//ቤተሰብን ፍለጋ// "ስጋ ግዢ ብዬ ብልካት እንደወጣች ቀረች... ልጄ የት ነው ያለሽው?" /ቅዳሜን ከሰዓት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 178

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 Před 10 měsíci +88

    ኖርወይ Gjovik ዬቪክ ከተማ አካባቢ ነበር የሚኖረው በአሁን ሰሀት እዛ አካባቢ ያላቹ የአብድ ጓደኞች እባካቹ እናቱን አገናኙት ጓደኛችን ነበር እዛ ግን ትንሽ ያመው ነበር ግን እስትረስ ነገር ግን ደሞ ፈረንሳይ ፓርስ ሄዷል ታይቷል ሲሉ ነበር ለማንኛውም Gjovik እና oslo ያላቹ እባካቹ ጓደኞቹ በተለይ 🙏🙏🙏🙏🙏 በተለይ Gjovik ስለነበረ ለ Oslo ቅርብ ነው ሁለቱ ከተማ ሰው አጠያይቁ

    • @elsa3589
      @elsa3589 Před 10 měsíci +9

      እስኪ አንተ የምታውቀው ከሆነ እባክህ ሰዉ በሰዉ አፈላልግላቸው

    • @simeranred3153
      @simeranred3153 Před 10 měsíci +4

      አላህ የረዳቸዉ እሱንም በሰላሞ ፀምፀንም በወን የሰማቸዉ ያረብ

    • @nasibabitimuzemil6070
      @nasibabitimuzemil6070 Před 10 měsíci +3

      ያአላህ አላህ የገናኛቻው

    • @hadeyahadeya293
      @hadeyahadeya293 Před 10 měsíci +2

      ያረቢ እናቲቱ አሳዘነችኝ አላህ ይድረስላት

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před 10 měsíci

      እባክህ ወንድም እርዳቼው እውነት ባለህ ነገር ተባበራቼው የእናትን እንባ እበስ😢

  • @user-vs4vz5up5l
    @user-vs4vz5up5l Před 10 měsíci +20

    ያረብ ለተጨነቀ በስደት ለሚሠበቃዩ ወድሞቻችን አላህ ይፈርጃቸው ያኢላሂ ያረብብብ

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Před 10 měsíci

      አይዞትየኔእናት።ፍጣራይርዳውት

  • @inyshshegaw1880
    @inyshshegaw1880 Před 10 měsíci +24

    ፈጣሪ ይርዳችሁ ለቅሷችሁን ወደ ደስታ ይቀይረው

  • @ermiasgetachew7504
    @ermiasgetachew7504 Před 10 měsíci +22

    ስለዚህ ልጅ ነገር እኔ መረጃ አለኝ ፈረንሳይ ነበር የሚኖረው ከኖርዌ ወደ ፈረንሳይ ሙቭ አድርጎ ፓሪስ ነበር የሚኖረው

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv Před 10 měsíci +3

      ኤርሚ ወንድሜ እባክህ የምታውቀውን መረጃ አካፍላት ለእናቱ እባክህ 😢😢😢

    • @emuhiba9441
      @emuhiba9441 Před 10 měsíci +2

      ስልክ ቁጥራቸው ከስር አለ እባክህመልካምነትህንአአሳይ

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před 10 měsíci

      እባክህ ወንድሜ ለእናቱ ስትል ደውልለት በሰላሙ ነው ግን ለእናቱ የማይደውለው

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Před 10 měsíci

      እባክህን ወንድሜ ለእናቱ ስትል ልጃቸው በእይወት ካለ ስልክ ቁጥራቸው ከስር አለ ለሳቸውብለክ ተባበረቸው😢😢😢

    • @rabiyimam8626
      @rabiyimam8626 Před 10 měsíci

      ምናይባት መረጃ አጥቶ ይሆናል

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2n Před 10 měsíci +8

    አላህ ሁለችሁንም የገናኘችሁ የታመሙት ሴትዮ የስልጤ ሰዎች ናቸዉ ደነገጥኩኝ አላህ ሁለቸዉንም ከቤተሰቦቸችሁ የገነኛችሁ

  • @genetatube3488
    @genetatube3488 Před 10 měsíci +12

    አረ እኔ አውቀዋለሁ እዚህ ኖሮውይ ኦስሎ አይቼዋለሁ ግን ቆይቷል:: ሼር በማድረግ እተባበራለሁ

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před 10 měsíci

