
    @ruthgebru5484 Před 2 lety +20

    እረ ሰዎች የጠፋ ዘመድ ካላቹ በቶ ሎ ፈልጉ አስባችሁታል እነዝህ ልጆች ሳይተዋወቁ ቢጋቡ የሚፈጠረውን ብቻ እንኮን ተገናኛቹሁ::

  • @useruse6250
    @useruse6250 Před 2 lety +23

    በጣም ደስ ይላል ደግሞ ከወንድምሽ ጋር ጥርሳቹ ይመሳሰላል

  • @brtukanyedengiije2434
    @brtukanyedengiije2434 Před 2 lety +15

    አክስቶ በጣም ደስ ይላሉ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ🙏😍

  • @lidymgaberymgaber2529
    @lidymgaberymgaber2529 Před 2 lety +7

    እንዴት አይነት መልካም አክስት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z Před 2 lety +56

    ከወድምሽ ጋር ትመሳሰላላቹ በጣም

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 Před 2 lety +12

    ኡፍፍ የኔ እናት እንኳንም ደሞ ወንድም ኖረሽ እንደ አባት ነው ፍቅሩ ከአሁን በኋላ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም ህይወት👏❤

  • @animutmesselu2333
    @animutmesselu2333 Před 2 lety +17

    እነ ዮኔ እያደረጋችሁ ያላችሁት መልካም ሥራ በጣም ይገርማል.....!እ/ር ውለታችሁን ይክፈላችሁ...!! ኪያም እንኳን ዘመድ አገኘሽ

    • @weynishetabate861
      @weynishetabate861 Před 2 lety

      ከያዬ እንኳን ደሰ ያለሽ የኦውነት ጥሩ ቤተሰብ ነው ያገኘሸው አነዮኒ ሰወዳችሁ እኮ እግዛብሄር ልፍታችሁን ይክፈላችሁ በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u Před 2 lety

      ደምርኘ ዉዴ ስወድሽ

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 Před 2 lety +9

    ኪያ እንደዚህ ስረአት ያለሽ ጨዋ አድርገው ያሳደጉሽ ቤተስብ ጌታ ይባርካቸው እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ

  • @danielg9205
    @danielg9205 Před 2 lety +6

    ዋናዉ መሰረት ቤትሽን ማወቅ እረፍት ታገኛለሽ ስለዝህ እንኳን ደስ አለሽ ማዘን አያስፈልግም የኔ ዉድ ዋናዉ ቤተሰቦችሽ መገኘት ነዉ

  • @foziyayimer5667
    @foziyayimer5667 Před 2 lety +23

    ዋው ደስ ይላል የልጅቷ ስነምግባር በጣም ምርጥ ነው

  • @mafis9959
    @mafis9959 Před 2 lety +8

    እንኳን ደስ አለሽ!!!አክስትሽ ወርቅ ናቸው ንፁሕ ፍቅር🥰

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 Před 2 lety +14

    የሚያሳዝን ታሪክ ነው 😭
    ለቀሪው ቤተሰብ ሰላምና ፍቅር ፈጣሪ ይስጣችሁ::

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Před 2 lety +6

    😭😭😭😭😭😭ኡፍ እንዴት ያማል ቢሆንም ደሞ ወንድምና እህት አለሽ እንኳን ደስ አለሽ

  • @afaethiopia9833
    @afaethiopia9833 Před 2 lety +7

    ኪያየ እንኳን ደስ አለሽ አባትሽ በህዋት ባይኖርም ምርጥ ወንድም እና እህቶች ደግ የሆነች አክስት እግዚአብሔር ሰጥቶሻል ደሞ በጣም የሚመሳስል ነገረ አላቹ ከ ወንድምሽ ጋ እሱ ደሞ ጥርሳቹ ተመስገን ነው 🙏

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx Před 2 lety +34

    የምር እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም😭😭

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 Před 2 lety +8

    ስለሆነዉ ሁሉ እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ዓሜን እንኳን ደስ አላችሁ !!!

