ህይወት ከ19 አመት በኋላ በአባቶች ቀን አባቷን አገኘች ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰዓት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 06. 2022
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Zábava

Komentáře • 1,1K

  • @Nureshetu1910
    @Nureshetu1910 Před 2 lety +249

    እኔም አለሁ 28 አመት የማላውቀው በቅርብ እንገናኛለን በስልክ ተገናኝተናል እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @khjawabla8545
    @khjawabla8545 Před 2 lety +176

    እኳን ደስ አለሽ አባት ያላቹ ረጅም እድሜ ይስጥላቹ

  • @user-xg6bh5yf9y
    @user-xg6bh5yf9y Před 2 lety +115

    ሴት ልጅ ለአባቷ ልዩ ፍቅር አለን እኔም አባቴን በጣም ነዉ የምወደዉ አባቴ ለኔ ሁለ ነገሬ ነዉ ከፈጣሪ በታች የሒወቴ እስትነፋነስ ነዉ አባቴ በእድሜ በጤና ያቆይክ

    • @sartt7576
      @sartt7576 Před 2 lety +1

      እኔም አባቴት በጣም ወዳለሂ

    • @naemiephraim1794
      @naemiephraim1794 Před 2 lety

      Enem gen behiwet yelem

    • @tasefaneshergudo573
      @tasefaneshergudo573 Před 2 lety

      ለኔ ልዩ ነው ❤️

    • @samirajemal1709
      @samirajemal1709 Před 2 lety

      Tadileshi enem yabaten fiker sal tegibiii newu yatahut gini betm yinafiqengl binor biyeee emengalhu hulem 😢😢😢😢😢😢😢😢😢labtishi rejim edeme

    • @user-db4fk2sm9j
      @user-db4fk2sm9j Před 2 lety

      አሚን ማማዬ የኔውስ ግርማ ሞገሴ ጌጤ አባቴ

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 Před 2 lety +188

    እናቷ በፍቅር ነው ያሳደገቻት ። መለያየት የሌለባቸው ቤተሰብ ❤️❤️❤️ ደስ ሲሉ ።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 2 lety +201

    የሚገርምነው EBS አቤት የናንተን ውለታ እንዴት ነው የሚከፈለው ከባድ ነው እኔ አላቅም እኔን አትሙቺ የኔ እናት የኔ ጨዋ ህይወትዬ ደስሲል ተባረኩልኝ አሜን ትክክል ለእማማ አስካለ!!

    • @MasaMasa-fk2ow
      @MasaMasa-fk2ow Před 2 lety +3

      እንኳንደሥአላችለሁም

    • @rhymameem1134
      @rhymameem1134 Před 2 lety +1

      እልልልልልልልልማርርርርር

    • @lidyanaredeemed9848
      @lidyanaredeemed9848 Před 2 lety +1

      True.. Yoni and his partner are amazing! May God bless them.

    • @alem5097
      @alem5097 Před 2 lety +4

      እኔ. ምለው. ኢቢኤሶች. መልሰ. እፈልጋለሁ. ይህን. ፕሮግራም. ለመሰራት. መጀመሪያ. ሀሳቡን. ያፈለቀው. ማነው?????እናንተ. ሰለ ሰው. ሰትሰሩ . የእናንተን. ቸሩ. እግዚአብሄር. ይሰራው. ብሩክ. ሁኑ

    • @stu6020
      @stu6020 Před 2 lety +1

      አይ እናት ከጤና ጋር እርጂም እድሜ ይሰጥልን 🙏🙏🙏

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 Před 2 lety +46

    ቅዳሜ ከሰዓት እና አዲስ ምራፍ ለኔ የደስታም የሃዘንም ቀን ነው እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 Před 2 lety +147