      አፈላልጉት ለእናቱ ስትሉ በአላህ

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Před 10 měsíci +1

      ቆይቷል ማለት እንደው ለእናቱ ብላችሁ ከፈጣሪም 😢😢ታገኜታላችሁ ያለበትን ቦታ ብትጠቁሟቸው እንደው በእይወት😢ካለ

    • @mawaysh
      @mawaysh Před 10 měsíci

      በፈጣሪ አፈላልጉ እርዷቸው

  • @finfineeoromiya6077
    @finfineeoromiya6077 Před 10 měsíci +10

    ኢቢኤሶች ረጅምእድሜ ከጤናይሥጣችሑ እናቴን ልጄን በጣም ናፍቄአለሑ በሠላም ያገነኝሽ በሉኝ

    • @bait1035
      @bait1035 Před 10 měsíci +2

      በሰላም ያገናኝሽ ማሬ እኔ እንዳችው ነኝ❤

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 10 měsíci +5

    የመቀሌዋና የጎንደሯ አስለቀሱኝ 😢ሲያሳዝኑ አይ አለም😢

  • @user-er6xl3fh4p
    @user-er6xl3fh4p Před 10 měsíci +9

    😢😢😢😢😢የመቀሌ እናታችንወላሂ በጣም ነው ያሳዘንችኝ.

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před 10 měsíci +3

    ለሁላቹም መልካም እድል እናተ ብቻ አይደላችሁም የምታለቅሱት እኛም የእውነት ያስለቅስናል እኛስ ብንሆን እያል እናት አታልቅስ አይዞችሁ

  • @geteneshalemu2975
    @geteneshalemu2975 Před 10 měsíci +5

    በጣም ያማል ሁላችሁም ፈጣሪ ያገናኛችሁ 😢

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 10 měsíci +3

    ኤደን ውብ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤መልካም ዜና ያሰማሽ

  • @user-oy8wu5gt8k
    @user-oy8wu5gt8k Před 10 měsíci +4

    አልቅሶ መቅበርም ጥሩ ነገር ነውኮ😢
    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘችሁ

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Před 10 měsíci +17

    ሁላቹም አላህ በሰላም በደስታ ያገናኛቹ

  • @jemilasuleymanjemilasuleym8723
    @jemilasuleymanjemilasuleym8723 Před 10 měsíci +1

    ዉስጤ የሚነግረኝ የፋሲካ ቀን የጠፋችዉ ልጅ በቅርብ የምትገኝ ይመስለኛል
    ሁላቹሁንም አላህ ቤተሰቦቻቹሁን ያገናኛቹሁ

  • @AssgedAssen
    @AssgedAssen Před 10 měsíci +5

    የተጠፋፋችሁ ሁላ አላህ ያገናኛችሁ አላህ ያስደስታችሁ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před 10 měsíci +3

    እነታችን በይዳ አላህ አፊያ የርግሽ አብሽሪ አላህ ልጅሽ የጋናኝሽ የረብ በይዳ ደር ስትል እዴት እደደነገጣኝ

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 Před 10 měsíci +6

    አላህ በሰላም ያገነኝችሁ

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 10 měsíci +3

    አላህ አፍያ ያድርጋችሁ እናታችን በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ

  • @mg-kb9cr
    @mg-kb9cr Před 10 měsíci +4

    ፈጣሪ ንብዓትክን ይርአየልክን ማማየ

  • @feruzashukra2640
    @feruzashukra2640 Před 10 měsíci +5

    አብሽሮ ይገኛል እናቴ😢😢😢

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Před 10 měsíci +3

    ወየው የዛሬዎቹ 😢😢😢😢😢😢😢አምላክ እባክህ እርዳቸው

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Před 10 měsíci +1

    አባትእግዛብሄር ነውና እግዚአብሔርን ተገን አድርጊ::