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x Před 2 lety +14

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦

    • @user-kw3oi5vg9i
      @user-kw3oi5vg9i Před 2 lety

      እነመቁራትእፍልገለወእህትበአላህ

  • @user-jk8tz7sz6m
    @user-jk8tz7sz6m Před 2 lety +3

    በጣም ብዙ ግዜ አልቅሻለሁ ዛሬግን።መፈጠሬን።እስክጠላ አለቀስኩ ፈጣሪ ያጥናሽ እህቴዋ አላህ ያለው ነው እሚሆነው እኛ።ብዙ እናስባለን እሱ ይፈፅማል አይዞሽ ውድምሽን እረዝም ።እድሜ ያቆይልሽ።ተዋደዱ።ተፈቃቅዱ አባታችሁም ባለበት ነብሱን ያስደስትላችሁ

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu2735 Před 2 lety +17

    ሱብሀን አላህ አባቷ ስለሆነ ብቻ ሳታውቀው አለቀሰች አይ አላህ ሲፈጥረን ልባችንን ያስተሳስረዋል

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 Před 2 lety +25

    .እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ እንግዲህ እግዛብሔር የወደደውን እና የፈቀደውን ያደርጋል እና የናትሽንም ያባትሽንም እግዛብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው እናንተ የቀራችሁትን እድሜ እና ጤና ይስጣቹ

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Před měsícem

    የወድም ልጅ ባይኸልዱትም ልጅ ሚባለው በናተ አየው ረጅም እድሜ ይስጥሽ አክስታቸው❤

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 Před 2 lety +10

    እንኳን ደስ አለሽ።ትንሽ ይመሳሰላል ከወንድሟ ጋር

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety +3

    ወርቅ አክስት🌹🌹🌹 ወርቅ ወንድም አገኘሽ💐 ደስ ይበልሽ። የሚወድሽ ከአባት የማይተናነስ ብለሽ የመሰከርሽለት፣ ባለቤቱም ወርቅ የሆነች እናትን የምትተካ ብለሻታል❤ ባለ ብዙ ወገን ነሽ👋👋👋👋👋👋🌝

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Před 2 lety +4

    አይዞሽ የኔ እናት ዋናው ቁርጡን ማወቅሽ ቤተሰቡን ማግኘትሽ ነው ሞት አይቀርም ወዳው ሥለሞቱ ነው ሊፈልጉሽ ያልቻሉት

  • @Asia-gi9mg
    @Asia-gi9mg Před 2 lety +11

    ምርጥ ፕሮግራም

  • @shewandagnyirga7059
    @shewandagnyirga7059 Před 2 lety +1

    Ebs ባለሙያዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊያን ናችሁ

  • @user-qw7sv4le4h
    @user-qw7sv4le4h Před 2 lety +2

    ወይኔ መታደልሽ ቁርጥሽ ማውቅሽ እኔም ቁርጠን በውቅ ከባድ ነው አባቴ😭😭😭

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před 2 lety +6

    እውነት በባ ጨረስኩት ያባት ሞት ከባድ ነው እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ እኔ ምን ብየ ልኩምት ላባቶቻችን ነፍሳቸውን ይማርልን እኔም በስደት ነው አባቴን የተረዳሁት 😭😭😭😭

  • @demazatube6030
    @demazatube6030 Před 2 lety +7

    የራሴን ታሪክ ተመለከትኩት በጣም ይገርማል ሊዲያ በጣም ያማል አቀዋለሁ በጣም ልብ ሰባሪ ነዉ ።እባካችሁ የሊዲያን ስልክ ቁጥር የምታቁ ተባበሩኝ

    • @lydiakiyu3891
      @lydiakiyu3891 Před 2 lety +1

      weye lydiakiyu bilek anagiregni insta weyim fb lay

  • @itsmezuzuslo2437
    @itsmezuzuslo2437 Před 2 lety +2

    ምን አለ እኔስ ልጄን ባገኛት ፈጣሪየ ምን ይሳንሀል ልጄን ሳላይ እንዳልሞት አደራህን ፈጣሪየ ልጄዋ የት ነሽ💔💔💔😭

  • @eyuyegatalji2476
    @eyuyegatalji2476 Před 2 lety

    Ebs በጣም የሚደነቅ ስራ ነው እየሰራችው ያላችውት ጌታ ስራችሁን ይባርክላችሁ በተለይ ዮኒ ትሁትና ቅን ወንድም ነህ

  • @henokab1493
    @henokab1493 Před 2 lety +5

    ሰው ሲያዝን አዝነን ሲያለቅስ አልቅሰን ደስ ሲለው ዘለን ቦርቀን እግዚአብሔር ሆይ ፍቅራችንን መልስ ልባችንን መልስ ለምን ተጨካከንን እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ውስጥ የገባን ዲያቢሎስ አጥፋልን አንድ ያድርገን