    ዮናስ ታሳዝነኛለህ ከውስጥ ነው የምታዝነው የውነት ሰው መሆን ታስታውቃለህ እድሜ ከጤና ከነበተሰቦች!!❤

    • @sintayehumelese6711
      @sintayehumelese6711 Před 2 lety

      ጸጊ ደግሞ ሀዘኗ ከውስጧ አይደለም ታዳላለች ሶፍት ከመሰጠት አንጻር ራሱ

    • @ayelechaklilu5460
      @ayelechaklilu5460 Před 2 lety +3

      አዎ የዮናስ ተፈጥሮ ይገርማል አዛኝ አብሮ የሚያለቅስ ቅን ሰው ነው

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Před rokem +1

      ወላሒ፣እኔም፣እኔ፣ፕሮግራሙ፣ሳይሆን፣የሱ፣ፊት፣ነው፣ማየው🥰🥰🥰🥰

    • @kikipipi5647
      @kikipipi5647 Před rokem

      እውነት ነው

    • @user-dh8ns2bg5y
      @user-dh8ns2bg5y Před rokem

      ዮኒዬ ትህትናው የትም የለም

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 2 lety +45

    በጣም ቅን አባት ነው።ልጁም እናትዋም በእውነት የፃድቃኔዋ ስውሩዋ ፅላት የአፄ ዘርያዕቆብ እመቤት ፀሎታችሁን ስማች እስዋን ጠርቶ ያፈረ የለም!!!እንኩን ደስ አላችሁ።ለዮኒ ለከቤ ለመላው የኢትዮጵያ አባቶች መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ !!!

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Před 2 lety +63

    እንካን ደስ ያለሽ አባት ጋሻ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ዮኒ የድንግል ማርያም ልጅ በደሙ ይሽፍንህ አንተ የዋህ

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 Před 2 lety +47

    አባትየው ምርጥ አራዳ ሰው ነው ይቅርታ ማለት ከጥሩ ከአስተዋይ ሰው የሚጠበቅ ሰው ነው።

    • @kingcell9524
      @kingcell9524 Před 2 lety

      ግን እስር ቤት ቤቱ ነው!!! ወጣትነቱ
      ችግር ነበረበት!!

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 2 lety +19

    ዮኒ የኔ ቢጤ ሆደ ባሻ ሁሌም ታለቅሳለህ እንደኔ
    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +53

    ከቤ የዘንድሮው ከወትሮው የተለየ መልካም የአባቶች አመት ይሁንልህ ደስስ ብሎናል እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እንኳን ደስ ያላችሁ ሰፈር ሲፈርስ ቤተሰብ እንዲህ የሆነ አገር ቢፈርስ ምን ሊውጠን እንደነበር ማሰቡ ቀላል አይሆንም እግዚአብሔር ጠበቀን እንጂ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ! ህይወትዬ እንኳን አባትሽን በህይወት አገኘሽው ደስስ ያሰኘሽን እግዚአብሔርን በጣም አመስግኚው መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ በርቺ ጀግና ሴት እንዳሳደገችሽ በራስ መተማማንሽ ጥንካሬሽ ይናገራል እድሜ ይስጣችሁ

  • @mattewe492
    @mattewe492 Před 2 lety +21

    በጣም ደስ ይላል ዮኒዬ ፀጊ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እናትየዋ ግን ለአባትየው አሁንም ፍቅር ያላት ይመስለኛል። ትዳር የያዘችው ተቸግራ ይመስለኛል

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 Před 2 lety +13

    አቤት ዮኒ አንተም በጣም ጥሩ ሰው ነህ አንተን ትሁቱን ዮኒ የወለደች እናት ያገባች ሚሰት የተወለድ ልጆች መላው በንተ ዙሪያ ያሉ ቤተሰብህን የድንግል ማሪያም ልጂ አብዝቶ ይባርካቸው

  • @user-in9uc1xz4x
    @user-in9uc1xz4x Před 2 lety +91

    እይሄን ፕሮግራም እምገልፅበት ቃል ያጥረኛል የሰዉን ሀዘን ለቅሶ በሳቅ እንደቀየራቹ እናንተም ዘመናቹን ሙሉ ፈጣሪ ደስተኛ ያርጋቹ

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před 2 lety +3

      ሁሌም በእንባ ነው የምቀበለው የሚገናኙ ቀን

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety +28

    ከልጅቱ እናቲቱ አሰለቀሰችኝ እንኳንም ደስ ያአላቹሁ

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Před 2 lety +10

    የእውነት ድንቅ አባትና እናት ናቸው በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጣችሁ

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 Před 2 lety +24

    ዮኒ አንተ ቅን ልጅ ከሁሉ ጋር ስቀህ ካለቀሰው ጋር አልቅሰህ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህ ይባረኩ።አምላክ ለሀገሬ ሲያበቃኝ ከማመሰግናቸው ሰዎች አንዱ አንተ ነህ።

  • @iloveislam6161
    @iloveislam6161 Před 2 lety +20

    ውይይይይ ደስ ሲል በአላህ አልቅሼ ሞትኩ በደሥታ አልኸምዱሊላህ ለሁሉም እንደዚህ ያስደሥታቹ Ebsoch. ምን እንደምላቹ አላውቅም አላህ ያስደሥታቹ ዮኒዬ ረዥም እድሜ ይስጣቹ የኔ ሆደ ባሻ