  • @user-qp5zf8rr7t
    @user-qp5zf8rr7t Před 10 měsíci +3

    አላህ በሰላም ያገናኛቹ የኔ እናት

  • @lulu784
    @lulu784 Před 10 měsíci

    አላህ ያገናኛችሁ ለቅሷችሁን ወደ ደስታ ይቀይረው።

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይርዳዎት የኔ እናት

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 10 měsíci +2

    አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ

  • @abduleaziz6810
    @abduleaziz6810 Před 10 měsíci +2

    አላህ ያገናኛችሁ

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před 10 měsíci

    የጠፉባችሁ ቤተስቦቻችሁ በሙሉ እግዚአብሔር በጤና በሰላም ያገናኛችሁ

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 Před 10 měsíci +4

    መልካም እድል ለሁላችን

  • @HassenSabri
    @HassenSabri Před 10 měsíci +1

    ሲያሳዝኑ ኡፍ አላህ ያገናኛችሁ

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o Před 10 měsíci

    የተጠፋፋችሁ ሁላችሁም አላህ በሰላም በጤና ያገናኛችሁ ሰላም ለህዝባችን እና ለሃገራችን አላህ ያምጣልን

  • @lubaba355
    @lubaba355 Před 10 měsíci +1

    ኤደንዬ የደሴዋ የኔዋ አይዞሽ አላህ ያስገኝልሽ

  • @maruoffoli9796
    @maruoffoli9796 Před 10 měsíci

    ጌታ ይርዳችሁ አሁንም መጸለይ ነው ኡማ

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před 10 měsíci +1

    የአላህ ሁላችሁንም አላህ ያገናኛችሁ

  • @alemtube12
    @alemtube12 Před 10 měsíci +2

    ሁለተኛ ሰላም ለሀገሬ

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara Před 10 měsíci +1

    ዩኒ የት ሄዶ ነው አረደብሮናን አጡልን ዩኒን😢😢😢😢

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i Před 10 měsíci +1

    ሁላችሁንም አላህ ይርዲችሁ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 10 měsíci +2

    ደጉ ዘመን 17 ብር አንድ ኪሎ ስጋ አሁንስ 600 ብር

  • @Eyutub-l8w
    @Eyutub-l8w Před 10 měsíci +2

    ለሁላችሁም መልካም ዕድል😢

  • @LubabaSaeed-ph6nd
    @LubabaSaeed-ph6nd Před 10 měsíci

    ያረብ አላህ ያስገኛቼው ሁሉንም የጠፉቱን

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c Před 10 měsíci

    ያረብ የተጠፋፋውን ሁሉ አላህ ያገናኛችሁ እንባችሁን አላህ ይበሰው

  • @milli12354
    @milli12354 Před 10 měsíci +1

    ኤደን ውብ ስታምርር

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před 10 měsíci +1

    😢😢አብሽሩ እናቴ
    እኔን ግራይግባኝ ሁላችሁንም አላህ ያስደስታችሁ😢😢

  • @AsnakuDessie
    @AsnakuDessie Před 10 měsíci

    አኖትዬ የኔ እህት ፈጣሬ ይርዳሸ

  • @user-ew2jz9kb9c
    @user-ew2jz9kb9c Před 10 měsíci

    አላህያግዘአችሁ

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 Před 10 měsíci

    ጸጊ ዩኒን ስታይ ነዉ እንባሽ የሚመጣዉ ከንጀትሽ ቢመጣ አያስችልሽም ዩንዬ በሰላም ይመልስህ

  • @user-gi3js7zn1w
    @user-gi3js7zn1w Před 10 měsíci +1

    Selam endat nacha wudocha eski selam lehegerachan yenafekew❤❤❤

  • @kduskdus3580
    @kduskdus3580 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይረርዳቸው ሁሉም

  • @yonaseishetu106
    @yonaseishetu106 Před 9 měsíci

    ስልካቸውን

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 10 měsíci +1

    😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @user-pd6ym5lq4l
    @user-pd6ym5lq4l Před 10 měsíci +1

    አደኛ ነኝ መልካም እድል

  • @user-ct7ec1qu9s
    @user-ct7ec1qu9s Před 10 měsíci

    አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ😢😢

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před 10 měsíci

    ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před 10 měsíci

    እፍፍፍፍፍ እግዜአብሔር ያስደኝ እለወት 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kiflekelemewerk656
    @kiflekelemewerk656 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 Před 10 měsíci

    Hulachum Allah yiferjachu

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara Před 10 měsíci

    አላህ ያስገኚላቸው❤

  • @user-zn1wz5yk4g
    @user-zn1wz5yk4g Před 10 měsíci +1

    ጋሻዉ ታደሠ የመንዝ ተወላጅ ድሮ ቦሌ ይኖር የነበረ ወንድሙ ማሞ ታደሠ ይባላል የሚያውቀዉ ይተባበረኝ

  • @user-og3rn2or1b
    @user-og3rn2or1b Před 10 měsíci

    ወይይይ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 10 měsíci +1

    አላህ በሠላም ያገናኛችሁ

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 10 měsíci

    Chru Egziabeher Yagnagachu

  • @ahmedomer9282
    @ahmedomer9282 Před 10 měsíci +1

    ዮኒ የት ጠፋ ያለእሱ ebs አያምርም አምጡልን

    • @kassaayelegn56
      @kassaayelegn56 Před 10 měsíci +1

      የኒ እኔ ጋ ነበር ለጉብኝት መጥቶ በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ ይመለሳል።