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 2 lety +3

    አስለቀሰችኝ እውነት በሂዎት ብታገኜው በጣም ደስ ይለኝ ነበር የሙት ልጅ መሆን ስሜቱ ከባድ ነው ምን ያደረጋል አልሆነም ስለዚህ እህት ወንድም አጊንተሻል ደግሞ ይመስልሻል

  • @user-in9uc1xz4x
    @user-in9uc1xz4x Před 2 lety +4

    ቃል ያጥረኛል ለዚ ብሮግራም አቅራቢዎች ፈጣሪ ዘመናቹን ይባርከዉ

  • @wardward5356
    @wardward5356 Před 2 lety

    ebs እግዚአብሄር ይባርካችሁ የሠዎደሥታ የሚያሥደሥታችሁ ምርጥ ኢትዮጲያዎች

  • @hayatzekeria79
    @hayatzekeria79 Před 2 lety +7

    ከወንድሟ ጋር አፋቸው አካባቢ በጣም ይመሳሰላሉ

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 2 lety +8

    ኡፍፍ ዛሬ በዚህ አለቀስኩ😭 ነገ ደግሞ በአዲስ ምዕራፍ ለማልቀስ ተዘጋጅቻለሁ ስለማይቀርልኝ😌

    • @marakiye7986
      @marakiye7986 Před 2 lety +2

      አሳቅሽኝ እያለቀስኩ ነበር😂😂

    • @samannous5046
      @samannous5046 Před 2 lety +2

      አች ያለፍላጉቴ አሳቅሽኝ😁👈

    • @user-hd8jn5qd1x
      @user-hd8jn5qd1x Před 2 lety

      ከምሬ እኮ ነው ዛሬ አላለቅስም ብዬ ሲያለቅሱ ሳያቸው አለማልቀስ አልችልም አሁንማ ለምጀዋለሁ☺

    • @user-nv7er2cv7i
      @user-nv7er2cv7i Před 2 lety

      እኔ አባቴም እናቴም በህይወት የሉም እዲህ አይነት ታሪክ ሳይ እንባ ኬት እደሚመጣ

    • @jemilsemu2161
      @jemilsemu2161 Před 2 lety

      @@user-nv7er2cv7i ምን አልባት እኔንም እንደሷ ትርዱኝ ይሆናል ስሜ ኤደን አበበ እባላለሁ ግን የምጠራአው በወላጅ አባቴ አይደለም ወላጅ አባቴ ደርጀ እንደሚባልና የድሬደዋ ሰው እንደሆነ ኢንጅነር እንደሆነ ነው የማቀው እናቴ አለም ተ/ማሪያአም ትባላለች የተወለድኩት ሳሪስ አቦ ነው እናቴ ሁል ግዜ አስተዋውቅሻለሁ እንዳለች ሞተች ሳታገናኘን ምን አልባት እኔንም እንደሷ ልትረዱኝ ትችላላችሁ እኔ ማወቅ ብቻ ነው ከማን እንደተፈጠርኩ ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @salemtilahun859
    @salemtilahun859 Před 2 lety

    የደስታ እንባን አለቀስኩ .,,ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @yanubeyisayanu9166
    @yanubeyisayanu9166 Před 2 lety +3

    መታ ነው ሚመስሉት እግዚአብሔር በስራው ጻድቅ ነው አይዞሽ የኔ ናት አይዞሽ ብቻሽን አይደለሽም በቃ አይዞሽ

  • @helenethiopia
    @helenethiopia Před 2 lety +1

    ሃዘኑ ከባድ ቢሆንም ቤተሰንሽን ስላገኘሽ በጣም ደስ ብሎኛል 😍😍😘😘😘😘

  • @demekelobago1063
    @demekelobago1063 Před 2 lety +3

    MANY THANKS TO EBS FOR ALL YOUR GOOD THINGS.