  • @betcyt7031
    @betcyt7031 Před 2 lety +14

    ይህቺ ጀግና እናት በጣም ገብቷቷል፤ እሷ ጥሩ እናት ብትሆን እንጂ አባት መሆን አትችልም!! እንኳንም እግዚአብሔር አምላክ የአመታት ክፍተትሽን ሞላልሽ የኔ እናት😊😊

    • @haylyetadese3860
      @haylyetadese3860 Před 2 lety +1

      ኢቢኤስ ቅዳሜን ከሰዓት በጉጉት ነው የምጠብቀው ደስ ይላል

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Před 2 lety +29

    ዋው በዚህ ፍጥነት ደስ ይላል በጣም እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @tinamulugieta4561
    @tinamulugieta4561 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለኔ ከቃል በላይ ነህ የልጅህን ሃቅ ተወተሃል ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ እንኳን ደስ አላቹ እናትና ልጅ

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Před 2 lety +44

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ebs ፈጣሪ ይባርካችው 😍😍እናት እና ልጅ አቶ ከበደንም ጨምሮ እንኩዋን ደስ አላችው 👌👌

  • @mqw544
    @mqw544 Před 2 lety +233

    አባቴ በስደት ሆኘ ሙቶብኝ እንደወጣሁ ቀረሁ የመመለሻው መንገድ ጠፋብኝ እናቴን ሄጀእንዳያት ዱአ አድርጉልኝ ደስ ይላል እንኳን ደስአላችሁ

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Před 2 lety +5

      አይዞሽ አባትሽን ነብሱን በገነት ያኑረው! እናትሽን ጠይቂ በሁላ የማይወጣ ፀፀት ያሳብዳል ለአንዴ አይተሻት ተመለሽ።እኔ ከተለየሁ 10 ዓመት በሁላ ድንገት ለግማሽ ቀን አይቻቸው ተመለስኩ እግዚአብሔር ረድቶኝ በህይወት አየሁቸው።እና አይዞሽ እህት።

    • @user-ct9yz5vi7z
      @user-ct9yz5vi7z Před 2 lety

      ዘበበበበ

    • @HN-rs9fv
      @HN-rs9fv Před 2 lety

      አብሽር እሂት አለህ ያለው ሆኖዋል እነትሽን ሂዳሽ እይ👀👀👀👀👀👀👀👤👀👀

    • @hiwotmehari2893
      @hiwotmehari2893 Před 2 lety

      Egziabher yirdash yisakal ayzogn

    • @hannaalemayehu8439
      @hannaalemayehu8439 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይርዳ

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 Před 2 lety +18

    አባት እኮ ኩራት ነው መከታ ነው ጋሻ uffffffffffff እህትአለም እንኳን ደስ አለሽ አባት ያላችሁ ሺህ አመት ይኑርላችሁ እኔ አባቴን ባጣም ነው የምወዳውውውው ኑርልኝ አባዬ

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 Před 2 lety +10

    የሳቅ ለቅሶ ደስ ሲል እግዚአብሄር ምን ይሳነዋል ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ መልካም ያባት ቀን ለሁላችሁ 🙏🏻👏

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u Před 2 lety +35

    *_ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አቤት የእምነታቹ ፅናት እንኳን ተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል ተመስገን_*

  • @nematube9360
    @nematube9360 Před 2 lety +32

    ታድለሽ የኔ ማር አሁን ሂወትሽ ሙሉ ሆነ ሞላሽ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ አባት ያላቹ አላህ ያቆይላቹ 😭😭

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před 2 lety +19

    ቅዳሜ ና እሁድ የለቅሶ ቀነ ነው እንኳን ደስ አለሽ እህቴ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ እህታማሞች ነው ሚመስሉት❤❤❤

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 Před 2 lety +11

    እልልልልልልል ደስ ሲል ማሻአላህ። ዩኒዬ እና ጸግ ደጋጎች የኢቢኤስ ባለቤቶች ረጅም እዶሜና ጤና

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca1130 Před 2 lety +9

    ምርጥ አባት ነህ!!! እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 Před 2 lety +44

    ነጌ ቁጭቡዬ አየዎለሁ እንካን ደስ አለሽ እህቴ እኔ ከመዳም ኩሽና አዉጥቶ ከልጆቼ በሰላም ያገናኘን

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 2 lety +26

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ተመስገን ❤🕊እልልልልልል👏👏👏

  • @ejws8556
    @ejws8556 Před 2 lety +6

    በጣም ደስ የሚል አባት ቅን የሆነ አባት እንዃን ደስ አላቹ ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Sulullta
    @Sulullta Před 2 lety +67

    ከቤ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ።
    በጣም ደስ ብሎኛል ልጅህን ከረጅም አመት በኋላ ፈጣሪ በሰላም ስላገናኘህ 😍😍