  • @user-jf7xd7rj2k
    @user-jf7xd7rj2k Před 10 měsíci +4

    እረበመድሀኒአለም ዮኒዪን አምጡልን ያለዛ አናይም😢

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Před 10 měsíci

      እኔም ደብሮኛል😢ግን የት ሂዶ ይሆን

    • @user-hb9ux3ob2w
      @user-hb9ux3ob2w Před 10 měsíci

      ❤❤❤

    • @user-jf7xd7rj2k
      @user-jf7xd7rj2k Před 10 měsíci

      @@fatiya8477 አሜሪካ እውነት በጣም ነው የሚያስጠላው ኢቢኤስ ያለ ዮኒ ብቻ በሰላም ተመለስልን የኛ ሆደ ሩሩ ከሳቁት ጋመሳቅ ካዘኑት ጋ ማዘን ዮኒዪ ሁሉን ይቺልበታል♥♥♥

    • @user-jf7xd7rj2k
      @user-jf7xd7rj2k Před 10 měsíci

      @@user-hb9ux3ob2w ♥♥♥♥♥

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 Před 10 měsíci

      ተይው!የተጣሉት ሰዎች ልከውሽ ነው?

  • @MaryamMaryam-oj8cb
    @MaryamMaryam-oj8cb Před 10 měsíci

    ሁላችሁንም አላህከቤተሰቦቻችሁንያገናኝችሁ

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf Před 10 měsíci

    ምልካም እድል

  • @zuzuhabashawit2189
    @zuzuhabashawit2189 Před 10 měsíci

    የኤዴን አባት ጌታቸው በሽር ነው ወይስ ይርገዱ በሽር ?? ስሙን እርግጠኛ አይደለሁም

  • @samirasa3ed914
    @samirasa3ed914 Před 10 měsíci

    አረ ወይኔ አገናኙዋቸው እያነበብኩ ነበር ኮሜት አብደል ቀድር አድሬር እየፃፋችሁ ነው ያአሏህ አገናኙዋቸውውውው

  • @user-io9ey9zy1s
    @user-io9ey9zy1s Před 10 měsíci +1

    ዮኒ የት ሂዶ ነው

  • @yemane1195
    @yemane1195 Před 10 měsíci

    Azosh enatei egziabiheir ale

  • @labeba3450
    @labeba3450 Před 10 měsíci

    አላህበሠላምያገናኛሁያረብብብ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před 10 měsíci

    ያአላህ ሁላቹሁንም አላህ ያገናኛቹሁ የረብ

  • @AminaAmina-fz8xh
    @AminaAmina-fz8xh Před 10 měsíci +1

    ያኤደን አበት ሥሙ ትክክል አይመሥላኝም

  • @geriegerie6944
    @geriegerie6944 Před 10 měsíci

    እባካችሁ የእኔን ም አንድ ወድሜን አፋልጉኝ

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 Před 10 měsíci

    Allha. Ygzahu amene. Yarebilalemiyne

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před 10 měsíci

    ኢቢኤስ ዎች ዮኒንም አፋልጉን ምንድነ

  • @fatemaftoom5301
    @fatemaftoom5301 Před 10 měsíci

    ያረቢ፡አንቴምንአይሰንህም😢😢

  • @mohammedsiraj5444
    @mohammedsiraj5444 Před 10 měsíci

    ፈረንሳይ ገባ ይባላል፣፣

  • @user-iz2nh6ec4t
    @user-iz2nh6ec4t Před 10 měsíci

    ዛሬ ሚገናኝ ቤተሰብ የለም እንዴ

  • @mawaysh
    @mawaysh Před 10 měsíci

    አረ ዮኒ ናፈቀን

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos Před 10 měsíci

    Checking Baluchistan gin nefsachun aymsrew

  • @dbhddhdhh883
    @dbhddhdhh883 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @medinayosaf7610
    @medinayosaf7610 Před 10 měsíci

    Yewenin amtulgnni

  • @Sameer-oc7oe
    @Sameer-oc7oe Před 10 měsíci

    Waqaa mucaa kanaa Saudi 🇸🇦 argee gudaa ykn karaa asifalti gubaati namichii tokkoo video warraabe achii booda nyaata fideefi keenefi nannoo amarti dhalaadhe jedhee ture waggaa 1fi 6 natiifaa