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 Před 2 lety +2

    ስለ ሁሉም ፈጣሪ ይመስገን🙏አቤት የኪያ አስተዳደግ ማሻአላህ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před 2 lety +2

    ሊዲያ አባቴ ይወደኝ ነበር ያልሸው ነገር ልብ ይነካ ነበር እንኳን ደሰ አለሸ🙏

  • @nunubezabh5287
    @nunubezabh5287 Před 2 lety +2

    አይዞሺ የኔ ዉድ ሳምንት እለት አምልጦኝ ነዉ እኔም የጂሁር ነኝ ቤተሰቦችሺን በደንብ አዉቃቸዋለሁ

  • @yenefikr4448
    @yenefikr4448 Před 2 lety +1

    የኔስ አባት ወዴት ትሆን ጌታቸው ታደሰ መከተ ይባላል የደርግ ወታደርና ሰአሊ ነው ሀገሩ መንዝ ቀጭን እረጂም አይኑ ትንንሽ ፀጉሩ ስስ የቅርብ ጓደኛ አቶ ጌታቸው በዳኔ ይባላሉ መፈለግ እንዳልተው የሚያቁት ስለ ጀግንነቱ ይነግሩኛል እንዳላገኘው ከየት ብዬ እናቴ እሱን በመፈለግ ህወቷ አለፈ እኔም እስካገኘው እደክማለው የመንዝ ወርቅ ብሎ ስሜን እንዳወጣልኝ እናቴ ነግራኛለች ጌታ ሆይ እኔም እንደሰው አባት አለኝ ብዬ ለማለት አብቃኝ ሰው ከቤተሰብ ጋር ሲገናኝ ደስ ይላል ያስቀናል

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 Před 2 lety +9

    በጣም ደስ እሚሉ አክስት ናቸው ደስ ለአክስታቹህም እድሜ ና ጤና ይስጥላቹህ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 2 lety +1

    ዋውውውው እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት በጣም ደስ ይላል ሊዲዬ እንክዋን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊💐💐💐💐💐💐💐🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖💖💖

  • @twpga2305
    @twpga2305 Před 2 lety +3

    EbS በጣም ልትኮሩ ይገባችኋል ምክንያቱም ከሕዝቡ ጋር ባለመሆን ለመንግስት ቢሮክራሲ ያደረገው EBC ሓላፊነት ነበር በአንድ ሳምንት ማለት በጣም ተሰሚ እና ተአማኝ መሆናቹን ነው በርቱ

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z Před 2 lety +32

    እንግዲህ ላለቅስ ነው እኔስ ላልቅስ ይሁን እናንተ እንኳን ደስ ያላቹ

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 Před 2 lety

      ደምሪኝ ማር

    • @TheTour360
      @TheTour360 Před 2 lety

      czcams.com/video/Sm2lF1-FptQ/video.html ሴት እንደሞገድ ናት መፅሀፎችን ያዳምጡ

  • @da8387
    @da8387 Před 2 lety +3

    ኣሁንም ኣባትሽ በሚገባ ኣሳድጎ እዚህ ያደረሰሽን ነው ምክንያቱም የኣባትና እናት ዋናው ቁምነገሩ በፍቕር ማሳደጉ ላይ ነው። ስለዚህ ዕድለኛ ነሽ ወንድምና እህት ማግኘትሽ።
    እዚህ ላይ የሰው ልጆች ስንባል ብዙ ግዜ በጣም የሚገርመው የተፈጥሮ ባህሪ ሆኖ ይህም ሳይወልዱን በሚገባ ካሳደጉን ይልቕ ወልደው ላላሳደጉን ኣባትና እናት ኣጥብቀን መፈለጋችን ነው።
    ይሁን ምን ይባላል🙏