    • @fkr834
      @fkr834 Před 2 lety

      ታውቀዋለህ

    • @Sulullta
      @Sulullta Před 2 lety

      @@fkr834 yes

    • @fkr834
      @fkr834 Před 2 lety

      @@Sulullta ዋው ደስ ይላል እንኳን ደስስ ኣለው ጋሽ ከቤ

    • @Sulullta
      @Sulullta Před 2 lety

      @@fkr834 አሜን በጣም ያስደስታል የእውነት።
      እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር።

  • @ayelechaklilu5460
    @ayelechaklilu5460 Před 2 lety +7

    ቅዳሜን ከሰአት በጣም በጣም የምትመሰገኑ ትልቅ ክብር የሚገባችሁ አብራችሁ እያለቀሳችሁ የተለያየ ቤተሰብን የምታገናኙ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ሕይወት እድለኛ ነሽ አባትሽን በህይወት ማግኘትሽ የህይወት እናት ምኞትሽ ተሳክቷል ሁላችሁም እንኳን ደስ ያላችሁ !!!

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před 2 lety +32

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እኔም 25 አመቴ አባቴን አላቅም ግን በህይወት አለ ይላሉ እኔም ላፈላልግ ይሆን 🤔🤔 አለመታደል የአባት ፍቅር ምን እንደሆነ አላቅም ሰው አባቴ ሁሉ ነገሬ ነህ ሲሉ እቀናለሁ 😭😭😭😭

    • @user-lm8rs2ro3q
      @user-lm8rs2ro3q Před 2 lety +3

      አፈላልጊ የውስጥሽ ጥያቄ ይመለሳል አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

    • @sartt7576
      @sartt7576 Před 2 lety +2

      ኢሻ አላህ ታገኚዋለሺ አፈላልጊ

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 Před 2 lety +1

      አፈላልጊ እባክሽን

    • @habibayoutube9164
      @habibayoutube9164 Před 2 lety +1

      ውዴ ሚዲያ ላይ ውጭና. ፈለጊው. እህት

    • @kwla.a2522
      @kwla.a2522 Před 10 měsíci

      የኔሥአባትተሥፋቆርጫለሁአሏህይርሃምህ አባቴ

  • @user-gz6ht8my9s
    @user-gz6ht8my9s Před 2 lety +15

    እኔ ድንግል ማርያም ከልጅሽ ጋር ክብሩ ያንቺ ይሁን እሷን ጠርቶ ያፈረ የለም እንኳን ደሰ አላችሁ ። ebs የትኛው ቃል ይሆን የሚገልጸው የእናንተ መልካም ሰራ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ሁሉ ደሰ ያሰኛቹ

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 Před 2 lety +23

    እንደው ምን ልበላቹ ኢቢኤስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኡፍፍፍፍፎ ተመስገን ቆፍጠንና ደስ የሚል አባት

    • @yoditwubalemyoditwubalem5926
      @yoditwubalemyoditwubalem5926 Před 2 lety

      ጻርቃኔ ማርያምን የተማፀነ አፍሮ አያቅም በጣም ደስ ይላል እንኮን ደስአላቹህ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před 2 lety +3

    ደስ የምትል አባት ነህ አሉ ብዙ አባቶች ልጃችሁን የምትክዱ እባካቻሁ ልብ ግዙ

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před 2 lety +20

    በጣም ደስ የሚል ሃቀኛ አባት❤❤❤

  • @hiwotlemma3159
    @hiwotlemma3159 Před 2 lety +9

    እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔረ አዋቂ ነው በእግዚአብሔር ጊዜ እና ፍቃድ ነው የተገናኛችሁት እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የላል !! ፀዲዬ እና ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርካቹ እረጅም እድሜና ጤና መከናወን ይሁንላቹ በዘመናቹ ሁሉ ተባረኩ!!

  • @birtukanbirtukan1842
    @birtukanbirtukan1842 Před 2 lety +5

    ኢቢኤሶች እጅግ በጣም ነው የማደንቃችሁ የብዙ ሰወችን እንባ አብሳችኋል እግዜአብሄር ይባርካችሁ አንዳንድጊዜ አባትና ልጅ ስታገናኙ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እኔ ፈጣሪ አላደለኝም አባቴን ያጣሁት ገና የ6 አመት ልጅ እያለሁ ነው እና ይሄንን ፕሮግራም ሳይ ሁሌ አለቅሳለሁ የአባትን ፍቅር ሳላይ ስላደኩ