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před 10 měsíci

    Egzabher Yerdachew Hulachewnm

  • @Yonino660
    @Yonino660 Před 10 měsíci

    ባክህ አብርሽ soon ኢትዮጵያ ልመጣ ነው ልጅትዋ ትመቻለች funny ናት ለዙረት ትመቻለች እስካሁን ኢትዮጵያ በምሉ አይቻለው በጣም ከሚደብሩ ጋዶኞች 😂😂 ከስዋ ስስበበው ቡዙ እውቀት ይላት ስለ አ አ ጡሩ ግዜ አሳልፍለው ብየ አስባለው ምንም ሌላ አሳብ የለኝም enjoyed ብቻ ባለትዳርም ነኝ 😂

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před 10 měsíci

    Egzhabhir yerdachu

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 Před 10 měsíci +1

    አላህእንባችሁንያብስውአላህደግነውያገናኛችሖል

  • @user-kc6rs5oz6w
    @user-kc6rs5oz6w Před 10 měsíci +1

    ኧረ ዬኒይይይይይ የት ሄዶ ነዉ

    • @hawamohammed2571
      @hawamohammed2571 Před 10 měsíci

      ዩኒ ቤተሰቦቹ ጋ ሊዝናና ህዶል ከሀገር ውጥ ❤❤

    • @user-kc6rs5oz6w
      @user-kc6rs5oz6w Před 10 měsíci

      @@hawamohammed2571 አላህ በሠላም ይመልሠዉ ተናፋቂ ሠዉ

    • @user-kc6rs5oz6w
      @user-kc6rs5oz6w Před 10 měsíci

      @@AbuAbubekir ማለት

  • @SusuSusu-ro9hm
    @SusuSusu-ro9hm Před 10 měsíci

    Yoni yemelesilen programu yale esu ayamrum semachu

  • @user-qp5zf8rr7t
    @user-qp5zf8rr7t Před 10 měsíci

    አልሀምዱሊላሂ

  • @user-vi6wb2uc6m
    @user-vi6wb2uc6m Před 10 měsíci +1

    ግን የወኒ የት ሂዶነው ???

  • @user-hl5ew9ge6k
    @user-hl5ew9ge6k Před 10 měsíci +3

    አሜሪካ አይደለም ይለው አብድልቃድር ?

  • @MeyrmaBeshir
    @MeyrmaBeshir Před 10 měsíci

    Allah hoy b selm aganangchew yaa raab yaa allah 😢😢😢😢

  • @Abduolh
    @Abduolh Před 10 měsíci

    ዛሬ የተገናኘ ቤተሠብ የለምደ

  • @AminaAmina-fz8xh
    @AminaAmina-fz8xh Před 10 měsíci +2

    ኤደን ያበትሽ ስም እልማቶ በሽር ሳይሆን አይቀርም ምክንቱም ስሙን አጠር ይህ ሠው ቀላም ቀቢ ነበር ትላልቅ ድርጅት ኮታራት ይዝ ነበር

    • @elsa3589
      @elsa3589 Před 10 měsíci +1

      እስኪ እርዳት እባክህ ቢሆንም ባይሆንም ሰዉዬውን አገናኛት

    • @lakomelzaa
      @lakomelzaa Před 10 měsíci

      ይሄ ጥሩ ፍንጭ ሊሆን ይችላል እና ልጅቱ ኤደንን contact ማድረግ ይበጃል። ኤደን ፡ መልካም እድል።

    • @EdenYirgedu
      @EdenYirgedu Před 10 měsíci

      Errrr uuuuuu

    • @lakomelzaa
      @lakomelzaa Před 10 měsíci

      ​@@EdenYirgeduሰሞኑን የሰማሽው አዲስ ነገር ይኖር ይሆን?

    • @EdenYirgedu
      @EdenYirgedu Před 10 měsíci

      @@lakomelzaa yelm

  • @user-gx2ck2rf9p
    @user-gx2ck2rf9p Před 10 měsíci

    fetaru yerdafu

  • @Sameer-oc7oe
    @Sameer-oc7oe Před 10 měsíci

    Namichaa kana Saudi 🇸🇦 Arabia argee nati fakkaati maraate

  • @user-vn1ul6ej7q
    @user-vn1ul6ej7q Před 10 měsíci

    Lee konjoo swe daqaa badab tisaxalch lee lawe damoo to xayafalchuu