  • @mesfindebebe8206
    @mesfindebebe8206 Před 2 lety +5

    ፀጊ እና ዮኒ እንዲሁም e b s ተባረኩ እናመሰግናለን

  • @minadagemawitminadagmawit5558

    እሰይ እንዴት ደስ ይላል ኢቢኤስ ትልቅ ስራ እየሰራ ነው ከልብ እናመሰግናለን

  • @arsemameshashal1487
    @arsemameshashal1487 Před 2 lety +4

    የአባት ሀዘን ከባድ ነው የደረሰበት ነው የሚያቀው እግዚአብሔር ያጽናሽ እህቴ

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 Před 2 lety

      በጣም😭

    • @bezydu8964
      @bezydu8964 Před 2 lety

      Ewnet new yenem tatik new keljtua gar temesasay new eskahun gn hazenu aelotalgnm

  • @eldikassu6790
    @eldikassu6790 Před 2 lety +21

    በጉጉት የምንጠብቀው ኘሮግራም ❤❤❤

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Před 2 lety +3

    ሊድያ እንኳን ከዘመዶችሽ እግዚአብሄር አገናኘሽ !አባትሽ በህይወት አለመኖራቸው ያሳዝናል አይዞሽ ዙሪያሽን በሚወዱሽ ሰረለተከበብሽ ደስ ሊሊሽ ይገባል ebs ለምታደርጉት ነገር ምስጋና ይገባችሗል በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Před 2 lety +5

    ዉይይይ አስለቀሳቹኝ ምርጥና ደአእግ አክስት

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 Před 2 lety

    እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ. ወንድም ማግኘት እራሱ እንደ አባት ነው አይዞሽልኝ

  • @user-ux3he2nn3w
    @user-ux3he2nn3w Před 2 lety +1

    ውይ እዚህ ፕሮግራም ላይ ዘመዶቻቸውን የሚፈልጉ ሰዎች ታሪካቸው ያስለቅሰኛል ሁሉም እንዲገናኙ ምኞቴ ነው

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Před 2 lety +2

    እንኳን ደስ አለሽ ኪያዬ😘😘😘😘 አሁን የማላቅሽ እናቴ የት ነሽ አረ ፈልጊኝ በእይወት ካለሽ እባክሽ😭😭😭ከምር ሲገናኙ ሳይ በጣም ይከፋኛል የኔ እናትስ ብዬ

  • @rahelbekel1553
    @rahelbekel1553 Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የናትሽንና ያባትሽን ነፍስ ይማር

  • @user-ls7og8uq3j
    @user-ls7og8uq3j Před 2 lety

    የኔ እናት ሁለቱንም ማጣት በጣም ይከብዳል አይዞሽ ሁለቱም ነብሳቸውን ይማረው

  • @user-yz5ch4uf3d
    @user-yz5ch4uf3d Před 2 lety +1

    እኳን ደሰ አለሽ ኪያ ወድም አክሰት ደሰ የሚል ቤተሰብ አግኝተሻል ደግሞ ወድምሽጋ ትመሳሰላላቹሁ

  • @user-hi6or4rz4h
    @user-hi6or4rz4h Před 2 lety +4

    ዩኒ:ፅጊ:እንካን:አደረሳቹው:አደረስን:በርቱልን❤🙏🙏

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 2 lety

    ኡኡኡኡኡኡ አልቅሼ ሞትኩ
    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ማንነትን አለማወቅ ያማል

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před 2 lety

    እንኳን ደስ አለሽ ሊዱ አምላክ የፈቀደው ነው የሚሆነው አባትሽ በሕይወተ ስጋ ባታገኛቸውም ወንድም እህቶች አሉሽ እድለኛ ነሽ በስነ ምግባር ታንፀሽ እንዳደግሽ ከአነጋገርሽ ተረድቻለው አሁን ብዙ ዘመዶች አሉሽ አምላክሽን አመስግኝ የአባትሽንም የእናትሽንም ነፍስ በቅዱሳኑ አጠገብ ያሳርፍልን

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 Před 2 lety +1

    ሊዱ ደስ ትላለች ከስቱዲዮ ሲወጡ ወንድሟን ተደግፋ ነው የወጣችው ሲያምሩ

  • @tegistaweke2705
    @tegistaweke2705 Před 2 lety

    ሊዱዬ አይዞሽ እኔም እንዳች ነኝ አባቴን እንደናወቅኩት ሳላገኘው ነው ያጣሁት እግዚአብሔር አለን

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 lety +1

    መልካቸው አንድ ነው አስለቀሱን በጣም ደስ ይላል ፡

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ያፅናሽ ቁስሌን ተነካ አባቴ ፊረደዉሰል ጀነት ይወፉቅህ

  • @emutyu7395
    @emutyu7395 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @degefu3122
    @degefu3122 Před 2 lety +9

    እንኮን ደስ ያላቹ ወንድምሽ ቁርጥ አባትሽን