  • @geteneshkassaye2523
    @geteneshkassaye2523 Před 2 lety +7

    ህይወትዬ እንኮን ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል ከቤ የህይወት እናት እንኮን ደስ አላችው መልካም ያባቶች ቀን

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před 2 lety +8

    እንዴት ደስ ይላል🥰🥰
    እኔ ግን የዛሬ ሳምንት ቀርባ በጣም ስታለቅስ የነበረችዋ እናት ከፊቴ አልጠፋ ብላኛለች እንዴት ሆና ይሁን በጌታ 😥😥

  • @user-tb8wb2wy2q
    @user-tb8wb2wy2q Před 2 lety +3

    ጀግና ሴት ዋውው ብቸዋን አሣድጋ አባቷን አፋልጋ ያገናኘች ውውው እግዚአብሔር ይባርክሺ

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r Před 2 lety +7

    ወይኔ ጌታሆይ ያተስራኮ ግሩም ነው ይሄን የመሰለ አባት እያላት 19 አመት ሙሉ ያላባት ስኖር በጣም ያማል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ በእውነት በደስታ አለቀስኩ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety +18

    80 አመት ያላቸዉ አያት ነዉ ያለሽና፣ ክረምትሽን ከሳቸዉ ጋር አሳልፊ🌝❤

    • @user-wf9ip4qn9q
      @user-wf9ip4qn9q Před 2 lety +3

      ኢቶጵያወሰጥ የህንያክለ ምኑሮየታደለነው

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Před rokem +1

      ክክክክክ፣ጎበዝ፣መካሪ፣ውነት

    • @mahdermengstiemegste670
      @mahdermengstiemegste670 Před rokem +1

      @@user-wf9ip4qn9q የኔ ቅድም አያቴ 100ነች አለሽ በጣም ጠንካራነች🤗🥰🥰

    • @user-mg3ni3db2o
      @user-mg3ni3db2o Před rokem

      ​@@mahdermengstiemegste670የኔ አያት ከመቶ በላይ ሆናት ግን ናፍቃኛለች እየፈራሁ ነው

  • @user-me2zc5ep8l
    @user-me2zc5ep8l Před 2 lety +11

    እንኳን ደስ አላችሁ ዋዉ ያባት ፍቅር ልዩ ነዉ

  • @ema1409
    @ema1409 Před 2 lety +18

    እንደዚህ አይነት ነገር ሣይ እባየ ይቀድመኛል😢እንኳን ደሥ አለሽ ዉደ❤️❤️

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Před 2 lety +3

    በስማም በእንባ ታጠብን እንኳን ደስ አላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ያ መከራ ግዜ ተገፈፈ

  • @etaferahuabebegebru1580
    @etaferahuabebegebru1580 Před 2 lety +2

    ሕይወት፣ የሕይወት እናት እና አቶ ከበደ እንኳን ደስ ያላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ በተጨማሪም እንኳን ለአባቶች ቀን በሠላም አደረሰህ፡፡ እናቷም ጀግና ነች ለልጆ በማሰብ ትዳር ኖሯት ወደ ኃላ ሳትል ሁሉን ነገር ችላ ለዚህ ቀን ልጆን ስለበቃቻት ጀግና ብዬሻለሁ ቀሪ ዘመናችሁን እመቤቴ ማርያም ተጨምራበት ደስታችሁ ብዝት ይበልላችሁ፡፡ ኢቢኤሶችም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኖሩልን፡፡

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před 2 lety +12

    እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢሶች ቅዳሜን ከሰአት ክበሩልን🙏🙏🙏

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 Před 2 lety +11

    እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒዬ የኔ አዛኝ የኔ እንስፍሰፍ አስለቀሳችሁኝ ተባረኩ የሰንቱን እንባ አበሳችሁ

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Před 2 lety +2

    የEBS አዘጋጆች እውነት ለእናንተ ምንም ቀለት የለኝም ዘመናችሁ ይባረክ አላህ የሰበችሁትን ሁሉ የሰከለችሁ ወርቅ ልበሱ በናፍቆት የተራበውን ወገኖቻችንን ደስተኛ እያደረጋችሁ ነው ለእናንተ የሞራል የማበረታቻ ሽልማት ያስፈልጋችኋል እኔም አንድ ቀን እጅግ በጣም የሚወደትን የትምህርት ቤት ጓደኛዬን አድራሻዋን ከጠዎት ከተለያየን ድፍን አስራ ሶስት አመት ሆነኝ በናፍቆት ልቤ ደመ ግን ተስፋ አልቆጥርም አንድ ቀን እናንተ ጋ ቀርቤ ከስደት መልስ እንደምፈልገትና እንደመገኛት ተስፋ አደርጋለሁ ህንሻአላህ እናንተ ልበ ደገጎች ሆይ በርቱልን ዮኒ & ፀዲ እወዳችኋለሁ 🇪🇹🇪🇷😍

  • @SntayoFaty
    @SntayoFaty Před rokem +2

    እኔም አንድ ቀን እግዚአብሔር ባለው ቀን አባቴን በሕይወት እገኛዋለሁ አምናለው እንኳን ደስ አለሽ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 2 lety +6

    በናተላይ አድሩ ይሔን ትልቅ ደስታ የሚሰጥ የድግል ማርያም ልጅ መድሐኒአለም ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን።
    አቤት እናተ EBs ዎች ቃል የለኝም እዉነት
    እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ነፍፍፍፍ አመት ኑሩልኝ ደስስስስም ትላላችሁ ፈገግታችሁ ያስታውቃል መን ያክል የሰው ደስታ እንደሚያስደስታችሁ ደስታ ፍቅር ሰላም ይስጣችሁ ፈጣሪ ውድድድ

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před 2 lety +3

    ማሻ አላህ ደስ ሲል በሳምንት መገኘቱ ያለሰው ይገናኛል እናት ብዙ ሁና ለዝህ ያበቃሻት አላህ ይክፈልሽ

  • @abebafentaw4392
    @abebafentaw4392 Před 2 lety +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ! ዮኒ ልበ መልካም የተደሰቱት ጋር ተደስተህ ያለቀሱት ጋር አልቅሰህ የኔ መልካም ደስታህ ከውስጥ የመነጨ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድም ዓለም !

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 Před 2 lety +4

    ሁሉም ለበጎ ነው የህይወት እናት ጀግና ነሽ ድካምና ልፋትሽ የውስጥ ጥንክልሬሽ ለዚህ አብቅቴሻል እንኳን ደስ አለሽ አባትዋም መልካን አባት ነው ያ ይልዱገነት ልጅ ስትሆን እንዲህ ነው ፍቅርና ፍቅር ብቻ የህይወት ውጣውረድ ከባድ ነው እንኳንም አላህ አገናኛቹ ይሄቻናክ ሊበረታታ ይገባል በርቱልን

  • @zetamful
    @zetamful Před 2 lety +8

    You two are perfect for this programma's. Very kind !!

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 Před 2 lety +5

    ዋው እንዴት ደስ እንዳለኝ እነሱ ለተቃቀፉት የኔ ማልቀስ ምን የሚሉት ነዉ እሰይ በየቀኑ ቢቀርብ የደስታዬ ምጭ ነዉ እሄ ፕሮግራም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏

  • @elsabethtesfaye6771
    @elsabethtesfaye6771 Před 2 lety +5

    እውነትም የእግዚአብሔርን ሥራ ነው እናንተ የምትሰሩ ሥራ ይመሰክራል❤❤❤በዚሁ ቀጥሉ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤ ክፉ አይንካችሁ🙏

  • @elsabetteshome2870
    @elsabetteshome2870 Před 2 lety +2

    እንዴት ስርዓት የላት ልጅ ናት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ!

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Před 2 lety +3

    የኒ ወንድማለም አንተና ፀጊም ሢደሠቱተደሥታችሁ ሢያለቅሡ አልቅሣችሁ የድንግል ማሪያምልጅ በታችሁ ደስታ አይለየውየኒመልካሞች እወዳችሆለውበጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @malatnegash9071
    @malatnegash9071 Před 2 lety +14

    እንኴን ደስ አላችሁ። እግዚአብሔር መልካም ነው። አዲስ ተምትሜ በሳዉዝ አፍሪካ የአራት ኪሎ ሰፈር ልጆችን በመርዳት ይታወቃል። መልካም ስም ከመልካም ሽቶ ይበልጣል።

  • @tewodrosasmamaw2064
    @tewodrosasmamaw2064 Před 23 dny

    ዋው ዮኒ የኬኒያዋ አጋጣሚ ደግሞ ከምትሰሩት በተጨማሪ በጣም አስተማሪ ሁኖ ነው ያገኘሁት በርቱልኝ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁንልን።

  • @muluf7616
    @muluf7616 Před 2 lety +4

    Congratulations my sister you have Good dad and mom God bless you amen amen ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️👍👍👍

  • @user-oc1tl9bm6e
    @user-oc1tl9bm6e Před 2 lety +11

    እህትና እህት ነዉ እሚመሥሉት እናትና ልጅ እኳን ደስ አላችሁ

  • @ghty7501
    @ghty7501 Před rokem +3

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @zeyinb902
    @zeyinb902 Před 11 měsíci +1

    አባትየዉ ልጁን ሲያቅፍ ደስሲል❤ማሽአላህ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 2 lety +4

    EBS ቃላት የለኝም👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    በጣም ደስ ይላል

  • @tsigeredaselassie8744
    @tsigeredaselassie8744 Před 2 lety +23

    በቅድሚያ ሰማይና ምድርን የፋጠረው አምላክ ይመስገን በመቀጠል የፕሮግራሙ አዘጋጆችን ማመስገ እወዳለሁ ቤተስብ እንክዋን ደስ ያላችሁ !! እልልልል.....

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      ይሰወደሰታይማያሰደሰትወ።ሰይጣንወ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety +6

    😥እልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያለሽ🌹❤ እንኳን የእናትሽ ምኞት ተሳካላት❤❤❤❤

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የአምላክ እናት ከልጅዋ አማልዳ አገናኘቻቸው አምላክ ያከበራት ክብር ይገባታል

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před 2 lety +6

    አስለቃሰቹኝ አልሀምዱሊለህ እኮን ደስ አለሽ እህቴ ኡፉፉ ከበድ ነው

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 Před 2 lety +3

    እንኳን አደረሳቹ ለአባቶች ቀን እኔስ የቀን ጎዶሎ አባትም እናትም የለኝም 😭😭😭😭እናተ ግን አባቶቻቹ ሺ ዓመት ይኑሩላቹ በድጋሚ እንኳን ደስ አላቹ ዮኒ የእኔ እሩሩ ስታለቅስ ሁሌም አለቅሳለውኝ ልብክ ንፁ ነው እድሜና ጤና ይስጥክ👏

    • @merydesta5604
      @merydesta5604 Před 2 lety

      ኣይዞኝ ማማየ

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Před 2 lety

      አይዞሽ እህታችን ሁላችንም ኽያጅ ነን በርቺ እግዛብሄር ያጠንክርሽ

  • @Batibati380
    @Batibati380 Před 2 lety +3

    ደስ ሲል እኔስ በለቅሶ አይኔ ልጠፋ ነው እንኳን ደስ አላችሁ አቤት ይሄ ፕሮግራም ደስ ሲል

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v Před 2 lety +1

    የእውነት ኢቢኤሶች በርቱልን የምታደርጉት ሁሉ ምርጥ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዩኒ ሁሌም ትትናህ ይገርመኛል አባቶች በሙሉ መልካም ያባቶች ቀን

  • @astertadese7963
    @astertadese7963 Před 2 lety +1

    ይህን ፕሮግራም አዘጋጆች ቅኖችና ጥሩ ሰለሆናችሁ ሁሌ ባብዛኛው ይሳካላችኋል የጌታ እርዳታ ስላላችሀ ተባረኩ ዘመናችሁ የደስታ ይሁን ከናንተ እድሜ በላይ ልጆች ስላሉኝ ስሜቱን አውቀዋለሁ ዮናስ ለጄ ከሁሉ ጋር በጣም ታለቅሳለህ ድጋሚ ታስለቅሰናለህ አባክህ ለኛ ስትል ቻል አርገው እወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ።

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g Před 2 lety +5

    ebc ለእናቴ ሁለም ቃል አጣውላቹሁ😍😘🙏

  • @user-uq1wn7wm9k
    @user-uq1wn7wm9k Před 2 lety +11

    እንኳን ደስ አላችሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ምንም ነገር የለም ዮኒየኔ ሚስጊን ሁልየም ስስቅም ታስቀኛለክ ስታለቅስም ታስለቅሰኛለክ የደስተ ለቅሶ😭😭🤗😘

  • @user-rp9zt4mx1i
    @user-rp9zt4mx1i Před měsícem

    ዬኔ እውነት እውነት በደንብ ገልጸሃል። የጥፍተኝነት ስሜት የማይሰማቸዉ አባቶች አሉ ይቅርታ የማይጠይቁ ልጆ እንዴት ሆና አደገች የማይሉ እራሳቸው በጥሩ ሁኔታ ውስጥ እየኖሩ። እና ልጆች የሚያልፍበትን ማወቅ ያቃታቸዉ።እኔአባቴ 7ኛ ክፍል እያለሁ ሞተብኝ የጣለብኝ ጠባሳ ቀላል አይደለም ልጅ ስንሆን የምናስበዉ ሌላ ነው ።እንኳን ደስ አላችሁ ❤

  • @abdelletifmuhammed836
    @abdelletifmuhammed836 Před 2 lety +3

    የሚገርም ታሪክ ነዉ ልጅትዋን ደግሞ የኣባትዋን ፎቶ ኮፒ ነች ❤️❤️❤️ እንኳን ደስ ኣላቹ ለሌላም እንደዚህ ያሳየን

    • @user-nj5xd5xk6k
      @user-nj5xd5xk6k Před rokem

      ❤❤❤des yilal arr betam des yilal egzabher amlak zemenashhun yibarklashhu tebarku ❤❤🎉❤are betam yigrmal waw waw❤❤❤🎉❤❤❤❤🎉🎉

  • @abitilahin5278
    @abitilahin5278 Před 2 lety +3

    እንኮን ደስ አላችህ ቤተሰብ ለማገናኘት የምታደርጉት መልካም ጥረት ለብዙዎች የጥያቄ መልስ አስገኝታችዋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ::
    ግን ለወንድም ዬናስ የማሳስብ ብዙ ማልቀስ ለጤና ጥሩ አይደለም መልካም እንዲሁም ደግ ሰው መሆንህን ነው የሚያመለክተው እንዲሁም ፀጊ በጣም ትልቅ ጠንካራ ደግ ነሽ መልካም የስራ ውጤት ይባርካችሁ::

  • @mahidejan2182
    @mahidejan2182 Před 2 lety +10

    ወዶች በየሆዱበት መወለድ ክክክ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @yemareyamyeberlm9739
    @yemareyamyeberlm9739 Před 2 lety +2

    አባት መከታ መጠሪያ ነዉ አባቴን በስደት አጣሁት ከአንድ ወር በኣላ ሀገሬ ልገባ ነዉ ልቤ ተንጠልጥሏል እናቴን ጤና ሰቶልኝ እዳገኛት በፀሎት አስቡኝ

  • @haymetadesse2514
    @haymetadesse2514 Před 2 lety +1

    አዲስ ተምትሜ እጅግ በጣም ፍቅርና መልካም ሰው ነው

  • @dubaisharjah9321
    @dubaisharjah9321 Před 2 lety +9

    እናቲቱ ታሳዝናለች 😢😢😢

  • @eldikassu6790
    @eldikassu6790 Před 2 lety +15

    እንኳን ደስ ያላችሁ ጋሽ ከቤ እስርቤት ይከተላቸዋል ከሁን በኋላ በቃ ይበልዎት መልካም ደስታ❤❤

    • @habibayoutube9164
      @habibayoutube9164 Před 2 lety +3

      ምን ማለት ነው ከዚህ ብሆላ እስር ይከተላቸዋል ማለት??

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ የምል ነገር ነው እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ስራ እየሰራቸው ነው 👍👍👍🇪🇹

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam554 Před 2 lety +2

    እናቷ ድንቅ ናት አባቷ እጅግ የዋ ነው ምስጋና ለፈጣሪ ያልሞተ ይገናኛል

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 2 lety +3

    እንኳን ደስ ያላቹ መልካም የኣባቶች ቀን

  • @belekassaye9644
    @belekassaye9644 Před 2 lety +3

    እንኳን ደስ ያላችሁ ህይወቴ እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት በአጭር ጊዜ ስለፈፀመልሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ደስታችሁን ከፍፃሜ ያድርስላችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ከቤ ፈጣን ምላሽ ነውየሰጠኸው እግዚአብሔር ያክብርህ ዬኒ ፀጊ 😘😘😘😘 ሚሲንካ ለኢቢኤስ ክብር ይስጥልኝ

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 Před 2 lety +2

    Yoneye! You know how to show love! May God bless you! You are the best!

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 Před rokem +1

    እንስፍስፍ አባት በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety +3

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አሁንም ደስታሽ ይብዛልሽ ebs እውነት ምን እንደምል አላውቅም የሰዎችን እንባ እያበሳችሁ ነዉና በጣም እንወዳችኅ ለን ♥️♥️♥️

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Před 2 lety +6

    እንኩዋን ደስ አለሽ ህይወት.. ነገ ከአባትሽ እና ከእናትሽ ገር የሊቀመልአኩ የቅዱስ ሚካኤልን አመታዊ በአል በደስታ አክብሪ አዘክሪውም

  • @ebra37
    @ebra37 Před 2 lety +1

    ምርጥ በሳል ናቸው:: ልጅ እናት አባት እንክዋን ደስ አላቺሁ

  • @mekiyayoutube5974
    @mekiyayoutube5974 Před 2 lety +2

    እንኳን ደስ አላቹ ebs ትለያላቹ የባለፈዋ እናት ልጇን ታገኛታለች ብዬ እየጠበኩ ነበር አላህ ይርዳት የኔ እናት